እወድሃለሁ ትለኛለች ግን አብራኝ መሆን አትፈልግም....ahadu podcast

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @Bettydaniel359
    @Bettydaniel359 ปีที่แล้ว +32

    25 አመት ለወንድ በጣም ወጣት ነው። በጣም ከእሷ የሚሻል ፍቅር ያገኛል ። ነገር ግን እሷ የምር አትወደውም ነበር እኛ ሴቶች ስናፈቅር እንኳን እንደዚ እየለፋ ምንም ሳይኖረው አንተውም

    • @Sassy387
      @Sassy387 3 หลายเดือนก่อน +1

      Hulum set ewir afkari adelem. Ewnetegna hiwotin yemiyay ena yemiwosin setim ale. Setua hule waga mekfel alebat silewededech yemibal emnet alfobetal.

    • @HanaRebso
      @HanaRebso 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል እወድሀለሁ ያለችውም ሸም ይዟት ነውጅ ልቧ ላይ ፍቅር ቢኖማ እኛ ሴቶችኮ ካፈቀረን አባት እናት እህት ወንድም በጥቅሉ ቤተሰብ በሙሉ ተው እያለን አንተውም ይሉቁንም ከቤተሰቦቻችን እንኮልላለንጅ

  • @NestiMamo-t8c
    @NestiMamo-t8c ปีที่แล้ว +61

    ከወደደችው እኮ አብረው ሰርተው መለወጥ ይችላሉ ነገር ግን እሷ ብታገባውም ደስተኛ አይሆኑም ትሂድ 😢 አትጠቅመውም።

    • @tizitagirma9763
      @tizitagirma9763 ปีที่แล้ว +1

      exactly ❤

    • @robelgugesa9237
      @robelgugesa9237 ปีที่แล้ว +1

      መፍረድ ከባድ ነው

    • @NestiMamo-t8c
      @NestiMamo-t8c ปีที่แล้ว

      @@robelgugesa9237 ፍቅር ሁሉንም ያሸንፋል ግን አዎ እሱ ምን ያህል እውነቱን ነው ያስኬዳል 👌

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት ปีที่แล้ว +29

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነው በጣም በአጭር ጊዜ እራሱን እንደሚቀይር ምንም ጥርጥር የለኝም ልጅነት ነውካለፈ ካጣችው ለዘላለም ስትፀፀት የምትኖረው እሷ ናት እሱ ግን ስራውን ይስራ በጠንካራነቱ ይቀጥል ምንም ይፈጠራል ሂወት ይቀጥላል።

    • @umeman3175
      @umeman3175 ปีที่แล้ว

      ትክክል 👌

    • @bisankedir6605
      @bisankedir6605 10 หลายเดือนก่อน

      ልክነሽ ከረፈደ ጸጸት ዋጋቢስ ነው እኔን ያየ ይቀጣ በማንም አልፈርድም እኔም አንዷነኝ ና 😢

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 10 หลายเดือนก่อน

      😒አትፍረጂ ሴት ስለኦነች የ እሱንም መስፍርት አዳመጥሽ 😒ቆንጆ ስለኦነች 😒መልክዋ ቢጠፍስ ይህ ውንድ ፍቅሩ ኡሌም እንደዚህ አቆም ይኖረዋል ብለሽ ታስቢአለሽ 😒😒

  • @alialdelfi5598
    @alialdelfi5598 ปีที่แล้ว +9

    ሀቢቢ እኔ የምወደው ልጅ ምንም የለውም ግን ሁሌ ሙሉነቱ ነበር የሚታየኝ በፋይናስ ብበልጠውም አስተዳዳሪነቱን ሀላፊነቱን እሰጠዋለሁ የበታችነት ስሜት እንድሰማው ስለማልፈልግ እሱ ግን ሀላፊነትን መሸከም አይችልም በቃ 24 ሳአት ኦን ላይን ተጥዶ ሲውል የስራ ሞራልና የሀላፊነት ስሜት ሳጣበት እና ብዙ ጊዜ መክሬው ስራ ጀምር ብለውም እምቢ ሲለኝ ባፈቅርህም አብሬህ አልኖርም ስለው ከኔ የተሻለ አግኝታ ነው ብሎ ስሜን እያጠፋ ይገኛል😢 መከታ ግዳፍ እና ቀኝ እጁ መሆንን እሻ ነበር ስለ ስራ ሳማክረው ደስ አይለውም በኔ መበለጡን አይወድም ይህን ሞራሉን ብወድለትም መስራት ግን አይፈልግም😢

  • @ardiboardibo3079
    @ardiboardibo3079 ปีที่แล้ว +10

    አባቴ በዚህ ሰአት እንኳን በግልፅ ነገረችህ ብዙ ዋጋ ከፍለህ አብራህ መኖር ጀምረህ ምን ለውጥ የለህም አየውክ ብላህ ብትሄድ ከዚህ በላይ ትሰበር ነበር እና ብሮ ጠንከር በል ጀግና ሁን የእኔን የህይወት ( የትዳር ህይወት) ባወራህ ፈጣሪህ አመስግነህ ነገውኑ ስራ ትጀምር ነበር

  • @tizitagirma9763
    @tizitagirma9763 ปีที่แล้ว +24

    በነገራችን ላይ ፍቅርም ትዳርም የሚጣፍጠዉ ከባዶ ተነስቶ አብሮ መክበር ነወ ትልቁ ስኬት❤

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 ปีที่แล้ว +7

    ባለታሪኩ ታታሪይ ስራተኛ ጀግና አፍቃሪ ነው እናም ህይወት ይቀጥላል በርታ ይብላኝ ለገፊዋ ! የህም ያልፍል አንድ የህወት ገፀታ ስለሆነ እንጂ ..........
    ተፈቃቅረን እንጂ ቢሆን ደስስስ የሚለው፣
    ፍቅር በልመና የማይሆን ነገር ነው ።
    አለች ከያኒዋ ሄለን በርሄ

  • @mahlteBelay-su8gp
    @mahlteBelay-su8gp ปีที่แล้ว +7

    ልጅቷ አታፈቅረውም እንጅ ካፈቀረችው በጭራሽ ትታው አትሔድም በጭራሽ ሶ ተዋት ትሒድ መዳኒትህን ውጠህ የተሻልክ ሠው ሁን ህልምህን አሳካ የተሻለች የምታሥብልህ በምንም ውስጥ ብትሆን ምንም የነጣህ የገረጣህንኳን ብትሆን አንተነትህን ተቀብላ የምታፈቅርህ ሴት ትመጣለች ይችን ልቀቃት ኪራየ በርታልን 😘😍😍

  • @Rîch-H19
    @Rîch-H19 ปีที่แล้ว +18

    አንተን አለመስማትኮ የምር ከባድ ነው ❤❤እንደአንተ አስተዋይ ሰዎችን ምናለ ቢያበዛልን እግዚአብሄር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy ปีที่แล้ว +26

    እንደናተ አይነት አንቂ አንደበት ያለው አጠን ነው ሂወታችን ዝብርቅርቅ ያለው አሁን ያለኝ እውቀት ድሮ ቢኖር ብቻ ብዙ ነገርህ አስተማሪ ነው❤❤

