3ተኛ ሚስት የተባለችው እውነታ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 3.5K

  • @demissiek.7104
    @demissiek.7104 7 หลายเดือนก่อน +565

    ይህች ሴት ከደረሰባት ጥቃት ዉጪ በንግግሩዋ አንደበተ ርቱእ ታሪኳ አስተማሪ በእምነቷ ጠንካራ ነች ። እግዚአብሄር የልብሽን በጎ መሻት ሁሉ ያድርግልሽ ።

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 7 หลายเดือนก่อน +19

      በጣም አሰታዋይ ሰው በእምነቷ ጥንካሬ ያላት/አይ ገንዘብ ለጥሩ ቦታም ለመጥፎም ነገር እያገለገልክ ምን ይሻልሃል።

    • @nanibelete8583
      @nanibelete8583 7 หลายเดือนก่อน +3

      Betam enay enda sebekat hunubej endaw sesemat wesetn tenkaleh metadela erga yaleh ufffffff hulinem frtare yaberetahew

    • @helengebru9705
      @helengebru9705 7 หลายเดือนก่อน +15

      እንዴት እንደሰማችዋት አልገባኝም ብዙ ግዜ ሌቦች የቤተክርስቲያን ሰዉ ለመምሰል ይሞክራሉ የኛህዝብ በምን እንደሚረታ ገብቶት ነዉ አስሬ የእምነት ሰዉ የመሰለችዉ አንድም ጊዜ እኮ ወደመጀመሪያ ሚስቱ ይቅርታ ጠይቆ ቢመለስ እንኮን አላለችም እሶ የምትፈልግ የነበረዉ አሳክማ የሶ መደበሪያ ለማረግ ነበር የምትፈልገዉ ስላልተሳካላት ነዉ እንጂ የ2ለተኛ ሚስቱ እናት ልጅን አፍና አላሶጣ ብላዉ ነዉ እንጂ እሶ ስትቀባጥር የነበረዉ እኮ ስላሳለፉት የፍቅር ጊዜ እንጂ ከሰዉባል ጋር ስትዳራ እንደነበረ እንኳን ምንም የፀፀት ንግግር አልተናገረችም አሁንም ቢመለስ እግሩን ስማ ነዉ የምትቀበለዉ

    • @asne3025
      @asne3025 7 หลายเดือนก่อน

      በእውነት አሜን አሜን አሜን

    • @sabalule7915
      @sabalule7915 7 หลายเดือนก่อน

      @@helengebru9705 እህቴ ቢመለስ አብራ ስለማትሆን ነው ሚዲያ ላይ የወጣችው ሰምተሻት ከሆነ ምንአልባት እግዚአብሔር የትዳር ህይወት እንዳልፈቀደላት እና በምንኩስና መርጧት ሊሆን እንደሚችል ተናግራለች ምክንያቱም ካንድም ሁለት ግንኙነቶች እንደተበላሹባት አሰምታናለች በደፈናው ፈራጆች አንሁን በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣላት ብቻ ጊዜው የፈተና ነው ባላረግሽው ነገር ስም የሚሰጥበት እኔም ስለደረሰብኝ ነው በእንደዚህ አይነት ነገር ባይሆንም ቅዱስ ሚካኤል አስመሰከረልኝ እንጂ ዲያቢሎስ አይተኛም እህቴ

  • @hadram2885
    @hadram2885 7 หลายเดือนก่อน +217

    ፊልም ነው እንጂ የእውነተኛ ታሪክ አይመስልም። በጣም የሚገርም ስብእና ። በጣም አክባሪሽ ነኝ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ። ብዙ ተማርኩ ።

  • @Mimilegesse
    @Mimilegesse 7 หลายเดือนก่อน +24

    አንቺ እህታችን ጀርባሽን ሳይሆን ፊትሽን ነው ማየት ያለብን ❤❤ ፀጋ የበዛልሽ ❤❤ አቤት የእግዚአብሔር በቀል ምህረት ይብዛልን 🙏

  • @ሰብለወንጌልወለተትንሳኤተ
    @ሰብለወንጌልወለተትንሳኤተ 7 หลายเดือนก่อน +106

    እኔ ወጣት ነኝ እንዳንቺ አስታዋይ ሴት ያድርገኝ የምር አስተዋይነሽ የኔ ቆንጆ ወድሻለሁ ደስ ትይኛለሽ አደበትሽ ያስቀናል በዚህ ጊዜ እግዚአብሔርን ደጋግመሽ መከበር እና መታመን ያለበት አምላክ እንደሆነ በአደበትሽ ተናግረሻል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን በዘመኔ እንዳንቺ አማኝ ሴት ያለ አይመስለኝም ነበረ የኔ እንቁ🎉❤

    • @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
      @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ 7 หลายเดือนก่อน

      በአንደበታቸው ተናግረው በተግባራቸው ባዶ ሰውች መኖራቸውንም አንዘንጋ።

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 7 หลายเดือนก่อน +1

      አመንዝራ በያት ጎረምሳ በገንዘብ መግዛት እና ልቦ እያወቀ የሰው ባል በተክሊል ለማግባት ስላሰበች ሀይማኖተኝ መስላ ስላስመሰለች

    • @Warka1010
      @Warka1010 6 หลายเดือนก่อน

      አትፍረድ ይፈርዳ ፈትቻታለው አላት አደለ አረ በኛም ይደርሳል አትቸኩሉ 😢​@@Mercy-mw9nt

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 7 หลายเดือนก่อน +171

    እግዚአብሄር ሲቀጣ ልምጭ አይቆርጥም ይህን ታሪክ የምትሰሙ ወንዶች ትምህርት ውሰዱ የሰውን ሀቅ አትንኩ ከአንድ ሴት ጋር ተከባብራችሁ ኑሩ ።

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 7 หลายเดือนก่อน +4

      It’s game they’re playing he used to say you drive new car you eat organic food you dress brand clothes that’s what he used to tell me I found out their is two women he forgot his phone my Apparetment I have seen text message I call the girl who she was I told her I’m his girlfriend she said sorry he didn’t told her so I told her to be careful she thank me I’m still mad I wasted my time with him I think he was using so many women now he end up with the Eritrean girl she’s nurse it’s in usa

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 7 หลายเดือนก่อน +1

      🎉🎉❤❤በትክክል

  • @haymanotbogale6245
    @haymanotbogale6245 7 หลายเดือนก่อน +44

    በእውነት ከአንድ ክርስቲያን የሚጠበቅነው አነጋገርሽ እርጋታሽ እግዚአብሔር መንፈስ የቀረበሽ እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ

    • @belaynehfantaye8486
      @belaynehfantaye8486 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሌላ ሚስት እንዳለው እያወቀች ማግባቷንስ ከክርስቲያን አንፃር????

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 6 หลายเดือนก่อน

      ንግግርዋ. ታዲያ ከዝሙት ይትልደጋታል

    • @halimaaymen6902
      @halimaaymen6902 5 หลายเดือนก่อน

      አላወቀችም ነበር አዳምጪ መጀመርያ አትፍረጂ ሠው ላይ ከሀዲ እሱ ነው ልጆቹን የካደ ​@@belaynehfantaye8486

    • @AbdellaEbrahim-e3u
      @AbdellaEbrahim-e3u 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን የኔ ምስኪን ስታሳዝን

    • @AbdellaEbrahim-e3u
      @AbdellaEbrahim-e3u 4 หลายเดือนก่อน

      ሰታወራ ደስስ የሚል ትረካ ነው የሚመስለው ሲገርም እርጋታሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ እምነትሽ ደስ ሲል ታድለሽ ዋውውውው

  • @hamontgtube7851
    @hamontgtube7851 7 หลายเดือนก่อน +127

    አቤት ለዛ ፣ትህትና ፣እምነት ልበሙሉነት፣ደግነት፣እሩህሩህኑት ይሄንን ሁሉ እግዚአብሔር ያለበሰሽ ምን ብትታዱይ ነው ሺ አመት ያኑርሽ የኔ ደርባባ ባላውቅሽም እቅፍ አድርጌ ባመሰግንሽ ተመኘሁ ❤❤❤❤

    • @ashenafimengistu1568
      @ashenafimengistu1568 7 หลายเดือนก่อน +6

      ትምህርት ስብከት ነዉ የመሰለኝ ዋ ምነኛ መታደል ነዉ መግለፅ አቃተኝ ለእኔ ትምህርት ነዉ

    • @asteramsalu1119
      @asteramsalu1119 4 หลายเดือนก่อน

      እኔ እኮ የማይገባኝ የማይረቡ ወንበዴ እንስሳ ወንዶች ምርጥ ሴቶችን እጥምደው የሚያገኙት የት ነው።

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 7 หลายเดือนก่อน +134

    እህታችን አምላክሸን አመሰግኝ ሴት ልጅሸን ሳይደፍር በመገላገልሸ 🙏🙏🙏

  • @SofoniyasAbiyot
    @SofoniyasAbiyot 6 หลายเดือนก่อน +4

    በእውነት ድንቅ ሰው ነሽ ይሄን ያህል ተጎድተሽ ይቅር ማለት ።
    በጣም በሳል ነሽ ንግግርሽ ይጣፍጣል እርጋታሽ ለሰው ሁሉ አስተማሪ ነው !!
    ቁስልሽን ፈጣሪ ይፈውስ ድንቅ ሴት ። መልካምነት ለራስ ነው ተጎዳሁ ብለሽ በአንዳች አትከፍ !!

