🔴 ቆየትያሉ ዝማሬዎች "አማኑኤል"ዘማሪ እዝራ ኃ/ሚካኤል Old Collection -Amanuel

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 254

  • @Mahi-gb6yj
    @Mahi-gb6yj 5 หลายเดือนก่อน +16

    ወንድማችን ዘማሪ እዝራ በጣም ነው የምንወድህ ከነቤተሰቤ እንኳንም ወደቤት መጣህልን ወንድማችን እናከብርሀለን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክል በቤቱ ያፅንህ🙏🙏

  • @Mesi12Mezgebu
    @Mesi12Mezgebu 5 หลายเดือนก่อน +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እዝራ በጣም ነው የምንወድህ መመለስህን ስሰማ በጣም ነው ደስያለኝ እግዚያብሄር በቤቱ ያፅናክ እመቤቴ በምልጃዋ ትጠብቅክ ኣልበም እጠብቃለን

  • @farfaattuuaberugurmu3230
    @farfaattuuaberugurmu3230 3 หลายเดือนก่อน +8

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዉድ ወንድሜ ሆይ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ❤ወደ ቤቱ የመለሰህ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ❤አሜን ❤

  • @MemeQatar-r6h
    @MemeQatar-r6h 5 หลายเดือนก่อน +6

    ዝማሪ መላክ የሰማልነ ትዝታ ነው የቀሰቀሳችሁብኛ❤

  • @nardosashebr4137
    @nardosashebr4137 5 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏 የበጋሻው ድምፅ አውጣልን በጣም ነው ሚረብሸው 🙏🙏

    • @aai3499
      @aai3499 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@nardosashebr4137 እረ ተይ መዝሙሩ እኮ የቆየ ነው ደሞስ ምን አደረገ ሀይማኖት ቀየረ አለቀ እኛ ማን ነን እሱን ምንተቸው

    • @tigistabegaz5004
      @tigistabegaz5004 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ብለሻል የበጋሻው ድምፅ መውጣት አለበት

  • @WassimSemaan-wp7hg
    @WassimSemaan-wp7hg 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ መዝሙሮችሕ አይጠገቡም ሁሉም በጣም ነዉ ዳቸዉ❤❤❤❤

  • @zebenaytadese
    @zebenaytadese 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን 🙏 🙏 🙏 🥰 🥰🥰

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k 4 หลายเดือนก่อน +5

    እልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እዝራዬ እንኳንም ለቀክልን የድሮ መዝሙሮችክ በጣም ተወዳጅ እና ነብስን የሚያፅናኑ ናቸው ተባረክልኝ❤❤❤❤❤

  • @TekebaTekeba
    @TekebaTekeba 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችን ዘማሪ ሂዝራ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ይጠብቅልኝ በቤቱ ዝማሬዎችን እንጠብቃለን❤❤❤❤

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 5 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አማኑኤል ይቅር ባይ ነው ፍቅር
    ምህረት ከቦት በሰማያት የሚኖር
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉ 5 หลายเดือนก่อน +27

    💒ዉይ.ተባረክልኞ.ወድሜ☝️🤦‍♂️🤦‍♂️💞🤝💞🙏🙏

    • @MekdesAbeje-w4k
      @MekdesAbeje-w4k 4 หลายเดือนก่อน +3

      ውንድሜ ዕዝራዬ እንኳን ውድ ቅድሰት ተዋህዶ በሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይቅበልህ

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 5 หลายเดือนก่อน +2

    እዝራዬ መዝሙሮችን በጣም እንዎደለን ከይቅርታ ጋር የበገሻዎን ድንምፅ ቁራጥና አውጣ በሄድት የበፍቱ መዝሙሮች ላይ በቡዙ ቦታ አለ ምርትነሽም ነበራት አሁን ግን አውጥታሌች አንተም አድርግ ይጣቅማል ምክሬ በክፉ አትውሰድ ወንድሜ በጣም ስለ መከብር ነዉ በመመስ በጣም ከታደሰቱ ሰዎች አንደ እኔ ነኝ በታረፋ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HanaBissa
      @HanaBissa 5 หลายเดือนก่อน

      No don't do it bro

  • @seblet148
    @seblet148 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን እዝራዬ እንወድሀለን❤

