ጋዳፊ እንደ ያህያ ሲንዋር | ሀገሬ ቴቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 80

  • @FerhadinNur-o2w
    @FerhadinNur-o2w 3 หลายเดือนก่อน +10

    አላህ የጀነት ያድርገው,,,ጀግና ነበር....❤❤❤

  • @ፍቅር-ጨ6ጸ
    @ፍቅር-ጨ6ጸ หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ስፈልገው የነበር ታሪክ ነው እናመሰግናለን
    የሱ ግፍ ነው ለዚህ ያበቃቸው ሊቢያኖች

  • @ፅናት26የኔ
    @ፅናት26የኔ 3 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢በጣም የሚያሳዝን ሰው አሁን ያ ግፍ ያሳቃያቸው😊

  • @AbduSeid-s6v
    @AbduSeid-s6v 3 หลายเดือนก่อน +5

    እውነተኛ የአለማችን ጀግና

  • @MahdiSilty
    @MahdiSilty 3 หลายเดือนก่อน +5

    እውነትኛ የአለማችን ጀግና ♥️🥰😭😭😭

  • @AbdemohmdRamto
    @AbdemohmdRamto 3 หลายเดือนก่อน +7

    ፍትህ,ለተበደሉት,ሁሉ,ይሁን,የአላህ,ፍርድ,ቅርብነው

    • @Mr.robloxbacon
      @Mr.robloxbacon 3 หลายเดือนก่อน +2

      Mohammed Gadafi is the greatest leader.

    • @yishkal
      @yishkal 3 หลายเดือนก่อน

      kkkkkkk😂 Eshi bakish.

  • @AbdulShkur-xy6gw
    @AbdulShkur-xy6gw 3 หลายเดือนก่อน +8

    ምእራባዊያን ሙስሊም ከሆንክ ታዋቂ ከሆንክ ይዘምቱብሀል 😢😢😢

    • @ge_tube
      @ge_tube 3 หลายเดือนก่อน +3

      ስለ ሙስሊም ሣይሆን ከነሱ ጋር ያልተገመደ እድገት ካመጣህ በጠላትን መዝገብ ውስጥ ትገባለህ😅 አንዴ ቻይና አምልጣናለች ይላሉ

  • @ahmedyassin1390
    @ahmedyassin1390 3 หลายเดือนก่อน +15

    ብስሪ ኦርቶዶክሳውያን ወንድሞቻችን፤አሜሪካ በነሱ ጉዳይ ስትገባ 666 ሠይጣን የሚል ስም ይሰጧታል።ሙስሊሞችን ስትጨፈጭፍና ስታስጨፈጭፍ ደግሞ፤አሜሪካ ሆይ በረከትሽ ይደርብን ይላሉ።

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 3 หลายเดือนก่อน

      orthodx mehonachewin bemin awek ? dedeb

  • @Djdrvia
    @Djdrvia 3 หลายเดือนก่อน +1

    Allah yizenilet😢😢😢

  • @ruwasida
    @ruwasida 3 หลายเดือนก่อน +5

    ምዕራባዊያን የነሱ አሻንጉሊት ካልሆንክ ይገድሉሃል። የሰው ደም ማፍሰስና ይህችን ምድር ሰላም ማሳጣት የህይወት መርሃቸው ነው።

  • @yotor6221
    @yotor6221 3 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ትረካ ነው ሌሎችንም ድገምልን

  • @MahdiSilty
    @MahdiSilty 3 หลายเดือนก่อน

    ሀግር ትብ እንኳን ደህና መጣህ ሳላም ለኢትዮጵያ ሕዝብ እድገት በርቲ

  • @GenetGirma-o5k
    @GenetGirma-o5k 3 หลายเดือนก่อน

    የመሪዎች ቁንጮ ጋዳፊ ስወደው

  • @sintayehuarega6121
    @sintayehuarega6121 3 หลายเดือนก่อน +2

    እውነትም ምን አደረገ!
    ሀገሬዎች አስደናቂ ነው በርቱልን እንደ ብስራት ያሉ ሌሎች ጋዜጠኞችም ቢኖሯቹ እና እንዲህ ያሉ ሐሳብን ያዝ የሚያረጉ ትኩረት መንጠቅ መሰብሰብ የሚችሉ ትንታኔዎች እና ፕሮግራሞች ብትሰሩ ምኞቴ ነው እያረጋቹትም ነው በርቱልን!

