የጨቅላ ህፃናት ሆድ ድርቀት መፍትሄዎች| Remedies of infant constipation |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • የ ጨቅላ ሀፃናት ሆድ ደርቀት መፍትሄዎች| Remedies for dry stomach for infants | dr.fasil
    Certainly! When it comes to soothing an upset stomach in infants, there are several gentle remedies you can try. Keep in mind that if you're concerned about your baby's discomfort, it's always best to consult with a pediatrician. Here are some common causes of tummy troubles in babies and their corresponding remedies:
    1. **Gas**: Gas is a frequent culprit behind belly pain in infants. To alleviate gas discomfort:
    - **Burp your baby**: After feeding, make sure to burp your baby to release trapped air.
    - **Tummy time**: Gentle tummy time can help move gas bubbles through the digestive system.
    - **Warm compress**: Apply a warm compress to your baby's tummy to soothe discomfort.
    2. **Constipation**:
    - **Hydration**: Ensure your baby stays hydrated by offering breast milk or formula.
    - **Exercise**: Gentle leg movements (like bicycling) can help stimulate bowel movements.
    - **Warm bath**: A warm bath can relax abdominal muscles and ease straining¹.
    3. **Formula Ingredients**:
    - If you suspect that your baby's formula is causing stomach issues, consult your pediatrician. They may recommend switching to a different formula.
    4. **Allergies or Sensitivities**:
    - Some babies may have food sensitivities. Observe your baby's behavior after meals.
    - Look for symptoms like fussiness, vomiting, hives, or skin rash.
    - Discuss any concerns with your pediatrician.
    5. **GERD (Gastroesophageal Reflux Disease)**:
    - Babies with GERD may experience spitting up along with stomach pain.
    - Elevate the head of your baby's crib during sleep.
    - Consult your pediatrician for further evaluation and management¹.
    Remember, always seek professional advice if you're unsure or if your baby's discomfort persists. 😊

ความคิดเห็น • 85

  • @DrFasilPediatrician
    @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน +6

    ☎️ የቀጠሮ ስልክ : 0984650912 ለማማከር 0964686464 ይደውሉ

    • @user-tj8wo8rr2z
      @user-tj8wo8rr2z 2 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ዶክ እንደ እኔ ልጅ የተሰቃየ አለ የጀመራት ከ9 ወሯ ነው አሁን 10 አመቷ ነው እሷ ሰገራ ለሟውጣት መቸገር መሠለኝ ካካ ስትል ለብዙ ሰአት ቶሌት ትቀመጣለች በዛ ቀን ከቀናት ብቻ ነው የምትለው በቀጣይ ቀን እንደዛው ቁጭ ብላ ከግማሽ ቀን ያላነሰ ትጨነቃለች ከዛ ሲወጣ የልጅ አይመስልም ብዛቱ እርዝመቱ የተጠራቀመ ነው በሳመንት ወይ በአራት ቀን ወይ በአምስት ቀን ነው ካካዋን የምትለው ግራ ገባኝ አንዴ አኪም ጋር ወስጃት ያፈጣጠር ችግር የለባትም ብለውኝ ነበር አሁን ፀበል እየሞከር ኩ ነው ምን ትለኛለእ ዶክተር ስለሁሉም አመሠግንሀለው

    • @user-su1un3gl6o
      @user-su1un3gl6o หลายเดือนก่อน

      @@DrFasilPediatrician ልጄ ክፍልሀግር ወሎ ነዉ እኔ ሰኡድ ነኝ ቴሌግራም አልህ

  • @user-pj2ml6fg9c
    @user-pj2ml6fg9c 2 หลายเดือนก่อน +5

    የተባረክ ነህ ሁሌም ነዉ የምጠቀምብህ እግዚአብሔር እድሜህን ይባርከዉ

  • @yabetssolomon
    @yabetssolomon 21 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ ትለያለህ ተባረክልን ዶክተር

  • @Mesisamson
    @Mesisamson 3 วันที่ผ่านมา

    አናመሰግናለን ዶክተር !

  • @abduljelilhassenabdulkadir9876
    @abduljelilhassenabdulkadir9876 12 วันที่ผ่านมา +1

    tenk you doctor

  • @bereketrobi4796
    @bereketrobi4796 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንደ ሁልጊዜው በጣም አመሰግናለው ዶር እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን 🙏 ለሌላው
      ም share ያርጉት ቪዲዮ ለብዙ ሰዉ እንዲደርስ እስከመጨረሻው ይመልከቱ

  • @selamawitgoshu5037
    @selamawitgoshu5037 2 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you Doctor 😊

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome subscribe for more and hit the notification bar not to miss our new videos.

