ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቁመት አጭር መሆን ማህበረሰቡ በሰጠን አመለካከት እየሄድን ስለሆነ እንጂ ቆንጆ ያለመሆን መለኪያ አይደለም። ጓደኛችን በቁመቱ ሁሌም እንቀልድበት ነበር። በጣም ይጎዳው እንደነበር ያወቅነው ግን ካገባ በኋላ ነው። በጣም የምታምር ልጅ በስርዓተ ተክሊል ነበር ያገባው እና ባገባ በሳምንቱ ተገናኝተን ስናወራ እንደዚያ ስትቀልዱብኝ ማግባት የምችል፣ የምወደድ አይመስለኝም ነበር። ጭራሽ ሴት አብራኝ ከሆነች ውለታ እየዋለችልኝ፣ ሰው አትኩሮ ካየን እያሳፈርኳት ነበር የሚመስለኝ። ሲለን በህይወቴ እንደዚያ ደንግጬ አላውቅም። ለሰወች ስሜት አንጨነቅም። እኛ ባወጣነው ስታንዳርድ መቀየር በማይችሉት ነገር እናሸማቅቃቸዋለን። እውነት ለመናገር እኔ እሱን ለማስከፋት ሆን ብዬ ቀልጄበት አላውቅም ነበር። የሚከፋም አይመስልም አብሮን ይቀልድ ነበር። እና ይሄንን ያነሳሁት በቪድዮህ ላይ አጭር መሆንን እንደ disadvantage ተጠቅመህ ስላወራህ ነው። ላንተ ባይታወቅህም ከዚህ ስሜት ጋር እየታገሉ ያሉ ልጆች ላይ የሚያሳድረው ተጽኖ ቀላል የማይባል እንደሆነ እኔ ስለተማርኩ እንድትማር ስለፈለኩ ነው። በተረፈ አሪፍ content ነው። ቀጥልበት።
ኮሜትሺ ❤
😢😢😢😢😢😢 አዎ ዉዴ ስቶቻችን በማስተዋል እንራመዳለን እግዚአብሔር ይርዳን ማንንም የማስከፋት ነገር ከኛ ይራቅ በማወቅም ባለማወቅም ሆነ ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏👆
_እኔማ የኔ ቆንጆ ሲለኝ ከርሞ በትንሽ ነገር ስንጣላ እንኳን አንች ወርቅ የመስለይዋ ሂዳለች አለኝ አግብቶ የፍታ ከማፍቀር ቁሞ መቅርት ይሻላል ወላ ውሽቱን ነብር የኔ ቆንጆ ሲለኝ የናብርው 😥💔አልሀምዱሊላህ ተምሬብታለሁኝ_
አቤት እግዞ ልሳቅ ላልቅስ አይዞሽ😢😢❤❤
@@ekramyimam4895 ሲጀመር ከልቡ ቢወድሽ ከማንም ጋር አያወዳድርሽም ነበር የድሮዋን ሲያጥላላ መጠርጠር ነበረብሽ 😇👊እራስሽን ጠብቂ 🙏
@@ekramyimam4895አይዞሽ ለኛያለዉአይቀርም እሽ እኔደም መጀመሪያ እዳቡላሥ ዋይዋይ ሢል ትወጅኛለሽወይአለአወ አልኩትፀጥአለ ድሮም አሥመሣይነዉ እደ መጀመሪያ እድወደዱማደ የሚፈልጉት ሥንት አይነት ሠዉአለ
ቆንጆ ነሽ እንዲህ የሚል ወንድ ኮንፊደንስ የለውም😊
አብሺሪ. ኧረ ሁሉም አደሉም. መሰለን የኔ ባል. 3. ወላሂ አግብቷ ፍቷል. እኔ 4 ነኝ. እኔ አግብቸም አላቅ. ግን. ጥሩ ልጂ ነው. ችግሩ ዝምታ ያበዛል. ብቻ. አላሀምዱሊላህ. አላህ የተሻለ ይስጥሺ. አህላቁን እይ. የኔ ከተጋባን. 1. አመታቺን. አብረን 1 ወር. አሳለፍን. ተይዞ ሀገር ነው. ትንሺ. የመዝጋት ባህሪ አለበት.
ወንድሜ የምር ምርጥ ሀሳብ ነው የምንፈልገውንና የሚያስፈልገንን መለየት ስላቃተን ነው መስማማት ያልቻልነው ተባረክ
🙏🙏🙏 thank u
እውነት እኮ ነው ሙሉ ነገር ማግኝት ከባድ ነው እደው በትንሹ የኔ ባል ፍቅሩ በጣም የተለየ ነው ይገባኛል አንድ ቀን ምናለ አበባ ጎዝጉዘህ ሻማ አብርተህ ሰርፕራይዝ ብታረገኝ ስለው ኤጭ እቃቃ ትወጃለሽ መሰል አላለም😂😂😂😂😂በጣም ነው ያሳቀኝ እሮማንቲክ ወፍ የለም ከዛ ውጪ 1 አንደኛ ነው ወልጄ እኳን እንዴት እዳረሰኝ ❤
ሰላም ወንድም እንኳን ደህና መጣህ ልክ ነህ የሰው ፐርፌክት የለም ግን የወንዶች ግድ የለሽነት በጣም ያበሳጫል😡 በቃ ለምንም ነገርኮ ግድ የላችሁም 😂 እኛ ሴቶች ደሞ ለእያንዳንዷ ለጥቃቅን ነገር ትኩረ እንሰጣለን ብቻ ታናድዳላችሁ ይሁን አቃጥሉን እንችላችኋለን ምን እናድርግ😂😂😂😂😂
😁😁
😁😁🤣
😂😂😂😏😏😏 እኛ አቃጥለው ለመድፍት እኮ ነው የተፈጠሩት 😔
የምሬን ነው ከሠጠኸው ት/ት ሁሉንም ትኩረት ሰጥቼ ነው የማዳምጣቸው ብዙ ነገር ካንተ እደምማር አምናለው ኑርልን ወንድሜ
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በርታ ወንድሜ ቲክቶክ ላይ አይቸ ነው የመጣሁት 👍👍
እኔም
እንኳን ደህና መጣቹ ሻይ ወይስ ቡና 😂😂😂
የኔ ወንድም ተፅናናክ?የምታቀርበዉ ነገር በጣም ጠቃሚ ነዉ በርታልን እኔ አዳምጬክ ሳበቃ ለፍቅሬ ሼር እያረኩለት ነዉ እና ጥሩ ትዳር እንደምንመሰርት ይሰማኛል እርሱም በጣም መልካም ሰዉ ነዉ በጣም ነዉ የወደድኩት!!!ብቻ እግዚአብሔር ይርዳን🙏🙏🙏እናመሰግናለን በርታልን
የኔ ወድም ውነትህ ነው የሰው ፍላጎት ብዙ ነው ሁሉም ነገር የተሟላ ነገር አይገኝም መልካሙም መጥፎውም ከምትወደው ሰው አብሮ ማሳለፍ ግድ ነው ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ የወጣትነት ዘመንህ ይባረክ ብዙ ትምህርት ተምሬ አለሁ የምትመኘው አይነት ትዳር ይስጥህ
ኪሩ እናመሠግናለን በእውነቱ ለመናገር ፍፁም ሰዉ የለም የአንዱን ጉድለት አንዱ ካልሞላ ከባድ ነው መልካም ሠው ፈሪሀ እግዚአብሄር ያለዉ ሠው ማግኘት መታደል ነው በዚህ ሰአት❤ ኪሩ ለምክርህ አመሰግናለሁ ብዙ ነገሮ ቼ እየተቀየርኩ ነው መ ካሪ አያሳጣን🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌
ልክ ነህ ይህ የኔ ህይወት ነው ሁሉም ስለባለቤቴ ታድለሽ ምርጥ ተንከባካቢ ፅባይተኛ ይሉታልእውነትምነው ታጋሽ ታማኝ እና የሚወደኝነው ግን በጣም ጉድለት አለበት በቢዝነስ ከስሮ ሀብት የለውም ግን እሱ ባይኖርውም እኔ ቤት አለኝ እሱን ለማቋሟም እና የሱን ማጣት በቤተሰብ እንኳ እንዳይታወቅበት እለፍለሁ የሚገርመው ወርቄን እንኳ ስሽጥ ቤተሰቤ አያውቁም ይህን የማደርገው የሱን ጉድለት ሞልች ነገ ጥሩ ቀን ይመጣል ብየ ነው ሁሉም የተሟላ አያገኝም ልክነህ
respect
በዚህሰአትአላማያለውፍቅርየሚፈልግእውነተኛስው ፈልጎማግኝትከባድነው
ምክሮቺህ በጣም ጠቃሚ ናቸው በጣም አናመሰግናለን አኔ 25አመቴ ነዉ አና በዚህ አድምዬ 3 ፍቀረኛ ይዤ ነበር ግን ከአንዱምጋ ጥልቅ ፍቀር ይዞኝ አያውቅም ማለት መጀመሪያ ላይፍቅር የያዘኝ ይመስለኛል ግን ከሆነ ግዜ ቡሃላ ያለኝ ፍቅር ያለ ምክንያት ይጠፋል የውነት በጣም ነዉ ግራ የገባኝ አሁን ላይ ወንድ ጋር መተዋወቅ አራሱ ያስፈራኛል ፍቅረኛ ማያዝ በጣም አፈልጋለሁ ግን ፍቅር ሊይዘኝ አልቻልኩም እና ሙሉ ሰው ያልሆንኩኝ አይነት ስሜት ነዉ የሚሰማኝ አባክህ ማፍቀር አንድቺል ምን ላድርግ የምር አርዳታህ ያስፈልገኛል plz🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኔ ባለትዳር ነኝ ባሌ ጥሩ ሰው ነው እኔ ስደት ነኝ እሱም ስደት ነበር ተይዞ ገባ እና መጠጥ ይጠጣል 😢እኔ ደሞ ለምን ስለው እሺ ሁተለኛ አልጠጣም ይለኛ ተመልሶ እዛው ነው በጣም ስቆጣጠረው መዋሸት ጀመረ ምን ይሻለኛል በጣም ገዘብ እያባከነ ነው 😢😢 በዚህ ጉዳይ እኔ አስጠላኝ እንለያየ አልኩት በጣም አለቀሰ ሞቴን እመርጣለሁ አለኝ ግራ ገባኝ😢😢😢
ለቃሉ ታማኝ ይሁን እንጅ ነገሮችን ሁሉም ነገር ለምምድ ነው ለፈጣር ምፈራ እና እኔን ሴት ምያደርግኝ ከምንም በላይ ሴት ያደርግኝ ሴትነቴ ይገባው ሴት ነሽ ይበለኝ እንጅ ለፈጣር የምፈራ ቤትክርስቲያን የምዘውትር ይሁን ❤ተባረክ
እዉነተኛ ፍቅር መቸምአይፈረስም አላህ ጥሩአፍቃሪያረገን❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን ወንድምነት❤በብዙ ነገሮች ትክክልበብዙ ነገሮች ስኬታማ ሆኖ በንግግር ስለማያምን ሰውስ ምን ትለናለክ????ለምሳሌ ስልክ ደውሎልኝ ካላነሰው ቢዚ ካለ ያዙኝ ልቀቁኝ ኡኡኡኡኡ ማባበል እራሱ ሰለቸኝ😢😢😢ማን ነው የሚለውን ለማወቅ እድል እማይሰጥ ከማኩርፋ መጠየቅ ይቅደም ብየው እሽ ይልና ዙሮ ይደግመዋል......ገጥሟችሁ ግን ያቃል እያስርዳችሁት እማይርዳ ደግሞ እኮ በጣም የተማር ሆኖ እማይርዳ በንግግር እማያምን😢
አንዳዱ ሰዉ በንግግር አያምንም ይሄ ደግሞ አብሮ ለመቀጠል ከባድ ነዉ ከቻልሽቀስ አድርገሽ አስተምሪዉ ወይም በጓደኛዉ አስመክሪዉ ከተቀየረ አንችም ሳትደናገጭ አስረጅዉ ለምን እዳላነሳሽ❤
የሰው ልጅ ጎዶሎ ይኖርበታል በሁሉም ነገር የተሟላ ሰው የለም ነገር ግን ባለን አስተሳሰብ ባለን እይታ ሀሳባችንን ስንገልፅላቸው በግልፅ በትክክል ስናፈቅር ታምነን በግልፅ ስንነግራቸው የማያምኑ ብዙዎች ናቸው ይሄስ እንዴት ይታያል
ብዙ ግዜ ኮመንት አድርጌ አላቅም ግን ሁሌም እከታተልካለሁ ጥሩ አመለካከት ነው ያለህ አምላከ ቅዱሳን ይባርክህ አንደበትህ ላይ የጥበበኛውን ቃል ያኑርልክ 🙏🧡🧡🧡🧡
Amenn
እኔ የማፈቅረው የምወደው ልጅ የመጀመሪያዬ ቁሙቱ ደረቱ ሞዴል ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም በዛላይ የስራ ሰው ባለ ሀብት ነው ባሌ ቢሆን የምፈልገው ሰው ነበር 5 ዓመት ቆየን ግን መጋባት እንደማንችል ነገረኝ ይሁን ብዬ ከሱ በፊት ውጭ የሚኖር ቤተሰብ ያጨኝ ሰው ነበር ግን ፈጣሪ ፀባይ ሀይማኖተኛ ሰው አክባሪ ታታሪ የስራ ሰው አድርጎት ግን በቃ አጭር በዛላይ አለመማሩን ሳስብ ያስጠላኛል ግድ ይሁን ብዬ እራሴን እና ቤተሰቤን ለማጠንከር ስል ነው እሱን የማገባው ግን ፍቅረኛዬን መቼም መርሳት አልችልም
እፍፍፍፍፍ እረ እደው ስለፍቅር ሲያወሩት ቀላል ነው ዉስጡ ሲገቡ ግን ከባድ ነው እየጠላኝ እሱ እኔ የምወደው ነገር ነው ያልገባኝ💔💔💔😭😭😭😭ምንም ከልቤ ሊወጣ አልቻለም እሱ ግን ግዜዊ ነሯል የሚፈልገኝ ግን ልቆርጥ አልቻልኩም 😢😢😢
ኡፍፍፍፍ እኔስ ደሞ ሚጋርማዉ እኮ ሰዉ የመጀማሪያዉን አይረሰም ይበለል እኔ ግን እሱ ትዝ አይለኝም እሄ ግን አልዎጠልሽ አለኝ አንድ ቀን ይረሰዉ ይሆን
ከምር እውነት ነው የደረሰበት ያቀዋል
እኔም. ባሌ. አልፈልግሽምብርታላክሽብሎኝ😢😢😢😢እኔእወደዋለሁ. እሡንእረሥቶኛልእሥካሁን
እኔ ፡ ለምን ፡ እንደማረሳው ፡ አልገባኝምግንኙነት ፡ አልፈልግ ፡ ግን ፡ ለምን ፡ ከውስጤ ፡ አይወጣም
ዋው እናመሰግናለኹ ስለ አይናፍር ፍቅሩን መግለፅ ለማይችልን ወንድ ፍቅሩን ምን ትላለኸ???
