I listen before I watched the movie I listen again after I watch the movie ...it’s huge difference ...for me urs is the best narrate ...what I learn is not to watch the movie after u read the book‼️ Eshete my brother 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 Salut u
wow mekoya hule adadis neger yememarebeti arif perogeram new beretu demo aterarekeke wow arif demetsi arif des yemilu tarikoche new hule metaqerebut beretu beretu
Why we always glorify the story of outsiders instead of narrating our local stories. Eritreans(Kebire and Gebrezigabiher) are the prime examples who escaped from Nakura which is an island prison during Italian colonialism and stayed afloat for several days in Red Sea. Gebrezgabiher served Menelik in different posts after his escape.
Eshetie Assefa's "Mekoya" program has an objective of presenting international events. We have lots of other programs that focus on our own heroes and local histories.
መቆያ ፕሮግራም ስሰማ በቃ የሆነ ብዙ የእውቀት ማዐድ የቀረበበት ላይብረሪ ውስጥ የተቀመጥኩኝ ይመስለኛል። በእውነት እሸቴ እድሜክ ይርዘምልኝ ወንድሜ የአገልግሎት ጊዜክም እረጅምና ሚሊዮን ደስታን እፈስበት!!!! ስለምታገለግለንም እናመሰግንካለን!!!!!!!!!!! ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Bini Binua ante ersk tebrek
ቨቨቨቨ፣ዠዠ
ስ
ኳኳከኳኳኳኳኳኳከኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳከኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳከከከኳከከከከከኳኳከከከኳከከከኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘነደደየቸ
ገራም ነው እስካዘሬ ከሰማዋቸው ታሪኮች ልብ አንጣልጠይ ታሪክ ነው its amazing
ይህን የመሰለ ድንቅ ታሪክ በአንተ አንደበት ሲተረክ መስማት ምንኛ መልካም ነው እሸቴ ዘመንህ ይባረክ
እሸቴ የታሪክ አስተማሪያችን
ከልብ እናመሰግናለን 🙏
አቤት በዝች አለም ስንት አለፈ ። ሁሉ ነገር ያልፋል መልካሙም ያልፋል መጥፎውም ያልፋል ትዝታ የማይሆን ነገር የለም ። እናመሰናለን።
I only sleep when I am listening sheger mekoya
እጅግ በጣም የሚደንቅ አቀራረብ ነው። ስሰማህ ውየ ባድር የማልሰለችህ ሰው ነህ።
ከአንድ አመት በፊት አርካታን ጎብኝቻለሁ ጥሩ የቱሪስት ቦታ ነው, ግን ካየሁት ይልቅ ያማረኝ እዚህ ላይ የሰማሁት ታሪክ ነው በጣም ቆንጆ አቀራረብ ,
በዚሁ በነካካህ እጅህ ሮቢን ሃይላንድ ኬፕታውን የሚገኝው እስር ቤት ማንዴላ ታስሮበት የነበረው ብታቀርበው በጣም አሪፍ ነበር , እሱንም 11 አመት በፊት አይቸዋለሁ ቆንጆ ታሪክ ይወጠዋል
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ድንቅ ትረካ አይምሮ ውስጥ ተቀርጾ የሚቀር ሙዝየም ነው ሙዝየሙን ጎብኝችዋለሁ ድቅ ስፍራም ነው ::✍️
የሚገርም ትረካ ነዉ።
We can see How a brilliant mind wasted by doing a bad deed .
Once again thank you Eshete Asefa You're a wonderful story teller .
