Moshe Dayan አንድ አይናው የእስራኤል ጄነራል salon terek

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 55

  • @tsegisheeritrean530
    @tsegisheeritrean530 2 ปีที่แล้ว +8

    አቡዲ ተባረክ አንተ የምታቀርበውን መሰማት መንፈስ ይማርካል ሰላምና ጤና ላንተና ለባርደርቦችህ 🇪🇷🌺🇪🇹

  • @atalay1437
    @atalay1437 2 ปีที่แล้ว +9

    እስራኤል ለዘላለም ትኑር ሙሽ ዳያን እናመስግን አለን ክብር ይገባሀል

  • @asfawhelen767
    @asfawhelen767 ปีที่แล้ว +1

    የሚጣፍጥ ታሪክ እውነት ጅግና ነው

  • @qelem2196
    @qelem2196 2 ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ ፕሮግራም ነዉ።እናመሰግናለን 🙏

  • @LovelyCaterpillar-qt5es
    @LovelyCaterpillar-qt5es ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ ነህ አእምሮህም ከዚህ ትውልድ የላቀና የበሰለ ነው

  • @Dagmawitwbe6992
    @Dagmawitwbe6992 2 ปีที่แล้ว +5

    የሚገርም አተራረክ ሁለቱንም ሞሼ ዳያን አሳምረህ ተነተንካቸው እናመሰግናለን የኛውን ሞሼዳያን ጭምር።

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን

  • @AfroChem
    @AfroChem 2 ปีที่แล้ว +5

    እጅግ ተወዳጅ ፕሮግራም። በርቱልን።

  • @kidistabera3010
    @kidistabera3010 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    Thanks

  • @lazarusargo6985
    @lazarusargo6985 2 ปีที่แล้ว +1

    ''Abdulsemed Mohamod'', I used to hear this voice when I was 12, when my dad switches on a radio to listen to the news. As I heard it today I got surprized! It was a sound I heard twenty years ago!! I am really really glad as I heard it today.

  • @እመቤትመለሠ
    @እመቤትመለሠ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባረካችሁ እዉነቱን ስለምታቀረቡ

  • @kebronyonas7107
    @kebronyonas7107 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam dess yilal .Ahuin genna yemimeten dereja yalew neger setachuigne. Thank You so much

  • @sarawube4098
    @sarawube4098 2 ปีที่แล้ว +2

    በቃ ትችላለክ ከቦታው ያለሁ እንዲመሰለኝ ሰላደረክ አመሰግናለሁ በርታልኝ ወንድም አለም።

  • @dawitbirhanie2254
    @dawitbirhanie2254 2 ปีที่แล้ว +2

    አብዱሰመድ ሙሀመድ የልጅነት ግዜ የዜና ፋይል ትዝታየየየየ

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 2 ปีที่แล้ว +4

    ቁምላቸው አበበና አብዱልሰመድ መሀመድ አቀራረብክ ድምጽህ አዘጋጁም ጸሀፊው እናመሰግናለን🙏🙏😍😍

  • @m.j9886
    @m.j9886 2 ปีที่แล้ว +1

    good job bro#🙏

  • @asnakemengste8308
    @asnakemengste8308 2 ปีที่แล้ว +19

    እንኳን ደህና መጣህ አብዱዬ በጣም ነው የምወዳችሁ የምታቀርቡት ትረካ ልብ ያረሰርሳል። ግን ቅር የሚለኝ ነገር ሰው ለምን ይሄን የመሰለ ዝግጅት በደንብ እንደማይከታተል ነው ሌሎች የውሸት ፔጅ እራሱ ብዙ view አላቸው ። ግን በርቱ ወደፊት ጥሩ ይሆናል

    • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
      @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኛ ሀገር አስተማሪ ፕሮግራሞችና ጥሩ ዘፈኖች ተከታያቸው ትንሽ ነው

  • @kassayehabtamu9171
    @kassayehabtamu9171 2 ปีที่แล้ว

    Abdu, as usual you are so amazing! keep on updating us novels and historical events!

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088 2 ปีที่แล้ว +3

    አም እስራኤል ሀይ!❤

  • @abuki5531
    @abuki5531 2 ปีที่แล้ว +3

    Welcome brother በርቱልን የሁል ክዜም ተከታታያችሁ ነኝ በርቱልን

  • @salamyhal2427
    @salamyhal2427 7 หลายเดือนก่อน

    ይመቾክ

  • @MIkItube
    @MIkItube 2 ปีที่แล้ว

    አቤት ስወድህ እኮ

  • @lazarusargo6985
    @lazarusargo6985 2 ปีที่แล้ว

    This is an amazing info. just as your sound is.

    • @SalonTube
      @SalonTube  2 ปีที่แล้ว

      Glad you think so!