እቅልፌ በሮ ሄደ ስጀምረው ዋው ደስ የሚል ምክር በርታልን የፍቅር ዶክተር ምርጥ ሰው
ምርጥ ሀሳብ ነው በተለይ በትዳር ውስጥ አልመግባትህን ወደድኩት ፍች ለማንም አይመከርም ነገሩ ከከበደ ባለቤቱ ነው ወሳኙ😍
🙏🙏🙏
ኪራዬ በርታ በጣም አስተማሪ ሀሳብ ነዉ የምታነሳዉ ላንተ ምንም ላይመስልህ ይችላል ለኛ ግን ትልቅ ዋጋ አለሁ ክበርልኝ ወንድሜ❤❤❤❤
Konjo Huna Haymanotegna AleCh Eko Esuwan fetari Yesetegn
ዋውውውውው አገላለጸ እንድት ደስ ይለል የኔ ውንድም ማስተዋል ይጨመረልህ ተባረክ
ሰው ብቻ ይገልፅሃል በቃ ነብስ ነህ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
ካንተ ብዙ ተምሪያለው በርታ ወንድም 🥰🥰🥰
እኔ እኮ ተመስጨእየሰማውህ አነጋገረህ ያስቀኛል 😂 ግን ማርያምን ጥሩምትምህርት
የተማረች ❤ምግብ ምትሰራ ❤ስራ ምትወድ ❤ቆንጆ ❤ስነስራት ❤ቤትዋ ምታስተዳድር ❤ጀግና ኣስተሳሰብ ጠንካራ ችግርን የምታሸንፍ
ፉል ፓከጅ ፐርፌክት ሰው መሆን ❤
ምከረኝ እስኪ እኔ በጣም ጥሩ ሴት ነኝ ግን ሀይለኛ ነኝ ጥሩነቴ ግን ትሪት አደርጋለው ችግሮች ለመፍታት እጥራለው ግን ደሞ ትንሽ ውሸት ከተዋሸው በቃ እቀየራለው😢
በጣም ደስየሚልነገርነውየምትናገረው እረጅምእድሜይስጥህ
እውነት ነዉ ሙሉ ስው የለም ደሞ እንደመልካችንን ባእሪ ያችንም ይለያያል ግን ግን የምንመኘውን የምንፈልገውን አይነት ስው ማግኘት ከባድ ነው 🤔🤔🤔
ጥሩ ገልጸኸዋል አመሰግናለሁ። ጥያቄው በእውቀት የሞረድነው አይምሮ፤ ማህበረሰብና የራስ ፍላጎት የተጫነበትን አይምሮ ሁሌ ያሸንፈዋል ወይ ነው!!እንዴት እንደምናሸንፍ ብልሀቱና መፍትሄው ምንድነው ነው???
ከህልሜ አዱ ጥሩሚስት መሆንነው❤
ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ የሚያጠግብ ትምርት ተማሩ አይከፈልበትም መቶ ሺ እናስገባው ይሄን ጀግና
🙏🙏🙏 fetari ykbrlgn
አሁናው የገባኝ ሙሉ ሰው እንደሌላ እኔም ሙሉ ሴት እንዳልሆንኩ
ጎበዝ 12:26
ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉 13:02
Comment 🫶👏🏻temecghtohal wde 🥰😂ymta enji mrchawn lefetari tewkut
ደስስስ ብሎኚ ነው የምሰማህ በርታልን እናመሰግናለን🥰🥰
Thanks tg
እኔም ወላሂ ውሥጤደሞ ጀግንነት ይሠማኘል ሣዳምጠው😊
በጣም ሀሪፍ ምክር ነዉ እናመሰግናለን 👏
Yes you are v.right
አንተ ለዩ ጀግና ነህ በደንብ ነዉ እማዳምጥህ ግን ሚሥትህ ታዲላ ማሽአላህ
😥😥😥😥😥 አሁን ላይ እራሴን ማዳመጥ ብቻ ነው የምፈልገው ኪራየ ቴኪው የኔ እንቁ
❤❤❤አንደኛ ነክ❤❤❤❤አቀራርብክ ግልፅና ትምህርት ሰጪ ነው❤❤❤Thank u❤❤❤❤
አቦ እመብረሀን የልብህን መሻት ትስጥክ ❤❤❤❤ በርታልን ቡዙ ተምረናል እናመሰግናለን
የኔ ድክመት አድ ሰው ካፈቀርኩ ሙጭጭ ነው የምለው ፍቅር ነው ድክመቴ ከዛ ሰው ውጭ ምንም ነገር አይታየኝም 😮
አህለን ወንድምዬ ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን በርታልን
Thank u
ተባረክልኝ ዋውውው አገላለጥህ ትክክል❤❤
enena slchit nw yalgn perfect sfelg yhe melekt mtekmegn ymeslegnal ameseginalw
ቪድዮዎችህ የተንዛዛ introduction ስለሌለው ይመቸኛል እናመሰግናለን
ወድሜእምታወራውሁሉእውነትነውግልፀኝነትህሳያደቁማለፍአይቻልም
ከዚህ ሁሉ ጣጣ ብቻችንን ፈታ ብለን. ብንኖርስ ምን እንሆናለን ብቸኝነት አይገል😂
Eko 😂
@@Ahadumedia እኮ ነው ያልከው ይሄንን ካንተ አልጠብቅም በእስልምና ያላገባች ሴት ሚስኪን ዲሀ ናት በክርስትናውም እንደዛው በጣም አክባሪህ ነኝ ብዙወች ሞደል አዲርገው ሊይዙህ ይችላሉ ስለዚህ ለእያንዳንዱ እርምጃህ ሀላፊነት የጎደለው ንግግር አደራ ብዙወች ከዚህ ሁሉ ሳላገባ ብኖር አይሻልም እንደ ያለ ወንዲ መኖር እችላለሁ ይላሉ አወ መኖር ይቻላል ግን ጎደሎ ሁኖ ነው የሚኖረው እኔ ያለ ባሌ ጎደሎ ነኝ ሳገባ ተከብሬለሁ ልጂ ስወልዲ የዚችን አለም ደስታ ጥግ ዲረስ በልጀ አግኝቻለሁ አግብተህ ስትወልዲ ትዝ እንደምልህ አልጠራጠርም በዚህ ኮሜንት😊 የዚች አለም ደስታ የሚገኘው ትዳር ውስጥ ነው የዛኛው አለም ደስታ የሚገኘው በመልካም ስራ ነው
በትክክል እኔ ላላገባ ለራሴ ቃል ገብቺያለው🤣🤣🤣
ሀሀሀጀ እስከመቸ?? 😂
@@hirut758እረ ምንበወጣሽ😅😅😢😅😅😅
አሁን በቅርቡ ነው ያገኘውህ ኪሩዬ አዲስ ተከታታይህ ነኝ እናም ይሄው የተለቀቁ ቪድዮዎችን አንድ በአንድ እየበረበርኩኝ እያየው ነው 😂በርታ አመሰግናለሁ❤😊
