" ደርግ ቀኃሥን ለማዋረድ ነው "ድብቁ ረሃብ" ያለው: ረሃቡ አልተደበቀም!! // ክፍል አምስት@Miraf@Nahoo Television

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 44

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 11 หลายเดือนก่อน +7

    አባታችን ትክክለኛ መረጃ ስለሆኑ ጋዜጠኛ ኤልያስ በተቻለህ መጠን ሚዛናዊ ብትሆን ዉይይቱ ያማረ ይሆናል አመሰግናለሁ::

  • @senda9782
    @senda9782 11 หลายเดือนก่อน +6

    የካናዳን ዌልፌር እየተቀለበ የ99 አመት ሠዉ ይደፍራል ።
    አላናግር አላቸዉ እኮ ።

  • @wowo9142
    @wowo9142 11 หลายเดือนก่อน +10

    ደጃዝማች ያሉት ትክክል ነው። ደርግ ረሀብ ለፕሮፖጋንዳ ነው የተጠቀመው።

  • @wowo9142
    @wowo9142 11 หลายเดือนก่อน +4

    ምእራባውያን በ84 ረሀብ ፣ ኮሚሽነሩን እንዴት እየተንከባከቡ፣ we are the world ተጠቅመውበታል።

  • @ethiopian8314
    @ethiopian8314 11 หลายเดือนก่อน +5

    ቀሽም ተወያይ። ስነምግባር የለሽ ግለሰብ ነው። ደጅ አዝማች ስለ ኢሳያስ አጎት የወሎ እንደራሴ ስለነበሩት ግለሰብ አሻጥር ሳይጨርሱ ያቅዋርጣቸዋል።

  • @bluelife6722
    @bluelife6722 11 หลายเดือนก่อน +2

    አቶ ኤልያስ ከእኝህ ብርቅዬ አባት ጋር ያደረከው ውይይት ችክ ማለትህ በዛላይ እባትነታቸውን ባላገናዘበ መልኩ ልትሞግታቸው የምትሞክረው አጉል ድፍረት በጣም ዘጊ ነው።

  • @mikaelsib2435
    @mikaelsib2435 11 หลายเดือนก่อน +8

    I can’t believe to see how the interviewer arrogance. Me , me , me ..

    • @Ganebo-n4p
      @Ganebo-n4p 11 หลายเดือนก่อน +2

      Agree, narcissistic plonka

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@Ganebo-n4pትክክል

  • @yifruhaile6216
    @yifruhaile6216 11 หลายเดือนก่อน +3

    Jonathan Dimbelby አሁንም በህይወት ስላለ ለምን እርሱ ምስክርነቱን እንዲሰጥ ለማድረግ በ email በስልክ ወይንም በአካል እርሱ የሚገኝበት ሁኔታ ቢፈጠር ምናልባት መፍትሄ ሊሆን ይችላል

  • @chongayifru5124
    @chongayifru5124 10 หลายเดือนก่อน

    ክቡር ደጃዝማች የሚሉት ትክክል ነዉ። ተማሪዎች ይህን ሁሉ process አልፈው የጋዜጠኛ ቡድን አደራጅተዉ ለመላክና ፊልም ለማሰራት የሚችሉበት ዕድል ጨርሶ አልነበረም። ስለዚህ አምባሳደሩዋ የፃፉትን እንደ ትክክለኛ ነገር መቀበል አይቻልም።
    እናመሰግናለን ደጃዝማች።

  • @mekke6544
    @mekke6544 11 หลายเดือนก่อน +2

    ግራ የሚያጋባቸው ሌላ ጥያቄ ስለሌለው ያሰበው የ ዩ ትዩብ ሰዓት እንዲሞላለት ጊዜ ለመግፋት ነው የማይረባ ጥያቄ በመሃል እያመጣ ግራ የሚያጋባው።

  • @abiyzgreat
    @abiyzgreat 11 หลายเดือนก่อน

    ሚዛናዊ ልንሆን ይገባል ጠያቂው በጣም ትሁትና ትዕግስተኛ ሆኖ ነው ያገኘሁት በአንፃሩ ደጃዝማች ጥሩ ያልሆነ ስሜት በውስጣቸው ይዘው እንደመጡ በስተርጅና ከሸገር ቃለመጠይቅ በኃላ ያገኙት ዝና እንዳባለጋቸው በግልፅ ይታያል