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg ปีที่แล้ว +4

    እኛ የመዳም ቅመሞች ግን የዛሬን አይመለከተንም ምክንያቱም እኔና የኔ ውድ እህቶች ምን አይነት ታታሪዋች ምን አይነት ወድ እደምፈልግ አላአህ ብቻ ነው ሚያቀው
    የኔ ታታሬ የመዳም ቅመሞች የምትፈልጉት አይነት ሰው ይስጣቹሁ
    እኔስ አልሀምዱሊላ የምፈልገው አይነት ባል ሰጥቶኛል እናተም ይስጣቹ እወዳቹሀለሁ እህቶቼ

  • @SelamkebedeSelamkebede-x7x
    @SelamkebedeSelamkebede-x7x ปีที่แล้ว +18

    ትክክል ነህ ምነው የእውነት የሚያፈቅረኝ አግኝቼ ድሀ በሆነ

    • @emanmandefro
      @emanmandefro ปีที่แล้ว +1

      ውደ ደምሪኝ

    • @user-vs6dt7le3r
      @user-vs6dt7le3r ปีที่แล้ว +2

      የእኔም ምርጫ ነው ያልሽው

    • @hawlltomar6162
      @hawlltomar6162 ปีที่แล้ว +1

      የኔየለውም ግንስራም ልጀምር ብሎ ብረሰጭአለ ሰጠሁት አሂንም ጨምሪኝ አለ እቢአልኩት በቃበብርምክንያት ልንለያይ እንችላለንአለኝ ካልሰጠሺኝ ወደድሮው ፍቅራችን አንመለስም አለኝ ይሄው እኔም እቢብያለሁ ፍቅረኛየነው 5አመት አልተለወጠም በራሱ ነገን አያስብም አንዳንድወንድ መለወጥአይፈልግም ከሴትብር መቀበልነው ሚፈልጉት

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 ปีที่แล้ว

      ትክክል 😢😢ወይአይሰሩወይአያሰሩ ከባድነዉ ገንዘብሽንያዢ​@@hawlltomar6162

    • @gggggggg-z7v
      @gggggggg-z7v 17 วันที่ผ่านมา

      የኔም ምኞት ምርጫ ነው

  • @kal7566
    @kal7566 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነዉ ማርያምን ዋናዉ የስራ ፍላጎት ይንረዉና ሰሪቶ መለወጥ የምችል ይሁን እንጅ ብርኮ ይሀደልም ይጠፋልም ያስደስታልም ያጠፋልም ዋናዉ ኣስተሳሰብ ነዉ ና በርታ ካንተ 😢 በር ኣስበልጣ ከሀደች ግን ጠንከር ብል ሁሉም ያልፋል የበለጠ ያጠነክረሀል😢❤❤

  • @SaraSarita-wv9sh
    @SaraSarita-wv9sh ปีที่แล้ว +27

    ኖሮት ከማገባው ምንም ሳይኖረው አብሬ ለፍቼ ቤቴን ብሞላው ለኔም ክብር ነው ሰነፍ ሴቶች ብር አሳዳጅ ናቸው። ልጁ ግን ከስዋ የተሻለ ያገኛል ያኔ ይቆጫታል የሚሰራ ሰው ደሞ ይለወጣል። ወንድ ልጅም የሚወደው ደስተኛ የሚሆነው ሰርታ የምታሰራውን ሴት ነው በኩራት የኔ ንግስት የሚለው ።።የዘንድሮ ሴት ጥፍር ከመትከል ሄውማን ከመቀጠል ዉጪ ሽሮ በልኩ መስራት እንኳ አይችሉም ታዲያ ማን ያገባታል እቺን ቀፎ ሴት መገን

    • @abiselomasmamaw
      @abiselomasmamaw ปีที่แล้ว +4

      Perfect said#

    • @tizitagirma9763
      @tizitagirma9763 ปีที่แล้ว +3

      Exactly ❤

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል። እኔም ሴትነኝ ግን ሁሉም አያጠቃልልም አይደል !?

    • @abiselomasmamaw
      @abiselomasmamaw ปีที่แล้ว +1

      @@qweqwe444 lk nesh gn ahun just 95% yemihonut endezi nachew

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 ปีที่แล้ว +1

      @@abiselomasmamaw ልቦና ይስጣቸዉ።ደጉዘመን እኪመጣ እራስ ልብ መጠበቅ መልካም ነገሮች በፅና መቀበል ፈጣር የተሻላ ያደርግ ዘን እራ ለፈጣር ማስረከብ የተሻለነዉ።

  • @mahibanteyrga
    @mahibanteyrga ปีที่แล้ว +15

    እኔ የማይሰራ ወንድ አልወድም ገንዘብ የሌለው ወንድ አልወድም ለኔ ምንም አያድርግልኝ ግን ለራሱ እራሱን ችሎ ያለጭንቀት እንዲኖር እፈልጋለሁ

    • @berekayoutube3513
      @berekayoutube3513 ปีที่แล้ว

      😂😄አቶጅም 😜

    • @Eyou653
      @Eyou653 ปีที่แล้ว +1

      me too ስለ ኑሮ ውድነት ምርር ብሎ የሚያወራ ወንድ ወይኔ በጣም ነው የምናደደው ጠንካራ ወንድ ደስ ሲል እኮ ፍፁም የለም ቢሆንም ግን ሰነፍ ያስጠላል

    • @mahibanteyrga
      @mahibanteyrga ปีที่แล้ว +1

      @@Eyou653 የምሬን ነው በቃ ጭንቀታም ወንድ አልወድም ለኔ ምንም አያድርግልኝ

    • @rhamethabtemuyoutube7632
      @rhamethabtemuyoutube7632 8 หลายเดือนก่อน

      እኔም አላህ ብዙ ምርጥባሮችአሉትአላህዬስጠኝ

  • @kebernsh208
    @kebernsh208 ปีที่แล้ว +5

    ብር ብለው ለሚሄድ ሰወች ስለሄዱ ማመስገን ይገባል ምክንያቱም አብረውም ቢሆኑ ትንሽ ነገር በጎደለ ቁጥር አንተን ብየ አንቺን ብየ ማለት አይቀርም

  • @HayatHayat-gv4lb
    @HayatHayat-gv4lb ปีที่แล้ว +3

    እናት አተን ወልዳለች ወድማችን አላህ ባልህበት ቦታ ይጠብቅህ.