  • @DagmawiTheodros-fs3qd
    @DagmawiTheodros-fs3qd 2 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን 🙏 ለሌላው
      ም share ያርጉት ቪዲዮ ለብዙ ሰዉ እንዲደርስ እስከመጨረሻው ይመልከቱ

  • @HanaYoseph
    @HanaYoseph 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር!

  • @seadayimer5448
    @seadayimer5448 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you doctor

  • @user-gk1qv9me3l
    @user-gk1qv9me3l 22 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን

  • @yonamesfin926
    @yonamesfin926 หลายเดือนก่อน +1

    Dr እባክህ እባክህ ሰለ toung tie ሰራልን please Doc

  • @user-wf9wd3yl8n
    @user-wf9wd3yl8n 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @SamrawitEndrias-so2yf
    @SamrawitEndrias-so2yf 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Doctor lije 3 werwa new techenqechibegn men ladregelat ebakeh

  • @woinemulugeta815
    @woinemulugeta815 2 หลายเดือนก่อน

    May God Bless You!!!

  • @almazgetachew9117
    @almazgetachew9117 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @Menar4573
    @Menar4573 หลายเดือนก่อน +1

    Doctor lije 2 months new ena betam yamtal yaleksal ,sepostery arkulet gen segeraw derek aydelem please atlefeng Doctor ye❤

  • @user-FT1414
    @user-FT1414 27 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ

  • @Eromi24
    @Eromi24 2 หลายเดือนก่อน +3

    Doctor,I did all you mentioned on the video I did the exercises,gave apple puree ,water etc….but still my 6 month daughter struggling to poo….pooing small like ball shape few times a day after pushing so hard ……what should I do ?should I give her Coliza drops?

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      መጀመርያ የህፃናት ሀኪም ቢያየው መልካም ነው በአካል መምጣት የምትችሉ ከሆነ ብናየው ጥሩ ነው ☎️ 0984650912 ይደውሉ

  • @asefakumela8829
    @asefakumela8829 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Doctor, bizu gize yaleksal, siyalekis degmo iju wede fitu wym wede tseguru new, indet new maregew? 3 wer ke2 samint new

  • @liyawolde1818
    @liyawolde1818 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you doctor

  • @user-is3yq4sn3b
    @user-is3yq4sn3b 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dr.

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome subscribe for more and hit the notification bar not to miss our new videos.

  • @AynalemTesfaye-mt9sm
    @AynalemTesfaye-mt9sm 2 หลายเดือนก่อน

    ዘመን ይባረክ ወድሜ

  • @SisayTsegaye-h7s
    @SisayTsegaye-h7s หลายเดือนก่อน

    Lje kaka lemalet betam ye hegral betam new miyalksew min mareg alebgn

  • @danielhaile4128
    @danielhaile4128 หลายเดือนก่อน

    dr tnx

  • @NetsiCho-he1tt
    @NetsiCho-he1tt 18 วันที่ผ่านมา

    Dr bizu negr tetekimeyalew amesiginalew

  • @user-vl5hx8eh8j
    @user-vl5hx8eh8j 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እናመሰግናለን ለምትሰጠን መረጃ ነገር ግን ከደምፅህን የሚመጣው ክላሲካል ይረብሻል

  • @Menar4573
    @Menar4573 หลายเดือนก่อน

    Ke ethiopia wuchi neng Doctor wuha sichiw aleching 2 were new suggests taregengalek please Doctor

  • @Yemariam4284
    @Yemariam4284 2 หลายเดือนก่อน +1

    I hove not word thenkyou so much doctor 🥰🥰

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      🙏 ለሌላው
      ም share ያርጉት ቪዲዮ ለብዙ ሰዉ እንዲደርስ እስከመጨረሻው ይመልከቱ

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 2 หลายเดือนก่อน

    Thank u doctoreye❤❤❤❤❤

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน +1

      You're very welcome subscribe for more and hit the notification bar not to miss our new videos.

    • @belayneshbelta7583
      @belayneshbelta7583 2 หลายเดือนก่อน

      @@DrFasilPediatrician I did

  • @hawa-mo3ha4me9d
    @hawa-mo3ha4me9d 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናል ክበርልን
    በየቀኑ እንድሁም በቀን ካአንድ ግዜ በላይ እካካ እያረጉ በጣም የሚደርቅባቸውስ
    ሌላው መልጥያ የሚባለው በሽታ ምንድን ነው ሀረብ ሀገር ነው ያለሁት በዙሪያየ ያሉ ሰዎች የፍየል በሽታ ነው ይሉኛል በተጨማሪ የፍየል በሽታ ሪህ ነውን ❓