  • @mulugetasharew3755
    @mulugetasharew3755 3 หลายเดือนก่อน

    ከብስለትና ከበቂ መረጃ ጋር። LONG LIVE BISIRAT

  • @Tokuma-j7l
    @Tokuma-j7l 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንደ ጋዳፊ ያለ መሪ ለማግኘት አፍሪካ 100አመት ያስፈልጋታል ለእኔ አሁንም ጀግና ነው ጋዳፊን የጎተቱና የተሳለቁ አሁን የእጃቸውን አገኙ ታዲያስ ጋዳፊ ወይስ የተመኛችሁት ሆነላቸው በሳል አፍሪካዊ መሪ ፈጣሪ አምላክ በገነት ያኑርህ የአፍሪካ መሪዎች ህብረት አፍሪካ የአየር ክልሉ ሲደፈር በአሜሪካ ምንም ያልተነፈሰ የመሪ ጥርቅም

  • @መሀመድሸምሴ
    @መሀመድሸምሴ 3 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚል እውነተኛ የሆነ ታርክ በመራ ድምፅ ስታቀርቡ ደስ ይለል መሀመድ ጋደፊ የአፍሪካ ኩራት ነበር❤❤❤❤

  • @MaxamedMbb
    @MaxamedMbb 3 หลายเดือนก่อน

    African Heroooooo❤❤❤❤❤ we forever

  • @solomonbalcha5635
    @solomonbalcha5635 3 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ ግሩም ወግ።እራስን መለሥ ብሎ ለማየት ዕድል የሚሠጥ።የኛስ አገር ዉጥንቅጥ ሚስጢሩ ከዚህ የወጣ ይመሥላችዃልን?በተለይ የደርግ ጦር በወያኔና ሻብያ መሸነፍ።ብቻ አምላክ የቀና ልቦና ይስጠን።

  • @marthabezabehtafese3217
    @marthabezabehtafese3217 3 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ጊዜ የጋዳፊን ታሪክ ስሰማ ልቤ ያዝናል!

  • @AyubMili-j1t
    @AyubMili-j1t 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቅህ

  • @qatarqatar9515
    @qatarqatar9515 3 หลายเดือนก่อน

    😢 በጣም ያሳዝናል

  • @ላስታየውበትሙያማሰልጠኛተ
    @ላስታየውበትሙያማሰልጠኛተ 3 หลายเดือนก่อน +4

    ገራሚ ነው ኢ-ልቦለዳዊ ትረካ ወትንተና!!

    • @nebyeelda5862
      @nebyeelda5862 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን ወጨጌ

  • @sisayasfaw3886
    @sisayasfaw3886 3 หลายเดือนก่อน

    My Hero!

  • @yishkal
    @yishkal 3 หลายเดือนก่อน +1

    Des Mil Tireka new Gin. American ine kelib new Miwedat ❤❤❤❤. “LONG LIVE AMERICA” 🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸

  • @ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
    @ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ 3 หลายเดือนก่อน +9

    ምን ያደርጋል እጃቸውን በእጃቸው በሉ ምርጥ መሪያቸውን አጡ አፍሪካንም እራሳቸውንም አዘቅት ውስጥ ከተቱ

  • @John-h5i2q
    @John-h5i2q 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ነህ ብስራት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @sollmoha-bd6vf
      @sollmoha-bd6vf 3 หลายเดือนก่อน