  • @Tigist-fj3qi
    @Tigist-fj3qi 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ዳግም በመዝሙርህ ለመፅናናት ያበቃ❤❤❤❤❤በቤቱ እድሜህ ይልቅ አሜን❤❤❤❤❤ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን

  • @siamerfade2557
    @siamerfade2557 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul 5 หลายเดือนก่อน +4

    Tebark Amen Amen👏👏👏

  • @addismana5153
    @addismana5153 5 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @meskeleberhe2475
    @meskeleberhe2475 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @OppoCell-m9l
    @OppoCell-m9l 5 หลายเดือนก่อน +3

    amenamen❤❤amen❤❤

  • @AbyiAbyi-jk9yt
    @AbyiAbyi-jk9yt 4 หลายเดือนก่อน +4

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አገልግሎት ዘመንህን ይባርክ መጨረሻህን ያሳምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 5 หลายเดือนก่อน +2

    እዝራዬ ተባረክ ለዘላለም ጌታን እያገለገልክ ኑር በቤቱ ፀጋውን ያብዛልክ አልበም እንጠብቃለን

  • @Hiwotdemse-iz5ce
    @Hiwotdemse-iz5ce 5 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @ሳራ-19
    @ሳራ-19 5 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ እዝራ በእውነት ስለተሰጠክ ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን መዝሙሮችህን ከልጅነቴ ጀምሮ አሁን እስካለሁበት ድረስ ያለማ ያለማቋረጥ ሁል ጊዜ እንደ አዲስ ነው የማዳምጣቸው የመጀመርያውን መዝሙር ሲዲህን በጣም ከመውደዴ የተነሳ ከጎረቤት ሰርቄ ሳዳምጥ ለምን ወሰድሽ ተብዬ የተገረፍኩትን አረሳም እና ሁሉንም እንደ አዲስ ነው የምሰማቸው አንተም በርታ እግዚአብሔር ከዚ በላይ ፀጋውን ያብዛልክ በቤቱ ያፅናች ውድ ወንድሜ ❤❤❤

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 5 หลายเดือนก่อน +3

    እዝርሽ ወንድማለም እንኳን ወደ ቅድስት እናትህ ቤተክርስትያን ዳግም በሰላም መጣህ

  • @addismana5153
    @addismana5153 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግለት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያስረዝምልን በቤቱ ያጽናልን አሜን በርታልን ወድ ወንድሜ❤❤❤❤

  • @barakabaraka4762
    @barakabaraka4762 5 หลายเดือนก่อน +2

    በቤቱ ያፀና ወንድማችን የምንውድህ.

  • @HirutTeshome-vh1lb
    @HirutTeshome-vh1lb วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢

  • @ይለይብኛል
    @ይለይብኛል 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በቤቱ ያፅናህ

  • @WassimSemaan-wp7hg
    @WassimSemaan-wp7hg 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን 🙏🙏❤❤❤❤

  • @EhetagegnKebede-dx8ef
    @EhetagegnKebede-dx8ef 5 หลายเดือนก่อน +2

    🙏ማርያምን ለመውሰድ አንፈራም ድንግልን ለመውሰድ አንፈራም
    የጠላትን ሀሳብ አንሰማም 🙏 2*
    🙏ከእርሷ የመወለደው
    የእግዚአብሔር ልጅ
    ከኋጢያት የሚያድን ነው
    ሕዝቡን የሚዋጅ 🙏
    የተዋህዶ አፈወርቅ ተባረክ እዝርዬ🙏🙏🙏🙏

  • @AsAs-dp3tv
    @AsAs-dp3tv 5 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እዝራ

  • @nohanoo9001
    @nohanoo9001 2 หลายเดือนก่อน +7

    በየቀኑ እየደጋገምኩ እምሰማው ሙሉ አልበም ክበርልኝ ዘማሪ እዝራ🙏🙏🙏

  • @ميري-ج5ف
    @ميري-ج5ف 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዝአብሔር ይባርክህ ❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @amaamm-j7n
    @amaamm-j7n 5 หลายเดือนก่อน +1

    በሥማም ይኸ መዝሙር ትወደዉ ዘማሪ መላእክት ያሠማል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Lebwot_Wudase
    @Lebwot_Wudase 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ጸጋውን ያብዛልክ ወንድማችን። ❤❤❤

  • @ghftg6718
    @ghftg6718 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን (3)ዝማሬ ማልእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 5 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤እዝራዬ በአዲስመ ዝሙር ናልን የኛ ወንድም

