ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ውሎ አዳር- "እንሥራ" በሸክላ ሥራ ማኅበር የአስካለ ተስፋዬ የመጀመሪያ ሥራ Etv | Ethiopia | News

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 มิ.ย. 2022
  • ውሎ አዳር- "እንሥራ" በሸክላ ሥራ ማኅበር የአስካለ ተስፋዬ የመጀመሪያ ሥራ
    #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily

ความคิดเห็น • 551

  • @kskdsjkf9097
    @kskdsjkf9097 2 ปีที่แล้ว +107

    እንኳን በሰላም ወደ ስራሽ ተመለስሽ አስኬ ቀሪውን ዘመንሽ የሰላምና የጤና ይሁንልሽ

  • @mikael4841
    @mikael4841 2 ปีที่แล้ว +45

    እንኳን ወደ ሰራሽ በሰላም ተመለሽ ሳይሽ በጣም ደስ ብሎኛል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ በጣም እንወድሻለን አስክዬ

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n 2 ปีที่แล้ว

      ማማ በቅነትደመርኘ ደመርኩሸ ወዴ

    • @fetleworkhabesh7370
      @fetleworkhabesh7370 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን ለዚህ አበቃሽ አስኩ

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o 2 ปีที่แล้ว +42

    ኦኦኦኦ አስኩየ ወደ ስራሽ ስለተመለስሽ ደስታየ ወደር የለውም መልካም የስራ ዘመን ያርግልሽ 😍😍😍

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አይሻዬ

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n 2 ปีที่แล้ว

      ማማ በቅንነት ደምርኘ ደመርኩሸ ወዴ

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ጤና ለሀገራችን

  • @lenasarhaasnake566
    @lenasarhaasnake566 2 ปีที่แล้ว +28

    ክብር ለእናቶችን እግዚአብሔር አምላክ ውለታቸውን ይክፈልልን አሜን

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n 2 ปีที่แล้ว

      ማማ በቅንንት ደመርኩሽ ወዴ

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n 2 ปีที่แล้ว

      ማማ በቅንነት ደመርኩሸ ወዴ ደመርኘ

    • @sumlhgf932
      @sumlhgf932 2 ปีที่แล้ว

      አሜን፫

  • @elnusdesigns
    @elnusdesigns 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ብዙ መስራት የሚቻልበት ሊበረታታ የሚገባ ሊዘምን ሊያድግ የሚችል ለብዙዎች የስራ ዕድል የሚሰጥ የሙያ ዘርፍ ነው።

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 2 ปีที่แล้ว +20

    ግሩም እፁብ ድንቅ ነው ፦ ወገኖቼ እጅግ ብጣም ደስ ይላል ፦ ለኢንጅነር
    ታከለ ኡማም ክብረት ይስጥልን

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 2 ปีที่แล้ว +23

    ፕላስቲክ እቃ የካንሰር በሺታ እያመጣ ስለሆነ የሸክላ እና የብረት እቃ ስራ መበረታታት አለበት::በርቱ ጠንክሩ በጣም የተከበረ ስራ ነው::

    • @aletashabebe1284
      @aletashabebe1284 2 ปีที่แล้ว

      ብረትም ካንሰር ያመጣል , ሸክላ ይሻላል ግን የሸክላ አፈሩ ብኬምካል ካልተቀላቀለበት በስተቀር :: , በዚህ በሰለጠነው ዘመን ሁሉም ሸክላ አንድ አይነት አይመስለኝም

    • @user-wd1yz5rs2p
      @user-wd1yz5rs2p 2 ปีที่แล้ว

      ተባለ አሏህ ይደረሥልን

  • @aselefechselassie3968
    @aselefechselassie3968 2 ปีที่แล้ว +9

    አስኩ እንካን ለዚህ አበቃሽ እግዚብሔር ይመስገን
    ኢንጅነር ታከለ እግዚአብሔር ይስጥልን ለኢትዮጵያውያን ሥራ ለትውልድ መቀጠል ለባለሞያ እውቀት ተመስገን!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bobolala1974
    @bobolala1974 2 ปีที่แล้ว +20

    ውይ አስኩዬዬዬዬ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ሳቂታ
    እንኳን እግዚአብሔር ምህረቱን ላከልሽ🙏