wow what The amazing History eshetu thank you for sharing this history❤
እሸቴ አንተ እራስህ ታሪክ ነህ ኑርልን
ትረካውን እየሰማሁ በዓይነ ሕሊናዬ ፊልም የማይ እስኪመስለኝ አዳመጥኩት። ምሥጋናዬ የላቀ ነው🤔🤔🤔
ገራሚ ታሪክ ከምርጥ ድምፅ ተራኪ ጋር wow 😍🙏
Wow ገራሚ ታሪክ ነው እሸትዬ ተባረክ
እሸቴ በአእውነት ድምፅህ የአተራረክ ለዛህ በጣም ማራኪ ነው እናደንቃለን በርታልን የምታቀርባቸው ትረካወች የተመረጡና መስህብ ያላቸው ናቸው በርታ በርታ
ጥሩ ዲጂታል ላይብረሪ ውስጥ የተቀመጥኩኝ ይመስለኛል። በእውነት እሸቴ እድሜክ ይርዘምልኝ ወንድሜ የአገልግሎት ጊዜክም እረጅምና ሚሊዮን ደስታን እፈስበት!!!! ስለምታገለግለንም እናመሰግንካለን!!!!!!!!!!! ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑ
የኢትዮጲያን ታሪክ እንደዚህ አርገህ ዘግበው እሸቴ
ጋሸ እሸቴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ
Thank you Eshete!!!
Woooow thank you Eshete Asefa you're a wonderful story taller.
Keep it up
ዋው.... በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው አውቀዋለው ...በፊልም ዘ-አልካትራዝ የሚልም ተከታታይ ፊልም ተሰርቶለታል....ገራሚ ነው
እኛም በእንደዚህ ያለ ድምፅ እና በሚገርም አቀራረብ ሰለ ምታሰደሥቱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን !!!
እሸቴ የኔን ታሪክ አንተ ነህ ምትናገረው
My favorite program! Eshete, as usual your voice is breathtaking.
ሲገርም በስንት ጊዜ ሰማሁኝ እናመሰግናለን እሸቴ
it is amazing thank you so much❤
እንደኔ ከአራት አመት በኃላም ደጋግሞ የሚሰማው አለ?
Wow bravo good Job. 🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏
Incredible story!
መቆያ ውስጤ ነው::እሽቴ አሰፋ እናመሰግናለን
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ መሳጭ ነው
##አልካትራስ:ድንቅ እና የሚገርም እስር ቤት፣
ምርጥ ትርረካ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I listen before I watched the movie I listen again after I watch the movie ...it’s huge difference ...for me urs is the best narrate ...what I learn is not to watch the movie after u read the book‼️ Eshete my brother 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 Salut u
የሚጥም ፣ታሪክ ፣ኑርልን።
Excellent
So Amazing history Wow 👍
እናመሰግናለን የሚገርም ታሪክ ነው
I watched the movie ...but nothing like u narrated urs is so good ... thank u Eshete
Can I have the movie name
ዋው!!
Thanks,sntem betam dnq anbabi neh
He's so brilliant
እባክህ ወንድመ ስለ የ ቻጎስ ኣይስላንድ እና ኖዋሪዋ ህዝብ በ ኣሜሪካ ስለ ወረደው ጭፍጨፋ ኣምጣልን ኣመሰግናለው
እናመሰግናለን
Enamsgnaln🙏❤
አመሰግናለሁ ሌላ ምን እላለሁ
Next
God blass eshete please yefilmun sm
The best history ...waw..
Sheger mekoya best
በታም አሪፍ ፕሮግራም ነዉ በዚዉ ቀጥሉበት ስለ (አዶልፍ ሂትለር) ብታቀርቡ ደስ ይለኛል
Yaya Tade አቅበዋል
ወይ ጉድ በጣም ይገርማል ወይ ይቺ አለም ስቱን ታሰማናለች
Good job brilliant mind
Miss u
በጣም የምወደዉ አቀራረብ እሸቴ በርታልን እና ስለኡሳማ ቢላድን ብታቀርብልን ፈልጌ አጥቸዋለሁኝ
እሸቴ በጣም የሚገርም የትረካ ብቃት ነው ያለህ " ብዙ መፅሐፍት ትተርክ አለክ ብየ እጠብቃለሁ 💚💛❤️🙏🏾
I want visit this place in future
በጣም ይገርማል ደስ የሚል ታሪክ
ያሳዝናል እዉነት
እሸቴ እናመሰግናለን
Thanks good video
ደስ ሲል እናመስግናለን እሼቴ
Ullpl gjl
እሄን ታሪክ በመስማት ድስ ብሎኛልም አዝኛለውም
amazing.
