ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አረመኔው የዐቢይ አሕመድ የፍጅት አገዛዝ ደረጀ አማረ የተባለውን የድኃ ልጅ የኦሮምኛ ቅላጼ ባላቸው አራጆቹ ሲያርድ የሚያሳየውን ቪዲዮ ከሰሞኑ የለቀቀው ሌላው ሕዝብ ባያምነኝ ኦሮሞ የነገርሁትን ሁሉ ስለሚያምነኝ የምፈልገውን አላማ አሳካበታለሁ ብሎ በማሰብ በአማራ ሕዝብ ላይ የሩዋንዳውን የዘር ፍጅት የሚያስንቅ ሌላ ዙር የዘር ፍጅት ለመፈጸም ነው።
የዐቢይ አሕመድ የአፓርታይድ አገዛዝ በሚቆጣጠረው በሸዋ ምድር በደራ ወረዳ ከሁለት ወራት በፊት ደረጀ አማረ ተስፋ የሚባል እና የ10ኛ ክፍል ወጣት የድኃ ልጅ በግፍ አርዶ በፋኖ ስም በማላከክ በአማራ ሕዝብ ላይ የሩዋንዳውን የዘር ፍጅት የሚያስንቅ ሌላ ዙር የዘር ፍጅት እንዲካሄድ በሁሉም ልሳኖቹ ዘግናኝ የዘር ፍጅት ቅስቀሳ እንደ አዲስ ከፍቷል።
አብይ አህመድ አሁን ባለበት የመጨረሻ ደቂቃ ላይም ሆኖ የአማራንና የኦሮሞን ህዝብ እርስ በርስ ለ ማ.ጫ.ረ.ስ ሸዋ ውስጥ ደራ ወረዳ ላይ የፈጸመው አሳዛኝ ድርጊት አልሰራለትም፡፡ በኦሮሞም ሆነ በአማራ ህዝብና ፖለቲከኞች በኩል ድርጊቱን ራሱ አብይ አህመድ የከወነው መሆኑ ስለታወቀ እቅዱ በሁሉም ዘንድ ውድቅ ሆኖበታል፡፡
😢😢😢😢
ከባሮ ቱምሳ እስከ ሐጫሉ ሁንዴሳ፤ ከደረጀ አማረ ተስፋ እስከ በቲ ኡርጌሳና የከረዩ አባገዳወች ግዲያወች ውስጥ የአማራ እጅ እንደሌለበት ሁሉም የኦሮሞ ፖለቲከኛና ህዝቡ ያውቃል፡፡ ታዲያ አብይ አህመድ አሁን ነገሩን ከአማራ ጋር ለማላከክክ ለምን ፈለገ?? ምንስ አቅዶ ነው??