🛑 አዲስ ዝማሬ በቪዲዮ "ትሳኤው ጌታ" zemari ezirahailemichel

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 545

  • @MelatSime
    @MelatSime 6 หลายเดือนก่อน +112

    ለሁሉም ኦርቶክሳውያን እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ የትንሳኤን በዓል አደረሰን አደረሳችሁ ፡ውንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @Wazemamekuriahaile
      @Wazemamekuriahaile 6 หลายเดือนก่อน +5

      Amen🙏🙏🙏

    • @123asefa
      @123asefa 6 หลายเดือนก่อน

      @@Wazemamekuriahaile &&&&

    • @HagereCopy
      @HagereCopy 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Wazemamekuriahaileooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooo of ooooooooooooooo

    • @SinboneTesayee
      @SinboneTesayee 3 หลายเดือนก่อน

      Ameen ameen ukan abero aderen🙏🎉🎉❤❤

  • @MuluMulu-dq8mm
    @MuluMulu-dq8mm 6 หลายเดือนก่อน +83

    ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን የቀሩትንም ነፍሶች እሱ በምሕረረቱና በፍቅር ይሳባቸው ኢየሱስ ❤ክርስቶስ ❤አምላካችን ❤መደሀኒታችነ❤
    ኢ❤የ❤ሱ❤ስ

  • @LOVe-b2d
    @LOVe-b2d 6 หลายเดือนก่อน +21

    ሉሁሉ ኦርቶዶክስ ዊያን እንኳን ለጌታችን ለመሀኒታችን ለእየሱስ ክርቶስ የትንሳኤ ብአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ወድማችን እንኳን ወደቤትህ በሰላም መጣህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Abisnya104
    @Abisnya104 6 หลายเดือนก่อน +25

    የትንሳኤው ጌታ እየሱሰ ክርሰቶሰ አባክህ የኢትዮጵያን ትንሳኤም አውጅልን መከራዋ ይብቃ እንድሁም በጦርነት ማሃል ሆነው ትንሳኤው ለምያከብሩ ኢትዮጵያዊያን መረጋጋትን ሰጥልን ❤

    • @surafelhabte
      @surafelhabte 6 หลายเดือนก่อน

      ከእናንተ በፊት አለም እኔን ጠልታኛለች ብሎ ጌታችን ተናግሯል ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ከደረሰብን ይልቅ የደረሰልን ይበልጣል

  • @Behailu-zh1nx
    @Behailu-zh1nx 6 หลายเดือนก่อน +30

    ህፃኑ ዘማሪ እዝራ ኃ/ሚካኤል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን የትንሳየው ጌታ እየሱስ አንተ ነህ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @EdenAberam
    @EdenAberam 6 หลายเดือนก่อน +9

    እዝራዬ ሰበት ተማሪ እያለሁ ያንተን መዝሙር ነበር በብዛት ተናገር ባርያክ ይሰማል😊😊😊 እንኳን ወደ እምዬ ቅድስት ቤተክርሲቲያን ተመለስክ ደስስስስስስ ነው ያለኝ😊😊😊😊😊😊😊🙏🙏😭 ፈጣሪ ይመሰገን🙏 የወጣትነት ዘመናችንን ይባርክልን አሜን🙏🙏🙏

  • @nuale23
    @nuale23 6 หลายเดือนก่อน +19

    እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ወደ እውነተኛዋ ኦርቶዶክስ ቤትህ መለሰህ

  • @RomanGenet
    @RomanGenet 6 หลายเดือนก่อน +24

    የትንሳኤው ጌታ ኢየሱስ አንተ ነህ ጌነታችን አንተ ነህ ኢየሱስ ኢዝራዬ ዝማረ መልአክት ያሠማልን ኢኳን አደረሰህ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 6 หลายเดือนก่อน +14

    የእዝራ መመለስ ይገርማል ለእኛም ለእኛም እዉነተኛ መመለስ ይሁንል ድንግል ማርያም ማይወድ የለም ❤❤❤ እዝራ እወድሀለን በቤቱ ያፅናህ የአምላክ እናት የያዘ አያፍርም የሜወራዉ ሁሉ እዉነት አደለም ዝቅ ብሎ እርሶ ማክበር መመረጥ ነዉ

