🔴ቆየት ያለ ዝማሬ "አይሰለቸኝም"በቪዲዮ Ayselchegnem

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 654

  • @mazerlovemazerlife107
    @mazerlovemazerlife107 4 หลายเดือนก่อน +357

    እስኪ ፡ እንደእዝራ ፡ ከልባችሁ ፡ የተመለሳችሁ ፡ like adrgu

    • @ፍቅርጌታቸው
      @ፍቅርጌታቸው 4 หลายเดือนก่อน +42

      @@mazerlovemazerlife107 እደኔ ግን እዝራ ወደቤቱ ሴመልሰ ደሰ ያለው አለ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @EdenQueen
      @EdenQueen 4 หลายเดือนก่อน +10

      ​@@ፍቅርጌታቸውእኔም በጣም ደስስስ ብሎኛል ማርያምን

    • @z_amen87
      @z_amen87 3 หลายเดือนก่อน +4

      ኡፍፍፍፍ እኔማ እኔንጃ በጣም ነው ደስ ያለኝ

    • @SmilingAnglerfish-ts8md
      @SmilingAnglerfish-ts8md 3 หลายเดือนก่อน +6

      @@ፍቅርጌታቸው _እኔም ከምንም በላይ ነው ደስ ያለኚ ስለማይነገር ስጦታው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን_

    • @HagosAklom
      @HagosAklom 2 หลายเดือนก่อน

      እኔስ የመንገዶቹ ሰብከውኝ ልቤ ሁለት ሆነ ግራ ገብቶኝ እንዳልጠራ ሁሌም እፈራለሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Rozy908
    @Rozy908 4 หลายเดือนก่อน +33

    እዝራዬ የልጅነቴ የሰንበት ት/ት ትዝታዬ ዲላ አቡነ ገ/መ/ቅዱስ ቤተክርስቲያን ጉባዬ ስትመጡ አቤት ጉጉታችን ትዝታው ምርትነሽ በጋሻው ቅድስት የትምወርቅ ዘርፌ ሐዋዝ ያሬድ አደመ እስጢፋኖስ ቄሴ መምህር በሪሁን ዘማሪ አብታሙ ሽብሩ መምህር ተረፈ አቤት ውበታቹ የዲላን ወጣት ከጫት መጠጥ አስጥላቹ በቃለ እ/ር እና በዝማሬ ማርካቹ ነበር ምትሄዱት ጉባኤ ተዘጋጅቶ እናንተ ከመጣችሁ የዲላ ምህመን ቤቱ ሚቀር የለም ነበር ታውቃለህ ግን በጣም ከፍቶኝ ነበር በምውጣታችሁ 😢 አንተ ግን በግዜ እውነቱ ገብቶህ በመመለስህ የደስታ እንባ ነው ያነባሁት እናንተን ተከትለው የዲላ ሚካኤል ደብር የአቡነ ገ/መ/ቅዱስ ብዙ አገልጋዮች ወተው መንፍቀዋል ብቻ ብዙ ትዝታ አለኝ በ ቁ 1ዝማሬ ካሴትህ በቤቱ ያፅናህ እዝራዬ የቀሩትንም ልቦና ይስጣቸው ❤

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 4 หลายเดือนก่อน +23

    እንኮ ኢየሱስ ወደ አሳደገ ቤት መቅደስ መለሰ ብላቴናዉ እዝራየ አሁንም ህፃን ነህ ብዙ እጠብቃለን ከአንተ ታገለግላለ እኛም ከቸርች ወደ ተዋህዶ ተመልሰናል ተዋህዶ የዘላለም ሄወት ነች አለም በቃ ምን ይጠቅማል ኢየሱስ በደሙ ቤነፃዉም ተዋህዶ ዘላለም ሄወት ነች ቆብህ ወደድሁት ብሁትናዉን ቀጥልበት እዛ የምንሰበከዉ አዳራሽ ዉስጥ ማርያም ድንግል አደለችም ነዉ አንተ ግን ድንግል ነህ አሁን ድረስ መታደል ነዉ በፀሎት የሜመጣ ትዉልድ አስባቸዉ እዝራ የተፈተነ ስለሆንህ መናፍቅነት በራሱ ፈተና ነዉ ።

