ውሎ አዳር - ዱባይ እንዳይመስላችሁ ጋሞ ዞን ሞጎ ቃቃን ይመልከቱ Etv | Ethiopia | News

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • ውሎ አዳር - ዱባይ እንዳይመስላችሁ
    ጋሞ ዞን ሞጎ ቃቃን ይመልከቱ
    #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily

ความคิดเห็น • 200

  • @zainabkebede8442
    @zainabkebede8442 ปีที่แล้ว +65

    ምን ይደርጋል ሀገር ነበርን ከሁሉምንሀገር የበለጠ ችግሩ በዘር መባላታችን ነው እንጂ

    • @tulukuma5708
      @tulukuma5708 ปีที่แล้ว +1

      ዛይነባ፡ ችግሩ፡ ዘረኛው፡ እርስት፡ አስመላሽ፡ ሌላውን፡ ሕብረተሰባችን፡ ዘረኛ፡ እያለ፡ መርዛማ፡ ምላሱ፡ ነው፡ እኳ፡ ችግር፡ የፈጠረበን። እንጂማ፡ ሁሉም፡ ጎሳዎች፡ በፍቅር፡ ተከባብረው፡ በክልል፡ በክልላቸው፡ ይኖራሉ፡ አንድ፡ በጥባጭ፡ ብቻ፡ ነው፡ በሌላው፡ ክልል፡ ገብቶ፡ የሚያቦካው።

    • @fatumaali1668
      @fatumaali1668 ปีที่แล้ว +2

      @@tulukuma5708 አውርተህ ሙተሀል ሌባ የሊጥ ሠራቂ ዘር ትንእሥከሚልህ እነግርሀለሁ ከፈለክ

    • @tulukuma5708
      @tulukuma5708 ปีที่แล้ว +2

      @@fatumaali1668 በጣም፡ በፍቅር፡ ለምውድሽ፡ ፋጡማ ፋጡማ፡ አሊ፡ ይህንን፡ እኳ፡ ነው፡ የምልሽ፡ ፍቅሬ፡ አንቺ፡ ትን፡ እስከሚለኝ፡ ስትነግሪኝ፡ እኔ፡ ደግሞ፡ በተራዬ፡ መልጭ፡ አርጌ፡ እንድስድብሽ፡ ፍቃድ፡ እንደስጠሽኝ፡ አታውቅም፡ እንዴ፡ ይህንን፡ መርዛም፡ አፋቹሁን፡ ነው፡ ስብስቡ፡ እያልኩ፡ ያለሁት፡ ብትነቂ፡ ብታውቂ፡ ኖሮ፡ ትግሬዎች፡ ከአማሮች፡ ይቀርቡሻል፡ ትናንት፡ ኦሮሞዎች፡ ኢድ፡ አደባባይ፡ ሰገዱ፡ አፍጥሩ፡ ሲሏቹህ፡አይደለም፡ አንቺው፡ የአማራ፡ ሸኔ፡ የተቃውሙት፡ አምርረው፡ የታገሏቹህ፡ አብቾማ፡ ቤተ፡መንግስት፡ አስፈጠራቹህ፡ ወይ፡ ቁጥራቹህ፡አነስተኛ፡ ከሆነ፡ አፋቹሁን፡ ዝጉ፡ መርዛማ፡ አፋቹህ፡ ነው፡ በየቦታው፡ ስቃያቹሁን፡ ያበዛው።

    • @mekke6544
      @mekke6544 ปีที่แล้ว

      @@fatumaali1668 መጥፎ ጀማላ፣ናአላቡክ

    • @mekke6544
      @mekke6544 ปีที่แล้ว

      ምንድነው እናንተ ሙስሊሞች ዘር ዘር የምትሉት? ሙስሊም እኮ ዘር የለውም።ዘረኝነት ጥንብ ሰለሆነ ጥብ ስሙን አታንሱ።ስለዚህ ሙስሊሞች ነገሩን አታባብሱ።

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 ปีที่แล้ว +34

    ብናውቀው፣ ብንጠቀምበት በጣም ብዙ ደስ የሚሉ የአኗኗር ባህሎችና ዘየዎች አሉን። ክፉ ክፉውን መምዘዝ ለምዶብን እንጅ።💝

  • @pdodkfjfjpfkcjdhhf5455
    @pdodkfjfjpfkcjdhhf5455 ปีที่แล้ว +26

    ዘረኝነትን አላህ ያጥፋልን ጉሉ አሚን የመዳም ቅመሞችን ሀገራችን እንድንገባ ቤተሰቦቻችን ሀገራችን ሰላም ያድርግልንያረብብብብብ

    • @jemilahussen2214
      @jemilahussen2214 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንንንንን

    • @emann7734
      @emann7734 8 หลายเดือนก่อน

      አሚን

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d ปีที่แล้ว +11

    ውጭ ሐገርኮ እንደዚህ አይነት ቦታ እየተከፈለ ነው የሚገባው፣ በጣም ያምራል

  • @fatumaseid288
    @fatumaseid288 ปีที่แล้ว +20

    ኢላሂ ለኛ በሰደት ላይ እድሜቻን ላለቅው
    መልካም ትዳርን እና ሷሊህ ልጆችን ወፍቀን ከጤና እና ከሰፊ እርዚቅ ጋር ያረረረብብ???

  • @youtubeethiopia8768
    @youtubeethiopia8768 ปีที่แล้ว +7

    WOW. this is 🇪🇹 Ethiopia ?
    AMAZING !!!

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 ปีที่แล้ว +2

    ጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬ ከህመምሽ ተፈውሰሽ አገርሽንና ህዝብሽን ወደማገልገል በመመለስሽ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር ይመስገን፡፡አድናቂሽ ነኝ፡፡ኑሪልን

  • @yestes12able
    @yestes12able ปีที่แล้ว +13

    መቸም ወደር የለሽ ምናል ሌሎች ጋዜጠኞችም እና ሜድያ ባለቤቶች እንደዚህ አይነት ስራ ቢሰሩ

  • @munamuhammad1975
    @munamuhammad1975 11 หลายเดือนก่อน +2

    እዉነት ነዉ ታዋቂ አርቲስቶች ብር አሻግራችሁ ከምትሄድ አገራችሁን አስተዋዉቁ አገራችን ብዙ ያልታዩ ነገሮች አልዋት😊

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 ปีที่แล้ว +6

    ድንቅ ዝግጅት ነበር እግዚአብሔር ጤና ዕድሜ ይስጥሽ አስካል።

  • @lubabamubarak4178
    @lubabamubarak4178 ปีที่แล้ว +8

    ዘፋኞቹ አፈር ፍለጋ ዱባይ ከመሄድ እዚህ መተው አይሰሩም አየ አለማወቅ

  • @tjbeyu3705
    @tjbeyu3705 ปีที่แล้ว +3

    ጋሞ, የፍቅር የሰላም የባህል ተክኖት ባህሉን ሳይለቅ ያለ ሰው አክባሪ ብዬ ብገልጻቸው ያንሳል:: እግዚአብሄር ይባርክ ይህንን ስፍራ ይጠብቅልን:: አሜን

  • @user-sb5qr5zw4o
    @user-sb5qr5zw4o ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ሽጋ ሀገር ነው የምር አይይይ እደው አላህዋ አስማማን እባክህ

  • @yedeleqene8551
    @yedeleqene8551 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን በጤኔ ወደስራሽ ተመለሽ እህታችን !!!

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 ปีที่แล้ว +7

    🙏💛GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏 MORE BLESSINGS TO OUR BELOVED COUNTRY 🙏 ❤️

  • @aminamohammed6609
    @aminamohammed6609 ปีที่แล้ว +6

    እንዴት ደስ የሚል ሀገር ነው ።Mashallah

  • @bezuabebe2161
    @bezuabebe2161 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያመራል አደራችን አይደረሰበትም አመሪካ ሆኝ እየተከታተልኩ እደሰታለሁ ተባረክ የእኔ ልጅ

  • @fatumamengesha2417
    @fatumamengesha2417 ปีที่แล้ว +7

    አስኩየ ሙሉጤናሽን ይመልስልሽ የኛ እንቁ ቱርዚምነሽ ወይ አገራችን ውብ ናት ታይታ የማትጠገብ ሰላሙን ያውርስልን እዴት ያምራል

  • @amhaselassiebrehane132
    @amhaselassiebrehane132 ปีที่แล้ว +13

    በጣም የሚገርም አካባቢ ነው እጅግ በጣም ደስ ይሚል ነው ገሙ ዞን እናመሰግናለን::🎉 10:31 10:32

  • @wubealmehiale1571
    @wubealmehiale1571 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል ተፈጥሮ ነው

  • @HalimaTube
    @HalimaTube ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ሙዝ ሀብታሞችናቸው ታድለው የኛወቹ ያረብ ሀገር ብር ይብሉጂ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 ปีที่แล้ว +8

