Its good that you mentioned that it's illegal to blackmail a person and the consequences that arise to such kind of evil predators. This can give the confidence to victims to come forward and get help from the judicial system. Well done. Keep informing the society.
ብዙ ጊዜ የአንቺን ፕሮግራም እከታተላለሁ በጣምአስተማሪ ና አንቂ ኘሮግራም ነው በርቺ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥሽ
የምሰጠው ሀሳብና አስተያየት ዉብና ማሪኪ ነው ሀቂቃ
@@Kubrahussien በጣም ወላሂ
ዉዴ ደሚርኝማ ዉድ🎉🎉
❤❤❤🎉🎉🎉👍🙏🙏🙏
እትዮጵን መጥፎ በህል አለማመደች እንጂ አስተማሪ ልሆን አይችል መወገዝ አለበት
በጣም ምርጥ እና አስገራሚ ፕሮ ግራም ነው የምታቀርቢው እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ብስርዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ምክርሽ እንደ እንጀራ የምያጠግብ መብል ነው በተለይ ስለልጆቸችን የምትመክርን ምክር በጣም ጠቅሞናል ለሁሉም ነገር ጎበዝና ፈጠሪ መልካም አይምሮ ሰቶሸልና በርቺ
እመቤቴን እኔንም በፍቅር ሰበብ ከተውሽኝ የገባሽበት ገብቼ እገልሻለው ጋደኛዬ የኤቻይቪ ታማሚ ስለሆነ አንችንም እበክልሻለው እያለ ሰላም ነስቶኝ ነበር የዛን ግዜ በጣም ቸግሮኝ ነበር ቤተሰብም አጠገቤ አልነበረም ብቻ ከባድ ነው ግን እግዚያብሄር ረድቶኝ በጥበብ አገሩን ጥየለት ወጣሁ😢። ሴቶችዬ ጥበበኛ ሁኑ በሙሉ ልባችሁ ወንድ አትመኑ ፈጣሪ ይጠብቀን❤
ውይይይ እንኳን እግዚአብሄር ረዳሽ 🙏🥺
ጓበዝ አዘጋጅ ነሽ በርቺ እናመሰግናለንንንንን
ለዚህ ነው አላስፈላጊ ፎቶ አትላላኩ ሴቶችዬ መቼ እና እንዴት ደካማ ጎናቹ እንደሚሆን ስለማይታወቅ ሁሉም ስትግናኙ ይደርሳል
ሲጀመር አሰነዋሪ ፎቶ በሰልክ ለባል እንኳን መላክ የለብንም በጣም የሚያሰጠላኝ ነገር አሰነዋሪ ፎቶዎች መላላክ አሰፈላጊ አይደለም ምንም ብወደው አላረገውም ከምር ማንንም አላምንም ደሞ ቢለቀው ለሳምንት ነው ወሬው ኤጭጭጭጭ
Selam new sila hiwot programishn betam nw mewaow berch❤
ሴቶች ኢንተርኔት እለቃለሁ ቢሉ አትፍሩ ለምን በዚች ምድር ላይ አዲስ ነገር የለም ይልቀቁት አትፍሩ ግን መጀመሪያ መጥፎ ነገር አለማረግ
አቀራረብሽ ሁሌም እንደምወደው አንቺም ትቺይበታለሽ❤
የሴት ልጅ ፈተና ብዙ ነው የኔም ታሪክ በጢቂቱም ይመሳሰላል ምንም ሳሎን ተወጥቼዋለው ፈጣሪን አመሰግነዋለው የምታቀባቸው ታሪኮች አስተማሪ ነው በርቺ