  • @LuleKale
    @LuleKale 5 หลายเดือนก่อน

    Ye tinsaew geta eysus ante moteh tenseteh tenseteh tenseteh yayeneh 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 5 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አመን አመን አመን 🙏🙏🙏

  • @misrach2350
    @misrach2350 6 หลายเดือนก่อน +12

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ለጌታችን ለመዳሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትንሣኤው ❤ወንድማችን ዲያቆን ዕዝራ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ፀጋውንያብዛላክ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስለ አንተ መመለስ ማርያምን አልቅሻለውብቻ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን ❤😢❤❤❤❤

  • @selamselam7608
    @selamselam7608 6 หลายเดือนก่อน +12

    ናይ ትንሳኤ ጎይታና ኢየሱስ ንስካ ኢኻ👑
    ዝማሬ መላእኽቲ ያሰማልን እዝራ ሓወይ😍

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp 6 หลายเดือนก่อน +14

    የተንሳኤው ጌታ እየሱስ አንተ ነህ
    እልልልልልልልልልልልእልልልልልልእልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን 🙏
    "እንኳን ለብርሐነ ተንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሠን🙏

  • @EldanaAragaw-y9k
    @EldanaAragaw-y9k 6 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ በቤቱ ያፅናህ

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
    @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 6 หลายเดือนก่อน +13

    እእእእልልል እንኳን ለአገልግሎት አበቃህ እዚራዩ ❤❤❤ ደስ ብሎኛል ቡዙ እንጠብቃለን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን

  • @BZtube-n4s
    @BZtube-n4s 6 หลายเดือนก่อน +10

    በመላው አለም ለምትገኙ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን በሰላም በጤና ያመት ሰው ይበለን እዝራ ላንተ ደስ ብሎኛል እንኳ ሰላም መጣህ ወደ ቤትህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏መልካም በዓል

  • @MELE_MEDIA
    @MELE_MEDIA 6 หลายเดือนก่อน +13

    ተባረክ አባቴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በርታልኝ

  • @Orange_ethiopia
    @Orange_ethiopia 6 หลายเดือนก่อน +3

    ezra ተባርክ❤

  • @atinasya37
    @atinasya37 6 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ናፍቀኸን ነበር ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን😍😍😍

  • @tinsaetilahun-b8q
    @tinsaetilahun-b8q 6 หลายเดือนก่อน +13

    የኔ ተወዳጅ ዲያቆን እዝራ እንኳን አደረሰህ የትንሳኤያችን ጌታ እየሱስ አንተነህ ክብር ምስጋና ለስምህ ይሁን

  • @AbushBaza-j2d
    @AbushBaza-j2d 5 หลายเดือนก่อน

    Enwodehaln ezira hailemichel tsegawen yabezalhe❤❤❤❤

  • @manorfilms1987
    @manorfilms1987 6 หลายเดือนก่อน +13

    ዲያቆን እዝራ እንኳን አደረሰህ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 6 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም የምወደውን ዘማሪ እዝራን ስለጋበዝከኝ አመሰግንሃለሁ 🙏🏽 ሐዲስ ዜማ 🙏🏽

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @mekdistube
    @mekdistube 6 หลายเดือนก่อน +10

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን አደርሳችሁ ውድ ክርስቲያኖች

    • @Abeyዩቶብ
      @Abeyዩቶብ 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k 6 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልል እዝራዬ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልክ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን❤❤

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 6 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እልልልልልልልል ለዚ ስላበቃ ክብሩን ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር ይውሰድ

  • @AlemZewud
    @AlemZewud 11 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እንወዶታለን እናካብሮታለን ኑሩልን ለዘላለም

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ 6 หลายเดือนก่อน +7

    አሰይ እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲያቆን ዘማሪ እዝራ ዘመንህ ሁሉ በቤቱ ይለቅ ተባረክ

