አፍላ ምኞት አዲስ ሙሉ ፊልም(Afla Mignot)) New Full Length Ethiopian Movie 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 232

  • @kiroswase876
    @kiroswase876 5 หลายเดือนก่อน +37

    ልጆቹ እንዴት ደስ ይላሉ እርስ በርሳቸው እየተጣሉ እየታረቁ እየተሳሳቁ እየተላቀሱ በንፁህ ልብ ያድጋሉ አይፖድ የለ ቲቪ የለ ፕሌይ እስቴሽን የለ እጅግ ንፁህ ደስተኛ ልጅነት።

    • @RMetica
      @RMetica 4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤ ሳህ

    • @VipA04e
      @VipA04e 4 หลายเดือนก่อน +1

      Betam ❤❤❤

    • @MedinaTube-no5ko
      @MedinaTube-no5ko 4 หลายเดือนก่อน

      ሲባረሩ ትዝታ ወሰደኝ እኛም የአባታችንን ልብ ዝቅ ነበር የምናረገው ሁሉም አድጎ ተበታተነ 😊😊😊

    • @AlmiGoch
      @AlmiGoch 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @infodubai3233
    @infodubai3233 4 หลายเดือนก่อน +15

    አበጀሽ እኮ በጣም ጎበዝ ተዋናኝ ናት ከምር ደሞም ትችላለች በሰላም ተመለሽ ማርያም በሽልም ታዉጣሽ

  • @meseretzewdu8204
    @meseretzewdu8204 4 หลายเดือนก่อน +13

    አሁን የአማራ እና ወገብሽን ታጥቀሽ ተዘጋጂ ።ከድል በኋላ ዘር የመተካት ኃላፊነት አለብሽ ።በጦርነት፣ በመንግሥት በጎ ፈቃድ ያለቀው የአማራ ሕዝብ በአዲስ ትውልድ መተካት አለበት ።ድል ለተገፋው በግፍ ለተጨፈጨፈው የአማራ ሕዝብ ድል እና አንድነት ለአማራ ፋኖ ።💪💪💪💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @mobileshop9760
    @mobileshop9760 5 หลายเดือนก่อน +31

    ታደን እሜወድ😂😂😂❤❤❤❤❤

    • @AliaMohammad-t1q
      @AliaMohammad-t1q 5 หลายเดือนก่อน +2

      ደምሪኝ❤❤❤❤

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 4 หลายเดือนก่อน +37

    እናቴ 5 ሴት 4 ወንድ ወለደች ያለ ሃኪም በቤት ውስጥ በውጭ ያለውን ስራ ስንሰራ በአንድነት ስራው እንዴት እንደሚጨረስልን አባቴ ሲመርቀን እንዴት ደስ እንደሚለኝ አባዬ እማዬ ኑሩልኝ

    • @WudieAbebaw
      @WudieAbebaw 4 หลายเดือนก่อน

      Ere mnew yhen yakl beteseb zerezersh

    • @habeshaengdaw103
      @habeshaengdaw103 4 หลายเดือนก่อน

      @@WudieAbebaw መካን ከሆንሽ 1 ልስጥሽ

    • @AlmiGoch
      @AlmiGoch 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HedayHeday
    @HedayHeday 4 หลายเดือนก่อน +12

    እጀራው ሲበሉ ደስሲል ቢሥሚላ እደት እደናፈቀኝ❤

  • @3alemhh176
    @3alemhh176 5 หลายเดือนก่อน +21

    ማነው እከኔ ልጅ የሚወድ አያታዴ አንድ ካልሲ ለሁለት😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉

  • @DanielAmare-l2w
    @DanielAmare-l2w 4 หลายเดือนก่อน +13

    ድል ለፋኖ🎉❤

  • @MeserteMeserte
    @MeserteMeserte 5 หลายเดือนก่อน +21

    መጣችሁልኝ የስደት ስንቆቸ የሳቄ ምንጮች ኑሩልኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 4 หลายเดือนก่อน +15

    ታዴ ዛሬ ገና ጥሩ ባል ሆነ ❤❤❤❤😂😂😂😂😊😊😊😊

  • @Mohammed2030-b5f
    @Mohammed2030-b5f 5 หลายเดือนก่อน +14

    😢😢 ልጅነት እኔም ከእህቶቸ ከወንድሞቸ ጋር እንደዚህ ተከታታይ ነን ግን በስርአት ማሳደግ ግድይላል እትዬ አልማዝ ትክክል ናቸዉ እናትና አባት ሁሉንቻይ ❤ እሱቤ 😂😂😂