  • @getnetgebre4024
    @getnetgebre4024 7 หลายเดือนก่อน +75

    ትረካ በሚመስጥ ድምጽ ። እሕት በጣም ደስ የሚል ድምፅ አለሽ ሬድዮ ጣቢያ ክፈች ።ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ይህን ድምፅ የት እንስማው ነበር

    • @coolnassa1420
      @coolnassa1420 7 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል የኔም እይታ ነው

  • @adugebeyehu5806
    @adugebeyehu5806 7 หลายเดือนก่อน +215

    መሲ እባክሽ በሌላ. መልኩ አቅርቢያት በእሷ የህይወት ልምድ ትእግስቷ ለፈጣሪ ያላት አገላለፅ ፅናቷ በጣም ልብን ይመስጣል።

    • @teklubirru5780
      @teklubirru5780 7 หลายเดือนก่อน +10

      ወሬ ። በደንብ ሲሚያት ንግግሯ ውስጡ እሬት እንዳለበት ይገባሻል። ቃላት እንደተራኪ ስላነበነበች ነው የሸመደደችውን ነው የምታወራው ።

    • @zabanaydamse3697
      @zabanaydamse3697 7 หลายเดือนก่อน

      በጣሞ ድንቅ ሰው

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@teklubirru5780ሆሆሆሆሆሆ🙀🙀🙀

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር 7 หลายเดือนก่อน

      @@teklubirru5780 ስለ ገዳም ስላወራች እሬት ሆነብህ

    • @semerafeker7849
      @semerafeker7849 7 หลายเดือนก่อน +5

      በብር እኮ እየገዛችው ነው ቀወቀች በሀላ ምን የልከሰክሳታል

  • @Sintayhutamerat
    @Sintayhutamerat 7 หลายเดือนก่อน +14

    ከዚህ በላይ ምስክርነት የለም ትልቅ ትምህርት ነው በጣም መልካም ሴት ነሽ ለዛም ነው የረዳሽ ❤❤❤❤

  • @Mimitekle-w8v
    @Mimitekle-w8v 7 หลายเดือนก่อน +108

    እኔ የገረመኝ በዚህ ታሪክ የሱ ቤተሰቦች በጣም ይገርማል የመጀመሪየዋ ታሳዝናለች ተጨወቱባት

    • @ميمونة-ض7ذ
      @ميمونة-ض7ذ 7 หลายเดือนก่อน

      ገዘብ ወዳጅ ናቸው እነሱማ የመጨረሻባለጌ ናቸው

  • @hanasolomone6169
    @hanasolomone6169 7 หลายเดือนก่อน +59

    አንቺ ድንቅ መምህር ነሽ በጣም ነው የምናመሰግንሽ ትህትናሽ ድምፅሽ እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ ልጆችሽ እራሱ ታድለዋል እንዳንቺ አይነት እናት ስላላቸው

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 6 หลายเดือนก่อน

      ለራስዋ ያልተማረች ምን መምህር ትሆናለች

  • @prieltesema4019
    @prieltesema4019 7 หลายเดือนก่อน +51

    ከመጀመሪያው ጀምሬ አዳመጥኩዋት አሳዘነችኝ መጨረሻውን ስሰማ አናደደችኝ የእግዚአብሔር ቃል እያወቀች የሰው ባል እንደሆነ ካወቀች እዛጋ ነበር ማቆም ያለባት።

    • @fikiragency2610
      @fikiragency2610 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም የእኔም ሀሳብ ይሄ ነዉ

    • @abeltesema1742
      @abeltesema1742 6 หลายเดือนก่อน

      እንደ እምነቷ መጨረሻ የተናገረችው አግባብ አደለም

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 7 หลายเดือนก่อน +1135

    መሲ ሌላ ሰው እንዳይጎዳ የሰውዬው ፎቶ ይለቀቅ የምትሉ ላይክ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 7 หลายเดือนก่อน

      ሰውዬው ሴቶቹን ምንድ ነው የሚላቸው ምናቸውን ነው የሚነካቸው ባንኮክ ላሳክመው ትላለች እንዴ ድኖ ቢመጣ ከሱጋር ትሆኛለሸ አዋ እወደዋለው ኧር ሶሰተኛ ሆኜ በተኛበት ነበር በሜንጫ ወገቡን መቁርጥ ይሄ ወንበዴ ሌባ እግዝዬ

    • @itis5565
      @itis5565 7 หลายเดือนก่อน +10

      Tameme eko kazih behula lela set garem ayhdem

    • @jelo3241
      @jelo3241 7 หลายเดือนก่อน +10

      እባካችሁን አትፍረዱ ተው እግዚአብሔር ሆይ ጠብቀኝ እንጂ ሌላ የፍርድ ነገር አትናገሩ እንዳትፈተኑ

    • @aviya5907
      @aviya5907 7 หลายเดือนก่อน +7

      “ከጋለሞታ ሴት ከንፈር ማር ይንጠባጠባልና፥ አፍዋም ከቅቤ የለሰለሰ ነውና፤”
      - ምሳሌ 5፥3

    • @medinaali274
      @medinaali274 7 หลายเดือนก่อน

      እህቴ እሱ ታሞል ምን ያደርጋል ፎቶውን ማየት ከስው ፍርድ ይልቅ እግዛብሄር የሚያደርገውን ያውቃል እሱ ወደራሱ ተመልሶ ምህረት እንዲደረግለት ብቻ ነው መለመን ማናችንንም እንደስራችን የሚከፍል አለ ግዛብሄር መልካም ነገር ያስማን

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 7 หลายเดือนก่อน +133

    እኔ ቃል የለኝም ኮመንት የምፅፍበት ግን ትልቅ ትምህርት አግቻለው ከ3 ተኛ ሚስቱ
    ከሁሉም በላይ የደነቀኝ ያስደመመኝ በእግዚአብሔር ላይ ያላት ታላቅ እምነት እጅግ በጣም ደስ አሰኝቶኛል አስቀንቶኛልም በጣም መታደል ነው በእግዚአብሔር መመካት በእግዚአብሔር መደገፍ ለሁሉም እግዚአብሔር ምህረት ያርግላቸው የታመመውንም ፈጣሪ ይማረው
    እኔ ግን ከ3 ተኛዋ ትልቅ ትምህርት ምክር እውቀት አግኝቻለው አመሰግናለሁ ተባረኩ

    • @sabusaa5641
      @sabusaa5641 7 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤❤ወይኔ እርጋታዋ በእግዚአብሔር ፅናቷ

    • @sabusaa5641
      @sabusaa5641 7 หลายเดือนก่อน +4

      ❤❤❤❤❤❤አንደበቷ አይጠገብም 3ኛ ሚስቱ

    • @user-gr6mt1cy9
      @user-gr6mt1cy9 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 7 หลายเดือนก่อน +3

      ወይኔ የኔ ታሪክ በጣም ይገርማል ምክንያቱም እኔም ባለትዳር ሆኖ ከኔ ውጪ ከኔጋር ጠዋት ማታ በየገዳሙ በየቤተክርስቲያኑ ይዤው እሄዳለሁ ንስሀ ገባ ለራሱ እየተደመመ ምን አይነት ሴት አገኘሁ እያለ እኔ እሱ ወይናምባ ገብርኤል መሀላችን ያለው ሚስጥራችንን የሚያውቀው ብቻ ከአመታት በዃላ እውነታውን አወቅኩ ልጆች እንዳሉት ባውቅም ሚስት ግን እንዳለው አላውቅም ግን በቃ ተውኩት ገብርኤል ይፍታው ይፍረድ ብዬ
      ግን አሁን ድረስ ህይወቴን የቀየርሽ አንቺነሽ መልካም ሴት ይቅር በይኝ ይላል ዛሬ የራሴን ኑሮ በደስታ ይዤ እየኖርኩ ነው
      እሱ በሚያሳዝን ሁኔታ ተፋቶ ሌላ አግብቶ አሁንም ፈት ሆኗል
      ግን አንቺ አዝነሽብኝ ነው ይላል እኔ በንፁህ ልቤ ነው የተቀበልኩት ከነልጆቼ የወደድነው

    • @mihirettesfayi2193
      @mihirettesfayi2193 7 หลายเดือนก่อน +3

      በቆንጆ ቃላት የመላአክትና የግዜርን ስም በመጥራትና ትሁት ጨዋ በመምሰል ሸወደቻቹ እንዴት ከሚስቱ ያልተለየ ሰውዬ ሚስቱ ስትሄድ ልንጋባ ነበር ስትል ምንም አልሰቀጠጣትም የተዋት በሽታ ተመልሶ ይድፋት የነዛ የተራቡ ህፃናትና የእናታቸው አምላክ በላ ያውርድባት ባለጌ

  • @genetmulatu7987
    @genetmulatu7987 6 หลายเดือนก่อน +8

    መስረት አንችም ተባረኪ ለገቢ ለገንዘብ ሳይሆን ህዝቦችን የሚያስታርቁ እውነተኛ ታሪኮችን በማቅረብሺ ብርቅየጋዜጠኛ የናቴ ልጅ በመሆንሺ ደስ ትይኛለሺ ተባረኪ እድሜ ይስጥሺ ❤

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 7 หลายเดือนก่อน +446

    ሴትልጅሽን ከዚህ ባለጌ የጠበቀልሽን ጌታ አመስግኚ

    • @yekanubelaye6329
      @yekanubelaye6329 7 หลายเดือนก่อน +5

      በትክክል

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 7 หลายเดือนก่อน +6

      Ewunet new..

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 7 หลายเดือนก่อน +5

      ከወርደ ቤቴስብ የተውለድ የውርደ ውንድ ነው

    • @ZaharaShumi-ty3li
      @ZaharaShumi-ty3li 7 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል

    • @ሰላምይሁን6
      @ሰላምይሁን6 7 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

  • @RobelKebede-zh5cp
    @RobelKebede-zh5cp 7 หลายเดือนก่อน +535

    መሲ የዚህን ሰውዬ ፎቶ መሸፈናችሁ በቀጣይም ሌላ እህቶቻችንን እንዲጫወትባቸው ነው? please think about it.

