I love this documentary; it is amazing how well it portrays the lives of typical Ethiopian women. If we want Ethiopia to move forward and improve each person's quality of life, it would be beneficial to have a roadmap to implement access to water and electricity. Gradually, this would reduce the need for hard labor. I have always admired their ability to live peacefully and maintain a healthy lifestyle, but they work so hard just to put food on the table. Ethiopian women are incredibly strong. When I see their lives, I find myself stopping to complain about how hard I work.
አስኩየ እሰይ እንኳን መጣሽ ሀገራችን ሰፊ ነበረች እኛ ጠባብ ሆን እንጅ
አስኩየ ውሎ አዳርኮ ባቺ ነው የሚያምረው😘😍
ሎጋነታቸው የጥቁር ቁንጅናቸው የሚገርም ነው።
ኢትዮጵያ የሰው ዘር መገኛ! ለዘላለም ኑሪ አገሬ!
አሚን ለዘላለም ኑሪ ኢትዮጵያየ!!
ግን እመነታቸው ምንድን ነው??
@@aaegrnshnea1331ayitawaqim
ጉሙዞች አማርኛቸው በጣም ደስ ሲል ደጉ ዘመን ትዝ አለኝ
Degu Zemen, Ahunima....
?
አስካልዬ እንኳን እግዚአብሄር ምሮሽ ለዚህ አበቃሽ ይመችሽ
Amennn, betam neber yasazenechgn,,,ahunm egzyabher ytebkat
ኢትዮጵያዬ ባሕልሸ ተዝቆ መቼም አያልቅም።🧣🧣🧣🧣🧣🧣
Egziyabhear enidegea endedirow abiro lemenor yirdan.
ምን ዋጋለው ሀገሩ ለሁሉም ይበቃነበር ዘረኝነት ዋጠን እንጂ
That's Right! ETHIOPIA you are so Amazing! May you flourish with multi ethnicity 💟🙏❣️🌿♾️
ማሻ አላህ አማረኛቸው
አስኩ ስራዎችሽ ሁሉ የሚደነቁ ናቸው!! ጤንነትሽ ተመልሶ ለዚህ መብቃትሽ ደስ ብሎናል!! ነገር ግን ከዚህ በኋላ ስትሰሪ ከባድ ነገሮችን ባትሸከሚ ለጤንነትሽ ጥሩ ነው:: ጉምዞች ምርጥ ኢትዮጵያዊ መሆናቸውን እኔም በ 1999 አ.ም አሶሳ በቦታው ሄጄ አይቻቸዋለሁ !!
ምርጥ ኢትዮኘያዊ ጋዘጤኛ 🙏🙏
የኔ እናት እንዴት ነው የምታምረው ዋውውው ቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሙንና ፍቅሩን ይመልስላት 💕💕💕ጋዜጠኛዋም ጎበዝ ኘው አድንቄሻለሁ።
ምግቡ እራሱ እኮ ሁሉም ነገር ኦርጋኒክ ስለሆነ የፊታቸው ወንዝ ለየት ያለ ነው 💕💕😘😘😘
አስካለ እህቴ በየሄድሽበት ያገኘሽውን አትመገቢ ማማዬ ለነሱ ክብር እያልሽ የማይመችሽን አትብሊ አትጠጪ ውዴ የግል አስተያየቴነው
Tikikil
yemiri anddi bota bexami yasxelali
የበሃል ነገረ እኮ ኩፉነት ዬለዉም በዛዉ ለይ ከቦረዴዉ የተጠቀሙት እኮ በምያ ነዉ😂❤😅
Ehiopian ❤❤❤❤
ባሚያውን ጥሬውን በሉት😂😂😂😂 ወይ ጉድ
በእውነት ለስራዋ የመንግሥት አካላት ና ግለሰቦች በንድብ መንከባልብ ይገባል ፣ትልቅ ስራ ነው ፣ተባርክ፣
አሰካልየ አክሰቴን መሳይ እንኳን ወደ ተከበርው ሰራሸ በሰላም ተመለሸልን ፈጣሪ አሁንም በጤና እርጂም እድሜ ይሰጥሸ ውዴ አትፈትን አይባልም ፈተናየን አቅልልኝ እጂ አሳልየ ደሰ ብሎኛል እናቴም በጣም ነው ምትወድሸ ታመሸ ሳለ በጣም ነው ያዘነችው ውዴ
ወይ ደስ ሲል አካባቢው በስማም ቤቱ ሳር ደስሚለው አማረኛ ይናገራሉ ደስ ሲሉ ሲማዳ ይገርማል
እኛ ኢትዮጵያ የሚያማምሩ ባህሎች አሉን ፍቅር አጣን እጂ ሲያምሩ አስኩዬ እናመሰግናለን የማናቃቸው ብዙዎች በሃልና ጎሳዎችን እያስቃኘሽን ነው
ይቺን ጋዜጠኛ እመቤት አለማመስግን አለማክብር እጅግ በጣም ያስቆጣል ፣ጉድ የማትግባብትና የማታሳይ ምንስ ይቅራት ይሁን ፣ተባረክ፣ ህዝብ ና ህዝብን ና ባህልን ማስተዋውቅ ቀላል አይደለም ፣ፈጣሪ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ይበርክሽ ፣ግሩም ትልቅ ክብር ሰው ተባርክ፣፣ በእውነት ተባርክልን አስካልዬ፣ እድሜ ይስጥሽ!!! ውድድድ
እግዚሐብሔር እንካን ለዚህ አበቃሽ ዘበንሽ ይባረክ ጌታ ካቺ ጋር ይሆን🙏🏻❤️🙏🏻
ወይኔ መንደር 4 ሰፈሬ ጉምዞች እንደዚህ ቋንቋችንን ለምደው በማየቴ ደስ ብሎኛል ሚጥሚጣ ዳጣቸውን በጣም ነው ምወደው። ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር ሁሉ ይሁንልን።
የሚገረብ ግልገል በለሥ በሙሉ አማራ ነበር የሚሆረበት ከጫካ ወጥተው ይሄን ማየት በጣም ይገረማል
All Ethiopia people are beautiful ❤️.
ክብር ለጉሙዞች ፀሀይ ለሆነችዉ ለ ትርሃስ መዝገበ አስኩዬ አንቺም ምስጋና ይገባሻል
Birzaf ye Silas liji nesh?
አሥክየ የመዳም ቅመምነኝ በጣም ነው የምወድሺ ከድባይ ወድሚ ድባይ መኪን ገጨቶብኝ እሬሳውኑ ካሶፈረኩ ወድሥ እኔም ልቤን በጣም ያመኝል ለኔም ድአ አድረጉልኝ😭😭😭😭😭😭
የአላህአላህይርሀመው
አላህ ያፅናሽ የኔ እናት እኔም በማዳም ቤት ነን አባቴን ካጣሁ አምስት አመቴ ወላኪን አልሀምዱሊላህ ከውስጤ የማይወጣ ሀዘን ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍ
አቤት መከራ ግቢጂ ወደሀገርሽ ምን ትጠብቂያለሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
እግዛቤር የፅናሽ ልብ ቀላል አይደለም ሕክምና አርጊ የላይኛው ጌታ ጨርሶ ይማርሽ እህቴ
የኔእህት አይዞሽ
አስካል እናታችን ባለሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ዳውሮ ታርጫ የሚባል ሀገር እንድትሄጂልኝ ባህላቸው በጣም ደስ የሚል ነው ፍቃደኛ ከሆንሽ ብትሄጂ ደስ ይለኛል
አመሰግናችኋለሁ ለአድናቂዎቼ
ጉምዞዎች በጣም ንፅህና ይጠብቃሉ
እኔ ሳውቃቸው ብዙም እንደዚህ አይነት አለባበስ አይለብሱም ነበር
አሁን ግን በሚገርም ፍጥነት ተለውጠዋል ደስ ይላል
የእውነት የዚህ ፕሮግራም ደምቀት አስካለ ተስፋየ ነች ድምጿን መስማት ራሱ ያጓጓል እረዥም እድሜ ይስጥሽ በጣም ነው ማደንቅሽ ደከመኝ የሚል ቃል እንኳን ወጥቶሽ አያውቅም
የሚገርም ባህል ነው በፍፁም አገሬን አላውቅም ማለት ነው። አቅራቢዎች ቦታውን የት ክፍለ ሀገር እንደሆነ በካርታ ወይ በአቅጣጫ ብትገልፁ ውጭ ለምንኖረው ለማወቅ ይረዳል። በጣም የምከታተለው ፕሮግራም ነው። አስካልዬ በጣም ነው ደስ የምትይው አቀራረብሽ።
ትህትናሽ ብቻ ብቻ የኔ ዲንቡሽ አስኩ በጣም አከብርሻለሁ😍😍ኢትዩጵያን ስለምታስተዋውቂን እናመሰግናል🙏🙏
አስኩ ጀግና ነሽኮ በምተጂበት ሁሉ እመቤቴ ትከተልሽ ግልገል በለስ ፓዊ መደር ሰባት ነበርኩ ተናፋቂ አገርናት በተለይ ቦርዲ ጭቦ እምባልመጠጥ እና ምግብ አለ አይረሳኝም እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን እስከመጨረሸው ያድርግልን ሰላም ሲኖር ደስስስማለቱ💕💕💕💕💕💕
በለዉ ትባላለች ትንሿ ቃሪያ
አባረርሽዉ አለች ሚስኪን
ወይኔ የሀገሬ ጉምዞች ዛሬን አያርገውና በሰላሙ ጊዜ አብረን ነበር የምንመገበው የተገኘውን ወላሂ እነሱን በፍቅር ለያዛቸው ሰው በጣም ምሥኪኖች ናቸው
ይችን የምታነቡ ሁላ ክፉ አይንካችሁ
አሚን
ጂስማቸውን የሚተለትሎን ጎጂ ባህል ይቅር የሚል በላይክ በተርፈ የጥቁር ቆንጆ ነቸው
ሽክ ብለው በጣም ደስ ይላሉ ኢትዮጵያዬ ለዘለዓለም ኑሪ
አገራችን ሰንት አሰደናቂ ባህልና ቆንቆ አለህ አንዲነታች ያምርብና ይህ የሚያቃጥላቸው አሉ እና አንድነት ሐይል ነው
አስኩ ጀግና ጋዜጠኛ😍😍ግን ሁሉም በአንድ እቃ መጠጣታቸው ከባድነው መጠጡን ቢያንስ ሁሉም ያራሳቸው መጠጫ ቢኖራቸው
አመት አብሪያቸዉ ተቀምጫለሁ ፍቅራቸዉ ደስ ሲሉ❤❤❤
አስኩየ ቤታችን ቁጭ ብለን የኢትዮጵያን ወግ ባህል እያሳየሽን ነው ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ።እንደት ነው ሚያምሩት የቆዳቸው ወዝ ሲያምር ሁሉ ነገራቸው ኦርጋኒክ ከአመጋገባቸው ጀምሮ።እኛማ በፋብሪካ ሁሉ ነገሩን የጨረሰ አሰሩን ብቻ እንበላለን ጥዋት ስንነሳ ወገባችን አጎንብሰን ፊታችን አመድ መስሎ መነሳት ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
Kuche belane selahagerchene bahele anunure yasayachene ya Ethiopia enku nachi
Ya Ethiopian enku nachi
ድንቅ ባህል ነው
የማዳም ቅመም ነኝ ከካየት
ፈጣሪየ ጨርሰህ ሰላም አድርግልኝ ሀገሬን
እንኳን ቸሩ መድሃኒአለም ለዚህ አበቃሽ አሁንም እመቤቴ ከነ ልጇ ትጠብቅሽ 🙏🏽
እግዚአብሔር ፣ይመስገን፣አስካለ፣በጣም፣የሚወደደው፣ዝግጅትሽን፣አገራችንን፣ባሕል፣በውን፣ያሳየሽን፣ድንቅ፣አስተማሪ፣ነሽ፣ድጋሚ፣ስላየሁሽ፣ደስ፣ብሎኛል፣፣
ወላሂ ሲያምሩ የጥቁር አልማዞች❤
ጌጣጌጣቸው ራሱ በኢትዮጵያ ባንዲራ ነው❤ ክፉ ፖለቲከኞች የስራችሁን ይምጣቹ😢
ከልቧ ጋዜጠኛ ነች እንኳን ወደ ቀድሞ ስራሽ ተመለስሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ይገርማል ሁሉም ባህልና ወግ አለዉ ይገርማል
Very respectful, she's definitely the right ✅ 👌 person for the job.oh she's so humble. 👌
እውነት ለመናገር አብሮዋቸው ለሚናር ቆንጆወች ናቸው በገበያም በብዙ ነገር የዋሆች ናቸው ግን ሊቀርፍ የሚገባና መስተካከል ያለበት አንድ ባህል አላቸው እሱም ሰው መግደል እንደባህል ለቀርፉት ያልቻሉት ። በርታወችን አይደለም ጉምዞች ሌላ ምንም ችግር የለባቸውም ጥሩወች ናቸው ያልተማሩትን በማስተማር ያልነቁትን በማንቃት እንተባበር እንደአንድ ማህበርሰብ ማለት የምችለው ጥሩወች ናቸው ለጉርብትና እራሱ በጣም ጥሩወች ናቸው ። ሰው አትግደሉ
ባምያ አገራችን። አላዉቀዉም ነበር። ገናዛሬ ሣዉቀዉ
ባምያ ኢትዬጵያ መኖሩን ገና አወኩኝ ሲቀጥል ሚጥሚጣው ጋር የፈጩት አንጣሪ በእኛ አከባቢ የከብት መብል ነው 😥
የኢትዮጵያ እናቶች እኮ ጽናታቸው ።ጀግና ጋዜጠኛ ነሽ ከምር።
እምዪ ኢትዮጵያ ውብ እኮ ናት ይህ ሁሉ ጠንካራ ለግላጋ ቆንጆ ልጆች አሏት!!!! ማማ ኢትዮጵያ ለዘልአለም ኑሪ!!!!💚💛❤🙏
Love this lady. God bless you.
አይኑሮ በጣም ያሳዝናሉ😥
ሰላማችሁ ይብዛ ።
በጣም
የልጅነትባሌያለውእዚህነው
አስኩዬ አንቺ እራስሽ ኢትዮጵያ እኮ ነሽ የኔ መልካም
ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድርግል የድሮው ፍቅራችችን ይመልስልን
የዋህ ህዝብ ደስ ሲሉ አይ ኢትዮጲያ ደሞ አማርኛ ጎበዝ ናቸው ሲያወሩ
አማርኛቸው ጽድት ያለ ነው
They are part of Gojam where proper spoken Amharic is found.
አማረኛችን በመላው ኢቶጲያ የተስራጨ ነው ይገርመኛል እንዲም አማረኛ የማያቅ አይቸ አላቅም
You are talking about Ethiopia, I have seen people speak Amharic in Yavelo,Marsabet and Sololo,Kenya.
Simple. Respectful. Cares about women suffering. Decent. Down to earth. Unpretencious. What a lady? Love her and her show.
አስኩዬ ሳቅሽ ሁሉነገር ልዩነሽ ተወዳጅ ጀግናነሽ አላህ ጤናያድርግሽ
ምርጥ ዝግጅት ነበር።
ባረበኛ ኢዳም ይባላል ለመረቅ ቆጆነው ❤❤❤❤
አይ አሥካለ በጣም ጉበዝ ነሺ 👌👌👌👌👌👌👌💪💪💪💪
ቄቄስ ማለት ባማያ ማለት ነው ባረቦች ይሄ የሚታወቀው በሱዳንና በቤንሻጉል አሶሳ ማለት ነው እዲሁም ግልገል በለስ በቃ ባሶሳ ስዙሪ ያለን ሰዎች እናውቀዋለን እኔም የቤንሻጉል ልጅ ነኝ
Ewnte ena yehen bahel mayete efelgalhu benshgul ganbela gen metecha tureu ayedelem betnfashe yemtelalfe beshta selale
ግልገል በለስ ሀገሬን አየሁት ❤❤❤🥰🥰
ምግቡ በጣም ጣፋጭ ይመስላል.
እና ለሰውነት በጣም ጠቃሚ ነው.
From London 👍
ኧረ ውይ ማስመሰል እንዳይሆንብሽ 😉
ኢትዮጵያ ሀገር ደይመንድና ወርቅ ምድር አየርሽ መልካም ፣የቆንጆች ሀገር ውብ ስንቱ ይነገራል፣ ፈጣሪ እግዚአብሔር የባርከሽ ምድር እግዚአብሔር ፈጣሪ ሰላምሽን ለዘላለም ይኑር፣ የጀገኖች ሀገር ኢትዮጵያ ትልቅ ክብር ና ትልቅ ህዝብ ፣ባህል ብዙ፣ ስንቱ ተንገሮ ያልቀል፣ እንደው በቃ ክብር ና ትልቅ ህዝብ ነን ፈጣሪ እግዚአብሔር ይጠብቀን ይበርከን፣፣ ሰላም ለዓለማችን እንዲሁም ለኢትዮጵያ ሀገር ይኑርለን፣፣ ሰላም ና ፍቅር አንድነት ይቀጥላል ያሽንፋል!!!
ዉይ አስክዬ እንኳን ፈጣሪ ማረሽ የኔ እናት
ወይኔ ታድለሽ እኔ ራሱ ጋዜጠኛ ሆኜ መዞር ነው ምኞቴ እውነት ደግሞ ቁንጅናቸው አጃኢብ ነው ሰላም ለሀገራችን
አገራችን እንደልዩነታችን ማማራችን አገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ወ ላጉምዝ ዎላ ምን ይህን እየበሉ ነው ማሰብ ተስኖአችው ሰው እየገደሉ የሰው ጉበት ኩላሊት የሚበሉ ል ዎዳችው አልችልም. ዎገኞቼ ን በልተውብኛ ል 😭😭
ሁሉም ቦታ አይደለም በአንዱ ሰፈር ሁሉንም መወንጀል አይቻልም አባት ባጠፋው ልጅ አይቀጣም
@@እረህመት-ዘ5ተ ማነው ያለሽ ?? ቪዲዮ ልላክልሽ ድ ፍረሽ ማየት ከቻልሽ??
I love this documentary; it is amazing how well it portrays the lives of typical Ethiopian women. If we want Ethiopia to move forward and improve each person's quality of life, it would be beneficial to have a roadmap to implement access to water and electricity. Gradually, this would reduce the need for hard labor. I have always admired their ability to live peacefully and maintain a healthy lifestyle, but they work so hard just to put food on the table. Ethiopian women are incredibly strong. When I see their lives, I find myself stopping to complain about how hard I work.
አንዳንድ ባህሎች ለሴቶች ስለሚከብድ እንዲተው ንገርያቸው ለምሳሌ ወፍጭ ቤት ሄደው እንዲይስፈጩ ንገርያችው ሌላው ወንዶች እጃቸውን ታጥበው ቢቀመጡን ለየብቻቸው ቦርዴውን እንዲጠጡ እንጨትም በማምጣት ወንዶቹ ቢያግዟቸው ጥሩ ነው
LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS YOU ALL ETHIOPIANS 💚💛❤️👍
ባሚያ የመጀመሪያ መገኛው ኢትዮጵያ ነው ስባል አላመንኩም ነበር ለካ እውነት ነው ሲገርም
በጣም ድንቅ።
አይ፡አስካል፡የኔ፡ምርጥ፡በሁለት፡ትከሺቸው፡እንጨት፡በጀርባ፡ልጂ፡እግዚኦ
የኔ እህት እንክዋን ለዚህ አበቃሽ ተባረኪ
በሀገራችን ውስጥ ምግብ አበላል ላይ አንደኛ ልጆች ሁለተኛ ሴቶች ሶስተኛ ወንዶች ቢሆን ኖሮ ጥሩ ነበር. ወንዶቹ በጣም ሰነፎች ናቸው
ገራሚ ባህል ለምለሚቱ ሀገሬ
በጣም ቆነጆዎችነቸዉ በተለይ ነጭ ልብስ መምረጣቸዉ ምን ያክል ንፁህ እንደሆኑ ይገልፃል!
ይቅናሽ እግዚአብሔር እንኳን ማረሽ
I think one of her best shows.
አይ ወለጋ አብሬችው አበር ያገኩት በጣም የዋህ ህዝህ ናቸው ወላሂ ምግባቸውን እየበላን 😂😂❤ትዝታ ብቻ ሁኑ ቀረ አሁንላይ😭😭😭
ናፈቀኝ ሀገሬ አስካል ክበሪልኝ ባህላቺንን ሄደሽ አየሽልን
የሀገራችን ጉዞች
Yechi nech Ethiopia ❤✊🏾🇨🇬
ባሚያ አገራችን ታለ ደስይላል ኪያርና ባሚያ እወዳለኩ
አለም ላይ በሁሉም ነገር ሴት ትጎዳለች
አሥካለ አገራችንን እንድናውቅ ሥላደረግሸ እናመሠግናለን
የኔ ማር የምር አድናቂሽ ነኝ እኔ እነዚህ ጋር ለደቂቃም አልቀመጥ😊
Thanks so much to show as ❤gumuz culture
Thank you askale tsefay
ወንዶቹ ሰነፉች ናቸዉ ሴቷ ነች ዉጪም ቤትም የሰራ ሀላፊነት ያለባት
ሳቋን በጣም ነው የምወደው
ሱብሀን አሏህ፣ኢትዬንኮ አናውቃትም ጉድ ነው ዘረኝነት ጠፍቶ አላህ፣እርስበርስ ያዋደን ያስተዋውቀን
አስካልዬ እናመስግናልን ❤❤❤
እኔም እንሱጋ ነው ያደኩት በጣም ደሰስስ ይል ነበር ሂውቱ ወላሂ 😢😢😢😢😢😢😢ዛሬ ቢመልስ እላልሁ
4:38 ጥሩ ነው
የኢትዮጵያ ባህልና እኮ ተነግሮ አያልቅም ግን ባሚያ ኢትዮጵያ እንደሚበላ አላቅም እዚህ አረብ ሀገር ተሰርቶም ብዙ የማይበሉ ኢትዮጵያ አሉ አረሙ እራሱ እኛ አካባቢ አህያም አይበላው ይባላል እግዚአብሔር ሀገራችንን ይመልስልን
አማርኛቸው ጥርት ያለ ነው ቋንቋቸው አማርኛ ነው ማለት ነው ወይስ ??ደስስስ ሲሉ
ኧረ እነዚህ ተቀላቀው የሚኖሩት ናቸው አለባበሳቸውም ቆንጆ ነው በጣም ወደ ገጠሩ ያሉት የሌላ ማህበረሰብ ጋር ያን ያክል መቀራረብ አይፈልጉም እናም ቋንቋ ይቸገራሉ
ደስ ስስ ትላላችሁ😍😍😍😍
WOMEN deserve respect and love, and share of responsibility with care, our culture needs this ingredients
በጣም የምወደው ፕሮግራም -My only comment please turn off the background music. ሙዚቃው በጣም ይረብሻል ቢቀነስ ወይም ባይኖር ብዬ በትህትና እጠይቃለሁ::