You know what baka ahun mercha aymeroyae laye yekarabawin hasab nawe yawerahawe
ፈጣሬይጠብቅህ ስለፍቅር ባላወራ ይሻለኝል
ተባረክ በጣም ለባም ወንድ ነህ በርታልን ❤❤🥰🥰
በጣም ትክክልልል❤❤❤❤
Priority changes over time
Wow desss yilal be konfidensi setawera egnam ye akatenin ngr bergetegninat enwesinalen bertaln and tiyake liteyikeh wandime wand ena set fikragn honewu malet nw ke wendu ye set edime bebelt chger alewu???????🥺 ebakih meliselgn be mariyam
👏👏👏👏❤❤❤❤❤ so helpful & true enamesegnalen betammmmm🙏🙏🙏
ትልቅ ሰው እናመሰግናለን ❤
Wonidem alem silkeh bagage ena bawurah mariyamn dasi yeligale bahuni sahat eyemotikug nw kachalek erdag ebakih
ግልፆ ነው እናመሰግናለን
ምክርህ በጥም አሥታማሬ ነው በርታ❤❤❤❤
ዉንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ የ9 አመት ፍቅርኛዬን ልትዉዉ አፋፍ ነበርኩ አበርታህኝ ጠንክርኩ እዉነት አመሰግናለሁ
No no minimum standard shoukd keep it Respect his God ,protection and care ,willingness to work to gether😂
ኑሪልኝ ኑሪልኝ የኔ ጀግና የኔ ጀግና 👈💪
ሰላምህ ይብዛልህ ወንድሜ 😊😊
ትክክልወንድም
የኔ ህይወት በጣም ይወደኛል ልሞትልሽ ይላል ግን ስራ የለዉም እኔ ደሞ ሰራተኛ ወንድ ነዉ የምፈልገዉ ግን እኔ ባጣ እንደሚጎዳ ስለማወቅ አገባሁት ሳገባዉ ከተስተካከለ ብየ ግን ባሰበት ስራ የለዉ ሱስ አለበት ትዳረን ከማፍረስ እና እሱ እንዳይጎዳ መከረኩት ግን እሱ ሁለቱንም ማጣት አይፈልግም እኔንም ሱሲንም በዛላይ ስራ የለዉ ተወኝ ስለዉ የእልህ ፍቅር ሙጩጭ አለ ግን እኔ መዉደዱ ብቻ ምንም አልጠቀመኝም ወላሂ ከበደኝ ስተወዉ እራሲን ላጠፍ ነዉ ይለኛል ምን ላረግ😭😭
ቀስ ብለሽ ምከሪው ስራ እንድጄምር አዲርጊው ከኔ ከሱስህ ምረጥ ብለሽ ቀስእያልሽ ምከሪው😢
ከንች ትክክለኛ ፍቅር ካለው ሱሶቹን እንዳቆም ምከሪው ያቆማል አንችን ካፈቀረሽና ካከበረሽ አንችን ላለማጣት ሲል በራሱ ይተዋልፍቅር ማለት በሚያፈቅሩት ሰው ደስታ መደሰት ነው ይህ ነገር አንችን ካስከፋሽ መተው አለበትስለዚህ ምከሪው ይተዋል አብሽሪ
በርታ በጣም ምርጥ ትምርትነው ለገላው ላልገባው ፌዝነው
ክፍል 2
thank you brother 🥰🥰🥰🥰
ሁሌም እክታትልሀለዉ በርታ ብሮ እሸ ብዙ ትምሪለዉ❤❤❤❤❤❤
Teleyalek thanku so moch
Ewnet new wedme
Express mitadergibet menged yileyal betam enjoy eyadereku new sisemaw ena thank you
ሠላም ወድሜ እንኮዋን ሠላም መጣህ ወላሂ እህቶቸ አብሸሩው ፍቅረ በመብትውሥጥነውነ በግደታ የለም ግን የምትችሉውትን አረጉው ከዛውጭ የውሣኔ ሠውነ ጠካራ መሆን ግደታችን ነው እኔ በባለፍው ነግሪያችሆለሁ ታሪኬን አላማነ እውቀት እሥካለ ድረሥ እሥከምትችሉውት ድረሥ አላማችሁን ተከተሉው አዱው ያዱውን ጎዶሎ ሊሞላጅ ሙሉው ሁኖ አይገኝምነ ወድሜ በረታ የኘ ኦክሥጅንኮነህ ወላሂ እኔ ባተነው ጀግነየሆንኩውቱው ከወራት በፈት
ነጭናጫ ያልካት ባህሪ የኔ ናት 😂እወደዋለሁ ግን እነጫነጭበታለሁ ብቻ አላግባባንም አይይይይይ
Xiyaqee alenyii? geni amarinyaa maatsafii alchilemi 😢😢
እናመሰግናለን ብሮየ
Masha Allah broo thank you may Allah bless ❤
ሰላምህ ይብዛ ወንድም🙏❤
ወይኔአንተልጅ ደሰየሚል አየጋገር በርታ
ሰማዕቷ ትጠብቅህ ኪራዬ
Amen 🙏🙏🙏
ተባረክ ወንድማችን በርታልንን ❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ ❤❤
ወጣትነትህን ይባርክልህ ብሮዬ በርታ ብዙ ተምሪያለው❤
Abo mirt eko neh kira thanks
ምትለቀው ቪድዮ ሳይ ጥሩ ጓደኛ ያገኘው ይመስለኛል😇😇
🙏🙏🙏😊😊
Eshi abren khonen bewala yalmnm mekenyat sirkenesh ara kira enenja ahun lay emas fiker yala erasu eymeselen aydelm yemer
እኳንደህናመጣህሠሞኑንጠፍተህብኝነበር❤❤❤
Thanks to you so much ❤
Yene ntsuu ..tesnanah abate ...bertaln
ገንዘብ የሚያጠፍ ለልጆቹ ኬር የሌለው የትም አያዝናናህ ክርስትና ለነጠላ ሰው ሲያይ ልገልበጥላችሁ እስኪ ስም ስጠው ?
