ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አላህ ነገሮችን ሊያስተካክል ሲፈልግ መንገዱን ያሳያል በህይወቴ ላይ፡ብዙ ያጋጠሙኝ ነገር አለ ብዬ አስብ ነበር ግን መቼ ፈተነኝ እናቴ በጣም ጠንካራ ነሽ ለብዙ ሰዎች ተስፋ የሚሆን ብርታት አለሽ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን
ወላሂ በጣ ም ጠንካራ ሴት ናት ምትሉ❤❤❤😢😢😔😔😔
ባለ ማህተቧ የእግዚአብሔር ልጅ ልዩ ፍጥረት የኔ አስተዋይ ትለያለሽ ከቃላት በላይ ነሽ ያንቺ ህይወት ለትዉልድ የጥንካሬ እና የእምነት ጥግ ያስተምራል ህይወትየ ብቻ ምን ልበልሽ እወድሻለሁ ባገኝሽ ተመኘሁ❤ እህትሽ ከዐረብ አገር
ይሄ ታሪክ ወደ ፊልም ቢቀየር ብዙዎች ጋር በመድረስ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ የመስለኛል የልጅቷ ጥንካሬ ደግሞ ከአይምሮዬ በላይ ነው የሆነብኝ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራም የታየበት ነው።
የቤተሰቦቿ የዛር መንፈስ ነው ይሄን ሁላ እዲደርስባት ያስደረገው እግዚአብሄር ይገስፀው እቺ ልጅ ከመምህር ተስፋዬ ጋር ብትገናኝ ጥሩ ነው በመንፈሳዊ መታገዝም ስላለባት ❤ የመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጅ ሆነሽ ምንም አትሆኚም የኔ ቆንጆ
በትክክል
ዛራም
እርዳታም ያስፍልጋታል
@@ቅድስትቅድስት-አ4ቀ እግዚአብሄር ይገስፅሽ አንቺም አለብሽ ወደሽ አደለም 🙄
እውነት ነው
አቤት ፅናት ምን አዪነት ፅናትነው የለሽ ለሰዉ የማይቻል ለእግዚአቤሔር ይቻላል በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ጀግና።❤❤❤
የኔ ባለ ማህተም ❤️❤️❤️❤️❤️ድንግል ማርያም 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺ሁሌም ከፊትሽ ትቅደም
ድንግል ማርያም ፍጡር እንደሆነችና እንደሞተች ስለምን ማወቅ ተሳናችሁ? እግዚአብሔር ከፊቷ ይቅደም 🙏
@@MihratuYegetaበማይመለከትህ አትግባ !!
@@mezeretworku3030 እውነትን የመናገር መብት አለኝ መቀበልና አለመቀበል የአንድ ሰው ፍላጎት ነው።
አሜን እመብርሀን ከፍ ታድረጋት🙏💗💗
@@MihratuYegetaውሻ ምናገባት ከእርሻ:: ውጣ አይመለከትህም:: አውቀህ ሞተሀል :: አንተ የሉተር ግርፍ።
እኔ ምለዉ አዉንም እኮ አረፈደም ልጅቷን የደፈሯት ሰዎች እና ቤተሰቦቿ በህግ መጠየቅ አለባቸዉ የወላጅነት ግዴታቸዉን መወጣት እንዳለባቸዉ ማወቅ ይኖርባቿል
ባክሽ ተያቸው መድሀኒያለም ይፍረድ
Yateganwu hege mara😢😢😢😢😢😢
ይህ ታሪክ በጣም አስለቀሰኝ በቤተሰብ የበአድ አምልኮ ይህን ያክል ሰውን ተስፋ እስከማስቆረጥ ለማድረቅ ስቃይን ያበዛል የኔ እናት ብዙዎችን ታስተምሪያለሽ
የቤተሰቦች የባዓድ አምልኮ መንፈስ ነው እነሱ እንድጠሉሽና ፈተና እንድገጥምሽ ያደረገው አይዞሽ ፀልይ😢
የዝች ልጅ ታሪክ በጣም ልብ የሚነካና የማይሰለች ነው 😢😢😢
Yemayselech
የማአያልፍ ነገር የለም ይባላል እውነት ነው ጀግና ሴት
በትክክል😢😢
ፑ😊@@FikreaddsMolaa
በጌታ በኢየሱስ ስም ምን ጉድ ናቸው 😢የኔ ጀግና ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሽ😢
እኔ ልልሽ የምችለው በጣም በጣም በጣም ቆንጆ ነሽ ማሻ አላህ ደሞ ከገመትሽው በይላይ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ❤
የኔ እናት ምን ልበልሽ ህመምሽ አመመኝ ማርያምን የኔ ጠንካራ የኔ ጎበዝ እንዳንቺ አይነት ሰው በጭራሽ የለም እባካችሁ እንርዳት በምትወደው ገብርኤል ይሁንባችሁ
በትንሽ ፈተና ተስፋ ለምንቆርጥ አንቺ ትልቅ ትምህርት. ነሽ እግዚአብሔር በህይወት ዘመሽ ይከተልሽ
ያ አላህ 😢እዉነትም ፊልም የሚመስል ታሪክ እህታችን ጎበዝ ጠካራ ነሽ እንኳን ቆመሽ ለማዉራት አበቃሽ አላህ ይጠብቅሽ በርቺ
በጣም ነው የሚየስለቅሰው,እንደዚህ እንድትሰቃይ ያደረገው በቤተሰቦቿም በሌላም ሰው ላይ እያደረ ያሰቃያት ቤተሰቦቿ የሚገብሩለት እርኩስ መንፈስ ነው,እንደማትገዛለት እና ጉዱን እንደምታጋልጠው ስለሚያውቅ ተስፋ ቆርጣ እንድትቀር ነበር,ነገር ግን እግዚአብሔር እያበረታት ለዚች ቀን ደረሰች,በርች እምነትሽን አጠንክሪ ካንችም አልፈሽ ቤተሰቦችሽን ከዚህ እርኩስ መንፈስ ትገላግያቸዋለሽ,በተጨማሪ ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋር ብትገናኝ ብዬ የእህትነት መክሬን እጠቁምሻለሁ,በርቺ አይዞሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም የገረመኝ የደነቀኝ በሰባት አመትሽ ጀምሮ ከእግዚአብሔር ጋር የነበረሽ ነገር ደስ ይላል ፍፁም ፍቅር ታድለሻል በእምነትሽ ቀኔቻለሁ የቤቱ ሰይጣን የጠላሽ ከእግዚአብሔር ያለሽን ፍቅር አይቶነው ሁሌም እግዚአብሔር እመቤታችን ካአንቼ ጋር ይሁኑ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሽ
የኔ ባለማህተብ ፅናትሽ ትግስትሽ ሳላደቅ አላልፍም እመብረሀን ትጠብቅሽ❤🎉😢😢😢
ተባረኪ እህታችን ቆንጆ መተታም ቤተሰብ ምግዜም አይረባም የገዛ ቤተሰቡን ነዉ የሚጎዳ የስራኤል አምላክ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
የሚገርም ቆይታ ነበር።ከዚህ የተማርኩት ትልቁ ነገር ሰዋች ነህ የሚሉት ሳይሆን እኔ ነኝ የሚሉት ነገር ነው በህይወታችን ሚገለፀው። እናመሰግናለን
