14ኛ ኤፍታህ live እንወያይ እንመካከር ( 0927 58 0758 )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 352

  • @kedistabebe9026
    @kedistabebe9026 9 หลายเดือนก่อน +6

    አቤቱ ጌታዬ አምላኬ ሆይ ስለድንግል ማርያም ብለህ ባለማወቅ በራሴ ሟሟረቴን አርቅልኝ ተዉልኝ🤲🤲🤲

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር 9 หลายเดือนก่อน +15

    ለኔም ቅዱሰሩፋኤል መልካውን የፀለይኩበትን ወሃ ማህፀኔ አፍረቴላይ አፍስሼ በነጋታለሁ ከፀሎት በሃላ ነግህ 3ና ቀትር ከፀልይኩ በሃላ እደወሃነወ ሿ በሎነው ያወጣልኝ ማህፀኔ ያለውን ክፉ መንፈስ አስወግዶልኛል ቅዱሰሩፋኤል

    • @tigrayadey7565
      @tigrayadey7565 8 หลายเดือนก่อน

      የት ነው እሄ ፀበል በናትሽ ንገሪኝ ቅዱስ ሩፋኤል ማለት ነው የት ነው?

    • @Marde-l3r
      @Marde-l3r 7 หลายเดือนก่อน

      እቺ የሴጣን አንደበት ናት 🤭

    • @Marde-l3r
      @Marde-l3r 7 หลายเดือนก่อน

      ሩፋኤልን ከመጥፎ ወይም ከዝሙት ጋር አያይዞ ሊያሟርት ሚፈልግ መናፍቅ ነዉ:: ,., ነዉር!🙄

    • @ሳዶርአላዶር
      @ሳዶርአላዶር 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@tigrayadey7565 የመልከአመልክ መጸሐፍ ገዢ አገር ውሰጥ ካለ መልአከውን ታገኛለሸ ካልቻልሸ ዶም ዳውሉድ አርጊ መልከአሩፋኤል ብለሽ ዘውትር ማታ 3ሰአት ጰልይ ውሃ አዘጋጅተሸ

  • @SisayTesome
    @SisayTesome 9 หลายเดือนก่อน +15

    አቤቱ ጌታዬና መዳኒቴ እየሱስ ክርሰቶሰ ሆይ በራሴ ላይ ከማሟረት አድነኝ አሜን

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي 9 หลายเดือนก่อน +8

    ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ምስጋና ይገባችሗል

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 9 หลายเดือนก่อน +18

    የዛሬው ይለያል ቃልም የለም በጣም ደስ የሚል መርሐ ግብር ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ትምህርት አጊንተንበታል በዚህ ቀጥሉበት ደዋይ እህት ወድሞቼ እግዚአብሔር ይስጠልን ፈቅዳቹህ ደውላቹህ ታሪካቹህ ተሞክራቹህ ስላካፈላቹህን እናመሰግናለን እኛን የመምህር ተማሪዎች መምህር እስከነቤተሰቡ በጸሎት አስቡን👏

    • @Zainab-s4z8q
      @Zainab-s4z8q 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 9 หลายเดือนก่อน +75

    እንዃን ለቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹህ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልስላት ❤

    • @_Godolyas7696
      @_Godolyas7696 9 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @raeecell6431
      @raeecell6431 9 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @ሩሐማየአርሴማልጅ
      @ሩሐማየአርሴማልጅ 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አቦሮ አደረሰን

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 9 หลายเดือนก่อน

      አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰን

    • @እግዚአብሄርድንቅነው-ሰ8ረ
      @እግዚአብሄርድንቅነው-ሰ8ረ 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን
      እንኳን አብሮ አደረሰን።

  • @mnaatyobi1395
    @mnaatyobi1395 8 หลายเดือนก่อน +2

    አቤቱ ጌታየ ሆይ እኔ ብዙ ነገር አሞርች ሁሉ ነገር በተጋባር አይቻአለሁ ብዙ ነገሪ ተብላሽቶብኛል አቤቱ ፈጣሪ ሆይ የሞአርትን መንፈስ ከእኔ አረቅልኝ እህቶች ወንድሞቸ ከእኔ የበረታችህ በፀሎታችህ አስቡኝ ወለተ ስላሴ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 9 หลายเดือนก่อน +12