  • @Yordan80
    @Yordan80 3 หลายเดือนก่อน +17

    ለዚህ ነውኮ አልቅሰን ከልባችን አዝነን የነበረው. ይህን የመሰለ ዓለምን የሚያስረሳ የሚመስጥ ዝማሬ አገልጋያችን ጠፍተህ በረበረበት ወቅት እንደ አንተና ምርቴ ልቤ ያዘነበት አገልጋይ የለም እናንተኮ ትለያላችሁ በብላቴና ድምፅህ ልባችን ውስጥ ተቀርፀህ ቀርተህ ነበር. አሁን ግን እጥፍ ደስታችን ወደር የለውም . መድሃኒዓለም የአገልግሎት ግዜህን ይባርክልህ ይቀድስልህ. በቤቱ አፅንቶ ያቆይህ . ወንድማችን የመላዕክት ዝማሬን ያሰማልን. እልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @EziraHailemichel
      @EziraHailemichel  3 หลายเดือนก่อน +14

      እሄው መች ጣለኝ ፀሎታቹ ለቅሶቹ አገዘኝ እመብርሃን ትጠብቃቹ😍😍😍😍

  • @danielalemayehu6967
    @danielalemayehu6967 หลายเดือนก่อน +13

    መመለስ እንደ እዝራ❤ ጴጥሮስ ተፀፅቶ በተመለሠ ጊዜ ቤተክርስትያንን በእርሱ ላይ ሠርቶ ሊቀ ሐዋርያት እንዳደረገው አንተም እንደ ጴጥሮስ የቤተክርስትያን እንቁ ውድ ልጅ ሆነሀል። ተባረክ

  • @EhetMolla
    @EhetMolla 10 วันที่ผ่านมา +9

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ አንደበተ ወርቅ እንኳን ወደ ቀደመ ቤትህ መጣህ ባንተ መመለስ ደስታየ ወሰን አጣ እልልልል

  • @ማርያምእናቴ-ደ8ከ
    @ማርያምእናቴ-ደ8ከ วันที่ผ่านมา +2

    ቆመልኝ አደባባይ ላይ ሊሞገት ንፁ ነው ተብሎ ሲል እመቤትን ነዘረኝ አላውቅም ምን እንደተሰማኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ታናሼ ኦርቶዶክስያዊያን ሼር አርጉ ባላቹ ማህበራዊ ድረ ገጽ ብዙ ሰው ይስማው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @misrach2350
    @misrach2350 4 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን ዝማሬመላእክትያሰማልን ውንድማችን ዕዝራዬ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ፀጋውንያብዛላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅ ዝማሪዎችህን በጣም ነው የምወዳቸው ዳግመኛ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ በረቱ ስላመጣ በጣም ነው ደስ ያለኝ ዕዝራ ተመለሰ ስሉ በደስታ እንደት እንዴ አለቀስኩኝ ማርያምን እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምን እላለው በቤቱ ያፅናክ ወንድማችን እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል አሜን ❤❤❤❤❤♥️♥️🌹🥰🥰🥰🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ghftg6718
    @ghftg6718 4 หลายเดือนก่อน +4

    እዝራዬ በመመለስ እንዴት ደስ እንደለኝ የልብን የምያዉቅ እግዚአብሔር ያዉቃል እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @SmilingAnglerfish-ts8md
    @SmilingAnglerfish-ts8md 3 หลายเดือนก่อน +6

    _ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ጸጋዉን ከዚሕም በላይ ያብዛልሕ እዝራየ እመብርሐን ትጠብቅሕ ከክፉወች ትሠዉርሕ እኛም ዉድድድድ እናደርግሐለን በጌታችን ባምላካችን በመድሐኒታችን ኢየሡስ ክርስቶስ ፍቅር_