ስልኳን አስቀምጥልን አይዟሽ ያገሬ ልጅ ጌታ ይጥብቅሽ እጅ እንዳትስጭ ነገ ሁሉም ያልፋል እግዝያብሔርን ካመንሽ ታሽንፊያለሽ ደግሟ ቆንጂዪ ነሽ ጌታ እየሱስ ሀጢያትሽን ዋጋ ከፍሎ ተስቅሎ አድኖሻል አንቺ ሀጢያት የለብሽም ሴጣን ተስፋሊያስቆርጥሽ ነው በርቺ በእምነትሽ
በጣም። ውሸት። ነውበ7አመት። እንደዚክ። ያለ። ታሬክ። የለም። ፊልም። ነው። የአሰተማሬዋችነ። ሰምም። አጠፋች አንተ። ግን። አባትና። እናቷን። ለጥያቄ። ማቅረብ። አለብክ
@@LemlemLem-rg6zxAnchi andwa kenezih kufuwoch beteseb nesh menqegna. sew endayredat litarigi new egzabher hulu gize keswa new btam tigermiyalesh😡
የእኔ እህት በጣም አይምሮሽ ያስደንቃል ደግሞ የእውነት እግዚአብሔር ውብ አርጎ ነው የሰራሽ በጣም ቆንጆ ነሽ ቤተሰቦችሽን አውሬ ያደረጋቸው የሚያመልኩት ባዕድ አምልኮ ነው አንቺ ግን ሁሉ ነገርሽ በቀረው ዘመንሽ መልካም እንዲሆንልሽ ይቅር በያቸው አእና የእግዚአብሔርን ልጅ ጌታ ኢየሱስ ለአንቺ ለእኔ ለአለም ሁሉ በመስቀል ላይ የተሰቀለውን እርሱን እንደ ግል አዳኝሽ አድርገሽ ተቀበይው በእርሱ ላይ እረፊ መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 91 ፡1 ከቁጥር 1 ጀምሮ ያለውን አንብቢ እግዚአብሔር እውነተኛ አባትእናት እህት ወንድም ይሆናል አይዞሽ በነገር ሁሉ እስከ ዛሬ የጠበቀሽጌታ ካንቺ ጋር ይሁን
አቤት ጌታ ሆይ ማረን በህይወቴ እንደዚህ ሰቅጣጭ ታሪክ ሰምቼ አላውቅም አቤት ስንት ጨካኝ ሰዎች አለ. አይዛሽ እህታችን እግዚአብሔር በህይወት. እንድትኖሪ ፈቅዳ ነው. እዚህ ያደረሰሽ
የዚች ልጅ የሒወቷ ታሪክ መጽሐፍ ይወጣዋል ።አዛዛኝ ታሪክ የኔ ሚስኪን ብቻ የሚገርም ቤተሰብ ናቸዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፈጣሪ ሒወትሽን ቀይሮ ደስተኛ ሑነሽ ወልደሽ ከብረሽ ለመኖር ያብቃሽ ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏 🙏
ይህቺን የመሰለች ቆንጆ ደሞ Smart ልጅ ምን ያልታደላችሁ ቤተሰቦች ናችሁ የዚህች ልጅ ቤተሰቦች ብቻ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው ጌታ ካንቺ ጋር ነው እህቴ መጨረሻሽ ግን መልካም ቦታ ላይ ርደርሻለሽ እህቴ ጀግና ነሽ አይዞን ማን እንደ እግዚአብሔር ሁሉም 😢😢😢 እንዲህ ያልፋል
በጣም
የኔ ቆንጆ አንቺ ጀግና ነሽ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ለማየት ያብቃን❤
ጊታ ሆይ ብዙ ህጳናት ይኖራሉ እንደዚህ ሚሰቃዩ ጊታ ሆይ እራራላቸው የኔ ቆንጆ ለሌሎች የምደርሺ ያርግሽ አይዞሽ ትልቅ ቦታ ለመድረስ ያብቃሽ እኔ ቃላት የለኝም ቤተሰቦችሽም ዳቢሎስ የተቆጣጠራቸው ናቸው ኡፍፍፍፍፍፍፍ
መምህር ተስፋዬን አግኝው እባክሽ እህቴ ይሄ ሁሉ ነገር የሆነው የቤተሠብ ባእድ አምልኮ ስለተቃወምሽ ነው ጀግና ነሽ ያ ሁላ ፈተና ውስጥ ሆነሽ በፈጣሪ ላይ ያለሽ እምነት ተስፋ ይገርማል
እውነት ነው መምህር ተሥፋዬን አግኚው እውነቱን ተረጂዋለሽ
የኔ እናት ጎበዝ ታታሪ ቆንጆ በጣም መልካምና በእግዚአብሔር በአምላክሽ የምተመኝ ንጹህ ልብ ያለሽ ልጅ ነሽ የኔ እህመቤት የምትወጅው ቅዱስ ገብርኤል በሄድሽበት ሞገስ ይሁንሽ❤❤❤
ኡፍፍፍፍፍፍ አምላኬ በእንባ የጨረስኩት 😢መጋቢ ሀድስ ቅዱስ ገብርኤል ቀሪ ዘመንሽን በደስታ ያኑርሽ🙏በአዛኝቷ ለመስማት ይሰቀጥጣል ይሄ ሁሉ አለፈ ገብርኤልን ጠንካራ ነሽ 👏
😢😢😢😢 ወይኔ እደዚህም አይነት ቤተሰብ አለ እዴ ? አልሃምዱሊላህ እናት እና አባቴ አላህ እድሜያችሁን ያርዝምልኝ ሆ ልጆቻቸውን እዴት እደሚሰስቱ በሙሉ አይናቸው እዃ አያዩንም
ምን አይነት ታሪክ ነው እነዚህ የሰው ፈጢር አይሉም ።በርች ፈጣሪ ይረዳሻል ምን ግዜም ጠንካራ ነሸ
ልጅቷ ስላቀረብክልን እናመስግናለን ። በጣም ልብ ዩሚነካ ታሪክ ነውት፡በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ጌታ እምነትሽን ያጠንክረው እህቴ ፁሚ ፅልይ የቤተስብሽ ባእድ አምልኳ እንዳይጠቃሽ እየሱስ በደሙ ይሽፍንሽ ስልኳን አስቀምጥልን እባክህ ወይም በሚቀጥለው ተቀይራ ብታቀርባት ደስ ይለናል ለውጧን ለማወቅ እ
አቤት ፅናት ምን አይነት ጠንካራ ሴት ነሸ❤❤❤
በጣም እሚገርም ታሪክ ነው።ብዙ ሰዎች ታድኛለሽ❤❤❤❤
ሱብሀን አላህ ከችግር በላይ ሌላ ትልቅ ችግር አለ እስከዛሬ ብዙ መከራ ሰምቻለሁ የዝች ልጅ ግን ከባድ ነው
😢😢😢😢የኔ እናት ውስጤ እንዴት እንደተሰፈሰፈ የኔ ውድ የኔ ጠንካራ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ከክፊ ሁሉ ይጠብቅሽ ምግቡን ሳቄ መጣብኝ የኔም ወንድሞች ለዛፍ የሚሰጥ ምግብ ተደብቀው ይበሉ ነበረ በስተ መጨረሻም ቸሩ መዳህኔአለም እረድታቸው ዛፊን ሁሉ ጥለው ባእድ አምልኮን ከሰፈራችንም ከቤታችንም አርቀዋል አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን አንቺ እኮ የራማው ልኡል ቅዱስ ገብርኤል ልጅ ነሽ መከራው ያበዛብሽ የተረገመ ጠላት ዲያቢሎስ ነው
አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ የማያስችል ነገር የለም እኮ ፈጣሪ ትዕግስትን ያድለን ማኔ ልትረዳኝ ከቻልክ በጣም እልኸኛና ተበሳጭ ተናዳጅ ነኝ ይሄ ደግሞ በህይወቴ በጣም ተፅኖ እየሆነብኝ ነው አንተ ጋር መምጣት አልችልም ያለሁት አረብ ሀገር ስለሆነ እባክህን እረዳኝ ወንድሜ
tadia esu dr ayidele dr hadesh anagri. social media medhanit ayidelem.