ጥሩ ነው በርታ
የምር ጥሩ ሀሳብ ነው በጣም መሰረታዊ የሚባሉ ነገሮቻችን ከተሟሉ ሌሎች ጉድለቶችን ማለፍ ተገቢ ነው ከራሴ የታዘብኩት እስከዛሬ አባቴን ስፈልግ እንደነበር ነው የገባኝ 😁 ማለት የወታደር ልጅ ነኝ እና በሁሉም ነገር ጥንቁቅ ካልሆነ ባላየ ነው የምሆነው ለምሳሌ ድመት የሚፈራ ሰው ገጥሞኝ ሸሽቻለሁ ዘንዶ የሚገድል አባት አሳድጎኝ ምን ላድርግ 😁
በቃ አንችም ወታደር አግቢ ይሻልሻል😂😂😂
@@ሚሚሐበሻዊት ቀልጂ አንቺ እኔ የምሬን ነው 😁 የሚፈራ ወንድ ልብሱን ቤቱን የሚያዝረከርክና ሳቅ የሚያበዛ አልወድም ብታይ ለራሴም ያስቀኛል ቆይ እኔ አባት ነው ባል የምፈልገው እላለሁ 😂
@@HikmaMukerem ልክ ነሽኮ ማሬ ወንድ ልጅ ኮስተር ቆፍጠን ሲል ጀግና ሲሆን ነው የሚያምርበት ከፈራማ ከምን ሊያድነን እናገበዋለን ይሄ ዱቄት ምን ይሰራል 😂😂😂😂
የኔ ውድ አሳቅሽኝ እውነት ነው ድመት ፈርቶ የት ሊገባ ነው ነገ ጅብ ሲጮህ አንችጋ ሸሽቶ😂😂ይዘልቀዋል እረ ሸም ነው ብቻ የልባችነን መሻት ይፈፀምልን
Priority matters ✌️
እኛው እንታረቅ አስታራቂም የለም
ቁመት አጭር መሆን ማህበረሰቡ በሰጠን አመለካከት እየሄድን ስለሆነ እንጂ ቆንጆ ያለመሆን መለኪያ አይደለም። ጓደኛችን በቁመቱ ሁሌም እንቀልድበት ነበር። በጣም ይጎዳው እንደነበር ያወቅነው ግን ካገባ በኋላ ነው። በጣም የምታምር ልጅ በስርዓተ ተክሊል ነበር ያገባው እና ባገባ በሳምንቱ ተገናኝተን ስናወራ እንደዚያ ስትቀልዱብኝ ማግባት የምችል፣ የምወደድ አይመስለኝም ነበር። ጭራሽ ሴት አብራኝ ከሆነች ውለታ እየዋለችልኝ፣ ሰው አትኩሮ ካየን እያሳፈርኳት ነበር የሚመስለኝ። ሲለን በህይወቴ እንደዚያ ደንግጬ አላውቅም። ለሰወች ስሜት አንጨነቅም። እኛ ባወጣነው ስታንዳርድ መቀየር በማይችሉት ነገር እናሸማቅቃቸዋለን። እውነት ለመናገር እኔ እሱን ለማስከፋት ሆን ብዬ ቀልጄበት አላውቅም ነበር። የሚከፋም አይመስልም አብሮን ይቀልድ ነበር። እና ይሄንን ያነሳሁት በቪድዮህ ላይ አጭር መሆንን እንደ disadvantage ተጠቅመህ ስላወራህ ነው። ላንተ ባይታወቅህም ከዚህ ስሜት ጋር እየታገሉ ያሉ ልጆች ላይ የሚያሳድረው ተጽኖ ቀላል የማይባል እንደሆነ እኔ ስለተማርኩ እንድትማር ስለፈለኩ ነው። በተረፈ አሪፍ content ነው። ቀጥልበት።
ኮሜትሺ ❤
😢😢😢😢😢😢 አዎ ዉዴ ስቶቻችን በማስተዋል እንራመዳለን እግዚአብሔር ይርዳን ማንንም የማስከፋት ነገር ከኛ ይራቅ በማወቅም ባለማወቅም ሆነ ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏👆
_እኔማ የኔ ቆንጆ ሲለኝ ከርሞ በትንሽ ነገር ስንጣላ እንኳን አንች ወርቅ የመስለይዋ ሂዳለች አለኝ አግብቶ የፍታ ከማፍቀር ቁሞ መቅርት ይሻላል ወላ ውሽቱን ነብር የኔ ቆንጆ ሲለኝ የናብርው 😥💔አልሀምዱሊላህ ተምሬብታለሁኝ_
አቤት እግዞ ልሳቅ ላልቅስ አይዞሽ😢😢❤❤
@@ekramyimam4895 ሲጀመር ከልቡ ቢወድሽ ከማንም ጋር አያወዳድርሽም ነበር የድሮዋን ሲያጥላላ መጠርጠር ነበረብሽ 😇👊እራስሽን ጠብቂ 🙏
@@ekramyimam4895አይዞሽ ለኛያለዉአይቀርም እሽ እኔደም መጀመሪያ እዳቡላሥ ዋይዋይ ሢል ትወጅኛለሽወይአለአወ አልኩትፀጥአለ ድሮም አሥመሣይነዉ እደ መጀመሪያ እድወደዱማደ የሚፈልጉት ሥንት አይነት ሠዉአለ
ቆንጆ ነሽ እንዲህ የሚል ወንድ ኮንፊደንስ የለውም😊
አብሺሪ. ኧረ ሁሉም አደሉም. መሰለን የኔ ባል. 3. ወላሂ አግብቷ ፍቷል. እኔ 4 ነኝ. እኔ አግብቸም አላቅ. ግን. ጥሩ ልጂ ነው. ችግሩ ዝምታ ያበዛል. ብቻ. አላሀምዱሊላህ. አላህ የተሻለ ይስጥሺ. አህላቁን እይ. የኔ ከተጋባን. 1. አመታቺን. አብረን 1 ወር. አሳለፍን. ተይዞ ሀገር ነው. ትንሺ. የመዝጋት ባህሪ አለበት.