  • @AlemneshYEBEKA-d3u
    @AlemneshYEBEKA-d3u 13 วันที่ผ่านมา +5

    ደስ ሲል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።እንፀልይ እንስገድ እንፁም አስቀድመን ፅድቁንና መንግስቱን እናስብ ሌላውን ሁሉም ይጨርልናል የተዋህዶ ልጆች እንበርታ ጠላታችን ዲያብሎስን እንቃወም አምልኮተ እግዚአብሔር ይኑረን ።እንዴ እስራኤል ዉድቀታችን በዝቷል

  • @mohammedgata2300
    @mohammedgata2300 4 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት የልጅነት ድምፅና የጎሪምስና ድምፅ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እጥፍ እጥፍ እጥፍ እደግልን በተዋሕዶ ቤት❤❤❤❤❤❤

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን หลายเดือนก่อน +6

    እዝራዬ🥰🥰🥰 በመዝሙርህ ትዝታ ብዙ አለኝ የኔ ወንድም በቤቱ ያፅናህ❤🥰🥰🙏🏽

  • @የሄዋንዘርሴትነኝ
    @የሄዋንዘርሴትነኝ 4 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤ ምን ትዝ እንደ አለኝ ታውቃላችሁ አንድ ቀን Live ላይ ዕዝራ ተመልሰው ሄደዋል ስሉ ሰማሁ ብለው አቡዬ አልቅሶ ያስላቀስን ቀን ነው😢😢 አቡዬ ይሄው አብራችሁ ማግልግልም ጀምራችኋል እንኳን ደስ አለ የኔ መልካም ወጣት በጣም ነው ምወዳችሁ❤❤❤

    • @tazinoboshi6587
      @tazinoboshi6587 4 หลายเดือนก่อน +1

      Tikikil iwunet new bexam dasi yilali ❤❤

  • @HermelaTilahun-qn6wd
    @HermelaTilahun-qn6wd 16 วันที่ผ่านมา +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር ከንተጋር ይሁን

  • @tsedilove4731
    @tsedilove4731 4 หลายเดือนก่อน +4

    አይሰለቸኝም ከቶ ውዳሴ መዝሙር ቅኔ
    ብዙ ነው ያረገልኝ እግዚአብሔር በዘመኔ
    ቸርነቱና ፍቅሩን ያላራቀ ከባርያው
    በለመለመ ስፍራ በጎቹን የሚያሰማራው
    ልዩ ነው የኛ ንጉስ ልዩ ነው የኛ ጌታ
    መጽሐፉን የገለጠ ማህተሙን የፈታ
    አዝ . . . . . . . . . . . .
    አንገቱን ፍጹም ደፍቶ ቀና እንድል አድርጎኛል
    እየታመመ ሞቶ በህይወት አቁሞኛል
    አልችልም የሱን ፍቅር መዘርዘርና ማውራት
    ውልታውን ለመግለጽ የለኝም ብርቱ ቃላት
    አዝ . . . . . . . . . . . .
    ያንተ ክንድ የማይችለው ተራራ ጋራ የለም
    ወጥቻለሁ ከጥልቁ ታላቅ ነህ ለዘላለም
    የተከፈተ ደጃፍ ሰጥተኸኛል በፊቴ
    ተመስገን ክበርልኝ ንገስልኝ አባቴ
    አዝ . . . . . . . . . . . .
    ለይተህ የጠራኸኝ ያበዛህልኝ ጸጋ
    ትዝታዬ ነህ ጌታ ሲመሽና ሲነጋ
    ወዳጅና ዘመዴ ብዬ ስጠራህ ልኑር
    ኢየሱስ የእግዚአብሄር ልጅ ለወጠኝ ያንተ ፍቅር
    ልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤

  • @AynlmeAbebe
    @AynlmeAbebe หลายเดือนก่อน +6

    ቤቤቱ ያፂናህ እኛ ካልተ ቀየርን ሀይማኖት መቀየር ትርጉም የለዉም እንወድሃለን በቤቱ ያኑርህ❤

  • @aliannan9776
    @aliannan9776 4 หลายเดือนก่อน +8

    ላይክ ሼር እያረግን እንጀምር ቤተሰብ 🙏🙏🙏ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏

  • @Behailu-zh1nx
    @Behailu-zh1nx 4 หลายเดือนก่อน +3

    እዝራዬ እናመሰግናለን ተባረክ

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 4 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን እግዚአብሔር ወደ ቤቱ በሰላም መለሰ ቃለ ይወት ያሰማልን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @Adis-n9l
    @Adis-n9l 4 หลายเดือนก่อน +4

    እሰይ እልልልልልልልል ተባረክልን እመቤቴ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅህ ብላቴናው እዝራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ananianani5753
    @ananianani5753 14 วันที่ผ่านมา +4

    ክብሩን መድኃኒተዓለም ይውሰድ እናታችን ድንግል ማሪያም የተመሰገነች ትሁን በጣም ደስ ብሎኛል እናንተ የኦርቶዶክስ ልጆች በርቱ

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 4 หลายเดือนก่อน +2

    የእውነት መዝሙሮችህ ቢሰሙ ቢሰሙ አይሰለቾም እኮ እኔም ቀን ከለሊት ደጋግሜ እኮነው እምሰማው ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በርታልን እንወድሀለን ዝማሪ መላእትን ሀብተ ዳዊትን እግዚአብሔር ያድልህ❤

  • @KaliKaliyeee
    @KaliKaliyeee 12 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ዘመናችሁን ይባርክ በቤቱ ያፅናቹ ከጠላት አይን ይሰውራቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fevfeb7534
    @fevfeb7534 4 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም የምወደዉ መዝሙር❤ ፍቅር ነህ ዘላለም እንደአንተ የለም የሚለዉ ግን በስመአብ እንዴት እንደምወደዉ😢😢

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 4 หลายเดือนก่อน +6

    እልልልልልልልልል እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ዕዝራዬ ይሄ መዝሙር በህይወት የሌለውን አባቴን ያስታወሰኝ በጣም ነበር ቪሲድህን ደጋግሞ እየከፈተ የሚያይህ የነበረው 😢❤❤❤❤❤❤

    • @EziraHailemichel
      @EziraHailemichel  4 หลายเดือนก่อน +2

      ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያርግልን❤❤❤

    • @geniigenni3262
      @geniigenni3262 4 หลายเดือนก่อน

      @@EziraHailemichel አሜን 🙏🙏🙏

  • @Adis-n9l
    @Adis-n9l หลายเดือนก่อน +5

    ልጅነቴን ማስታውስበት ድንቅ ዝማሬ እዝራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሁሌም እንወድሀለን የተዋህዶ እንቁ ልጃችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @delilamedia
    @delilamedia 4 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ደስ ይላል ሁላችሁም ታምራላችሁ እግዚአብሔር እኛንም እናንተም በቤቱ ያፅናን አሜን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን😍😍😍✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @baslel-zw1ec
    @baslel-zw1ec 3 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር በሚያውቀው ከተመለስክ ጀምሮ ይሄን መዝሙር ድጋሚ በሰራው እያልኩ አስብ ነበር በጣም ደስ ነው ያለኝ እዝራዬ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @michaelgirma6136
    @michaelgirma6136 4 หลายเดือนก่อน +5

    የልጅነት ዝማሪዬ ነው ምን ያህል ያንተን እና የሀዋዝን መዝሙሮች እንደምወድ ብታውቅ !
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ በጣም ነው መዝሙሮችህን ምወዳቸው

  • @rrtt7380
    @rrtt7380 4 หลายเดือนก่อน +3

    Zimare malaktin yasmalin Ezra 🎉🎉🎉

  • @johni7071
    @johni7071 2 หลายเดือนก่อน +4

    በዚ ሂወት የሚሰጥ መዝሙር መንፈሴን እያሳደስኩ የስደት ጊዜን በአህዛብ ሃገር ሳዉዲ አረብ ያሻገረኝ መዝሙር ነዉ እግዝአብሄር ይመስገን ወደ እዉነተኛ ጌታ እየሱስ የተመለስክ ወንድሜ እግዝአብሄር ጸጋ ይጨምርህ ኤርትራዊ ወንድምህ ነኝ