  • @n.949
    @n.949 2 ปีที่แล้ว +5

    የፍልስጤሞችን መሬት ወረን ቢገሉን ሊገርመን አይገባም ። መሬታቸውን ነጥቀን በሰላም መኖር አንችልም ። ሞሼ ዳያን
    ሳሎን ትዩብ እናመሰግናለን 🙏

  • @genetoumer9377
    @genetoumer9377 2 ปีที่แล้ว

    selame wud ye salune yuo be azegachoiche 🌻🌹🌻🌹🌻🌹👍👏👍👏👍👏

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 2 ปีที่แล้ว +3

    አብዱዬ የሀያኛው ክፍለዘመን የጀግና ምሳሌ ስለሆኑት ጀግናው ጀነራል ሞሼ ዳያን ፕሮግራምህ ከወገቤ ጎንበስ ከጉልበቴ ሸብረክ ብዬ አመስግኛለሁ

  • @hageretube6932
    @hageretube6932 2 ปีที่แล้ว

    Good

  • @geremwgetachew3735
    @geremwgetachew3735 2 ปีที่แล้ว +2

    Well come ↩️back

  • @hhhhbbnbn7775
    @hhhhbbnbn7775 2 ปีที่แล้ว

    Long live the holy land

  • @dawittesfaye4033
    @dawittesfaye4033 2 ปีที่แล้ว +2

    SEL ADOLF ECHIMAN

  • @AbebeTariku-u6t
    @AbebeTariku-u6t ปีที่แล้ว

    Abdul semed iam the son of birgadier General Tariku Ayne.i remember for ever!!

  • @SolomonTsegaye-op4nw
    @SolomonTsegaye-op4nw 3 หลายเดือนก่อน

    ሞሼ፥ቦንጎርዮን እስራኤል

  • @SolomonTsegaye-op4nw
    @SolomonTsegaye-op4nw 3 หลายเดือนก่อน

    ከጀርባው ያለውን ባናውቅም ኔትኒያሁ ይበልጥ ይመሥለኛል

  • @POWER.....
    @POWER..... 2 ปีที่แล้ว

    👍

  • @GHKD2491
    @GHKD2491 2 ปีที่แล้ว +5

    I am always 🤷‍♂️ why this channel got few viewers.

  • @hageretube6932
    @hageretube6932 2 ปีที่แล้ว

    Gobez

  • @גבראילאטלו
    @גבראילאטלו 2 ปีที่แล้ว +8

    እስራኤል አምላክ ይክበር።

  • @asmeromyosef
    @asmeromyosef 2 ปีที่แล้ว

    ምኒልክን ከነ ሞሸድያን ጋር አወዳደርከው?

  • @Fekade_L
    @Fekade_L 6 หลายเดือนก่อน

    ትረካን አንተተርካት

  • @tamruireso6179
    @tamruireso6179 2 ปีที่แล้ว +2

    HAmus hosanna?!!!

  • @BABR7826
    @BABR7826 ปีที่แล้ว +2

    ውሸት ቀላቀልክ የፍልስጤማውያን መሬት ወረን አይልም ሞሼዳን እንኳን እሱ የጦር መሪ አንድ ህፃን አይሁድ አይልም ካለም ይገደላል ወይ እድሜ ልክ ይታሰራል

  • @dawitzemen9398
    @dawitzemen9398 3 หลายเดือนก่อน

    ስለ ምሼ አውርተህ.....መጨረሻ ላይ ኢ/ያ ታፍራ ትኑር....ምንሼ ነው::

  • @teketesfay5735
    @teketesfay5735 2 ปีที่แล้ว

    የምታቀርቡት ታሪክ በእውነት የተመሰረተ ነው። ነገር ግን እዚ ላይ አፄ ሚኒሊክ የሚለው ለምን ገባ? የውሸት ታሪክ አትቀላቅሉ

  • @abdulfetahnasir9569
    @abdulfetahnasir9569 2 ปีที่แล้ว +1

    የሰው ሀገር ወረራ አድርጎ የብዙ ንፁሃንን ሂይወት የቀጠፈን አካል ጀግና ብሎ ማወደስ ምን ይሉታል🤔🤔

    • @abeld7017
      @abeld7017 ปีที่แล้ว

      Mejemeria enesu nachewa werariwochu araboch but they got a taste of their own medicine😂😂

  • @subaidaali8888
    @subaidaali8888 2 ปีที่แล้ว

    የፍልስጢንን መሬትመውረራቸውን በራሳቸውመመስከራቸው የሁዳካሀዲነው የሚባለውለዚነው የኛሀገር ጥገኛፈላሻዎችም በፍልስጢም መሬትእንደተሰደዳቹ እወቁወፍ ዘራሽፈላሻ የአይሁድገረድ

  • @Frinabereket
    @Frinabereket 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀጸይ ምለሊክ ሌባ ነበረ ትንሸ ኣታፍትም የሴት ጥት ቆራጽ kkkkkkkk

  • @maruwerku
    @maruwerku 8 หลายเดือนก่อน +1

    የሚጣፍጥ ታሪክ እውነት ጅግና ነው