    ደስ የሚል ውይይት ነበር መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛልህ ምእመናን ደህና እደሩ ☦️🕊

  • @fevenzeryihun
    @fevenzeryihun 9 หลายเดือนก่อน +11

    ሰለ ተደረገልን ሰላልተደረገልኝም ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 9 หลายเดือนก่อน +16

    መምህር የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሠማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ።እጅግ ብዙ የተማርንበት ፣ብዙ ያተረፍንበት ሰአቱ ሳናውቀው ነው ያለቀብን ። እጅግ ተማርን ።ገብታችሁ ያስተማራችሁን እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይስጥልን👏👏
    👏👏

  • @Hanan-qg9di
    @Hanan-qg9di 9 หลายเดือนก่อน +32

    እግዚአብሔ ይመስገን ደስ የሚል ዉይይት ነበር መምህራችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ይስጥልን 😥🤲
    እኔም ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ ደካማዋ እህታችሁ ነኝ 😢የተዋህዶ እንቁ የሆናችሁ ልጆች 😥🤲 ❤️🥰🥰

  • @genetabebe2937
    @genetabebe2937 9 หลายเดือนก่อน +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ ከሟርተኛና ከሟርት መንፈስ ሰውረን

  • @helengoitom2447
    @helengoitom2447 9 หลายเดือนก่อน +3

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ በኔ ላይ ሆኖ የሚሟርት መንፈስ ገስፅልኝ

  • @debrsina
    @debrsina 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዛብሄር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏❤❤❤🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 9 หลายเดือนก่อน +15

    ሠላም በድጋሚ መምህራችን የዛሬው ቆይታ በጣም ብዙ ተምሬበታለው እናመሠግናለን ሼር✅ የመጨረሻዋ ደዋይ እህታችን ገጠመኝ ለብቻው ቁርጠህ ልቀቀው መምህር በቻናልህ ላይ ልቀቀው ብዙ ሰው ሰለሚያየው#ሀብሻ በሰው ሀገር ክፍቱ የበዛ ነው መምህር ይገርመኛል

    • @maboalemu3145
      @maboalemu3145 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን❤❤

  • @almazaddisu5829
    @almazaddisu5829 9 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ

  • @DagmawitYuhanes
    @DagmawitYuhanes 7 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታ ሆይ በራሴ ላይ ከማሟረት እንዲሁም ከሟርት መንፈስ አድነኝ

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሊቀ መላእክት ቅዱስ ዕሩፋኤል
    ሊቀ መላእክት ቅዱስ ዑራኤል እናመሰግናችሗለን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 9 หลายเดือนก่อน +6

    #selamayenger sitotaw Egzibher yimsegn 🤲 yemejmeriya dewuye desssss bilognal memihir Egzabiher yistilgn❤#መንፈሳዊ_ሕይወት ውበት ነው። እግዚአብሔርን ማወቅና አካሄድን ከእርሱ ጋር ማሳመር ደም ግባት ነው። ብንናገር የሚያምርብን ፣ ብንራመድ የምንደርሰው ፣ ብንጀምር የምንጨርሰው ፣ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሲሆን ነው። ሰማያትን በከዋክብት ያስጌጠ ፣ ለእኛም ለባሪያዎቹ የውስጣዊም የውጫዊም ውበታችን ነው።
    እግዚአብሔር ይመስገን🤲💚💛❤👏

  • @saraka999
    @saraka999 9 หลายเดือนก่อน +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ በእራሴ ላይ ያለ የሟርት መንፈሰን አረቅልን🙏

    • @libcab1083
      @libcab1083 8 หลายเดือนก่อน

      አቤቱ ጌታ በእራሴ ላይ ያለ የሟርት መንፈሰን አረቅልን መምህር ሁሉም ያልፈል

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 9 หลายเดือนก่อน +2

    በራስ ላይ ማሞረቴን ጌታ ሆይ ሰላቅ ነውና. ይቅር በለኝ. መምህርየ. እና. ተማሪዎች ሁሉ. በጸሎታችሁ. አስቡኝ
    . ወለተ ሰንበት ብላችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉 ዑራኤል. አይምሮየን ከፍቶልኝ. የክፉ ቀን. ስንቅ. ለመቋጠር. የበቃሁ. እንድሆን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @robaleberiso3415
    @robaleberiso3415 9 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታዬና መዳኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ከማሟረት አድነኝ አሜን