በእንባ ነው ሰምቼ የጨረስኩት እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር በግዘው ዉብ አርጎ ይሰራል እና መላኩ ቅዱስ ገብሪኤል ደስታን ያብስርሽ ውዴ
በጣም የሚገርም ታሪክ አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር እስከመጨረሻ አይለይሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የኔ ባለ ማተብ ማህተም❤❤❤❤ድንግል ማርያም🌺🌺🌺🌺ሁሌም ከፊትሽ ትቅደም አይዞሽ እህቴ❤❤❤❤
የዚች ልጅ ታሬክ ስሰማው በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ግን እኔ የምለው ስንት አይነት ወላጆች አሉ በፈጣሬ ታድያ ያ መንፈስ ነዋ ልጅቱን የሚያሰቃዬት ይህ ባእድ አምልኮ የሚባል ነገር በፈጣሬ
በየሱስ ስም እንዴት ከባድ ታሪክ ነው፡፡ ጌታ ጠንካራ አድርጎሻል በንቺ መንገድ ያለፈ አለ ብዬ አላስብም እህቴ!!!!!!!
የኔ እናት በጣም ጠንካራ ነሽ አምላኬ ሆይ ይቅር በይ በትንሹ ነገር ስለማማሪሪ
በጣም ለማመን የሚከብድ የሕይወት ውጣውረድ ነው ። ይህች ልጅ የቤተሰቦቿን የባዕድ አምልኮ ባለመቀበሏ በሰይጣን የተፈተነችበት እግዚአብሔር አምላክ ደግሞ የሱ የሆኑትን አይተውምና። ከሚደርስባት የሰይጣን ስውር ወጥመድ ሲታደጋት ተመልክቻለሁ ። አሁንም ለክብር ያብቃሽ።
ትእግስቱን የሰጠሽ ጌታ የተመሰገነ ይሁን!!!!!!
ላኢላህ አሊለላህ 😭💔 ፈጣሪ ለታሪክ ያኖራት ሴት ቃል አጣሁ 😭
በጣም😢።
ሙኸመድረሱልአላህ
Dhugaa Rabbii hiyoti atii bayyee baredduu dhaa Ofii bayyee jabduu dhaa jabadhuu ammas Rabbii Ciinaa kee jiraa giiftii koo❤❤❤❤❤😢😢😢
Wanii ishiin dubatuu kunii martinuu Dhugaa mitti
አይዞሽ እህቴ!!! እግዚእብሔር ይርዳሽ ከቻልሽ ፀበል በደንብ ተጠመቂ የዛር መንፈስ ይመስለኛል በእምነትሽ ጠንካራ ስለሆንሽ እና ያመንሽው አምላክሽ ካንቺ ስላልትለየ ነው እስካሁንም የቆምሽው::
ማኔ በናትህ ስራ ፈልግላት አተዋት እንደዚህ አይነት ኬዝ ያላቸው ልጆችን ባትተዋቸው
መብላትሽና እነጋገርሽ አሳቀኝ ታሪክሽ ቢያሳዝንም። በእውነት ለሞት እየበቃሽ ውሻ ሳይቀር እየላኩ የምታምኝው ቅዱስ ሚካኤልና ገብርኤል ፈጣሪ ጠብቆ እዚህ አድርሶሻል፣ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ። አንተ ጮኸህ የምትናገርና በጣም ስለምትለፈልፍ እንጅ የሰው ልጅ አይጠላም።
እህቴ እንዳንቺ የተፈተነ ሰው ያለ አይመሰለኝም። እግዚአብሔር ሁሌም ካንቺ ጋር ነው በርቺ የኔ እህት መልካሙን ነገር ይሰጥሻል ፈጣሪ❤ ምን እንደምል አላውቅም ቃል የለኝም.... ድንግል ከነ ልጅዋ በሔድሸበት ትጠብቅሸ😭😭😭😭
በእግዚሀብሔር መታመንሽን ሳላደንቅ አላልፍም የእውነት እህቴ ሁሉም ነገር ለበጎነው።❤❤❤❤❤
በሂወት ዘመኔ እደዚህ ልጅ ያለ የሂወት ታሪክ ሠምቸም አይቸም አላውቅም ወላሂ እደት እዳሳሠነችኝ 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
ሳህ ወላሂ ❤
እስከዛሬ በጣም አሳዛኝ ባለታሪኮችን አውቃለው ለመጀመሪያጊዜ ገኒቲዩብላይ ነበር ያየዋት በፈጣሪስም እንባዬን መቆጣጠርአቅቶኝ እያለቀስኩ ነበረ ያየዋት የፈተናጥግ ያሳለፈች ብርቱ ጠንካራ ጀግና ሴት እንዳንቺ አይቼ አላውቅም ቸሩመድሐኒአለም ያሰብሽውን ያሳካልሽ የኔቆንጆ🙏🙏🙏
እግዚያብሄር አምላክ ይወድሻል በጣም ጠንካራና ጀግና ሴት ነሽ ጥንካሬሽ ለብዙወቻችን ትምህርት ነው ሁሉ ነገርሽ በጣም ደስ ይላል በተለይ እምነትሽ ላይ ያለሽ ነገር በጣም ደስ ይላል ድንግል ማሪያም በሄድሽበት ሁሉ ትከተልሽ ከዚ በኋላ አታልቅሺ ❤❤❤❤
Betam yikebdal Ehite FETARI yrdash ayzogn
ፊልም የሚመስል እዉነት በጣም ይገርማል ያንቺን ጥንካሬ እና እምነት ለኔም በሰጠኝ ብዬ ተመኝዉ🙏🙏
የኔ ማር በጣም የሚያሳዝን የህይወት ታሪክ ነዉ ምንም ማለት አልችልም ይከብዳል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የእኔ ቀንጆ የእኔ ጀግና ጠንኳራነሽ እግዚአብሔር ይወድሻል የቅዱስ ገብርኤል ልጅነሽ ብዙ ኳንች እንጠብቃለን ታሪኪሽ ያስለቅሳል😢😢ያሳዝናል በስመአብ በባዕድ አምልኮ የተጠመዱ ቤተሰቦች ናቸው,ለዛምነው
እኛ ሰው ትንሽ ችግር ሲደረስብን እናማርራለን የአንቺ ግን በጣም የሚያሳዝን ነው ጠንካራ ሴት ነሽ በረቼ
እኔም ተሰቃየው እላለው እግዚአብሔር ይቅር በለኝ አልኩ ፈጣሪዬ ሆይ
ሱብሀነላህህህህህ ምን አይነት ሰበር ነው ምን አይነት ሴት ናት አላህ የሚገርም ታሪክ ነው
አይዞሽ፣የማያልፈ፣ነገረ፣የለም፣ለገታ፣ይህ፣ሁሉ፣ቀላል፣ያልፋለ፣ለበጎ፣ነዉ፣
በፈጣሪ በጣም ጎበዝ ሴት ናት አስገርማኛለች ሰውንም በጣም ትሰራለች አንተ እንደዚ አይነት ቪድዮ ስለ ሰራህ እናመሰግናለን
ሱብሀን አላህ አይዞሽ እህት ያልፈል የኔ ጀግና ፈጣሪ ያተርፈሽ ለምክኒያት ነዉ እና በርቺ የኔ ሴት❤❤👌😊