  • @abduljelilhassenabdulkadir9876
    @abduljelilhassenabdulkadir9876 11 วันที่ผ่านมา

    Doctor 2 weri la hona histen teliba endet yitayal

  • @user-lw3qz1ww6z
    @user-lw3qz1ww6z 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር ወላሂ ከስህ በፊት ድርቅ ያለ ፍርፍር ብሎ የሚወጣ እካካ ነበራት ልጀ ከዛ ድርቀቱ ሳምት ቆይቶ አቤቤ ነው ተብላ እካካዋ ደም ያለው ልክ እደሽት ነበር የሚወጣው ስት ተሰቃይታ ኪሎዋ አስራ ሁለት ነበር ባድ በሁለት ቀን ወደታች ሁለት ኪሎ ቀነሰች ሆስቢታል ወስጫት ሶስት ቀን ተኛች ግልኮስ እና ወደታች የሚቆም ሽሮብ የመጨረሻ ዶዙ ቢሰጦት እኳ አላቆም ብሎት በግልኮስ መልኩ የሚወሰደውን ስትወስድ ዳነችልኝ አልሀምዱሊላ ወላሂ በልጀ ብዙ ነገር አይቸባታለሁ እና ድርቀት መቶ ከቆየ በሆላ ወደታች ሲመጣ በጣም ነበር የምፈራው በድርቀት እቤቴ ብዙ ነገር ተጠቅሜ ነበር ምኑም መፍቴሄ የለው አመት ከሶስት ወር በሆናት ሰአት ደክተር እኔ አተን ከምልክ በላይ ነው የማመሰግንክ ወላሂ ያኔ ልጀ ታማ ገና በተወለደች 43 ባወኩህ ነበር ያልኩህ ባክቴሪያ ነው ተብላ ገና በጨቅላ እድሜዋ ሰባት ቀን በኦክስጅን እና ባፍንጫ ቱቦ ተተክሎላት ወተት የምትወስደው ባፍጫዋ ነበር ዶክተ ስለ ነፍሰጡርም የማንጠቀማቸው ነገር ስራልን ምክንያቱም የኔ ልጅ በዘጠኝ ወሬ ሀባሀብ ለልጀ እሽጦሀ በዝቶ ልትሞትብኝ ነበር በኦብረሽን ነው የወለድኳን እሷም ከውስጥ እያለች ጠጥታው ሳባዋ ላይ አርፎ ተብላ ማሞቂያ እና ማድሪቂያ ነው ተብሎ መርፋ ትወስድ ነበር እና ደክተር ልጀ አሁን አልሀምዱሊላ ሁለት አመቶ እኔም ስደት ጥያት መጣሁ ስለዝህ በሁሉም ነገር አመሰግነሀለሁ እኖደሀለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለሁለተኛው ልጀ በጤና አሳድጋለሁ ካላህ በታች

    • @user-su1un3gl6o
      @user-su1un3gl6o 2 หลายเดือนก่อน

      ምን ሁናብሺ ነዉ ወላሂ ልጄ አሜባ አሰቃየዉ የምታቁ ነግሩኝ ያርብ

    • @user-lw3qz1ww6z
      @user-lw3qz1ww6z 2 หลายเดือนก่อน

      @@user-su1un3gl6o እኔ ባቤባ ምክንያት ቁጭ በይ እቤትሽ አልልሽም እኔ ልጀን አላህ ነው መልሶ የሰጠኝ ሀክቤት ውሰጃት እህቴ ዝም አበይ

    • @foziyaali4661
      @foziyaali4661 หลายเดือนก่อน

      እኔ ልጄ ሁሌ ድርቀት ነው በጣም ያስቸግራታል ምን ይሻለኝ ተቅማጥ ይዟት አያውቅም ምን ይሻለኝ ተሰቃየችብኝ ያለሁት ደግሞ ሳኡዲ ነው😢

  • @user-hz8xy3se7d
    @user-hz8xy3se7d 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤🙏❤

  • @Abarosamedia
    @Abarosamedia หลายเดือนก่อน

    Doc lije 18 kanua now gene kaka kaderegech 4 kanua now majameriyam ba hulet kani naber emishenaw doc mafitewe

  • @Merhawithagos-iq7cx
    @Merhawithagos-iq7cx 13 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር የኔ ልጅ ድርቀት አለዉ ካካ ለማለት ይቸገራል ዶክተር ስወሰደዉ ሰባት ቀኑ ካካ አላለም ሲለዉ ችግር የለዉም የእናት ጡት ሰለ ሚወሰድ ነዉ አለኝ የ48 ቀን ነዉ ልጄ በጣም ጭንቀት አለዉ

  • @ferneskebedetegegn4150
    @ferneskebedetegegn4150 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @bizuneshal
    @bizuneshal 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @BettyYeabatua-f1i
    @BettyYeabatua-f1i หลายเดือนก่อน

    Selame Dr leje kaka kaleche 5 kene honate esketest ken new normal ena

  • @AhibaMubarik
    @AhibaMubarik หลายเดือนก่อน

    Dr hayland wuha meflat alebet?