  • @EphremGetasew
    @EphremGetasew 2 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድማችን እዝራ በጣም ነዉ የምንወድህ ዝማሬወችህ በጣም ነዉ ነፍስን የሚረሰረሱት ፤ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ።😍😍😍😍😍😍😍

  • @HanaDeneke-ix2vp
    @HanaDeneke-ix2vp 4 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን እዝራዬ ዘማሪ መላእክት ያሰማልን 🙇🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @TesfaneshEndashaw
    @TesfaneshEndashaw 5 หลายเดือนก่อน +3

    በእንባ እሚደመጥ መዝሙር

  • @melkam888
    @melkam888 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን❤❤❤

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኣሜንንንንን ኣሜንንን ኣሜንንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅዱሰ ኣማኑኤል ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Tigistbirhanu-f6w
    @Tigistbirhanu-f6w 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያስማክ የኔ ወንድም❤ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅክ ፀጋ ታብዛልክ ❤❤

  • @sebleteketel1939
    @sebleteketel1939 5 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 5 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድም አለም❤❤❤❤

  • @asnaquuyoutubechannal24
    @asnaquuyoutubechannal24 วันที่ผ่านมา

    Zemar melikten yasmeln liyu Wendemachin ❤❤❤⛪✝️

  • @Takleee
    @Takleee 5 หลายเดือนก่อน +1

    በቤቱ ያፅናክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 5 หลายเดือนก่อน +2

    Zimare melkitn yesamalik zemari diyaqun Ezira ❤❤❤

  • @Chaltudegefa
    @Chaltudegefa 5 หลายเดือนก่อน +2

    Ezraye zimare melaikt yasemalin faaruu ergamoota sii haa dhageessisu 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @emebetmerga7291
    @emebetmerga7291 5 หลายเดือนก่อน +4

    Zamire malayekte yasamalene ❤️

  • @meskeleberhe2475
    @meskeleberhe2475 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @rita-fh6qp
    @rita-fh6qp 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤

  • @asdasdc2671
    @asdasdc2671 3 วันที่ผ่านมา +1

    Wendme Hayile Mikael zimara Melaekt yasemaln bedime betsega yitebqln egziabhar

  • @BizuayehuKaasa
    @BizuayehuKaasa 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ነው የምንወድህ እዝራዬ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ!!!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @هونارهونار
    @هونارهونار 5 หลายเดือนก่อน +1

    አማኑኤል ይቅርባይነዉ ፍቅር❤❤❤❤

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @Mahderkidusan27
    @Mahderkidusan27 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን መዝሙሮችህ ጠዋት ማታ ብሰማው ሁሌ አድስ ነው በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌼🌼🌼

  • @tadela3984
    @tadela3984 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን ዚመሬ መለክት የሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

  • @asterabrham5172
    @asterabrham5172 10 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን እንኳን ወደ እናት ቤተክርስቲያን መጣህልን መጨረሻውህን ያሳምርልህ ዕንቋችን

  • @tekekingboy6704
    @tekekingboy6704 4 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እዝራችን ❤🙏

  • @ትግስት-ቸ7ጰ
    @ትግስት-ቸ7ጰ 4 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ✝️✅🤲❤️
    አሜን ✝️✅🤲💛
    አሜን ✝️✅🤲💚

  • @genetbedlubedlu905
    @genetbedlubedlu905 หลายเดือนก่อน +3

    እልእልእልእልእልእልእል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meri147
    @meri147 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት የሰማልን በርታ

  • @tamiruworku2087
    @tamiruworku2087 3 หลายเดือนก่อน +4

    አማኑኤል🥰

  • @ነፃነት-ኸ7ቀ
    @ነፃነት-ኸ7ቀ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክቲ የሰመዐልና

  • @yayeshgetnet6225
    @yayeshgetnet6225 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሪዎችህን በጣም ነው የምወዳቸው

  • @zemaritmekdesmekonen
    @zemaritmekdesmekonen 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማል ወንድሜ በፀጋ ይጠብቅህ 🎉🎉🎉

  • @Eyerusalemgirma-c1b
    @Eyerusalemgirma-c1b 2 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልል❤😢