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 4 หลายเดือนก่อน +17

    ታዴ ዛሬ ታማኝባል ቤቱን የሚወድ ሆኗል😀😍

  • @zmzmlove-i7l
    @zmzmlove-i7l 4 หลายเดือนก่อน +23

    እስኪ ፀሎት አድርጉልኝ ጭንቅ ጥብብ ብሎኛል😢

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia 4 หลายเดือนก่อน +3

      እመብርሃን ጭንቀትሽን (ህ )ታርቅልሽ( ህ)🙏❤❤

    • @zmzmlove-i7l
      @zmzmlove-i7l 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ዉዴ

    • @bayosh7590
      @bayosh7590 4 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ የስደተኛ እናት እመቤቴ ከጭቀት ታውጣሽ

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 4 หลายเดือนก่อน +1

      እመብርሀን ከጭንቀት ታውጣሽ እህቴ❤😢

    • @zmzmlove-i7l
      @zmzmlove-i7l 4 หลายเดือนก่อน

      @@bayosh7590 አሚንንንን

  • @NuriiHussen-p5v
    @NuriiHussen-p5v 5 หลายเดือนก่อน +9

    እናት አለሜ እዴት ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @fyfffhjj2557
    @fyfffhjj2557 4 หลายเดือนก่อน +5

    ቡና ነጣ ብሎ ሲቆላ በኋላ ብስል ብሎ ሲቀዳ አቤት ደስ ማለቱ እናንተን ሁሌ አያችኋለሁ አሻሮ ነው የምታደርጉት ሲቀዳም ጥቁር

  • @afo5830
    @afo5830 4 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ አንደኞች የኔ ምርጦች እንዴው ስወዳችሁ በስማም ትክክለኛ ነው ድራማ በፍፁም አይደለም የነታዴ ቤተሰብ❤❤❤❤❤

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru 4 หลายเดือนก่อน +7

    አያ ታዴና እሱቤ የጨዋታው ድምቀት❤❤❤❤😂😂🎉🎉

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 5 หลายเดือนก่อน +8

    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤❤

  • @adanadanish6456
    @adanadanish6456 4 หลายเดือนก่อน +5

    ወይ እናትሁሉ አሟልቶ የሰጣት እናት ለዘላለም ትኑር

  • @maeritube21
    @maeritube21 5 หลายเดือนก่อน +19

    አበጀሽ ወልዳ ነው ሰሞኑን የለችም የኔ ድምቀት❤

    • @UmReyan-nv7em
      @UmReyan-nv7em 4 หลายเดือนก่อน

      ማክሰኞ ለት መጸለይ እኮ አበጀሺ ደክሞት ይሆናል እነ አሎ ለደይም ነበር

  • @Hvjbppugy-wx4gd
    @Hvjbppugy-wx4gd 5 หลายเดือนก่อน +7

    ይሰረዋልኮ ታዴ ይመችህ❤❤

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 5 หลายเดือนก่อน +10

    ዛሬ አያታዴ ይለያል አባትነት የልጆቹ አክቲግ😮❤ part 2 እንጠብቃለን ልጆቹ ይቅርታ ብለው እሱቤ አስረግዞ ማየት እንፈልጋለን❤❤❤❤በጣም ይለያል ሁላችሁም

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 4 หลายเดือนก่อน +3

    እኳንደና መጣችው የኔውዶች ልጃቹ ጋር እዴት ደስይላል የይኔ አገሪ ትዝታዬ💚💛❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 4 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት አቤት ታዴ ሲያዳንቅ ውንድሜም ወንድሜን ኪኪኪኪኪኪ አቤት እሱብዙ ልጅ ስላለው በሌለው መመፃደቅ ይሄ እኮ ያለንው አይስው

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 4 หลายเดือนก่อน +4

    አይ ታደሰ አባቴን አስታኦስህኝ ካባቴ እቅፍ አልወጣም ነበር ስደት ለያየንጅ😢😢 ክብር በሉልን እውነት🎉🎉

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 4 หลายเดือนก่อน +2

    መጣቸሁ❤❤❤❤❤❤❤ዋዉዉዉዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ደሰ ሲሉ ልጆቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru 4 หลายเดือนก่อน +3