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ሰው ግን አያስተውልም ተብሎ በመጽሐፍ ቅዱስ እንደተጻፈ ይቺ እህታችን ለብዙ ሰዎች መማሪያ ትሆን ዘንድ ነው ፈጣሪ ለምስክርነት ሚድያ ላይ የቀረበችው ስለዚህ ልብ ያለው ልብ ይበል የኔ ምስኪን እህቴ ፈጣሪ የመጨረሻውን ያብጅልሽ በቤተሰብሽ ላይ አድሮ እየተዋጋሽ የነበረው የሚአመልኩት አጋንት ነበረ ፈጣሪ ያበርታሽ ፡፡
ከብርታቷ በላይ የልጅ ብስል መሆኗ በጣም እሚገርም እምነት
enemi tarik alen lawura ebakihn
temarinen
እፍፍፍ የኔ ቆንጆ😢😢😢😢የኔ ጀግና እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ታሪክሽን ይቀይርልሽ❤❤❤❤
ሱብሀንአላህ ችግሮች ሲመጡ በአንድ ነው ከቤተሰቦችሽ ክፋት የሰው ጥላቻ የሚብሰው ደሞ ከአንዴ ሁለቴ መደፈር እኔስ የምመኝልሽ ይሄንን መጥፎ ታሪክ ከአእምሮሽ የሚያስረሳ ነገር ነውፈጣሪ አብዝቶ ትእግስቱን ሰቶሻል የወደፊትሽ ካለፈው አይከብድም
❤ እመብርሃን ቀሪ የህይወት ዘመንሽን ትባርክ እምትወጅው እምታምኝው ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሽ
አላህ ከንደዚህ አይነት ቤተሰብ ይጠብቀን❤❤❤❤❤
ምን አይነት እሩህናት
Faligen aydelem eko😢😢😢
አሜን
ኣሜን😢
አሚንንን
ቤተሰብ በልጆች ላይ የሚያደርሱት በደል የደረሰበት ብቻ ነው የሚያዉቀዉ ቅ/ገብርኤል ሁሌም ካንቺ ጋር ነው
ግንኮ ቤተሰቦቿ የባእድ አምልኮ አሳልፈው ሰጥተዋት ይሆናል እንደዚህ እንዲጠሏት ያደረገው ለማንም ጠንካራ ልጂ ነሽ ውዴ በእምነትሽ ጠንክሪ
አሁን ላይ ታሪክሽ ተቀይሯልና
@@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 🙏🙏🙏
በየቤቱ እንዳንች አይነት ልጆች በዚሁ አስተዳደግ ያልፋሉ ፈጣሪ መላኩ ቅ/ገብሬል ይጠብቅሽ
ኡፍፍፍየኔየውድ እህት ወላሂ እደት እዳስለቀሰችኝ አላህ ህመምሺን ሁላ በደስታ ይቀይረልሺ😢😢😢❤❤
እንዴት የምታምር የጎራዳ ቆንጅዬ እንደሆንሽ ራስሽን በመስታዎት ብታይ። አማርኛሽ ራሱ ሲጥም😍ስታዎሪ ብትውይ የማትሰለች ነሽ። አይዞሽ ከዚህም በላይ የተሻለ ቦታ ደርሰሽ እናያለን ጠንክሪ አሁን ማልቀስ አይገባሽም ሙሉ የኢትዮ ህዝብ በአንቺ ታሪክ አዝኗል ከጎንሽ ነን
መላክ መንክራት መማህር ግርማ ዉንደሙ ረዝም አመት አስተማሩ መማህር ተስፈዬ አብራ ገጠመኝ ስል ተረት ነዉ እንተ ስታቀረቡት ግን እዉናት ነዉ መማህር ተሰፈዬ አብር ገጠመኝ አደመጨ ፀሎት ቤት ስሪ ፆሚ ንስሀ ገበታቨ ቅዱሰ ሰጋዉ ከቡር ደሙን ተቀበይ እንዚ ለጊዜዉ ብር ለስጡቨ የችላሎ ንበስቨን አደኝ ይችላል አሉ እየሱስ ክርሰቱሰ የደንጌል ማርያም ልጀ ያለኔ ምንም መረገ አትችሉም በሉል❤
ትክክል ማርያምን
በትክክል እውነትሽ ነዉ
ውይ ምን አይነት ጭካኔ ነው በአላህ ያረቢ ጥሩ ቤተሰብ ስለሰጠኝ አላህን አመሰግናለሁ አይዞሽ እህቴ
ሂዊ ጓደኛዬ አብረን ሆነን ይህን ታሪክ ባለማወቄ ደንግጫለሁ ሆኖም እግዚአብሔር ያግዝሽ በርቺ ጎበዝ ልጅ ነሽ
ማለት ምን ልበል ቃላት አጣሁብቻ ጎበዝ ጀግና ጠንካራ አይዞሽ እማያልፍ ነገር የለም ሁሉም ፍልፍል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍
በዚህ ስቃይ ውስጥ ሆኖ ስጋና ደሙን መቀበል ማን ያስበዋል 😔😔የኔ እናት በረከትሽ ትድርሰኝ 🙏🙏🙏🙏
በጣም ኡፍፍፍ
Beiwunet AMLAK yiwodshal menfesachewun siletekawomsh new yih Lanchi tilk semaitnet new❤❤❤
አጠያየቅህ ብዙዙኢንተርፋህን ሰምቻለሁ የሚደመጥ እና የሚሰማ ነው❤
Betam tenkara nesh😢😢😢gin irgixega neg tilk bota tidershalesh fetari silemwedishnewu yefetnesh
የምር በጣም ያማል የደዚህአይነት የሂወትታሪክ ሰምቼአላውቅም
ድሮም ጠንካራ ነሽ አሁንም ጠንከር በይ የኔ እህት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አላህ ይጠብቅሽ
ጌታ ኢየሱስ ይወድሻል ዛሬን ለመኖር እድል ሰጠሽ።
የመናፍስት አሰራር ነው ሰይጣን ለሰው ጥሩ አያስብም ጌታ ኢየሱስ ይገስፀው ፀልይ ስለራስሽ መልካም ተ ናገሪ መልካም አስቢ ጌታ ይባርክሽ።
😢😢😢😢በእውነት በጣም ልብ ይሳብራል 💔💔💔💔የኔ ጀግና ግን ከታገሱት የልፋል 😭😭
እዉነት ለመናገር ካሁን በፊት ታናድደኝ ነበር ብሮ በሚለዉ የሆነ ደረቅ ጭሆት ሰላሚን ይነሳኝ ነበር አሁን ግን እዉነት እልሀልሁ በጣም ረጋ እያልክ እና ቀልብ የምትስብ ሁነሀል ደስ የምትል ትሁት ቀጥልብት ብሮ እዉነት ለመናገር የልጅቱ ታሪክ በጣም ያሳዝናል ካሁን በፊት እንደዚህ አይነት ታሪክ አይቸም ሰምቸም አላዉቅም በጣም ከባድ ነዉ በተለይ በኔ ያልከዉ ሰዉ ስትካድ እና ስትከዳ ስሜቱ የለለ ከባድ ነዉ አይዞሽ ሁሉም አልፋል ለበጎ ነዉ ቀሪ ዘመንሽ በደስታ እንድታሳልፊ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን መልካሙ ተመኜሁላቹህ ብሮሮሮ 🙄 ❤❤❤❤❤
የኔ እናት አይዞሽ ጥንካሬሽ ይቀጥል መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ባለሽበት ዘውትር ይጠብቅሽ
Gebreal ke Egziabher siyitazez minim ayiseram.wede Eyesus kiristos meqirebu nuw yemiawataw.
