ልጃችንን አስገረዝነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024
  • ልጃችንን አስገረዝነው

ความคิดเห็น • 119

  • @KidistDagne
    @KidistDagne 4 หลายเดือนก่อน +49

    እኔም ከዚህ በፊት እንዳንች ሆኛለሁ ጉልበቴ መቆም አቅቶት ነበር የሚገሉብኝ ነበር የመሰለኝ ....ካለፈ በሗላ ግን ድንግል ማሪያምን አሰብኳት እኛ ለዚች ቲንሽ ነገር እንዲህ ከሆንን እሷ ልጇ ሲገረፍ ትላልቅ እሾህ ያለው አክሊል ሲደፉበት በጥፊ ሲመቱት በዘንግ ጭንቅላቱን ሲመቱት እጅና እግሩን በችንካር ሲቸነክሩት በጦር ሲወጉት በመስቀል ላይ ደሙ እየተንጠባጠበ ስታይ......ምን ተሰምቷት ይሆ አንጀቷስ እንዴት ቻለው ቃል የማይገልፀው መከራ ነው የተሸከመችው 😢😢😢😢... እንደ እናት ሆኜ ሳስበው ክርስቶስ ከተቀበለው መካራ የሷም መከራ አይተናነስም እላለሁ....ብቻ እናትነትን ያየን ሰዎች ፲፫ቱን የክርስቶስን ሕማማተ መስቀል የድንግልን አምስቱን ሀዘናት አስበን ላለማልቅ ምንም ምክንያት መስጠት አንችልም

    • @hah-zd9fm
      @hah-zd9fm 4 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢

    • @abeebakassaye3195
      @abeebakassaye3195 4 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢

  • @SabaSaba-wx7vy
    @SabaSaba-wx7vy 4 หลายเดือนก่อน +55

    ልጅ ሲገረዝ ያለወውን ጭንቀት እናት ብቻ ናት የምታውቀው

    • @hayataaaa7999
      @hayataaaa7999 4 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም😢😢😢😢

    • @HappyBoat-ln6xw
      @HappyBoat-ln6xw 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 4 หลายเดือนก่อน

      Betam ewnate uuufff 😢😢😢

    • @kefyalowbeyene4176
      @kefyalowbeyene4176 4 หลายเดือนก่อน

      Ejig betam eskahun sasibew enbaye yimetal

  • @hannaamdesilase5763
    @hannaamdesilase5763 4 หลายเดือนก่อน +16

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ❤❤

  • @halimaali1185
    @halimaali1185 4 หลายเดือนก่อน +5

    ሊያየ እኮን ደስ አለሽ እኳንደስ አላችሑ በሰላም ተገላግለሽ ልጅሽን ለማስገረዝ በቃሽ
    ምን አስለቀሰሽ እሱምኳ አድጎ ትዳር ያምረዋል ሚስቱን ትንቀዋለች ተይይይ ክክክክ

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ጎበዛችሁ ነው የምለው በጣም ከባድ ነው እኔ ሁለት ልጅ አለኝ ሴትና ወንድ ወንዱም አልተገረዘም ሴትዋም ጆሮዋን አልተበሳች ፈርተን የሰው ሐገር እናት አባት ዘመድ የለ ጉዴ ነው መች አንደምጎብዝ አላቀውም

    • @ZainabZeynu
      @ZainabZeynu 4 หลายเดือนก่อน +2

      አይ ልጆቹን አታስቀዩ እየደጉ ሰለሚሂዱ ወደፊት የበስ ስቃይ ነው አሁኑኑ ብታስተካካይ ይሸልሸል። እኔ ሁለት ወንዶች አሉኝ አላህምዲላህ በሰበት ቀን ነው ያስገረዝኩዋቸው በሳምንት ድኖለቸው ምንም ህመም አልነበረም አላህምዲላህ

  • @tsifarneda
    @tsifarneda 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ የመጀመሪያ ልጄን ስወልድ የመጀመሪያ ካካቸው ጥቁር አይደል ልጄ ሊሞት ነው ብዬ ያለቀስኩትን ሳስበው ይገርመኛል አይዞሽ የኔ እንቁ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ❤❤

  • @EThiopian1895
    @EThiopian1895 4 หลายเดือนก่อน +1

    uuufff UMii aizosh atlqshi ❤❤
    ❤biqarsa grzat setoch taqoltwall bayiqorx yishal nbar!!!!!!!