    • @mafivlogs5144
      @mafivlogs5144 7 หลายเดือนก่อน +9

      ያስጠያቃቸዋል

    • @Hyat-e2o
      @Hyat-e2o 7 หลายเดือนก่อน +8

      መንግስትአይፈቅድም ላባመንግስት እደሚመራን አያውቁም🤔

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 7 หลายเดือนก่อน

      አንዴት ሌባ yeshfnal

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 7 หลายเดือนก่อน +13

      አሁንማ ታሟል...አቅም የለውም

    • @MeriMTube
      @MeriMTube 7 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል

  • @TeruneshHailemariam
    @TeruneshHailemariam 7 หลายเดือนก่อน +37

    ሰባኪም አስተማሪም ደራሲም ብቻ ምንልበልሽ የኔ ውድ እህት ጀግኒትዬ ጤናና እድሜ ይስጥሽ

  • @hfghf4522
    @hfghf4522 7 หลายเดือนก่อน +298

    አስተዋይ ሴት ነሽ ከበሽታሽ አላህ ነፃ ያውጣሽ ነገርግን ለመጀመሪያ ሚስቱ ያልሆነ ላንቺ አይሆንሽም ይቅርብሽ አንቺ የዋህ ነሽ ላንቺ ያለውን ይስጥሽ ❤❤❤

    • @zufnea2955
      @zufnea2955 7 หลายเดือนก่อน +16

      ንብረቷን ፍልጎ ነው

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 7 หลายเดือนก่อน +9

      ግንዝቧን ፈልግ ነው

    • @EnateArsema
      @EnateArsema 7 หลายเดือนก่อน +5

      ኢትዮጵያ ግን ምን ጉድ ነው እንደዚህ በዝሙት መንፈስ በጣም ተመታለች በጣም ገምታለች የእውነት ወይ ፈጣሪ የሆነ ነገር አምጥቶ እቺ የቆሸሸችን ሃገር ባፀዳልን የምር😢😢😢😢😢😢አሁንስ ቋቅ ነው ያለኝ

    • @ህይወት-ህመም
      @ህይወት-ህመም 7 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@EnateArsemaበጣም ወላሂ በዝሙት ገምቷል በጣም ቆሽሿል አገራችን አሏህ ያጥፋልን 🙏😭

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 7 หลายเดือนก่อน +1

      🎉🎉❤❤እዉነት ነዉ ፈጣረ በልጆቻችን አይፈትነን ከባድ ነዉ 😢

  • @TeweresBeyene
    @TeweresBeyene 7 หลายเดือนก่อน +27

    መሲ ይህን ኢንተርቤው በጣም አስተማሪ ነው ግን በጥም ንፁህ ሰው ነች አሁንም ይህ ሰው ደግመሽ እንዳታሲቢው ወንድሙም ሁሉም ገንዘብሽን ፈልገው ነው ደግሞም በጣም ክርስትናዋን ወደድኩላት አሁንም እመቤቴ አሁንም ትጥብቅሽ በርችልኝ

  • @gezahegnw.yohanes9414
    @gezahegnw.yohanes9414 7 หลายเดือนก่อน +13

    እኛ ወንዶች በሴት እህቶቻችን ላይ እያደረስን ያለው ግፍ ጥግ የደረሰ ነው፣ ይህችን ድንቅ ጠንካራ ሴት እባካችሁ አድንቁልኝ፣ እኔ ከትዳ ውጭ ቢሆንም እጅግ ብዙ ተምሬያለሁ፣ ሰላም ሁኑ።

  • @ሊሊየራሷዋንግስትስለሰውግ
    @ሊሊየራሷዋንግስትስለሰውግ 7 หลายเดือนก่อน +120

    አቤት ሴትነት ይታደሉት እንጂ አይታገልትም ❤ ደስ ብሎኝ የሰማሁት ኢንተርቪ ነው

    • @gy8086
      @gy8086 7 หลายเดือนก่อน +3

      ትረካ ነዉ የሚመስለዉ፣

  • @tekalignmeselech4478
    @tekalignmeselech4478 7 หลายเดือนก่อน +51

    በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ልብሽን አይለውጠው ያመንሽው እግዚአብሔር ያንቺ ያለው ይስጥሽ በጣም የተረጋጋሽ ቃላትሽ ሁሉ የተመጠኑ ናቸው እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን

    • @BeloMeherate
      @BeloMeherate 7 หลายเดือนก่อน +2

      ነኔ አህት ፈጣሪ ይርዳሸ ከዚህ ሰዉ ዕራቄ በቃ ሂወትሸን ይበልጥ ያመሰቃቅለዋል

  • @asnakechmeskela1732
    @asnakechmeskela1732 7 หลายเดือนก่อน +13

    ዋው አስደማሚ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ለፈጣሪ ያለሽ ክብር የበደሉሽን የምትረጅበት መንገድ ግሩም ድንቅነው እግዚአብሔር ይወድሻል ልጆችሽንም አንችንም ምንም ሳያደርጋችሁ መታወቁ

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 6 หลายเดือนก่อน

      ንግግር ማሳመር ድምፅ ማማር. ስምዖን መገንባትዋ ነው ዋው የሚያስብለው. ሀብትን አይቶ ተጠጋት እስዋም ከሚስቱ ሳታጣራ ፈትልው ስልት አምና መተኛትዋ በራሱ ጥፋት ነው ጋብችመኝታም ክቡር ነው. ሳይፀለይ ሳይጠና ከጋብቻ በፊት አይተኛም

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 7 หลายเดือนก่อน +29

    ይሄ ስው ለሁሉ እጭበርባሪ ወንዶች ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔርን መሸወድ አይቻልም የእያንዳንዱ እምባ ወደ እግዚአብሔር ይደርሳል ይፈርዳልም አንተንም እግዚአብሔር ለንስሃ ግዜ ይስጥህ እና ሌላውን የምታስተምር ያድርግህ ላልጆችህም ታስፈልጋችዋልህና ቅጣቱን እግዚአብሔር ያንሳልህ ይቺ ሴት ንግግራ የበስለ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያላት መልካም ሴት እንደሆነች ታስታውቃለች ግን እሱን ከልብሽም ከሀይንሽም አርቂው እያስፈልግሽም ልጆቹን የበተነ ሚሲኪን ሴት በአረብ ሀገር የደከመችበትን ሙጥጥ አርጎ ገንዘባን በልቶ የምታበላው ለልጆቻ እስክታጣ አርጋታል አንቺ ገንዘብ ካለሽ እሱን ውጭ ወስጄ ላሳክም ከምትይ ለልጆቻ ብትረጂ ባምድርም በስማይም ትልቅ ቦታ ይኖርሻል ለልጆችሽም በረከት ይሆንልሻል

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 7 หลายเดือนก่อน +140

    ከአነጋገሯ ጀምሮ ልብን ጆሮን ይመሰጣል እምነቷም ታላቅ ነው ወደድኳት እግዚአብሔር አይለውጥብሸ በሐይማኖትሸ ያፅናሸ እህቴ የምመክርሸ ቁረቢ ሐሳብሸን ይፈፅምልሸ

    • @ManeWo
      @ManeWo 7 หลายเดือนก่อน +2

      በየገዳማቱ ዞረች እንጂ ምን እምነት አላት ?

    • @tigi_habeshawit
      @tigi_habeshawit 7 หลายเดือนก่อน +2

      በየገዳሙ የዞረችው እምነት ሐይማኖት ሰላላት ነው ሰለ ቂርባን የሚያሰብ በራሱ የታደለ ነው

    • @asne3025
      @asne3025 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን በእውነት

    • @Kiyakoo-xd2ho
      @Kiyakoo-xd2ho 7 หลายเดือนก่อน +1

      እምነት አፍ በማሳመር አይለካም። ክርስትና መኖር ነው። ወሬ ቀጣጥሎና አጣፍጦ ማውራት ፅድቅ አይደ ለም

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 7 หลายเดือนก่อน

      እምነቶ እያመነዘረች ገዳም መሄዶ ነው

  • @Mike-fg3rx
    @Mike-fg3rx 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና ሴት ነሽ መልካምነት ለራስ እንደሆነ ባንቺ ተረዳሁ ድምፅሽን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ምን እንደተመኘሁ ታቂያለሽ አጊኝቼሽ ጀግና ሴት መሆንሽን መንገር 🙏🙏🙏🙏

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 7 หลายเดือนก่อน +58

    እግዚአብሔር ይይለት በጣም ከባድ ሰው ነው እሱም ቤተሰቦችም በጥቅም የታወሩ ፍቅረ ነዋይ ያሰከራቸው ግፈኞች ደፋሮች አንቺ ግን አምላክሽ አውጥቶሻል ጥንካሪሽ ደሞ ሌሎችንም ያበረታል ተባረኪ😍🙏

  • @yejutube
    @yejutube 7 หลายเดือนก่อน +83

    እኔ ይች ሴትዮ ባል መሆን ወይም ልጅ መሆን መሆን ብቻ አደለም መታደሉ የዝች ሴትዮ ጎረቤት መሆን እራሱ መታደል ነው ።ምን ብየ ስለደግነቷ ልናገር ቃሉ ባይገልፅልኝም የተባረከች ሴት ነች ( ፈጣሪ እድሜና ጤና ጨማምሮ ይስጥሽ አቦ)❤❤❤❤❤❤❤

    • @teninetkebede6570
      @teninetkebede6570 7 หลายเดือนก่อน +4

      በጣም የተሳስተ ሃሳቡ ነው ! በገንዘብ ግዛታዉ ነው :: በመጀመርያ ባለማወቅ ነው ከዝያስ መልሳ ለራስዋ ለመመለስ ማሰባዋ ደግሞ የቤተክርስቲያን ሰዉ ለምሰል መጣር

    • @Banቺ
      @Banቺ 6 หลายเดือนก่อน

      ማስመሰል የበዛበት ጊዜያችን የውሸት ጥቅመኞች በንዋይ የተዋጥን ቃሉን አወቅን በሚሉት ሰው የባሰ ሆናል ይቅር ይበለን እግዚኦ ​@@teninetkebede6570

  • @dawitboru9027
    @dawitboru9027 6 หลายเดือนก่อน +5

    ጥበበኛን ሴት ማን ሊያገኛት ይችላል አስተዋይዋንስ የተረጋጋችውንስ ዋዉ እሕቴ ከእግርሽ ስር ቁጭብሎ መማር ነበረበት ፈላጊና ተፈላላጊ አለመገናኘቱግግ ያበሳጫል ግን ወንድማችን ምንሆኖብን ነው ምንአገኘሕ የምሕረት አምላክ ይዳስሕ እሕቴ እግዚአብሔር እንዴት ይወድሻል ዋዋዋዋዋው አንቺ የምትገለጪ መጽሐፍ ነሽ እንኳንም ቀድሜ አገባሁ እንጂ ምርጫየ ነበርሽ ዘመንሽ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ ልጆችሽ ይባረኩ እሕት እልፍ አእላፍ ሁኝ የጠላቶችሽን ደጅ ውረሺ መሲ ዛሬ ቡዙ ጨቅያለ ትምሕርት አገኘው ግን ልቤን አንጠልጥላ ጨረሰችው መሲ ለሐምሌ ገብርኤል ግን ትጥራን አደራ

  • @lemlemwoldeselasse2909
    @lemlemwoldeselasse2909 7 หลายเดือนก่อน +23

    አቤት እርጋታና እምነት ሰምቼ አልጠገብ አልኳት አሁንም ጤናሸን ይስጥሽ ከአንቺ ብዙ ተማረኩ ወደውስጤ እንዳስብ አደረግሽኝ የሚፈርዱትን ተያቸው የኛ መለያ ሆኖአል ቀሪ ጊዜሽ የደስታ ይሁንልሽ ዘመንሽ ይባረክ።

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 7 หลายเดือนก่อน

      ከወንድ ጋር እያመነዘረች በገንዘቦ ሰውን የምትገዛ ሮጊት😊

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 7 หลายเดือนก่อน +21

    መሲ በእውነት ኢትዮጵያ ስመጣ ይህችን መልካምና በእግዚአብሔር ፍቅር የወደቀች ሴትና አንቺን አግኝቼ እቅፍ ባደርጋችሁ ተመኘሁ፣ አንቺም ጥሩ ሰው ነሽ አቃለሁ የስዋ ደግሞ ሲያስቀና በእግዚአብሔር ፍቅር ያደረች❤❤❤

  • @fasilgultnhe9608
    @fasilgultnhe9608 7 หลายเดือนก่อน +4

    እንደዚች አይነት ሴት በአለም ላይ አይገኝም እድሜና ጤና ይስጥሽ ዘርሸ ይባረክ ለብዙ ሰው አስተማሪ ነው

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 7 หลายเดือนก่อน +88

    መልካም ሴት ነሽ አንቺ የመጀመሪያ. ሚስቱም ጀግና ናት 😊

    • @Chuchumamo4176
      @Chuchumamo4176 7 หลายเดือนก่อน +3

      Yes

    • @MetiYimer
      @MetiYimer 7 หลายเดือนก่อน +6

      የመጀመሪያዋ በጣም ታሳዝናለች የኔመልካም

    • @samrawitYayniwaga
      @samrawitYayniwaga 7 หลายเดือนก่อน

      yenie yewah yemejemeriawa😢😢😢😢

  • @SelamWork-xv4vn
    @SelamWork-xv4vn 7 หลายเดือนก่อน +18

    የኔ እህት እስከአሁን ያረግሽው መልካም ነገር ይበቃሻል ከዚህ በኋላ እንዳታቀርቢው የልጆችሽን ማሳደግያ ጥርግ አርጎ ይከዳሻል ተጠንቀቂ ለልጆችሽ ኑሪላቸው ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይሰጥሻል ፈጣሪ ፀሎትሽን ይስማ❤

  • @bisratkibiryisfaw3540
    @bisratkibiryisfaw3540 7 หลายเดือนก่อน +17

    የምታሳዝን ሴት አይዞሽ ተይው ይሄ የሰው አውሬ
    ነው ፅናቱን ይስጣት

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 6 หลายเดือนก่อน

      ምን ታስልዝናለች

  • @lemlemgebre9532
    @lemlemgebre9532 7 หลายเดือนก่อน +41

    መሲ የኔ ቆንጆ ሰሞኑን የምታቀርቢያቸው ባለ ታሪኮች ልብን የሚነኩና ትልቅ ትምህርት ነው ተባረኪ

  • @tinbitayele9797
    @tinbitayele9797 7 หลายเดือนก่อน +33

    በጣም የሚገርም ነው ያልተነካ ግልግል ያውቃል የመጀመሪያዋ ከነልጆቿ መከራን እየገፋች ትኖራለች አንጀቷ ተቃጥሏል ተደራቢዎች ግን አሁንም ማንነቱን እያወቁ ሊያቆሙ ከስተታቸው አልተማሩም የተበደለችው ስሜታዊ ብትሆን ከደረሰባት በደል የተነሳ ነው ሶስተኛዋ ግን ስህተቷን በስህተት ለመሸፈን ተዘጋጅታና ተረጋታ ቀረበች አሁንም ቢሆን እንዳለችው ቢሳካላት ወደ እርሷ ለመውሰድ ነው ዝግጅቷ እግዚአብሔር ላደረገላት ውለታ መክፈል ከፈለገች የበደላትን ሰው መልሳ ልትወስደው አታስብም በፊት ሳላውቅ ተሳሳትኩ አለች ካወቀችስ በጏላ መቼ አቆመች በማስታመም ሰበብ አብራ ለመሆን እቅድ አላት ከፈለገች መብቷ ነው ስህተትን በስህተት ለመሸፈን መሞከር ግን እግዚአብሄርን ማስቀየም ነው። እሷ ምንም አላጠፋሁም አትፍረዱብኝ አለች ያታለላትን ሰው ግን እግዚአብሔር የስራውን ሰጠው አለች ታድያ ይሄ ፍርድ አይደለም። ለማንኛውም ወንድ ትዳሬን ፈታሁ ካለ ልጆች ካሉት ለምን ብሎ መጠየቅና መጠንቀቅ አስፈላጊ ነው። እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን የታመመውንም ምሕረት ሰጥቶ ለትምህርት ያብቃው ቤተሰቦቹ ግን በጣም መጥፎዎች የጥቅም ሰዎች ናቸው ለእሱም አይጠቅሙትም።

    • @መናዊት
      @መናዊት 7 หลายเดือนก่อน +1

      ተባረኪ! እኔም ያንቺ ስሜት ነው ያለኝ!

  • @Betty-ot9cs
    @Betty-ot9cs 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ተመስጨ ነበር የሰማሁት እርጋታሽ ብቻ ይበቃል ደርባባ የሴት ወይዘሮ ነሽ አንቺ ምንም አላጠፋሽም በየዋህነት ማፍቀረሽ ነው ለዚህ ያበቃሽ። ለመንፈሳዊ ህይወት ያለሽ አቁዋም በጣም ያስቀናል። አይደለም ኮሌስትሮል እንቅፋትም አይንካሽ በሰላም በጤና ከልጆችሽ ጋራ ኑሪ የኔ ቆንጆ ።❤

  • @legessewerkneh226
    @legessewerkneh226 7 หลายเดือนก่อน +27

    መሲ ታሪክ ሳይሆን ስብከት ነው ያሰማሽን በእውነት የእግዚአብሔርን ስራ የገለጠች ጀግና ናት በእውነት እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ እመብርሃን በምህረት እጇ ትዳብሳት ልብሽን እግዚአብሔር በምህረት ይጠግንልሽ

  • @Mx-zs1gp
    @Mx-zs1gp 7 หลายเดือนก่อน +20

    በስመአም በሒወቴ እንዳቺ አይነት በፈጣሪ የታመነ አላየሁም ምን ያክል የታደልሽ ነሽ አንቺን ሠው ያስቀይማል አንቺን ሠው ይከዳል ፈጣሪ ያንቺን ግማሽ ልብ ይስጠኝ እውነት ጠንካራ ነሽ ፈጣሪ አይቀይረው ልብሽን❤❤❤

  • @emmukassaye215
    @emmukassaye215 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ትልቅ ሰው ነሽ የኔ ውድ ። የደረሰብሽ ብዙ ሆኖ ነገር ግን አስተሳሰብሽ ቅን ነው ። እውነትሽን ነው ። ሰው እንዲማር እንጂ እንዲታመም ሆኖ መቀጣት የለበትም ። ደግሞስ እኛ ማነን የምንቀጣው ? ሁሉን ለፈጣሪ ሰጥተሽ መተው ነው ። እሱ ፍርዱ ቢዘገይም መፍረዱ ግን አይቀርም ።
    ይሄ ሰው ከአንዴም ሁለቴ ተሳስቷል ። እግዚያአብሔር በአንደኛው ይማር ይሆናል ብሎ ቢተወው እሱ ግን ደገመው ። እግዚያአብሔር ደግሞ ፈረደ ። እሱ በእግዚያአብሔር እጅ ነው ያለው ።
    ኡፍፍፍፍፍፍ አንቺን ሰው ግን ወደድኩሽ። በቃ ሰው ሁሉ እንድንችል እንዲሆን ተመኘሁ ። እኔንም ጭምር።
    ከዚህ ነገር እራስሽን ማግለልሽ ጥሩ ነው ። ጤነኛ ትሆኛለሽ ። እግዚያአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ ። እህቴ ብትሆኚ ተመኙሁ 😘

  • @Princess_rules_YT
    @Princess_rules_YT 7 หลายเดือนก่อน +46

    በእርግጥ ንግግሯም ያለውን ታሪክ ተረድተናል ግን ሁሉን ነገር እንኳን አውቃ በድጋሚ መርዳቷና እወደዋለው ማለቷ የጤና አደለም ፈጣሪ ከልባቹ ስር ፈልቅቆ ያውጣላቹ ሰውየው ብቻውን አደለም የሆነ ነገርማ አሰርቷል ብቻ እንኳን ቆም ብላቹ አሰባቹ 🙏

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 7 หลายเดือนก่อน +5

      እንዴ እኔም ይሔን ሁሉ የሐይማኖት እያወቅሽ ደብል አድርጋ መያዟ አሁንም ትከክል አይደለችም አሷ በገንዘቧ ተማምና አነጋገርን አሰተካክላ መቅረቧ ለኔ ×

    • @lomi-Q9rv
      @lomi-Q9rv 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂የገረመኝእሡነዉ​@@Yekrta-LLB

    • @Simeraadnan
      @Simeraadnan 7 หลายเดือนก่อน

      መች ረዳች ንግድ ጀምሬ ተዉኩት አለች እኮ ግን ከሞከመት በፊት ቢዲዮ ጨርሳቹ እዩ

  • @tsionzion7807
    @tsionzion7807 7 หลายเดือนก่อน +36

    Omg ብሰማሽ ብሰማሽ አልጠግብ አልኩኝ ጌታ ያዘንሽበትን ወደ ካሳ ዘመን ይቀይርልሽ በልጆችሽ የተሳካ ህይወት ይካስሽ I do like u ❤

    • @Sebelmeona
      @Sebelmeona 7 หลายเดือนก่อน

      Amen betam des tlalech

    • @emebetargawu5721
      @emebetargawu5721 5 วันที่ผ่านมา

      መስዩ ፣ዘመኑ ካህን ታረደበት፣ቤተክርስቲያን ተቃጠለ ስለዚህ ክርስቲያን ከሆነች ትዳርን ልጅን አይታለች በዚላይ ካንስርን የሚያክል በሽታ አለብኝ አለሽ ስለዚህ ዳግመኛ በዚህ ዘመን እራስን መቆሸሽ ለምን አስፈለገ ባሁን ዘመን በቤሎ ተጋብተው በ1ወር አይደለም የሚፋቱት