  • @lieltbirhanu8273
    @lieltbirhanu8273 8 หลายเดือนก่อน

    ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ልኡል ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክብር እኔ እህታችሁ ወለተ ሊባኖስን በፀሎት አስቡኝ😢😢😢

  • @ኪሮሽበቤት
    @ኪሮሽበቤት 9 หลายเดือนก่อน +4

    እንዴት አመሻችሁ በጣም ጓጉቼ ነበር ቀጥታ ለመከታተል ግን ሳልችል ቀርቼ ገና ልሰማ ነው። ልቦናዬን መድሀኒያለም ያብራልኝ ።

  • @GoitomLemlem
    @GoitomLemlem 9 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ህወት ያሰማልን የኣገልግሎት ዕድሜ ይጨምርልን

  • @militeasghedom7463
    @militeasghedom7463 9 หลายเดือนก่อน

    Abatu gataye berashn kememaret adnen hulunychalhelna amen amen 🙏

  • @DuhgDugf
    @DuhgDugf 9 หลายเดือนก่อน

    በቁነቱ ምምህር ተስፍዬ በጣም ነው እኔ ቃላት ያጥሩኛል እድሜህ ያርዝምልኝ ከቤተሠብህ ስለሁሉም ነገር እግዛቤር ይመስገን

  • @estifanosaschalk9595
    @estifanosaschalk9595 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጤና ስትልኝ መምህር ተስፋዬ ። አባኮህን ደውሉልኝ ።

  • @eyfryyf3929
    @eyfryyf3929 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልና ክብር መምህረችን❤❤

  • @eyerusbekele-em1hl
    @eyerusbekele-em1hl 9 หลายเดือนก่อน

    abitu gita hoy berasi lay kemamart adengne amen

  • @እታበዝ
    @እታበዝ 9 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም እግዚአብሔር ይርዳኝና እድመሰክር ያብቃኝ በጾለታችሑ አስቡኝ ወድሜንም ድምጽን ታሰማኝ ድግል ማርያም😢

  • @ShewayeeyouTubeሽውዬዮዑቱቢ
    @ShewayeeyouTubeሽውዬዮዑቱቢ 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ያስብክ ታስፋ ስላሴ አይዞክ ታስፋ ስላሴ ባጋፉን ቁጡር እንባርታለን ባርታልን እግዚአብሔር ይጣብቅ ካናሞላዉ ቤታሳብ አሜን 🤲🕊️ሁላቺንም ይጠብቀን እግዚአብሔር አሜን 🤲🕊️አሜን 🤲🕊️አሜን 🤲🕊️😢😢😢

  • @h6ey335
    @h6ey335 9 หลายเดือนก่อน +4

    #እግዚአብሔር_ይመስገን🙏
    የዛሬው ውይይት በጣም ልዩና ድንቅ ደስ የምል ነበር🙏እግዚአብሔር አምላክ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ለፍሬ ያርግል🙏

  • @meazamaru6955
    @meazamaru6955 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ እራሴ ላይ ከማሟረት ጠብቀኝ

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እናንተን የሰጠን በእውነት ካጣነው ይልቅ የተደርገልን ይበልጣል እኔም እግዚአብሔር ብዙ አድርጎልኛል እናቴ ኪዳነምህርት ብዙ ነገሮቼን ሞልታልኛለች እኔም ለመመስከር ያብቃን ሼር ስናደርግ ብዙ ነፍስ ትድናለች ብዙ እናድናን በእውነት እኔ ሳልሰማም ሰምቼም ነው ሼር እማደርገው በተለይ ብዙ ግዜ እምታበርታኝ እና ጎበዝ እህቴ ኤፍታህ ሚስጥር ስላሴ ለ70ለ50ምናምን ሰው አደርኩ ስትል እንደ እኔም ለማን እርቼ ይሁን ብየ ላላኩት ሰው ቼክ አድርጌ እልካለሁ እና እንበርታ እናመስግን እንመስክር እንስገድ ንስሀ እንግባ እምንችል ዱግሞ ቅዱስ ቁርባን እንውሰድ በእውነት እናተርፋል መምህር እግዚአብሔር እስከቤተሰብህ ይጠብቅልን