    ንፁህ ተረጋጊ❤❤

  • @bezawitmulubrehan7505
    @bezawitmulubrehan7505 4 หลายเดือนก่อน +2

    እናንተ ሰወች የምትሰሩት ድራማ በጣም ጥሩ ነው ነገር ገን ብዙ ድራማወቻችሁ መጨረሻ የለውም በዚህ ላይ ለሚሰጣችሁ comment መልስ አትሰጡም አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት አለ የሀገሬ ሰው

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 3 หลายเดือนก่อน

      ቱ እከንአታጡም ያሉቧልታ ምልልስ አይሰራም ተፈለግሽ ማየት ካልፈለግሽ ጥረግ ሠውን ለማስለፈለፈነው ስራችሁ ስራቸውንነው የሚሠሩት

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 3 หลายเดือนก่อน

      ምንአገባችሁናነው የምጠይቁት እዴሌላው ባለሚዲያ ታልቀባጠሩነው የቤታቸውን ገመና

  • @wosenefenatw7853
    @wosenefenatw7853 5 หลายเดือนก่อน +9

    አበጀስ የት ገባች እሷ የላለችበት አይሞቅም

  • @MarrySharou
    @MarrySharou 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉዉዉዉ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ በጣም ያምራሉ ታዴ ገና ዛሬ ባል ባል ሽትትክ ግሩም ነው ቀጥሉበት ❤❤❤

  • @MekdesTakele-w1b
    @MekdesTakele-w1b 27 วันที่ผ่านมา

    እሱቤ😂😂ልጅነትህን አስታወሱህ በጣም ነዉ እምወዳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @fogjhhjjhjjgigjh3981
    @fogjhhjjhjjgigjh3981 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ አማራ ደግ የዋህ ሃይማኖተኛ እንዴት ደስ እንጄራመቆረጥከተጄመረ ነዉ ፍቅር የጠፋዉ

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru 4 หลายเดือนก่อน +3

    ታዴ የኔ ጀግና❤❤❤❤😂😂🎉🎉

  • @hasinashaikh391
    @hasinashaikh391 4 หลายเดือนก่อน +2

    እንዲት ደስ ሲሎ ልጀች ይጠብቃችህ❤❤❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 4 หลายเดือนก่อน +3

    ንፁህና እመቤት ሲወሩ ስለትዳር በሳቅ ሞትኩ😂 ንፁህ የልጅ ጫጫታ አትፍልግም አያ ታዴና የአይን አበባ ትክክለኛ ባለትዳር የሀገራችን እንዲ ነው❤❤

  • @jamila3850
    @jamila3850 4 หลายเดือนก่อน +8

    ማነው የከረሚላ ዋ እናት ሙታለይ እየተባለ ያደገ😂😂😂

    • @AlmiGoch
      @AlmiGoch 4 หลายเดือนก่อน

      እኔ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @jamila3850
      @jamila3850 4 หลายเดือนก่อน

      @@AlmiGoch ክክክ

    • @Ggg-wb4yf
      @Ggg-wb4yf 4 หลายเดือนก่อน

      እኔ❤❤❤😂😂❤

    • @jamila3850
      @jamila3850 4 หลายเดือนก่อน

      @@Ggg-wb4yf ክክክትዝታአ

  • @tsehaybayileyegne8086
    @tsehaybayileyegne8086 4 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ሱባለዉ ልጅልጅ ብለህ የታደሰ ልጆች ደህና አድርገዉ ደቆሱህ እኮ 😂😂😂😂😂😂

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኢግዚኦ ማረነ ጠብ ምል ነገር ዬለም አንቺ አታረግዢም እሯሯሯ❤

  • @ذهبحسن
    @ذهبحسن 5 หลายเดือนก่อน +10

    😂😂1ብቻ ስለሆነች ሴቲቱ ይሳሳላታል ታዴ😂😂

  • @EffwvddbttFscgdg
    @EffwvddbttFscgdg 4 หลายเดือนก่อน +3

    እውይታድየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @CoAl-uh3zo
    @CoAl-uh3zo 5 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ደስ ይላል በርቱ ♥️♥️😂😂

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j 4 หลายเดือนก่อน +1

    የዛሬው አንደኛ ነው ዋው እኔ ሁሌም ለእኔ አዲስ ናችሁ እኮ🌷

  • @kdijaabdulkadr
    @kdijaabdulkadr 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ዉዶች ናፍቃችሁኝ ነበረ😂😂😂