  • @Alhimdulilah
    @Alhimdulilah 4 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ እኔም በጣም ነው እስቅስቅ ብየ ያለቀስኩት ልጄን ሳስገርዝ ብቻ አልሀምዱሊላህ አለፈ ያ ሁሉ የልጅን ማስገረዝ ስሜት እማውቀው እናት የሆነች ብቻ ናት ሆስቢታል ያሉት ሁሉ እደት እዳዘኑልኝ ሳለቅስ አይተው

  • @ናታኒምፍቅርያሸንፋል
    @ናታኒምፍቅርያሸንፋል 4 หลายเดือนก่อน +1

    ተጣላን ታረቅን ተፋቀርን ተጋባን አረገዝን ወለድን አስገረዝን እነዚህን ነገር መስማት ስልችት ነው ያለኝ ኡፍፍፍፍ 🥺

    • @EldanaNega-ok4bg
      @EldanaNega-ok4bg 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔስ ብትይ በጣም ያስጠላል አንዳንዴ ይገርመኛል በቃ ኤጭ ።

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx 4 หลายเดือนก่อน +2

    Ay Enat Liyaye Dero Enat Honsh Ena Tensefesefsh Yene Kebet Ayzosh Lej Anget Yasdefal Kahunu Betenesh Teleku Atcheneki Tenker Bey Enat Yehone Bal Alesh Fetari Aykeyerebesh Yene Wed Aslekeseshign Eko Weded New Yemaregesh❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @eyoabmedia1
    @eyoabmedia1 4 หลายเดือนก่อน +2

    ታቃላችህ እኔ ሁለት ልጆች አሉኝ በጣም ብቸኛ ነኝ በጣም ይከፋኛል ባለቅስ ብደሰት ሁለነገሬን እሚጋራኝ የለም አዳድ ሰዎች ደሞ ባላቸው የተባረከ ይሆንላቸዋል 😢❤😊

  • @TesgiHussen
    @TesgiHussen 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውድ እናትነት ከባድ ነው ጠንካራ ሁኚልን❤❤❤

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን እመብርሃን ማረችሽ በጥበቡ ያሳድግላችሁ

  • @TsegezeabFtwi
    @TsegezeabFtwi 4 หลายเดือนก่อน +1

    የሰው ሊጅ ልጁ ሳይሆን ምላሱ ቢገዝልን ጥሩ ነበር።

  • @abifiker1221
    @abifiker1221 4 หลายเดือนก่อน

    እኔም ልጄ ሲገረዝ ከሆስፒታሉን ወጥቼ ርቄ ሂጄ ድሙፁ እንዳልሰማ ድሚፁ ደሞ ተክትሎኝ ነው የመጣው ልጅ ሲገረዝ እናት እንዴት እንደምትሆን እኔ ኣውቄዋለው😢

  • @xpk5509
    @xpk5509 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ልዮወች እንኳን ለዚህ አበቃችሁ❤