  • @mekke6544
    @mekke6544 11 หลายเดือนก่อน +4

    ይሄ አወያይ የማወያየት ችሎታ የለውም።ምን ያርጉ ነው የሚላቸው?ከፈለከው አንተ ፊልሙን እያየህ ፃፍ።

  • @redeatbayleyegn7826
    @redeatbayleyegn7826 11 หลายเดือนก่อน +2

    አርዕስቱ እንዲህ ነበር አልነበር ብሎ ጊዜ ማባከኑ አላስፈላጊ ነበር:: ጆናታን ዲምብልቢ ፊልሙን ወስዶ እሱም እንደፈለገ አድርጎታል:: ደርግም ይባስ ኤዲት አድርጎ ህዝብን መቀስቀሻ አድርጎታል:: በዘመኑ የህዝብ መገናኛ አይዋሽም ብሎ የሚያምን ህዝብ ስለነበረ እስካሁን በህዝብ አዕምሮ ተለጥፎ በደርግና ወያኔ እንዲሁም ሁሉም አብዮተኞች እያራገቡትና እየደገሙት ቀጥለዋል! ... በጊዜው የነበሩ ምስክሮችን ገድለው: አስረው: አፍ አዘግተው ብዙ ነገር እንዳናውቅ ሆነናል:: እንደ ደጃዝማች ያሉ ተጨማሪ ቢቆዩልን ምን ያህል በተጠቀምን ነበር! እሳቸው በ99 አመታቸው እግዚአብሔር አጠንክሮ ይህንን መስማት መቻላችንና መፅሐፍ ስለፃፉልን ተመስገን ነው::

  • @zermandemma7461
    @zermandemma7461 11 หลายเดือนก่อน +5

    "አምባሳደር" ታደለች she came from a gang group who deceive the new generation by re-writing a false history to Ethiopia.
    የመለስ ዜናዊ ካድሬ የፃፈችውን መፅሀፍ እንዴት እንደ ሪፈረንስ ትጠቅሳለህ::
    ተስፋዬ ዲንቃ የደርግ አባል የነበር ስለ ሀይለ ስላሴ ሚዛናዊ የሆነ ነገር ይጽፋል ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው!!

  • @BeleteFantaye-m1w
    @BeleteFantaye-m1w 11 หลายเดือนก่อน

    Please try to get out as much info from your guest as respectfully as possible.
    Thank you!!!

  • @solomonyohannes7602
    @solomonyohannes7602 11 หลายเดือนก่อน +3

    You are wasting his excellency and our time on unnecessary issue. (Title)

  • @kenfeab
    @kenfeab 8 หลายเดือนก่อน

    Dejazmatch is right, The film is taken with the full logistics support of the imperial goverment. The sad thing is the government should have had the situation filmed with the Ethiopian Television crew. One of the senior governemnt officals who were assiged by the Ethiopian government to help and guide Johnathan Dimbelby was Kebede Anissa.

  • @zermandemma7461
    @zermandemma7461 11 หลายเดือนก่อน +6

    ኤልያስ "እሺ" ይበልጣል ከሺህ ሲባል የሰማህ ይመስለኛል::
    አክብረውህ ስለመጡ ነው እንዲህ እንደ ቆሎ ጎደኛህ ክብር በጎደለው ቅላጼ የምታናግራቸው???
    አንተ እሳቸው ከአደረጉት 1/1000000 እንካን ያክል እንካን ለኢትዮጵያ ያረከው የለም::
    በወሬ አገር አይገነባም :::
    እንደ ጋዜጠኛ ደረጀ (እርትስ ቲቪ) እውነት የማውጣጣት ለመስራት ፈልገህ ከሆነ እንዲህ አይደለም!!
    ባለፈው ደጅአዝማችን ስለቤተሰባቸው አንስተህ ድርቅ ያለ ሙይዊ ያልሆነ ጉንጭ አልፋ ክርክር ስትሞግት ነበር ...
    ሁለተኛ ያነበብከውን ለማሳየት ነው ወይስ ከደጅአዝማች ወ/ሰማዕት ማወቅ ያለብንን ለማሳወቅ ነው ያቀረከብካቸው??
    ለራስህ የሰጠህው ግምት እጅግ የተጋነነ ነው!! የ 60 እና 70 አንዳንዶቻችሁ ፓለቲከኞች ችግር ባብዛኛው ይህ ነው!! አሁንም እናንተ ከፈጠራችሁት አዙሪት እና የሴራ ፓለቲካ ኢትዮጵያ አሎጣችም...
    ፈጣሪ መፍትሔ እንዲያመጣ የፈቀደለት ትውልድ እስከሚከሰት....

    • @nanaayalew2349
      @nanaayalew2349 11 หลายเดือนก่อน

      ጠንካራ ስለሆኑ ነው እንጂ በእሳቸው እድሜ ሐሳባቸውን የማሰባሠብ ችግር መኖሩን በመረዳቱ ለማቃናት የመሞከር ቀና ጥረት ነው ያሳየው።ለምን ሆዳችን ማጥራት እንዳማንፈልግ አይገባኝም።

    • @kedist1978
      @kedist1978 11 หลายเดือนก่อน

      ምን ጉድ ነው ዘንድሮ ይሄ ጋዜጠኛ ከሰውየው የበለጠ አወቅሁ እያለ ነው ?