  • @FikralemFikr
    @FikralemFikr 6 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድሃኒታችን ትንሳኤ በዓል ደስ ይላል ዲ/ን ዕዝራ እግዚአብሔር ለዚህ አበቃህ ዝማሬ መላዕክት ያሰማህ።

  • @KalyaZegeye
    @KalyaZegeye 6 หลายเดือนก่อน +6

    እልልልልልልልልልልል የትንሳኤው ጌታ ኢየሱስ አንተ ነህ 🥰 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን 🙏🙏🙏

  • @AllApp-fk5vq
    @AllApp-fk5vq 6 หลายเดือนก่อน +3

    አንኳ ለትንሳኤው በዓል አደረስህ ዲቆን እዝራ ሀይለ ሚካኤል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ❤❤❤💒❤❤❤

  • @BeleteSoressa-ev7em
    @BeleteSoressa-ev7em 6 หลายเดือนก่อน +2

    Ejig Yemiwedew yetinsae zimare!Eziraye wede emye Orthodox Tewahdo enkuwan dehna metah! Zimare Melaekitin yasemah!

  • @mizanawitb2036
    @mizanawitb2036 6 หลายเดือนก่อน +1

    እዝራዬ እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማህ❤

  • @addismana5153
    @addismana5153 6 หลายเดือนก่อน +2

    ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትንሳኤን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ አሜን

  • @TedegMesfin
    @TedegMesfin หลายเดือนก่อน +1

    እዴትእደምወደውይህንመዝሙር.ዝማሬመላክያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ElsabetZeleke-k7d
    @ElsabetZeleke-k7d 4 หลายเดือนก่อน +1

    Temesgen wendme enkuan lezi abekah aba kiya❤❤❤

  • @ብርቅነሽማርያምእናቴ
    @ብርቅነሽማርያምእናቴ 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MalouEthiopia
    @MalouEthiopia 10 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን 🥰🥰💘🥰🥰🥰🥰🥰🥰💘🥰💘🥰💘🥰🥰🥰💘💘💘💘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏

  • @Orthodoxawit28
    @Orthodoxawit28 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዘማሪ ዲያቆን ዕዝራ አይለሚካኤል ዝማሬ መላእክት ያሰማል🙏🙏🙏🥰

  • @ንጉስማረጉ
    @ንጉስማረጉ 5 หลายเดือนก่อน

    Yetinsaew geta moges honohalwe wondeme be betu yasemahe be addis zemare entebekalen❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yaredfeked9254
    @yaredfeked9254 6 หลายเดือนก่อน +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንኳን ለቤቱና ለዚህ አበቃህ ወድሜ

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji 6 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወንድማችን
    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ🤲

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 6 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልል አሜን እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EphremErgetu
    @EphremErgetu 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @simeneshdegu
    @simeneshdegu 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እዝራ ልጅነት ማስታዉሰው ባንተ መዝሙር ነው 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 6 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልል

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ezera please yedro mezemurochehen endegana bezehe akerebe

  • @ميري-ج5ف
    @ميري-ج5ف 3 หลายเดือนก่อน

    ማንም እረዳት ሰው ባጣው ቀን ብቻዬን ሆኜ በሀዘን ስምሽን ጠራው ኪዳነምህረት እባዬ ታበሰ ኪዳነምህረት ባንቺ እናቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድሜ ❤

    • @EziraHailemichel
      @EziraHailemichel  3 หลายเดือนก่อน +2

      ሁሌም ትጠብቅሽ ጥላ ከለላ ትሁንሽ😍😍😍

  • @ermilemma5198
    @ermilemma5198 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን፤በቤቱ ያፅናህ!