  • @SaraSara-xv2gt
    @SaraSara-xv2gt วันที่ผ่านมา +2

    ብሰማዉ ብሸማዉ የማልጠግበዉ መዝሙር😢😢🥰😇

  • @Weyinaa
    @Weyinaa 4 หลายเดือนก่อน +3

    በእምባ ያዳመጠኩት ዝማሬ በእውነት እጅጉን ተስፋ የሚሰሠጥ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Haimanot-py8ef
    @Haimanot-py8ef หลายเดือนก่อน +8

    እዝራየ የኔ ፅምፀ መረዋ እግዚአብሔር አምላክ እስከመጨረሻዉ በቤቱ ያኑርህ

  • @frehiwotbulto2046
    @frehiwotbulto2046 หลายเดือนก่อน +7

    ተመስገን ፈጣሪ ወደ ልቦናው ስለመለስከው

  • @teshomebitta7373
    @teshomebitta7373 2 หลายเดือนก่อน +6

    ጴንጤዎች ይህንን ቆንጆ መዝሙር ካደመጣችው በኋላ ለምን ኮሜንት አትሰጡም? አድምጠው መሄድ ሸም ነው🙏❤

  • @21sulamatis-hailu
    @21sulamatis-hailu 4 หลายเดือนก่อน +1

    ለይተህ የጠራህኝ❤❤❤❤
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ቅዱስ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ይጠብቅህ❤❤በትዝታ ወሰድከን❤❤❤

  • @fikermesfin2478
    @fikermesfin2478 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሚገርም መዝሙር ምን አይነት ስጦታ ነው። ተባረክ ወንድሜ

  • @girumshimelis2074
    @girumshimelis2074 3 หลายเดือนก่อน +7

    ልጅነታችንን ያሳመረልን መዝሙር።

  • @TesfaneshEndashaw
    @TesfaneshEndashaw 4 หลายเดือนก่อน +4

    እዝራየ ምን እደምል አላቅም ኡፍፍፍ ከወድሞች ከህቶችህ ጋር እዲህ በግርማ ሞገስ ማየት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @engidabekele4791
    @engidabekele4791 4 หลายเดือนก่อน +2

    ብዙ እንጠብቃለን ካንተ እዝራችን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @TGSTTGS
    @TGSTTGS 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኢዝራዬ የኛ ውድ ወንድማችን በርታ ሌላዎችንም መዝሙር ዘምርልን የቆዩትን አየሗት አሻግሬ የሚለውን ቢሊስ😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshites1080
    @yeshites1080 4 หลายเดือนก่อน +3

    ናዝሬት ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ፈለገ ብርሃን ሰንበት ትምህርትቤት ነው የማስታውስህ እዝራ❤❤❤❤

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 หลายเดือนก่อน +4

    እሰይይይ የኔ እንቊወች እግዚአብሔር አላክ በቤቱ ያፅናቹህ ከሰይጣን ወጥመድ ይጠብቃቺህ ዝማሬ አላይክት ያሰማልን❤❤❤

  • @MehratHlemryam
    @MehratHlemryam 4 หลายเดือนก่อน +2

    *_🍃🎤🎤🎤👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻እልልልልልልልልልልል👏🏻🍃🌹🍃🍃🎤🎤🎤🎤🎤🍃🍃🍃🍃እልልልልልልልልል🍃🌹🌹🌹🌹🌹🌿🎤እልልልልልልልልል🌿🎤🌿🎤🌿🎤🌿🌹🌿🍃 አሜን በእውነት ለሁላችሁም ዝማሬ መላእክት ዝማሬ ዳዊት ዝማሬ ያሬድ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ🍃👏🏻🍃🌹_*

  • @እመቤታችንታማልዳለች
    @እመቤታችንታማልዳለች 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ክፉ አይንካችሁ

  • @MeleGeresu
    @MeleGeresu 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቃላት አጠረኝ ብቻ እግዚአብሔር ከዚ በላይ ሞገስ ይሁንህ ።👏👏👏

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉ 3 หลายเดือนก่อน +3

    እዝራየ.ተባረክ.ተባረክ.አልጠግብም.ተናግሬተባረክብየ🤚❤❤❤❤💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏

  • @Mebri19
    @Mebri19 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ዘመናቹን ይባርክላቹ።ቤተክርስቲያን እናቴ ሆይ እንኳን ደስ አለሽ የጠፉት ልጆችሽ ተመለሱልሽ።ምን ማለት እኖዳለብኝ አላውቅም ደስታዬ ወደር የለውም።መምህራኖቼ ፀጋውን ያብዛላቹ ሌሎች ከበረቱ የወጡትንም አምላከ ቅዱሳን በቤቱ ይመልስልን።እልልልልልልልልል

  • @MestawetFiseha
    @MestawetFiseha หลายเดือนก่อน +5

    ዝማሬመላእክት ያሰማልን አባታችን ከዝሕ በላይፀጋዉን ያብዛለወት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms หลายเดือนก่อน +4

    ብሰማው የማይጠገብ መዝሙር ዝማሬ መልአኽቲ የስምዓልና 🇪🇷❤️🙏

  • @paulossisay8499
    @paulossisay8499 3 หลายเดือนก่อน +3

    እዝራዬ በእግዚአብሔር ጠበቆጥ እንኳን ወደቤቱ መለሰህ።አሁንም እግዚአብሔር በቤቱ አፅንቶህ ለመልካም ታላቅ አገልግሎት ያብቃህ ወንድሜ።

  • @አሰናቀችየድንግልልጅ
    @አሰናቀችየድንግልልጅ 4 หลายเดือนก่อน +1

    እፈፈፈፈፈ እግዚአብሔር ይመሰገን
    ማርያምን ሁሉም ሳይህ በጣም ደስ ይለኛል
    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ ምልክት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @YeabsraJenberu
    @YeabsraJenberu หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን ወደ ክብርህ ተመለስክ እግዚአብሄር ይመስገን ።እንወድሀለን

  • @ZenebechTsegaye-xh9fe
    @ZenebechTsegaye-xh9fe 11 วันที่ผ่านมา +5

    ውይ ተመስገን እልልልልልል አሁንም ከጠላት አይን ይሰውርህ ወንድሜ

  • @Felenatan263
    @Felenatan263 4 หลายเดือนก่อน +3

    በልጅነቴ ስሰማ ያደኩት ዝማሬ ወይ ስወደው ወንድማችን ወደነበርክበት ስለተመለስክ ክብር ለድንግል ልጅ ዝማሬ መለከት ያሰማልን

  • @የብርሃኔእናት
    @የብርሃኔእናት 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የመዝሙር ባለቤት ልኡል ኦግዝአብሄር ይክበር ይመስገን❤❤❤

  • @lozaanteneh6482
    @lozaanteneh6482 4 หลายเดือนก่อน +2

    ብዙ የተባረክንበትና የተፅናናንበት ዝማሬዎች አሉህ። እባክህ ደግመህ በተሻለ የድምፅ ጥራት ስራልን።

  • @MuneyMuneu
    @MuneyMuneu 4 หลายเดือนก่อน +1

    የእኛ ወርቆች የመላህክትን ዝማሬ ያስማልን❤❤❤ በደሙ ይሽፍናችሁ

  • @zebenaytadese
    @zebenaytadese 4 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @henok_haile
    @henok_haile 2 หลายเดือนก่อน +5

    ይህን የምታዩ ሁላችሁ እመብርሀን በዘርፋፋው ቀሚሷ ስር ትደብቃችሁ❤❤

  • @Lebwot_Ze_Orthodox
    @Lebwot_Ze_Orthodox 4 หลายเดือนก่อน +1

    የተወደደ ዝማሬ ፥ ጸጋው ይብዛልህ ወንድማችን። 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 4 หลายเดือนก่อน +1

    እዝራዬ የተወደደ አመት የተወደደ ቀን ለአንተ ወንድማአለም የተሰታፋው ሁለችንም በጣም እናመሰግናለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ggg-f4w
    @Ggg-f4w 4 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @TigistTg-rg8js
    @TigistTg-rg8js 4 หลายเดือนก่อน +2