❤❤ጀግና ኔሺ ደግሞ በጠም ታምራለሺ አይዞሽ እግዚአብሔር ሰውን አይራሳም መከራሺን ትራሻለሺ እንደለፋ ውሃ ታሲብያለሺ እንደ ቃሉ ኤልያስን በቁራ የመጋባ እግዚአብሔር ያ ብቸ አይደለም ኤልያስ ሞትን ሳያይ የወሳደ አምለክ ያ አምለክ ለ አንችንም የዘለለም ሰላምን ይሰጥሺ አሜን❤❤
እነዚህ አስተማሪዎች መጠየቅ አለባቸዉ በዚህ አይነት ሌሎችንም ተማሪዎችን ይጎዳሉ
እህቴ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ፡በፈተና የፀናሽ ፡እንካን ለዚ ቀን አበቃሽ እንጂ በጣም የምያስደነግጥ ችግር ነው ያሳለፍሺው፡በርቺ
አይዞሽ እህቴ ለበጎ ነው ቅዱስ ገብርኤልን ይዘሽ እዳፈሪ በርቺ
የኔ ሚስኪን በላሁት😂😂ኡፍ ማሪያምን በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነዉ💔💔😭😭😭
የጭን ቁስል የሚለዉን መፅሐፍ አስታወሰኝ 😢 መፅሐፍ የሚወጣዉ ታሪክ ነዉ ያላት ይህቺም ያሳዝናል በየቤቱ ስንት አሳዛኝ በደል መከራ የሚደርስባቸዉ ልጆች አሉ ሆድ ይፍጀዉ 😌
በጣም ይገርማል ያስተማረኝም ያስለቀሰኝም ታሪክ ነዉ ፈጣሪን በትንሽ ትልቅ የምናማርር ሰወች ይቅር ይበለን
አላህ ነገሮችን ሊያስተካክል ሲፈልግ መንገዱን ያሳያል በህይወቴ ላይ፡ብዙ ያጋጠሙኝ ነገር አለ ብዬ አስብ ነበር ግን መቼ ፈተነኝ እናቴ በጣም ጠንካራ ነሽ ለብዙ ሰዎች ተስፋ የሚሆን ብርታት አለሽ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን
ወላሂ በጣ ም ጠንካራ ሴት ናት ምትሉ❤❤❤😢😢😔😔😔
ባለ ማህተቧ የእግዚአብሔር ልጅ ልዩ ፍጥረት የኔ አስተዋይ ትለያለሽ ከቃላት በላይ ነሽ ያንቺ ህይወት ለትዉልድ የጥንካሬ እና የእምነት ጥግ ያስተምራል ህይወትየ ብቻ ምን ልበልሽ እወድሻለሁ ባገኝሽ ተመኘሁ❤ እህትሽ ከዐረብ አገር
ይሄ ታሪክ ወደ ፊልም ቢቀየር ብዙዎች ጋር በመድረስ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ የመስለኛል የልጅቷ ጥንካሬ ደግሞ ከአይምሮዬ በላይ ነው የሆነብኝ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራም የታየበት ነው።
የቤተሰቦቿ የዛር መንፈስ ነው ይሄን ሁላ እዲደርስባት ያስደረገው እግዚአብሄር ይገስፀው እቺ ልጅ ከመምህር ተስፋዬ ጋር ብትገናኝ ጥሩ ነው በመንፈሳዊ መታገዝም ስላለባት ❤ የመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጅ ሆነሽ ምንም አትሆኚም የኔ ቆንጆ
በትክክል
ዛራም
እርዳታም ያስፍልጋታል
@@ቅድስትቅድስት-አ4ቀ እግዚአብሄር ይገስፅሽ አንቺም አለብሽ ወደሽ አደለም 🙄
እውነት ነው
አቤት ፅናት ምን አዪነት ፅናትነው የለሽ ለሰዉ የማይቻል ለእግዚአቤሔር ይቻላል በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ጀግና።❤❤❤
የኔ ባለ ማህተም ❤️❤️❤️❤️❤️ድንግል ማርያም 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺ሁሌም ከፊትሽ ትቅደም
ድንግል ማርያም ፍጡር እንደሆነችና እንደሞተች ስለምን ማወቅ ተሳናችሁ? እግዚአብሔር ከፊቷ ይቅደም 🙏
@@MihratuYegetaበማይመለከትህ አትግባ !!
@@mezeretworku3030 እውነትን የመናገር መብት አለኝ መቀበልና አለመቀበል የአንድ ሰው ፍላጎት ነው።
አሜን እመብርሀን ከፍ ታድረጋት🙏💗💗
@@MihratuYegeta
ውሻ ምናገባት ከእርሻ:: ውጣ አይመለከትህም:: አውቀህ ሞተሀል :: አንተ የሉተር ግርፍ።
እኔ ምለዉ አዉንም እኮ አረፈደም ልጅቷን የደፈሯት ሰዎች እና ቤተሰቦቿ በህግ መጠየቅ አለባቸዉ የወላጅነት ግዴታቸዉን መወጣት እንዳለባቸዉ ማወቅ ይኖርባቿል
ባክሽ ተያቸው መድሀኒያለም ይፍረድ
በትክክል
Yateganwu hege mara😢😢😢😢😢😢
ይህ ታሪክ በጣም አስለቀሰኝ በቤተሰብ የበአድ አምልኮ ይህን ያክል ሰውን ተስፋ እስከማስቆረጥ ለማድረቅ ስቃይን ያበዛል የኔ እናት ብዙዎችን ታስተምሪያለሽ
የቤተሰቦች የባዓድ አምልኮ መንፈስ ነው እነሱ እንድጠሉሽና ፈተና እንድገጥምሽ ያደረገው አይዞሽ ፀልይ😢
የዝች ልጅ ታሪክ በጣም ልብ የሚነካና የማይሰለች ነው 😢😢😢
Yemayselech
የማአያልፍ ነገር የለም ይባላል እውነት ነው ጀግና ሴት
በትክክል😢😢
ፑ😊@@FikreaddsMolaa
በጌታ በኢየሱስ ስም ምን ጉድ ናቸው 😢የኔ ጀግና ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሽ😢
እኔ ልልሽ የምችለው በጣም በጣም በጣም ቆንጆ ነሽ ማሻ አላህ ደሞ ከገመትሽው በይላይ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ❤
የኔ እናት ምን ልበልሽ ህመምሽ አመመኝ ማርያምን የኔ ጠንካራ የኔ ጎበዝ እንዳንቺ አይነት ሰው በጭራሽ የለም እባካችሁ እንርዳት በምትወደው ገብርኤል ይሁንባችሁ
በትንሽ ፈተና ተስፋ ለምንቆርጥ አንቺ ትልቅ ትምህርት. ነሽ እግዚአብሔር በህይወት ዘመሽ ይከተልሽ
ያ አላህ 😢እዉነትም ፊልም የሚመስል ታሪክ እህታችን ጎበዝ ጠካራ ነሽ እንኳን ቆመሽ ለማዉራት አበቃሽ አላህ ይጠብቅሽ በርቺ
በጣም ነው የሚየስለቅሰው,እንደዚህ እንድትሰቃይ ያደረገው በቤተሰቦቿም በሌላም ሰው ላይ እያደረ ያሰቃያት ቤተሰቦቿ የሚገብሩለት እርኩስ መንፈስ ነው,እንደማትገዛለት እና ጉዱን እንደምታጋልጠው ስለሚያውቅ ተስፋ ቆርጣ እንድትቀር ነበር,ነገር ግን እግዚአብሔር እያበረታት ለዚች ቀን ደረሰች,በርች እምነትሽን አጠንክሪ ካንችም አልፈሽ ቤተሰቦችሽን ከዚህ እርኩስ መንፈስ ትገላግያቸዋለሽ,በተጨማሪ ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋር ብትገናኝ ብዬ የእህትነት መክሬን እጠቁምሻለሁ,በርቺ አይዞሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም የገረመኝ የደነቀኝ በሰባት አመትሽ ጀምሮ ከእግዚአብሔር ጋር የነበረሽ ነገር ደስ ይላል ፍፁም ፍቅር ታድለሻል በእምነትሽ ቀኔቻለሁ የቤቱ ሰይጣን የጠላሽ ከእግዚአብሔር ያለሽን ፍቅር አይቶነው ሁሌም እግዚአብሔር እመቤታችን ካአንቼ ጋር ይሁኑ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሽ
የኔ ባለማህተብ ፅናትሽ ትግስትሽ ሳላደቅ አላልፍም እመብረሀን ትጠብቅሽ❤🎉😢😢😢
ተባረኪ እህታችን ቆንጆ መተታም ቤተሰብ ምግዜም አይረባም የገዛ ቤተሰቡን ነዉ የሚጎዳ የስራኤል አምላክ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
የሚገርም ቆይታ ነበር።ከዚህ የተማርኩት ትልቁ ነገር ሰዋች ነህ የሚሉት ሳይሆን እኔ ነኝ የሚሉት ነገር ነው በህይወታችን ሚገለፀው። እናመሰግናለን
ስልኳን አስቀምጥልን አይዟሽ ያገሬ ልጅ ጌታ ይጥብቅሽ እጅ እንዳትስጭ ነገ ሁሉም ያልፋል እግዝያብሔርን ካመንሽ ታሽንፊያለሽ ደግሟ ቆንጂዪ ነሽ ጌታ እየሱስ ሀጢያትሽን ዋጋ ከፍሎ ተስቅሎ አድኖሻል አንቺ ሀጢያት የለብሽም ሴጣን ተስፋሊያስቆርጥሽ ነው በርቺ በእምነትሽ
በጣም። ውሸት። ነውበ7አመት። እንደዚክ። ያለ። ታሬክ። የለም። ፊልም። ነው። የአሰተማሬዋችነ። ሰምም። አጠፋች አንተ። ግን። አባትና። እናቷን። ለጥያቄ። ማቅረብ። አለብክ
@@LemlemLem-rg6zx
Anchi andwa kenezih kufuwoch beteseb nesh menqegna. sew endayredat litarigi new egzabher hulu gize keswa new btam tigermiyalesh😡
የእኔ እህት በጣም አይምሮሽ ያስደንቃል ደግሞ የእውነት እግዚአብሔር ውብ አርጎ ነው የሰራሽ በጣም ቆንጆ ነሽ ቤተሰቦችሽን አውሬ ያደረጋቸው የሚያመልኩት ባዕድ አምልኮ ነው አንቺ ግን ሁሉ ነገርሽ በቀረው ዘመንሽ መልካም እንዲሆንልሽ ይቅር በያቸው አእና የእግዚአብሔርን ልጅ ጌታ ኢየሱስ ለአንቺ ለእኔ ለአለም ሁሉ በመስቀል ላይ የተሰቀለውን እርሱን እንደ ግል አዳኝሽ አድርገሽ ተቀበይው በእርሱ ላይ እረፊ መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 91 ፡1 ከቁጥር 1 ጀምሮ ያለውን አንብቢ እግዚአብሔር እውነተኛ አባትእናት እህት ወንድም ይሆናል አይዞሽ በነገር ሁሉ እስከ ዛሬ የጠበቀሽጌታ ካንቺ ጋር ይሁን
አቤት ጌታ ሆይ ማረን
በህይወቴ እንደዚህ ሰቅጣጭ ታሪክ ሰምቼ አላውቅም አቤት ስንት ጨካኝ ሰዎች አለ.