  • @aynalemadimasu745
    @aynalemadimasu745 5 หลายเดือนก่อน +1

    Zemar melakite yasemalen ❤❤❤❤

  • @ninjago9518
    @ninjago9518 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ እዝራዬ እንቁ የተዋህዶ ልጅ ዘማሪ ተባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @merydubai475
    @merydubai475 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤እኔ ባንተመመለስ ምንያህል እንደተደሰትኩኝ ከአውደምህረቱ አይለይክ ዝማሬመላክትን ያሰማልን

  • @BrukteYena
    @BrukteYena 3 หลายเดือนก่อน +5

    Ezeraye enkan wode bateh temelesk betam new yemakeberh yemewodeh egzeabhar yemesgen lehulum neger bebatu yastnahe embeta mariyam terdahe amen 🙏 zemara melaketen yasemalen wondemachen ❤

  • @MaskaramCholko
    @MaskaramCholko 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @Samsung-gv4zu
    @Samsung-gv4zu 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ ምእላእክ ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ እዝራየ

  • @21sulamatis-hailu
    @21sulamatis-hailu 5 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ብርቅነሽማርያምእናቴ
    @ብርቅነሽማርያምእናቴ 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤🎉

  • @HfhdYdh
    @HfhdYdh 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SefiMekuriya
    @SefiMekuriya 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሪመላእክትያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asterniguse4199
    @asterniguse4199 5 หลายเดือนก่อน +2

    Ye mewadew mazemur ❤️❤️🙏

  • @YesytChekole
    @YesytChekole 5 หลายเดือนก่อน +1

    አወ ይቅር ባይ ነው እጅማ ቁሜ ባልሄድኩ የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይመስገን ......እዝራዬ እንወድሀለን

  • @Helen-Tube2112
    @Helen-Tube2112 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የእኔ አባት ወይው ድምፅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @mesi5527
    @mesi5527 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናክ ወንድሜ❤

  • @هونارهونار
    @هونارهونار 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @Noni505-1o
    @Noni505-1o 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amane Amane Amane

  • @ለሙየቅድስትኣርሴማልጅ
    @ለሙየቅድስትኣርሴማልጅ หลายเดือนก่อน +4

    በርታ ወንድማችን መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብና መጥናት እንዳትተው መነገሮች ሁሉ ይረዳሃል

  • @Alem1921
    @Alem1921 หลายเดือนก่อน +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤

  • @ethiowatch23
    @ethiowatch23 5 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልል ❤❤❤❤❤

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 5 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕከት ያሰማልን አንተን የቀየረ አምላክ እኛንም ይቀይረን ሌሎቹ ወደቤቱ ይመልሳቸዉ

  • @HagereCopy
    @HagereCopy 4 หลายเดือนก่อน +2

    Ewenet New gen benareyam yezera temelesual be atachehu negerugne

  • @RomanGenet
    @RomanGenet 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ዝማረ መልአክት ያሠማልን ኢዝራዬ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @سميرهاصرفلها
    @سميرهاصرفلها 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን ፫ 🙏🙏🙏😍💝

  • @yisaktadese8837
    @yisaktadese8837 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤

  • @ioseu2223
    @ioseu2223 5 หลายเดือนก่อน +1

    elelelelelelelelelelele elelelelelelelelelelele elelelelelelelelelelele elelelelelelelelelelele elelelelelelelelelelele elelelelelelelelelelele elelelelelelelelelelele elelelelelelelelelelele elelelelelelelelelelele zemeri melyktne yesemelne ❤❤❤❤❤

  • @mareyam_enata
    @mareyam_enata 4 หลายเดือนก่อน +2

    ወድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MasrathMasrath-wm9ow
    @MasrathMasrath-wm9ow 3 หลายเดือนก่อน +3

    Zemare melak yasemalen

  • @asterworku3833
    @asterworku3833 5 หลายเดือนก่อน +2

    ላይክ እያደረግን ቤተሰብ🙏

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 4 หลายเดือนก่อน +8

    እባካቹ የተዋህዶ ልጆች የወንድማችን ቻናል እንዲያድግ ሰብስክራይፕ እንዲደርክ ሼር እናድርግ ❤❤❤❤❤❤❤❤ወንድማችን በርታ ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @EziraHailemichel
      @EziraHailemichel  4 หลายเดือนก่อน +2

      አመሰግናለሁ ❤🙏🙏🙏