    ዋው በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u ปีที่แล้ว +3

    Wow so amazing place 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾I am so proud of my beautiful land of Ethiopia. Thank you Asku❤

  • @user-hc3hu4fe7c
    @user-hc3hu4fe7c ปีที่แล้ว +4

    ዘረኝነት ባይኖር ኑሮ የማንም ታዛዠ ከዳማ አንሆንም ነበር አላህ ዘረኝነት ያጥፋልን ጉሉአሚን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j ปีที่แล้ว +4

    ኢትዬጰያ ቴሌቭዥን አስካለ ተስፋዬ የምትሰራውን ስራ ፍቀዱላት እና በግሉአ ዬቱብ ከፍታ ትልቀቅ እባካችሁ ስለ እግዚአብሔር ይህች እንቁ ልጅ የሚገባትን አላገኝችም ።
    አስኩዬ የኔ ፍልቅልቅ ግሩም ድንቅ ቦታ ነው የኔ ጎበዝ በርቺልን የኔልዬ እባክሽ ዬቱብ ክፈች እህቴ 👏👏💕💕💕💕💕
    እስኪ መልእክቴን አድርሱላት የምታውቁአት እናንተም አበረታቱአት 👏👏👍

  • @hafizmohammed389
    @hafizmohammed389 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን ኢ ቭ ግን እባካችሁ አስካልየን አደራ ትልቋ ብርቅያችን ናት የማናውቀውን ነገር በእሷ ነውና ያየነው የጤናዋን ነገር አደራ በተረፈ በርቱ እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አፍራሾቿ እራሳቸው ይፍረሱ እላለሁ መልካም የስራ ዘመን

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina ปีที่แล้ว +6

    wow. what a beautiful place.

  • @user-rl1kd5hx5j
    @user-rl1kd5hx5j ปีที่แล้ว +4

    ዘረኝነት ነው እንጂ ያስቸገረን ሀገራችን ሀብታም ነበረች

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 ปีที่แล้ว +3

    እምትገረም ሀገረ ነችኮ ያለችን ግን ምን ዋጋ አለው

  • @GalilaRout
    @GalilaRout ปีที่แล้ว +2

    እምዬ ኢትዮጵያ ምንም የጉደለሽ
    የለም እግዚአብሔር ፍቅር ይስጠን

  • @voiceofhadiyamuslim
    @voiceofhadiyamuslim ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ያምራል ሀገሬ

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 ปีที่แล้ว +1

    ለሚስቶቻቸው፣ክብር፣ያላቸው፣የሰለጠኑ፣ሕዝቦች፣በጣም፣ደስ፣ይላል፣፣የሚገርም፣የማይታመን፣ሀገር፣፣

  • @denekewtizazu5442
    @denekewtizazu5442 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን እግዚአብሄር ምህረቱን ላከልሽ አስካለ።

  • @bonnyzed
    @bonnyzed ปีที่แล้ว +1

    አስካለ ብዙ ዝግጅቶችሽን አይቻለሁ አከብርሻለሁ ዛሬ ግን እንግዶችሽ እንዳይናገሩ እድል ስትነፍጊያቸው የበለጠ እንዳንማር አግደሽናል።

  • @hshhehsge7113
    @hshhehsge7113 ปีที่แล้ว +1

    ጠንካራነሽ አስካልየ ይህንን የመሰለ ሀገር ስላሳያሽን

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም አስደናቂነዉ ደስሚል አስኩዬ ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ev7xq1yj6v
    @user-ev7xq1yj6v ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጰያን ያላወቅነዉ የተፈጥሮ ስጦታ አለን

  • @user-pm9fc6sw5g
    @user-pm9fc6sw5g ปีที่แล้ว +2

    እውይይ ባለሙዙ ማሻ አላህ ምርጥ ሰው

  • @mickimaraki7886
    @mickimaraki7886 ปีที่แล้ว +2

    Amazing 🤩

  • @user-pm9fc6sw5g
    @user-pm9fc6sw5g ปีที่แล้ว +2

    ሱብሃን አሏህ በጣም ያምራል ማሻ አላህ

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 6 หลายเดือนก่อน

    እኛ የቸገረን ዘረኝነት እዴት ነዉ የሚጠፋዉ እዴዉ ብዙ ቢሄሮች እያሉ ሶስት ቢሄሮች ፖለቲከኞች አስቸገሩ አማራ ፣ትግሬ፣ ኦሮሞ ሀገራችን ሰላም አጣች ሚስኪን ህዝብ ተሰቃየ