  • @meazagebremeskel1151
    @meazagebremeskel1151 6 หลายเดือนก่อน

    Degime Degime semahute zemare melaekiten yasemalene

  • @samradebebe5772
    @samradebebe5772 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ እኖድካልን እዝራ እ/ር ይጠብቅክ እንኳን አደረሳቹ

  • @Nani-tn4ro
    @Nani-tn4ro 6 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልል የትሳኤው ጌታ ኢየሱስ አንተ ነህ አሜን አሜን ዘመንህ ይባረክ እዝራዬ 🙏🙏

  • @ፅዮንየማርያምልጅ
    @ፅዮንየማርያምልጅ 6 หลายเดือนก่อน +3

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልዘማሪ መልእክት ያሰማልን ዎንድሜ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰የኛ ዉድ ዎንድማችን አበርታቱ በማርያም 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @AyniyeYirafo
    @AyniyeYirafo 4 หลายเดือนก่อน

    መላአክ ዝማሬ ያሰማልን አምላክ የፈጠረህ እሱን እና እናቴን እንድታከብርነው ድንግል ከዝበላይ ትባርክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jacobm-x6u
    @jacobm-x6u 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏

  • @Talla-o6z
    @Talla-o6z 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእከ ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @universtoday9311
    @universtoday9311 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @MelakuBahiru
    @MelakuBahiru 6 หลายเดือนก่อน

    ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን የቀሩትንም ነፍሶች እሱ በምሕረረቱና በፍቅር ይሳባቼው እየሱስ ክርስቶስ አምላካችን መደሀንታችን ዘላለም የሱ ቤት ፀተህ እድት ገለግል ያርግህ ወድሜ እመበታችን ትርዳ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sahilebedru-bf9uk
    @sahilebedru-bf9uk หลายเดือนก่อน

    አለምን ሞቶ ያዳነው ስለ እኛ የቆሰለው ድንቅ አምላክን የወለድሽ ድንግል ማርያም ሆይ ምስጋና ይገባሻል ❤❤ለልጅሽ አምልኮ ይገባዋል

  • @selamawitfasil6719
    @selamawitfasil6719 6 หลายเดือนก่อน +1

    Berta

  • @BekiTade-d6n
    @BekiTade-d6n 6 หลายเดือนก่อน

    በኢየሱስ የሚያምን ቢሞትንኳ ለዘለአለም ህያው ይሆናልና በእውነት ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነስቷል!!!አሜን ስላንተ የትንሳኤው ጌታ ይባረክ❤❤

  • @mekdianku-vb3gx
    @mekdianku-vb3gx 6 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል እሄ አገልግሎትህ ነፍቆን ነበር

  • @ZgebrelThe
    @ZgebrelThe 5 หลายเดือนก่อน

    Sel hulum negre egzabher yemsegen des belognal wondeme ❤❤❤❤❤

  • @BirtukanDesalegn
    @BirtukanDesalegn 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን እዝራዬ በበቱ ያጽናክ እንወድሃለን እሰይ አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesisweet9447
    @mesisweet9447 6 หลายเดือนก่อน

    Esey elllllllll betam dessss bognal dgame be agelglot slayehuk ❤❤❤❤

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰምልን❤❤❤ወንድማችን

  • @bruktawitgirma4446
    @bruktawitgirma4446 6 หลายเดือนก่อน

    Tikekel naw.EGZABHER abzeto yebarkhe.amen!

  • @mulugetayihun4939
    @mulugetayihun4939 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen!

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 6 หลายเดือนก่อน +1

    ክርስቶስ ትንሳን ሞታ ባአብይ አይሎ ስልጣን አስሮ ላሴታን አጋዝኦ ላ አዳም ሰላም እምዜሳ ሆኔ ፍሴሀ ዎሴላም አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲👌እልልልልል እልልልልል እልልልልል የመልክት ዝማሬ ያሰማልን 🙏🥰

  • @tizitatadesseabebetizita8690
    @tizitatadesseabebetizita8690 6 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen
    ELLLLLLLeeeeeeee
    👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
    🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
    ELLLLLLLeeeeeeeee
    Zemare melyten yesmalen Amen 🙏🏼 🙏🏼🙏🏼

  • @እግዚያብሔርይመስገን-ረ1ኀ
    @እግዚያብሔርይመስገን-ረ1ኀ 6 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @emebetmerga7291
    @emebetmerga7291 6 หลายเดือนก่อน

    Zamire malayekte yasamalene wandemachene

  • @Mesart-mr9sr
    @Mesart-mr9sr 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @Madani-v3y
    @Madani-v3y 3 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልል❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abeerabeer-qj6qh
    @abeerabeer-qj6qh 3 หลายเดือนก่อน