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 11 หลายเดือนก่อน +3

    ኤልያስ።እባክህ አታድርቃቸው። ደጃዝማች የራሳቸውን ዕውነት ነው የያዙት። አምባሰደር ታደለችም እንዲሁ። የየትኛቸው ታሪከ ልክ እንደሆነ ለማረጋገጥ ለሁለቱም በአማካይ ሜዳ የተጫወተው ጆናታን ዲምብልቢው ነው (the common denominator in this play act). ሰለዚህ እሳቸውን እዚህ አምጥተህ ከማፋጠጥህ በፈት በቂ መረጃ ከጆናታን ማግኘት ብትችል ኖሮ ግብግብ ውስጥ አትገባም። ጆናታን በህይወት አለ። ሊተባበር ይችላል። yours is contrary to professional standards and ethics.

    • @kedist1978
      @kedist1978 11 หลายเดือนก่อน +1

      እግዜር ይስጥህ አንጀቴን አቃጥሎኛል

  • @kedist1978
    @kedist1978 11 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴ ምነው ይናገሩበት ብዙ ጣልቃ ትገባለህ እስኪጨርሱ ጠብቅና ትጠየቃለህ።

  • @kedist1978
    @kedist1978 11 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ሰውዬ ምናምን ወስዶ ነው እንዴ የሚዘባርቀው እሳቸው ለማብራራት ሲሞክሩ ይበጠብጣል።

  • @TesfayeAragieAbegaz
    @TesfayeAragieAbegaz 5 หลายเดือนก่อน

    አዛውንቱ ደጃዝማች በዘመናቸው ጥሩ ሥራ ሠሩ ስለመሆናቸው የተመሠከረላቸው ናቸው፡፡
    ነገር ግን የንጉሠ ነገሥቱን አስተዳዳር ወግነው በጭፍን መከራከራቸው ያስገርማል፡፡
    ለማንናውም ጠያቂውም ሆነ ተጠያቂው ያልገባቸው ነገር ፊልሙን ያስቀረጹት የንጉሰ ነገሥቱ ባለሥልጣን ለፖለቲካ ዓላማ ቢሆንም ንጉሠ ነገሥቱ ፊልሙን ካዩ በኋላ እንዳይታይ ከልክለው ነበር፡፡ ሆኖም ድንቢልቢ ቀሪ ስለነበረው ለዓለም ሊታይ ችሏል፡፡ ይህንን ታሪክ ለማወቅ “ሪፕበሊካን ኦን ዘ ትሮን” የሚለውን የአቶ ተካልኝ ገዳሚነው መጽሐፍ ማንበብ ጠቃሚ ነው፡፡

  • @bisratgirma
    @bisratgirma 11 หลายเดือนก่อน

    ሰውየው በጋዜጣ ያውም 3 የተለያዮ ጋዜጦች ላይ በየቀኑ ይጻፍ ነበረ በግዜው ያም varifiable ነው አሉ። ጭቅጭቅ አያስፈልግም!

  • @muluaseged5266
    @muluaseged5266 9 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛ ኤልያስ weleta media ስለሻለቃ ተፈራ ባወጣው ታሪክ የነአቶ ሙላቱ ደበበን ስብሰባ ፊልም አውጥቶታል ሁሉንም ከዛ ታገኘዋለህ። የታህሳስ ግርግሩም ሙሉ መረጃ ከዛ ታገኘዋለህ እኝህን አባት አታስጨንቃቸው

  • @mohammednuru6402
    @mohammednuru6402 10 หลายเดือนก่อน

    This jornalist is a very Eprp supporter and very rude

  • @wondwessenseyfu1042
    @wondwessenseyfu1042 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኤሊያስ ሠላም
    ደጃዝማች ከመጀመሪያው ጀምሮ አኔ ያልኩት ካልሆነ ወይም እኔ ከሌለሁበት ልክ አይደለም የሚል አባዜ አይተንባቸዋል ስለ ረሀቡ ያሉት ልክ ሊሆኑ ይችላሉ ጋዜጠኛ ተክሉ ታቦር ሸገር ሬዲዮ ላይ ቀርቦ ዲቢልቢን ተቀብለውት እንዳስተናገዱት ይገልፃል
    ሌላው ስለ 53ቱ መፈንቅለ መንግሥት የአቶ አስረስን መፅሀፍ ሲያበሻቅጡ ተስተውሏል ይህም እኔ ከሌለሁበት የሚል አባዜ ነው አስረስ በደንብ አድርገው ስለ ኮሎነል ወርቅነህ በማስረጃ አብረው አንድ ቢሮ ይሰሩ እንደነበር ቁጭ አድረገውታል
    ኤሊያስ አቶ አስረስ በህይወት ስላሉ ፈልገህ ማናገር ትችላለህ ከዓመት በፊት ሸገር ሬዲዮ ከመዐዛ ጋር ቀርበው ነበር

  • @hilemichaelaa5971
    @hilemichaelaa5971 11 หลายเดือนก่อน

    Shame on you elyas. How the hell you are argue with 99 years of age man???? First you of all you don't even listen. Have some respect. You were lucky to talk to this wise old man, but you wasted our time by keeps cutting dejazmach. You should apologise to him.
    I listen dejazmach interview on sheger 102 FM with meaza birru. And now I am listening to you but you are far away from journalism.