ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንኳን ደህና መጣህ ታላቁ ሰው ... እባክህ አትጥፋ
ድንቅ ታሪክ በአስደማሚው ታሪክ አዋቂው ጋዜጠኛ እሸቴ!!
😢vv7
እሸቴ አሰፋ በአንተ ትረካ ብዙ የአለም ታሪኮችን ማወቅ ችያለሁ አመሰግናለሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ድምፅህን የሰማሁት "ብረቷ ወይዘሮ ጎልዳሜር "በሚለው ትረካህ ነው ከዛ ጊዜ ጀምሮ ፕሮግራሙን ወድጄው ቀረሁ ፕሮግራሙ ይቀጥል ❤❤❤❤❤❤❤
ትረካን አተ ተርከው👍👍👏👏👌👌
ቆንጆ አማረኛን ከአንተ ብቻ ነው የምሰማው እሸቴ እባክህ የሀገራችንም ታሪክ ብተርክልን
እሸቴ አሰፋ ። ጣፋጩ ተናፋቂው እውቀት መጋቢው ጋዜጠኛ። በጤና ረጅም እድሜ ኑርልን።አንተ የእውቀት ቢያዳምጡህ የማትሠለች ጥኡም ሙዚቃ ነህ።
ውዱ እሸቴ ያንተ የአተራረክ ሂደት የቋንቋና የቃላት አመራረጥ ስንኝ ቋጠሮህ ወጋየሁ ንጋቱን ያስታውሰኛል።ወጋየሁ ፍቅር እስከመቃብርን ነፍስ እንደዘራበት ሁሉ ትረካውን እንድከታተል አድርገኸኛል።እርግጠኛ ነኝ እንቁዋ መዓዛ ብሩ ጥሩ ሰው መርጣለች።በርታ አድናቂህ ነኝ።አበበ መስፍን
እሸቴ በኢትዮጲያ ይሁንብህ ቶሎ ቶሎ ስራልን እባክህ
ያሄን ድምፅ እንደገና በመስማታቹ ደስ ያላቹ Shalom 👋
ፕሮግራማችሁ በጣም የሚያምር ብሆንም ተከታታይነት የለውም። እሸቴ አሰፋን በጣም ነው የሚወደው።
Eshetu
እሼ ድምፅህን ሁሌም ለመስማት እንዴት እንደምያጓጓ እናመሰግናለን ጀግና ነህና።
ካንተ ብዙ ትምርት ተምሬአለሁ አመሰግንሃለሁ መቆያ ነፍሴ ነው
ወደር የሌለው ጀግንነት ማለት ለጠላት አለመመቸት ነው።ይሄም ሰው ለሀገሩ ወደር የሌለው ጀግና ነው።ምርጥ ትረካ ሁሌም ትናፈቃላችሁ።
እሸቴ አባታችን እድሜ ይስጥልን።
ፊቱን የገመጠለትን ራሽያዊ ተኳሽ 🥰
ጠፍተሃልኮ ሰላም ነው ጋዜጠኛ እሸቴ!
እሸቴ ክሩምና ለጆሮ ምግብ በሆነ አቀራረብ ነው የምታቀርበው እናመሰግናለን
ጋሽ እሸቴ🙏🙏🙏❤❤❤❤
This is how to tell history
የት ነው የጠፋከው እጅግ የምንወድህ እሸቴ አሰፋ🙏🙏
የእናቴ አጎት አንድ አመት ከሦስት ወር ውሰጥ 2347 የደርግ ወታደር ገድሎአል 1975 ላይ
እናመሰግናለን እሸቴ። እባክህ ቶሎ ቶሎ ተርክ።
እሸቴ ግን ለምን ትቆያለህ ቶሎ ቶሎ ስራ እንጂ አሊ በርኬ አለ ከኢትዮጵያ
እሼ ያንተ ሱሰኞች ነንና እባክህን አትጥፋብን
አንደኛ ነህ እኮ
Ayyy yesew lij kentu sew gedele teblo mamokashet 😢😢
እሼ አቤት ስትመች
እናመሰግናለን
የኤርትራ ታጋይ አነጣጣሪ ተኳሾች የገደሉት ቢቆጠር ከዚህ ይበልጡታት።
Megeremeh neger aten kalesamaw alelegam abo edemana xana yesterday ♥️
Nice
እባክህ የ ጋሊሊዮ ጋሊሊን ታሪክ ስራልን ቤናትህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አትጨክንብን እሼ እባክህ ስራልን
Thank you!
ሓያሓ ለኔ እንደኛዉ በለከዛረዉ ጀግነ ነዉ!
Really aten kalesamaw aletagam edat ayenet sew edeman xana abezeto yesxeh
Good job 👏🏽
እባክህ ይህን ያህል በረዥሙ አትጥፋብን! !