አይዛሽ እህታችን እግዚአብሔር በህይወት. እንድትኖሪ ፈቅዳ ነው. እዚህ ያደረሰሽ
የዚች ልጅ የሒወቷ ታሪክ መጽሐፍ ይወጣዋል ።አዛዛኝ ታሪክ የኔ ሚስኪን ብቻ የሚገርም ቤተሰብ ናቸዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ፈጣሪ ሒወትሽን ቀይሮ ደስተኛ ሑነሽ ወልደሽ ከብረሽ ለመኖር ያብቃሽ ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏 🙏
ይህቺን የመሰለች ቆንጆ ደሞ Smart ልጅ ምን ያልታደላችሁ ቤተሰቦች ናችሁ የዚህች ልጅ ቤተሰቦች ብቻ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው ጌታ ካንቺ ጋር ነው እህቴ መጨረሻሽ ግን መልካም ቦታ ላይ ርደርሻለሽ እህቴ ጀግና ነሽ አይዞን ማን እንደ እግዚአብሔር ሁሉም 😢😢😢 እንዲህ ያልፋል
በጣም
የኔ ቆንጆ አንቺ ጀግና ነሽ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ለማየት ያብቃን❤
ጊታ ሆይ ብዙ ህጳናት ይኖራሉ እንደዚህ ሚሰቃዩ ጊታ ሆይ እራራላቸው የኔ ቆንጆ ለሌሎች የምደርሺ ያርግሽ አይዞሽ ትልቅ ቦታ ለመድረስ ያብቃሽ እኔ ቃላት የለኝም ቤተሰቦችሽም ዳቢሎስ የተቆጣጠራቸው ናቸው ኡፍፍፍፍፍፍፍ
መምህር ተስፋዬን አግኝው እባክሽ እህቴ ይሄ ሁሉ ነገር የሆነው የቤተሠብ ባእድ አምልኮ ስለተቃወምሽ ነው ጀግና ነሽ ያ ሁላ ፈተና ውስጥ ሆነሽ በፈጣሪ ላይ ያለሽ እምነት ተስፋ ይገርማል
እውነት ነው መምህር ተሥፋዬን አግኚው እውነቱን ተረጂዋለሽ
የኔ እናት ጎበዝ ታታሪ ቆንጆ በጣም መልካምና በእግዚአብሔር በአምላክሽ የምተመኝ ንጹህ ልብ ያለሽ ልጅ ነሽ የኔ እህመቤት የምትወጅው ቅዱስ ገብርኤል በሄድሽበት ሞገስ ይሁንሽ❤❤❤
ኡፍፍፍፍፍፍ አምላኬ በእንባ የጨረስኩት 😢
መጋቢ ሀድስ ቅዱስ ገብርኤል ቀሪ ዘመንሽን በደስታ ያኑርሽ🙏
በአዛኝቷ ለመስማት ይሰቀጥጣል ይሄ ሁሉ አለፈ ገብርኤልን ጠንካራ ነሽ 👏
😢😢😢😢 ወይኔ እደዚህም አይነት ቤተሰብ አለ እዴ ? አልሃምዱሊላህ እናት እና አባቴ አላህ እድሜያችሁን ያርዝምልኝ ሆ ልጆቻቸውን እዴት እደሚሰስቱ በሙሉ አይናቸው እዃ አያዩንም
ምን አይነት ታሪክ ነው እነዚህ የሰው ፈጢር አይሉም ።በርች ፈጣሪ ይረዳሻል ምን ግዜም ጠንካራ ነሸ
ልጅቷ ስላቀረብክልን እናመስግናለን ። በጣም ልብ ዩሚነካ ታሪክ ነውት፡
በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ጌታ እምነትሽን ያጠንክረው እህቴ ፁሚ ፅልይ የቤተስብሽ ባእድ አምልኳ እንዳይጠቃሽ እየሱስ በደሙ ይሽፍንሽ ስልኳን አስቀምጥልን እባክህ ወይም በሚቀጥለው ተቀይራ ብታቀርባት ደስ ይለናል ለውጧን ለማወቅ እ
አቤት ፅናት ምን አይነት ጠንካራ ሴት ነሸ❤❤❤
በጣም እሚገርም ታሪክ ነው።ብዙ ሰዎች ታድኛለሽ❤❤❤❤
ሱብሀን አላህ ከችግር በላይ ሌላ ትልቅ ችግር አለ እስከዛሬ ብዙ መከራ ሰምቻለሁ የዝች ልጅ ግን ከባድ ነው
😢😢😢😢የኔ እናት ውስጤ እንዴት እንደተሰፈሰፈ የኔ ውድ የኔ ጠንካራ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ከክፊ ሁሉ ይጠብቅሽ ምግቡን ሳቄ መጣብኝ የኔም ወንድሞች ለዛፍ የሚሰጥ ምግብ ተደብቀው ይበሉ ነበረ በስተ መጨረሻም ቸሩ መዳህኔአለም እረድታቸው ዛፊን ሁሉ ጥለው ባእድ አምልኮን ከሰፈራችንም ከቤታችንም አርቀዋል አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን አንቺ እኮ የራማው ልኡል ቅዱስ ገብርኤል ልጅ ነሽ መከራው ያበዛብሽ የተረገመ ጠላት ዲያቢሎስ ነው
አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ የማያስችል ነገር የለም እኮ ፈጣሪ ትዕግስትን ያድለን ማኔ ልትረዳኝ ከቻልክ በጣም እልኸኛና ተበሳጭ ተናዳጅ ነኝ ይሄ ደግሞ በህይወቴ በጣም ተፅኖ እየሆነብኝ ነው አንተ ጋር መምጣት አልችልም ያለሁት አረብ ሀገር ስለሆነ እባክህን እረዳኝ ወንድሜ
tadia esu dr ayidele dr hadesh anagri. social media medhanit ayidelem.
