29ኛ ኤፍታህ live ( 0927 58 0758 )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 423

  • @אגרהוונדה
    @אגרהוונדה 7 หลายเดือนก่อน +15

    ከእስራኤል ጌቴ ስማኔ አስቸ በእግር የጌታን ስቃይ እያሰብኩ ወደ ቀራንዮ በእሬ እየሄድኩ ነው የማዳምጠው

  • @SesenBrhanu
    @SesenBrhanu 7 หลายเดือนก่อน +36

    ኣቡነ ዘበሰማያት ይትቀደስ ሰምከ ትምፃእ መንግሰትከ ወይኩን ፍቃድከ በከመ በሰማይ ከማሁ በምድርሲሳየነ ዘለለ ዕለትነ ሃበንዮም ህድገ ለነ ኣበሳነ ወጌጋየነ ከመንህነኒ ንህድግ ለኣብሰለነ ኢታበአነ እግዚኦ ውስተመንሱት ኣላ ድህነነ ወባለሀነ እመኲሉ እኩይእሰመ ዚኣኪይእቲ መንግሰትሃይል ወሰባሃትለዓለም ዓለም ኣሜን
    ዝማሬ መላእክታን ያሰማልን

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 7 หลายเดือนก่อน +68

    እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ጸሎት ምልጃው አይለየን ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ያስታርቀን የሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልስልን እየተቆራረጠም ቢሆን ጥሩ ትምህርት አጊንተናል እግዚአብሔር ይመስገን የሰንበት ቀን ይበለን👏

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 7 หลายเดือนก่อน +2

      አሜንአሜንአሜን

    • @bezabeza183
      @bezabeza183 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ❤❤

    • @bezabeza183
      @bezabeza183 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @Egezihaber.yimesgen
      @Egezihaber.yimesgen 7 หลายเดือนก่อน +1

      Amen.amen.amen

    • @mikaelmieron4883
      @mikaelmieron4883 7 หลายเดือนก่อน

      Amen ❤️

  • @SikoSilo-us5eb
    @SikoSilo-us5eb 7 หลายเดือนก่อน +7

    ከሳኡዲ አረባ ባተ ትምርት ተለውጫለሁ ፈጣሪ ይመስገን

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
    @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 7 หลายเดือนก่อน +17

    እግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀለት አሰብኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ ልቦነ ሰጣት እያላችሁ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 7 หลายเดือนก่อน +27

    ነገ የሚከበረው ወረሃዌ ሀያሉ ሩሁሩሁ ጠባቄያችን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የሰማነውን የነፍሳች መዳኛ ያረግልን ❤መልካም አዳር
    ❗️ዘፈን ቢሆን 1ሚሊየን ገብቶ ነበር የምር ተው ግን❗️❗️

    • @MekedesZebene-cd4lu
      @MekedesZebene-cd4lu 7 หลายเดือนก่อน

      እዴ ነገ ያመቱ ነው እዴ እረ አይመስለኝም

    • @mikaelmieron4883
      @mikaelmieron4883 7 หลายเดือนก่อน +1

      Amen ❤️

  • @HuYh-gb9to
    @HuYh-gb9to 7 หลายเดือนก่อน +17

    እንኳን ለሊቀመላእክት ለቅዱስ ሚካኤል ወርሐውይ መታሠቢያብአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ከኔ የበረታችሁ እህት ወንድሞቼ እኔ ደካማውን ሐጢያተኛውን በፀሎታችሁ አስቡኝ ገብረ ወልድ ብላችሁ❤❤❤❤

  • @abebeabebe9083
    @abebeabebe9083 7 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ በአረብ ሀገር በስራላይ ሆኘ ነው የማዳምጠው መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ከባህሬን

  • @user-of1uu8pb9fire
    @user-of1uu8pb9fire 7 หลายเดือนก่อน +16

    እኔ ክ ኢራቅ 🇮🇶
    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን
    የኔ አባት እንወዳለን ❤❤❤❤