  • @Sintesin
    @Sintesin 9 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ በራሴላይ ማሟረቴን አላወኩምና ማረኝ ይቅር በለኝ

  • @tigitg
    @tigitg 7 หลายเดือนก่อน

    መምህር ተስፋዬ እንደምን ነህ በጣም የማደንቅህ እህትህ አፀደማርያም ነኝ ምንም እንኳ በቤታችን የመናፍስት ፈተና ቢበዛብንም በመልዐከ መንክራት ግርማ ወንድሙ በቀሲስ ሄኖክ እና በአንተ ትምህርት ገጠመኝ እየሰማን ብዙ ለውጦች አግኝተናል እግዚአብሄር ይመስገን ለዚህ እንወያይ ፕሮግራም አዱስ ነኝ ስለ ህልም እና ኣንዳንድ ነገሮች ልጠይቅህ እፈልጋለሁ መምህር

  • @meseretzike
    @meseretzike 9 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታ ሆይ በራሴ ላይ ከማማረት አንተ አንደበበቴን ጠብቅልኝ፡

  • @ኤፍታህወለተትንሳኤ
    @ኤፍታህወለተትንሳኤ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉም ሰው በተለይ የአዲስ አበባ ነጋዴዎች በጣም የሚሏት ንግግር ነች እና ሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን 🕊️🕊️🕊️🤲🏽
    እሜን መምህር ተስፋዬ አበራን እና ቤተሰቡን ሁላችንንም የተዋህዶ ልጆች አምላከ ቅዱሳን በሰላም በጤና ይጠብቀን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ በራስ ላይ ከማሟረት ጠብቀን እሜን

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
    @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 9 หลายเดือนก่อน

    መምህር አባቴመድሀኒአለም ለኔያደረገልኝብዙነውና የለቱለት የመድሀኒአለም አሰሪዬ ሰይጣንአርፎባት ማተብሺን ፍችባሌምጥዋነውአለችኝ ከዛም እኔማተቤንፈትቼ አልሰራምከፈለግሺሰራተኛአጪአልኳት ያውበሰአቱችግርውስጥነበርኩኝ ያውእሱስራውንሰርቶ ታሪክቀይሮ ከግሪወድቃይቅርታጠየቀችኝ ያውስራዬንእየሰራሁነው አሁንይሄው5አመቴእነሱጋነኝ ክብርምስጋናይግባው የድልማሪያምልጂ❤

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126 9 หลายเดือนก่อน +4

    የዛሬው በጣም ጥሩ ገዜ ነበር በዝሁ ትምህርት ተምረንብታል ጸጋውን ያብዛልህ መምህራቼን

  • @hiwotfikadu3331
    @hiwotfikadu3331 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ እህት ወንድሞች አባቶቸ እደው ሰለ አጋእስተ አለም ቅድስት ስላሴ ስም ልለምናችሁ ወለተ ፃድቃን እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ እኔ የምሰማውን ሁሉ አይምሮዬ ውስጥ አይቀመጠልኝም እደው በሀጢአት የተጨማለቀችፍነው ያለችኝ እና እኔም ለምስክር እድህ ተደርጎልኝ እድመሰክር በፀሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢

  • @roza-yy3hi
    @roza-yy3hi 9 หลายเดือนก่อน

    አቤት አምላኬ እኔ የምኖረዉ ህይወት ነዉ አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ በአፌ ያመጣሁትን ሟርት አንሳልኝ

  • @bahrnshwolde2894
    @bahrnshwolde2894 9 หลายเดือนก่อน +2

    ይዛሬው ዉይይት በጣም አስተማሪ ነው ይመምህራችን ተማሪውች ሳታቋርጡ አዳምጡት ከመጀመራ እስከ መጨረሻ ደስ እሚል ትምህርት ነው እንዳያመልጣቹ 🎉
    መምህርዬ እመብርሀን ትጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ 🤲💐