Simo Haiyha
ስለ ሀገር ሰው እውሩየፈሪ ዱላ ዓይነት ውጭ ውጩን መተረክ ገለልተኝነት ሳይሆን ችቦው ወደወደቀበት መጠበቅ ነው፡፡ይኸው አላችኹት ፴ምናምን ዓመት በአድር ባይነት፡፡ስለ አህያ ተኳሹ ከምትተርኩ ስለሀገራችን ታጠቆች ተርኩ!
Tew ebakih tekuashs Ali berke
እኔ እኮ ሚገርመኝ አገባባዊ ፍቹን የት እንደማያመጣው ያልተደጋገመ አማረኛ ከፈለክ እሸቴን አዳምጥ
አይ እሺ የነብስ ምግብ ነህ እኮ የንግስት ሳባን ታሪክ እጠብቃለን
እሽ ግሩም ነው ።
እነደ ኢትዮጵያ አንተን የሚያህል ጋዜጠኛ የለም
ዘርቶ መቅረትና ተኩሶ መሳትእያደር ይፋጃል እንደ እግር እሳት
ዋጋውን አገኝ በመጨረሻል
550 ወይ 505
ምናይነት አውሬ ነው ሆይ ጭራሽ እንቅልፍ ይወስደኛል ሲል አይገርምም
ወታደር መሆኑን ረሳኸው?መግደልና መሞት በዚህ ሙያ ውስጥ ቀላልና ተራ ነገር ነው።
ጥርት ያለና ውብ ነበናበብ መልክት ያለው ነው!!!!!
Demesteh ko besat sat menafeqe ko new
የዚህ እሸቴ የተባለ ጋዜጠኛ ድምፅ የቀፈኛል ፠ የወያኔ አቃጣሪ ቱልቱላ ነው ፠ ተበዳ
👍
Yeti tafitai naw eshe ihen channel subscribe yarakut ye anten program lamakatatal nebar gin ye ante program katayinat iyegodalaw naw
👍👍👍👍👍👍👍❤
እንደ TDF ተዃሽ
ፊቱ ምነው ተጨራመተሳ
ትረካውን አልሰማህም እንዴ?ለሀገሩ የከፈለው ዋጋ ነው!
በአድዋ ጦርነት አልተመዘገብም እንጂ ብዙ አልሞ ተኳሽ እንደነበረ ቅድም አያቴ ሲያወሩልን አስታውሳለሁ 📱 አልነበረኝም እንጂ እቀዳቸው ነበር
altetenam enji egnam hager ejg emiasdenku tekoshoch alu..ayate wede hiwotu mabkia lay siachawtegn lij hew be korea tornrt be aband tyt and sew eyegedelku alabakinm hulet sostun enji blogn nber nefsun ymarew ena...Amara bahlu be zih ye belete biadabr melkam new.
ሳክስ፡፡
😁😁
Cal me okay thanks
Ahyaw Eshete assefa was a woyane propaganda cadre. Teferi shermutaw
የትግራይ ተዋጊዎች ከእሱ የተሻለ ጀብዱ ሲፈፅም ኖረዋል:: ለምን የእነሱን አትዘግቡም? አጨብጫቢዎች!
Tadiya lemene alshnefume
Agecha betewawaqe menage desaturated neg really
እንኳን ደህና መጣህ ታላቁ ሰው ... እባክህ አትጥፋ
ድንቅ ታሪክ በአስደማሚው ታሪክ አዋቂው ጋዜጠኛ እሸቴ!!
😢vv7
እሸቴ አሰፋ በአንተ ትረካ ብዙ የአለም ታሪኮችን ማወቅ ችያለሁ አመሰግናለሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ድምፅህን የሰማሁት "ብረቷ ወይዘሮ ጎልዳሜር "በሚለው ትረካህ ነው ከዛ ጊዜ ጀምሮ ፕሮግራሙን ወድጄው ቀረሁ ፕሮግራሙ ይቀጥል ❤❤❤❤❤❤❤
ትረካን አተ ተርከው👍👍👏👏👌👌
ቆንጆ አማረኛን ከአንተ ብቻ ነው የምሰማው እሸቴ እባክህ የሀገራችንም ታሪክ ብተርክልን
እሸቴ አሰፋ ። ጣፋጩ ተናፋቂው እውቀት መጋቢው ጋዜጠኛ። በጤና ረጅም እድሜ ኑርልን።አንተ የእውቀት ቢያዳምጡህ የማትሠለች ጥኡም ሙዚቃ ነህ።
ውዱ እሸቴ ያንተ የአተራረክ ሂደት የቋንቋና የቃላት አመራረጥ ስንኝ ቋጠሮህ ወጋየሁ ንጋቱን ያስታውሰኛል።ወጋየሁ ፍቅር እስከመቃብርን ነፍስ እንደዘራበት ሁሉ ትረካውን እንድከታተል አድርገኸኛል።እርግጠኛ ነኝ እንቁዋ መዓዛ ብሩ ጥሩ ሰው መርጣለች።በርታ አድናቂህ ነኝ።
አበበ መስፍን
እሸቴ በኢትዮጲያ ይሁንብህ ቶሎ ቶሎ ስራልን እባክህ
ያሄን ድምፅ እንደገና በመስማታቹ ደስ ያላቹ Shalom 👋
ፕሮግራማችሁ በጣም የሚያምር ብሆንም ተከታታይነት የለውም። እሸቴ አሰፋን በጣም ነው የሚወደው።
Eshetu
እሼ ድምፅህን ሁሌም ለመስማት እንዴት እንደምያጓጓ እናመሰግናለን ጀግና ነህና።
ካንተ ብዙ ትምርት ተምሬአለሁ አመሰግንሃለሁ መቆያ ነፍሴ ነው
ወደር የሌለው ጀግንነት ማለት ለጠላት አለመመቸት ነው።
ይሄም ሰው ለሀገሩ ወደር የሌለው ጀግና ነው።
ምርጥ ትረካ ሁሌም ትናፈቃላችሁ።
እሸቴ አባታችን እድሜ ይስጥልን።
ፊቱን የገመጠለትን ራሽያዊ ተኳሽ 🥰
ጠፍተሃልኮ ሰላም ነው ጋዜጠኛ እሸቴ!