    • @efratayirdaw992
      @efratayirdaw992 7 หลายเดือนก่อน

      ኢራቅ😮

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 7 หลายเดือนก่อน +1

      ኢራቅ አንዴት ነዉ የሄድሽዉ ኢትዬጲያኖች አሉ ወይ ስደት

    • @user-of1uu8pb9fire
      @user-of1uu8pb9fire 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@efratayirdaw992 በ sudan ነው የ ምጡው እማ 🥲🥲

    • @user-of1uu8pb9fire
      @user-of1uu8pb9fire 7 หลายเดือนก่อน

      @@meseretwoaldegorgis9602 አዉ አሉ እኮ ኢትዮጵያ ኢራቅ ዉስጥ 🇮🇶

  • @Igifugjc
    @Igifugjc 7 หลายเดือนก่อน +9

    መምሕርዬ አምላክ ቅዱሳን ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥሕ የኔ አባት መካሪዬ❤😢

  • @alemzenebe1065
    @alemzenebe1065 7 หลายเดือนก่อน +12

    መምሕር እግዝአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 7 หลายเดือนก่อน +13

    እኔ ከሳውዲ አረብያ ሼር ይማደርገው ከቤተ ሰውቼ እስከ ጓደኞቼ

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 7 หลายเดือนก่อน +14

    እንዴት አመሻቹ እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን ለሊቀ መላእክ ለቅዱስ ሚካላኤ ወረሀዊ እለተ ክብሩ ቀኑ አደረሳቹ

  • @XoXo-cf3mb
    @XoXo-cf3mb 7 หลายเดือนก่อน +5

    ከሰኡዲ አረቢያ❤❤❤❤ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር

  • @fyry8481
    @fyry8481 7 หลายเดือนก่อน +25

    ሠላም የክርስቶስ ቤተሰቦቺ እንደምን ከረማቹሁ በእዉነት ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ እማፍቅር ትጠብቅህ እኳን ለመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ወራዊ ብዐል አደረሳቹሁ ይለያን የዛሬዉ ገጠመኝ

    • @eftah21
      @eftah21 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን❤❤❤

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴየሚጠቅ
    @ቅዱስገብርኤልአባቴየሚጠቅ 7 หลายเดือนก่อน +3

    እንካን ለቅዱስ ሚካኤል በአል አደረሰህ መምህር እባካችሁ በፆሎት አስቡኝ እንሰተ ማሪያም እያላችሁ በስደትነኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 7 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ ከቤሩት ሊባኖስ ከቅድስት ድንግል ማርያም ትዉልድ ሀገር ሆኘ ነው ትምህርትህን የምከታተለው የኔ እንቁ መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @እህተስላሴ
    @እህተስላሴ 7 หลายเดือนก่อน +7

    የዛሬው ገጠመኝና የወንድማችን ጉዳይ ሁለቱም የኔን ህይወትነው የተነገረው በጸሎት አሰብኝ እህተ ስላሴ እያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቆት መምህር ከነቤተሰቦት አሜን፫🙏

  • @richkiyu3862
    @richkiyu3862 7 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅልኝ እቅፍ ድግፍ ታርግልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @صوفانادماسو
    @صوفانادماسو 7 หลายเดือนก่อน +3

    መምህህ እኔ ዱባይ ነኝ ከኩትራት ቤት ነዉ እምራዉ መሙሩን አዉጄ ለጓደኞቼ ሼር አድርጌላቸዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድቅ ዝማሬ ነዉ

  • @FitsumG.b
    @FitsumG.b 7 หลายเดือนก่อน +8

    ከአዲስ አበባ ፋፁም ነኝ

  • @selamSweet-w1s
    @selamSweet-w1s 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ ከሳኡዲ አረብያ ነው የማየው ትምርትህን በጣም ነው የምወደው መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏😍😍