በእንባ ነው ሰምቼ የጨረስኩት እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር በግዘው ዉብ አርጎ ይሰራል እና መላኩ ቅዱስ ገብሪኤል ደስታን ያብስርሽ ውዴ
በጣም የሚገርም ታሪክ አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር እስከመጨረሻ አይለይሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የኔ ባለ ማተብ ማህተም❤❤❤❤ድንግል ማርያም🌺🌺🌺🌺ሁሌም ከፊትሽ ትቅደም አይዞሽ እህቴ❤❤❤❤
የዚች ልጅ ታሬክ ስሰማው በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ግን እኔ የምለው ስንት አይነት ወላጆች አሉ በፈጣሬ ታድያ ያ መንፈስ ነዋ ልጅቱን የሚያሰቃዬት ይህ ባእድ አምልኮ የሚባል ነገር በፈጣሬ
በየሱስ ስም እንዴት ከባድ ታሪክ ነው፡፡ ጌታ ጠንካራ አድርጎሻል በንቺ መንገድ ያለፈ አለ ብዬ አላስብም እህቴ!!!!!!!
የኔ እናት በጣም ጠንካራ ነሽ አምላኬ ሆይ ይቅር በይ በትንሹ ነገር ስለማማሪሪ
በጣም ለማመን የሚከብድ የሕይወት ውጣውረድ ነው ። ይህች ልጅ የቤተሰቦቿን የባዕድ አምልኮ ባለመቀበሏ በሰይጣን የተፈተነችበት እግዚአብሔር አምላክ ደግሞ የሱ የሆኑትን አይተውምና። ከሚደርስባት የሰይጣን ስውር ወጥመድ ሲታደጋት ተመልክቻለሁ ። አሁንም ለክብር ያብቃሽ።
ትእግስቱን የሰጠሽ ጌታ የተመሰገነ ይሁን!!!!!!
ላኢላህ አሊለላህ 😭💔 ፈጣሪ ለታሪክ ያኖራት ሴት ቃል አጣሁ 😭
በጣም😢።
ሙኸመድረሱልአላህ
Dhugaa Rabbii hiyoti atii bayyee baredduu dhaa Ofii bayyee jabduu dhaa jabadhuu ammas Rabbii Ciinaa kee jiraa giiftii koo❤❤❤❤❤😢😢😢
Wanii ishiin dubatuu kunii martinuu Dhugaa mitti
አይዞሽ እህቴ!!! እግዚእብሔር ይርዳሽ ከቻልሽ ፀበል በደንብ ተጠመቂ የዛር መንፈስ ይመስለኛል በእምነትሽ ጠንካራ ስለሆንሽ እና ያመንሽው አምላክሽ ካንቺ ስላልትለየ ነው እስካሁንም የቆምሽው::
ማኔ በናትህ ስራ ፈልግላት አተዋት እንደዚህ አይነት ኬዝ ያላቸው ልጆችን ባትተዋቸው
መብላትሽና እነጋገርሽ አሳቀኝ ታሪክሽ ቢያሳዝንም። በእውነት ለሞት እየበቃሽ ውሻ ሳይቀር እየላኩ የምታምኝው ቅዱስ ሚካኤልና ገብርኤል ፈጣሪ ጠብቆ እዚህ አድርሶሻል፣ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ። አንተ ጮኸህ የምትናገርና በጣም ስለምትለፈልፍ እንጅ የሰው ልጅ አይጠላም።
እህቴ እንዳንቺ የተፈተነ ሰው ያለ አይመሰለኝም። እግዚአብሔር ሁሌም ካንቺ ጋር ነው በርቺ የኔ እህት መልካሙን ነገር ይሰጥሻል ፈጣሪ❤ ምን እንደምል አላውቅም ቃል የለኝም.... ድንግል ከነ ልጅዋ በሔድሸበት ትጠብቅሸ😭😭😭😭
በእግዚሀብሔር መታመንሽን ሳላደንቅ አላልፍም የእውነት እህቴ ሁሉም ነገር ለበጎነው።❤❤❤❤❤
በሂወት ዘመኔ እደዚህ ልጅ ያለ የሂወት ታሪክ ሠምቸም አይቸም አላውቅም ወላሂ እደት እዳሳሠነችኝ 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
ሳህ ወላሂ ❤
እስከዛሬ በጣም አሳዛኝ ባለታሪኮችን አውቃለው ለመጀመሪያጊዜ ገኒቲዩብላይ ነበር ያየዋት በፈጣሪስም እንባዬን መቆጣጠርአቅቶኝ እያለቀስኩ ነበረ ያየዋት የፈተናጥግ ያሳለፈች ብርቱ ጠንካራ ጀግና ሴት እንዳንቺ አይቼ አላውቅም ቸሩመድሐኒአለም ያሰብሽውን ያሳካልሽ የኔቆንጆ🙏🙏🙏
እግዚያብሄር አምላክ ይወድሻል በጣም ጠንካራና ጀግና ሴት ነሽ ጥንካሬሽ ለብዙወቻችን ትምህርት ነው ሁሉ ነገርሽ በጣም ደስ ይላል በተለይ እምነትሽ ላይ ያለሽ ነገር በጣም ደስ ይላል ድንግል ማሪያም በሄድሽበት ሁሉ ትከተልሽ ከዚ በኋላ አታልቅሺ ❤❤❤❤
Betam yikebdal Ehite FETARI yrdash ayzogn
ፊልም የሚመስል እዉነት በጣም ይገርማል ያንቺን ጥንካሬ እና እምነት ለኔም በሰጠኝ ብዬ ተመኝዉ🙏🙏
የኔ ማር በጣም የሚያሳዝን የህይወት ታሪክ ነዉ ምንም ማለት አልችልም ይከብዳል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የእኔ ቀንጆ የእኔ ጀግና ጠንኳራነሽ እግዚአብሔር ይወድሻል
የቅዱስ ገብርኤል ልጅነሽ ብዙ ኳንች እንጠብቃለን ታሪኪሽ ያስለቅሳል😢😢ያሳዝናል በስመአብ በባዕድ አምልኮ የተጠመዱ ቤተሰቦች ናቸው,ለዛምነው
እኛ ሰው ትንሽ ችግር ሲደረስብን እናማርራለን የአንቺ ግን በጣም የሚያሳዝን ነው ጠንካራ ሴት ነሽ በረቼ
እኔም ተሰቃየው እላለው እግዚአብሔር ይቅር በለኝ አልኩ ፈጣሪዬ ሆይ
ሱብሀነላህህህህህ ምን አይነት ሰበር ነው ምን አይነት ሴት ናት አላህ የሚገርም ታሪክ ነው
አይዞሽ፣የማያልፈ፣ነገረ፣የለም፣ለገታ፣ይህ፣ሁሉ፣ቀላል፣ያልፋለ፣ለበጎ፣ነዉ፣
በፈጣሪ በጣም ጎበዝ ሴት ናት አስገርማኛለች ሰውንም በጣም ትሰራለች አንተ እንደዚ አይነት ቪድዮ ስለ ሰራህ እናመሰግናለን
ሱብሀን አላህ አይዞሽ እህት ያልፈል የኔ ጀግና ፈጣሪ ያተርፈሽ ለምክኒያት ነዉ እና በርቺ የኔ ሴት❤❤👌😊
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ሰው ግን አያስተውልም ተብሎ በመጽሐፍ ቅዱስ እንደተጻፈ ይቺ እህታችን ለብዙ ሰዎች መማሪያ ትሆን ዘንድ ነው ፈጣሪ ለምስክርነት ሚድያ ላይ የቀረበችው ስለዚህ ልብ ያለው ልብ ይበል የኔ ምስኪን እህቴ ፈጣሪ የመጨረሻውን ያብጅልሽ በቤተሰብሽ ላይ አድሮ እየተዋጋሽ የነበረው የሚአመልኩት አጋንት ነበረ ፈጣሪ ያበርታሽ ፡፡
ከብርታቷ በላይ የልጅ ብስል መሆኗ በጣም እሚገርም እምነት
enemi tarik alen lawura ebakihn
temarinen