      Lemadneqe 1degna nachu habesha sibal gerami hezeb new

    • @John-h5i2q
      @John-h5i2q 3 หลายเดือนก่อน

      @@sollmoha-bd6vf Thank you

    • @John-h5i2q
      @John-h5i2q 3 หลายเดือนก่อน

      @@sollmoha-bd6vf Thank you

  • @HayatMuss
    @HayatMuss 3 หลายเดือนก่อน +1

    አረ አሜሪካ ፈጣሪ ይፋረድልን ብቻ

  • @famiharun9456
    @famiharun9456 3 หลายเดือนก่อน

    Nama sirriin turan leeba hattuun amaricaha

  • @ruwasida
    @ruwasida 3 หลายเดือนก่อน +2

    የዶላር ባሪያ አንሆንም ብሎ አፍሪካን ለማበልፀግ የአፍሪካን መሪዎችን ሲያመካክር እንደነበር በዚህም ምክንያት እንደገደሉት ነው የተሰማው

  • @SirajMustafa-o1t
    @SirajMustafa-o1t 3 หลายเดือนก่อน

    رحمهم الله تعالى

  • @tariktasefaye4775
    @tariktasefaye4775 18 วันที่ผ่านมา

    እራሳቸው ናቸው እንጂ
    ኢትዮጲያ አሉን እንደዚ አለ
    እነሱጋር ሁሉ በነፃ ነበረ

  • @አሚናትወሎ
    @አሚናትወሎ 3 หลายเดือนก่อน

    በጫካዉስጥ የምትኖር አለም ፍትህ የላትም አለ የፍልስጤሞች ሙጃሒድ አቡ ኡበይዳ ሡበሀን አላህ ሙስሊም መሪወችን እያደኑ ይገሏቸዎል መሪ ቢሞት መሪ ይተካል ይብላኝላቸዉ ሞትን ለማያስታዉሡ ቂሎች በአድቀን ጀበር ሁለት ሚሊየን ኢራቃዊ ሙስሊሞችን ጨረሡ እስልምና እስካሁን አለ አልሀምዱሊላ

  • @TarikuTesfaye-yh9nb
    @TarikuTesfaye-yh9nb หลายเดือนก่อน

    እኛ አፍሪካ ዊያን የሚያገለግለን መሪ ባለማወቅ በምዕራቡ ዓለም እየተነዳን እርሰ በእርሰ እንብላላለን እሰት ቆም ብለን እናስተውል

  • @KedirAli-j9q
    @KedirAli-j9q 3 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ጀግና ናቸው

  • @HayelomWedimebrahtom
    @HayelomWedimebrahtom 3 หลายเดือนก่อน

    እንደ መለስ ዜናዊ ካላችሁ ያማችኋል

  • @yadanoasefa
    @yadanoasefa 2 หลายเดือนก่อน

    jagnaa

  • @SemiraKemal-j9r
    @SemiraKemal-j9r 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 3 หลายเดือนก่อน

    Jegina Meri neber

  • @mominamomi2726
    @mominamomi2726 3 หลายเดือนก่อน

    እሱ ወደማይቀረው ሄደ እነሱ እየተሰቃዩ ነው ይበላቸው

  • @maranata1484
    @maranata1484 3 หลายเดือนก่อน

    Yewnet American telawat!😢

  • @الحمدالله-ق9ه8ظ
    @الحمدالله-ق9ه8ظ 3 หลายเดือนก่อน

    እውነተኛ የአለማችን ጀግና ያህያ ሲኗር አሏህ ይዘንልህ❤❤❤❤

  • @baketub5292
    @baketub5292 3 หลายเดือนก่อน

    lahya mar aytmatm ahya yehonu hezboch

  • @abdimohammed1698
    @abdimohammed1698 3 หลายเดือนก่อน

    kalifa aftar banda new😅😅

  • @Hadraabadru
    @Hadraabadru 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢

    • @Mr.robloxbacon
      @Mr.robloxbacon 3 หลายเดือนก่อน

      Gadafi the opponent of America,and the brain of Africa.down to America!