  • @ስፋንታስፋዬ
    @ስፋንታስፋዬ 7 หลายเดือนก่อน +3

    እንካን ላልዕቃ ማላኩ ቂዱስ ሚካኤል ክብር ባዓል አዳረሳችሁ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏የእግዚሃብሔር በታሳቦች ሼር ላይክ አድርጉ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 7 หลายเดือนก่อน +6

    መዝሙር በጣም ቆንጆ ነዉ ዝማሬ መልአክትን ያስማልን ቡዙ ንገረ እየተስማ ነዉ ላዛ ነዉ ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤ አረጉ

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ ደግሞ ለባረንቻችን ሁሌ ሊገለኝ ይፈልጋል ይህ ኮሜንት አስታውስ መምህርዬ እመጣለሁ አንተ ጋ እደ ቸሩ መድኃኒአለም ፍቃድ አሁን ያልሁት ስደት ነው መምህርዬ ጸባዬ ደግሞ ጭራቅ ነኝ ሠው ነች ስትል እስስስት ሆኛ ታገኛለህ እቀያየራለሁ በጣም አስቸጋሪ ነበርኩ ተሳዳቢ አስመሣይ ትቢተኛ አልታዛዝም ቀዥቃዣ ነኝ አድባር ላይ ወጥቸ መምህር ውረጅ ልታስጨርሽ ነው እያሉ ሲለምኑኝ እሚመልኳት ዛፍ ላይ አልወርድም አልኳቸው ከዚያ ከዛፉ ላይ ምን አውርዶ እድንጋይ ላይ እንደፈጠፈጠኝ ግባሬ አብጦ ደሜ ሣይፈስ ሞተች እያሉ ሰው እኔ ተነስቸ እሩጫ እናቴ እመታኝ መስሎኝ ውረጅ ብለው ልጄ ልጄ እያሉ ሲለምኑኝ እሱ አውርዶ ፈጠፈጠኝ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 7 หลายเดือนก่อน +3

    እዉነት ነዉ መምህርዬ ክፋ ሰሪወችን እግዚአብሔር ይመልሳቸዉ በዚህ ቤት የተገለጠ አምላክ በኛቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ይገለጥ አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግ 🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

    • @Tt-rk8oy
      @Tt-rk8oy 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤🎉አሜን ይመልከተል

  • @asmarech591
    @asmarech591 7 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ልብ የሚያርስስ መዝሙር የህቶቻችንም ዝማሬ መላክ ያስማልን 👏ከባህሬን

  • @Filisltan
    @Filisltan 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማለን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 7 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ሆይ አደራህን ልቤን ጠብቅ አባቴ ሆይበትዕቢት ጠብ ብቻ ይሆናል ጥበብ ግን ምክርን በሚቀበሉ ዘንድ ናት።ምሳ (13:10)🤲💚💛❤

  • @AbeLove-t6x
    @AbeLove-t6x 7 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ከዱባይ መምህርዬ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ. 🙏🙏🙏ወለተ ማርያም ብላችሁ በጽሎታቹ አስቡኝ

  • @ወለተኪዳን-መ8ሸ
    @ወለተኪዳን-መ8ሸ 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ከጆርዳን ነኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ መምህራችን

  • @李丽丽-p3z
    @李丽丽-p3z 6 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡እንደ አንተ ያሉት ያብዛልን አሜን።

  • @bgiethiopia-g1m
    @bgiethiopia-g1m 7 หลายเดือนก่อน +2

    ተክለፃድቅ በፀሎታችሁ አሰብኝ ደክሜለሁ የእኔ ምለው ነገር ይወስድብኛል አቃተኝ አሁንስ ደከመኝ

  • @tenayeasfaw4764
    @tenayeasfaw4764 7 หลายเดือนก่อน +4

    አንደምነህ መምህር።ሥራላይ ሆኜ እያዳመጥኩ ነው።እግዚአብሄር ሞልቶ ሞልቶ በረከቱን ይስጥልኝ።

  • @ميروحبشي-ظ1و
    @ميروحبشي-ظ1و 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen kela hewit yesman weud merhey Eente kidest dengile maryam kanti tihun yene Abet merhey sle helm negr egzebr yemsgn kesad arbey❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ከእሰራታችን ይፍታን እንኳን ለደጉ ለሊቀ መላእክት ለቅዱሰ ሚካኤል አባቴ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏

  • @አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ
    @አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ 7 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን አደረሳችሁ አህያሉ መልእ ለቅዱስ ሚካኤል ወርሐዊ በዓል ወድ መምህርችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @SaraSara-xc6ih
    @SaraSara-xc6ih 7 หลายเดือนก่อน +1

    መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
    @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን እንካን በሰላም መጣህልን እንቁ መምህራችን❤❤❤

  • @በክርስቶስክርስቲያን
    @በክርስቶስክርስቲያን 7 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ከዱባይ ሀና ማሪያም ከእኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታቼሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 7 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @dawitsolomon7573
    @dawitsolomon7573 7 หลายเดือนก่อน +6

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አደርሳችሁ ለመላኩ ቅዱሰ ሩፋኤል ወራዉ እልት መምህር ትግስት እጅግ ይደንቃል እግዚያአብሔር እሬጅም እድሜ እና ጤና ጋር ይሰጥልን❤❤❤

  • @BemnetBemnetወለተአማኑኤል
    @BemnetBemnetወለተአማኑኤል 7 หลายเดือนก่อน +2

    በስመ ስላሴ አላቅም ነው የኛ መስሎኝ አጫጭር ሺድዮዎችን እስማና ሽር አደርግ ነበር ይቅር ይበለኝ ግን ውስጤ ይፈራ ነበር በአይኔ የእመ ብርሃንን ስእለ አድኖ ስፈልግ አላገኘው ነበርና ፍርሃት ይፈጥርብኝ ነበር እግዚአብሔር ይስጣችሁ ስላሳወቃችሁኝ❤❤❤❤

  • @asmirgeberyohannes2721
    @asmirgeberyohannes2721 7 หลายเดือนก่อน +4

    Memhery xelot geberulay Weldi semere,Weldi medhnalmy ,Weldi Kidanemaramy und Welite yohense 🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼

  • @netsanetmandfro7815
    @netsanetmandfro7815 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ድባይነኝ ፅዳትነዉእምሰራዉሁሌአዳምጣለሁ በኤርፎን እግዚአብሔር ይክበርይመሥገን መምህር እድሜና ጤናያድልልን❤

  • @tsyonhabtu4180
    @tsyonhabtu4180 7 หลายเดือนก่อน +4

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 memher are eni Amet alefegne lamagegnet

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚብሔር ቤተሰቦችን በፀሎት አሰብኝ አተርስኝ አባታችን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
    @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 7 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን መምህር ቃለ በርከት ያስማልን

  • @xbgg5952
    @xbgg5952 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሆይ አደራህን ልቤን ጠብቅ አባቴ ለሳን ጠብቀ ካፉ ነገር ከመናገር ጠብቀኝ

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን 7 หลายเดือนก่อน +4

    ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ

  • @ኖላዊኖላዊ
    @ኖላዊኖላዊ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምምህር እየ እኔ ባንትምርት በጣም በዙነገር አግቻለሁ የሚያስፍልግ ጥንካራ ሁነ የምትሰጥንን ትምህርት በተግባር መስራት ከዛ የምንፍልገው ሁሉ ይሆናለ የምንበርክክልብይሰጥን

  • @asnehiwai3248
    @asnehiwai3248 7 หลายเดือนก่อน

    Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen

  • @lemlemhagos9299
    @lemlemhagos9299 7 หลายเดือนก่อน +3

    Amen amen amen 🙏 egezabher yemsgen

  • @semerebairu372
    @semerebairu372 7 หลายเดือนก่อน +2

    I'm from UK Leeds 🇬🇧

  • @ባህራን480
    @ባህራን480 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @elroitube27
    @elroitube27 7 หลายเดือนก่อน +4