እፍፍፍ የኔ ቆንጆ😢😢😢😢የኔ ጀግና እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ታሪክሽን ይቀይርልሽ❤❤❤❤
ሱብሀንአላህ ችግሮች ሲመጡ በአንድ ነው ከቤተሰቦችሽ ክፋት የሰው ጥላቻ የሚብሰው ደሞ ከአንዴ ሁለቴ መደፈር እኔስ የምመኝልሽ ይሄንን መጥፎ ታሪክ ከአእምሮሽ የሚያስረሳ ነገር ነው
ፈጣሪ አብዝቶ ትእግስቱን ሰቶሻል የወደፊትሽ ካለፈው አይከብድም
❤ እመብርሃን ቀሪ የህይወት ዘመንሽን ትባርክ እምትወጅው እምታምኝው ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሽ
አላህ ከንደዚህ አይነት ቤተሰብ ይጠብቀን❤❤❤❤❤
ምን አይነት እሩህናት
Faligen aydelem eko😢😢😢
አሜን
ኣሜን😢
አሚንንን
ቤተሰብ በልጆች ላይ የሚያደርሱት በደል የደረሰበት ብቻ ነው የሚያዉቀዉ ቅ/ገብርኤል ሁሌም ካንቺ ጋር ነው
ግንኮ ቤተሰቦቿ የባእድ አምልኮ አሳልፈው ሰጥተዋት ይሆናል እንደዚህ እንዲጠሏት ያደረገው ለማንም ጠንካራ ልጂ ነሽ ውዴ በእምነትሽ ጠንክሪ
አሁን ላይ ታሪክሽ ተቀይሯልና
@@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 🙏🙏🙏
በየቤቱ እንዳንች አይነት ልጆች በዚሁ አስተዳደግ ያልፋሉ ፈጣሪ መላኩ ቅ/ገብሬል ይጠብቅሽ
ኡፍፍፍየኔየውድ እህት ወላሂ እደት እዳስለቀሰችኝ አላህ ህመምሺን ሁላ በደስታ ይቀይረልሺ😢😢😢❤❤
እንዴት የምታምር የጎራዳ ቆንጅዬ እንደሆንሽ ራስሽን በመስታዎት ብታይ። አማርኛሽ ራሱ ሲጥም😍
ስታዎሪ ብትውይ የማትሰለች ነሽ። አይዞሽ ከዚህም በላይ የተሻለ ቦታ ደርሰሽ እናያለን ጠንክሪ አሁን ማልቀስ አይገባሽም ሙሉ የኢትዮ ህዝብ በአንቺ ታሪክ አዝኗል ከጎንሽ ነን
መላክ መንክራት መማህር ግርማ ዉንደሙ ረዝም አመት አስተማሩ መማህር ተስፈዬ አብራ ገጠመኝ ስል ተረት ነዉ እንተ ስታቀረቡት ግን እዉናት ነዉ መማህር ተሰፈዬ አብር ገጠመኝ አደመጨ ፀሎት ቤት ስሪ ፆሚ ንስሀ ገበታቨ ቅዱሰ ሰጋዉ ከቡር ደሙን ተቀበይ እንዚ ለጊዜዉ ብር ለስጡቨ የችላሎ ንበስቨን አደኝ ይችላል አሉ እየሱስ ክርሰቱሰ የደንጌል ማርያም ልጀ ያለኔ ምንም መረገ አትችሉም በሉል❤
ትክክል ማርያምን
በትክክል እውነትሽ ነዉ
ውይ ምን አይነት ጭካኔ ነው በአላህ ያረቢ ጥሩ ቤተሰብ ስለሰጠኝ አላህን አመሰግናለሁ አይዞሽ እህቴ
ሂዊ ጓደኛዬ አብረን ሆነን ይህን ታሪክ ባለማወቄ ደንግጫለሁ ሆኖም እግዚአብሔር ያግዝሽ በርቺ ጎበዝ ልጅ ነሽ
ማለት ምን ልበል ቃላት አጣሁ
ብቻ ጎበዝ ጀግና ጠንካራ አይዞሽ እማያልፍ ነገር የለም ሁሉም ፍልፍል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍
በዚህ ስቃይ ውስጥ ሆኖ ስጋና ደሙን መቀበል ማን ያስበዋል 😔😔የኔ እናት በረከትሽ ትድርሰኝ 🙏🙏🙏🙏
በጣም ኡፍፍፍ
Beiwunet AMLAK yiwodshal menfesachewun siletekawomsh new yih Lanchi tilk semaitnet new❤❤❤
አጠያየቅህ ብዙዙኢንተርፋህን ሰምቻለሁ የሚደመጥ እና የሚሰማ ነው❤
Betam tenkara nesh😢😢😢gin irgixega neg tilk bota tidershalesh fetari silemwedishnewu yefetnesh
የምር በጣም ያማል የደዚህአይነት የሂወትታሪክ ሰምቼአላውቅም
ድሮም ጠንካራ ነሽ አሁንም ጠንከር በይ የኔ እህት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አላህ ይጠብቅሽ
ጌታ ኢየሱስ ይወድሻል ዛሬን ለመኖር እድል ሰጠሽ።
የመናፍስት አሰራር ነው ሰይጣን ለሰው ጥሩ አያስብም ጌታ ኢየሱስ ይገስፀው ፀልይ ስለራስሽ መልካም ተ ናገሪ መልካም አስቢ ጌታ ይባርክሽ።
😢😢😢😢በእውነት በጣም ልብ ይሳብራል 💔💔💔💔የኔ ጀግና ግን ከታገሱት የልፋል 😭😭
እዉነት ለመናገር ካሁን በፊት ታናድደኝ ነበር ብሮ በሚለዉ የሆነ ደረቅ ጭሆት ሰላሚን ይነሳኝ ነበር አሁን ግን እዉነት እልሀልሁ በጣም ረጋ እያልክ እና ቀልብ የምትስብ ሁነሀል ደስ የምትል ትሁት ቀጥልብት ብሮ እዉነት ለመናገር የልጅቱ ታሪክ በጣም ያሳዝናል ካሁን በፊት እንደዚህ አይነት ታሪክ አይቸም ሰምቸም አላዉቅም በጣም ከባድ ነዉ በተለይ በኔ ያልከዉ ሰዉ ስትካድ እና ስትከዳ ስሜቱ የለለ ከባድ ነዉ አይዞሽ ሁሉም አልፋል ለበጎ ነዉ ቀሪ ዘመንሽ በደስታ እንድታሳልፊ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን መልካሙ ተመኜሁላቹህ ብሮሮሮ 🙄 ❤❤❤❤❤
የኔ እናት አይዞሽ ጥንካሬሽ ይቀጥል መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ባለሽበት ዘውትር ይጠብቅሽ
Gebreal ke Egziabher siyitazez minim ayiseram.wede Eyesus kiristos meqirebu nuw yemiawataw.
❤❤ጀግና ኔሺ ደግሞ በጠም ታምራለሺ አይዞሽ እግዚአብሔር ሰውን አይራሳም መከራሺን ትራሻለሺ እንደለፋ ውሃ ታሲብያለሺ እንደ ቃሉ ኤልያስን በቁራ የመጋባ እግዚአብሔር ያ ብቸ አይደለም ኤልያስ ሞትን ሳያይ የወሳደ አምለክ ያ አምለክ ለ አንችንም የዘለለም ሰላምን ይሰጥሺ አሜን❤❤
እነዚህ አስተማሪዎች መጠየቅ አለባቸዉ በዚህ አይነት ሌሎችንም ተማሪዎችን ይጎዳሉ
እህቴ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ፡በፈተና የፀናሽ ፡እንካን ለዚ ቀን አበቃሽ እንጂ በጣም የምያስደነግጥ ችግር ነው ያሳለፍሺው፡በርቺ
አይዞሽ እህቴ ለበጎ ነው ቅዱስ ገብርኤልን ይዘሽ እዳፈሪ በርቺ
የኔ ሚስኪን በላሁት😂😂
ኡፍ ማሪያምን በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነዉ💔💔😭😭😭