ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

“ዓድዋ ላይ ያሸነፍነው በትጥቅ አይደለም አንድ ስለሆንን ነበር!”ብ/ጀ ካሳዬ ጨመዳ| ነገረ መጽሐፍ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 มี.ค. 2024
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    ብ/ጀ ካሳዬ ጨመዳ| #negere_metsehaf #endalegeta_kebede
    #kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #NBCእሁድ #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #ባህል #መዝናኛ
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት

ความคิดเห็น • 45

  • @yifruhaile6216
    @yifruhaile6216 5 หลายเดือนก่อน +7

    እንዳለ ጌታ እኝህን ታላቅ የኢትዮጵያ ጀግና በትክክለኛው ሰአት ስላቀረብክ ክብር ይገባሃል በትክክል የዜግነት ግዴታህን እየተወጣህ ነው

  • @manofgoddan799
    @manofgoddan799 หลายเดือนก่อน +2

    ኪሎማ ጀግና major general ጀግናው ካሳዬ ጨመዳ እግዚአብሔር ዘመን ይባርክው

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 5 หลายเดือนก่อน +5

    የእንዳለ ፕርፕግራም ደስ የሚለኝ የታሪክ ባለቤቶችን ስለሚያቀርብ ነው በርታ

  • @rebka5068
    @rebka5068 5 หลายเดือนก่อน +6

    የተከበሩ የሀገራችን ጀግና በኢትዮጵያዊው ኖቶ የማይደራደሩ የውነት ስው እርሶን ሳይ ወንድሚን ያስታውሱኛል ያሁንን ዘመን ሳያያይ ወንድሚ ወንድሞቺ አለፉ ሆኖም በርሶና በርሶ መስል ጅግኖች የወንድሞቺ ክብር ተመልሶልኛል የኒ ብቻ ሳይሆን የሊሎችንም ውድ የሆነ ሂወታቸውን ለከፈሉት ጀግኖችን ክብር መልሳችሁልናል ለናት ለጀግኖቻችን ከመቀመጫዬ ተነስቺ አባቶቺ እናቶቺ እንዳስተማኝ ዝቅ ብዬ ክብር ምስጋና እስጣለሁ ክበሩልን እድሚ ከጢና ይስጥልን ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ትንሩ

  • @sentayehuketema5742
    @sentayehuketema5742 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልን ጀኔራል

  • @sarabelhugebre3809
    @sarabelhugebre3809 5 หลายเดือนก่อน +2

    B/ general kasaye chemed ye Ethiopia inku sew jegina inameseginalen gazetegnaw indezh aynet program sileakerebk inameseginalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtamuemerieasegahegn3927
    @habtamuemerieasegahegn3927 2 หลายเดือนก่อน

    General You are Our Hero! we are proud of you, Wish you good health and long life.

  • @gethab2306
    @gethab2306 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wow! Thank you

  • @KukuBubu20
    @KukuBubu20 5 หลายเดือนก่อน +3

    Wow respect General ❤❤ long life .

  • @danielgetachew2303
    @danielgetachew2303 5 หลายเดือนก่อน +4

    ጄኔራል ክበሮልኝ ጀግና ኖሆት

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 5 หลายเดือนก่อน +2

    እንጠብቃለን🙏

  • @millikebe3537
    @millikebe3537 5 หลายเดือนก่อน +2

    Remember Ali Berke, Jagema Kello, Abdisa Age

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 5 หลายเดือนก่อน +1

    ምድረ የዘመናችን ጂላጂል ሁላ የአድዋን ድልና መሪዋን ለማንኳሰስ ቢሞክር፤ ድሉ በመላው ኢትዮጵያዊ ትግልና አንድነት በበሳል አመራር የተገኘ በመሆኑ ግዝፈቱና ታሪካዊነቱ ፈፅሞ ሊደበዝዝ አይችልም።

  • @AlmaWood-hi5un
    @AlmaWood-hi5un 5 หลายเดือนก่อน +2

    Yes, this dividing ethnic idiology politics is given by forgin countries Ethiopian enemies.