    33 ፥ 27 ላይ ያለው ታሪክ የኛ ሰፈር ጉድ ነው እንዴውም በቀደም ስቆጥር ነበር ከላይ እስከ ታች 20 ቤት አለ እሁሉም ቤት ባዕድ አምልኮ አለ ዛር አለ ጨሌ አለ ቦረንትቻ አለ ይሔንን እያመለኩ ግማሹ የቅዱስ ጊወርርጊስን ፅዋ ይጠጣሉ ግማሾቹ የማርያም ፅዋ አለ እስካሁን ድረስ ሳስባቸው ይጨንቀኛል በምን እደሚላቀቁ አላቅም

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ሸ2ዘ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ሸ2ዘ 7 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    እኔ ከሳውዲ ትምህርትህን ስከታተል 4 አመት ሆነኝ እና ብዙ ነገር ነው የተመህርነበት

  • @rishane9576
    @rishane9576 7 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን እንካን ደህና መጣህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ ክፉ ሁሉ ያርቅልህ ያ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ፈጣሪ ጸጋው ያብዛልህ ዕንቁ መምህራችን እንወድሃለን ተባረክ ኣሜን ❤❤❤

  • @ayelutsegaw3808
    @ayelutsegaw3808 7 หลายเดือนก่อน +2

    ክ ኳተር❤❤❤እግዚአብሔር❤❤❤እርጅም እድሜናጤና❤❤ክነቤተሰብህ❤❤

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሚካኤል በርታልኘ እዳልደክምብህ አንዳልዝብህ አጣንክረኝ ዙሪያዬን በእከን ብታጠርም አንዱ ሚካኤል ግን ይበትንልኛል አስበትነዋለሁ ይበታትናቸዋለ

  • @trhasyemane1390
    @trhasyemane1390 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣህ ለመልዓኩ ቅዱስ ሚካኤል በሠላም አደረሠን

  • @AbeLove-t6x
    @AbeLove-t6x 7 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር እንኩአን ለሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል አድረስህ

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 7 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን እንወድሀለን ክርስትና እምነታችን የበለጠ እንድንወዳት የምታደርገን ኑርልን ከእስራኤል ሁሌም የአንተን ትምህርት ካላዳመጥሁ ቁኑ አይመሽልኝም

  • @DdddLll-j8u
    @DdddLll-j8u 7 หลายเดือนก่อน +1

    ከአፈር

  • @belayneshseyoum3745
    @belayneshseyoum3745 7 หลายเดือนก่อน

    ስራ ቦታ ነው ያለሁት ቃለይወት ያስማልን ወደ ጥልቁ መርባችንን ወርውነዋል እሚን ወድሚ 🙏❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @abebeabebe9083
    @abebeabebe9083 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ለሊቀ መላዕኩ ለቅዱስ ሚካኤል ወራህዊ በዓል በሰላም አደረሳቹህ

  • @sun.love8575
    @sun.love8575 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን ለ መላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ንግስ በአል በሰላም አደረሳች መምህር ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ ይህ ዝናብ የአምላክ ቁጣ እስኪመስለኝ አስፈርቶኛል ክርስቶስ በደሙ ከነመላው ቤተሰብህ ይጠብቃችሁ ።

  • @李丽丽-p3z
    @李丽丽-p3z 6 หลายเดือนก่อน

    መምር ተስፋዬ አበራ እንኳን ደህና መጣህ ዕድሜና ጤና ከቤተሰቦች ይስጥህ ።

  • @MirtoTesgaye
    @MirtoTesgaye 7 หลายเดือนก่อน +1

    መምር ቃል ህይወት ያሰማልያሰማልን አባታችን ግን ለወራወት እፈልጋለው ብዙ ጊዜ እመኛለው ለምን እንደሆነ አይሳልኝም😢 በፀሎ አስቡኝ ወለተ ማርያምነኝ::

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል
    @መቅደላዊትወልደሚካኤል 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ከሳኡዲ አረቢያ ነኝ መምህር ደስ የሚል ወይይት ነበር ወንድማችን ደም ንሰሀ ገባ እሺ

  • @እሙወለተማርያም-ሐ7ተ
    @እሙወለተማርያም-ሐ7ተ 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን ከሜን ምር እኳን ደናመጣህል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd 5 หลายเดือนก่อน

    መምህርየ ዘንዶው እራሱ እኛቤት ውስጥ ይመጣል ቀን ቡና መፈላት አለበት ካልተፈላ እናታችን ታላላቆቸ ሲነግሩኝ ልገለን ነው የምደርሰው አሉኝ እሚገርም መምህርየ እና እሰው ሀገር ሄዳ ቀን ብና አፍሉ ብላ ተናግራ አስጠንቅቃ ሄደች እህቴ ደግሞ እርስት አርጋው ሳታፈላ የኔ ታላቅ እህት የ6ወር ሕጻን ነች መጥቶ ሊውጣት ጠፍታብኝ ስፈልግ አለች ዘንዶው ሊውጣት ሳየው ሥጮህ ጠፋ አለች ከዛ እህቴን አንሳታ እናቴ ስመጣ ስመጣ ነገርኮት አለች ልገለኝ አለች እና መምህርዬ በእውነት ቦረትቻው ጨሌው ሁሉም የሀገር አድባር አለ ፍይል በሬ ይታረዳል ሰው የተገበረበት ሀገር ነው ያልሁት ወንድም ወንድሞን ለገንዘብ ብሎ ወንድሙን ግብር ያቀረበም አለ አካለ ጉዳተኛ ነው አልፈልግም ይህን ቆማጣ አለልህ መንፈሱ መምህርዬ

  • @metsihettalla2606
    @metsihettalla2606 5 หลายเดือนก่อน

    መምህር ተስፋዬ በጣም እጠላህ ነበር በፊት አሁን ግን እንደት እንደወደድኩህ❤ ለእኔም ገርሞኛል 😢😢 በፀሎት አስበኝ ወለተ ገብርኤል ነኝ። በፊት አጋንንት አምላኪ ነበርኩኝ የዘመድ ዛር የጎረቤት ..... ብዙ ናቸው 😢😢😢ብቻ በፀሎት አስበኝ አንድ ቀን ገጠመኝ ላይ እንደምመጣ ተስፋ አደርጋለሁ ብቻ ብዙ ዉጊያዎች አሉብኝ ነገር ግን ወደ ኃላ አልመለስም ብዬ ቆርጫለሁ ለስጋ ወደ ሙ እንዲበቃ በፀሎት አስበኝ😢😢😢

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 7 หลายเดือนก่อน +1

    Egziyabher ymesgen kalehtwetin yasemalin
    እኔም ከሳውድ ሰራ እየሠራሁ ምንም ስአቱን ሳላው እየሰማሁ ነው ሁለተኛ ልጅ የተኔገረው እኔም እየመጣ እምያንቀኝ ነገር ነበር ብቻ እግዚያብሔር ሀይል ብርታት ይሁነን አባቶቻችነንም እድሜና ጤና ይስልን መምህር

  • @betlhemefekre4093
    @betlhemefekre4093 7 หลายเดือนก่อน +2

    ከ ጣልያን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን እመአምላክ ትባርከን

    • @misrach2350
      @misrach2350 7 หลายเดือนก่อน

      ጣሊያን ሀገር እንዴት ናት እኔም በቅርቡ እህዳለው እህቴ ኢትዮጵያውያን አሉ አሁን እኔ ቤሩት ነኝ አሰረውቸ እዛ ልሄዱነው እኔም ከነሱ ጋር ለመሄድ እያሰቡክ ነው ግን ስለ ሀገርቱ የማውቀው ነገር የለም ንገርኝ እስክ 🥰