  • @Sbetengawa
    @Sbetengawa ปีที่แล้ว +3

    በጣም ገራሚ ቦታ ነው ያሳየሽን የኔ ድቡሽቡሽ መገዱን ግን አሰብኩት በጣም ከባድ ነው
    ይህን ሁሉ መስዋዕት ከፍለሽ ስላሳከሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውዷ

  • @user-mj5ee5zv6c
    @user-mj5ee5zv6c ปีที่แล้ว +2

    የሠው አውሬ የበዛበት ሀገር ባይሆን ከምንም በላይ ሀገራችን ይበልጥ ነበር

    • @mekke6544
      @mekke6544 ปีที่แล้ว

      ያንተ አባባል ነው ነገር እያባባሰ አውሬ ያረገው።

    • @mekke6544
      @mekke6544 ปีที่แล้ว

      አውሬ አንተ ወኛው ነህ

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ እኮ አላወቅናትም እጂ ያሌላት የለም ወይጉድ አገሬ ድንቅ ናት ዘረኝነትን አጥፍቶልን አገሬ እግዚአብሔር ከፍ ያርግልን

  • @BetyHeriakos-db4fj
    @BetyHeriakos-db4fj หลายเดือนก่อน

    Askuye you're so amazing! Ethiopians adores not only me. I love you my dear. Berchi!!❤

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 ปีที่แล้ว +1

    አይ አለመ ታደል ይችን የመሠለች ሀገር የቱሪስት መናኸሪያና የሀብት ማከማቻ ማድረግ እየተቻለ የወላድ መሀን የሆነች ሀገር አሁንማ ያለውንም የሚያጠፋ ትውልድ በዛባት

  • @hanna337
    @hanna337 ปีที่แล้ว +2

    Askale nice to see you like this

  • @shewayegermaye28
    @shewayegermaye28 ปีที่แล้ว +3

    Beautiful

  • @rahmarobaabdu4697
    @rahmarobaabdu4697 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ግሩም አስደናቁ ቦታ ነው ቃል ገባው ለራሴ በቅርብ እንደማየው

  • @tulukuma5708
    @tulukuma5708 ปีที่แล้ว +4

    እዚህ፡ ቪድዬ፡ ላይ፡ ጋሞዎች፡ ሴቶቹም፡ ወንዶቹም፡ በጣም፡ ረዥዥም፡ ናቸው፡ ባለእርስቷ፡ እንዴት፡ አጭር፡ ናት፡ ግን፡ በፍቅር፡ነው፡ የምውዳት፡ በዚህ፡ እድሜዎ፡ ተራራ፡ መውጣት፡ ደከመኝ፡ ማለት፡ ያሳፍራል፡ ጂም፡ ጀምሪ፡ ቀስ፡ ብለሽ፡ ስሪ፡ ሁለት፡ ወር፡ ከስራሽ፡ ሱስ፡ ነው፡ የሚሆንብሽ፡ ስው፡ ሁሉ፡ እንድትተይው፡ አቃቂር፡ ያወጣል፡ እነዚህን፡ ጨለምተኞችን፡ አሽንፈሽ፡ እስፖርትሽን፡ ከስራሽ፡ ለብዙ፡ ዘመናት፡ ሀገራችንን፡ ታስጎበኝኛለሽ፡ ሲቀጥር፡ አፈሩን፡ ዝቀሽ፡ አምጥተሽ፡ በአፈር፡ ምርመራ፡መስሪያ፡ ቤት፡ ብታስመረምሪው፡ በጣም፡ ጥሩ፡ ነበር፡ ሲቀጥል፡፡፡ ጎጆው፡ ሶስት፡ አስራር፡ አለው፡ ብሎ፡ አንዱን፡ ብቻ፡ ነው፡ ያሳየን፡ ነገር፡ ግን፡ ጎጆው፡ አንድ፡ ትልቅ፡ ምሶሶ፡ መሐል፡ ላይ፡ ሆኖ፡ ጎቶ፡ ከመሆን፡ ዘጠኝ፡ ትናንሽ፡ ምሶሶዎች፡ ዳር፡ ዳር፡ ሆኖው፡ ለጎጆው፡ ስፋት፡ መስጠቱ፡ ትልቅ፡ ኢንጅነሪንግ፡ ጥበብ፡ ነው፡ የጣርያውም፡ ስር፡ በሽቦ፡ መታስሩ፡ እና፡ ከውስጥ fireproof ለማረግ፡ በጭቃ፡ ቢለስን፡ እንደሲሚንቶ፡ልሾ፡ በጭቃ፡ ልሾ፡ ጣርያው፡ ቢቀባ፡ ከእሳት፡ ይከላከላል፡ የቤቱን፡ ግድግዳ፡ በጥርብ፡ ድንጋይ፡ ወይ፡ በጭቃ፡ ጡብ፡ ቢቀየር፡ እንጨት፡ ቢቀር፡ ዘመናዊ፡ ቤት፡ ይሆናል፡ ነበር። ሙዝም፡ ሽጠው፡ ሚሊዬነሮች፡ ስለሆኑ፡ ቲቪ፡ ስልክ፡ እና፡ የሚጠጣ፡ ውሃ፡ ግቢያቸው፡ ውስጥ፡ የጉድጎድ፡ ውሃ፡ ማስቆፈር፡ ሶላር፡ መብራት፡ ወዘተ፡ መግጠም፡ ሽንት፡ ቤት፡ ከባዬ-ጋዝ ተገናኝቶ፡ ምግባቸውን፡ በእንጨት፡ ሳይሆን፡ በጭስ፡ አልባው፡ ባዬ-ጋዝ፡ ማብስል፡ እንጀራም፡ መጋገር፡ ወዘተ፡ ይህንን፡ የቲቪ፡ ፕሮግራሙ፡ ቢያቀነባብር፡ የትና፡ የት፡ እድገት፡ ይመጣ፡ ነበር፡ ውሎ፡ አደር፡ በሄደበት፡ ቦታ፡ ሁሉ፡ ሶላር፡ ተክሎ፡ ውሃ፡ አውጥቶ፡ ወዘተ፡ ሕዝቡን፡ ቀይሮ፡ ቢሄድ፡ የትና፡ የት፡ ነበረ።