  • @tsehaybayileyegne8086
    @tsehaybayileyegne8086 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ ያይኔ አበ ባ ያበጀሽን ሹራብ ለበስሽባት እኮ😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @ድልለፋኖ-ዐ6ጨ
    @ድልለፋኖ-ዐ6ጨ 4 หลายเดือนก่อน

    አማራየ❤❤❤❤ድል❤❤ለፋኖ❤❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል❤❤🎉🎉🎉

  • @hlemaNgest
    @hlemaNgest 4 หลายเดือนก่อน

    ውይ ታዴ አድ ካሊሲ ለሁለት በርቱ ደስ ይላል 💚💛❤💚💛❤ሀገሪ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @melkamumekonnen3666
    @melkamumekonnen3666 5 หลายเดือนก่อน +9

    ታዴ አሁን ወንድ ሆንክ 4 ልጅ ክክክ ስራ ሰርተካል..... አማራ ሴቶች መዳኒት እንዳትውጡ ወንዶች ስራ ስሩ ውለዱ አሳድጉ !

    • @MekdesKebede
      @MekdesKebede 5 หลายเดือนก่อน +5

      ሴትም ይወለድ እንጂ የምን ወንድ ብቻ ነው ዘራፍ😂😂😂 በኋላ እጥረት እንዳያጋጥም🤪🤪

  • @bbxbbx4752
    @bbxbbx4752 4 หลายเดือนก่อน

    አበጀሸ ጠፋጠፋ አለች በሰላም ነዉ አያታዴ ልጆቹን ፎአረገ ጎበዝ አይኔአበበ በሰላም ያጥር ወፍአትሰማሸ😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤ኀ❤

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru 4 หลายเดือนก่อน +3

    እሱቤ ተስፋ እንዳት ቆርጥ🎉🎉🎉🎉❤❤❤😂😂😂

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j 4 หลายเดือนก่อน +1

    ታዲየ ምርጥ አባት ሆነዋል ክፍል ሁለት ስሩልን ስወዳችሁ በብዛት ተመሳሳይ ነው የመሰሩት ግን ሁሌም እንዳዲስ ነው የምወደው የዛሬው ደሞ ልዩ ነው ዐይኔ አበባ ወልዳ የእሱቤንም ልፋት እነዪው አይ እሱቤ 😃

  • @QumnegerBantayew
    @QumnegerBantayew 4 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጦችየ ዛሬበሳቅ ሞቱክ 😂😂😂😂😂😂

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane 5 หลายเดือนก่อน +4

    ልጆቹ በጣም ደስ ይላሉ ,ቂምና በቀል የላቸውም፡፡ የገጠር ሕፃናት ሥራ ይሠራሉ መማር ይገባቸዋል ሰካራምስ .,.. ሌባዎች ባሱን….

  • @asmaraabera2100
    @asmaraabera2100 5 หลายเดือนก่อน +5

    እነ ሸጋ እኳን ደና መጣቹሁ😂❤❤❤

  • @ZeburaAli-db7wk
    @ZeburaAli-db7wk 4 หลายเดือนก่อน +2

    አበጀሽስስጠብቃትነበረየለችምዛሬሬሬሬ❤❤❤❤❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 4 หลายเดือนก่อน

    የእናት እና አባት በሥራም መተጋገዛቸው ተከባብረው መኖራቸው ልጆቹን የታዴ መከባከብ የእናትየዋ ፍቅር መስጠት ደስ የሚል ሆኖ የልጆቹ ትንሺ ወጣ ማለት ደስ አይልም የገጠር ልጅ ግን እንዲህ ያደርጋል እንግዳ እንካን ሲመጣ ቀና ብለን አናይም

  • @Ggg-wb4yf
    @Ggg-wb4yf 4 หลายเดือนก่อน

    ዋናው ለየዋሁ ህዝብ አገር ሰላም ይሁን አሸባሪውንም ያ❤❤❤🎉🎉""""

  • @mobileshop9760
    @mobileshop9760 5 หลายเดือนก่อน +5

    ውድች እኳን ደናመጣቹሁ❤❤❤❤❤❤

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru 4 หลายเดือนก่อน +2

    ታዴ የምክር አገልግሎትህደስ ይላል❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂😅😅😅😅

  • @ሃይማኖትወለተሚካኤል
    @ሃይማኖትወለተሚካኤል 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላማችሁ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣችሁልን ውዶችዬ

