በቅርቡ ልጅ እንወልዳለን -Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 มิ.ย. 2024
  • "ተወዳዳሪዎች ፊደላትን እና ሰዕሎችን በማገጣጠም መልሶችን ለመመለስ የሚያደርጉት አዝናንኝ ጌም ሾው ሰዕሎች ለመግባቢያነት ያላቸው ጥቅም የሚያሳይ ልዩ ፕሮግራም!
    ዘወትር እሁድ ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በዓባይ ቲቪ ይጠብቁን።
    A fun game show that encourages players to swiftly and actively use their brains by connecting letters and images to get answers helps viewers understand the usefulness of graphics for communication beyond their looks. Every Sunday at 11:00 (LT) only on Abbay Tv.
    Follow us on:
    Subscribe: bit.ly/abbay_tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: bit.ly/abbayTv
    TikTok: bit.ly/Abbaytv
    Telegram t.me/AbbayNews
    Website: abbaytv.com/
    #Abbaytv #guramayle #ethiopiangameshow #Ethiopia #habesha #infotainment
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
    "

ความคิดเห็น • 141

  • @user-hl4kl5pr2v
    @user-hl4kl5pr2v หลายเดือนก่อน +188

    ኪሩቤልንና ቤቲን አይቼ ነው የመጣሁት

    • @user-ji6mo8lh6h
      @user-ji6mo8lh6h หลายเดือนก่อน +3

      እኔም ሁሌ የማይሰለቹ

    • @samiraTumabo
      @samiraTumabo หลายเดือนก่อน +3

      እኔም❤

    • @user-ex2bm9ws2l
      @user-ex2bm9ws2l หลายเดือนก่อน +1

      እኔም❤

    • @user-tz8md9pj6d
      @user-tz8md9pj6d หลายเดือนก่อน

      እኔም❤❤

    • @user-ju2xh5wn7k
      @user-ju2xh5wn7k หลายเดือนก่อน

      እኔም❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 หลายเดือนก่อน +33

    ሁለቱም ምርጥ ጥንዶች እግዚአብሔር ትዳራችቡን ይባርክላችሁ 🙏❤

  • @yedusami26
    @yedusami26 หลายเดือนก่อน +15

    ቢቲ እና ኪራ እግዚአብሔር በሞገስ ያኑራቹ በጣም ነው የምወዳቹ ማሪያምን

  • @workesisay6973
    @workesisay6973 หลายเดือนก่อน +47

    ኩሩቤልን እና ቤቲን አይቸ ነው የመጣውት ስወዳቸው የኔ ሰሰቶች

  • @Fire4376
    @Fire4376 หลายเดือนก่อน +24

    ትሁት የኔ ሴት ዱንቡብሽ ❤❤

  • @feruzehassan7274
    @feruzehassan7274 หลายเดือนก่อน +11

    ወይኔ ቤቲና ኩርቤል ስወዳችሁ ❤❤❤❤

  • @salhetmohammed
    @salhetmohammed หลายเดือนก่อน +26

    ጉራማይሌ አቅራቢዋ በጣም ነው ምወድሽ ለስለስ ያልሽ ትሁት ቀለል ያለች ናት ❤❤❤ውድድድድ

    • @Shewa-jj3ts1bm5p
      @Shewa-jj3ts1bm5p หลายเดือนก่อน +1

      ❤እውነትን ነው ደስ ትላለች ደስ እምትል ሴት ነች

  • @tirngosolomon4123
    @tirngosolomon4123 หลายเดือนก่อน +20

    ዋው ሁላችሁ ታምራላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @KalkidanKal-qf3bj
    @KalkidanKal-qf3bj 3 วันที่ผ่านมา

    ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው አብሶ ኪሩቤልን እንዴት እንደምወደው የእውነት ❤

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 หลายเดือนก่อน +6

    ሁለቱም ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebemamo3062
    @abebemamo3062 หลายเดือนก่อน +7