  • @henokabebe1035
    @henokabebe1035 2 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏👏🙏🏻

  • @user-zv2qb7xu4y
    @user-zv2qb7xu4y 2 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ ር እናመሰግናለን
    እኔ ጥያቄ ነበረኝ ልጄ ከ4ወር በሁላ እስከ አሁን 7 ኛ ወሩ የሚፀዳዳ አይነ ምድሩን በ10 በላይ ይቆይበታል ሲጨቀኝ በታችኛው የሚገባ መዳኒት ከፋርማሲ እየገዛሁ እሰጠዋለው እና አሁንእንዳይለምድበት ብየ ብተወው 15 ቀን ሞላው ሞን ትመክረኛለህ❓️

  • @FasikaMelona
    @FasikaMelona หลายเดือนก่อน

    D/c ebakh mlselgn lj 3 ameto new kaka setl yaschgratal ena fentetawa yglbetam plise mfthe mnden nee

  • @HannaHani-t7y
    @HannaHani-t7y หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ከ 6 ወር በታች ውሃ ማጠጣት ይቻላል እንዴ?ልጄ 1 ወር ከ 20 ነው የድርቀት ምልክት እያየሁ ነው ጡት ብቻ ነው ማጠባው

  • @user-su1un3gl6o
    @user-su1un3gl6o 2 หลายเดือนก่อน +2

    የህጰናት አሜባ ነግርኝ ልጄን ያምዋል

  • @mebrhitggewergs7505
    @mebrhitggewergs7505 2 หลายเดือนก่อน

    Ye hulet wer lij beken eske 3 gize kaka kale normal nw weys adelem

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው ይመልከቱ መልሱን ያገኙታል

  • @woinabk
    @woinabk หลายเดือนก่อน

    ቁስለት ሲኖር እዴት እንከባከብ በቤት ውስጥ

  • @mulusedeta4941
    @mulusedeta4941 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶ/ር ልጄ የ2ወር ከ15 ቀን ነው ነገር ግን የእናት ጡት ብቻ ነው የሚጠባው ካካ ካለ ሳምንት ሊሆነው ነው ምንም አይነት የህመም ይሁን ሌላ ምልክት የለውም ምን ላርው በጣም ጨንቆኛል መፍትሄው ምንድን ነው

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      በአካል ብናየው መልካም ነው ☎️ 0984650912

  • @TUBE-uj1yo
    @TUBE-uj1yo 2 หลายเดือนก่อน

    ከቻልክ መልስልኝ እኔ ከወለድኩ 1ወር ሁነኝ ልጀ በጣም ታምጣለች ሁለቀን ሁናት እካካም በቀን2ለቲ ብቻየሚወጣት እደት ይታያል በጣም ነዉ የምታመጣዉ

    • @Menar4573
      @Menar4573 หลายเดือนก่อน

      Same here

  • @emnetyoni6764
    @emnetyoni6764 2 หลายเดือนก่อน

    Teleba le 1 amet lij biset cheger alewo

  • @user-cv5vw3xc5n
    @user-cv5vw3xc5n 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤👍👍👍👏👏👏

  • @l_kale3046
    @l_kale3046 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ማንን እንደምጠይቅ ግራ ስለገበይ ነው የ3 ወር ልጅ አለኝ ግን እኔንም አባቱንም አይመስልም . ብዙ ሰው ወንድምሽን ነው ሚመስለው ይሉኛል ይሄ ኖርማል ነው? እባክህን መልስልይ

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      በአካል ብናየው መልካም ነው

    • @l_kale3046
      @l_kale3046 2 หลายเดือนก่อน

      እሺ አመሰግናለሁ🙏🙏

    • @zedfiker
      @zedfiker 2 หลายเดือนก่อน

      ወይ ጉድ ይሄ ይጠየቃል

    • @MelesGeta
      @MelesGeta 2 หลายเดือนก่อน

      ምን ለማለት ፈልገሽ ነው ሙድ ትይዥለሽ

  • @zowitravelfamily9102
    @zowitravelfamily9102 15 วันที่ผ่านมา

    ur blessed thank you doc

  • @ethio_family6342
    @ethio_family6342 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @meriyosef5639
    @meriyosef5639 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you Doctor

  • @rahelworku5901
    @rahelworku5901 2 หลายเดือนก่อน

    ❤😊