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +11

    አስካልዬ እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃሽ ውሎ አዳር አንቺ ላይ እጅግ ያምራል ብቃትሽ ይገርመኛል ድምፅሽ በጣም እወደዋለሁ።

  • @salamaselamawit3346
    @salamaselamawit3346 2 ปีที่แล้ว +15

    አስኩዬ እንኳን በሰላም መጣሽልን
    እንኳን ለዝህ አበቃሽ በጣም ደስ ብሎኛል ❤

  • @peace2all51
    @peace2all51 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋውዋውዋው........ ታከለ ኡማ ትልቅ ቁም ነገር ሰርተሃል ተባረክ

  • @lakecdingeto3332
    @lakecdingeto3332 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ እናት አይዙዋችሁ አሁን ያ ግዜ አልፉዋል እኮ አሁን የሚትፈለጉበት ግዜ ነዉ ስራችሁን ደስስስስስ እያላችሁ ስሩ ሰዉ ሁሉ አንድ ነዉ የእግዚአብሔር የእጁ ስራ ነዉ ባለ ሙያ ናችሁ እወዳችኋለሁ

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 2 ปีที่แล้ว +8

    አስኩዬ የምወድሽ የኔ ደርባባ ስላየውሽ ደሱ ብሎኛል እውነትክብር ለናቶች ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍

  • @romagebirnene8135
    @romagebirnene8135 2 ปีที่แล้ว +30

    አስካለ ስላሁሽ ደስ ብሎኛል ድምፅሽ እራሱ ይናፍቃል

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

    • @zenebechdubale8567
      @zenebechdubale8567 2 ปีที่แล้ว

      ጌታ እግዚአብሔር እንኳን ጤናሽን መለሰልሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በሥራሽም ጀግንት የሚትባይ ነሽ ተባረክ

  • @procell803
    @procell803 2 ปีที่แล้ว +5

    የእውነት በጣም ያምራል ፈጣሪ ይባርካቸው እጃችሁ ይባረክ ♥️♥️♥️ላንችም እንኳን ወደስራሽ ፈጣሪ ጤናሽን መልሶ ተመለስሽ ♥️♥️♥️

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 ปีที่แล้ว +3

    ተመስገን አስኩየ ስራ ጀመረች እልልል እራሥሽን ጠብቂ በበለጠ አምላክ ይጠብቅሽ ዋውው ጀግና እኮ ናቸው የኢትዮጵያ እናቶች ❤😘🥰

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህ አስኩዬ አላህ እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ ቅን ልብ ፍልቅልቄ በጣም ነው እምወድሽ እማከብርሽ በጣም ደስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ መልካም የስራ ዘመን ተመኘሁልሽ ሁሌም በጤና በደስታ አላህ ያኑርሽ

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 2 ปีที่แล้ว +6

    አስኩየ እንኳን ወደምትወጅወሐና ወደሚወድሽ ተመልካችሽ እንደገና ተመለሽ❤❤❤🌟🌟🌟

  • @newaydegfe6629
    @newaydegfe6629 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ሰላም መጣሽ አስክዬ እባክሽ እራስሽን ጠብቂ ጭሱ ሲያቃጥልሽ እኔ ስቅቅ አልኩኝ 😥
    እናቶቻችን ሺ አመት ኑሩልን የእኛ ኩራቶች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @addisw1713
    @addisw1713 2 ปีที่แล้ว +3

    ጸዲዬ እንኳን በሰላም ጌታ ወደ ስራሽ መለሰሽ ውዴ እድሜ ዘመንሽ ሁሉ ክፉ አይካሽ 🙏🙏🙏😍😍😍

  • @user-qe9lg9yo2b
    @user-qe9lg9yo2b 2 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ለናቶች አስኩዬ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ሳቂታ መልካም የሰራ ዘመን የሁንለሽ

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h 2 ปีที่แล้ว +8

    Wawww እግዝአብሔር እጃችሁን ይባርክላችሁ ጥበብ በጥበብ ይጨምርላችሁ

  • @user-cp8zp7cn4m
    @user-cp8zp7cn4m 2 ปีที่แล้ว +4

    ክብርለእናቶች

  • @shegak5217
    @shegak5217 2 ปีที่แล้ว +4

    ክብር ለእናቶቻችን ይህንን አድካሚ ስራ ለምትሰሩት፣ ውብ ባህላችንን ላስቀጠላችሁ

  • @soleyanagitu8142
    @soleyanagitu8142 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም ነው የምትደክሙት እኛግን ስንገዛ ተወደደ ምናምን እያልን እንሸቃጨቃለን እግዚአብሔር ጉልበት ይሁናችሁ እናቶቼ ሁለተኛ ሸክላ ውድነው አልልም ልፋታችሁን አየሁ

  • @tsheyasefa2272
    @tsheyasefa2272 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ጉድ አየ አይኔ እንደት ነው የእናቶችን ውለታ የበላንው።
    ክብር ክብር ለእናቶቻችን።
    እኔ ሀገሪ ስመጣ ሁሉንም እቃ የምገዛው የሸክላ ነው የት ነው ጠቁሙኝ ቦታውን አድስ አበባ እደሁ አቃለሁ ግን ልዩ አካባቢው የማገኝበትን ነው።
    አስካልየ እኳን ለዚህ አበቃሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ ጀግና ነሽ።

  • @yedinglelij42
    @yedinglelij42 2 ปีที่แล้ว +2

    አስክዬ ስላየሁሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ለዚህ አበቃሽ ስላምሽና ጤናሽ ይሁን

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን በሰላም ወደ ሰራሽ ተመለሰሸ የኔ ቆንጁ አሰከዬ ቀረውን ዘመንሸ ይባረከ ከብረ ለእናቹቾ በጣም ታምራላችሁ

  • @rahaldemis442
    @rahaldemis442 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ አስኩ ፈጣሪ ይመስገን

  • @user-ne9hr7ut5n
    @user-ne9hr7ut5n 2 ปีที่แล้ว +16

    ግቢይው ውስጥ የ እንጅነር ታከለ ኡማ 😍 ሐወልት መቆም አለበት 😂😍
    ከምር ነው 😂😍

    • @bobolala1974
      @bobolala1974 2 ปีที่แล้ว +1

      እሱ ስለሰራላቸው ነው😂

    • @user-ne9hr7ut5n
      @user-ne9hr7ut5n 2 ปีที่แล้ว

      @@bobolala1974 ሐሳቡን ነው እንጂ 😍 ገንዘብ የህዝብ ነው 😂😍

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      ሰብ አርጉኝ

    • @user-hr9xp6ev1n
      @user-hr9xp6ev1n 2 ปีที่แล้ว

      ጀግና ነው ታከለ

    • @user-ne9hr7ut5n
      @user-ne9hr7ut5n 2 ปีที่แล้ว

      @@user-hr9xp6ev1n በጣም 👍

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 2 ปีที่แล้ว +1

    የእነዚህ ታታሪ እናቶቻችንና እህቶቻችን ድካም ያሳዝና። የልፋታቸውን ያህል ባያገኙም ሰለቸኝ ደከመኝ ሳይሉ ቤተሰባቸውን ስለሚያኖሩ አደንቃለሁ። በታከለ ኡማ የተጀመረው ድጋፍ ተጠናክሮ የበለጠ ተጠቃሚ የሚሆኑበትን ጊዜ ያምጣልን።

  • @yaredabebe7521
    @yaredabebe7521 2 ปีที่แล้ว +5

    አስካል ተወዳጅና አንጋፋ ጋዜጠኛ እንኳን ለሙያሽ አበቃሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን!!!. "ምንም
    አይኑረኝ የሰው ፍቅር ይኑረኝ"

  • @tighist331
    @tighist331 2 ปีที่แล้ว +2

    በርቱ እናቶች ይሕ ትልቅ እውቀት ሞያ ነው በውጭዉ እለም ።
    የአክስቴ ልጅ የዚሕን ሞያ ተምራ ዘንድሮ ጨረሰች አሑንም ቀጥላ ለማሰተር የመቀጠል ሐሳብ አላት ። እኛ ሐገር አፈር ሞልቶአል ማምርቻ መሳርያዎች ይዛ ኢትዮጵያ ላይ እንድትሰራ ትልቅ ምኞት አለኝ ። እነዚሕ ምስኪን እናቶቼ ብዙ ጉልብት ሳያፈሱ እንዲያመርቱ ።

  • @Tube-pn3mi
    @Tube-pn3mi 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ስትታመማሚ አልቅሻለሁ ተሽሎሺ ሥላየሁሺ ደስብሎኛል አስካልየ😍😍

  • @fitawahferom7577
    @fitawahferom7577 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ወምትወጅው ውሎ አዳር ስራሽ ለመመለስ አበቃሽ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ ቀሪው ዘመንሽን ከሙሉጤንነት እረጅም እድሜን እመኝልሻለሁ

  • @betiybetelhimylak7600
    @betiybetelhimylak7600 2 ปีที่แล้ว

    ድነሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yeabsiradesta1043
    @yeabsiradesta1043 2 ปีที่แล้ว +2

    አስኩ እንኳን ጌታ ማረሽ የኔ እመቤት ኢንጅነር ታከለ ኡማ ጌታ ይባርከው እነኚህን እናቶች ስላየ ባንቺ ግን ሐገሬን አየሁኝ አንቺ ካቆምሽ ቡኸላ ውሎ አዳር አይቼ አላውቅም የኔ እህት

  • @user-ls1cc9kz4c
    @user-ls1cc9kz4c 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ሴት ወይዘሮ አስክዬ ተሻለሽ አምላክ ጨርሶ ይማርሽ ታስፈልጊናለሽ ተባረኪ

  • @adisababa1570
    @adisababa1570 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ይመሥገን

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso 2 ปีที่แล้ว +2

    አራ ሴቶዎች በእልልታ ወንዶዎች በጭብጫባ እልልልልልል አስካላችን ወዴ ሥራ ተመላስች አሱኩ እንኳን በስላም መጣሽ 🙏🙏

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p หลายเดือนก่อน

    ክብርርለእናቶች ሸክላአፈርፈጭተው ፈጭተው አብኩቶው ቅርፅእያሳመሩ ለሚሰሩ ክብር ለአባቶች ብረታብረትእየቀጠቀጡ እቃዎችን የሚስሩ ክብርርርይገባቸውል እኛምአገርገጠር አሉ በጣም ጎበዞች ናቸው የምር

  • @hgttgyyyghh4139
    @hgttgyyyghh4139 2 ปีที่แล้ว

    አሰይ የኔ ደርባአባ እንኳን ለዚ አበቃሸ ደሰ ብሎኘል ሰላየዉሸ ቀሪ ዘአመአንሸ ይባረክ

  • @user-fo8dl4mt3j
    @user-fo8dl4mt3j 2 ปีที่แล้ว +2

    ያሰላም ደግሞ ሲያምሩ ኢንሸአላህ እኔ ሀገሬ ስገባ ከዚህነዉ የምገዛዉ

  • @user-fc8vw7vn5y
    @user-fc8vw7vn5y 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ብርቱወች ባለጥበቦች ናችሁ በጣም ድካም አለው ዳግም ስገዛ አልከራከርም የምር ውይይ ከባድ ነው አስኩ ለዚህ ስለበቃሽ ደስ ብሎኛል

  • @zebeanyali1753
    @zebeanyali1753 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳበሰላሜ.በጤናወደስራሸ
    ተመለሽአስኪ.

  • @ranarr6788
    @ranarr6788 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሄር እንኳን ለዚህ አበቃሽ አስኩ እጃችቱ ይባረክ በጣም ጎበዞች ናችሁ

  • @yordidemlie2594
    @yordidemlie2594 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ አስካልዬ የእግዚአብሔር ስራ ታምር ነው 💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 2 ปีที่แล้ว

    በሥማም ደሥ ሢል ያደኩበት አይመሥል አለ ማረያምን እኔ የባለጂ ልጂ ነኝ ህጾን ሁንን እህቴ ያጎቴልጂ ሁነን ልንማረ ሸክላ ሥራ አቸነፍኝ ከዛ ተናደዲኩ ያጎቴን ልጂ ፈረክሸ ተጣላዉ ካገሬም አሥወጣኝ ብሥጭት አደረብኝ ያን ቀን ሣሥታወሠዉ

  • @user-yu7rn2un5o
    @user-yu7rn2un5o 2 ปีที่แล้ว +2

    አስኩየ እኳን ለዚህ አቃሽ ስላየሁሽ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ለሡ ምን ይሳነዋል.

  • @ephremtesfay1356
    @ephremtesfay1356 2 ปีที่แล้ว +3

    በሰመአብ የድሮ ትዝታዎች መጡብኝ በኢትዮ ከላንደር 74_75 ጀምሮ እናቴ የመዳኒአለም መደገሻ ብላ ትልቁ ሸክላ ድስት 🏟️ ነበረን ምድጃው አራት መአዘን ብረት ሆኖ እግር አለው ታዲያ ለሊቱን ሰርተው ሲጨርሱ የእሳቱን ፍም ያወጡትና በጣም ደቃቁ ይቀራል ከዛ ቀኑን ሙሉ ሲያበሉ አይቀዘቅዝም ለባለሞያዎቹ ብርታቱን ጉልበቱን ቸሩ መዳኒአለም ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቹ

  • @moonamajaz1756
    @moonamajaz1756 2 ปีที่แล้ว

    ኦኦኦኦኦ የኔ ውድ እንኳን በሠላም መጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 ปีที่แล้ว

    ባለሙያ ናቸው ትእግስታቸው የሚደነቅ ነው አድካሚ ነው ስራው እጃችሁ ይባረክ 👍👍👏

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 2 ปีที่แล้ว +1

    አስኩዬ የኔ ሁለገብ ባለሞያ እንኳን በጤና ወደ ስራሽ ተመለስሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርቺ እንወድሻለን 💚💛❤ 🙏 በማህበር ሆናችሁ መስራታችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ትንሽ ጢሱ ይጎዳቸዋል መላ ቢፈለግለት ጥሩ ነበር ተባረኩልኝ እወዳችኋለሁ 💚💛❤ 🙏 🕊🤲 👏 ✌️ 👍

  • @amenamuhamad7706
    @amenamuhamad7706 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህሲያምር ወላሂሊደኑቁ ይገባቸዋል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @meazagenet4428
    @meazagenet4428 2 ปีที่แล้ว

    አስካልዬ እንኳን ደህና መጣሽ የእኔ ቆንጆ። የኔ ልጅ 6ዓመቱ ነው መርሀ ግብርሽን እንዴት እንደሚው ቤተሰቤ በጠቅላላ በጣም ነው የምንወድሽ። እንኳን የእግዚአብሔር ምህረቱ ደረሰልሽ። ❤😍

  • @user-vq5sw4wj1j
    @user-vq5sw4wj1j 2 ปีที่แล้ว

    ሡበሐን አላሕ ውሎ አዳረ ባቺ ያምራል

  • @taad4545
    @taad4545 2 ปีที่แล้ว

    መሸአሏህ ጎበዞች የሚያሥጠላዉ ድህነት ነዉ

  • @MuhammadAli-eu3wk
    @MuhammadAli-eu3wk 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውውውው የኒ ጀግኖችችችችች

  • @yosefgebreyesus5562
    @yosefgebreyesus5562 2 ปีที่แล้ว +4

    አስኪ በጣም አዝኜ ነበር እንኳን እግዚአብሔር ለዚሕ አበቃሽ😍 እባክሽ እራስሽን ጠብቂ ። ፕሮግራምሸ እጅግ በጣም አስተማሪ ና አዝናኝ በመሆኑ በጉጉት ነው የምንጠብቀው ።

  • @hooahooa6181
    @hooahooa6181 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሠላም መጣሽ አስካልየ መልካምየሥራ ዘመን

  • @sadiahadia9655
    @sadiahadia9655 2 ปีที่แล้ว

    ወነትሽን ነዉ ሁላችንም አንድ ፈጣሪ ነዉ የፈጠረን ምናኛ ያመረ ስራ ነዉ እራስን ሰርቶ መስተዳደር መታደልነዉ በርቱ

  • @tekalignmeselech4478
    @tekalignmeselech4478 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደህና መጣሽ አስክዬ ውሎ አዳር ፕሮግራም በንቺ ነው የሚያምረው

  • @arditube5698
    @arditube5698 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የተመሠገይሁን በጣም ደስስ ብሎኛል አስኩየ❤