  • @AminaMohammed-i2c
    @AminaMohammed-i2c ปีที่แล้ว +3

    እስኪ ወንድም ልጠይቅህ ብር የሚጠይቁ ወዶችን ምን ትላለህ በለተይ አረብ ሃገር ላለን ሴቶች ምክንያቱም እኔ ገንዘብ አለመኖሩ ችግር የለብኝም ግን ከሴት ገንዘብ ቢወስዱ ጥሩ ይሆናል አይሆንም ብየ አምናለሁ ለዛሰው ያለህ ነገር ይቀንሳል

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ ปีที่แล้ว +1

    እሷ የታያት የዛሬ ዝናነው የጓደኞችዋ ለቤተሰቦችዋ ሊሂድ ካለች ሸኛት ትዳር በጋራ የምትመራው እንጂ በግዴታ አይደለም ቁስ መጠቀመያ እንጂ ሌላ አደለም የለመዱት የወደዱትን ሰው አብሮ የመኖር የመሰለ ነገር የለም ፍላጎት ካላት እኮ አብሮ መስራት ይቻላል እናማ ሸኛት ኖሮህ ብትመለስም ገዛሃት እንጂ አላገባሃትም

  • @AlquaAbudhabi
    @AlquaAbudhabi 8 หลายเดือนก่อน +1

    የሷ ፍቅር እዉነተኛ ፍቅር አልነበረም ማለትነዉ ለማስመሰልነበር እወድሀለሁ የምትለዉ ጥሩሴት ምርጥልብ ያላትማለት ስታፈቅር ጥግ ድረስ ነዉ እኛሴቶች የምር ካፈቀርን ምንም አይነት ጥቅም አያስፈልገንም

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu ปีที่แล้ว +2

    ይገረማል ልጅው ጎበዝ ነው ማሻአላህ እነመሠግነለን ወድምአለምየ እኔ የምወደው ልጅ ነበረ አድምቀን ሥላለውነገረ አሥቸበት አላውቅም እኔግን 2ቤት እዳለኝ ያቃል ግን እወድሻለሁ ህልሜነሸ ይላል ከዛ ከወደድከኝ ለምን መጋባቱው ከበደህ ሥለው ታገሸ ይላል መወሠንነ ቆራጥ አደለም መቸመጋባት እዳለብን እቅድ ማውጣት እደማይችል ዝብሎ ወሪ መሆኑውን ሣቅ አጉል ተሥፍነ አላማ ባድአይሄዱውም ብየ ሸኝሁት

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ
    @ኪዳነምህረትድጓእናቴ ปีที่แล้ว +1

    እኔ ግራ ገብቶኛል ህይወት በራሱ እየተናነቀኝ ተቀብየዋለሁ ግን ድሮ ባቃችሁ እላለሁ ያለፈ ባይመለስም😍ኑሩልን
    6አመት ከተለያየን ግን ሁሉም ሰው እንደሱ እየመሰለኝ በጣም ስለምፈራ ፍቅር እያለ መኖሩን አላምን ማለቴ ያሳዝናል በእርግጥ አልገፋሁም ተገፋሁ እንጂ

  • @TiruB
    @TiruB ปีที่แล้ว +11

    ገንዘብ አላቂ ነው ቤትና መኪና ለመኖር እሚያስፈልጉን ነገሮች እንጅ ፍቅር ሊሆኑ አይችሉም ሁሉ ፉል የሆነ ቤት ውስጥ ትንሽ ፍቅር ጠፍቶ እሚያነቡ ብዙ ናቸው ከዚህ ይሰውረን👍

  • @kebernsh208
    @kebernsh208 ปีที่แล้ว +8

    በነገራችን ላይ አንዳንድ ልምጥምጥ ወንዶችም ለብር ብለው የምትወደውን ፍቅረኛ ወይም ሚስት ጥሎ እሚሄድ አለ 😢

    • @MeronMe-pm2ul
      @MeronMe-pm2ul 11 หลายเดือนก่อน

      ትክክል በባዶ አብሮ ሆኖ ልክ ሲያገኝ ጥሎ ይሄዳል ከባድ ነው ብቻ

  • @habiba3933
    @habiba3933 11 หลายเดือนก่อน +2

    ያአላህ ጠካራ ሠራተኛ ባል ሥጠኝ ልክ እደኔ ነብር የሆነ እኔ ነብር ነኝ❤❤❤❤

  • @madenanuri9925
    @madenanuri9925 ปีที่แล้ว +2

    ባለታሪኩ ጀግና ወጣትነው የእውነት ነገ የተሻለ ቦታ ይደርሳል በእርግጠኝነት እና ደሞ የእውነት ብትወደው ኖሮ አብረው ማደግ ይችሉ ነበር ብቻ ሂወት እንዲናት የተሻለ ስንፈልግ የእውነት ከልቡ የሚወደንን ነገላይ እንደንግስት ሚያኖረንን እናጣና የተሻለ ብለን የሄድንበት እንደባሪያ ያኖረናል

  • @yonaszewdu6247
    @yonaszewdu6247 24 วันที่ผ่านมา +1

    This thing 💯 real መሆኑ የገባኝ እራሴ ላይ ሲደርስ ነው ።

  • @HewiLove-kd7vr
    @HewiLove-kd7vr 6 หลายเดือนก่อน

    የእውነት ፍቅር ብር ላይ አያተኩርም!! የሄደችበት ህይወት ገንዘብ እንጂ ፍቅር እንደሌለው ስታውቅ ያኔ ደስታዋን ታጣለች

  • @MOOMM-rc7zq
    @MOOMM-rc7zq 11 หลายเดือนก่อน +1

    የሚወደኝ የበፊት ባል አለኝ ተለያይን አገባ አገባሁ ሁለታችንም ተፋታን አሁን ላይ እያወራን 1አመት ሆኖናል እኔ ስደት ነኝ 9 አመት ሆኖኛል ግን ምንም የለኝም እሱ ደግሞ እጅና እግርሽን ብቻ ይዘሽ ነይልኝ እኔ ላቺና ለኔ አላንስም ይለኛል እኔ ደግሞ ግራ ገባኝ ምን ትሉኛላችሁ? ቡሀላ መፀፀት አልፈልግም። እኔ በራሴ 1 አመት ጠንክሬ ለስራ መስሪያ ለመያዝ አስቤያለሁ ገና አልነገርኩትም እና እሺ እጠብቅሻለሁ ቢለኝ ደስ ይለኛል አልጠብቅሽም ካለኝ ምን ልበል? እውነት ለመናገር አልጠብቅሽም ቢለኝም ዝም ብዬ አልገባም ለጄ ብር እፈልጋለሁ እዲሁም ስራ መስራት እፈልጋለሁ ስለዚህ ሀሳቤን እዲደግፍልኝ እፈልጋለሁ እና ምን ትሉኛላችሁ?

  • @hirut758
    @hirut758 ปีที่แล้ว +1

    የዘመኑ ሴት ሰርተው ማደግን ሳይሆን የሚፈልጉት ሀብታም የውሸት ደስታን ነው የሚኖሩት ገንዘቡን ብለው ስለሚሄዱ ነው እኔንና መሰሎቼን ግን አያካትትም እኔ አብሬው ሰርቼ መለወጥን ነው የምፈልገው ፈረሃ እግዚአብሔር ካለው ጋር ለምሳሌ እሱ ምንም ሳይኖረው እኔ ኖሮኝ ከሆነ ባለችኝ አብረን ሰርተን ማደግ ነው የምፈልገው ፈጣሪ ታመኝ ሰው ይስጠን ለምንፈልገው ሁሉ እናመሰግናለን ወንድማችን❤️❤❤❤️🙏🙏🙏

  • @meseretgatanenh6662
    @meseretgatanenh6662 ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪ ለሁላችንም የእውነት ፍቅር ይስጠን ለሰው ልጅ ከፍቅር በላይ ምን አለ ገንዘብ እኮ ሰርተን ምናመጣው ውጤት ነው