ወንድሜ የምር ምርጥ ሀሳብ ነው የምንፈልገውንና የሚያስፈልገንን መለየት ስላቃተን ነው መስማማት ያልቻልነው ተባረክ
🙏🙏🙏 thank u
እውነት እኮ ነው ሙሉ ነገር ማግኝት ከባድ ነው እደው በትንሹ የኔ ባል ፍቅሩ በጣም የተለየ ነው ይገባኛል አንድ ቀን ምናለ አበባ ጎዝጉዘህ ሻማ አብርተህ ሰርፕራይዝ ብታረገኝ ስለው ኤጭ እቃቃ ትወጃለሽ መሰል አላለም😂😂😂😂😂በጣም ነው ያሳቀኝ እሮማንቲክ ወፍ የለም ከዛ ውጪ 1 አንደኛ ነው ወልጄ እኳን እንዴት እዳረሰኝ ❤
ሰላም ወንድም እንኳን ደህና መጣህ ልክ ነህ የሰው ፐርፌክት የለም ግን የወንዶች ግድ የለሽነት በጣም ያበሳጫል😡 በቃ ለምንም ነገርኮ ግድ የላችሁም 😂 እኛ ሴቶች ደሞ ለእያንዳንዷ ለጥቃቅን ነገር ትኩረ እንሰጣለን ብቻ ታናድዳላችሁ ይሁን አቃጥሉን እንችላችኋለን ምን እናድርግ😂😂😂😂😂
😁😁
😁😁🤣
😂😂😂😏😏😏 እኛ አቃጥለው ለመድፍት እኮ ነው የተፈጠሩት 😔
የምሬን ነው ከሠጠኸው ት/ት ሁሉንም ትኩረት ሰጥቼ ነው የማዳምጣቸው ብዙ ነገር ካንተ እደምማር አምናለው ኑርልን ወንድሜ
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በርታ ወንድሜ ቲክቶክ ላይ አይቸ ነው የመጣሁት 👍👍
እኔም
እንኳን ደህና መጣቹ ሻይ ወይስ ቡና 😂😂😂
የኔ ወንድም ተፅናናክ?የምታቀርበዉ ነገር በጣም ጠቃሚ ነዉ በርታልን እኔ አዳምጬክ ሳበቃ ለፍቅሬ ሼር እያረኩለት ነዉ እና ጥሩ ትዳር እንደምንመሰርት ይሰማኛል እርሱም በጣም መልካም ሰዉ ነዉ በጣም ነዉ የወደድኩት!!!ብቻ እግዚአብሔር ይርዳን🙏🙏🙏እናመሰግናለን በርታልን
የኔ ወድም ውነትህ ነው የሰው ፍላጎት ብዙ ነው ሁሉም ነገር የተሟላ ነገር አይገኝም መልካሙም መጥፎውም ከምትወደው ሰው አብሮ ማሳለፍ ግድ ነው ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ የወጣትነት ዘመንህ ይባረክ ብዙ ትምህርት ተምሬ አለሁ የምትመኘው አይነት ትዳር ይስጥህ
ኪሩ እናመሠግናለን በእውነቱ ለመናገር ፍፁም ሰዉ የለም የአንዱን ጉድለት አንዱ ካልሞላ ከባድ ነው መልካም ሠው ፈሪሀ እግዚአብሄር ያለዉ ሠው ማግኘት መታደል ነው በዚህ ሰአት❤ ኪሩ ለምክርህ አመሰግናለሁ ብዙ ነገሮ ቼ እየተቀየርኩ ነው መ ካሪ አያሳጣን🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌
ልክ ነህ ይህ የኔ ህይወት ነው ሁሉም ስለባለቤቴ ታድለሽ ምርጥ ተንከባካቢ ፅባይተኛ ይሉታልእውነትምነው ታጋሽ ታማኝ እና የሚወደኝነው ግን በጣም ጉድለት አለበት በቢዝነስ ከስሮ ሀብት የለውም ግን እሱ ባይኖርውም እኔ ቤት አለኝ እሱን ለማቋሟም እና የሱን ማጣት በቤተሰብ እንኳ እንዳይታወቅበት እለፍለሁ የሚገርመው ወርቄን እንኳ ስሽጥ ቤተሰቤ አያውቁም ይህን የማደርገው የሱን ጉድለት ሞልች ነገ ጥሩ ቀን ይመጣል ብየ ነው ሁሉም የተሟላ አያገኝም ልክነህ
respect
በዚህሰአትአላማያለውፍቅርየሚፈልግእውነተኛስው ፈልጎማግኝትከባድነው
ምክሮቺህ በጣም ጠቃሚ ናቸው በጣም አናመሰግናለን አኔ 25አመቴ ነዉ አና በዚህ አድምዬ 3 ፍቀረኛ ይዤ ነበር ግን ከአንዱምጋ ጥልቅ ፍቀር ይዞኝ አያውቅም ማለት መጀመሪያ ላይፍቅር የያዘኝ ይመስለኛል ግን ከሆነ ግዜ ቡሃላ ያለኝ ፍቅር ያለ ምክንያት ይጠፋል የውነት በጣም ነዉ ግራ የገባኝ አሁን ላይ ወንድ ጋር መተዋወቅ አራሱ ያስፈራኛል ፍቅረኛ ማያዝ በጣም አፈልጋለሁ ግን ፍቅር ሊይዘኝ አልቻልኩም እና ሙሉ ሰው ያልሆንኩኝ አይነት ስሜት ነዉ የሚሰማኝ አባክህ ማፍቀር አንድቺል ምን ላድርግ የምር አርዳታህ ያስፈልገኛል plz🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኔ ባለትዳር ነኝ ባሌ ጥሩ ሰው ነው እኔ ስደት ነኝ እሱም ስደት ነበር ተይዞ ገባ እና መጠጥ ይጠጣል 😢እኔ ደሞ ለምን ስለው እሺ ሁተለኛ አልጠጣም ይለኛ ተመልሶ እዛው ነው በጣም ስቆጣጠረው መዋሸት ጀመረ ምን ይሻለኛል በጣም ገዘብ እያባከነ ነው 😢😢 በዚህ ጉዳይ እኔ አስጠላኝ እንለያየ አልኩት በጣም አለቀሰ ሞቴን እመርጣለሁ አለኝ ግራ ገባኝ😢😢😢
ለቃሉ ታማኝ ይሁን እንጅ ነገሮችን ሁሉም ነገር ለምምድ ነው ለፈጣር ምፈራ እና እኔን ሴት ምያደርግኝ ከምንም በላይ ሴት ያደርግኝ ሴትነቴ ይገባው ሴት ነሽ ይበለኝ እንጅ ለፈጣር የምፈራ ቤትክርስቲያን የምዘውትር ይሁን ❤ተባረክ
እዉነተኛ ፍቅር መቸምአይፈረስም አላህ ጥሩአፍቃሪያረገን❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን ወንድምነት❤
በብዙ ነገሮች ትክክል
በብዙ ነገሮች ስኬታማ ሆኖ በንግግር ስለማያምን ሰውስ ምን ትለናለክ????
ለምሳሌ ስልክ ደውሎልኝ ካላነሰው ቢዚ ካለ ያዙኝ ልቀቁኝ ኡኡኡኡኡ ማባበል እራሱ ሰለቸኝ😢😢😢
ማን ነው የሚለውን ለማወቅ እድል እማይሰጥ ከማኩርፋ መጠየቅ ይቅደም ብየው እሽ ይልና ዙሮ ይደግመዋል......