እሸቴ ክሩምና ለጆሮ ምግብ በሆነ አቀራረብ ነው የምታቀርበው እናመሰግናለን
ጋሽ እሸቴ🙏🙏🙏❤❤❤❤
This is how to tell history
የት ነው የጠፋከው እጅግ የምንወድህ እሸቴ አሰፋ🙏🙏
የእናቴ አጎት አንድ አመት ከሦስት ወር ውሰጥ 2347 የደርግ ወታደር ገድሎአል 1975 ላይ
እናመሰግናለን እሸቴ። እባክህ ቶሎ ቶሎ ተርክ።
እሸቴ ግን ለምን ትቆያለህ ቶሎ ቶሎ ስራ እንጂ
አሊ በርኬ አለ ከኢትዮጵያ
እሼ ያንተ ሱሰኞች ነንና እባክህን አትጥፋብን
አንደኛ ነህ እኮ
Ayyy yesew lij kentu sew gedele teblo mamokashet 😢😢
እሼ አቤት ስትመች
እናመሰግናለን
የኤርትራ ታጋይ አነጣጣሪ ተኳሾች የገደሉት ቢቆጠር ከዚህ ይበልጡታት።
Megeremeh neger aten kalesamaw alelegam abo edemana xana yesterday ♥️
Nice
እባክህ የ ጋሊሊዮ ጋሊሊን ታሪክ ስራልን ቤናትህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አትጨክንብን እሼ እባክህ ስራልን
Thank you!
ሓያሓ ለኔ እንደኛዉ በለከዛረዉ ጀግነ ነዉ!
Really aten kalesamaw aletagam edat ayenet sew edeman xana abezeto yesxeh
Good job 👏🏽
እባክህ ይህን ያህል በረዥሙ አትጥፋብን! !
Simo Haiyha
ስለ ሀገር ሰው እውሩ
የፈሪ ዱላ ዓይነት ውጭ ውጩን መተረክ ገለልተኝነት ሳይሆን ችቦው ወደወደቀበት መጠበቅ ነው፡፡
ይኸው አላችኹት ፴ምናምን ዓመት በአድር ባይነት፡፡
ስለ አህያ ተኳሹ ከምትተርኩ ስለሀገራችን ታጠቆች ተርኩ!
Tew ebakih tekuashs Ali berke
እኔ እኮ ሚገርመኝ አገባባዊ ፍቹን የት እንደማያመጣው ያልተደጋገመ አማረኛ ከፈለክ እሸቴን አዳምጥ
አይ እሺ የነብስ ምግብ ነህ እኮ የንግስት ሳባን ታሪክ እጠብቃለን
እሽ ግሩም ነው ።
እነደ ኢትዮጵያ አንተን የሚያህል ጋዜጠኛ የለም
ዘርቶ መቅረትና ተኩሶ መሳት
እያደር ይፋጃል እንደ እግር እሳት
ዋጋውን አገኝ በመጨረሻል
550 ወይ 505
ምናይነት አውሬ ነው ሆይ ጭራሽ እንቅልፍ ይወስደኛል ሲል አይገርምም
ወታደር መሆኑን ረሳኸው?
መግደልና መሞት በዚህ ሙያ ውስጥ ቀላልና ተራ ነገር ነው።
ጥርት ያለና ውብ ነበናበብ መልክት ያለው ነው!!!!!
Demesteh ko besat sat menafeqe ko new
የዚህ እሸቴ የተባለ ጋዜጠኛ ድምፅ የቀፈኛል ፠ የወያኔ አቃጣሪ ቱልቱላ ነው ፠ ተበዳ
👍
Yeti tafitai naw eshe ihen channel subscribe yarakut ye anten program lamakatatal nebar gin ye ante program katayinat iyegodalaw naw
👍👍👍👍👍👍👍❤
እንደ TDF ተዃሽ
ፊቱ ምነው ተጨራመተሳ
ትረካውን አልሰማህም እንዴ?
ለሀገሩ የከፈለው ዋጋ ነው!