  • @sewihebite
    @sewihebite 3 หลายเดือนก่อน

    አንዳዴ ሕይወት ትገረመኛለች እኔ አብሮ አደጌን አብርን ስርተን እንለውጥ ብሄ ከአገር ወጥቼ ማሪያምም ብር እልከለት ነበረ ግን እሱ መጀመሪያ አልፈልግም ብሄ ተጣልተን ሰለነበረ ሊበቀለኝ አስቦ እኔ አረብ አገር ከመጣው በዋላ እንለያይ አለኝ ለምን አልኩት አልፈልግም አለኝ በቃ አልቀሼ በስንት መከራ አብረን ሆንን ከዛን ብር እለከለት ነበር ስራ እንዲስራ እሱም ይጥር ነበረ ግን አሎነም ተዉኩት ከዛን ወዳለሁበት ላመጣዉ ጀመሬ አልተሳካም ከዛን ደሞ እዛው እንዲሰራ የጎደለውን ብር ሞላዉለት አሁንም ምንም ማደረግ አልችለም አሁንም ትንሸ ጊዜ ሰራዉ እና መሬት ግዛልኝ እዛ ብር ላይ ጨምር አልኩት ገዛ ግን እንለያይ ካለኝ በዋላ ብንመለስም ፍቅሩ እንደደሮ አልነበረም ከዛን መሬቱን ከገዛ በዋላ ትንሽዬ ቤት እንዲሰራ አደረኩት በዚህ ማል ግን እኔ ያስጠላኝ መጣ በቃ በጣም ምክንቱም ካለምን ምክኒያት እንለያይ ሰላለኝ አናዶኛል እሱ ይቅርታ ደረጌልሻለሁ ብሎኝ ከደገና ሊበቀለኝ አብሮኝ ሆነ ከዛን ነገርኩት ላንተ ያለኝ ፍቅር እንድሮ አይደለም አልኩት ከዛን ከጓደኛዬ ጋር ቁጭ ብሎ ሰለእኔ ሲያወሩ ጓደኛዬ ሰምታ ድምፀ ቀጂ ነበረ ላከችልኝ የሚገርመዉ እኔ ከሱ ሌላ ወንድ ጋር እንደሚሄድ ሌላም ነገር ሲናገር ስማዉት ከዛን በቃ ላኩለት ምንድነው አልኩት ይቅርታ አለ አለቀስ በቃ ያዙኝ ልቀቁኝ አለ ከዛን እራሴን አጠፋለሁ ሲለኝ ፈራዉኝ እና ዘብለን ማዉራት ጀምርን እከሰሻለሁ ያለኝ ይቅርታ የጠየቀኝ ወራቶች አለፉሁ ከዛን እኔ በቃ ቆርጠኩኝ እንለያይ አልኩት በቃኝ በጣም አስጠላኝ አልኩት እሱም አይሆንም አለኝ ደጋገሞ ደወለ አላነሳም ነበረ በቃ blok አደረኩት ከዛን ከወራቶች በዋላ blokን አንሰቼ መሬቴን ለቦተስቦቼ አሰረከብ አልኩት እሺ አለኝ አስረከበ አሁንም አብርን እንሁን አለኝ እኔም በሰአቱ ትልቅ ሰተት ሰራ ተናደጄ ከሌላ ሰው ጋር ግንኙነት ጀመረኩ በቃ ይቅርታ ደረኩለት ግን አብረን መሆን አንችልም አልኩት ከዛን ከሱ ሌላ የጀመረኩት ደሞ በጣም ጠሩ በጣም እግዚአብሔር የሚፈራ ሰው ነው ግን ትልቁ ችግር አይማኖታችን የተለያየ ነው እና በጊዜው ምንም አልመሰለኝም አሁን ግን አሳቤን ነገረኩት ግን አይሆንም ለዛ ተለያየን እና የብሮ አደጌ ዛሬም ደረስ ይጠብቀኛል እዉነት ለመናገር እሰካሁን ማነኛም የሚመኝዉ ወንድ ነው በይወቴ የገብት ግን አሁንም ከእሱ ጋር ለመሆን ለብዬ ይፈልጋል አብሮ አደጌ ነው ተጣልተን ተደባድበን 7 አመት ፍቅሬ ነው ትዳር ይዘሽ ልጆች ወልድሽ ብትመጪ እንካን እቀበልሻለሁ ይለኛል እሰቲ ምን ትሉኛላችሁ Please ኩሩ እንዳታልፈኝ ምክርን እፈልጋለሁ ከዛን ደሞ ሌላ ይወት fb ተዋወኩት እሱ ደሞ እንዲሁ 3ወር በፍቅር ክንፍ አልን ከዛን ያልነገረኩሸ ነገር አለ እና አንቺን ከመተዋወቄ በፊት ግንኘነት ነገረኝ እሰዋ ደሞ አረገዘች እና እንደትጎጂ አልፈልግም እናቁም አለኝ እና በጣም ተሰማኝ እሰዋን የማገባትም አብሮ የመሆንም አሳብ የለዉም ሌላ ዜጋ ናት እና ከአገር ዉጪ ነው እዉነት ለመናገር እኔ በቃ በአይማኖቱ ትንሸ ጠንካራ ሰለሆነ እኔ ደሞ ወደ አይማኖቴ የሚመራኝ የሚያጠነከረኝ ወንድ ነው የምፈልገው በበዙ ነገሮች የሚያመሳስለን አለ ማሪያምን እወደዋለሁ ይወደኛል እረገጠኛ ነኝ ግን ምን ማደረግ አለብኝ ለቤ እሱን ይወዳል የልጅነቴ እሱ ይወደኛል ደሞ የሚገርመው ማሶስቱም በጣም የፍቅር ሰሆዎች ናችሁ እኔም በጣም ነው ለፍቅር ምቹ ነኝ እዉነት ለመናገር እናት እህት ሚስት የምሆን ሴት ነኝ ግን ሁለቱን በአካል ነው ሶስተኛው ግን fb ነው ያወኩት እና ለሱ ይበልጥ ፍቅር አለኝ እነሱ መጥፎ ናችሁ አይደለም ለእኔ የሰው መጥፎ የለም ነገሮች አሰገዱዳችዉ እንጂ እሱ ደሞ ፀሎት አደረጊ ሄኔ ልጅ እንዳይሆን ይላል ደሞ ሳወራዉ ይመልሳል ዝም ካልኩት ዘም ይላል ልተዉ ብሄ ብችዉን ይጨነቃል ብሄ አሰበለታለሁኝ ምክር ያስፈልገኛል

  • @ትግስተስፍይቅርባይነት
    @ትግስተስፍይቅርባይነት ปีที่แล้ว +5

    ከልብ እምታፈቅር ሴት ምንም አይኑረው ከሱ ፍቅር ብቻ ነው እምትፈልግ ፣ እንኳን እንደዚህ ጠንካራ ወጣት ሆኖላት።

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ብታምር ወጣት ብትሆል ዋጋ የለውም አስተዋይ ካልሆነች ማን ተጠቅሞባት የሚተዋት መልክ አያስተማምንም

  • @maki-u9l
    @maki-u9l ปีที่แล้ว +2

    ላፅናናው ወዲ በል😅

  • @umumahir4222
    @umumahir4222 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን ካንተ ብዙ ነገሮችን ተምሪያለሁ ፈጣሪ ረጅም እዴሜ እና ጠና ይስጥልኝ በጣም አስተዋይ አንበሳ ነህ በዚሁ ቀጥልበት በጣም ቅን አሳቢ ነህ ምናለ ሁሉም ሰው እዳተ ቢያስብ በርታልኝ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍

  • @LebanonBeirut-vd9sd
    @LebanonBeirut-vd9sd ปีที่แล้ว +3

    ጌታን ልክ ናህ እኔና ባሌ አብራን ነው ያድግነው አብረን ነው ይትማር ነው ግን እኔ ብስርግ ንበር ማግባት ምፍልግው ያኔ እሱ 22አምት ንበር እና 100.000ብር ንብርው እና እንጋባ አለኝ እኔም ስለ ምውድው ያው ይስርግ ፍላጎቴን ትቼ አግባውት እና አሁን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድስ ትኝናን አንድ ልጅ ውልድን ብምታስስብ አለን

    • @umeman3175
      @umeman3175 ปีที่แล้ว

      ጀግና አላህ ይጨምርላቹህ

  • @ሀያት-ኀ7ከ
    @ሀያት-ኀ7ከ ปีที่แล้ว +2

    እኔግን ወንድልጂ ለገንዘብ ብየ መቸም አልቀይረውም በችግሩም በደስታውም ሁሌም ከጎኑ እሆናለሁ ማጣም እንደለ ሁሉም ማግኝትም አለ

  • @zaytunaadam595
    @zaytunaadam595 11 หลายเดือนก่อน +1

    እንደውም እኮ ጎበዝ ነው በጣም እየጣረነ ነው ወደፊት ደሞ የት አንደሚደርስ ያስታውቃል

  • @janohailu2184
    @janohailu2184 ปีที่แล้ว +2

    ሴቶች እህቶቼ ተስፋ ያላቸው ወንዶችን ለብር ብላችሁ አትስቀሯቸው ገንዘብ ጠፊ ነው በእውነት ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ራሱ ፍቅር መድኀኔዓለም ነውና

  • @hanaethiopia1510
    @hanaethiopia1510 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚገርም መረዳት ነው ያለህ አድናቂህ ነኝ እኔም ታሪኬን በቅርቡ እፅፍልሀለው

  • @ConfusedArcticBirds-uf1gv
    @ConfusedArcticBirds-uf1gv 5 หลายเดือนก่อน

    ቀረህባት ወንድሜ አትግፋ ተገፋ እንጂ ንጉስ የሆንክ ያህል እንዲሰማህ የምታደርግህ ምርጥ ሴት ይሰጥሀል

  • @Monaniz
    @Monaniz ปีที่แล้ว +4

    እኔ ወንድ ልጅ በገንዘብ ሲበልጠኝ አልወድም ከወንድ እጅ ብር መቀበል ሞት መስሎ ነዉ የሚታየኝ ጌታን??👈

  • @ጊዜ-c5x
    @ጊዜ-c5x ปีที่แล้ว +1

    እንደ ሞኝ ብያታለሁ በ25 እድሜው እውነት ጠንካራና ነገ ትልቅ ቦታ የሚደርስ ነው አሉ አይደልደ 30አመት እየሞላቸው በተማርንበት ብቻ ስራ ካልመጣልን ብለው ሙጭጭ ብለው ድንጋይ እያሞቁ እግዚአብሔርን እያማረሩ በገዛጃቸው ህይወትን አክብደው የሚኖሩ ግን እንኳንም ኸደች ይች ሌላ ነው ፍላጎቷ ነገ የተሻለ ይሰጥኃል አትግፋጅ

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 ปีที่แล้ว +2

    በቃ አንተ ብቻ ተናገርbroye ❤። ልጁ ምስኪን ብትደግፈዉ የምር ብርቱ ወጣት ነበር አይዞህ በቃ ወድማችን። ገዘብ የሚገዛችሁ ወዶች ሴቶች ይቅር ይበላችሁ😢 እዉነተኛ ፍቅር እደት እደናፈቀኝ 😷።

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 ปีที่แล้ว +1

    እንደዚ አይነት ሴቶች የሚረቡ አይደሉም አያስፈልጉም መልክ ተበጥብጦ አይጠጣም ነገ ጠፊ ነዉ ስለዚ ዋናዉ የዉስጥ ዉበት ነዉ ወንዶች ማየት ያለባቹ። የዉስጥ ዉበት ያላት ሴት ደሞዝህንን አታናንቅም ባላቹ ነገር ተረዳድቶ ለመኖር ፣ስራ አብሮ ለመፍጠር ለመስራት ዝግጁ ናቸዉ። ሁሉነገር አብሮ ከሀ የጀመሩት ትዳርና ፍቅር ነዉ የሚጥመዉ ላወቀበትና ለተረዳዉ።

  • @bibibibi4369
    @bibibibi4369 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ሲመስለኝ አልተገጣጠምንም ምክንያቱም ሴቷ አብራው ስትጥር የሆነ ስአት ላይ ትቷት ይሄዳል በሌላ በኩል ደግሞ እሱ ጥሩ እና ለፍቶ አዳሪ ሲሆን ሴቷ ትሄዳለች ብቻ ምን ልበላችሁ ተላልፈናል 💔💔💔

  • @magdesslebanon7796
    @magdesslebanon7796 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ምክርህ የስደት ትምህርት ሆኖኛል አመሠግናለሁ ወንዲሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ጸ6ጐ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ጸ6ጐ 11 หลายเดือนก่อน +1

    እንደውም አብርው ጥርው ግርው ሲያገኙት ነው መልካ ፍቅር ይበልጣል ሆሉም እሴት አድ አደለም ተው እንተሳሰብ ፍጣሪ ንፁህ አፍቃሪ ይሰጠን

  • @ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ
    @ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ ปีที่แล้ว +1

    እምገርም ልጅ ነህ ወንድሜ እኔ ግን እረዱቸዉ እኮን በሱስ አጠፍዉ በጣም ተበሳጨሁ ብዙ ነገር ዋጋ ከፍየ አሁን ግን ደክሞኛል ተወኝ ስለዉ አይተወኝ ተቀየረዉ ስለዉ አይለወጥ የምር ደከመኝ ብተወዉም ይጎዳል ብየ አለሁ ግን ነገ ብወልዱ እንደምቸገር ግን አቃለሁ ለምን አይሰራም እፍፍፍ ወንድሜ ብቻ ደክሞኛል 💔💔እናመሠግናለን ወንድሜ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እሄ ሚድያ በጣም ነው ምወደው በቃ ምን ልበላችሁ ትክክለኛው ነው የምትናገረው ፈጣሪ ይባርክህ ከምር ትክክል ነህ እኛ ሴቶች ከብር ጋር ያለው ነገር አስቸጋሪ ነው ግን ደግሞ ሁለም አይደለንም ብር ብለን የማቀርበው ሴቶች ግን ምን ያህል ጢባጢቬ እደሚጫወቱብን በቻ ለሁሉም ሰው እደሰራው ይስጠው እውነት ሀቀኛና የዋህ ሰው ሰው አይወጣላቸውም በተቃራኒው ነው የሚሰጣቸው ፈጣሪየ ሆይ አባክህ ለየዋሆች ጥሩ ሰው ለጨካኞችም የዋህ ማንነትን ስጠን🎉❤❤❤