    ተመስገን አምላኬ ለዚህ ቀን ስለደረስኩ እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንኳን ወደቤቱ ተመለስክ ወንድሜ የዛሬ አስራ አመት አካባቢ ገጠር ክፈለሀገር ነበርኩ ገና የሰንበት ትምህርት በቤተክርቲያናችን ሲጀመር በዚህ መዝሙር ነበር የጀመረነዉ ልጅንቴን ያስታዉሰኛል ፈጣሪ ከልጅነት እስከ እዉቀት ጠባቂ ነዉ በያለንበት እግዚያብሔር አምላክ ይጠብቀን አሜን አሜነ አሜን🙏🙏🙏

  • @tedisha16
    @tedisha16 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን!!!
    ለይተህ የጠራኽኝ ያበዛህልኝ ፀጋ
    ትዝታየ ነህ ጌታ ሲመሽና ሲነጋ
    ወዳጅ እና ዘመዴ ብየ ስጠራህ ልኑር
    እየሱስ የእግዚአብሄር ልጅ ለወጠኝ የአንተ ፍቅር

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest 14 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልዝማሬ መላክያሰማልን

  • @elsatesfaye2051
    @elsatesfaye2051 4 หลายเดือนก่อน +1

    በማርያም ደስ ስትሉ ❤ወድምዬ ፀጋህን ያብዛልህ ከዚበላይ ለምልም እዝራዬ አቡዬ❤ሁላቹንም እንወዳቹሀለን እግዚአብሔር በሰማይ ሀገር ይሰብስበን በእቅፉ ለመኖር ያብቃን

  • @mube8885
    @mube8885 4 หลายเดือนก่อน +1

    ብዙ ነው ያደረገልኝ በዘመኒ 💜💜💜
    ኢልሻዳይ እና ኦሚጋ 💜💜💜

  • @zenuzenu9134
    @zenuzenu9134 3 หลายเดือนก่อน +4

    ያሳደገን መዝሙር በልጅነትህ ዘምረህልን እኛም ከመዝሙርህ እኩል አደግን አይ ጊዜ እንኳን ወደ ቤቱ መለሰህ ወንድሜ እዝራ

  • @emebetmeharuemu7491
    @emebetmeharuemu7491 4 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ ከዚ የበለጠ እንድታገለግለው እድሜና ጤና ይስጥህ መዝሙሮችህ እየዘመርኩ ነው ያደኩት እና ወደ ቀድሞ ና ትክክለኛይቱ ቤትህ ስለተመለስክም ደስ ብሎኛል ክብር ለእናትና ልጇ🙏

  • @Geez369
    @Geez369 วันที่ผ่านมา +1

    ትግርጛ ተናጋሪ ነጝ ግን ባንተ መዝሙር በተለይ ይሄን መዝሙርህ ኣማርጛ መናገርም ደርሻለው ተባረክ

    • @EziraHailemichel
      @EziraHailemichel  วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ😍😍🙏

  • @Stability_Daughter_of_Mary
    @Stability_Daughter_of_Mary 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኡፍፍፍ የዘማሪ እዝራ መዛሙሮች ኮ😢😢😊😊😊😊😊😊😊እግዚኣብሔር ይባርካችሁ❤

  • @amanuelliginani8160
    @amanuelliginani8160 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማላእክትን ያሰማልን ማሮቼ በቤቱ ያኖራችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አቤት እኛ ክፋት አሁን ኤሄ ሙዝቃ ብሆን የት በደራሰ ማዳም ቅማሞች እበካቻው እናበራት ደሞስ አይቀንስም

  • @KalueDankawe
    @KalueDankawe 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ❤❤❤❤

  • @yeamanuellej2721-e1g
    @yeamanuellej2721-e1g 2 หลายเดือนก่อน +2

    አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ይሄ መዝሙር በጣም ነው የሚወደው እንዴት አዳምጨው እንድጠግብ አላውቅም ❤❤❤

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መልአክ ያሰማልን አቡዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አይለያቹ

  • @YaredYada-x7k
    @YaredYada-x7k 3 หลายเดือนก่อน +5

    ኣይሰለቸኝ ከንቱ ውዳሴ መዝሙር ቅኔ ብዙ ነው ያረገልኝ እግዛብሔር በዘመኔ ።🙏🙏🙏❤❤🙏 ዕልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏

  • @MiracleMihret-sy8nq
    @MiracleMihret-sy8nq หลายเดือนก่อน +6

    አቤት በዚህ መዝሙር የተፅናናሁበት ያለፍኩት ቀን❤️😭😍

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ วันที่ผ่านมา

    እኔ ብሎ ነዉ በፍቅሬ ብሎ ልቡ ተደክማ እውነት ነዉ እሱ ነዉ የህመም ሰው ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏❤😂❤❤❤❤❤❤

  • @MakeMeselech
    @MakeMeselech 6 วันที่ผ่านมา +2

    እንባዬ ይቀድማለ ይጌ ሁሌ ቤልባችን ዉስጥ ትኖራለህ ግን ማደረግ አንችልም እሱ የወደደዉን አድርጓል ሙሌ ቃልህወይት ያሰማልህ ተባረክ ወንድሜ።❤❤❤❤❤❤

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 4 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ኑርልን በቤቱ

  • @Hbdh-gw4lv
    @Hbdh-gw4lv 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንቁ የተዋህዶ ፍሬዎች እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከክፎ ሁሉ ይጠብቃችሁ ዝማሬ መላእክት ያስማልን😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @መቅደስ-ቘ6ጠ
    @መቅደስ-ቘ6ጠ 4 หลายเดือนก่อน +2

    እዝራዬ❤❤❤❤እንወድሀለን ዘመንህ በቤቱ ይለቅ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ethioruhma2613
    @ethioruhma2613 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጥዑመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @sarataklene2742
    @sarataklene2742 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን✝️♥️

  • @እናቴእመቤቴየማጠፊከአፌ
    @እናቴእመቤቴየማጠፊከአፌ 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እዝራዬ እመብርሃን በቤቱ ታፅናህ እንወድሀለን❤❤❤

  • @KalyaZegeye
    @KalyaZegeye 4 หลายเดือนก่อน

    እስካየው ጓጉቼ ነበር 🤗ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 2 หลายเดือนก่อน +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚሐብሔር ይመሰከን ዱሮ ስደት ሳልወጣ ሰንበት ተማሪ በነበርኩበት ግዜ እሄ ዛማሬ ሁሌ ነዉ ምዘምረዉ ነበር ልጅነታችን እንዳስታዉስ አረከኝ ተባረክ ወድሜ

  • @belaydubai4285
    @belaydubai4285 4 หลายเดือนก่อน +1

    አይሰለቸኝም ከቶ ውዳሴ መዝሙር ቅኔብዙነው ያረገልኝ እግዛብሔር በዘመኔ ዝማሪ መላአክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asdfghjkl-dd3nz
    @asdfghjkl-dd3nz 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰሰማልን

  • @EzekielMicheal-qp8eh
    @EzekielMicheal-qp8eh 4 หลายเดือนก่อน +3

    እዝራየ ልቤን ወደ ድሮ መዝምሩህ መለስካት 😢😢😢!!!

  • @HizkyasBirehanu
    @HizkyasBirehanu 4 หลายเดือนก่อน

    አቤት ወደ ኋላ መለስከኝ በትዝታ😭
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
    ሌሎቹንም እንደአዲስ ብትሰራቼው ደስ ይለኛል ወንድሜ🙏

  • @gcoffeeblue2323
    @gcoffeeblue2323 4 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም ስሰማው ውስጤን ንዝር የሚለኝ መዝሙር❤❤❤

  • @rahelkasim9791
    @rahelkasim9791 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን ወደ አባት ቤት ተመለስክ

  • @getachewfujaga6127
    @getachewfujaga6127 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤ ኑርልን

  • @selamaddis2832
    @selamaddis2832 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich 4 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ዝማሬ መላክ ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን የምወደው መዝሙር አቡዬ

  • @tamiruworku2087
    @tamiruworku2087 4 หลายเดือนก่อน +1

    ታላቅ ነው የኛ ጌታ
    ታላቅ ነው የኛ ንጉስ ☝️☦️