ገጥሟችሁ ግን ያቃል እያስርዳችሁት እማይርዳ ደግሞ እኮ በጣም የተማር ሆኖ እማይርዳ በንግግር እማያምን😢
አንዳዱ ሰዉ በንግግር አያምንም ይሄ ደግሞ አብሮ ለመቀጠል ከባድ ነዉ ከቻልሽቀስ አድርገሽ አስተምሪዉ ወይም በጓደኛዉ አስመክሪዉ ከተቀየረ አንችም ሳትደናገጭ አስረጅዉ ለምን እዳላነሳሽ❤
የሰው ልጅ ጎዶሎ ይኖርበታል በሁሉም ነገር የተሟላ ሰው የለም ነገር ግን ባለን አስተሳሰብ ባለን እይታ ሀሳባችንን ስንገልፅላቸው በግልፅ በትክክል ስናፈቅር ታምነን በግልፅ ስንነግራቸው የማያምኑ ብዙዎች ናቸው ይሄስ እንዴት ይታያል
ብዙ ግዜ ኮመንት አድርጌ አላቅም ግን ሁሌም እከታተልካለሁ ጥሩ አመለካከት ነው ያለህ አምላከ ቅዱሳን ይባርክህ አንደበትህ ላይ የጥበበኛውን ቃል ያኑርልክ 🙏🧡🧡🧡🧡
Amenn
እኔ የማፈቅረው የምወደው ልጅ የመጀመሪያዬ ቁሙቱ ደረቱ ሞዴል ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም በዛላይ የስራ ሰው ባለ ሀብት ነው ባሌ ቢሆን የምፈልገው ሰው ነበር 5 ዓመት ቆየን ግን መጋባት እንደማንችል ነገረኝ ይሁን ብዬ ከሱ በፊት ውጭ የሚኖር ቤተሰብ ያጨኝ ሰው ነበር ግን ፈጣሪ ፀባይ ሀይማኖተኛ ሰው አክባሪ ታታሪ የስራ ሰው አድርጎት ግን በቃ አጭር በዛላይ አለመማሩን ሳስብ ያስጠላኛል ግድ ይሁን ብዬ እራሴን እና ቤተሰቤን ለማጠንከር ስል ነው እሱን የማገባው ግን ፍቅረኛዬን መቼም መርሳት አልችልም
እፍፍፍፍፍ እረ እደው ስለፍቅር ሲያወሩት ቀላል ነው ዉስጡ ሲገቡ ግን ከባድ ነው እየጠላኝ እሱ እኔ የምወደው ነገር ነው ያልገባኝ💔💔💔😭😭😭😭ምንም ከልቤ ሊወጣ አልቻለም እሱ ግን ግዜዊ ነሯል የሚፈልገኝ ግን ልቆርጥ አልቻልኩም 😢😢😢
ኡፍፍፍፍ እኔስ ደሞ ሚጋርማዉ እኮ ሰዉ የመጀማሪያዉን አይረሰም ይበለል እኔ ግን እሱ ትዝ አይለኝም እሄ ግን አልዎጠልሽ አለኝ አንድ ቀን ይረሰዉ ይሆን
ከምር እውነት ነው የደረሰበት ያቀዋል
እኔም. ባሌ. አልፈልግሽምብርታላክሽብሎኝ😢😢😢😢እኔእወደዋለሁ. እሡንእረሥቶኛልእሥካሁን
እኔ ፡ ለምን ፡ እንደማረሳው ፡ አልገባኝም
ግንኙነት ፡ አልፈልግ ፡ ግን ፡ ለምን ፡ ከውስጤ ፡ አይወጣም
ዋው እናመሰግናለኹ ስለ አይናፍር ፍቅሩን መግለፅ ለማይችልን ወንድ ፍቅሩን ምን ትላለኸ???
እቅልፌ በሮ ሄደ ስጀምረው ዋው ደስ የሚል ምክር በርታልን የፍቅር ዶክተር ምርጥ ሰው
ምርጥ ሀሳብ ነው በተለይ በትዳር ውስጥ አልመግባትህን ወደድኩት ፍች ለማንም አይመከርም ነገሩ ከከበደ ባለቤቱ ነው ወሳኙ😍
🙏🙏🙏
ኪራዬ በርታ በጣም አስተማሪ ሀሳብ ነዉ የምታነሳዉ ላንተ ምንም ላይመስልህ ይችላል ለኛ ግን ትልቅ ዋጋ አለሁ ክበርልኝ ወንድሜ❤❤❤❤
Konjo Huna Haymanotegna AleCh Eko Esuwan fetari Yesetegn
ዋውውውውው አገላለጸ እንድት ደስ ይለል የኔ ውንድም ማስተዋል ይጨመረልህ ተባረክ
ሰው ብቻ ይገልፅሃል በቃ ነብስ ነህ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
🙏🙏🙏
ካንተ ብዙ ተምሪያለው በርታ ወንድም 🥰🥰🥰
🙏🙏🙏 thank u
እኔ እኮ ተመስጨእየሰማውህ አነጋገረህ ያስቀኛል 😂 ግን ማርያምን ጥሩምትምህርት
የተማረች ❤ምግብ ምትሰራ ❤ስራ ምትወድ ❤ቆንጆ ❤ስነስራት ❤ቤትዋ ምታስተዳድር ❤ጀግና ኣስተሳሰብ ጠንካራ ችግርን የምታሸንፍ
ፉል ፓከጅ ፐርፌክት ሰው መሆን ❤
ምከረኝ እስኪ እኔ በጣም ጥሩ ሴት ነኝ ግን ሀይለኛ ነኝ ጥሩነቴ ግን ትሪት አደርጋለው ችግሮች ለመፍታት እጥራለው ግን ደሞ ትንሽ ውሸት ከተዋሸው በቃ እቀየራለው😢
በጣም ደስየሚልነገርነውየምትናገረው እረጅምእድሜይስጥህ
እውነት ነዉ ሙሉ ስው የለም ደሞ እንደመልካችንን ባእሪ ያችንም ይለያያል ግን ግን የምንመኘውን የምንፈልገውን አይነት ስው ማግኘት ከባድ ነው 🤔🤔🤔
ጥሩ ገልጸኸዋል አመሰግናለሁ።
ጥያቄው በእውቀት የሞረድነው አይምሮ፤ ማህበረሰብና የራስ ፍላጎት የተጫነበትን አይምሮ ሁሌ ያሸንፈዋል ወይ ነው!!
እንዴት እንደምናሸንፍ ብልሀቱና መፍትሄው ምንድነው ነው???
