ዋዉ ዉዶቼ አሪፍ ቅባት ነዉ ተጠቀሙት🙏🙏🙏

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 5

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 9 หลายเดือนก่อน

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ በጣም አሪፍ ምክር ነበር የኔ ውድ እህት ውካን መጣሽ ማሻአላህ በጣም አሪፍቆይታነበር አገራችንም ሰላም ያድርግልን

  • @andlenatua
    @andlenatua 9 หลายเดือนก่อน

    አሠላሙአለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ እንድሁም ክርሥቲያን ወገኖቸ ሠላም ሠላም ብያለሁ በናላችሁበት ያአለም ዳርቻ ሠላማችሁ ብዝት ብዝዝት ይበል ሀገራችነንም ሠላም ፍቅር አንድነት ይወፍቅልን የንፁሀን ደም መፍሠሡን አሏህ በቃ ይበለን ያረብ ገዳዩም ለምን እንደሚገድል የማያቅ ሟቹም ለምን እንደሚሞት የማያቅበት ቀን አሏህ አመጣብን ሁላችነም ኢትዮጲያዊያን በዱአ በፆለት እንበርታ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ሥለመጣሽ ደሥ ብሎኛል አሪፍ ቆይታ ነበር በርች በአድሥ ቪድዮ እንጠብቅሻለን

  • @zinetmuhaba2833
    @zinetmuhaba2833 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እዩየ በርች ውደዋ በጣም እናመሰግናለን

  • @SameraHalaba
    @SameraHalaba ปีที่แล้ว

    አስለማልኩም ወርማቱለሂ ወበርክቱሁ ስለም ውዴ ስለምሽ ይብዛ እንኮን በሰለም ማጠሺ አሀሌን ወሰሌን ብይለዉ ዬኔ ውድ እህቴ ሠለም የአገሬ ልጆች ሰለማቹ ብዝዝት በልልኛ እንዴት አማሸሸ አዩ ጎበዝ ጠነኮር

  • @dktube21
    @dktube21 ปีที่แล้ว

    ያምራል በርቺ