    ብሩክ እና ትሁትዬ ❤❤ስወዳቹ

  • @user-mv5nv5jy9n
    @user-mv5nv5jy9n หลายเดือนก่อน +6

    ኪሩ እና ቤቴ ውይይይ ስወዳቺህ❤❤❤❤

  • @misirachbeyene4679
    @misirachbeyene4679 หลายเดือนก่อน +36

    ብሩክን እና ትሁትን አይቼ ነው የመጠውት❤

  • @Hawawoll
    @Hawawoll หลายเดือนก่อน +48

    ያረብ አገር እህቶቸን ውድድድ የኔ ጀግና ናቺሁ😘😘😘😘

    • @user-qf3bg9yu3f
      @user-qf3bg9yu3f หลายเดือนก่อน

      እኛም ውድድድድ

    • @kakajqj1215
      @kakajqj1215 หลายเดือนก่อน

      እኛም ውድድድ

    • @zdwollyewa6601
      @zdwollyewa6601 หลายเดือนก่อน

      እኛም ውድድድድ የኔ መልካም

  • @FENA2001
    @FENA2001 หลายเดือนก่อน +12

    ትሁትን የምር ወዳታለሁ ለምን እንደሆነ ግን አላውቅም

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 หลายเดือนก่อน +7

    4ታችሁንም በጣም ነው ምወዳችሁ

  • @user-hm9do7mc3v
    @user-hm9do7mc3v หลายเดือนก่อน +11

    ጎበዝ ትሁት

  • @user-kx8nt7fi9q
    @user-kx8nt7fi9q หลายเดือนก่อน +5

    ወይኔ ቤቴን ስወዳት ስታምረኝ የኔ ቅመም ፈልቅልቄ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwihiwibeti9072
    @hiwihiwibeti9072 หลายเดือนก่อน +16

    ቤቲ እና ኪሩ ስወዳቹ 🥰🥰🥰

  • @user-qy5lu3jl6v
    @user-qy5lu3jl6v หลายเดือนก่อน +5

    ምርጥ ምርጥ ጥንዶች❤

  • @mitamita5267
    @mitamita5267 หลายเดือนก่อน +1

    ሁለቱም ጥንዶች በጣም ደስ ይላሉ

  • @mesiferede
    @mesiferede หลายเดือนก่อน +17

    የትሁት አገላለጽ ደስ ሲል👍👍

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 หลายเดือนก่อน +6

    ቤትዬ ኬሩ ውድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsionAlemayehu-l1k
    @TsionAlemayehu-l1k 5 วันที่ผ่านมา +1

    ብሩክ እና ትሁትዬ ❤❤

  • @user-ep7ob1ej3m
    @user-ep7ob1ej3m หลายเดือนก่อน +13

    ቤቴንና ክሩቤልን አይቸ ነው የመጣሁት❤❤❤

  • @user-zz5iy6ly4w
    @user-zz5iy6ly4w หลายเดือนก่อน +2

    ሁለቱም ቡድን የሚወደዱ ናቸዉ ❤❤🎉

  • @user-pu9yz9hg1l
    @user-pu9yz9hg1l หลายเดือนก่อน +4

    አገራችን ሰላምሽ ይብዛ

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 27 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ አሰተያየት ነው የሰጣችሁን እናመሰግናለን ።ኪሩቤልና ቤተልሔም ።

  • @OursCell-rh7es
    @OursCell-rh7es หลายเดือนก่อน +1

    Batam tamiralachuu geta yebarikachuuuuuuuu❤❤❤❤❤yetabikachuuu❤❤❤

  • @KsaKk-hz9yh
    @KsaKk-hz9yh หลายเดือนก่อน +2

    ቤቲ እና ኪሩ ሰወዳቹ❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘

  • @alemmihretualem2193
    @alemmihretualem2193 หลายเดือนก่อน +3

    ሼፉና ሚስቱ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-nh7mb3qc1v
    @user-nh7mb3qc1v หลายเดือนก่อน +2