  • @Sheger-tech-v7n
    @Sheger-tech-v7n 6 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት መረጋጋት እግዚያብሄር እንዴት ያጠነክራል እመቤቴ ከህመምሽ ሙሉ ለሙሉ ትማርሽ ታድለሽ ተባረኪ እንዳንቺ በሃይማኖቴ ጠንካራ መሆንን እመኛለሁ ። እስከመጨረሻው ነው ሳይሰለቸኝ ያዳመጥኩት ልጆጅሽን ከክፉ ነገር ይጠብቅልሽ ድንቅ ሴት

  • @hiwim965
    @hiwim965 7 หลายเดือนก่อน +440

    የባለ ታሪኳ ንግግሯ በሙሉ ስብከት ነው :: እርግት ያልሽ የእግዚአብሔር ቃል የምሰማ ነው የሚመስለው:: እመቤቴ ትርዳሽ ::

    • @zabanaydamse3697
      @zabanaydamse3697 7 หลายเดือนก่อน +17

      ጥሩ ገለፃችሁዋት እኔ በስስት ነው እያዳመጠኳት ያለሁ❤❤ ድንቅ ሴት

    • @zabanaydamse3697
      @zabanaydamse3697 7 หลายเดือนก่อน +14

      ቃል አይገልፃትም ስብከት እየሰማሁ መሰለኝ❤❤❤❤ ተባረኪ አይዞሽ

    • @mahletyisma3733
      @mahletyisma3733 7 หลายเดือนก่อน +18

      እኔ ደግሞ ድምጿ ውስጥ ሀዘን ነው የሚሰማኝ።

    • @hiwim965
      @hiwim965 7 หลายเดือนก่อน

      @@mahletyisma3733 እውነት ነው ! ግን እኮ still እንደምትወደው እኮ አምናለች ምስኪን የሆነች

    • @wolderufaelmarta3781
      @wolderufaelmarta3781 7 หลายเดือนก่อน +3

      Anegagersh yemigerm new egziyabher libshn yemiyasarf hiwet yestsh edmena tena yestsh yemtamgniw amlak yetebksh tenkara set nesh rgatash betam yegermal

  • @abdissamilki3955
    @abdissamilki3955 7 หลายเดือนก่อน +48

    እንዴት መልካም ሴት ነች ዕድሜ ከጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤

  • @emebetdejen5262
    @emebetdejen5262 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት ሥሰማሽ በጣም መልካም ቅን ሰው ነሽ እግዚአብሄር እንኳን ረዳሽ ይሄ አምላክ ካረዳ እንዲህ ማድረግ አይቻልም አምላክ ልጆችሽን ይባረከው ተባረኪ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን መልካምነት ለራስነው አንሺ ህሊናሽ ነፁህ ሰው ነሽ

  • @elshaday-kk8kd
    @elshaday-kk8kd 7 หลายเดือนก่อน +47

    የአንቺ ይብሳል ከልቤ አሳዘንሽኝ የኔ የዋኃ አይዞሽ እሺ ከልጆሽ አባት ጋር ብትስማሚና ደስቸኛ ሆነሽ ብትኖሪ ምኞቴ ነው ደግሞ የኔ ጌታ መሀሪ ነው አምነዋለው በምህረት እጁ ይዳብስሻል እሺ❤

    • @helenokbazion5232
      @helenokbazion5232 7 หลายเดือนก่อน +1

      የ ልጆችዋ አባት እምነቱን ስለቀየረ እኮ ነው የተለያዩት እህት

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash2465 7 หลายเดือนก่อน +16

    በእውነት ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሄር ምህረትን ያብዛልሽ አቤት የኢትዮጵያ ወንዶች ምህረቱን ያብዛላቸው በዚህ ታሪክ ታመምኩ የስንቱንቤት አስለቀሳችሁ ሞት አይቀር ሰው እናት እህት ያለው ሰው እንዴት በዚህ ልክ በሴት ይጫወታል እባካችሁ የስውምስል ዲያቢሎስ ነው ፎቶውን ልቀቁ ሊላም ሴት ይመጣል አንቺ በቀሪው ዘመንሽን ተደስተሽ ኑሪ ጉልቻ ቢቀይሩት ምንም ያውነው ዘመንሽ ይባረክ

  • @Mom-mt1yx
    @Mom-mt1yx 7 หลายเดือนก่อน +7

    እመብርሐን ትባረክሽ ጥሩልብ ያለሽ ሴት ነሽ መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ዩቱብ ላይ ገብተሽ ተከታተይ ብዙ እንዳንቺ የገጠማቸው እህቶችን ታገኚያለሽ በርቺ መስገድ መፀለይ ጀምሪ ያን ጊዜ ያንቺ ህይወት ምን እንደሆነ በሱባኤ ጠይቂ መድሐኔአለም ይርዳሽ።

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 7 หลายเดือนก่อน

      ምንይገጥማታል አመንዝራ ትልቅ ልጅ ያላት ሴትዩ ፍቅርን በገንዘብ ልትገዛ የምትጥር

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 6 หลายเดือนก่อน

      አታስቁኝ በቃ ቅድስ ቅድስ የተጫወተ ሁሉ ይታመናል

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 7 หลายเดือนก่อน +37

    እርጉዝ በህልም ሃሳብ ነው የምትጨነቅ ሴት ከበስተጀርባ እንዳለ ፈጣሪ እየነገረሽ ነው ፈጣሪ ይቅር ይበለው

  • @YasminKhalifa-z3f
    @YasminKhalifa-z3f 7 หลายเดือนก่อน +40

    እኔ አልፈርድበትም ጥሩ ወላጅ የለውም የገንዘብን ጥቅም እንጂ ስለሰው ክብር አላስተማሩትም ውሸትን እንጂ እውነትን አላስተማሩትም መጥፎ ቤተሰብ ያሳደገው ሰው ጥሩ ባል ሊሆን አይችልም።

  • @engedamekonen1098
    @engedamekonen1098 6 หลายเดือนก่อน +3

    እግዝኦ እንደዚህ እምነት ለእግዚአብሔር ያለው ሰው መኖሩ ደስታ ሰጠኝ ። ጠናና እድሜ ጨምሮ ይስጥሽ ።

  • @Firstmove01
    @Firstmove01 7 หลายเดือนก่อน +76

    የኔ እህት ምስራቅ ስሜታዊ ብትሆን የደረሰባት ክህደት ነው የመጀመሪያ ባልዋ የልጆችዋ አባት ስለሆነም ህፃናት ልጆች ይዛ ድህነትን ያህል እዳ ወድቆባት ነው አንቺ በተቃራኒው ሁለተኛ ትዳርሽ ነው እግዚአብሔር ባለፀግነትን አድሎሻል ያደጉ ልጆች አሉሽ ያንቺና የሌሎቹ እህቶች ጉዳት ሊነፃፀር እንክዋን አይችልም እርጋታሽ እና መልካም ልብሽን ይጠብቅልሽ ያስፈፅምሽ እያልኩ እንደ እህት የምልሽ ነገር ምንድን ነው ከዚህ ታሪክ ውጪ እንደ ሎጥ ሚስት ዞር ብለሽ እንክዋን ብታይ ጥፋቱ ከባድ ነው የሚሆንብሽ ለምን ያላደጉ ህፃናት ልጆች አሉት ይህ ሰው ድኖ ይምረጥ የፈለገውን የሚለው ሀሳብሽ ፍፁም ተገቢ አይደለም በሰብዐዊነት ላግዝ ካልሽ ደግሞ ቸግሮኛል ብላ አደባባይ የወጣችውን የልጆቹን እናት እርጂ። ይህ ሰው ፈፅሞ አይገባሽም እሱንም ለንሰሀ ያብቃው አንቺን ግን አደራ የምልሽ ያከበረሽ አምላክ ይህን ሁሉ ነገር በገሀድ አሳይቶሻል ይህ ሰው ያንቺ አልነበረም ሊሆንም አይችልም በፀሎት ተግተሽ ከአእምሮሽ እንዲጠፋ አድርጊ እንጂ ድኖ ቢመለስ እንክዋን እንደው አደራ አደራ ፈጣሪሽን ለዚህ ሰው ብለሽ እንዳታሳዝኚው

    • @hanazewdie
      @hanazewdie 7 หลายเดือนก่อน +11

      ተባረኪ የልቤን ነው የፃፍሽልኝ i hope አንብባ ተግባራዊ እንደምታደርገው ምስራቅን ብትረዳት

    • @tiyobistazergaw8018
      @tiyobistazergaw8018 7 หลายเดือนก่อน +2

      ተባረኪ የልቤን አወራሽልኝ

    • @eyerusalemsamuel7677
      @eyerusalemsamuel7677 7 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት በዚህ ሀሳብ እስማማለሁ

    • @መናዊት
      @መናዊት 7 หลายเดือนก่อน +9

      የኔን ሀሳብ ስለተናገርሽ አመሰግንሻለሁ, እረጋ ብሎ ያወራ ሁሉ ንፁ አይደለም!! በሰው ላይ ልፈርድ ሳይሆን, ምስራቅ እኮ ምንም የላትም ከሷ ጋር አትነፃፀርም, በዛ ላይ እቺ ሴት ሚስት እያለው ካወቀች በሗላ እራሱ አልተወችውም!! ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው! ተለሳልሶ ያወራ ሁሉ ልክ ነው ማለት አይደለም!!

    • @EvaIsrael-c2m
      @EvaIsrael-c2m 7 หลายเดือนก่อน +2

      ዝም ብላ ምላሳን በማር ለውሳ ታወራለች እፈሪ በአነጋገርሽ

  • @belelisanework1512
    @belelisanework1512 7 หลายเดือนก่อน +9

    እንዴት ድንቅ ሴት ነሸ? እግዚአብሔርን እንዳውቅ በእርሱ እንድታመን እስተምረሽኛል ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ እህቴ የድንቅ ድንቅ ሴት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadessemengeshawolde8701
    @tadessemengeshawolde8701 6 หลายเดือนก่อน +1

    የእግዚአብሔር ሰው ሥለሆንሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @edutub21
    @edutub21 7 หลายเดือนก่อน +69

    አቤት እርጋታ አቤት ንግግር እመብርሐን የአምላክ እናት ጨርሳ ትማርሽ ከህመምሽም ❤❤❤❤

  • @sosimaru-fz6oe
    @sosimaru-fz6oe 7 หลายเดือนก่อน +30

    በጣም ይገርማል ብዙ እንደዚ አይነት ታሪክ ስሰማ ቤተክርስቲያን እየሄዱ ነው ሰው የሚያታልሉት ፈጣሪ ሆይ እረ ልቦና ሥጣቸው ሰው እንዴት እግዚአብሄርን አይፈራም ግን ከባድ ነው

  • @MAMA-r2j3h
    @MAMA-r2j3h 7 หลายเดือนก่อน +2

    አንቺ አስተማሪ ሰው ነሽ እግዚያብሔር ሁሌም ከጎንሽ የቁምልሽ በጣም ነው የወድኩሽ ተምሬብሻለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 7 หลายเดือนก่อน +46

    እንዴት አይነት ጨዋና የበሰለች ሴት ናት እባካችሁ! እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🏾

  • @gerardo_media
    @gerardo_media 7 หลายเดือนก่อน +8

    የእውነት ወላሂ መልካም ሰው ነሽ ለዛም ነው ከዚህ ህመም እድሻልሽ ያርገው ፈጣሪ ሶስቱም ላይ አልፈርድም መፍርድም ያለብን ወንዱ ላይ ነው የኔ እናት ስለሁም ነገር ፈጣሪን አመስግኒ ❤❤❤

  • @azalechkebede251
    @azalechkebede251 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ እንደዚህ አይነት ሰዉ አለ የኔ እመቤት ይሄ መመረጥ ነዉ እዉነት እዉነተኛ ታሪክ ነዉ መጽሀፍ መጻፍ አለበት ለካስ እዉነትን የሚከተል ሰዉ አለ🙏💕🙏💕

  • @MartaMan-rd7qd
    @MartaMan-rd7qd 7 หลายเดือนก่อน +26

    እረ ምስራቅ ጎረታችን ይህ ሁሉ god ይዘሽ ምኖርሽ አንተ ያወቀ ልጅ አንተም እህት አለህ ያች እርኩስ እናትህ ክፋ ምስራቅ ጀግና ናት

    • @yenubayu1696
      @yenubayu1696 7 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም አሳዛኝ ታርክ ነው ምን አይነት ቤተሰቦች ናቸው ጉድ ነው

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 7 หลายเดือนก่อน +3

      እረ በትክክል ፃፊ ለወሬ መቸኮል😂😂

    • @MartaMan-rd7qd
      @MartaMan-rd7qd 7 หลายเดือนก่อน

      @@selammulatu3807 እሰይ

    • @M.ነኝ
      @M.ነኝ 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@selammulatu3807😂

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 7 หลายเดือนก่อน +26

    እህቴ መንፈሳዊነትሽ ደስ ይላል ንግግርሽ ጥሩ ነው አንቺ ጥፋት የለብሽም ይሄ እግዚአብሄርን የተዳፈረ ልጆቹን የካደ ሚስቱን የካደ ሰው እንዳጭበረበረሽ ከሰማሽ ቡሀላ ላሳክመዉና የራሱ ፈቃድ አለው የመረጠው ሰው ጋር አብሮ ይኑር ማለት አይከብድም ከስህተትሽ እንዴት አትማሪም እውነት መልካም ልብ ካለሽ እሱን ዉጪ ወስደሽ የምታሳክሚበትን መጠግያ ላጡት ልጆቹ ብሩን ስጪያቸው ከንግግርሽ አሳክመሺው ድኖ ተመልሶ አብሮሽ እንዲሆን ነው ይሄ እራስ ወዳድነት ነው ሚስቱን የገለፅሽበት መንገድ የልጅነት ባሉዋ ነው ከሱ በፊትም ቡሀላም የማታውቅ 15ሶስት ልጅ ወልዳ እንድትረጋጋ ጠብቀሽ ነበር ካንቺ ጋር 2 አመት አግብተሽ የፈታሽ ልጆች ያሉሽ እሱዋና አንቺ ስሜታችሁ እንዴት እኩል ይሆናል አንቺን የቀረበሽ ለብር ብሎ ነው። እሱዋ ግን መከራ ላይ ናት መከዳት ልጆቹዋ መበተናቸው የገቢ ምንጭ የላትም የቤት እመቤት አድርጎ ነው ያኖራት አለማበዱዋም ምን ታርግ

    • @abenetbekalu4084
      @abenetbekalu4084 7 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር በሚያውቀው እኔ አሁን ነፃ ነኝ ፍቅርም ጥላቻም የሌለኝ በታሪክ ወደህይወቴ ዳግመኛ አላስበውም ግን የምትወጂው የነበረ ሰው በቅስበት ተበላሽቶ ብታይ መዳኑን ትፈልጊያለሽ በቃ ይሄው ነው እህቴ

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 7 หลายเดือนก่อน

      @@abenetbekalu4084ጥሩ ልብ ነው ያለሽ እኔስ የስራውን ሰጠው እሰይ እያልኩ ነበር በእውነት ነው የምልሽ በጣም ነው የተናደድኩት በዚህ ሰው ድርጊት የከተማ ልጅ እንደዚህ አይነት እርካሽ ነገር ድፋረቱ የገረመኝ ደሞ አንቺንም ሚስቱንም ቤተክርስቲያን እየወሰደ ማህላው ለቅሶው ብዙ ሀጥያት ዉስጥ ያሉ ሰዎች እኔ እማቀው ደፋረው ቤተክርስቲያን ግቢ እንኩዋን አይገቡም ከአጥር ዉጪ በርቀት ይሳለማሉ አምላክን ከመፋራት የዚህ ይገርማል

    • @M.ነኝ
      @M.ነኝ 7 หลายเดือนก่อน +1

      ቢመርጥስ ድጋሚ ማን ይቀበለዋል ብላ ነው ምስራቅ አንድሆን ቆፍጣና ናት አትቀበለው ም : አስተዋይ ነሽ አኔም ሰምቼ ግን አላስታዋ ልኩትም 🤔

    • @M.ነኝ
      @M.ነኝ 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@abenetbekalu4084ወደመረጠው የሂድ ስትይ ራስሽን ም አስገብተሽ ነው ከምርጫ ው አንድዛ የመስላል ለዛ ነው

    • @ቲጂኩዌት
      @ቲጂኩዌት 7 หลายเดือนก่อน

      @@abenetbekalu4084አይ አንቺ ያዉ ብር እንዳለሽ እና በዉለታም ስለአሰርሽዉ አንቺ እንደምትመረጪ እርግጠኛ ነሽ ፈጣሪ የስራቹን ይስጣቹ እሱ ቤተሰቡ እና አንቺ ባለሀብቷ በሀብትሽ ወንድ ከምትገዢ የዘላለም ቤትሽን ገንቢ ሁሉ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነዉ አመሰግናለሁ

  • @habiba_habiba1
    @habiba_habiba1 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ ረጅም ቪዶ ማየት ብዙ አልወድም ግን እስከመጨረሻዉ ሰማሁ ምርጥ ሴት ጀግና አንደበተ ርቱ የእናት አጀት ያላት ብልህ ሴት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ❤❤❤❤❤

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 7 หลายเดือนก่อน +25

    አንቺ ምንም አላጠፍሽም የኔ እህት የተረጋጋሽ ደግ ሴት ነሽ ይህ ክፉ ልባቹን እደሰበረ መድሀንያለም ይካደዉ

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum3024 7 หลายเดือนก่อน +70

    መጀመሪያም አልፈረድኩባትም ምክንያቱም ሚስትየውን ስትረዳ የልቧን ንፅህና አይቼ ነበር

    • @6s8f7d
      @6s8f7d 7 หลายเดือนก่อน

      Kezas esun seteredas min tesemash

  • @EdenAfework-v4e
    @EdenAfework-v4e 7 หลายเดือนก่อน +3

    ስው ፈረደብኝ አትበይ እህቴ ፤ ጥፋቴ ምንድን ነው ብለሽ እራስሽን አታታልይ ። አንደ የምገምተው በስራ፣ በእድሜና "በመንፈሳዊ "ነገር ብዙ ነገር የተማርሽ ነሽ ፣ እግዚአብሔር አይምሮ ጤናማ ያደለሽ ። እንዴት እንደ18 አመት አፍላ ልጅ የአንድ ጎረምሳ ወሬ ያለምንም ማስረጃ ታምኛለሽ ማጣራት የሚባል ነገር እኮ አለ ብዙ ቀይ መብራቶች እያየሽ ነበር ለምን ዝም ብለሽ ነፍስሽንና ስጋሽን አሳደፍሽ አዋቂ ሴት ነሽ ምንም ያልጎደለብሽ የረከሰ የአደፈ ወራዳ ጎረምሳ ማቆለባበስ ነው ጥፋትሽ አምላክ ነገረሽ በሕልም ግን አልታዘዝሽም አግዚአብሔርን አሁን እንኳን ስራውን እየመሰከርሽ ጉዱን አውቀሽ እወደዋለሁ አልሽ ከዚህ ሌላ ጥፋት የለም

  • @TsigeKalbessa
    @TsigeKalbessa 7 หลายเดือนก่อน +6

    በእውነት ልበ ቀና ሴት ነሽ የሰው በቀል የትም አያደርስ በቀል የእግዚአብሔር ነው ሰዎችን በብዙ የምታሰተምሪ ድንቅ ሴት ነሽ እግዚአብሔር አብዚቶ ይባርክሽ ደንግል ማርያም አትለይሽ ልጆችሽን ትጠብቅልሽ

  • @teklelove
    @teklelove 7 หลายเดือนก่อน +120

    እባካችሁ እሄነን ሰው ፎቶውላ አውጡልን ምክንያቱም ነገም ይደግመዋል ሌሎች እዲማሩበት በፈጣሪ ወገኖች

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 7 หลายเดือนก่อน +3

      ሰውዬው ታሟል ፈጣሪ እየቀጣው ነው ባይሆንም እንኳን ህጉ አይፈቅድም

    • @alemkebede5848
      @alemkebede5848 7 หลายเดือนก่อน +1

      በህግ ወንጀለኛ ነው ተብሎ ሳይረጋገጥ ፎቶ ማውጣት አይቻልም ለዛ መሰለኝ።

  • @yebeltalmekuriaw4420
    @yebeltalmekuriaw4420 6 หลายเดือนก่อน +1

    አዕምሮዋ የተመሰገነ ታላቅ ሴት።
    በእውነት ለብዙዖች ምሳሌ የምትሆን መልካም ሴት ።
    ተባረኪ።

  • @abunneaaron3192
    @abunneaaron3192 7 หลายเดือนก่อน +16

    ይቺ ሴት ግን አደነቅሁሽ.❤ እግዚአብሔር ወዶሽ ነው በግዜ ከጉርጋድ ያወጣሽ. ብታገቢው ኖሮ ሃብትሽን ንብረትሽን ሰብስቦ ወስዶ ልጆችሽንም አንችንም ባዶ ያስቀራችሁ ነበር.
    አይዞች መድሃኒአለም ይጠብቅሻል.❤ እርሱም ንስሃ ይግባና ይቅርታ ይጠይቅ❤.