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 ปีที่แล้ว +3

    አስካልየ አችን ብቻ ነውኮ የማይ ዉሎ አዳርላይ

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔርማ የተባረከች ሀገር ስቶን ነበር

    • @goofygoofy3968
      @goofygoofy3968 ปีที่แล้ว

      በትክክል መተሳሰብ አጣን እንጂ 🙏

    • @tulukuma5708
      @tulukuma5708 ปีที่แล้ว

      @@goofygoofy3968 ምንም፡ሳንደብቅ፡ የሚበጠብጠው፡ እርስት፡ አስመላሽ፡ ብቻ፡ ነው፡ አለቀ፡ በሽታውን፡ ያልተናገረ፡ መድሐኒት፡ የለውም። አማሮች፡ ራሳቸው፡ አማሮችን፡ በቃቹህ፡ አርፋቹህ፡ አማራን፡ አልሙ፡ ሌላ፡ ክልል፡ ሄዳቹህ፡ አትፈትፍቱ፡ ማለት፡ አለባቸው።

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 ปีที่แล้ว

      @@tulukuma5708 ቢሄዱስ ምን ችግር አለው ሰርተው ነው መቼስ የሚኖሩት ምድርን የዘረጋው አላህ ማን ሀያላት የመከልከል መብት የለውም ምክንያቱም በሰው ሀገርም ይኖራል ሰው ሰርቶ በላቡ

    • @tulukuma5708
      @tulukuma5708 ปีที่แล้ว

      @@hshhehsge7113 ሌላው፡ ቢቀር፡ የተፃፈ፡ አንቢቢ፡ ሌላው፡ ክልል፡ መሄድ፡ ችግር፡ የለውም፡ ነገር፡ መፈትፈቱ፡ ነው፡ ችግሩ፡ ምሳሌ፡ ወለጋ፡ የአማራ፡ ነው። አረብ፡ ሐገር፡ ስትሄጂ፡ እኮ፡ ሕጋቸውን፡ አክብረሽ፡ እንግድነትሽን፡ አምነሽ፡ ቋንቋቸውን፡ ትማሪያለሽ፡ እንጂ፡ የኔን፡ ቋንቋ፡ ልመዱ፡ ብትይ፡ እንደልማድሽ፡ ያስፈነጥሩሻይ፡ አሜሪካም፡ ይሄው፡ ነው፡

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 ปีที่แล้ว

      @@tulukuma5708 ታዳ ማን የኛን ቋንቋ ልምድ አለ ችግሩ የመልመድ ያለመልመድ ሳይሆን ራስን በጥቅም መስከር ነው እንደገባኝ