  • @sarasara-cu8rs
    @sarasara-cu8rs 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሠማልን በዉነት ከነቤተሠቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @riyas8588
    @riyas8588 9 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ጌታሆይ ከሞሞረትመንፈስ አድነኝ መምህርዬ እንካን ደህናመጣህ የኛ እንቁ የተዋህዶ አባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kedistretta7235
    @kedistretta7235 9 หลายเดือนก่อน +2

    1 አቡነ ዘዘማት ከሁሉም ፀሎት አያንስም

  • @Rachel-sm1ny
    @Rachel-sm1ny 9 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታየ ሆየ በራሴ ከሞማረት ሰውረኝ ሳላውቅ ያሞረትኩክን በራሴ ላይ አቤቱ ጌታየ ሆይ አድነኝ

  • @biniYam5661
    @biniYam5661 9 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ጥሩ ውይይት ነው እናመሰግናለን ዕድሜ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @anguachgodo3199
    @anguachgodo3199 9 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታ ሆይ አምላኬ ቅዱስ እግዚአብሄር ሆይ በራሴ በቤተሰቤ ሟርት እንዳላሟር አንተ አደበቴን ጠብቅ ከክፉ ሁሉ ጠብቀን

  • @misrakandegizer9719
    @misrakandegizer9719 9 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ከእህት ወድሞቻችን የተማርነው

  • @RahelZerabrook
    @RahelZerabrook 9 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ በራሴ ላይ ያሟረትኩትን ሁሉ ይቅር በለኝ ባለማወቅ ነው አሜን

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 9 หลายเดือนก่อน +6

    መምህር ተስፍየ አበራንና ቤተሰቡን እመብርን ትጠብቅልን በዘረፍፍው ቀሚሷ ትሸፍንልን

    • @Btey-e6u
      @Btey-e6u 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔረ በድሜ በፀጋ ያኑረልን

    • @haregeweynanbese5568
      @haregeweynanbese5568 9 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen

  • @Gigu-p5f
    @Gigu-p5f 9 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አመብርሀን ትጠብቅህ ጠላትህ ቅዱስ ሚካኤል ጠላትህን ይበቀልልህ መምህር የርግማን መፍስ እና የሙርት እኛቤት ሰርታል እናቴ ድራሻችሁን ያጥፋው ነበረ የምትለን አሁን ግን አጠገባ ማንም የለ ሁልም ስደት ነው የሁላችንም ሂወት ባዶነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ጠላታችንን አድነቀው ስላረከን ላልገባቸው እመብርሀን ልባቸውን ትክፈትላቸው

  • @HelenSelemon-y4k
    @HelenSelemon-y4k 9 หลายเดือนก่อน +1

    የገብርኤል ልጅ ነኝ ስላባቴ ስመሰክሩ እንዴት ነፍሴ እንደምትደሰት❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ አባት 😢❤

    • @EyerusalemEndalamawAyele
      @EyerusalemEndalamawAyele 9 หลายเดือนก่อน +1

      Ene rasu Gebriel❤ yelemenutin yemayinesa deg yemiwedew abat

  • @sjsi6754
    @sjsi6754 7 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛልህ ❤

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ የሚል የሚጥም ገጠመኝና የቀጥታ ፕሮግራም ነበር የቀረባችሁ ወንድም እህቶቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ ልዩ ነበር።

  • @TirhasBerhe-c9p
    @TirhasBerhe-c9p 9 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር 12 አመት ደም ሲፍሳት ግን በድፍረት በሙሉ እምነት መድኅኔታችንን የልብሱን ጫፍ በመንካት ድናለችና እግዚአብሔር ቸር ነው አይፅየፍንም

  • @Mestawet-b8z
    @Mestawet-b8z 9 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ሰላም ላንታ ይሆን ሟርትን እግዚአብሔር ያጥፋልን ልክ ነህ ማሟረት በጣም መጥፎ ነው ከዝህ የጠብቀን

  • @RozaFrehiwot
    @RozaFrehiwot 9 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታዎይ በራሴ ላይ ማማረቴ አልገባኝምና ማረኝ ይቅር በለኝ ማረኝ