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አስተማሪ ወይይት ነበር አድሜ ለመምህራችን በጥንቃቄ አንድንራመድ
    ዝማሬ መላአከትን ያሰማልን መምህራችን አረድተህናል አናመሰግናለን
    ፆማችንን በሰላም ያስፈፅመን በዚህ ሳምንት የበለጠ በፀሎት በስግደት አንበርታ አንተሰሳሰብ ሰላም ዋሉ አደረ መልካም ሰንበት ይሁንላችሁ

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 7 หลายเดือนก่อน

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንካን ለሊቀ መላኩ ቅድስ ሚካኤል በሰላም አደረሳችሁ
    ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦቹ ስላሴ አማ ፍቅር መላኩ ቅድስ ሚካኤል ይጠብቁልን

  • @tymordoha
    @tymordoha 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤

  • @sifanymamoo3946
    @sifanymamoo3946 7 หลายเดือนก่อน

    አረ እኔ መዝሙርክን በጣም ነው የምወደው❤

  • @avg4628
    @avg4628 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬው እንዴት ደስ ይላልል

  • @senaytGirma-uo3le
    @senaytGirma-uo3le 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @avg4628
    @avg4628 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዜአብሔር ይመሰገን መምህርዬ

  • @ShuxhdDudyyf
    @ShuxhdDudyyf 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ከሳውድ አረቢያ

  • @ua21s24
    @ua21s24 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን

  • @selamteka2751
    @selamteka2751 7 หลายเดือนก่อน +2

    Egazebehare yamesgane kuwait 🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️❤️❤️❤️👑🌿💐

  • @sarahmangesto6045
    @sarahmangesto6045 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንአሜንመምህልቃልህይወትያስማልን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ይቀጥል❤❤

  • @LemlemLemlem-ww2hl
    @LemlemLemlem-ww2hl 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ላንቴ ይሁን ዉድ መምህራችን
    ከዱባይ

  • @NigatMahider
    @NigatMahider 6 หลายเดือนก่อน

    አለን መምህርዬ ኑርልን አባቴ

  • @sun.love8575
    @sun.love8575 7 หลายเดือนก่อน +1

    የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እኔንም በፀሎታችሁ አስቡኝ እናቴን አግዛት ዘንድ🙏

  • @ShuxhdDudyyf
    @ShuxhdDudyyf 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይለማሪያም እያላችሁ በፆለት አስቡኝ እህት ወድሞቸ

  • @yehoshua471
    @yehoshua471 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም አስተማሪ ነበር። እግዚአብሔር ያስተካክለን እስኪ...

  • @xbgg5952
    @xbgg5952 7 หลายเดือนก่อน

    ወለተ ስንበት ከነቤተስብች ገብረትንሳኤ፣ወለተ ተክለሃይማኖት ፣ገብረጊወርጊስ ፣ደስታ፣ሰለሚን፣ክብሮም ፣ወለተሰላሴ

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd 5 หลายเดือนก่อน

    መምህር ባለ ትዳር ነኝ በጣም መልካም ባል ነው ያለኝ እኔ ጸባየ አስቸጋሪ ነው እግዚአብሔር ትዳሬን ጠበቀልኝ አሁን አንተን ያመሰግንሃል ባሌ መምህርዬ ሰማዕቱ ጊዮርጊስን የቅድስት ክርስቶስ ሣምራ ወዳጅ ነኝ ብዙ አርገውልኛል❤ ተመስገን

  • @fikiryoki2931
    @fikiryoki2931 7 หลายเดือนก่อน +3

    መምህርዬ መዝሙሩን ከነግጥሙ ልቀቅልን እባክህ

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 7 หลายเดือนก่อน +1

    ከድባይ መምህርየ እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤❤