ውሎ አዳር- ጋሞ ዙሪያ ወረዳ ከዘይሴዎች መንደር ወዘቃ ቀበሌ Etv | Ethiopia | News

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 266

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 ปีที่แล้ว +30

    እነዚህ ፍቅር የሆኑ እናቶች ውድድድድድ ❤ ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ!!!💚💛❤🙏

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያ ባህላችን ውበታችን ነው አንድ ስንሆን ደግሞ በአንድነት አሸናፊዎች እንሆናለን ስናምር ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤❤

  • @0marahamed383
    @0marahamed383 2 ปีที่แล้ว +51

    በእዉነት ዉሎአዳር ሥንት ክልሎችላይ አይተናል እንደዚች ምርጥ ፈቅርያላት ጥሩባህል ያላት እናት አላየንም አቤት ትህትና

    • @AEMA349
      @AEMA349 10 หลายเดือนก่อน

      ሁሉም እናቶች ምርጥ ናቸው።እሷም ምርጥ ናት አንተ ግን ወሬኛ ነህ

  • @edlawitbelie
    @edlawitbelie 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ ጋሞዎች ፍቅር ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እወድቹሃለሁ ጎንደሬ ነኝ ግን ኢትዮጵያ ኩራታችን ❤❤❤

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 ปีที่แล้ว +16

    አቦ ጋሞኦች ፍቅር ናቸው ምርጥ የሰው ዘር እዉነትም የሀገር አባት ናቸው አላህ ይጠብቃችሁ። ከነዚህ ምርጦች ነው መጋባት ደግ ህዝብ እንዲበዛልን።

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 2 ปีที่แล้ว

      መሬት ለማስፋፋት ቀስ እያላቹ ገብታቹ እንደ ወለጋ ርስቴ ብላቹ ጎሮቤት ሀገር ይዛቹ ትወራላቹ አማራ ከሆንሽ ካልሆንሽ ሌላው ብሄር አይወርም እውነቱ ይህ ነው አገራቸውን ገላልጠው ባያሳዬ እመርጣለሁ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 2 ปีที่แล้ว +1

      ምን ችግር አለው ለመኖር የትም ይኖራል ከሀገር ውጭም ይኖራል ሂወት አጭር ናት

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 2 ปีที่แล้ว

      @@hshhehsge7113አልፍበታል በኛ አገር ይህ አባባል

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 2 ปีที่แล้ว

      @@samsamsun367 አላማችሁ ሌላ ነው ልባችሁን ያግራው ረብሻ ካልተፈጠረ አትደሠቱም ማለትነው

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik 2 ปีที่แล้ว

      @@samsamsun367 ምድርም የእግዚአብሔር ነው ወይስ ሀይማኖት የላችሁም የኔ ብላችሁ ሰው ያረዳችሁበት መሬት ተሰንጥቆ ይዋጣችሁ አይደለም ወለጋ ወለጋውያን እግዚአብሔር መፈጠሩ ታውቃለህ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 ปีที่แล้ว +6

    ደስ የሚሉ ባህበርስብ እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያን ይባርክ

  • @saadayamer
    @saadayamer ปีที่แล้ว +5

    ወላሂ ብዙ ውሎ አዳር አይተናል ግን እንደዚች እንደ እናት ፍቅር የሆነ ሰው አላየንም እረጅም እድሜ ና ሙሉ ጤና ይስጠወት ልጀ ሲሉ ደስ ሲሉ

  • @ይዘ
    @ይዘ ปีที่แล้ว +2

    ውድ አስካል፡ትህትና ከስርዓት ጋር የየዋሁና ኢትዮጵያዊው ጋሞን ስላሳየሽን ፡ክብረት ይስጥልን።

  • @طيبهالعتيبي-و8ر
    @طيبهالعتيبي-و8ر 2 ปีที่แล้ว +10

    የኔ እናት ልጀ ሲሉ ደስ ይላሉ ፈገግታቸው 💛💛💛

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 2 ปีที่แล้ว +12

    ወይኔ እነዝህ ደሥ ይላሉ እናትየዋ በተለይ አፍዋ ይጣፍጣል ትታወራ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ኤሚየባባሙሀመድ
    @ኤሚየባባሙሀመድ 2 ปีที่แล้ว +7

    እንዴት ደስ እንደሚሉ እናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ስቀው አሳቁን

  • @sus2475
    @sus2475 2 ปีที่แล้ว +9

    ውሎ አዳር የምወደው ፕሮግራም በእውነት የዚህ እናት ፈገግታ የትም አላየሁ ከጅምር እስከ መጨረሻው ደስ የምትል እናት ናት

  • @selamgirma-x7k
    @selamgirma-x7k 6 หลายเดือนก่อน +5

    ደስ ሲሉ ገሞዎች ፍቅር ናቸው❤

  • @ሠቢሀአህመድወለየዋ
    @ሠቢሀአህመድወለየዋ 2 ปีที่แล้ว +10

    ልዩነታችን ውበታችን ነው ኢትዩጲያ ሃገሬ ሠላምሺ ይብዛ💚💛💗

  • @fayinedenabo9744
    @fayinedenabo9744 2 ปีที่แล้ว +6

    What a wonderful people and beautiful Cultural!! I'm really love you my Ethiopia people 😘

  • @abebahaile2552
    @abebahaile2552 2 ปีที่แล้ว +7

    የዋህ፡፡ህዝብ🇪🇷❤️👌👌

  • @mekatadess1690
    @mekatadess1690 ปีที่แล้ว +2

    ማሪ የሆኑ እናቶች እድሜና ጤና ይስጥልን ለሁላችሁም

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 2 ปีที่แล้ว +11

    What a wonderful and well respected culture to see.
    I grow up in Entoto church and I had a chance to mingle with and to know more about Gamo people.
    They are very kind ,hospitable and pure in heart.also loved
    their music.this is the beautiful of our country.
    Thank you for showing to the world the beauty of Ethiopia

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 ปีที่แล้ว +5

    መቼና በምን ፍጥነት ነው የሀገራችን ባላገር በጋዝ ወይም በመብራት ማብሰል የሚጀምረው።

  • @aaegrnshnea1331
    @aaegrnshnea1331 2 ปีที่แล้ว +4

    ለምለሚቱ ሀገራችን ስንት አይነት ባህል አላት በጣም ደስ የሚል ባህል ነው

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx 2 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚሉ እናቶች እግዚአብሔር አምላክ እናቶቻችንን ጠብቅልን🙏🏽

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 ปีที่แล้ว +10

    ዋው ድንቅ ባህል

  • @סאסובוגלה
    @סאסובוגלה ปีที่แล้ว +6

    ደስ ምትል ሴትዬ አፏ ሲጣፍጥ አለባበሳቸው ባህላቸው ውበት ውቪቷ ሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን ሁሉት ያለብሽ ብርቅዬ አገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ❤

  • @zelalemmahammed1891
    @zelalemmahammed1891 2 ปีที่แล้ว +2

    Waw Waw my sister you are the best person and good job keep going ethiopian we shall we thnkes

  • @metikuabebe5259
    @metikuabebe5259 2 ปีที่แล้ว +6

    Beautiful. Thank you!!!!

  • @senda9782
    @senda9782 2 ปีที่แล้ว +15

    ይቺ ልጅ ተሽሏት ወደ ስራዋ መመለሧን ማየት ጥሩ ነው ።
    የኢትዮጵያ ቴሌቪዥንም እርዷት ደግፏት
    ሌላው ቢቀር ከኢቤኤስ እንዴት ሰዎች እንደሚረዱ ተማሩ

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

    • @senda9782
      @senda9782 2 ปีที่แล้ว

      ጉድ ነው ። የምታነቢዉ አልመሰለኝም ነበር ። ለምትሰሪያቸዉ ፕሮግራሞች በሙሉ እናመሰግናለን ።
      በርቺ እራስሽን ጠብቂ

    • @ጉናቲዩብ
      @ጉናቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@askaletesfaye5916 ድንቡሼ ለምን የራስሽ ዩቱብ አትከፍችም❓❓

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 2 ปีที่แล้ว +1

      አነባለሁ የሚሰጡኝን አሰተያየቶች ልክነው ያልከው ወደፊት አቅምሲኖረኝ ካሜራ ሌላምሌላም ሳሞላ ወደራሴ ገባለሁ ለምትሰጡኝ ማበረታቻ አመሰግናለሁ

    • @ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
      @ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ 2 ปีที่แล้ว +1

      ​@@askaletesfaye5916 በሷ ስም አትነግዱ😏

  • @Rurama-bv7rx
    @Rurama-bv7rx 2 ปีที่แล้ว +1

    የጋሞ ህዝብ ዉብ ህዝብ🥰🥰

  • @ህይወት-ህመም
    @ህይወት-ህመም 3 หลายเดือนก่อน

    ወላይታ ያ ዛፍ ፍሬ ሚበሉበት የሄድሽበትን ምን ነበር እነዚህጋ ደጋግመሽ በሄድሽ ክብር ያለው ቦታ ደስ ሲሉ ❤❤ በተለይ ሴትዮዋ ምርጥ እናት ናት አራዳ ❤

  • @Abiye723
    @Abiye723 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኩዋን በሰላም መጣሽልን, እንቁአችን አስኩዬ ❤️❤️❤️❤️

  • @tcxjhvc2190
    @tcxjhvc2190 3 หลายเดือนก่อน

    ወይ ኢትዮጵያ ብዙ ታሪክ አለሽ ለካ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤ስታምሩ

  • @ethiopiahgera5537
    @ethiopiahgera5537 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ክፉሽን ያጥፋልን

  • @aminaseidfrom3725
    @aminaseidfrom3725 2 ปีที่แล้ว +1

    አስኩዬ በድገም ስለያሁሽ ደስ ብሎኛል በርች 💚💚💚

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 2 ปีที่แล้ว +1

    ታሪክ ይህ ነዉ

  • @gezhagne408
    @gezhagne408 2 ปีที่แล้ว +3

    Excellent tradition. Love it.

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 2 ปีที่แล้ว

    ዉሎአዳር፡ምርጥሥራ፡ምርጥአቀራርብ፡ምርጥህዝብ

  • @todtod5393
    @todtod5393 2 ปีที่แล้ว +3

    Beautiful !!!Bless You God !!!

  • @fekertube6857
    @fekertube6857 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ እናት ናቸው

  • @ህልውናህልውናችን
    @ህልውናህልውናችን 2 ปีที่แล้ว +1

    እናቶች ማሻአላህ 😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @happyfamily4088
    @happyfamily4088 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ሲሉ እግዚያብሄር በፍቅር ያኑራችሁ

  • @Razan-vlog-k1d
    @Razan-vlog-k1d ปีที่แล้ว +1

    የኔ ወርቆች ደስ ሲሉ❤

  • @TewodrosEyasu-w5d
    @TewodrosEyasu-w5d 11 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ የዘይሴ ብሐረሰብ በዝ ሰዐት እያለቀሰ ነው😢😢 የዋ ህዝብ😢😢😢 ጋሞ ዞን አስተዳደር የስራህን ይስጥ😢😢

    • @AdfxzsZfawq
      @AdfxzsZfawq 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @BelayneshSeid
    @BelayneshSeid 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማር ደስ ስትል ፈገግታዋ ደስ ይላል በምጣድ ቡና ሲቆላ ቡኒ ይመስልና ሲጠጡት ይጣፍጣል

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚያምር ባህልነው አላህ ሀገራችነን ሠላም ፍቅር ይሥጥልን

  • @asegedechatumo6078
    @asegedechatumo6078 3 หลายเดือนก่อน

    የጋሞ ልጅ ነኝ እህሉን ስትፍጩ ትዝ አለ ❤❤❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ የሚሉ እናት ናችው ዋው

  • @dkm1666
    @dkm1666 2 ปีที่แล้ว +3

    i love ethiopia culture

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትል ሴትየዋ ስታወራ ደስ ትላለች ልጄ ስትል ባፎ ያምርባታል

  • @natanimzeleke2481
    @natanimzeleke2481 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ወደ ስራ ገበታሽ ጌታ መለሰሽ።በርቺ

  • @hloulou774
    @hloulou774 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮ ለዘላላም ትኑር እናት ኢትዮ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @suzanyoutbesuzan9034
    @suzanyoutbesuzan9034 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት እንደት ደስ ይላሉ

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 2 ปีที่แล้ว +1

    ደሥ ይላሉ ፍቅራቼዉ ማሻአላሕነዉ ግን ይሔ አብረዉ የሚጠጡትን ነገር ቢተዉት ጥሩነዉ በጋራ ተዋደዉ ተሣሥበዉ መኖራቼዉ ደሥ ይላል

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 2 ปีที่แล้ว

      ምንማለትነዉ ተሰባስበዉ ባይጠጡ ማለት

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar3242 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ባህላችን ልዩ ነው በየቦታው

  • @baryawbaryaw1390
    @baryawbaryaw1390 ปีที่แล้ว +1

    ደቡቤ ማኛዬ

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏MORE BLESSINGS TO OUR BEAUTIFUL PEOPLE AND OUR BLESSED COUNTRY 🙏🥰

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዬኮ እሚገረም ባህል ያላት ሀገረ ነች አላህ ፍቅሩን ያድለንጅ የኔ ቆንጆ አስካልየ ትለያለሽኮ ❤❤😘የኔ እናት ደስ ስትል ተቀባዬ ኡፍፍፍ ፈገግታቸው ብቻ ደቡቦች😘

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ ፈታ አደረጋችሁን እናመሰግናለን በእውነት በተለይ ጥጥ አፈታተሉ 😂😂😂😂
    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላምና ፍቅሩን ይመልስላት ።💕🕊💕💕💕

  • @hilina-g3l
    @hilina-g3l 3 หลายเดือนก่อน

    ዉሎአደር ሱስሆነብኝኮ 😂😂
    እኔኮ ይኸንሁሉ ባህልቋንቋ አላቅም ወይኢትዮጲያ እምታስቀኒ❤❤❤ሰላምሺንይመልሰዉ😢😢

  • @arabia1239
    @arabia1239 ปีที่แล้ว

    ማሻአላሕ

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 ปีที่แล้ว +1

    ከከከከ የጥጡነገር እኔንም የጀራእናቴ ስታስተምረኝ ልክ አደችነበር የሆኩት ምንም እማይገባኝስራ አባቴአላህይራኸመው ሁሉንም ያመርትነበር

  • @ةظىنن-ض2د
    @ةظىنن-ض2د 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግናነሺ❤❤

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት ደሰ ትላለች ልጄ እያለች ፍቅር ናቸወ

  • @workineshbissa6145
    @workineshbissa6145 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል❤❤

  • @getenshayane2902
    @getenshayane2902 2 ปีที่แล้ว +6

    እህቴ እንካን ወደምትወጅው ሥራሽ ተመለሽ

  • @fhfty9680
    @fhfty9680 ปีที่แล้ว

    የምር ወላሒ ወደስራሺ በመለሲሺ በጣም ነዉ ደሥ ያለኝ የም ወደዉ ብሮግራም

  • @abekm4063
    @abekm4063 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for this wonderful program.

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሆይ አንድ አድርገን😢😢😢😢

  • @MasraHamo
    @MasraHamo ปีที่แล้ว

    Wow wow 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ያልፍይሆን
    @ያልፍይሆን 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ጋሞዎች🥰🥰🥰🌹🌹🇪🇹

  • @መቅዲ-የ9ፐ
    @መቅዲ-የ9ፐ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 ปีที่แล้ว

    የኛ ጀግና

  • @selamlee5355
    @selamlee5355 ปีที่แล้ว

    I enjoyed the show !! Thank you very much

  • @neseregoitom3797
    @neseregoitom3797 2 ปีที่แล้ว +1

    Well organized program good luck best show

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 2 ปีที่แล้ว +3

    አስክዬ ውሎ አደር ፓሮግራም ባንች ያምራል

  • @genetyeabebe5993
    @genetyeabebe5993 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት ደስ ይላሉ 😘❤

  • @sadahadam1975
    @sadahadam1975 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሰ ይሚሉ እናት ናቸዉ

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጥጥ እደት አደሚመረት አላዉቅም ነበር የሚገርምነዉ

  • @Tube-zu5ff
    @Tube-zu5ff 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጡሩነበር ግን ሙዚቃው ይረብሻል

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ደስ ስትል ማዘር አስኩየ😍😍🙏

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว

    አስኩዬ የኔፍልቅልቅ በጣም ነው የሚያምር ደግነት የኢትዮጵያ እናቶች መገለጫ ። በጣም ነው የሚያምረው ቤቱ ውይይይ ሲአምር
    ፍቅራቸው ሲአስደስት ምርጦች 👍👍💕💕👏👏
    አንድ አስተያየት ለ Etv @ ማን ያውቃል ታነቡት ይሆናል እባካችሁ አስካለ ተስፍዬ ማለት በልጅነታችን ጀምሮ በሬዲዬም አሁንም በቲቪ እየሰራች ፍፁም ተወዳጅ ነች ግን የድካሙአን አላገኝችም ።ስልሆነም እባካችሁ ቢያንስ ይህን ፕሮግራም በግሉአ እንድትሰራ አበረታቱአት ይህ እንደ ሽልማት ይሁንሽ ከቻልሽ በራስሽ ሚዲያ አሳይ በሉአት ። ይህን የምታነቡ ካላችሁ' አስኩዬ አስኩዬ እባክሽ ዬቱብ ክፈች ልክ እንደ ግዛቸው (ማራኪ ዬቱብ ) አማክሪው እኛም እንተባበርሻለን ብላሻለች ሐና በሉልኝ ' Subscribe ለማድረግ በተጠንቀቅ ቆመናል

  • @Liya-gt2ds
    @Liya-gt2ds ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ሲሉ

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 2 ปีที่แล้ว

    You r amazing Asksle! Journalism is your nature!

  • @MmMm-ym7gz
    @MmMm-ym7gz 2 ปีที่แล้ว

    አይ የኢትዮጵያ ፖለቲካኛ ፈጣሪ የስራቹሁን ይስጣቹህ ይሄ ሚሲኪን ህዝብ የታባሉት

  • @ahmadahmad-te4uv
    @ahmadahmad-te4uv 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ደስ ሲሉ ሀገራችን ሰላም ያምጣልኝ

  • @ethiopiahgera5537
    @ethiopiahgera5537 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @wagey6343
    @wagey6343 2 ปีที่แล้ว

    ዋዋዋ እንኳአን.ፈጣሪ.ማአረሽ.

  • @ሺዊትየራያዋ
    @ሺዊትየራያዋ 2 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ስትሉ ውይ ሀገሬ።ስትባህልአለ አስካል ስቃልሞት ሚስኪን መፍተል አልቻልሺም

  • @co1ful
    @co1ful 2 ปีที่แล้ว +1

    Very beautiful culture 😍

  • @shiferawliben9713
    @shiferawliben9713 2 ปีที่แล้ว

    WONDERFUL LIFE.

  • @maylatmesfin9182
    @maylatmesfin9182 2 ปีที่แล้ว +1

    Askale, thank you so much for spreading love and knowledge. This is program is so much needed for our country. I wish there were subtitles so the outside world could join. Thank you yegna enku! Enkuan beselam wede dink sirash temelesh! ❤

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ማህሌት አሰኩ

  • @mimialemu4932
    @mimialemu4932 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኩዋንለዚህ አበቃሽ መድሀኒአለም!!!

  • @Amina-u1g
    @Amina-u1g 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህደሠሢልወላሂ

  • @صوتالمعلم-ه7ك
    @صوتالمعلم-ه7ك 24 วันที่ผ่านมา

    الحياة صعبة في معظم مناطق أثيوبيا

  • @ሰላም-ፀ4ተ
    @ሰላም-ፀ4ተ 2 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ነው ደስ ሲሉ

  • @DerejeIdessa
    @DerejeIdessa 3 หลายเดือนก่อน

    እንግዳ ተቀባይ ዜይሴሰ ስልጡን ማህበረሰብ

  • @רותאנילו
    @רותאנילו 2 ปีที่แล้ว

    ይሄን የመሰለባል ስለሳየሽን እናመሰግናለን

  • @zemzemzemzem3258
    @zemzemzemzem3258 ปีที่แล้ว

    ዋው ደሰሲሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 ปีที่แล้ว

    የኔናት ደስ ሲሉ

  • @user-zz6gc1yn8i
    @user-zz6gc1yn8i 2 ปีที่แล้ว +1

    አስኩየ❤❤❤

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 2 ปีที่แล้ว

    Tebareki Aski. Edlegna nesh