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🤲🙏

  • @bitubini2
    @bitubini2 9 หลายเดือนก่อน

    እ/ሔር ሓቅ ነው የተመሰገነ ይሁን።
    ከዘመኑ ኣኳያ ይመስለኛል ሰው እንዳተ ያተን መጥፎ ማየት ይኳጓል እና የሚያሴረው ሴራ ፡ ብሎሃል ብሊሻል ፡ብለዋል እያሉ እስከ ለማስቀጠፍ ያነጣጠረ ሴራና ደባ ላይ ይነጥፋሉ !!!!! ዘመድ ከባዳ ኣብሮው የሚዘገንን ሃሳብ ያስባሉ
    ግን ልክ እንደ ሚወዱክ ሆነው ነው የሚቀርቡክ ። እ/ሔር ከተበዳይ ግር ይሁን ኣሜን ። እንኳን ሃቅሽን ኣሸነፈ እህታችን።

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 9 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ በራሴላይ የማማርተውን ሳላውቅ ነውና ይቅር በለኚ

    • @samsomasghodom7295
      @samsomasghodom7295 6 หลายเดือนก่อน

      ምን ማለት ነው በራሴላይ ማማርተው

    • @emebetmelese1544
      @emebetmelese1544 6 หลายเดือนก่อน

      @@samsomasghodom7295 ይህን ገጠመኚ ስሰማ ብዙ ከአፌ የሚወጣው ጥሩ አይደለም

  • @mikeleenkwandenamtahyohann9786
    @mikeleenkwandenamtahyohann9786 8 หลายเดือนก่อน

    Memherachin enem Libiya nwe yebertahute sedte laiy chigeru wede Kerstos yegede tetegalke mekeneiatum betame chiger selhone 11 were tasere KidaneMherte ketegnahubet beheleme kesekesa enene Teketeiygne alechigne tineshi koito ke Eser bet tefetahu edwem be UNC are erdata be Europlan wede Italiy beselam gebawe bezhe hulu west 70 Ethiopianochi teterzewale. Keberun hulu Keduse Egezeiabher yemesgen EmeAmlakew keberena mesgana yegebatale❤

  • @zerituabebe4638
    @zerituabebe4638 9 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታሆይ መዳኒቴእየሱስ ክረሰቶሰ ሆይ በረሴ ላይ ክማሟረት አድነኞ አሜን አሜን አሜን

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 9 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታሆይ በራሴላይ ማሟረትን አላወቁምና ማረን ይቅር በለን ሳናውቅ በድፍረት አውቀን ያደረግነውን የሟርት እግርማን በሰዎችላይም ቢሆን አድርገን ከሆነ ይቅር ይበለን እንደቸርነትህ እንጁ እንደበደላችን አይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተኪዳንየድግልማሪያምል
    @ወለተኪዳንየድግልማሪያምል 9 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ የሚል የሚጠቅም የሚያስተምር ውይይት ነበር መምህርይ እማ ፍቅር ትጠብቅህ❤

  • @helansila1956
    @helansila1956 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @riyapatummaafilputhanathan2667
    @riyapatummaafilputhanathan2667 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስየሚል ውይይት ነበር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @RahulYirga
    @RahulYirga 9 หลายเดือนก่อน

    መምህር እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስህ ንሩልን

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 9 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ሳላውቅ በራሴ ላይ ከማሟረት አድነኝ አሜን

  • @public390
    @public390 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማሟረቴን አላወኩም ነበርና ጌታዬ የሟርት መንፈስን አርቅልኝ

  • @askalakalo555
    @askalakalo555 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ህወይት ያሰማልን መምራችን ❤❤❤❤

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 8 หลายเดือนก่อน

    Egziabeher yemesgene ewnet new. Kalehiwoten yasemalen wendemachenen yemarelen. ❤

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚያብሄር ይመስገን አንተንም ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ ይጠብቀን አማ ፍቅር ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን --------