ብስሬ ከተራኪው ይልቅ አንች ስተርኪ ደስይለኝአል በጣም ጎበዝ ነሽ❤
ትክክል ትልቅህመምነዉ አላህ ይጠብቀን አመሰግናለሁ
በጣምአስተማሪ ና አንቂ ኘሮግራም ነው በርቺ
መተያየተ መነጋገረ በጣም አሰፋላጊነወ የሱንም የሱንም እድሜ ላለማቃጠል መተያየተመነጋገረ መተሳሰብ ለቃጣዩተዳራቺህ ቅላል ይሆናል አዳንድ ወዶቺ እራሱወዳድ ናቼወ ነገሮቺን እረቃቺህ ከመሄዳቺህ በፊቱ መነጋገረ መተያየተ በጣም ወሳኝነወ አቅዛረብሸ ያምራል ድብቅ ሰወረ ሰወ ለህይወታቺህ አሰጊነወ መተሳሰብ መተዛዝን የመወድድ የመክባበረ መገለጫ ነወ ሰወረ እናድብቅ ሰወቺ ቱዳራቺህ ፂወል ይሆናል አንድ የምወደወሰወ ሰወረ አሰመሳይ ድብቅ በመሆኑ የራሴመልካም ፀባይ ቅይሮታል ክፎ ሰወቺ ክፎ ያረጋቺሀል መልካም ሰወ ቺ መልካም ያረጋቺሀል አሰመሳይ ድብቅ ዝምታ ያለበተንህይወተ ለቅጣይ ኑሮቺህ በጣም ክባድ ሰለሚሆን እረቃቺህ እዳተሄዱ ሰለተጎዳወ እዳተጎዱ ጥገ ድረሰ መሄድ መጨረሻወ ልፋታቺህ ያማል ተዳረ ቅላል አደለም መፋታተሸ በገልፀ መነጋገረ ተተና ያለወ ይቅረታ የሚቅበል ደገ ማንነቱን ማወቅ በጣም አሰፋላጊነወ ድብብቅ ያለህይወተ እዳተገቡ
ብስራት ትለያለሽ
ድንቅ ሴት 💪❤️😊
ብስርዬ እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥሽ የኔ መልካም ሴት በጣም አከብርሻለሁ
😏😏
በቤተሰብ ውስጥ ግልጽነት በሚገባ ሊዳብር ይገባል ።ልጆች የትኛውንም ነገር ከቤተሰብ ጋር ቁጭ ብለው መነጋገር መቻል አለባቸው ።ልጆች ከልጅነታቸው ጀምረው የሚነግሩንን እና የሚጠይቁትን ነገር በሚገባ መስማትና በትዕግሥት መመለስ አለብን።ይህቺም ልጅ በግልጽ ከእናቷ ጋር ወይም ከአጎቷ ጋር በድፍረት መነጋገር ትችል ነበረ።ለማንኛውም እግዚአብሔር እንኳን አተረፋት ።
እድሜ ጤና ይስጥሽ የኔን ነገር ገለጽሽልኝ በጣም መልካም ሰው ስትሆኚ ሰው እሚጎዳሽ አይመስልሽም
ፈጣሪ መጨረሻችን ያሳምርልን እንጅማ ሂይወት እንደፈለግናት ሳይሆን የምታኖረ እንደፈለገች ነው የምታኖረን
ብዙ ጌዜ የናንተን ፍሮግራም እከታተላለሁ አስተማሪና አዝናኝ ነው እድሜ ይስጥሽ
ገፋ ቢል የራቆት ፎቶ ነበር የሚለቀው። ፎቶ ሾፕ ነው ብላ ማጣጣል ትችል ነበር።
ሌሎቻቹም በእንደዚህ አይነት ነገር ሲያስፈራሯቹ ቆፍጠን በሉ
ጥላት ከቤትጂ ከዉጭአይመጣም ይላል ያገሬሰዉ ያረብ ጠብቀኚ
እናመሰግናለን
ዝገርም ኢዩ እኮ ናይ ዓለም ነገር ከመይ ገይርካ ብሰባት ክትሳቀ ማሓረና ንሰብ ምእማን ገበን ከይኑ
በጣዕሚ ከቢደ እዩ::
እግዛኣብሔር ይስውርና😢😢😢
ጀግነጋዚጠኛ እግዝይቢሒረ አምላክ ይጠብቅሽ
በጣም ሚዛናዊ ንግግር ነው!! የኛ ህዝብ አገራችን ችግር መቋቋም ካለመቻል የተነሳ እናቱን ገሎ ውጭ ለመሄድ የሚያረጉት ነገር ነው. እግዚአብሔር መቼ ይሆን ከድህነት የምንወጣው..
ብስራት ምርጥ ነሽ❤❤❤❤
ጥሩ ትምህርት ቤት ነሽ በርቺ ::
መልክ የለው ፀባይ የለው ግን አላምዲሊላህ እሷ መትረፍ
ብስራት የሀገር እና የወገን ሀብት ነሺና ስላሴዎች በደስታ ያኑሩሺ እህታቺን !! ::
ወደ ፈራንበት አስፈራሩን እጅግ መጠጋት አለብን እኔ እራሴ እጅግ እሽሽ ነበር እድሜ ልኬ ::---አሁን አሁን ግን ፍጥጥ ብዬ መጋፈጥ እመርጣሎህ በስተእርጅና ሆነ እንጂ መንቃቴ 😄😄😄😄😄
አንቺ ታሪኩን ስተርኪ ደስ ሲል ሂወት ትዘሪበታለሽ
❤❤❤❤♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥😮😮
sah
Tkkl
የኔ አደበተ እሮቱ❤ እኳንም አልሞተች በጣም ከባድ ነዉ የስነ ልቦና ስብራት መቼም አይጠገንም ቁስል ይሺራል😢 እኔም ያለሆበትን አላህ ነዉ ሚያቀወ ሰደተኛ ነኝ ገን አዉቁ አበድ ልጂ አላት ሴትዮዬ ሆሌ ያሥፍራራኛል ያንን ወጭቅላቴ እየነሳልኩ እፍራዋለሆ ስራ እዳልቀይር ስራ ጠፉቷል እያልኩ ስነልቦናዬ ልቤ ተጉዳ ምን፠ላድረግ በአላህ 😢በጣም እየደከመኝ ነዉ 💔😭
ይሄ ታሪክ በተለይ ባሁኑሰዓት ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ በስፋት ያለና በስደት የሚኖሩ ብዙ እህቶች የተሸወዱበት የተታለሉበት በስደቱ አለም የለፉበት ገንዘብ ቤት መሰል ነገራቶች የተዘረፉበት እውነተኛ ታሪክ ነው።
እውነተኛና መማር ለሚፈልግ ሰውጨ አስተማሪ ታሪክም ነው።
ስለመረጀዉች አመሰግናለሁ 🎉🎉
አዎ አንቺ ትችያለሽ ❤ደስብሎኝአየሁ❤❤🎉🎉
በጣም ትገርማለህ
አጭር የዚህ አይነት ወንዶች ሲበዛ ሴሰኛ እራስ ወዳድ ናቸው ጓደኛዬ ሳትወደው እሱ ስለወደዳትና ፈጣሪን ላለማስቀየም ብለ ተቀበለችው ህይወቷን ምድራዊ ሲኦል ያደረገው ወይ ከፈጣሪ ወይ ከአለም ደስታ ከሁለቱም ከፈጣሪ በሀጢያት ከአለምም ደስታዋን በመቀማት
እዚህ ፕሮግራም ላይ የምናያቸው ተዋንያን እንጂ የእውነተኛ ባለታሪኮች አይደሉም😊
እውነት ነው
ቢሆንም ተመሳሳዪን ነው የሚያቀርቡት
so sad😭
ሰው የራሱን ታሪክ እንኳን በዚህ ልክ ህይወት ሰጥቶ አይተርከውም በጣም ጎበዝ
አለህ ከደዝህ አይናት አረማኔ ሰዉ ይጠብቃን ደሚሩኝ ዉዶቼ ስዎደቹሁ አትለፉኝ🎉🎉
❤❤❤❤❤thx alot sistuu❤❤❤
ኑሪልን ብስሩዬ ለበረከት ሁኚ
ትክክል እህቴ አላህ ይጠብቀን ከሆነ በሀላ እደፈለገ ቢለቀዉ አይደንቅም ምክንያቱም ፍራቴን አሰወግጀ አደል እደየላኩለት ወላሂ ይልቀቀዉ
thank you Bisru, tebarki!
Our pleasure!
Hii
ስወድሽ እኮ❤❤❤🥰
ስላም ስላም ሁላቹም😍😍
Very surprising we will learn a lot thank you very much
Bisratiye hebe kumnegeregha❤❤❤❤❤
Meen Alabatee wadee wuchee Hagare wasedaw baa katakatachewuu😢😢
Kemeliki meliki yelehum kameli amili yelehum ke qumeti qumeti yelehum hulu negeru dergiti yasixelali enkuwan egizaberi asimelexati ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዝኦ😢
Wow wow!!!!❤
Pls kedmacu tarikun batinageru arif yihonal pls programu astemsri bihonm ..... akerarebachu studio wist sitaweru gin tilik sihitet new .... kedmachu mechreshawn atinageru.....
ማፈራነዉ አኡዙቢላህ እህትታችን እኳንም ፈጣሪአተረፈት
That's the best of the best channels in the world. I hope everyone learns from this channel. But I miss Mr Haleluya Akalu. Where is he?
❤❤❤❤❤ትክክል
እ ብር ሰጠቹ? ውይ ቦሊስ ማሳሰር ነው እንጂ። የማይሳሳት የለም ያውጣው መታሰር ብቻ ነው። እንደዚህ አይነት ሴቶች ኣያሳዙኑም ምክንያቱም በፈይዝ ቡክ ኣወቁት ብላ ሆቴል መያዝዋ ለኔ ትልቅ ትልቅ ስህተት ነው ።ሴት ራስዋ ማስከበር ራስዋ ነው።
ንግግርሽን ሥወደው❤❤❤
እንዲህ አይነት ነገር ሲገጥመን ሴት በጣም ጥበበኛ መሆን አለባት እናም በጥበብ ልትለየው ስትችል ሕይወቷ አደጋ ላይ ወደቀ ወይኔ እህቴ በጣም አዝኛለሁ 😭
እግዚአብሔር አምላክ የእጁን ይስጠው ።
Tbereke mefirart tiru inidalihon mawek alebin
Yehe geleseb ye dawit dreams temari mehone alebet...
endet Dawit Dreams Lgeba Neber Yemr
😂😂😂😂😂😂😂😂
Thank you
የማይመስል ነገር ለምን ፈራችው ምን አደረገች ከሱ ጋር ያየችው እለት ፊቱዋን አዙራ አትሔድም እሱዋ በየትኛውም መንገድ ተዋውቃ የማግባት መብት አላት እራሱን ደብቆ የዋሸው እሱ ነው ውርደቱ የሱ ነው እንጂ የሱዋ አይደለም ።
ብስሪ ፕሮግራምሽን ዘውትር ነው የምከታተለው በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ፕሮግራም ስለምታቀርቡ በደንብ ነው የምከታተለው በርቱ ።
እኔ ምለው እሄ ፕሮግራም በ tv ይተላለፋል እዴ
Bsri kanchiko bzu nw mnmarew yemr berchibet wda egzabher zemenshn ybarkew
Its good that you mentioned that it's illegal to blackmail a person and the consequences that arise to such kind of evil predators. This can give the confidence to victims to come forward and get help from the judicial system. Well done. Keep informing the society.
correct
የአሜሪካ ዜጋ እኮ ናት። ብድግ ብላ ወደ አሜሪካ መመለስ ትችላለች። ከፈራች አሜሪካን ኢምባሲ ገብታ ተናግራ ወንጀለኛውን አሳስራ ወደ አሜሪካ መመለስ ትችላለች።
Exactly
እንኳን ደህና መጣቹ
በጣም ያሳዝናል እረ መጨረሻው
እይ ናቲ😂😂😂
Unbelievable !