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 7 หลายเดือนก่อน

      Yamenechiw Egzabhar altalatim. Yigermall!!!❤❤❤❤

  • @Hyat-e2o
    @Hyat-e2o 7 หลายเดือนก่อน +81

    ለወንድ ብር እምሠጡሴቶች የስንት ሠውትዳር በጠበጣችሁ ሴቶች ልጅእንስራ እንጠክር እራሳችን እንቻል ግንብርአትስጡ።

    • @ninigetaneh2634
      @ninigetaneh2634 7 หลายเดือนก่อน +4

      I agree! ሴትልጅ ገንዘብ ከሰጠች ወንዱ ፍቅሩ ይጠፋና በዉሸት እያስመሰለ ይቀጥላል

    • @dollshebeza8056
      @dollshebeza8056 7 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @rebbybam230
      @rebbybam230 7 หลายเดือนก่อน

      Betam legend birr chirash malasbew new 😂

    • @habendenbel4329
      @habendenbel4329 7 หลายเดือนก่อน

      Tekekel 😮

  • @adamkebede9624
    @adamkebede9624 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚገርም ታሪክ! አንቺ ብስለት በጣም ይደንቃል:: እግዚአብሔር መያዝ ትልቅ መሆኑን ነው የሚያሳየው:: መረጋጋትሽ በጣም የሚደንቅ ነው:: እግዚአብሔር በሞሉ ጤና ይስጥሽ:: ሂወትሽ ትምህርት ነው ጌታን አልከሰስሽም ምህረቱን እየነገርሽ ነው እንጂ:: በጣም ስነስራትሽ የሚደንቅ ነው:: ተባረኩ ለምስራቅም ማማከረ ሽም መርዳትሽም በዘመንሽ ሁሉ ከመስጠት ሌላ የሰው እጅ አትይ ቤትሽ በበረከት በሰላም ይሙላ:: ለልጇችሽ ትልቅ በረከት ነው የምታስቀሪው:: ውቡ ሴት ነሽ:: ቃሉ አይበቃም ትልቅነትሽን ለመናገር በጣም ትደንቂያለሽ:: እግዚአብሔር ይጠብቅሽ::

  • @Rahel.72175
    @Rahel.72175 7 หลายเดือนก่อน +46

    የመጀመሪያ ሚስቱ እና ሰውየው የሰፈሬ ልጆች ናቸው ሲታይ እኮ አንገት ደፊ ትዳሩን አክባሪ ነው የሚመስለው ምስራቅ አይዞሽ መድሀኒአለም ቸርነቱን ያብዛልሽ

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 7 หลายเดือนก่อน

      Masallah masallah masallah Allah with you Allah gve to you Longer Life you are great women your wonderful your niece person

    • @gabreelgabre6813
      @gabreelgabre6813 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን በናትሽ በጣም ነው የተጎዳችሁ አጽናኛት ስልኳን ጻፊልኝ 😚😚😭😭😭😭

    • @Tube-ns2xj
      @Tube-ns2xj 7 หลายเดือนก่อน

      የት ሰፈር ነው እኔ የጠረጠርኩት ጉለሌ

    • @ቲጂኩዌት
      @ቲጂኩዌት 7 หลายเดือนก่อน

      @@Tube-ns2xj እኔም የማቃት እየመሰለኝ ነዉ ጉለሌ ክፍለ ከተማ አበበች ጎበና ሰፈር ይሆን ??

    • @Rahel.72175
      @Rahel.72175 7 หลายเดือนก่อน

      @@Tube-ns2xj awo gulele new

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 7 หลายเดือนก่อน +23

    ከሁሉም ግን ያሳዘነችኝ የመጀመሪያ ሚስቱ ነች እሱአንም ልጆቿንም እጅግ ነው የበደላቸው በቁማቸው የቀበራቸው እግዚአብሄር የስራውን ይስጠው ::

    • @AnthonyGfdh
      @AnthonyGfdh 7 หลายเดือนก่อน

      Ehetea hulume alafi nawu Egzeazabehrene yamelamenawu endadaragalighe endanchi ayenate basementya sentene ementene Egzeazabehre beyadelaghie

  • @yonasalemu2316
    @yonasalemu2316 5 หลายเดือนก่อน

    ብዙ interview አይቻለሁ የዝች ልጅ ግን ንግግሯ እጅግ በጣም የምትገርም እና አስተዎይ ነች የድንግል ልጅ ካለሽበት ነገር ሁሉ እመቤቴ ትጠብቅሽ ተባረኪ

  • @FikaduAsfaw
    @FikaduAsfaw 7 หลายเดือนก่อน +10

    የኔ እናት ተባረኪ ልብሽን እግዚያብሄር ይጠብቅልሽ የእግዚያብሄርን ምህረት ባንቺ አይቼአለሁ ዘመንሽ ይባረክ እየሱስን በማመንና በማወቅ ዘመንሽ ይለቅ

  • @TigiestBezuwork
    @TigiestBezuwork 7 หลายเดือนก่อน +14

    ስትናገሪ አሳዝነሽኝ ነበር ነገር ግን 3 ኛ ሚስት ሆነሽ ውድድር ውስጥም መግባት ፈልገሻል ስለዚህ አንቺም ትክክል ያልሆንሽ ሰው ነሽ መልሰሽ ድርርድ

  • @HelinaWondewosen
    @HelinaWondewosen 22 วันที่ผ่านมา

    እምትገርሚ የተባረክሽ ሴት ነሽ በእያንዳንዱ እርምጃሽ ሁሉ እግዚያብሔር ካንቺ ጋር ነበር እያሳየሽ ነበር ይነግርሽ ነበር ጌታ አመስግኝ በጣም እግዚያብሔር ይባርክሽ ተባረኪ እንደ አንቺ ቀና ልብ ይስጠን ቡዙ አስተማርሺኝ በቀል የጌታ ነዉ ፍርድ የጌታ ነዉ

  • @sebletlaye1528
    @sebletlaye1528 7 หลายเดือนก่อน +12

    የድንግል ማርያም ልጅ እንክዋን ምህረትን ላከልሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ አሜን

  • @AmeAme-c9o
    @AmeAme-c9o 7 หลายเดือนก่อน +58

    የመጀመሪያ ሚስት በጣም ጠንካራና ትግስተኛ ናት የ2ተኛዋ ባናቅም አንቺ ግን ትገርሚያለሽ መርዳትሽ መልካም ቢሆንም ወደራስሽ መመለስ መፈለግሽ የሚገርም ነው ምን ጥቅም አለው ገዳማት ብትዞሪ ቃሉን አጣፍጠሽ ብታወሪ ካልኖርሽበት ራስሽ ካልገዛሽበት ገንዘብ ስላለሽ የፈለግሽው ስለምታደጊ ነው ከንቱነት ነው የተረዳሁበት በዚህ ታሪክ

    • @መናዊት
      @መናዊት 7 หลายเดือนก่อน +2

      ጥሩ ተረድተሻል , እኔም እዚ ላይ መሰረት በዙ ሁሉ ነች የገረመችኝ

    • @meronhailegebrel1270
      @meronhailegebrel1270 7 หลายเดือนก่อน

      Eras wedad nat betam keza eso bekurban ltagebaw new

    • @AmeAme-c9o
      @AmeAme-c9o 7 หลายเดือนก่อน +1

      ቅዱስ ቁርባን የተደፈረበት ዘመን ነው የለንበት

    • @AmeAme-c9o
      @AmeAme-c9o 7 หลายเดือนก่อน +4

      ​@@መናዊትገንዘብ ካለሽ ሁሉም ያደምጥሻል

    • @AlexAlex-bp2ms
      @AlexAlex-bp2ms 7 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም አስተዋይ መልክት ጥፈሀል እረዳሁ የምትለው ለራሷ ጥቅም ነው ከሷ እምትፈልገው እቃ ነበረ ያንን እስክታገኝ ነው እኔ ለታሪኩ ቅርብ ስለሆንኩ ነው የምነግርህ

  • @coffeyintertement4648
    @coffeyintertement4648 7 หลายเดือนก่อน +7

    እውነት ለመናገር መሲ 3 ተኛዋ ባለታሪካችን ሀሳቡዋን ያጋራችበት መንገድ ለብዙ እህቶቻችን ትምህርት ነው ባይ ነኝ አርጋታዋ ቃላት አጠቃቀሙዋ ሴትነትዋ የሴትነት ውሀ ልክ ናት በዛ ላ በፈጣሪዋ ላይ ያላት እምነት ሲያስቀና በመልካምነትሽ ቀናሁብሽ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 7 หลายเดือนก่อน +1

      ካንሰር ይዞትና የሰው ባልነቱን እያወቀች ትልቅ ሴትዩነች የትልልቅ ልጆች እመት ፍቅርን በገንዘቦ ለመግዛት የጣረች ባለጌ

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 6 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክ እየዘሞቱ ከጋብቻ ውጭ እየተኙ ማንነቱን ሳያጣሩ መተኛት መንፈሳዊነት ነው

  • @wollodesie2116
    @wollodesie2116 7 หลายเดือนก่อน +115

    ሚስቶች እና ልጆች እንዳሉት እያወቅሽ ለማሳከም የወሰንሽው በገንዘብሽ ገዝተሽ የራስሽ መልሰሽ ለማድረግ እንደሆነ በአንደበትሽ ተናግረሻል እንግድያው ምንድነው ጥፋቴ ላልሽው ጥፋትሽ ይህ ነው!!!!!! ከጥርጣሬ በላይ እግዚአብሔር ብዙ ነገር አጋልጦልሽ በልብሽ በደንብ እያወቅሽ መልሰሽ እዛው ደሞ እወደዋለው አልሽ ሆ በይ ከድሮ ባልሽ ታረቂና ልጆችሽን አሳድጊ። ለዚህ ያለሽን መራራት እንዴት ለልጆችሽ አባት አጣሽ??

    • @kiya9587
      @kiya9587 7 หลายเดือนก่อน +8

      አትፍረድ ይፈረድብሃል

    • @zufnea2955
      @zufnea2955 7 หลายเดือนก่อน +4

      ሸበላ ነው ልጁ አያድረስ❤❤❤❤

    • @hutadawed2
      @hutadawed2 7 หลายเดือนก่อน

      @@zufnea2955😂😂😂😂

    • @NayanaTube
      @NayanaTube 7 หลายเดือนก่อน +8

      የአንዳንድ ሰው አረዳድ ይገርማል ከንግግሯ መረዳት የቻልኩት መልካምነቷን ነው

    • @Gere.emun.
      @Gere.emun. 7 หลายเดือนก่อน +4

      የልጆችዋ ኣባት ለማስቀናት ይሆን

  • @TigistGetachew-q6i
    @TigistGetachew-q6i 7 หลายเดือนก่อน +16

    ወይ በእግዜር መታመን እንዴት ደስ ይላል እራሳችን ዬት ጋ እንዳለን የምናይበት ታሪክ ነው መስማት ብቻ ሳይሆን ከዝህ ንግግር እውቀት መውሰድ ያስፈልጋል

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 7 หลายเดือนก่อน +2

    መስዬ እውነት ነው መንፈሰ ጠንካራ ደግ አስተዋይ አንደበተ ብርቱ ጀግና እናት ነች ማነው ለባል ሚስት ብር የሚሰጥ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ አብረሀሙ ስሌሴዎች በቤትሽ በነረከት ይግቡ የፃድቃኔ ማርያም አሁንም ጤናሽን ይስጥሽ ግን እባካችሁ ሴቶች ከዝች ሴት ተማሩ እኔ ግን ባውቅሽ ደስ ባሉኝ በአካል ካንች ጥንካሬን እማራለሁ

  • @rahelestif2112
    @rahelestif2112 7 หลายเดือนก่อน +14

    በደንብ እግዚኣብሔር ይቅጣህ ባለጌ ግን ደሞ በጣም የሚያሳዝነው ቤተሰቡ ሙሉ ባለጌ መሆናቸው ነው።እናት፣ወንድም፣እህት፣አጎት እግዚኣብሔር ይፍረድባቹ እናንተ ናቹ የዚህ ሁሉ ግፍ ደጋፊ፣ጠንሳሽ ናቹ።ለብር ብላቹ ልጁ ወንደኛ አዳሪ አደረጋቹት አሁን እናንተ ሰው ናቹ?

  • @AddisGetachew-p7i
    @AddisGetachew-p7i 7 หลายเดือนก่อน +8

    በእውነት ከአይምሮ በላይ ነሽ እግዚአብሔር በልጆችሽ ሙሉ ያርግሽ እኔ በሰውኛ ሳስበው አንቺን አልከዳሽም እግዚአብሔር ጥሩ ነገርን እንዲያስተምርበት ነው የመጀመርያ ሚስቱን ባንቺ ሊረዳት ፈልጎ ነው ለኔ ጀግና ሴት ነች ሁሉም ቤት ብዙ ገበና አለ አንቺ እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ሁለተኛ እድል ሰቶሻል እመብርሀን ቀሪ ሂወትሽን በቤቷ ታርግልሽ

  • @KINFEASNAKE
    @KINFEASNAKE 7 หลายเดือนก่อน +1

    ደግሜ ደግሜ አዳምጣታለሁ በዚህ ምድር እንዴት አይነት እህት ሚስት ብቻ አይደለችም አደንበቷ እርጋቷዋ በእምነት ፅናቷ ያላት እንዲ ያለ አመለካከት መሰጠት ምን አይነት መታደል ነው እግዚሄር ጤና ከእድሜ ይስጥሽ።

  • @genetteshome3906
    @genetteshome3906 7 หลายเดือนก่อน +9

    መሲ ስጦታዉ ጡሩ ነገር ላይ አይደለም በአንች ነው ያወቅነው ስከፋው ያመናል ድረሽለት እህታችንም ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ እሱም ፈጣሪ ልቦና ይስጠው በዝህ ደረጃ ተንኮል ምን አይነት መፈስ ነው የሰፈረበት

  • @yohannesgatew3235
    @yohannesgatew3235 7 หลายเดือนก่อน +26

    ዋው ምን አይነት የተርጋጋች ሰው ነች፤ እርጋታዋ፤ አንደበተ ራእቱነቷ፤አስተዋይነቷ፣ለሀይማኖቷ ያላት ጥናት፡፡ዋውውውው ነው

  • @hannatomas9176
    @hannatomas9176 7 หลายเดือนก่อน +8

    እስኪ ሁላችሁም ፀልዩ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን በጣም እኮ ነው የተዳፈርነው 😢

  • @romanassefa976
    @romanassefa976 7 หลายเดือนก่อน +4

    አቤት አንደበቷ ትህትናዋ እግዚአብሔር የካሳ ዘመን ያምጣልሽ ሠላሙን ይስጥሽ ተባረኪ እሱ ግን ገና የዘራውን ያጭዳል ጌታ ምህረት ያድርግለት

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 7 หลายเดือนก่อน +6

    አንቺ ብልህ ሴት እግዚአብሔር በብዙ የረዳሽ:እጁን ያየሽበት አምላክ አሁንም በብዙ ድንቅና ተአምራት ያኑርሽ❤

  • @mahi1749
    @mahi1749 7 หลายเดือนก่อน +37

    መጀመሪያ ባለማወቅ ተታለልሽ ከዛ ግን አወቅሽ ሚስቱን ገንዘብ የሰጠሻት ጥፋተኝነት ስሜት ስላለሽ ነው guilty conscious ካወቅሽ ቦሀላ ከነሱ ህይወት መውጣት ነበረብሽ ፤ ቢመለስ እቀበለው ነበር አልሽ ለሰዎች ጥያቄ መልስ ለመሥጠት ነው ያስጨነቀሽ። ሲጀመር ከሚስቱ ጋር የሚኖር ወንድ፣ ለልጅም ብሎ ይሁን ምን አንቺ ምን ትሰሪያለሽ ከመጀመሪያው እኮ ነግሮሻል አንቺ selfish በሆነ አስተሳሰብ የራስሽ ለማረግ ነው ብቸኝነትሽን እንዲያስረሳሽ በዛ ላይ የሀይማኖት ሽፋን ለምን አስፈለገ is to purify the act of being with a married man ? You may be a wealthy woman, and you may be looking for true love but in your heart of hearts you always knew something was off. You just chose to ignore those feelings and enjoy the love of this man.ጭራሽ ህጋዊ ሚስቱን ስሜታዊ ናት ትፈጥናለች አልሽ አንቺ ስሜታዊ ስትሆኚ አደል እንዴ ብድግ እያልሽ ገዳማት ምትሄጅው ፤ ገንዘቡ ስላለሽ ትኬትሽን እየቆረጥሽ ላጥ ብለሽ ሄደሽ ራስሽን አረጋግተሽ ትመጫለሽ እሷስ ምስኪኗ ደሀ ፦ እውነት ካዘንሽላት ከተፀፀትሽ ለምን ምሥክር አልሆንሻትም?

    • @GenAmer-k6c
      @GenAmer-k6c 7 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል😢

    • @genetgebretnsay6487
      @genetgebretnsay6487 7 หลายเดือนก่อน

      Egzabhair yfrdal atfrdu ewunet nw.kibrun Ftari ywused.

    • @ሰላምይሁን6
      @ሰላምይሁን6 7 หลายเดือนก่อน +1

      She’s a human, she was in love with him because of his lied to her, don’t judge, she tried to help his wife but they have different personality and she said the truth because of what she see form her, this woman is honest she doesn’t have any mistake, maybe her problem is she trust people.

    • @mahi1749
      @mahi1749 7 หลายเดือนก่อน +7

      ​@@ሰላምይሁን6 I agree she seems to trust people, mainly due to her vulnerability and loneliness. But that still does not justify her actions. ይሄ የመፍረድ ጉዳይ አይደለም ሚድያ ላይ የግል ሂወትሽን ይዘሽ ከመጣሽ ሀሳብ አትስጡበት ማለት አያስኬድም። መልስ የሰጠሁት "ምንድን ነው ጥፋቴ ?" ብላ ላለችው ነው. የኔ ጥያቄ ለምሣሌ ውጭ ሀገር ላሳክም ስትል ወንድሙ ልምጣ አለ ከዛ እኔ ደሞ እሱ ምን ቤት ነው? እኔስ? አልኩና አይቻልም አልኩ አለች። If she was doing a humanitarian act to save the guy, why would that matter , that his brother came or not? እኔስ ምን ቤት ነኝ ብሎ መጠየቅ አያስፈልግም? ? ባለትዳር ቤት ገብታ እኔ ላሳክም ማለት ፤ ሁሉን ነገር ካወቀች ቦሀላ ሁሌ ማታ ማታ ሆስፒታል እየሄድኩ እጠይቀዋለው አለች Did she think about the feeling of the wife when she did that? ሰውየው በሂወታቸው ነው የተጫወተባቸው ነገር ግን ሁሉን ካወቀች ቦሀላ ለምን በገንዘብ involve ማድረግ አስፈለገ do you correct a mistake with another mistake? ይህች ሴት ከሚስቶቹ እኩል እንደተጎዳች አምናለው ውስጧ ሀዘን እንዳለም አምናለው ነገር ግን ምን አጠፋው ላለችው ካወቀች ቦሀላ ያሉት ነገሮች ጥያቄ ይፈጥራሉ፤ ብንመረመር ሁላችንም ጋር ችግር አለ ማንም ንፁህ የለም። ሆኖም ምንም ጥፋት አላጠፋሁም ብሎ ማለት ከፕሮግራሙ አስተማሪነት አላማ የራቀ ነው ሚሆነው ፤ጥፋታችንን እያመንን ብንማማር መልካም ነው።

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 7 หลายเดือนก่อน

      አለሌ አመንዝራ ነች​@@genetgebretnsay6487

  • @flebersiyum6304
    @flebersiyum6304 7 หลายเดือนก่อน +7

    አስተዋይ ሀብታም ሀይማኖተኛ ግልፅ እና የዉሃ ሴት ነሽ ❤❤❤❤እሱ የስራውን አግኝቷል ሴቶቹ እንደ እህት ተሳስባቹ ኑሩ