  • @AmanAman-yl3fj
    @AmanAman-yl3fj 2 หลายเดือนก่อน

    Abet akerareb

  • @abdimohammed1698
    @abdimohammed1698 3 หลายเดือนก่อน

    banda😅😮😅

  • @anaZabura
    @anaZabura 3 หลายเดือนก่อน

    Hayleslase😂😂😂

  • @esmailAbdu-v2w
    @esmailAbdu-v2w 3 หลายเดือนก่อน

    ብስራት መለሠ አንተ ምረጥ ነህ

  • @Fuex-p4h
    @Fuex-p4h 3 หลายเดือนก่อน

    ጋዳፊን እና ሲንዋርን ምን አገናኛቸው? ጋዳፊን የራሱ ሀገር ዜጎች ነው የካዱት ሲንዋር ይቺን አለም ሲሰናበት ከቶክስ ልውውጥ ቧሃላ በታንክ እና በድሮን ነው እንጂ በፍልስጤማዊያን ተከድቶ አይደለም። ቢያንስ ስትዘግቡ ሚዛናዊ ለመሆን ሞክሩ

  • @YomifGemechu-v9i
    @YomifGemechu-v9i 3 หลายเดือนก่อน

    Min waga allewu Israel yemitela ena yemiyateka sew hullu teftewal, negem yitefallu

  • @BeselotMalak
    @BeselotMalak 3 หลายเดือนก่อน

    silazah seaw ሰሰማ እባያ neaw yamimetaw አዪ አፍሪካ almetadelachen

  • @mensurseid7851
    @mensurseid7851 3 หลายเดือนก่อน +1

    የውሸት ትርክት…ጋዳፊ ለምን ሁለት ወታደር መግደል ፈለገ?ምንስ ጥቅም ሊያገኝ?
    ሰይጣኗ አሜሪካ አላማዋ ሌላ ነው ግና እውነት ለማስመሰል…የውሸት ትርክት ፈጠረች… የሊብያ ዕደገትና መበልጸግ ምቾት ስለነሳት እንዲሁም በዋነኝነት 'ዩናይትድ ስቴት ኦፍ አፍሪካን' መመስረት እንደሚፈልግ ስላወቁ ነበር

  • @robelfesseha2999
    @robelfesseha2999 3 หลายเดือนก่อน

    Hzbu layi ydersewune chkona demo makrbe albeke , yetmert hunita demo yetwsnu kalhonu abzgnwu hazbe eske 4 class newu emimrewu ena abznawu hzbe befrhate nebere yminorewe esu meri eyale yefterwu dunkurna newu ahone agrtune endsu lbchachewu megbte bmiflgu eytnwtsech yalchiwu

  • @אבנמיעלה7
    @אבנמיעלה7 3 หลายเดือนก่อน

    ጣፋጭ ወግ 😂😂😂😂 ከድምፅህ ጀምሮ ሁሉ ነገር ሚያስቀይም

    • @ሱሱወሎየዋ-ጠ4ቘ
      @ሱሱወሎየዋ-ጠ4ቘ 3 หลายเดือนก่อน

      አይሁድ እውነት አይጥመውም ለዛ ነው ያሥቀየመህ 😂😂😂

  • @biniyambisrat4053
    @biniyambisrat4053 3 หลายเดือนก่อน

    One sided, full of contradictory and amateur journalism.

  • @tewodrosdessie7690
    @tewodrosdessie7690 3 หลายเดือนก่อน +1

    First

  • @husenibrahim6283
    @husenibrahim6283 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @abdimohammed1698
    @abdimohammed1698 3 หลายเดือนก่อน

    kalifa aftar banda new😅😅

  • @yaekobmisganaw5141
    @yaekobmisganaw5141 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