Ladies be strong and take care be smart
ወይኔ ጉዴ እኔንም ከዚህ በፊት ሞባይል ሳይመጣ በፊት አንድ ዘበኛ የአክስቴ ቤት ዘበኛ እንደዚህ ተጫውቶብኝ ተጫውቶብኝ በቤት ስልክ ማታ ማታ እየደወለ ከአምስት ሰዓት በላይ የምናወራበት ጊዜ ነበር መጨረሻ ላይ በአካል ለመገናኘት ወስነን ያለ ማፈሩ ገጭ ብሎ መጣ ወዲያውኑ ለቤተሰብ ተናግሬ ከስራው ተባረረ እሱም ደነገጠ ምንም አላደረገኝም ሆሆሆሆሆ
እስካሁን ድረስ የሚገርመኝ የድምፁ ማማር የፍቅር ቃላቱ ከዘበኛ አይደለም ከተማረ ፕሮፌሰር እንኳን አይጠበቅም ::
Deg adergesh
ዘበኛ እኮ ሰዉ ነዉ🤔
@@TizuGetachew-v5vእኮ በጣም የምያገርም አስተሳሰብ ዘበኝነት ሥራ እንጂ የማይረባ ሰዉ መገለጫ አረጉት
ይሄ አስተሳሰብ ነዉ ያወረደን
ስንት ጎበዝ ሥራ አቶ በሚንከራተትበት ሀገር
Dream naw😂
@@TizuGetachew-v5v😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ክፉ ግዜ ነው 😢
በተኮል ከሰይጣን የሚበልጡ ሰዎች አሉ በምድራችን😢
እኔ በሆንኩ ኖሮ እናቱ አፈር ትብላ ደፋው ነበር ደግሞ ላግኝሽ ቢለኝ አርደዋለሁ
መልፈስፈሷን አይቶ ነው የደፈራት
😭😭😭😭💔💔💔💔
አዳንድ ደካሞች ሌላውን ሰው እያስፍራሩ መጠቀሚያ ያደርጋሉ:: ከሆነ ሰው ጋር ሆቴል ስትገቢ/ስትወሽጪ አይቼሻለሁ: በቪዲዎ ቀርጬሻለሁ: የምጠይቅሽን ካልፈፀምሽ ቪዶዎውን ለህዝብ እለቃለሁ ብለው በማስፈራራት የጭን ገረድ የሚያደርጉ ወንጀለኞች አሉ:
እንዲህ አይነት ማስፈራራት ሲደርስባችሁ ለህግ እመልክቱ:: ያስፈራሩበትን ማስረጃ ቢለቁት ወጀለኞች ናቸው::
መብታችሁን በህግ አስክብሩ: ባለጌዎችን አትፍሩ
ጉድ እኮ ነው😂😂
Ewnit now ❤❤❤❤
Yana gagna❤❤❤❤
Wowo
Tebaraki lige
ሰውየውን ግን ከየት ነው ያገኛችሁት 😊😊😊 ቁጭ ገፀባህሪውን
ፍርሀት ዋጋ ያሰከፍላል
እንደዚህ አይነት ሰዎች ሴቶችም ሆኑ ወንዶች ዘረመላቸው 95% ክፉውች ናቸው ሁል ጊዜ በተለይ የሶሻል ሚዲያ ግንኙነታችንን በጥልቀት መመልከት አለብን እንዲህ ለማመን የሚከብድ ምስቅልቅል ውስጥ የምንገባው በፍፁም ሰው ማመን ውስጥ መግባት የለብንም 😭
ቀሽም
Betam nefs nesh semeche altegebeshem enatsh lemhon yemechel kagere Germen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንካንም።አልምተች
ግን እንደ ወንድ ደቆሮ አለ 😢 ፈጣሪ እኮንም እሶን አተረፋት ❤
ገንዘብ ከፍላ ታስገድለው
ዞሮ ዞሮ እውነት ሲወጣ እሷው ቤቷ እስር ቤት ይሆናል። ማስተዋል ነው
ሰላም ውዴ🎉🎉🎉🎉
Ayiiii jalala soba misikiladh 😢
ይቅርታናገናሣየዉ,,ሊሥመልሠኝ,ወይ,አየ,ሠወከባድነወ
Bisru enamesegenaln ko jo temehret melk yelew xebay yelew
ቪድዮ ሴክስ ኣድርገው ነው 😂 ለምን ሚስጥሩን ኣትነግሪንም
ኧረ ተሸወድሽ ሴትዮዋ የ90 አመት ሰይሆን ገና የሚዳሩ ነው የሚመስሉት። ተሸወዳችሁ።
ኤግዚሆ. ወዮኦ.
ባክሽ አጠራቃሚናት