Yechewata Engida - የጨዋታ እንግዳ - ደጃዝማች ወልደሰማያት ገብረወልድ ከመዓዛ ብሩ ጋር week one part one

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 11

  • @tsegayegebremedhin3765
    @tsegayegebremedhin3765 ปีที่แล้ว

    W/o Meaza Biru...the best courteous, intelligent, and gentle journalist. We are lucky to have you @ this station. Great work so far. I wish you more successful years.

  • @abebemjordan8807
    @abebemjordan8807 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ታሪክ አዋቂ እንዲሁም ትጉህ ሰራተኛ እናም ሀገራቸውን ከልብ የሚወዱ ናቸው። እናመሰግናለን ደጃዝማች።

  • @letrberhanbelay6967
    @letrberhanbelay6967 5 ปีที่แล้ว +4

    I love Meaza Biru

  • @iamsamsamiam1673
    @iamsamsamiam1673 6 ปีที่แล้ว +6

    Sheger please make your program easy to watch some of your interviews are repeated or don’t have part numbers very disappointed please make it professional...

  • @MezemirGirmaLibrarian
    @MezemirGirmaLibrarian 4 ปีที่แล้ว +1

    ለተግባር ሰዎች በተለይ እጅግ ጠቃሚ ቃለመጠይቅ፡፡ አድምጡና እንወያይበት፡፡

  • @AndnetHaylnew
    @AndnetHaylnew 10 หลายเดือนก่อน +2

    እኝህ ታላቅ አባት ቤተሰባቸውን አልተንከባከቡም 🤔ልጆቻቸውንም በሚገባ አልተከታተሉም ተብለው ይታማሉ ይወቀሳሉም 🤔ግን ግን ቤተሰብን በድሎ ሐገርን መጥቀም ወይንም ከግል ሕይወት በላይ ለሀገራችን ሰርተው ቤተሰባቸውን በድለው ካቅም በላይ መስዋዕትነት ከፍለው ከሆነ ያስመሰግናቸዋል እንጂ አያስወቅሳቸውም 🤔ግን ግን ምንም ቢሆን የወለዱትን መከታተል ግድ ነውና ልጆቻቸው በትምህርት ተጎድተው ከሆነ ያ ግን ሊያስወቅሳቸውም ይችላል 🤔ምክንያቱም የቤተሰብን ኃላፊነት መወጣት ሀገርንም መርዳት ስለሆነ 🤔እኔ ግን ብዙም የጠራ መረጃ የለኝም ስለግል ሕይወታቸው 🤔እኔ ግን እሳቸውን ላመሰግን እንጂ ልወቅሳቸው የሚያስችለኝ ምንም ሞራል የለኝም 🤔ምክንያቱም ብዙ ይጎድለኛልና 🤔

  • @AnimalFarm-sz5ov
    @AnimalFarm-sz5ov 10 หลายเดือนก่อน +1

    ለ 27 ቪዲዮ አንድ አይነት ርዕስ ብቻ 🤔የየቪድዮውን ዋናውን ሃሳብ የስክሪን ገለፃ (Thumb nail) ላይ ብትገልፁልን ይበልጥ ትኩረትን ይስባል ነበር 🤔

    • @AndnetHaylnew
      @AndnetHaylnew 10 หลายเดือนก่อน

      Good job google translation for this one 😍

  • @DM-xn5dt
    @DM-xn5dt ปีที่แล้ว

    እኝህ ሠው ሲያወሩ ወላይታን ሲያስተዳድሩ የሠሩትን በደል ሲያወሩ አይሰሙም ፣ እንደተለመደው እራስን ቅዱስ አድርጎ ማውራት

    • @aghsepda
      @aghsepda 5 หลายเดือนก่อน

      ስንኩል አእምሮ ይዘህ መርዝህን ልትረጭ ነው? እውነት ነው አባትህ ሌባ እና የሀሰት ምስክር ከነበር 40 ተገርፎ ይሆናል። እሰይ ደግ አደረጉ። ሥራቸው ህያው እንደሆኑ በሶዶ እና በቀድሞ 7ቱ ወረዳዎች የሰሩ የልማት ሥራዎች ምስክር ናቸው። በዚሁም መሠረት የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት አበርክቶላቸዋል። ምንሞ ማድረግ አይቻልም!!! እኛ ግን እናመሰግናቸዋለን።