    Ameen Ameen Ameen
    Elelelelelele
    Elelelelelele
    Elelelelelele Elelelelelele zimare malaketi yasamaln

  • @ageraasmer1921
    @ageraasmer1921 6 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @kebromweldegebreal1461
    @kebromweldegebreal1461 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም እምወድህ እሁየ ዲያቆን እዝራ እንኳን ወደ ቤትህ ተመለስክ የቀረቱም እግዚኣብሄር ይርዳቸው
    ወንድምህ ከኤርትራ ነኝ

  • @bethlehemmasresha5205
    @bethlehemmasresha5205 6 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ እንኳን ወደ እናት ቤተክርስቲያን ተመልሰህ ለማገልገል ለመገልገል አበቃህ እንኳን አደረሰህ 🎉

  • @LomyA-ro3gs
    @LomyA-ro3gs 6 หลายเดือนก่อน

    amnee,amnee,amnee,zemraa,maleketee,yasamalenee❤❤❤

  • @LedeyaLove
    @LedeyaLove 6 หลายเดือนก่อน

    Wondime iwodihalew yedingil yimesgen❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @sasabatroun730
    @sasabatroun730 5 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ወድማችን 👏🙏🥀🌺🌹

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 6 หลายเดือนก่อน

    🥰♥️ Egzeabehare yemasgan!!🥰♥️ I love yehane mexmurehen Ezrayea!!!♥️🥰💛🩵💖💜💙🩷💜

  • @YonasAdisu-hg6xn
    @YonasAdisu-hg6xn 6 หลายเดือนก่อน

    enquan wde kidest betkirstan beselam metah zemari melayiketin yasemaln eziray

  • @ZemariYonasGebrekidan
    @ZemariYonasGebrekidan 6 หลายเดือนก่อน

    ዕዝራዬ! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሪችየድንግልልጅ
    @ሪችየድንግልልጅ 6 หลายเดือนก่อน

    Amen zimare melaktin yasemalin geta bebetu yatsinah bante destegna nen ezrachin ❤❤❤

  • @MesayLeul-l1d
    @MesayLeul-l1d 6 หลายเดือนก่อน

    Ezuriye Zemar melakit yasemlin Betam teru sera nw Bertalin 🥰🥰🥰

  • @WegayehuLema-ng9cq
    @WegayehuLema-ng9cq 6 หลายเดือนก่อน

    Aman zemara melaket ysemaln❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @momethio3664
    @momethio3664 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላንተ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
    በቤቱ ያጽናክ❤

  • @ደብረዘይትትዝታዎች
    @ደብረዘይትትዝታዎች 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማን ወንድማችን

  • @yemsrachgeremew6878
    @yemsrachgeremew6878 6 หลายเดือนก่อน

    እዝራዬ እንኳን እግዚአብሔር ረድቶህ ወደ ቤትህ ተመለስክ እስከ ፍፃሜዉ በቤቱ ያፅናህ! ፀጋን ጨምሮ ይስጥህ!

  • @NatiRome-k5r
    @NatiRome-k5r 6 หลายเดือนก่อน

    ELELLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLL ELELLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLL ELELLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLL zemare melaekt yasemalen Amen Amen Amen Enkuwan Abero Aderesen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ 6 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር🙏🙏🙏👏👏👏

  • @AddisBirru
    @AddisBirru 6 หลายเดือนก่อน

    Ezraye Zemare Melaikitin Yasemalin.Endi wede Eqifu Seletemeleseke Desssss Bilognale Egziabiher Yimesegen❤❤

  • @aze77
    @aze77 6 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏🏾 Christ has risen.

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest 2 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BogaBogaHamamo
    @BogaBogaHamamo 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MelkiKonjo
    @MelkiKonjo 6 หลายเดือนก่อน +1

    እዝራየ እናመሰግናለን ይች እናት እውነተኛዋ እምነት በክርስቶስ ደም የታነፀች በእርሷ ቤት ያፅናህ

    • @SelamawitAntneh
      @SelamawitAntneh 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን