ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አንድ አንድ ዳራማዎች የሆነ ሰው ሲጎል ይቀላል አይማርክም !!!ይሄ ግን ሙሉ አቤት መታደል አቤት መመረጤ እንደው ምን አይነት ተሰጦ ተሰጣችሁ ደሞቼ መኩሪያዎች ጥበብ በአማራ ልጆች ቤቷን ሰርታ ታስደመመናለች ሁሌም ❤❤❤ አበጀሽ እና የያሽ በሰላም ያሰብት የያዙት ነገሮች በጊዜ ተጠናቆናቸው እንደሚመጡ ተስፈኛ ነኝ።!!! አበጀሽ ወልደሽም ከሆነ ድንግል ማርያም በሽልም ታውጣሽ እማማዬ ❤❤❤❤እመቤቴ ምስክሬ ነች ሞቼ እወዳችሁ አለሁ ደሞቼ❤ ዘር ግንዳችን ይብዛ ።!!!እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ህዝብ በተለይ ለታላቁ እና ለተከበረው ለደጉ ለጨዋው ለአማራ ህዝብ ተንሳኤውን በቅርብ ያሳየን።!!! ክብር አደርጋችሁ አለሁ ከቤተ አማራ ወሎዬ እህታችሁ ❤
እወዳችኋለሁ ቀጥሉበት❤❤
እና አበጀሽ እስከምትመለስ እሷ ያለችበትን ፊልም እያየሁ እጠብቃለሁ አማዋዬ ዉድድድ ነዉ የማደርግሽ አበጀሽዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተዋናይ tv እንዴት ናችሁ? አንድ ነገር መናገር የምፈልገው እንደድሮው ቆንጆ ነገር ይዛችሁ እየመጣችሁ አይደለም እና በቻላችሁት አቅም በጉጉት ስለምንጠብቃችሁ ጥሩ ስራ እንጠብቃለን በርቱ!❤❤❤❤
እኔ ተወልጄ ያደኩት አዲስ አበባ ነው ቤተሰቦቼ ከደጀን ጉባያ አካባቢ ናቸው የምኖረው አትላንታ ነው ከገጠር የሚመጡ ዘመዶቼን ስለምታስታውሱኝ በፍቅር ነው የምከታተላቹ በርቱ።ለምንድን ነው ያን ተከታታይ ድራማ እያ ታዴ የቆሰለበት ሳያልቅ ያቆማችሑት ኃይሌስ ለምን አብራቹ የማይሰራ ሌላው ሕዝባቹሑን አስቡት
Ye enen hasab new yegleshw yegermal.Birkus ye Aya Tade wishmas ye diramachu dimketoch le min and lay atserum ebakachu
አታጏጅ በጣም በጣም አዝናኝ ሆነሻል:: 😂❤ሁላችሁንም በተድላ ያኑራችሁ ነፍሶቼ ❤
የኔ ማሮች ቀን በቀን ልቀቁልን❤❤ትችላላችሁ👏👏👏👏👏👏
እር ኡኡኡኡእታጏጅ እር በሳቅ ሞትኩኝ እር ርርርር የታዴ ሴት የዱሮ ትዝታ ብላ የላከችውን ልብስ መቀመጫውን ሁሉ ስታ መሬት ተንጠፍች በዚህላይ የመርበትበቱዋ ወይኔ እታጏጅዬ እንዴት እኮ እንደምትችይበት ንግግር ከያየሽዬ ለኔ ቀጥለሽ አንቺንሽ በጣም ንው የምትመቺኝ አይንሽንማ እንዴት እንደምወድልሽ ጠይምንትሽ የደስደስ ያለሽ ፍጥንሽ እየተናገርሽ የምትተውኝው ሁሉ አቤት ችሎታ👌👌👌👌👌🙏🏻❤️🌷🎆🎇🌹🌹
ምርጥ ነው በርቱ እናመሰግናለን።
ጌዜስለለኝ በደንብ አልከታተለውም ያደኩ ገጠር ሰለሆነ ትዝታ አለብኝ ያገባሁም ገጠር ነው ትዝታ አለብኝ አይዞችሁ በርቱልኝ
ምን ልይ እያልኩኝ ስንከራተት ድብር ብሎኝ ከች ትላላችሁ ክፉ ናችሁ አስደነገጣቸውኝ እኮ በሌሊቱ (ሰርፕራይዝ) ያደረጋችሁኝ አመሰግናለው ተዋናዮች ተባረኩ
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉55🎉
እኔን አታይኝም አርባ ስምንት ሰአት አለሁ🎉😂
@@MohamedAbdullaAlshamsiየኔወደ❤❤❤❤
@@tesfamariyamlegese2158❤❤❤❤
ታጉ አንጀኛ❤❤❤❤
ማሮችዬ እናታን ስመለከት ሀገሬ ያለሁ ይመስለኛል ይመቻችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እሰይ እሰይ መጡ ጀግኖቹ ሰላም ናችሁ የምወዳችሁ
አጠቃላይ የተዋናይ ቲቪ ተዋናይዎች ሁላችሁም ድቅ ናችሁ በጣም እወዳችኋለሁ
እኳን ደህና መጣችሁ❤
አያተደግን ካበጀሺ እና ከያየሽ ጋነው እሚያምርበት❤❤❤
የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘♥️🤗🤗🤗🤗🤗💘💘💖❤❤😅😅😅😅
በርቱ🎉
ጡቁራ ልጅ ትመቸኛለች❤❤
ataguji
አታጎች እኔም ስወዳት
ያይኔአበባ እና እሱባለው ባልና ሚስት ሁነው ሲሰሩ የውነት ነው ሚመስሉት❤
ውዶችይ ተናፍቃችሁ ነበር እንኳን ደና መጣችሁ❤❤❤❤
ማነው ሀገሩ የናፈቀው😢
😢😢😢
😢😢
የኔ ወርቅ የውብ ዳር እውነትም የውብዳር ስታሳዝን ከተማ ገብቸ የማረግላችሁ አላለቻችውም
እታጉ ከምትሰሪው ስራ የበለጠ የሚያስደስተኝ አነጋገርሽ ነው በጣም አድናቂሽ ነኝ
የኔ ውዶች ሰወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያዬሽና አበጀሽ ያምራሉ።
ሰሞኑን ምነው በሰላም ጠፋቹህ ምን ሁነው ነው እያልኩ ነበር ትናት❤❤❤
ወላሂበሳቅ ሰትመቹኝ ሰሰጦታ የላከችዉ እኮ አሳበደቻት
እኳን ደና መጣችው የኔውዶች💚💛❤
ሃሃሃሃሃ አታጓች በሳቅ ትችላለች በጣም😂😂😂😂😂😂😂
የኔ ውድችመጡመጡ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አረ ውበት የውሸት ጥግ አታጓድ ቅናቷ ዛሬ ይለያል😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
እምወዳቹህ ነገረሰ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Beautiful ❤
ድስቱን እዩት እማ
ማን ነዉ እደኔ ሀገሩ የናፈቀዉ 😢😢😢
እንካን ደናመጣቹህልን ❤❤❤❤
እንደኔ እንቅልፉ እንቢ ብሏችሁ ነው ለሊት የምትፖስቱት😂
ሰሞኑን ጠፍታቹ ደብሮኝ ነበር
እኛ እኮ ጥሎብን ባላችን ሌላ ሴት ጋ እንዲሄድ ቀርቶ ስያወራ እንኳን ያመናል ዬጎናችን ወጋት ቢሆን እሱ ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰
ታዴ😂😂😂 ትችላለህ ❤❤❤
ሰወዳችሁ መጣችሁልኝ🎉🎉🎉❤❤
የታዴ ሚስት ያየሽ ትሁን አበጀሽ እስከምትመለስ❤❤❤❤
“እንዳለቦገናህ “አቤት አማርኛ
አይ ውበትዬ ንፍሴ የዛሬው 😂😂😂
ቅመሞችየ እዴት አደራችሁ❤❤አላህ ያገራችን ሰላሟን ይመልስልን❤❤
እግዚአብሔር ይመሥገን ቅመሞች ጭንቀታችንን ያቅልልን😢
Amene amene amene amene amene❤❤❤❤❤ amene 🎉🎉🎉amene amene🎉🎉🎉❤❤❤❤❤amene smene❤🎉❤🎉❤
እመዋ አበጀሺ ከሌለች ደስ አይለኘም ነይ እመዋ
እምወዳችሁ እንዴት ናችሁ❤
እረ እኔም ፊልም መስራት እፈልጋለሁ አስገቡኝ❤
አበጀሽ የት ጠፋች
ዉዶቸ ድምቆቶች የት ጠፍታችሁነዉ ዛሬ ሠርፕራይዝ ያደረጋችሁኝ❤❤❤❤
አያ ታዴ ድምቀትህ, ዉበትህ, ማንነትህ በቃ አጠቃላይ ድምቀትህ አበጀሽ ናት አበጀሽ ከወለደች እንኳን ማሪያም ማረቻት ገናም ከሆነች እመብርሀን ትቅርባት
Ere wubeti negeri atamelalishi😮😮😮
አታጓጅ እመር ፍርጥ አለቺ ምስጊን😂❤
ውይ ውይ ውይ ውበት እሳት ጭርሽ ሄድሽ 😂😂😂😂😂😂
የደብዳቤው ነገር አታጓድን አሳበዳትኮ እሷው ትሻለኚ ነበር አላለም ታደ ውበት ምን አሥባ ነው ተተረተረችኮ አቤት ውሸት😂😂😂😂❤❤❤❤
ትክክል
Ayyy tadeee
ውው እታለም ውብት የዛሬው ውሽት የሌለነው
ታዴ❤
አያ ታዴ ጉድ መጣብህ። ቶሎ አስታውስ
የኔ ዉዶች አሁንስ አበዛችሁት ጠፋችሁኮ
😂😂😂😂😂ayetadya😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
የት ነው ቦታው
ውበት ሸጋ ሴት ስልሽ ለካ ጉድሽ ደብቀሽ ነው ።
የዛሬዉ አመሏ ነዉ አደለ😂አይዉበት አሯሯጠችዉ እኮ ወሬዉን😂
እረ ሽንኩርቱ አረረ እናንተ ስትጨቃጨቁ
❤❤🎉🎉
😘😘
እረ ወጡ ተረሳ
እረውበትቀነአርጊውውሼቱንጥሩአይደለም😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂ወይ አያ ታዴ ትዳርህን አክብረህ ብትቀመጥ ደግሞ እንደ ታጉ አይነት እሳት ጣለብህ😂😂 አሳዘንኸኝ ዛሬስ😂
ሲጀመር ብርቁ ሃይሌ ጨረቃን አያታዴ አበጀሽ እኒህ መለያየት የለባቹህም
አበጀሽ የሊለችበት ያምርም
ሻምላን እያስተዋወቃችሁ ነዉ?
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ገረመውና እመቤት የእውነት ባልና ሚስት ናቸው አሉ😮😮😮
😂😂😂ማን አለሽ እኔም ግን ሲታከካት ጠረጠርኩ የምርሽን ነው?😂😂
@@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ አወ ብዙ ኮማቾች ናቸው ይላሉ
እር አይደሉም እዚህ ላይ የእውንት ባልና ሚስት ታደስና እመዋ ሲሳይናውበት ናቸው
@@chuchumike3286 የሰማነውን ነው አንች ታውቂያቸዋለሽ ?
አበጀሽና ያዬሽ ከሌሉ ይደብራል😮
Birkuna ye aya Tade wishmas??
አይታዴ
የውብዳር ጉልበትሽን ቀልጥመሽ እንዳትጥይው
❤❤❤❤
ግን አበጀሽ የከዳነዉ በማርያም የምታቁ ንገሩኝ የምር አስጠላኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አበጀሽ ወልዳንው 🤱🏻
😂😂😂😂😂❤
አይ ዉበት 😂😂😂😂😂ያንች ይባስ
🌹🌹🤙🤙🤙🤙🤙👍👍👍👍👍♥️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ታዴዋ❤❤❤❤❤❤
😂😂😂❤❤❤
አበጀሽ የከዳነዉ ሲያስጠላ😢
አበጀ
የምሬን ነው የምላችሁ ፋቅርኛ ነበርኝ የጎጃም ቢቸና ልጅ ልክ ታዴን በቃ ዉሽቱን እውነት አድርጎ ሲያወራ ግርም ይላችሁል ካዛ እኔ ደብቆ አገባ ከዛ ስጠይቀው ክርር አለ በል ከዚህ ቡሀላ አይንህን እንዳላይ ብየው ሁለት አመት ሞላኝ ግልግል አልኩ እፍፍፍፍ ከባድ ነቸው ጎጃሜወች😮😮😅😅😅😅
❤
መብቱ ነው አችንኮ የማሳወቅ ግዴታ የለበትም ። ማነው እሱ የቢቸና ልጅ. እስኪ ንገሪኝ. እኔ ቢቸና ነኝ ውሸትሽን መሆን አለበት. ያከዛብ.
@@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ ክክክክክ ምን አስዋሽኝ እውነቴ ነው ማግባቱን ያግባ ግን ለምን እኔጋ መሆን ፋለገ ሌባ ሁላ
በነገራችን ላይ በእርግጠኝነት የምነግራችሁ ጎጃሞች ባህል ወጉን ጭፈራውን የስራ ሰው መሆናቸውን ስለሜያሳዩን ደስ ይላሉ እንጅ በፍቅር በትዳር በኩል ፈሬሐ እግዚአብሔር። ያደረበት ወንድናእሴት በአንድ ወንድና እሴት ተወስኖ የሜኖር የለም ይህ ሀቅ ነው እነሱ ለለት ፍቅርና ለአዳር ብቻ ናቸው እኔ አንዴት የጎጃም የሉማሚ ልጅ አፍቅሬ ቤተክርስቴያን ወስጃት ቃል ተገባብተን ላትክጅኝ ላልክድሽ ተባብለን ለካስ ከእኔ በፊት ከ5 ወንድ ጋር ግንኘነት ነበራት ከኔጋ 3ወር እንደቆየን በኔላይ ተጀናጀነች አመት ከቆየን በኋላ ሌላ ለገባነው አለችኝ እንዳለቸውም አገባች ይኸው ዛሬ ልቤ ተሰብሮ አለው ምን አልባች ሉማሚ የምታውቋት ካላችሁ የኔን ህይወት እንዳበላሸች የሌላ ሰው ህይወት እንዳታበላሽ ስሟ መሰረት ጌቶ ወይም ብርቱካን ጌቶ ነው የምትባል 😢😢😢
@@GdhdhHdhh 😂😂😂ያጣ ለማኝ. በጎጃም ወድም ሆነ ሴት. ቀልድ የለም ቆፍጠን አልል ብለህ ነው እኛ ቆጃሜወች ሀይለኞች ነን መለማመጥ አኖድም ጀግና ወድ ነው የምንፈልገው በዛም ላይ. ጎጃም አይታማም ለታማኝ ነት. ምን አልባት ሰርጎ ገብ ይሆናል. 😂😂😂😂
አንችም ተሻሻይ እጅ ተመቸኝ
Tolo tolo likekuln des silu
አበጀሽ ከሌለች ሞቅ አይልም
እምዋ ከሌለች አያምረም
አያታዴ 🤣🤣🤣🤣
አበጀሽ የት ሂዳ ነው?
ውበት ነገር አትቋጥሪ
😂😂😂😂😂
😂😂❤
የልጅእናትህ😂😂😂

ታዴ😂😂😂
ትችላለህ ❤❤❤