    ብሩክ አና ትሁት❤❤ሁለታቹም ምርጥ ጥንዳች ናቹ

  • @ammm7632
    @ammm7632 หลายเดือนก่อน +1

    ስወድሽ ትሁት ❤❤❤❤ሁለቹንም በጌታ ፍቅር ውድድድ😘😘

  • @mercyamlakuu7260
    @mercyamlakuu7260 หลายเดือนก่อน +2

    Biruk ena tihut❤️

  • @hadiaaesmail4395
    @hadiaaesmail4395 หลายเดือนก่อน +24

    ኪሩቤልንና ቤቲን አይቸ ነው የመጣሁት

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 หลายเดือนก่อน +3

    እውነትም ትሁት ቡርኬ❤❤❤❤❤

  • @hayarhabash1659
    @hayarhabash1659 14 วันที่ผ่านมา

    የኔ ማሮች ስወዳችሁ❤❤❤

  • @RutNasor
    @RutNasor หลายเดือนก่อน

    ሰወዳቸው❤❤❤❤❤

  • @merongm5989
    @merongm5989 หลายเดือนก่อน

    ፀሎት በፅሞና ነገር በደመና ምርጥ አባባል ነው

  • @chaltudasa761
    @chaltudasa761 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ትላለችሁ❤

  • @yetatwork6137
    @yetatwork6137 หลายเดือนก่อน

    Gorebatamochi❤ baletedarochi tameralachiu aberachihu jaju😍👈

  • @user-rf1oo9nv1i
    @user-rf1oo9nv1i หลายเดือนก่อน +11

    ስወዳቹኮ ብሩኬ እና ትዉት ሁላቹንም😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😁

  • @user-tg4ei9bx1n
    @user-tg4ei9bx1n 4 วันที่ผ่านมา +1

    ትሁት እንደስሟ ትሁት ናት

  • @user-gr9ov7us8u
    @user-gr9ov7us8u หลายเดือนก่อน +2

    Wew sawedechu❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 หลายเดือนก่อน +2

    wow ❤❤❤❤❤

  • @HawiLala
    @HawiLala หลายเดือนก่อน

    Birukna tihut❤

  • @mercyamlakuu7260
    @mercyamlakuu7260 หลายเดือนก่อน

    Biruk is so funny 😂❤️

  • @user-rw2oi2cl8x
    @user-rw2oi2cl8x หลายเดือนก่อน

    ዋው❤❤❤❤

  • @tube-yk9ic
    @tube-yk9ic หลายเดือนก่อน +3

    ቤቲየ❤❤❤❤❤❤

  • @ZainabSaidAli
    @ZainabSaidAli หลายเดือนก่อน

    ፁሁፍ

  • @user-vg3zo1lc8k
    @user-vg3zo1lc8k หลายเดือนก่อน +16

    በጣም ታምራላቹ ግን ሱሪ ለሴት ልጅ አይሆንም ሴት ልጅ ውበቷ ቀሚስ ነው ሱሪ ስትለብስ ጥላ ቢስ ትሆናለች ደግሞም በአንድ ቤት ሁለት ሱሪ ታጣቂ

  • @gracemesfin998
    @gracemesfin998 หลายเดือนก่อน

    Tihut and bruke❤❤❤❤❤

  • @user-vg2fl4qd1z
    @user-vg2fl4qd1z หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AsA-em7tc
    @AsA-em7tc หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lijtofuk
    @Lijtofuk หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @RtRt-se1iw
    @RtRt-se1iw หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mw5cw4ub3q
    @user-mw5cw4ub3q หลายเดือนก่อน +1

    ኪሩ እና ቤቲ

  • @user-hg3yc1ys2g
    @user-hg3yc1ys2g หลายเดือนก่อน +2

    Bruk ena tihut my fevorite couples❤

  • @Meki-mp4jz
    @Meki-mp4jz 17 วันที่ผ่านมา

    I love you 😍

  • @user-dy8zl7zb4h
    @user-dy8zl7zb4h หลายเดือนก่อน

    መፃሀፍ

  • @user-tx4cj7ig6h
    @user-tx4cj7ig6h หลายเดือนก่อน +2

    ዛቤ

  • @user-hl4kl5pr2v
    @user-hl4kl5pr2v หลายเดือนก่อน +1

    ፖርኪንግ

  • @hayarhabash1659
    @hayarhabash1659 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @user-pv1uh7hu1f
    @user-pv1uh7hu1f 24 วันที่ผ่านมา