  • @getachewshay6165
    @getachewshay6165 5 หลายเดือนก่อน

    🎉Gegna nachew

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 6 วันที่ผ่านมา

    ብ ጄ ካሣዬ ጨመዳ የጦር ሜዳ ሰቆቃ ወዲያው አነበብኩት በየምእራፉ የተረፉ ሳይመስለኝ ነው ያነበብኩት እኔ ከነልጆቼ ከሚስቴ ተንቀባርሬ እንድኖር ነው አንተም
    የአበሻ ጀብዱ በውጭ አገር ዜጋ ተጽፎ የ አ አ ዩኒቨርሲቲ ተርጉሞት አነበብኩ
    በእውነቱ አባቶቻችን ደምና አጥንት የተርከፈከፈበት ምድር ላይ ነኝ አልኩ
    እነሱ ይሕን ባያደርጉ ኖሮ እኔ አልወለድም ነበር
    አግብቼ ልጅ አልወልድም አላስተምርም አልድርም ነበር
    እንደ ብ ጄ ካሣዬ ጨመዳ እንደ አሊ በርኬ
    እንደ ብ ጄ ተስፋዬ ሐብተማርያም እንደ ብ ጄ ጃካማ ኬሎ
    አብዲሣ አጋ ራስ አሉላ አባ ነጋ ወድወድቀው ተነሱልን ከግብጽ ቋሚ ጠላት ከሱማሌ አተረፉን
    የአድዋ ጀግኖችስ?
    ሁሉም ዩቲዩበሮች ጀግኖቻችንን ይዘክሩል
    የክቡር ዶክተር እንዳለጌታ ከበደ በመጋበዝሕ አድናቆታችኘ
    ን ብዙ ብዙ ነው
    በርታ ቀጥል

  • @SahluSahlsha
    @SahluSahlsha 15 วันที่ผ่านมา

    እንደው ከተወሰኑ ሰዎች ውጭ ኢትዮጵያ ውስጥ ጀግና የለም ? ኧረ እባካችሁ ታሪካቸውን የሚነግርላቸው ያጡ ብዙ ጀግናዎች አሉ ታሪካቸውን አንሱላቸው?

  • @ThomasTwelde-ep4kg
    @ThomasTwelde-ep4kg 4 หลายเดือนก่อน +1

    Kkkkkkkkkkk atafrm😂 eko ante

  • @tesfayewerede3347
    @tesfayewerede3347 5 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ነው ጀነራል ስለ አጋሩ የ ኩበባ ሠራዊት የነሶቬት የመኖችና ሌሎች አልጠቀሱም ?

  • @tesfayebulto4505
    @tesfayebulto4505 5 หลายเดือนก่อน +1

    በአንድ እራስ ሁለት ምላስ፥ መፈንቅለ መንግሥት ላይ አላሳተፉኝም ብለህ ጀግኖችን ትወቅስና መልሰህ እግዚአብሔር አተረፈኝ ትላለህ።አሁንም ባሕታዊነትህ ነው የሚያዋጣህ ፥ ያልተጠየከውን ነው የለፈለፍከው፣ጄነራል።

  • @DreamWorkerl
    @DreamWorkerl 5 หลายเดือนก่อน

    አይ ጄኔራል የበቁት የፀሎት አባቶች እንደ ውሻ እየታደኑ ገዳዮቻቸው እንደሚሉት የውርደትን ሞት እየሞቱ ነው። ኢትዮጵያ ምንም አይነት የውጭ ጠላት የላትም። ሁሌም ወደ ውስጥ አይተን ችግሮቻችንን መፍታት ባለመቻላችን ነው።

  • @user-kh9nr6md1h
    @user-kh9nr6md1h 5 หลายเดือนก่อน +1

    This man should have stayed away from ethiopian politics, now he is eating his words that enabled and instigated civil war few years ago. These people don't learn🤔😒