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 ปีที่แล้ว

    አገራችን እኮ የታደለች ናት።

  • @lema9174
    @lema9174 ปีที่แล้ว +2

    ዋው፣አገሬ፣እርጥብ፣ነች

  • @sofiyasofiya1197
    @sofiyasofiya1197 ปีที่แล้ว +2

    አሥኩየ የኔ ዉድ ሥወድሸ

  • @emann7734
    @emann7734 8 หลายเดือนก่อน

    አስቱ ጋሞዎች እንዳንቺ ትሁትና ሰው አክባሪ ናቸው የባህላዊ ጫወታቸው /ጭፈራቸው ለቁመታቸው መርዘም አስተዋፅዎ አለው
    ሀገራችን ድንቅ ናት

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u ปีที่แล้ว +2

    ማየት ከምፈልጋቸው ቦታ አንዱ ነው. እናመሰግናቸዋለን

  • @user-dv6cr9zb2x
    @user-dv6cr9zb2x 10 หลายเดือนก่อน

    ውሰዱኝ እዝህ አገር ነው መኖር እምፈልገው ወይኔ ሲያምር ማሻ አላህ

  • @pdodkfjfjpfkcjdhhf5455
    @pdodkfjfjpfkcjdhhf5455 ปีที่แล้ว +4

    ያረብ ፍቅራችንን አንድነታችንን አብሮነታችንን ሰላማችንን መልስልን ያረብብብብብ ምንም የጎደለን የለም ፍቅር ቢሆንጂ አስካልዬ የኔ ልዩ 🇪🇹👈 በሰላም ተመለሽልን አስኩዬ ወላሂ በገዛ እጃችን ነዉ ድሀ የሆነዉ ኡፍፍፍ አላህ ሆይ ፍቅራችንን መልስልን

    • @tulukuma5708
      @tulukuma5708 ปีที่แล้ว

      Ms, Ppijvbbn, አላህ፡ ማሰብያ፡ ጭንቅላት፡ ሰጥቶሻል፡ ሰሙን፡ በረባ፡ ባረባ፡ አታንሺው፡ ለምን፡ ከአረባች፡ አትማሪም፡ በንጉሳዊ፡ አስተዳደር፡ እየተመሩ፡ ንጉሱ፡ ስልጣኑን፡ አክፋፍሎ፡ ሁሉም፡ ክልላቸው፡ በትንሽ፡ ንጉሶች፡ በራሳቸው፡ ሕግ፡ ይመራሉ፡ ለዚህ፡ ነው፡ ስላም፡ ያገኙት፡ እንጂ፡ ቅጭ፡ ብለም፡ ስለፀለዩ፡ አይደለም።

    • @pdodkfjfjpfkcjdhhf5455
      @pdodkfjfjpfkcjdhhf5455 ปีที่แล้ว

      @@tulukuma5708 አልገባኝም ይብራራልኝ 🙄🙄 የማንን ስም አነሳሁ ደጋግሜ

    • @tulukuma5708
      @tulukuma5708 ปีที่แล้ว

      @@pdodkfjfjpfkcjdhhf5455 ያረቢ፤ያረቢ፤ እያልሽ፡ የአላህን፡ ስም፡ ደጋግመሽ፡ ብትጠራው፡ ሚሊዬን፡ ግዜ፡ ዋጋ፡ የለውም፡ አላህ፡ የሚረዳሽ፡ እየስራሽ፡ ከሆነ፡ ብቻ፡ ነው፡ ፍቅራችንን፡ ስላማችንን፡ መልስልን፡ ብለሽ፡ ፀልየሻል፡ ግን፡ ምን፡ ስራ፡ ስራሽ፡ ፍቅር፡ ስላም፡ እንዲወርድ።። ስላም፡ የሚወርደው፡ ሁሉም፡ ሲከባበርና፡ ሁሉም፡ ክልሉ፡ አርፎ፡ ሲቀመጥ፡ ነው፡ ለምሳሌ፡ አማራ፡ ኦሮሞ፡ ክልል፡ ከሄደ፡ ኦሮምኛ፡ ለምዶ፡ በነሱ፡ ሕግ፡ መኖር፡ ኦሮሞ፡ ደግሞ፡ አማራ፡ ሀገር፡ ከሄደ፡ እንዲሁ፡ አለመስዳደብ፡ ወለጋ፡ የአማራ፡ ነው፡ አለማለት፡ መርዛማ፡ አፍን፡ መስብስብ። ወዘተ፡ ይህ፡ ስራ፡ ይባላል፡ ስራውን፡ ስሳትስሪ፡ ያረቢ፡ ያረቢ፡ ያረቢ፡ ከዚያሳ!