    የሰፍሬ ልጅ ጎበዝ ነሸ ከምር ይመቸሽ ደሞ ቀሚሰ ልበሽ

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-nk9fs7eh3l
    @user-nk9fs7eh3l หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kokobtemelso5204
    @kokobtemelso5204 หลายเดือนก่อน

    Lij ye God setota new self elshadai metewljiw selalfelgsh metasker adel features yehuna beli

  • @EdenEndewagaw
    @EdenEndewagaw หลายเดือนก่อน +1

    Betoye yene konjo Des setey eko

  • @diborawendwessen2424
    @diborawendwessen2424 หลายเดือนก่อน

    ትሁት❤

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw หลายเดือนก่อน

    💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @user-rd6oq8ws4s
    @user-rd6oq8ws4s หลายเดือนก่อน

    kkkk sastelu

  • @ruthm1310
    @ruthm1310 หลายเดือนก่อน

    Ager situgn malet nberbesh

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 หลายเดือนก่อน

    💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @ferhanyoutube2804
    @ferhanyoutube2804 หลายเดือนก่อน +2

    ሁላችሁም ታምራላችሁ ❤❤ደምሩኝስቲ ቅመሞችየ ስደተኛ እህታችሁ ነኝ

    • @MekdesAyalew-fk9dz
      @MekdesAyalew-fk9dz หลายเดือนก่อน

      ደምሬሻለሁ እኔንም ደምሩኝ 🥰🥰🥰

  • @seventube794
    @seventube794 หลายเดือนก่อน

    ይቺ ልታይ ልታይ

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 หลายเดือนก่อน +2

    አንዲ ሸልማቱስ?

  • @uros101
    @uros101 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Tadseb
    @Tadseb หลายเดือนก่อน +1

    ስም እስከ አባት መናገር ቀረ ማለትነው? 😢

  • @AmenechKoroto
    @AmenechKoroto หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @tofikeamane1499
    @tofikeamane1499 หลายเดือนก่อน

    መጥረቢያ ወይም ገሶ

  • @woinshetyeneneh
    @woinshetyeneneh หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ቀበጥ ልጅ ያምርብሻል

  • @user-dy8zl7zb4h
    @user-dy8zl7zb4h หลายเดือนก่อน

    በእጅ ተዘርቱ የሚለው ቀላልነው

  • @alamalam6594
    @alamalam6594 หลายเดือนก่อน +2

    ትንንሽ ስህተቶች አታልፍም እንዴ ጨርሳ አንስታ ነበር ሰአት አልቁዋል?ይደብራል

  • @bintseid1800
    @bintseid1800 หลายเดือนก่อน +1

    ውሃን ወንፊት ላይ ማቆየት የምንችለው እንዴት ነው የሚመልስ አለ?

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ หลายเดือนก่อน

      ኧረ እንደት ብሎ😂😂😂

    • @NardosTaye
      @NardosTaye หลายเดือนก่อน +1

      በረዶ ba madrage

    • @hayatadefa3029
      @hayatadefa3029 หลายเดือนก่อน +2

      በረዶ በማድረግ

    • @bintseid1800
      @bintseid1800 หลายเดือนก่อน

      @@NardosTaye yes 🌹

    • @bintseid1800
      @bintseid1800 หลายเดือนก่อน

      @@hayatadefa3029 🌹 ትክክል

  • @user-bg5ck4mj9i
    @user-bg5ck4mj9i หลายเดือนก่อน

    ጉራማየሌ ማለት ትግርኛ ነው ቋንቋዉ ኣይደል?