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 4 หลายเดือนก่อน

    ውይ ሲገረዙማ ሲያሳዝኑ አንጀት ነው የሚበሉት ወይኔ ጉዴ አግብቼ ሥወልድ እንዴት እንደምሆን

  • @EmuNebil-sr3jb
    @EmuNebil-sr3jb 4 หลายเดือนก่อน

    የኔም እንባ መጣ😢😢
    ስሜቱን አውቀዋለሁ ልጀ ሲገረዝ የተሰማኝ ስሜት😢😢

  • @GenetHagos-o8u
    @GenetHagos-o8u 4 หลายเดือนก่อน +1

    Yene mar ayzosh MNM ayhonm
    Ftari edmena tena ystew 🙏❤❤

  • @rozajuhar1794
    @rozajuhar1794 4 หลายเดือนก่อน

    እኔም ላስገርዝ ወስጄ ያለቀስኩትን መቼም አረሳውም እንደውም ይቅርበት ስል
    ሲያድግ ያዝንብሻል ሲሉኝ ነው እሺ ያልኩት

  • @fahedali632
    @fahedali632 4 หลายเดือนก่อน

    ከባድነው እኔ ክትባት ተከትቦ እንዴት እዳለቀስኩ ደሞ ስንትቀንሙሉ አመመው

  • @HaymiAmi-tm6bm
    @HaymiAmi-tm6bm 4 หลายเดือนก่อน

    ይ ሄን ስሜት አቀዋለሁ ከማስገረዝ መውልድ ቀላል ነው

  • @Rukye-b8q
    @Rukye-b8q 4 หลายเดือนก่อน

    እኔደግሞ ተስፋየን ያሳጣኝ ከሰውነቱላይ ነጫጭ እብጥ ያሉ እሱን ሳይ እራሴን መቆጣጠር ነበር ያቃተኝ ብቻ በሰአቱ ስወልድ እጀላይ 00 ብር ነበርኩኝ ከቤተሰብ ጋአልነበርኩም አክስትነትየሚያንሳት እሷሀኪም ወስደን እያለቀስኩ መርፌ አስወጋነው የአላህስራው ልጁ እንደህፃን አይደለም ከዛሰወችም ይሄኮ ያለነምንምአይሆን አሉኝ ከዛመርፌውን አቆምነው ሲገረዝም አንደየ አልቅሶዝም እሱ ከማይወደውነገር እመሬት መተኛት ከሰውነቴ ከወረደ እንቅልፍየለም ብቻልጅእንደት ደስእንደሚል ልጅ ለመውለድ ያሰባችሁ አላህ ጤናማልጅ ይወፍቃችሁ

  • @TobaA-ef2dj
    @TobaA-ef2dj 4 หลายเดือนก่อน

    የእውነት እኔም እንደዚህ ነው ያለቅስሁት እናቴ በጣም ጨንቆት ነበር እፍፍፍፍ ከባድ ነው

  • @Maledanegesemesekele
    @Maledanegesemesekele 4 หลายเดือนก่อน

    Enkwan leze kebere aderesachu geta be moges betena endewm lehageru kurate aderego yasadegelachu betam ewedachulew tebarekulegn wedoche❤❤❤❤❤❤

  • @EtaguMadera
    @EtaguMadera 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስአላችው❤❤

  • @alemneshwondie4451
    @alemneshwondie4451 4 หลายเดือนก่อน

    Ewii yena Enat Ayzosh leg Eko Anget new Ena erasu Endachi nubre yaregegn.

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናትነት እንዲህ ነው አይዝወሽ እውይይ ስታለቅሺ❤❤

  • @helinahelenseg1716
    @helinahelenseg1716 4 หลายเดือนก่อน

    Ayzoshi marrra Bhala kmeyamebshi begrz mlekam nwo❤❤❤❤❤❤

  • @EtaguMadera
    @EtaguMadera 4 หลายเดือนก่อน

    የእናት አንጀት እንስፍስፍ ነው😊😊

  • @BethelhemTafi
    @BethelhemTafi 4 หลายเดือนก่อน

    እኔም እንዳንቺ ቤት ተቆልፎብኝ ነበር ሲገረዝ ሁለተኛው ላይ ግን ለመድኩት አላለቀስኩም

  • @ሜሪጋልሃገረትግራይ-ጐ5ደ
    @ሜሪጋልሃገረትግራይ-ጐ5ደ 4 หลายเดือนก่อน

    ማኣረይ❤❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 4 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍ😢😢😢ሊዬ እኔንም አስለቀሽኝ

  • @safiyasafi8327
    @safiyasafi8327 4 หลายเดือนก่อน

    Betam ene labed hulu neber

  • @ተመሰገንኣምላኬ-ዸ8አ
    @ተመሰገንኣምላኬ-ዸ8አ 4 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢ማዓረይ ኣይዘኽይ

  • @Kule633
    @Kule633 4 หลายเดือนก่อน

    Ayizosh konjoye feter yasdegelechewu❤

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 4 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ሊ

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 4 หลายเดือนก่อน

    አላህ ያሣድግላችሁ

  • @nigestitedros8845
    @nigestitedros8845 4 หลายเดือนก่อน

    Ajokum amlak mesakum ykun

  • @sofiajaiba-ed4fv
    @sofiajaiba-ed4fv 4 หลายเดือนก่อน

    Betam ykbdal enem edanc nbrkugn wude

  • @Dagimanyegeberallij
    @Dagimanyegeberallij 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
    @ዘሀራይመር-ዀ7አ 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ልጅ አረፋ 2 አመት ሞለው አየ ስደተ😢😢😢😢አይኑ ቢጠፋ