  • @lemlemtsegay-kz7ee
    @lemlemtsegay-kz7ee หลายเดือนก่อน

    🎉🎉 ዋው ኪራ እሚገርም ነው አመለካከትህ ገለጻህ በጣም ትክክል በተለይ ወደመጨረሻው ላይ የተናገርከው እውነት ነው ኪራዬ በርታ🎉🎉

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra ปีที่แล้ว +2

    በትክክል ሴቶች ስንባል በጣም ከባድ ነን እኔም ሴት ነኝ ግን መፍረድ አንችልም እኔም ያለፍኩበት ጎዳናነው ቤተሰብ ጫና አድረገውባት ልሆን ይችላል ሆኜ ስላየሁት ነው

  • @umeman3175
    @umeman3175 ปีที่แล้ว +6

    ግን ትፀፀታለች በዚህ ግዜ እንደዚህ አይነት ወንድ ማገኘት ከባድ ነዉ

  • @genitube5211
    @genitube5211 ปีที่แล้ว +5

    ይመችህ ኪሩ በረከቱን ያብዛልህ❤🙏

  • @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
    @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው ปีที่แล้ว +2

    ትምህርቶችህ ምርጥ ናቸው ግን ገንዘብ ሳይሆን ፍቅር ይበልጣል አብሮ ለፍቶ ማግኝት ይሻላል ባናት ከመግባት ዛሬ ላይ ወጣትናታ ሊያታልላት ይችላል❤

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 ปีที่แล้ว

      አዎ ገንዘብ ያለዉን ስትጠብቅ የሷ ሰዉ እዉነተኛ የሚወዳት ያመልጣታል።

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 ปีที่แล้ว +2

    ለምንድ ነዉ ግን ሰዉ የማይገጣጠመዉ ይገርማል ሴቷ ጎበዝ ስትወን ወዱ ችግር አለበት ወንዱ ጎበዝ ሲወን ሴቱ ችግር አለበት ብቻ አምላክ ያገጣጥመን ማለት ነዉ🙏🙏🙏

  • @ትግስት955
    @ትግስት955 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ጥበቡን ያብዛልህ ወንድሜ እስኪ በርቀት ሆነን ጀምረን ከኛ ውጪ ሌላ ሲይዙ ምልክቱ ንገረን እና መፍትሄውስ እንዴት መውጣት እንዳለብን❤❤❤

  • @tsehaytube
    @tsehaytube ปีที่แล้ว +2

    እንድሰራ እያገዝነው ለመስራት የማይጥር ወንድ እስ ምን እናድርገው?

  • @Meme.C-h4x
    @Meme.C-h4x ปีที่แล้ว +1

    ማንም ሰው ብር ይዞ የተወለደ የለም ሁሉ ሰርቶ ነው ያገኘው እንኳንም ሄደች ጥቅም እንጃ ፍቅር የላትም መጀመሪያም ያንተ አይደለችም

  • @ጥሩየጎጀዋ
    @ጥሩየጎጀዋ ปีที่แล้ว +1

    ወድማችን በጣም እንወድልሀለን ትምርትህን እስኪ ለጥያቄየ መልስልኝ እኔ በጣም እወደዋለሁ እሱም እደሚወደኝ አቃለሁ ነገር ግን 6አመታችነው ግን ሁሌም እመክረዋለሁ አይዞህ ምናምን እለዋለሁ ግን ተስፋ የመቁረጥ ሁሌ ደካማነኝ ነው እሚለኝ እና ምን ማረግ አለብኝ

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 ปีที่แล้ว +2

    Yes She is absolutely brilliant

  • @bintbesher
    @bintbesher ปีที่แล้ว +1

    ኪሩ ጠንክር በአንተ ምክናየት ብዙ ሂወት ይስተካከላል

  • @sscx-oi5qx
    @sscx-oi5qx ปีที่แล้ว +1

    ወላሂከባድቢሆንምይተዋትባይነኝብኖርምአጠቅመዉሞራሉንሚነካንግግርእየተናገረችጭራሽትሠብረዋለች😢 ወድምሁሉሴትአድአይደለምልክነህእኔ19አመቴነዉባሌፌደራልፎሊስነዉአድሳባነዉእሚሠራዉደመወዙዝቅተኛነዉግንቤተሠብስናስተዋዉቅቤተሠቦቸትንሽምቅርቢላቸዉአችከወደድሽዉእሽአሉግንወላሂከባድነዉማለቴየተባለዉንኳጥሎሽከብዶታልእግየትምለመሆድአሳብየለኝምገዘብይመጣልይሄዳልዋናፍቅርነዉየሠዉልጅከሠራመቸምእማይቀየርበትምክናየትየለዉእኔስለገዘብአረብሀገርአስተምሮኛልለዛምነዉባሌዝዙምባይኖረዉእማላስበዉ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 ปีที่แล้ว +1

    ሴቶች የምር ምትወዱት ሳይሆን ሚወዳቹ አግቡ ወንድ ቢወድ ይሻላል ወንድ ልጅ ታማኝ ከሆነ ፈጣሪ ከሆነ ሚለፋ ሚያዳምጥሽ ሚያከብርሽ የሴት ክብር ወንድካገኛሽ የምር ተጠምጠሚበት አትተዬዉ እንደ እሱ ሀብታ የለም !!!

  • @BerituAshenafi-wn6zu
    @BerituAshenafi-wn6zu 11 หลายเดือนก่อน +2

    አብረህ ለፍተህ ከ ዜሮ የተነሳ ሰዉ በተሳካለት ጊዜ አትመጥነኝም ብሎ የተሻለ ፍለጋ መሄዱ ስለማይቀር ለወንድ ልጅ የትኛዉንም መስዋእትነት መክፈል አያስፈልግም።

  • @balager21
    @balager21 ปีที่แล้ว +1

    የሚወደኝ የሚያከብረኝ ይሁን እንጂ ለምን የቀን ስራ አይሰራም ሰርተን እንቀየራለን።እሱ የሰራው ላይ ገብቼ ቁጭ የምል ከሆነ እኮ ሊንቀኝም ይችላል።ስለዚህ አብሮ ሰርቶ መቀየር ነው ጥሩው❤
    በጣም አድናቂህ ነኝ ግን አስተዋን ነህ

  • @bintbesher
    @bintbesher ปีที่แล้ว +1

    አወ ከሁሉም ወገን አለ የተሰበርንም የሰበርንም አለን ብቻ አያገጣጠምም

  • @የፈሪሀእናትየፈሪሀእናት
    @የፈሪሀእናትየፈሪሀእናት 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ሂወት ነው ይሄ ታሪክ😢😢😢😢😢😢

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo ปีที่แล้ว +1

    ስወድህ❤❤❤❤❤ ምናለ ቀድመን ባወቅንህ ታሰኛለህ በምክርህ

  • @jaferinfotech2680
    @jaferinfotech2680 11 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ እውቀትን ይጨምርልህ የብዙ ሰዎች ህይወትን ነው የዳሰስከው i respect you bro keep it up