    • @alialax4188
      @alialax4188 ปีที่แล้ว

      @@tulukuma5708 እነ እሷ ምን አጠፋች ለምን የአብ የረብ አልሽ ነው

    • @alialax4188
      @alialax4188 ปีที่แล้ว +1

      ልክ ነሽ

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 ปีที่แล้ว

    ለምለም አገርነበረችን ምንዋጋለው ሁሉምለስልጣኑ ሲል እርስበርስ ያባሉናል ፈጣሪሰላምአድነትይስጠን

  • @yeneneshyared934
    @yeneneshyared934 ปีที่แล้ว +1

    አዎ ኢሚሪት ያለውን ይመስላል የኛደሞ ይበልጣል አረንጓዴም አለው በጣም ነው የሚያምረው

  • @GalilaRout
    @GalilaRout ปีที่แล้ว +2

    የኔ ፍልቅልቅ
    አስኩ❤❤❤❤❤

  • @liyanegash3269
    @liyanegash3269 ปีที่แล้ว +1

    Wow Ethiopia

  • @Miriamkk
    @Miriamkk 7 หลายเดือนก่อน

    WoW what a beautiful place

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ቦታነው አሥካልየ ተባረኪ

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እንኳን ለዚህ አበቃሸ እህቴ የአንቺ አይነት ጀግና ሴት እናት ትውለድ ጀግና ነሸ የአንቺ አይነቱ ቢሸለም ቢሸለም አይበቃም መንግሥት ለዝች ጋዜጠኛ ሃገር ወዳጅ ሁሌም የምታሳየው ታሪክ የማይጠገብ አላህ እድሜና ጤና ይሰጥሸ ገና ብዙ የምንጠብቅብሸ ነሸ ኢትዮጵያ ማንም የለለው ባህልም ቅርሰም ሃብትም ያላት ለም ሃገር ናት ሰው ህዝብ የሚያለማት አጣች እንጂ ለአለም ትበቃ ነበር የምን ዱበይ አለምን ታሰንቅ ነበር የአንቺ አይነት ጀግና ሁሌም ይፈጠር ሁሌም ብሮግራምሸ በጣም ደሰ የሚል ታይቶ የማይጠገብ ነገር ለህዝብ ለሀገር የምታሳይ በርቺ የወንድ ወንድ ጀግና ሴት ነሸ መልካም ሰራ በርቺ አላህ ይከተልሸ አየሸ ጥሩ ሰራ አይጥልም ተሰፋ እንዳትቆርጪ ጎበዝ የጀግና ልጅ ነሸ ሁሌም እኮራብሻለሁ የሃገር ለወገን ጠቃሚ ሴት ነሸ በሄድሸበት አላህ ይጠብቅሸ እህቴ ሁሌም ከጎንሸ ነ ን

  • @milliabebe5044
    @milliabebe5044 ปีที่แล้ว

    wow እንዴት ያምራል

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 ปีที่แล้ว

    አይ አገሬ ሀብት አላት ግን አልተጠቀምንበበትምእንጂ

  • @derejesolomon5105
    @derejesolomon5105 ปีที่แล้ว +1

    ሚገርም ነው ሀገሬ ልዩ ነሽ

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e ปีที่แล้ว +6

    ፍትህ ለሀድያ ሙስሊሞች በግድ እየሱስን ተቀበሉ እየተባሉ ለሚጨፈጨፉ እምነት በመረጃ እጂ በግዳጂ አይሆንም ፍትህ ፍትህ ፍትህ የመንግስት ሚስያወች ወገንተኝነታችሁን መቸ ነው የምቀርፉት እስካሁን ከሌላ ሀይማኖት አንድ ቢነካ ትዘግቡ ነበር ያሁላ ሙስሊም ተረፍርፎ ግን ግድም አልሰጣችሁ በየ በአሉ በሙስሊሞች ላይ ስካርን መትፋት ይቁም።።።