ከህልሜ አዱ ጥሩሚስት መሆንነው❤
ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ የሚያጠግብ ትምርት ተማሩ አይከፈልበትም መቶ ሺ እናስገባው ይሄን ጀግና
🙏🙏🙏 fetari ykbrlgn
አሁናው የገባኝ ሙሉ ሰው እንደሌላ እኔም ሙሉ ሴት እንዳልሆንኩ
ጎበዝ 12:26
ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉 13:02
Comment 🫶👏🏻temecghtohal wde 🥰😂ymta enji mrchawn lefetari tewkut
ደስስስ ብሎኚ ነው የምሰማህ በርታልን እናመሰግናለን🥰🥰
Thanks tg
እኔም ወላሂ ውሥጤደሞ ጀግንነት ይሠማኘል ሣዳምጠው😊
በጣም ሀሪፍ ምክር ነዉ እናመሰግናለን 👏
Yes you are v.right
አንተ ለዩ ጀግና ነህ በደንብ ነዉ እማዳምጥህ ግን ሚሥትህ ታዲላ ማሽአላህ
😥😥😥😥😥 አሁን ላይ እራሴን ማዳመጥ ብቻ ነው የምፈልገው ኪራየ ቴኪው የኔ እንቁ
❤❤❤አንደኛ ነክ❤❤❤❤አቀራርብክ ግልፅና ትምህርት ሰጪ ነው❤❤❤Thank u❤❤❤❤
አቦ እመብረሀን የልብህን መሻት ትስጥክ ❤❤❤❤ በርታልን ቡዙ ተምረናል እናመሰግናለን
የኔ ድክመት አድ ሰው ካፈቀርኩ ሙጭጭ ነው የምለው ፍቅር ነው ድክመቴ ከዛ ሰው ውጭ ምንም ነገር አይታየኝም 😮
አህለን ወንድምዬ ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን በርታልን
Thank u
ተባረክልኝ ዋውውው አገላለጥህ ትክክል❤❤
enena slchit nw yalgn perfect sfelg yhe melekt mtekmegn ymeslegnal ameseginalw
ቪድዮዎችህ የተንዛዛ introduction ስለሌለው ይመቸኛል እናመሰግናለን
🙏🙏🙏
ወድሜእምታወራውሁሉእውነትነውግልፀኝነትህሳያደቁማለፍአይቻልም
ከዚህ ሁሉ ጣጣ ብቻችንን ፈታ ብለን. ብንኖርስ ምን እንሆናለን ብቸኝነት አይገል😂
Eko 😂
@@Ahadumedia እኮ ነው ያልከው ይሄንን ካንተ አልጠብቅም በእስልምና ያላገባች ሴት ሚስኪን ዲሀ ናት በክርስትናውም እንደዛው በጣም አክባሪህ ነኝ ብዙወች ሞደል አዲርገው ሊይዙህ ይችላሉ ስለዚህ ለእያንዳንዱ እርምጃህ ሀላፊነት የጎደለው ንግግር አደራ ብዙወች ከዚህ ሁሉ ሳላገባ ብኖር አይሻልም እንደ ያለ ወንዲ መኖር እችላለሁ ይላሉ አወ መኖር ይቻላል ግን ጎደሎ ሁኖ ነው የሚኖረው እኔ ያለ ባሌ ጎደሎ ነኝ ሳገባ ተከብሬለሁ ልጂ ስወልዲ የዚችን አለም ደስታ ጥግ ዲረስ በልጀ አግኝቻለሁ አግብተህ ስትወልዲ ትዝ እንደምልህ አልጠራጠርም በዚህ ኮሜንት😊 የዚች አለም ደስታ የሚገኘው ትዳር ውስጥ ነው የዛኛው አለም ደስታ የሚገኘው በመልካም ስራ ነው
በትክክል እኔ ላላገባ ለራሴ ቃል ገብቺያለው🤣🤣🤣
ሀሀሀጀ እስከመቸ?? 😂
@@hirut758እረ ምንበወጣሽ😅😅😢😅😅😅
አሁን በቅርቡ ነው ያገኘውህ ኪሩዬ አዲስ ተከታታይህ ነኝ እናም ይሄው የተለቀቁ ቪድዮዎችን አንድ በአንድ እየበረበርኩኝ እያየው ነው 😂በርታ አመሰግናለሁ❤😊
Thank u
You know what baka ahun mercha aymeroyae laye yekarabawin hasab nawe yawerahawe
ፈጣሬይጠብቅህ ስለፍቅር ባላወራ ይሻለኝል
ተባረክ በጣም ለባም ወንድ ነህ በርታልን ❤❤🥰🥰
🙏🙏🙏
በጣም ትክክልልል❤❤❤❤
Priority changes over time
Wow desss yilal be konfidensi setawera egnam ye akatenin ngr bergetegninat enwesinalen bertaln and tiyake liteyikeh wandime wand ena set fikragn honewu malet nw ke wendu ye set edime bebelt chger alewu???????🥺 ebakih meliselgn be mariyam
👏👏👏👏❤❤❤❤❤ so helpful & true enamesegnalen betammmmm🙏🙏🙏
ትልቅ ሰው እናመሰግናለን ❤
Wonidem alem silkeh bagage ena bawurah mariyamn dasi yeligale bahuni sahat eyemotikug nw kachalek erdag ebakih
ግልፆ ነው እናመሰግናለን
ምክርህ በጥም አሥታማሬ ነው በርታ❤❤❤❤
ዉንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ የ9 አመት ፍቅርኛዬን ልትዉዉ አፋፍ ነበርኩ አበርታህኝ ጠንክርኩ እዉነት አመሰግናለሁ
No no minimum standard shoukd keep it
Respect his God ,protection and care ,willingness to work to gether😂
ኑሪልኝ ኑሪልኝ የኔ ጀግና የኔ ጀግና 👈💪
ሰላምህ ይብዛልህ ወንድሜ 😊😊
ትክክልወንድም
የኔ ህይወት በጣም ይወደኛል ልሞትልሽ ይላል ግን ስራ የለዉም እኔ ደሞ ሰራተኛ ወንድ ነዉ የምፈልገዉ ግን እኔ ባጣ እንደሚጎዳ ስለማወቅ አገባሁት ሳገባዉ ከተስተካከለ ብየ ግን ባሰበት ስራ የለዉ ሱስ አለበት ትዳረን ከማፍረስ እና እሱ እንዳይጎዳ መከረኩት ግን እሱ ሁለቱንም ማጣት አይፈልግም እኔንም ሱሲንም በዛላይ ስራ የለዉ ተወኝ ስለዉ የእልህ ፍቅር ሙጩጭ አለ ግን እኔ መዉደዱ ብቻ ምንም አልጠቀመኝም ወላሂ ከበደኝ ስተወዉ እራሲን ላጠፍ ነዉ ይለኛል ምን ላረግ😭😭
ቀስ ብለሽ ምከሪው ስራ እንድጄምር አዲርጊው ከኔ ከሱስህ ምረጥ ብለሽ ቀስእያልሽ ምከሪው😢
ከንች ትክክለኛ ፍቅር ካለው ሱሶቹን እንዳቆም ምከሪው ያቆማል
አንችን ካፈቀረሽና ካከበረሽ አንችን ላለማጣት ሲል በራሱ ይተዋል
ፍቅር ማለት በሚያፈቅሩት ሰው ደስታ መደሰት ነው ይህ ነገር አንችን ካስከፋሽ መተው አለበት
ስለዚህ ምከሪው ይተዋል አብሽሪ