  • @nuhamintibebe
    @nuhamintibebe 4 หลายเดือนก่อน +2

    ayezoshi lihaye🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @FatyaAl-e7b
    @FatyaAl-e7b 4 หลายเดือนก่อน +1

    😢yene wed ❤❤

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 4 หลายเดือนก่อน

    ወይ እናትነት😢😢😢 የኔ እናት አይዞሺ

  • @MesretBerhane
    @MesretBerhane 4 หลายเดือนก่อน

    Ekwoan dese alchwo egezeyabher yasadegelachwo

  • @MaslatMaslat
    @MaslatMaslat 4 หลายเดือนก่อน

    ክሩ ሲወልቅ ያመዋል በጣም😢

  • @ኤርትራንሻዕብያነጋውስባሕ
    @ኤርትራንሻዕብያነጋውስባሕ 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @Dagemaweti
    @Dagemaweti 4 หลายเดือนก่อน

    Ayzoshe yen wude yele eko new❤❤

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu 4 หลายเดือนก่อน

    ለምን ተገረዘነው ለቅሶው አልገበኝም 😅

  • @belaabera9490
    @belaabera9490 4 หลายเดือนก่อน

    Lmn hedesh anche ene iko alehedekum segeraz

  • @tadelubedaso6836
    @tadelubedaso6836 4 หลายเดือนก่อน

    yewisha kusil yarglet ayzoge

  • @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ
    @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ 4 หลายเดือนก่อน

    ውይ ኤኔማ ስጩህ ነበር ያለው ጭንቀት ዋላድ ነው ምታውቀው😢

  • @ሱሱወሎየዋ-ጠ4ቘ
    @ሱሱወሎየዋ-ጠ4ቘ 4 หลายเดือนก่อน +2

    ለምን ደህና ቪድወ አሰሩም ማለት ረዘም ያለ

  • @rahelestif2112
    @rahelestif2112 4 หลายเดือนก่อน

    እኔም በቅርብ ነው የወለድኩ ስትከተብ እኔን ነበር የሚያመኝ it is painful being mom.

  • @Banchu-dz8vw
    @Banchu-dz8vw 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ጠንካራ ሁኝ

  • @givu902
    @givu902 4 หลายเดือนก่อน

    ሰዉዳችሁ ❤❤❤

  • @NiniTata-bh4we
    @NiniTata-bh4we 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት😢

  • @Habtamu85
    @Habtamu85 4 หลายเดือนก่อน

    Tela yasifelgawal wuchi sitewutu

  • @EtaguMadera
    @EtaguMadera 4 หลายเดือนก่อน

    የእናት አንጀት እንስፍስፍነው

  • @jesus.is.my.everything6495
    @jesus.is.my.everything6495 4 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ 😢😢😢

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn208 4 หลายเดือนก่อน

    Liye enquan lezih abeqachu bertu hulum yelemedal siyalfm des yelal ewedachehalew❤❤❤❤

  • @selamawitsinaanaa781
    @selamawitsinaanaa781 4 หลายเดือนก่อน

    እኔም እንደዚህ ነበር ያለቀስኩት ግን ዶክተሮቹ እናት መምጣት የለባትም ይላሉ

  • @DiEg-f9y
    @DiEg-f9y 4 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን❤❤❤❤❤

  • @አመለወርቅየማርያምልጅ
    @አመለወርቅየማርያምልጅ 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሊሐየ የኔ ውድ

  • @abbyabby5785
    @abbyabby5785 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳንለዚህአበቃሽቆጆ

  • @R-tt7cn
    @R-tt7cn 4 หลายเดือนก่อน

    የኔናት ሊያ አችምእናትሆሽ😂😂

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 4 หลายเดือนก่อน

    ልጀን ሳስገርዝ እሱ ሲያለቅሶ እኔም አብሬ እየጮኩአለቀስኩ ጆሮየኖ በጣቶች ጥቅጥቅ አድርጌ ይዠኡኡኡአልኩ ዌይ ስሜቱን የወለደብቻነው የሚያቀው

  • @abigael7333
    @abigael7333 4 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍ ልጅ ሲገረዝ እናት ኣብራት ነው የምትሰቃይ