I watch it engilish documentary
So gaines classy mind prisoners all time!! thank you for narrotor for tell us this story again
What is the name of the documentary in English.
Escape from alcatraz
I love you eshete you are amazing
incridabl
Enamesegenalen bro
Miracle
Ezh ኧየኖርኩ ኧሄን story ሰምቼውም አላውቅም !!tnxs
Go to Pier 33, jump on that Alcatraz boat and visit it… you will be amazed.
ከቃሊቲ ያመለጡ ዝርዝር እንዲህ ደስ በሚል መልኩ ታሪኩ ተዘጋጅቶ ይነገረን።
ወደድኩት ሀሳቡን የምር 😂
😂😂😂😂😂😂😂 yabede
ያመለጠ አለ እንዴ
እሸ እጅግ ትለያለህ በቃ ትለያለህ
ምናብ ከሳች ትረካ
Hello wow it's good
Bertu
ምናለ በጎበኘሁት
Wowwwww betam new megeremew🤔🤔🤔🤔🤔
Wow
wow mekoya hule adadis neger yememarebeti arif perogeram new beretu demo aterarekeke wow arif demetsi arif des yemilu tarikoche new hule metaqerebut beretu beretu
Who is here 2024
💯💯💯💯💯💯👏👏👏👏
የሚገርም ነው ወንጀለኛ ማሰራያው ከባድ ነው
ፊልሙን ኣይቼዋለወ። በእሸቴ ኣስተራረክ ድሞ ይብልጥ ኣማረ። እሽቴ እናምስግናልን።
Wow እረ ፕሊስ እርእሱ የፊልሙ??!!
Escape From Alcatraz (Clint Eastwood) 1979 1h 47m. ይፊልሙ ርእስ ይህ ነወ።
ይሚስሩት ኣክተሮቹ Clint Eastwood, Patrick mcgoohan, jack thibeau. ሲሆኑ ዳይሬክተሩ ደሞ don't Siegel ነወ።
ROKU channel ላይ ኣለ እዛ ላይ መምልከት ይቻላል
አመሰግናለሁ
Mike Tyson
ፊልሙ Escape from Alcatraz ይባላል አክተሩ Client Eastwood ይመስለኛል
Yezinsb libsochun yesefut ena jelba yeserut fabrica wust sayihon tariya layi nawu
እኔ የሚገርመኝ የሚገርም ስራዎች እውቅና የሌለው የውቀት ምንጭ
እ.በ. ጎበዝ ተራኪ ነክ። ትረካው መሳጭ ነው።
Sewedehe
What about DB cooper
Prison break tv shows( micheal scotfild and lincon )
የመክፈቻው የሙዚቃ መሳሪያ ድምፅ ጆሮን ይረብሻል ይቅር !
Can u narrate about “”PAPILLON” Tnx
True story newa?
Film aleh
The whole book? Lol, but Dejene Tilahun did narrate it very well.
ምስል ቢኖረው ጥሩ ነበር
Film alew
ዘይገርም
Alcatraz
Bertu dess yelal
እረ ማስተዋወቂያ በጣም ይበዛል ይረብሻል ከአንድ በላይ ማስተዋወቂያ አይደረግም
Haha haha
Ensu eko aydalume
Jenete Tefere lmao ናቸው እህቴ ምን ያክል ማስተዋወቂያ እንደምታደርጊ የምትመርጪው ራስሽ ነሽ
Jenete Tefere ደሞ ሳታውቂ መሳቅሽ 😂ቸኮልሽ
ባይሆን በዚህ ይጠቀሙ እንጅ እህት ተያቸው እኛ በነፃ እየሰማን አይደል
Why we always glorify the story of outsiders instead of narrating our local stories. Eritreans(Kebire and Gebrezigabiher) are the prime examples who escaped from Nakura which is an island prison during Italian colonialism and stayed afloat for several days in Red Sea. Gebrezgabiher served Menelik in different posts after his escape.
Abbdissa Agga as well. I agree, they should narrate more about Ethiopian heroes.
Eshetie Assefa's "Mekoya" program has an objective of presenting international events. We have lots of other programs that focus on our own heroes and local histories.