  • @የሑረልዒይንተማሪየአላህባ
    @የሑረልዒይንተማሪየአላህባ 7 หลายเดือนก่อน +1

    በቃ አትወደውም ጥቅመኛ ሴትናት ብትወደው ኖሮ አብረው ሰርተው መለወጥ ይችላሉ

  • @حياهحبشي-ض5ي
    @حياهحبشي-ض5ي ปีที่แล้ว +2

    ግን ይሄን የሚጣፍጥ አደበት ሸር አርጉ አረ ወድሜ ወዶችም ሴቶችም አሉ ግን አሏህ የመረጣቸው አሏህ ይጠብቀን

  • @222dtuhxzs
    @222dtuhxzs 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወድሜ ሤት ብቻ አደለም ወድም የተሻለ ያገኘ ሢመሥለው የምትሠፈሠፍለት ሚሥቱን ጥሎ ይሄዳል ግን አይቀናቸውም

  • @Kami.Tube1
    @Kami.Tube1 11 หลายเดือนก่อน

    ለሷ ይብላኝጂ እሱኮ የተሻለች የምትረዳው ከጥቅም የፀዳች ሴት ያገኛን ግን አሁን ተስፋ ቆርጦ ጥርቱን እዳያቋርጥ ምክር ያስፈልገዋን ነገ የተሻለ ቀን በይሆናን በሚል ተስፋ ሊኖረው ይገባን

  • @GrmaneshGebre-t5d
    @GrmaneshGebre-t5d ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስ ይላል እናመስግናለን ወንድሜ

  • @tobayani7032
    @tobayani7032 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዉይ ወዶች ምን አይነት ፀባይ እዳላቸዉ እኮ ምስጊን ይመስሉና ያወሩትን ልክ እሳ ወደ ልቡ ስገባ እሱ በተራዉ ያቆስላታል 😢😢😢😢😢

  • @hiwottadese-6102
    @hiwottadese-6102 ปีที่แล้ว +1

    የገንዘብ ሁኔታ አይመስለኝም ምክንያት ነው ማለቴ እሱ መልካም ሰወ እሱ የምታፈቅረው ቢሆን ምክንያት አያሰፈልግም የጋራ ነው አብራ መስራት አለባት በዚህ ሁኔታዋ ብታገባው እራሱ ጥሩ ሂወት አይኖራቸውም ራሱን ጠንከረ አድረጎበእምነቱ ይፀልይ ፈጣሬ ይሰጠዋል

  • @ዶናት-ኈ1ቘ
    @ዶናት-ኈ1ቘ ปีที่แล้ว +5

    ሁሌም ምርጥ ፈጣሪ ይጠብቅክ ❤ የልቤ ጔደኛ ነክ የምር

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 ปีที่แล้ว +5

    *_የኔም ጥሩ ከሚባሎት አንዱ ነው ግን ዘልዛላም _**_9:21_**_ አይደለም አቤሎ ትንሽ ተናዳጂ ነው ሲናደድ ይሳደባል ከሌላም ጋ ሲጋጭ እኔ ላይ ነው መጥቶ የሚፍናጭው በዛ ንዴት እኔም ወር ሊሆናኝ ነው ካውራሁትኝ ግን በተደጋጋሜ ብድሎኛል ደግሞም እውዴዋለሁኝ ብቃ የውደፊት ሂውቴን አሳምሮ ያኖርኛል ብየ የመርጥኩት እጮኛየ ነብር የበደለኝ ብደል ግን በጣም ስብር ነው ያርግኝ ግን ደግሞ ያለ እሱ የምኖር አልመስለኝ አለ አራት አመት አስቆጥርን የወደፊት ሂውት እያስብን ባልጠብኩት ስብርኝ ታዳ ምን ልብለው ይቅርታ ቢለምናኝም እንቢ ብየዋለሁኝ ጠንካራ ነው በስራውቹ የወደፊት የልጆች አባት ይሆናል ብየ አስባለሁኝ ያው የስው ልጂ ሙሎ አይደለም አይደል እስኪ ምከሮኝ በጣም ይናፍቀኛል ነገር ግን ውድቄ እንዳልናሳ ነው የተናግርኝ😢?_*

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy ปีที่แล้ว

      ዉደ አብሽሪ የኔም ሢናደድ ባል አያቀባብርም ንግግሩ ግን ታረቂዉ ሁቤ አብስሪ አላህ ይቅርባዩችን ይወዳል አብሽሪ ሥት አለ በሆድ ግን ማንም ሙሉ አደለም ሀያቲ ታረቂዉ❤❤❤

    • @Abyatube
      @Abyatube ปีที่แล้ว

      በሂወቴ የሚአስጠላኝ ነገር ቢኖር ፍቅረኛ ወይም ባል እና ሚስት መሃል ስድብ ነዉ የምር ከአፍ የሚወጣ ቃል ይሰብራልም ይጠግናልም

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp หลายเดือนก่อน

      ለመጨረሻ ግዜ ከሆኀ ታረቂው የማይደግመው ከሆነ አንቺን መስደብ ታረቂ ግን እንዲሁ ሚቀጥል ከህነ ከባድ ነው ቃል በጣም ነው ስብርብር ነው የምያደርገው😢 እኔ ቃላት ይሰብሩኛል እኔ ግን ቃላት ምን ያክል ሰውን እንደ ሚሰብሩ ስለማውቅ የሚሰብር ቃል አልነጋርም

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt ปีที่แล้ว +4

    ሴቶች በራሳቸው ጥረት የገንዘብ ነፃነት ማግኘት አለብን።

    • @amharicmusic9110
      @amharicmusic9110 ปีที่แล้ว

      "በራሳችን" ..... "አለባቸው"

  • @senyamuhammed6094
    @senyamuhammed6094 ปีที่แล้ว +1

    ግንኮ አንዳንዴ እኛ ሤቶች ማሦተዋል ያቅተናል ይከን አይነት አሥተዋይ የሚወዳት ጠካራ የሆነ ሠው ከግኝታ ተሸውዳለች ቡሀላ ዞራ እደምትለምነው ሹር የተሻለች ያገኛል እሡ እኳን የገፋቺው እኔ ሠርጉም ሀብቱም መሥፈርቴ አይደለም አስተሳሰቡ የተሥተካከለ ባል የምር ባል መሆን የሚቺል ከሆነ በቂየ ነበር ገዘብኮ የሆነቀን ባልታሠብ ሁኔታ የሚጠፋ እደዚሁም ሣናሥበው ወደኛ የሚመጣ ነው አረተው ገዘብ ገዘብ አትበሉ እናት አባቶቻቺን እደት እዳሣደጉን አትዘጉ ፈጣሪየ የልቤን የምኞቴን ቢሰጠኝ እኔ አውቅነበር

  • @alZain-l9w
    @alZain-l9w ปีที่แล้ว +3

    በርታልን ወንድሜ የምር ለዚህ ትውልድ በጣም ታሰፈልጋለህ በርታልን አቢኒ አንተንም በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤ኑሩልን

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 ปีที่แล้ว +1

    ሲጀመር ኣቶደውም ሴት ስቶድ እኳን እደዚህ ጥረቱን እያየች ምንም ሳይኖረው ወደፊት ይሰራ ይሆናል ብላ በተስፋ ህይወትን ትጋፈጣለች ልጅቷ ልጁ ላይ የምቶደው ነገር ኣለ እጂ ኣታፈቅረውም እረ ሁላ ትንቀዋለች እደዚህ ኣይነት ቃል ስትናገር የበታችበት ይሰማዋል ብላ ለሚራሉኳን ጥ
    ትጨነቅ ነበር እችን ቡተዋት ይሻለዋል ፈጣሪ ስንት ኣለው ኣዷን መለኣክ ሴት ይሰጥካል በለው