  • @user-qn1hu4vv7b
    @user-qn1hu4vv7b 2 ปีที่แล้ว

    ጀግናችን እንኳን ደህና መጣሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ ማማየ

  • @zedtube6289
    @zedtube6289 2 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ነው ኢቢሲን ማየት የምጀምረው አስኩ መጣች መድረኩ በሷ ነው የሚያምረው 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mawardimohaba1031
    @mawardimohaba1031 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የተደስኩት አላህ እንኮን ለዚህ ላበቃሽ❗️በሚቀጥለው እባክሽ ሐረርን አሳይልን ሊላውን ገዐታ የስራ ባልደረባሽ ብታቀርበውም ያንቺ ግን አገላለዕ የተለየ የምታብራሪበት አንደበትሽ አይጠገብም ቢታይ ቢታይ አትጠገቢም እህታችን I’m so happy to see with your full smiling face 😍😃🥰

  • @seadateferaahmed1444
    @seadateferaahmed1444 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻላ. የኔባለሞያዎች

  • @Vip-ow7zm
    @Vip-ow7zm 2 ปีที่แล้ว +1

    አስክየ እኳን አላህ ማረሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ኢንሻአላህ ወሎ ጎራበይ

  • @girmaywerede8211
    @girmaywerede8211 2 ปีที่แล้ว

    አሰይ መኪሴ ደስ ኢላል እንኳን በሰላም ስራኪ ተመለኪ ። ኩሉ ተኪሪብዮ በደምብ ኢየ ዚከታተሎ ደስ ዚብል እድመን ጢናን እምነ

  • @kamilaymiftawa5546
    @kamilaymiftawa5546 2 ปีที่แล้ว +3

    አስኪ እንኳን ወደ ስራሽ ተመለሽ መልካም የስራ ዘመንን ተመኘሁልሽ

  • @Marthi723
    @Marthi723 2 ปีที่แล้ว +4

    ኢየሱስ ክርስቶስ የአለም መድሀኒት ነው።

  • @user-xp9ej4vy7b
    @user-xp9ej4vy7b 2 ปีที่แล้ว

    ሁልግዜ እምታቀርቢያቸው እሚያስተምሩ ናቸው ለኔ ጀግናዬ ነሽ እድሜ ከጤና ጋር ተመኝልሻለሁ

  • @sisiayali3512
    @sisiayali3512 2 ปีที่แล้ว +1

    እንካን እግዛብሄር ማረሽ አስካለ ዋዉ በጣም ደስ ይላል የሚሰሩ እጆች ይብሉ

  • @alemmulualem3037
    @alemmulualem3037 2 ปีที่แล้ว

    ክብር ይገባችሗል😘😘

  • @genetmulugeta7258
    @genetmulugeta7258 2 ปีที่แล้ว

    አሰኩ እ/ር ይመስገን እንኳን ለዝህ አበቃሽ

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ እግዚአብሔር ጤናሽን መልሶልሽ በሰላም ወደ ስራሽ ስለተመለሽ በጣም ደስ ብሎኛል መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ አስክዬ።

  • @emamah4239
    @emamah4239 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ጥሩ ጎበዞች አይዟችሑ በርቱ በጣም ደሥ ይላል።🇪🇹💚💛💜

  • @wubealmehiale1571
    @wubealmehiale1571 2 ปีที่แล้ว +1

    እንካን በስላም መጣሸ አስካለ ተሻለሸ በጣም ደስ አለኝ ስላይሁሸ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-vq5sw4wj1j
    @user-vq5sw4wj1j 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላሕ

  • @user-or5jm2zi8i
    @user-or5jm2zi8i 2 ปีที่แล้ว

    ታምራላች

  • @bettyhussen3000
    @bettyhussen3000 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም መጣሽ አስኩዬዬ

  • @mulugebreselassie3800
    @mulugebreselassie3800 2 ปีที่แล้ว +21

    Excellent program and very educational. So great to see you back. Suggestion- tell us where they are located so we can visit them. Also tell them to organize a class for kids to make their own and different painting. Overseas clay making classes are very expensive. That could be one attraction for overseas visitors and their children. Tabareki- keep up the good work.

    • @abiyfeleke4502
      @abiyfeleke4502 2 ปีที่แล้ว

      Phone number pls

    • @yeuhalabirhan573
      @yeuhalabirhan573 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ጅግና እንኳን ለዚህ አበቃሸ ዘመንሸ ይባርክ

    • @zahrazahra2820
      @zahrazahra2820 2 ปีที่แล้ว +1

      Answer.bselm.matese

    • @abebblay5782
      @abebblay5782 2 ปีที่แล้ว

      እንካን መህረት ልኮ ለስራሽ ተመለስሽ ምርጥ ሸክላ ሰሪቱ አመላክም በለሙያ ♥♥

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n 2 ปีที่แล้ว

      ማማ በቅንንነት ደመርኘ ደመርኩሸ ወዴ

  • @hasnahasna3634
    @hasnahasna3634 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ግሩም ነው

  • @The-righteous-will-prevail
    @The-righteous-will-prevail 2 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ፡ ነው ፡

  • @hirutabebe8604
    @hirutabebe8604 2 ปีที่แล้ว

    እንኮን በሰላም መጣሽ።ደስ ይላል

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 ปีที่แล้ว

    እሰይ እግዝያብሄር ይመስገን እንኳን ተመለሽ ወደ ስራሽ

  • @elsabetyemane3145
    @elsabetyemane3145 2 ปีที่แล้ว

    የምወደሸ አሰኩየ ውሎ አዳር ነእግዛብሄር ፍቃድ ሆኖ ምህረቱን ሰቶሸ ወደ ሰራሸ ለመለሰሸ አምላክ ክብር ምሰጋና ከአጥናፍ አጥናፍ ይድረሰው !

  • @user-fp4zz9sr5g
    @user-fp4zz9sr5g 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልል እንኳን በሰላም መጣሽ እንኳን ዳንሽ በጣም አሳዝነሽኝ ነበር ህክምና ላይ ባለሺበት ስአት

  • @user-fc8so3fv1v
    @user-fc8so3fv1v 2 ปีที่แล้ว

    ሳይስራአይበላም።ይሁሉላድትእጀራነው።እናትለልጆቾይህንዋጋነውእምከፍለው።ጎባቸውጎብጦ።እድሜናጤና።ለናቶቺ

  • @Ethiopiawollo
    @Ethiopiawollo 2 ปีที่แล้ว +1

    ይቺ ልጅ ድና ወደ ስራዋ በመመለሷ ደስ ብሎኛል አስኬ ምርጧ

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 ปีที่แล้ว +1

    አስኩዬ እንኳን ወደ ስራሽ በደህና ተመለሽ 👏👏👏👏👏

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃሽ የኔ ውድ

  • @aebemeliktiru5576
    @aebemeliktiru5576 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እንኮን እግዚአብሔር ማረሽ ደስ ብሎኛል
    ኢንጅነር ታከለ የስራህ ፍሬ ድንቅ እናመሰግናለን

  • @sebleteklu5881
    @sebleteklu5881 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር ስወድሽ እኮ ለዚህ ያበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን ። ደስታዬ ወደር የለውም ።

  • @senaytgtube3979
    @senaytgtube3979 2 ปีที่แล้ว

    ተመስገን ኣስካልየ እንካን ለዚህ ኣበቃሽ እህታችን ኩፉ ኣይንካሽ በሄድሽበት እመብርሀን ከልጅዋ ትቅደምልሽ

  • @niberettadele3526
    @niberettadele3526 2 ปีที่แล้ว +3

    አሥኩዬ እንኳን ለዚ አበቃሽ

  • @user-ok4qi2td2e
    @user-ok4qi2td2e 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽ አስኮ በመምጣትሽ በጣም ደስ ብሎናል

  • @user-sf3rc7yf2w
    @user-sf3rc7yf2w 2 ปีที่แล้ว

    አስኩየ ሁሉን አሳልፎ ምህረቱን ሰጥቶሽ ወደ ሦራሽ የመለሰሽ አምላክ ፈጣሪ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን። ፕሮግራምሽ በመመለሱ እና በመታደሱ ከፍተኛ ደስታየን እገለጻለሁ።

  • @wegayhunigussie1850
    @wegayhunigussie1850 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለይንጅነር ታከለ ኡማ መሠስገን አለበት ጥበብን ከጥበበኛው ጋ አገናኝቷል