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen amen❤

  • @gdydd1173
    @gdydd1173 9 หลายเดือนก่อน +1

    አምላኬ ሆይ በራሴ ላይ ሳላውቅ ያማረትኩበትን ያለማወቅ ነው እና የማርት መንፈስን ኣስወግድልኝ

  • @Tizita341
    @Tizita341 9 หลายเดือนก่อน

    Kal hiwotn yasemalin ehitochachin wedimachi tsegawun yabzalachu ❤

  • @ልጇነውአምላኳ-ቘ6ቘ
    @ልጇነውአምላኳ-ቘ6ቘ 9 หลายเดือนก่อน

    የመጨረሻዋ ደዋየዋ ህዳር ቅዱስ ሚካኤል ስትል ከእኔ ህይወት ጋር ስገጣጠም እንባ ተቆጣጤረኝ ብቻ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ከማናቸውም እሱ ከሚያዉቃቸዉ ክፉ ነገር የጠበቀን አሁን ምስጋና ይግባው 🙏

  • @ወለተስንበትየሰላሴባሪያ
    @ወለተስንበትየሰላሴባሪያ 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ እኔ ሳላውቅ ስራሴ ላይ ያሟረትኩትን ይሟርት ርኩስ መንፈስን ከእኔ አስወግድልኝ

  • @eqziabharifkr4061
    @eqziabharifkr4061 9 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌

  • @ኖላዊኖላዊ
    @ኖላዊኖላዊ 9 หลายเดือนก่อน

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ታጋሺ ደስተኛ ያርክኝ አምላክ ምንም የለኝም ግን ትልቁ ነገር አንተ አለህኝ አንተን ሳስብ ልቤ በሃስት ይሞላል አመሰግህነዝንድ ሚክኒያቴ በዙየው🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲

  • @selam801
    @selam801 9 หลายเดือนก่อน +6

    ደሰ የሚል ቆይታ ነበር ጸጋውን ያብዛልህ ረቡኒ❤

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክህ በራሴ😢😢😢ከማማረትሰውረኝ😢😢😢ጌታሆይለውጠኝ

  • @ChuchuYifraa
    @ChuchuYifraa 9 หลายเดือนก่อน

    amen.amen.amen

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉምነገር

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 9 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዘልን

  • @AbrshThagreat
    @AbrshThagreat 7 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ማርያም አማላጇ ሳላቅ በስተት እያወኩ በድፍረት እራሴላይ ካሞረትኩኝ ይቅር በይኝ

  • @XoXo-cf3mb
    @XoXo-cf3mb 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማይነገር ስጦታዉ🙏

  • @tezuየእመብርሃንልጅ
    @tezuየእመብርሃንልጅ 9 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ፈጣሪዬ ሆይበራሤላይ እንዳላሟርት አግዘኝ እንዳሟርትም የሚያሣሥበኝን መንፈስ አንተ ምታልኝ🙏🙏🙏

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 9 หลายเดือนก่อน

    አቤቱጌታሆይእራሴላይከማማረትጠብቀኝ😢😢😢

  • @DeguBade
    @DeguBade 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤

  • @ላስታመዉብቻየንየስደትኑሩ
    @ላስታመዉብቻየንየስደትኑሩ 9 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ አምላኬ ሆይ በራሴላይ እዳላሟርት እራዳኛ 🤲እህት ወንድሞቸ በፅለት አስቡኛ ወለተ እግዜ ብላችህ🙏

  • @romangesses8983
    @romangesses8983 9 หลายเดือนก่อน

    መምህር ተስፋዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ የፀሎት ሱሰኛ አረከኝ።

  • @tizitadozale9547
    @tizitadozale9547 9 หลายเดือนก่อน

    😍😍😍😍አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @Nunyat-zs2hh
    @Nunyat-zs2hh 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 🇪🇹♥️♥️❤️❤️🤲💖💖🤲🤲💖💖🤲🤲💖💖🤲🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 9 หลายเดือนก่อน +1

    Egzabare yemsgne memerache kale eywete yasemalne ye zarwe ameltgn live aune adamtwalwe

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ለኔ ለራሱ ብዙ ጥያቄ ተመልሶልኛል ይገርማል በርቱ የመምህር ወጌል ተማሪዎች ሀላችንም ሼር ኮሜንት እናድርግ ትምህርቱ ይስፋፋ መምርን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @karod1139
    @karod1139 9 หลายเดือนก่อน +1

    selam ameshachu beteseb memherye erejem edmena tena yistelen hulem live sijemer egeghalew beye asbena kaleke new mayew selkeh gen betam aschegeregh

  • @timatima8163
    @timatima8163 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ቃለህየወት የሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