  • @eyrusi
    @eyrusi 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሰዛኔኝ አዉቃ ነዉ አትወደዉም 25 ዓመት አሪፍ ለይ ነበረ ያምሪ ግን ሁሉም ሴት አንዲ አይደለም ፍቅረ ካለ እኮ ሰረቶ መቀያረ ይችሉ ነበረ ሰለመት ወዶ ነዉ እንጂ

  • @Sየሀይቋ
    @Sየሀይቋ ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን ወንድሜ በርታልን እውነተኛ ፍቅር ካለ ምን አለው አይልም አብሮ ሰርቶ መለወጥ እንጂ❤

  • @ስደትአይኑይጥፋ-ሐ2ረ
    @ስደትአይኑይጥፋ-ሐ2ረ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ በናታችሁ የኪራን መገኛ ንገሩኝ

  • @taibah5903
    @taibah5903 ปีที่แล้ว +1

    ምክንያቱምድነዉ ከቁጅናዉ የተለዬ ደሞቁጅና ይረግፋል ሀብትምእንደዛዉ ሴትልጀ ካፈቀረች ወላሂ ምንም አፈለሰግም አነደኔ አሱነቱነብቻ ትቀበል ነበርስለዚህ አታፈቅረዉም አንኳንም ቀድማ ነገረችህ ተዋትጥርግ ትበል ብሮ

  • @tizitazetewahdo9777
    @tizitazetewahdo9777 ปีที่แล้ว +2

    ስለማቶድው ይኾናል እጅ ብቶደው ኖሮ አጣ ብላ አትለየውም ነበር

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 ปีที่แล้ว +1

    ሲጀመር ሴት ልጅ ከወደደች ጎዳናም ትወጣለች ትቅርብህ ወንድሜ በስኬትህ ተበቀላት ቁጭ ብላ ስኬትህን እንድታይ ከርጋት ልጅቶ ጥቅመኛ ነች ልጅቶ እኔ ፍቅረኛ የምርብቻ ጠብቀኝ መሞትም ካለብኝ ልሙትህ ብዬዋለሁ ግን ምን ዋጋ አለዉ ተለያየን ወንዶች ምትገፋቸዉ ሴት በጣም ያከብራሉ የምር ተቃራኒዋግን ይንቃሉ ብዙ ተሞክሮ ስላለኝ ነዉ

  • @EkramMohammad-h3y
    @EkramMohammad-h3y 10 หลายเดือนก่อน +1

    አቦ ወድሜ ወይት ተደብቀህ ከርመህነው አተን አለማዳመጥ አይቻልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @lewi1990
    @lewi1990 ปีที่แล้ว +1

    ጠቅመኸኛል 🤝🙌

  • @robelgugesa9237
    @robelgugesa9237 ปีที่แล้ว +1

    እቅምን ማወቅ ጥሩ ነው ግልጽ ሆና ነግራዋለች ከፍቅሯ ፍላጎቷ ከበለጠባት ትሂድ

  • @SemiraLehona
    @SemiraLehona 3 หลายเดือนก่อน

    ላሂ እውነት ነው ወንድሜ ተሰብሮ ስራ ትቶ ተቀምጦዋል ሀብታም አግብታበት በጣም ልቤ ተሰበረ በወንድ መቀለድ ያቆምኩት የሱን መሰበር አይቼ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @seadagetent4798
    @seadagetent4798 ปีที่แล้ว +2

    Wow በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው

  • @MikyasMama
    @MikyasMama ปีที่แล้ว +1

    እውነት አንተተስፋ ያለእ እልምእን ኑር ማንም ጋደኝነትን ፍቅር በገንዘ በሰው ልክ ማየት የለበንም ገን ከሁለቱም እፀታነው ውንዳም ሴትችም እሉ😢

  • @tegestmulugeta8946
    @tegestmulugeta8946 ปีที่แล้ว +1

    ሲጀመር ገዘብ ቢአገኝ እራሱ ከሱ የተሻለ ገዘብ ያለው ሰው ስታይ ትሄዳለች ይች ሴት ፍቅር አልያዛትም ፍቅርም አታቅ ህልሞ ገዘብ ነው ገዘብ ማሳደድ ነው ስራዋ ትቅረበት

  • @Erty990jahahshsj
    @Erty990jahahshsj ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ ነው ወላሂ ማሻአላህ አላህ ጠካራ ያድርገው ❤😢

  • @zeharahassenzeharahassen9220
    @zeharahassenzeharahassen9220 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ሰው ምርጥ ሀሳብና ምክር እናመሰግናለን

  • @እማቲዩብ-ሰ3የ
    @እማቲዩብ-ሰ3የ ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ ሂወት ተገለባባጭ ነው ውበት እያለህ ብዙ ሠው ጋር መሆን እየቻልክ ፍቅርን ብለህ ዝቅ ብለህ እሡጋ ለማደግ ለመለወጥ ስትለፋ እራስህ ላይ ወቶ እደቃ ሢቆጥርህ ህመሙ ከባድ ነው አላህ ለሁላችን ልቦና ይስጠን

    • @nardos71
      @nardos71 ปีที่แล้ว

      ትክክል አብረው ሰርተው ሲያልፍላቸው ልጅ አስታቅፏት እሱ ውጪ ውሽማ ይይዛል ስለዚ ከሌለህ የለህም ወደፊት እለወጣለሁ ጥሩ አብዛኛው ሰርተው አብረው ሲለወጡ ወንዶቹ ጥግብ ይላሉ አማራጭ አጥተህ አብረህ የምትለፋ ነው የሚመስላቸው ለሌሎች ሴቶች የሚደረግላቸው ነገር ላንች አስፈላጊ ያልሆነ ነው የሚመስላቸው ያውም ቆንጆ ሴት ከሆነች ስንቱ ያባብላታል በዛላይ ሰው በወጣሽ በገባሽ ቁጥር አንቺን የመሰለች ስንት ሀብታም መርጠሽ አጠብሽም እያሉ በምርጫህ ያሾፋሉ እና ብቻ ከባድ ነው በገንዘብ ምክኒያት ስንቱ ነው የተለያየው ስለዚ ወንድ ጠንክረህ ስራ ሀብታም ስትሆን ደሞ ፍቅር አይኖርህም ችግሩ 😅

    • @እማቲዩብ-ሰ3የ
      @እማቲዩብ-ሰ3የ ปีที่แล้ว

      @@nardos71 በጣም በጣም ስት አለ በሆደ ወገን ግን ለፈተና ነውና አመስግኖ ነገን መጠበቅ ብቻ ነው መጀመሪያ ልነጠፍልሽ ይላል እራስሽን እደሠጠሽው ሢያውቅ ላጥፍሽ ይላል ካጋጠማችሁ እህቶቸ እዳትሠበሩ የምን መነጠፍ ነው አጣጥፋችሁት ሂዱ ይሄ እቁ ወዶችን አይወክሉም !!!!