  • @hadasmeles7808
    @hadasmeles7808 5 หลายเดือนก่อน +1

    ተማርኮ ነበሩ በሻብያ ያስታውሳሉ ያልሆነ በመለፍለፍ ማረኝ ብለህ ንሳሀ ብትገባ ይሻላሀል ውሸት መናገር ዘራቹ ነው አታፍሩም

  • @user-pr8ib1oj8t
    @user-pr8ib1oj8t 5 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂😂😂 የውሸት ምንጭ የሆኑ ሰዎች

  • @danielgebreselassie7986
    @danielgebreselassie7986 4 หลายเดือนก่อน

    We eritrean looking for this war criminal. Any time he will be you know.

  • @abrish986
    @abrish986 5 หลายเดือนก่อน

    Yehe general ende ehadege ena bletsegena general bemetekose bicha general yehone ayedele bewuketeme bejegenenetem bekate selalewu newu ye ethiopia general yehonewu

  • @zewideeshetu2124
    @zewideeshetu2124 5 หลายเดือนก่อน +1

    እየ ሸሽህ አንተ ፈር ሰራዊትህን ትተህ ብዙ ጊዜ ሸሽተሃል መጨረሻም ምርኮኛ ሁነሃል ቆሻሻ ታሪክ መፋቅ አትችልም።

    • @abrish986
      @abrish986 5 หลายเดือนก่อน

      Sesheshe yete neberehe yalayehewun mawurate ye tmh media propaganda semetehe zeme bilehe taweralehe.he is real former ethiopia general newu.

  • @nasirshafi6250
    @nasirshafi6250 5 หลายเดือนก่อน +2

    የደርግ ባለ ሥልጣናት እርስ በእራስ እየተሻኮታችሁ ኢትዮጰያን በትናችሁ ትንተናችሁ ተቀባይነት የለውም። ድርቅ ያለ መንቻካ ፖለቲካችሁ ነው የጣላቸረሁ።

    • @mightyg8545
      @mightyg8545 5 หลายเดือนก่อน

      እንዴ እንለይ እንጂ:
      እሳቸው እኮ ፖለቲከኛ አይደሉም

  • @ddyy5110
    @ddyy5110 5 หลายเดือนก่อน

    ይህ ጄነራል ጨምዳዳ ኣልሞተም እንዴ?

    • @rebka5068
      @rebka5068 5 หลายเดือนก่อน +1

      ለምን ይሙቱ የኑርልን የሀገራችን ጀግና እድሚን ጤናውን ይሰጥልን እሳቸቸው ሊሎችም በህይወት ያሉ የአወነት መሰክር ናቸው ይናገሩልናል የአባቶቻችንን የወንድሞቻችን ገድል ከቡር ጀነራል እድሚ ከጢና የሰጥልን እናመሰግኖታለን

  • @user-fq8xs7pj7n
    @user-fq8xs7pj7n 5 หลายเดือนก่อน

    አጋሰስ Loosers!

  • @jonnyleo5355
    @jonnyleo5355 5 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ጉራ

    • @rebka5068
      @rebka5068 5 หลายเดือนก่อน +2

      ይንማ ጉራ አትለውም ጀግና ጀግና ነው እኝህ ጀግና ኢትዮጵያዊ መሆናችውን አትርሳ

  • @jonnyleo5355
    @jonnyleo5355 5 หลายเดือนก่อน

    አቃጣሪ ጋዜጠኛ ኮስተር በል❗️

    • @rebka5068
      @rebka5068 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኒ ደስ ብሎኛል የሀሪን የውነትን ስው የኢትዮጵያ ጀግና ስላቀረበልን እመስግነዋለሁ

    • @maneshenkut807
      @maneshenkut807 5 หลายเดือนก่อน +1

      ክፉ ቃል ከማውጣት፣
      ሃሳብን ማስረዳት።