  • @Meazawteshome-el3sf
    @Meazawteshome-el3sf 4 หลายเดือนก่อน

    አረ እባካችሁ አይዶል ስትወዳደሩ የነበረውን ተርዒት አሳዩን ።እስካሁን ማለዳ ቲቪ የብርቁ እናት ሆና የምትሰራውን ብቻ ነው ያየናት ።የሂወት ታሪካችሁንም ብታቀርቡልን ደስ ይለናል ።እናመሰግናለን

  • @mesertabebe4349
    @mesertabebe4349 4 หลายเดือนก่อน +1

    ውይኔ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ZyinEsubalew-ht2om
    @ZyinEsubalew-ht2om 4 หลายเดือนก่อน +6

    ንፅህ የእኔ ቢጢ ናት እኔም ጫጫታ አልወድ እማታለሁ

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru 4 หลายเดือนก่อน +3

    ታዴ የኔ ሩህሩህ❤❤🎉🎉😅😅

  • @ወይኒ-ቘ6ተ
    @ወይኒ-ቘ6ተ 4 หลายเดือนก่อน +3

    እመዋስ የለችምሳ😢😢😢❤

    • @HalimaAhmad-ow3wx
      @HalimaAhmad-ow3wx 4 หลายเดือนก่อน +1

      ወልዳ ይሆናል

    • @ወይኒ-ቘ6ተ
      @ወይኒ-ቘ6ተ 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@HalimaAhmad-ow3wx እሶ ከሌለች አያምርም

    • @bateablneha5887
      @bateablneha5887 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@ወይኒ-ቘ6ተሆ እና አራስ ሁና ትምጣ አረ እያሰብን 🙄🙄

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru 4 หลายเดือนก่อน +1

    ታዴ የኔ ተለማማጭ❤❤❤❤🎉🎉😂😂

  • @Hvjbppugy-wx4gd
    @Hvjbppugy-wx4gd 4 หลายเดือนก่อน +1

    ይህባህላችንነውየናፈቀኝ ኑሩልኝ❤❤❤❤

  • @ConfusedCasualShoes-tk4bf
    @ConfusedCasualShoes-tk4bf 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤አየአናትበጣምደስትላላችዉ

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru 4 หลายเดือนก่อน +2

    እሱቤ መታመታውን ይስጥህ❤❤❤😅😅😅

  • @zztrtr
    @zztrtr 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውየዛሬውየለያልልጂነትንአስታወሳቺሁኚ

  • @MesratMesrat-q5n
    @MesratMesrat-q5n 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂እሱበ ልጅ ልጅ ስትል ሰሩልክ ኡለተኛ 😂😂😂😂😂😂ኤረ ወየው በሳቅ ገደልከኝ እሱበ❤❤❤

  • @VipA04e
    @VipA04e 4 หลายเดือนก่อน

    Yayine Abeba Abejeshi Meslag Neber Jaketu Manew Yedenegetew❤❤❤❤❤

  • @AmalAmal-ss8lx
    @AmalAmal-ss8lx 4 หลายเดือนก่อน

    ያአይኔ አበባ እናትነት ሲአምርብሽ ❤❤❤❤

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru 4 หลายเดือนก่อน +1

    ታዴ ልጆች ናቸው አትበሳጩ❤❤❤😂😂😂🎉🎉

  • @طيبه-س8و
    @طيبه-س8و 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዛሬ አደኛ ኮማች ነኝ ላይክ ያስፈልገኛን የታደ ልጆች እደት እረብተዋን😂😂😂😂

    • @user-fl6fq6je1r
      @user-fl6fq6je1r 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂 እእብተዋል አወ😅😅😅

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 4 หลายเดือนก่อน

    አብዋ አባትነት ያምርብካል ❤❤❤

  • @gietuyirga7260
    @gietuyirga7260 5 หลายเดือนก่อน +1

    Eskahun yalewn Hulu aychalew yezariew yileyal❤❤❤

  • @YEROMGANCHE
    @YEROMGANCHE 4 หลายเดือนก่อน

    የዶላሩ ነገር አላሳሰባችሁም😅😅😅😅😅😅😅😅😢😢😢😢😢ሀገራችን ሰላም ትሁንልን❤❤❤❤❤❤

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 4 หลายเดือนก่อน

    ልጆቹ ደስ ሲሉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰አያ ታዴ 😂😂😂😂😂🥰🥰🥰

  • @Habtam21
    @Habtam21 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውዶች አይ ልጅነት እኛም እንዲህ ነበር ያደግነው

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru 4 หลายเดือนก่อน +2

    እሱቤ ሲሳይ ነው አትበሳጭ❤❤❤🎉🎉😂😂

  • @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ
    @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ 4 หลายเดือนก่อน

    ታዴ ዛሬ ትዳር አክባሪ ታማኝ ሁነሀል ማሻላህ😊😊😊😊

  • @rashidkhoori
    @rashidkhoori 4 หลายเดือนก่อน

    ታዴስወደህ ዛሬስ ልጅበልጅሁነሀል❤❤❤❤

  • @አህሉነኝየቅዱስገብርኤልል
    @አህሉነኝየቅዱስገብርኤልል 4 หลายเดือนก่อน

    ባልየው ስልክ ሲደውል ልክ እንደ እሱቤ ሲበሳጭ መተሽ አትወልጅምና ከስረሽ አከሰርሽኝ ሚስኪን የኔ ጌታ ለካ ወዶ አይደለም 😢😢

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልጆቹ፣ደስሲሉ

  • @TsegeAdelalew
    @TsegeAdelalew 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉 በጣምነው የምታምሩ👌👌👌👌

  • @sikosilo1326
    @sikosilo1326 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዛሬ ያይኔ አበባ ያበጀሽን ኮት ነው የለበሽ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 หลายเดือนก่อน

    ልጆች ሲስቁ ሲጫወቱ "ዝም በሉ ፣ቁጭ በሉ " ሲባሉ ይለፋኛል የሚረብሽ የሚጫወት ልጅ ያስደስታል ሲንጫጩ 👍👍👍👍👍
    የአይኔ አበባ የልጆች እናት ሁና ከምትሰራው ውበት ነበር መሆን የነበረባት ።የአይኔአበባ ታላቅ እህት ብትሆን ጥሩ ነበር. ትወና ሁሉም ከልጆች እስከ ትልቆች👍👍👍👍👍✅✅✅

  • @infodubai3233
    @infodubai3233 4 หลายเดือนก่อน +2

    ያናበባ ያበጀሽን ልስ ለበሰች ብቻ ታምራላቹ

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb 4 หลายเดือนก่อน

    አይታድ😅😅😅😅😅😅 ስወደው

  • @HiwetNigussie
    @HiwetNigussie 4 หลายเดือนก่อน +1

    ልዩ ነገር ነው ያቀረባችሁት❤❤

  • @tigist19
    @tigist19 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦቼ ግን እነ እህተ የት ሄደው ነው ❤

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ውድ የሀገሬ ልጆች በየሀይማኖታችሁ ዱአ እናድርግ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የመሬት መንሸራተት በየቦታው እያሳየ ነው ትኩረት (ለደሴ ) የመሬት መንሸራተት እያሳየ ነው 😢😢

    • @burthkanburthkan1652
      @burthkanburthkan1652 4 หลายเดือนก่อน

      እሺ😢😢😢😢😢😢 እግዛብሄር በቃ ይበለን ዉዴ

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዬልጅ ማጣት ስሜት የደረሰበት ያዉቃል😢

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 4 หลายเดือนก่อน

    ውይ😂እሱቤእንዴት፣እንዳሳከኝ😂😂😂😂የኔየዋህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @እራህመትሙሀመዲ
    @እራህመትሙሀመዲ 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላሂ

  • @tirutasfwu8258
    @tirutasfwu8258 4 หลายเดือนก่อน

    😂እረ ታደ መሬት ሆነላት እኮ ❤

  • @burteteferi6970
    @burteteferi6970 4 หลายเดือนก่อน +2

    አያ ታዴ እንዲህ ነው እንጂ ዘመናዊነት ቤተሰብን ማገዝ

  • @FullScollar
    @FullScollar 4 หลายเดือนก่อน

    ታዴ ጋቢ አታዝወትሩ በሆነባልሆ ነዉ ሌላዉ ቆንጆ ነዉ 🎉

  • @gietuyirga7260
    @gietuyirga7260 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 5 หลายเดือนก่อน +3

    ልጅ ሲዘገይ ቶሎ ወደ ቤት እምነት ወይም ወደ ህክምና ከመጨቃጬቅ ተያይዞ ማምራት ነው ::🙏🏿❤️