  • @RahelWeyesa
    @RahelWeyesa 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji 4 หลายเดือนก่อน

    8ቀን ሞላው እንዴ የሚገረዘው🙄🙄🙄

  • @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
    @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 4 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ረዘም ያለ ቪዲዮ ልቀቁልን

  • @Tsion619
    @Tsion619 4 หลายเดือนก่อน

    Yene eneba yefesesleshe demo enedet enedemwedachehu

  • @ከድራቲዩብ
    @ከድራቲዩብ 4 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢እናትነት

  • @selamabebe5820
    @selamabebe5820 4 หลายเดือนก่อน

    ለራሷ ልጅ ነች ቻለው እንኴን ልጅ ወልዳ

  • @naiemaNaamema1223
    @naiemaNaamema1223 4 หลายเดือนก่อน

    😢🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @Hadyah-g3d
    @Hadyah-g3d 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔን ልጂ አሥታወሳቺሁኝ

  • @ትግራይዓደይተናፋቂት
    @ትግራይዓደይተናፋቂት 4 หลายเดือนก่อน

    ማዓርይአጆክ😢❤

  • @zumbramohammed2357
    @zumbramohammed2357 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😢😢😢😢🎉🎉🎉

  • @መዲየድንግልልጅ-ረ4ዠ
    @መዲየድንግልልጅ-ረ4ዠ 4 หลายเดือนก่อน

    ኣይይ የእናት ሆድ😢😢

  • @axumaetabraha2961
    @axumaetabraha2961 4 หลายเดือนก่อน

    እኔም I mass you yena wad

  • @TayibaBarato
    @TayibaBarato 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @genetdaniel
    @genetdaniel 4 หลายเดือนก่อน +1

    ስውድች❤😘

  • @Redinatesfaye
    @Redinatesfaye 4 หลายเดือนก่อน

    Yene enat

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 4 หลายเดือนก่อน

    😢

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤በርቱ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg 4 หลายเดือนก่อน

    እና ምን ይጠበስ

  • @MesiMesi-ib3bt
    @MesiMesi-ib3bt 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢yene enat

  • @Samri-u
    @Samri-u 4 หลายเดือนก่อน

    Enem endi nbrku😢

  • @የእናቷልጅ
    @የእናቷልጅ 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ እቢ ብየ ይከዉ 8አመት ሆነዉ አልችልም ማየት ብየ😢😢😢

    • @sart820
      @sart820 4 หลายเดือนก่อน

      ሴዲግ አቺኑ ነዉ የሚጠላሽ ወዲልጂ ስወልዱ ጨክናቺሁ አስገርዙ ወዳዉኑ ደሞ ቶሎነዉ የሚዲነዉ ቁስሉ በልጂነት ሲሆን

    • @sus2475
      @sus2475 4 หลายเดือนก่อน

      እኔም አላስገረዝኩ ሲጀመር እናቴም እሽ አትል ሲያድጉ እራሳቸው ይገረዙ እኔስ አልችልም ለክትባት እንኳ እንዴት እንደምሆን😢

    • @የእናቷልጅ
      @የእናቷልጅ 4 หลายเดือนก่อน

      @@sart820 እኔም ልጅ ነበርሁ ማሬ

  • @amyrrhj4444
    @amyrrhj4444 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም

  • @fuziyahyemar9545
    @fuziyahyemar9545 4 หลายเดือนก่อน

    ስሚቱን የሚያቅ ወላድ ነዉ

  • @twbaamaraa4059
    @twbaamaraa4059 4 หลายเดือนก่อน

    ይሚያቅ ያቀዋል😢😢

  • @Ethiopipian
    @Ethiopipian 3 หลายเดือนก่อน

    😪😪😪😪😪🥺🥺🥺🥺🥺

  • @የፍቅርዬወዳችነኝ
    @የፍቅርዬወዳችነኝ 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳንደህናተገላገልሽእህቴችንእንኳንደስአለህወንድሜችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @djyordigebru7712
    @djyordigebru7712 4 หลายเดือนก่อน

    እንኮን ለዚክብር አበቃቹ❤❤❤❤❤❤

  • @tensi1138
    @tensi1138 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢

  • @EeEe-ri1wl
    @EeEe-ri1wl 4 หลายเดือนก่อน

    ስሜቱን አቀዋለሁ