    • @GsfDds-zg8wu
      @GsfDds-zg8wu หลายเดือนก่อน

      What yemn tegregh ho

  • @hassettadi9973
    @hassettadi9973 หลายเดือนก่อน

    ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ናው

  • @Sammy_34567
    @Sammy_34567 หลายเดือนก่อน +3

    Endet endemiyastelu kiru n menamen yemiluat… social media lay betam yesadebalu yemayfelegut comment sidersachew 🤮

    • @natantube-qp7th
      @natantube-qp7th หลายเดือนก่อน

      Hitsan nachew mare laza nw😅😅😅

    • @user-je2od2mh3e
      @user-je2od2mh3e หลายเดือนก่อน +3

      ​@@natantube-qp7thመቼም በእድሜ ህጻን ናቸው አትዪኝም ዩኒቨርስቲ 5 አመት
      በትዳር 4 አመት የምን ህጻንነት ነው

    • @Kiruandbetty
      @Kiruandbetty หลายเดือนก่อน

      Thank you 😅

    • @Sammy_34567
      @Sammy_34567 หลายเดือนก่อน +2

      @@Kiruandbetty See exactly my point! You feel the need to always comment. Grow up

  • @salambethi8593
    @salambethi8593 หลายเดือนก่อน

    ሴቶቹ Smart ናቸዉ❤❤❤❤

  • @user-mg7ng3gg8l
    @user-mg7ng3gg8l 29 วันที่ผ่านมา

    ቖሎ

  • @alamalam6594
    @alamalam6594 หลายเดือนก่อน +1

    ስትሸልሙ አይተን አናውቅም

  • @makdamekonen9505
    @makdamekonen9505 หลายเดือนก่อน +8

    ጅል ነች ጠያቂዋ አሁንም ልጅ ነዉ የምትመስሉት ትያለሽ እና አረጁ ?? እድሚያቸዉን ነዉ የሚመስሉት አካበድሽ ደግሞ ደህና ቁመና እንዳለዉ አንችስ ጫጩት አይደል የምትመስይዉ

    • @AdilAsho
      @AdilAsho หลายเดือนก่อน +1

      ክክክክክክ

    • @user-je2od2mh3e
      @user-je2od2mh3e หลายเดือนก่อน +1

      ወንዱ ልጅ ነው የሚመስለው እሷ እንኳን ትልቅ ነች

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 หลายเดือนก่อน +5

    ትሁትዬ ስወድሽ❤ ቤትዬን እንደምንም ብለሽ ወደ ጌታ እንድትመጣ አድርግያት ፀልይላት ወንጌል ንገርያት ባይብል ስተዲ ይኑራችሁ ከነ ኪሩ ጋር ፕሊስስስ

    • @tigisthayilu7668
      @tigisthayilu7668 หลายเดือนก่อน +2

      ወደ የትኛው ጌታ?😊

    • @JemilaTshome
      @JemilaTshome หลายเดือนก่อน +4

      ባይብል እድታነብ ገፈፊያትም እውነቱን ታውቅ ዘንድ ክክክ አንችም በደንብ አንብቢው ወገኔ ትድኝ ዘንድ

    • @asegedechityoub7514
      @asegedechityoub7514 หลายเดือนก่อน +1

      ጌታ የላትም ያለሽ ማነው ባይሆን ቤት ፀልያ ወደ ቀጥተኛዋ ሀይማኖት ታምጣ

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 หลายเดือนก่อน

    ልጅ ሊወልዱ ነው እና ምን ይጠበስ እኛ እንቁላል ይውለዱ መች አልን?? ስንት ሚልዮን ህዝብ የሚወልደው ልጅ አይደል እንዴ አቅርባችሁ አትችሉትም አባዮች እረ ትውን እንዳንሰለቻች!!

    • @user-hp3zq3gr3n
      @user-hp3zq3gr3n หลายเดือนก่อน +2

      mebtachew new achi mn akateleshi

  • @user-vg3zo1lc8k
    @user-vg3zo1lc8k หลายเดือนก่อน +8

    በጣም ታምራላቹ ግን ሱሪ ለሴት ልጅ አይሆንም ሴት ልጅ ውበቷ ቀሚስ ነው ሱሪ ስትለብስ ጥላ ቢስ ትሆናለች ደግሞም በአንድ ቤት ሁለት ሱሪ ታጣቂ

  • @tadestida9128
    @tadestida9128 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesyfeker8682
    @mesyfeker8682 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AsterDereje-wh8kq
    @AsterDereje-wh8kq หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @makka8017
    @makka8017 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pf3vs5ng1u
    @user-pf3vs5ng1u หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