    • @user-zy5dl5xt9q
      @user-zy5dl5xt9q ปีที่แล้ว

      አላህ ይድረስላቸ😢

    • @mekke6544
      @mekke6544 ปีที่แล้ว

      በፍርድቤት ከሳችሁ ተመስካክራችሁ ማሰቀጣት ነው።

    • @mekke6544
      @mekke6544 ปีที่แล้ว

      @@user-zy5dl5xt9q ምን ማለትህ ነው?አንተ ብጥብጥ ኢንዲናር የምትፈልግ ግብፅዊ ነህ።

  • @helenpolayeti7732
    @helenpolayeti7732 ปีที่แล้ว

    ዘረኝነ ካገራችን ይጥፋ ኢትዮጵያ ለ ዘላለም ትኑር

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 ปีที่แล้ว +1

    Welcome selam. Amazing

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 ปีที่แล้ว

    የሴትልጅ አለባበልስ እዲህነው ደስ ሲል በጣም

  • @tsehayuma1919
    @tsehayuma1919 ปีที่แล้ว

    አስክየ እንዴት ነሽ ገና ብዙዎች ነገር እንጠብቃለን አንቺ ልዩ ነሽ

  • @muluethio1974
    @muluethio1974 ปีที่แล้ว

    Fekir tfa enji hagrachen menim yagodalet yalime keber mesgna laftrat amelakt emama Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤😍😍😍😍

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @user-qs6kd4ss6t
    @user-qs6kd4ss6t ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር. ፍቅርይሥጠን

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 ปีที่แล้ว

    Ethiopian is the best

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 ปีที่แล้ว

    Gosheee , Alebabesehe arifff naw berchiii

  • @Tube-cn1qw
    @Tube-cn1qw ปีที่แล้ว

    አሥቱየ ተባረኪ እንደት ያለ ድንቅ ቦታ ነው

  • @user-xy4de3lx8i
    @user-xy4de3lx8i 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @abrahamengida4898
    @abrahamengida4898 ปีที่แล้ว

    ቁምነገር ላይ ቀልድ ታበዣለሽ !
    አይብዛ !!

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 ปีที่แล้ว

    ዱባይ ያለው እንድህ ያለ ቦታ ይወስዱናል
    ሁሉም ሰው ማለቴ አይደለም
    የኔ መዳብ ትሆቴል እስከ ጀበል አስጎብታኛለች

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 ปีที่แล้ว +1

    አስካልየ ውይ ውሀገር

  • @nejathabib7298
    @nejathabib7298 ปีที่แล้ว

    betam yamral Asku!!!!!!!!!!!enamesegenalen Alah tenashen cherso yimeleselesh!!!!!!!!!!!!!!!

  • @hananesane7184
    @hananesane7184 ปีที่แล้ว

    Wow baxami dasi yamli botanow ite 👏🏼😀

  • @luluaj2226
    @luluaj2226 ปีที่แล้ว

    Bereche asku

  • @anteneh41
    @anteneh41 ปีที่แล้ว

    ይገርማል

  • @ZamZam-yi1qg
    @ZamZam-yi1qg ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልኝ

  • @kebedemetekya603
    @kebedemetekya603 ปีที่แล้ว

    ASKLECH TESFAY YOU ARE WENDER FUL PERSEN. CAME TO CANADA PLSE.

  • @user-cs7jc8jw4z
    @user-cs7jc8jw4z ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @Amir_529
    @Amir_529 ปีที่แล้ว

    ethiopia is amezing

  • @zehara605
    @zehara605 ปีที่แล้ว

    ውይ ዴስ ሲል

  • @user-lr5bl4by5y
    @user-lr5bl4by5y ปีที่แล้ว

    የኔ ደረባባ

  • @emnjamal741
    @emnjamal741 ปีที่แล้ว +1

    አሰካለ

  • @ejigayehuagena9346
    @ejigayehuagena9346 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍ጋሞ ዘይሴ ሞጎ ቃቃ

  • @Joemama-fk4qj
    @Joemama-fk4qj ปีที่แล้ว +2

    AREBAMEHENE AWEKEWE ALEWE GENE YEKENE SEME ALAWEKEWEME ZEYESE ADESE SEME NEWE YEHONEWE LENE GENE BETAME DESE YEMELE SEFERA NEWE ASEKOYE BALESHEBETE SELAME YEBEZALESHE YENE WEDE SELAME TEMELESHE

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 ปีที่แล้ว

    ውይ አስኩዬ ስለሚያምሽ እዲአይነት ቦታ ይከብድሻል የኔ ውድ ሁፍ ስላቺ እኔ ልቤ ቀጥ አለች

  • @misrakiyoutubu383
    @misrakiyoutubu383 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @mmmmmbjjjd7250
    @mmmmmbjjjd7250 ปีที่แล้ว

    ያሠላም፣እንደትያምራል