22 May 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 31

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 2 หลายเดือนก่อน +4

    ውይ ሰወዳቸው እሳት የሆኑ የጌታ ፍቅር እውቀት የሞላባቸው ዘመኖት ዘሮት ይባረክ ❤❤❤❤❤❤

  • @edenamanuel979
    @edenamanuel979 หลายเดือนก่อน +1

    በዚ ድንቅ ስም ከማፈር አለመፈጠር ይሻላል። እየሱስ ማንም ቢወድ ባይወድ ይነግሳል ብቻውን በቂ ከበቂም በላይ ድንቅ አዳኝ የሰላም ንጉሥ ነው። እየሱስ ብቻውን ጌታ ነው ብቻውን ይመለካል። አባታችን ተባረኩልን። ከሰው ሀሳብ ስብስብ ህይወት የሆነው ጌታ ከማይሰሰበክበትና በፍጹምነት ከማይመለክበት ስፍራ አይኖትን ከፍቶ ያነጠቆት ጌታ ይባረክ። እየሱስ ያድናል ጆሮ ያለው ይስማ😮

  • @mulugeberhiwot5341
    @mulugeberhiwot5341 หลายเดือนก่อน +2

    መሬጌታ ለየት ያለ ያነጋገር ( ያመላለስ) ዘዴዎን ተመችቶኛል ጌታ ባርክሆ
    እድሜ ከጤና ጋር ይብዛልዎት👏👏👏

  • @frehiwottsige6774
    @frehiwottsige6774 3 หลายเดือนก่อน +5

    ደስ ሲሉ የወንጌል አርበኛ ።

  • @netsanetamare7028
    @netsanetamare7028 หลายเดือนก่อน +3

    This guy is telling the facts we should listen to him

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 3 หลายเดือนก่อน +2

    መሪ ጌታ ቀፀላ አንተ የወንጌል አርበኛ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ እየሱስ ጌታ ነው!!❤

  • @ellenifeisa7030
    @ellenifeisa7030 3 หลายเดือนก่อน

    Amazing Teaching wow bless you🎉❤❤❤❤❤

  • @minashawutirajo
    @minashawutirajo 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ከእርሶዎ ጋር ነው ፀጋው ይብዛሎዎት

  • @redietderejenegash7051
    @redietderejenegash7051 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኦርቶዶክሶች ተጠንቀቁ እንዳትሰናከሉ በዚህ ሰው ኢየሱስ በመጣ ጊዜ ፍርድህን ታገኛለህ ጌታ ክርስቶስ ይፍረድ።

    • @YosefGeresu
      @YosefGeresu หลายเดือนก่อน

      weshetam ferdun erase tekebelale

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር በብዙ ይባርኮት።

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤ፀጋ ይብዛላቹ ተባረኩ

  • @tesfayeayelech1831
    @tesfayeayelech1831 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጥምጠሙም ካባውም ጥንት ነው ታዲያ ኦርቶዶክስ አርጅታለች ካላቸው የሷን ንብረት የሆነውን ሁሉ ትታችው ለምን የራሳቸውን አትፈጥሩም😅😅😅😅 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማን እንደሆነችማ ታውቋታላችው ።እስቲ የራሳቸውን የሆነ ነገር አሳዩን ? መጽሐፈ ቅዱሷ የሷ አልባሳቷ የሷ ከበሮ ፅናፅል መቋማዋ የሷ ................ተዘርዝሮ አያልቅም❤❤❤።አስቲ የእናንተ የሆነውን አሳዮን😅😅😅😅😅።

    • @eyesusgetanew7338
      @eyesusgetanew7338 3 หลายเดือนก่อน

      ወንድም መፅሀፍ ቅዱስ የኦርቶክስ አይደለም ወንጌል ላመነበት ሁሉ የተሰጠ ነው ። ኮተቱን ትታችሁ የተሰቀለህን ጌታ ተመልከት ያኔ አይንህ ይገለጣል ። ጌታ እየሱስ ይወድሀል ።

    • @user-eg9eo5qh9x
      @user-eg9eo5qh9x 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@eyesusgetanew7338 እናንተ የምታመልኩት በስሙ የሚመጣውን ሐሰተኛውን ክርስቶስን ነው

    • @user-zg7mc9xb4s
      @user-zg7mc9xb4s 24 วันที่ผ่านมา +1

      እምየ ኦርቶዶክስ❤

  • @asterdemissie5280
    @asterdemissie5280 2 หลายเดือนก่อน

    የወንጌል አርበኛ እንኳን እግዚአብሔር እረዳክ ወንጌልበራልህ ጋዜጠኛው ግን ወንጌል ይብራልህ

  • @GetuAberaAbate-ql7mn
    @GetuAberaAbate-ql7mn 29 วันที่ผ่านมา

    መሪጌታ ጀግና ነህ በርታ

  • @MeseretSolomon-jd9tc
    @MeseretSolomon-jd9tc 3 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarekulign yihen siganadem ayigeltewum

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 14 วันที่ผ่านมา

    እቅጭ እቅጩን ነገሩህ ክርስትና እውነት እና እውነት ብቻ ነው ተረት ተረት አይጨምርመረ ዘመኖት ይለምልም እሳቱ ይድ ትውልድ ይዳነረ የሚመጣ የሚባላ እሳት አለ አምልጡ ❤❤❤❤❤

  • @MisgeGere-uv5pf
    @MisgeGere-uv5pf 3 หลายเดือนก่อน +2

    Gobez neh ye geta wetader

  • @serkibelay9174
    @serkibelay9174 20 วันที่ผ่านมา

    Eskeh manun new yematadesute

  • @user-gn9rh9or5d
    @user-gn9rh9or5d หลายเดือนก่อน

    Where to find this teacher

  • @sisaynego625
    @sisaynego625 3 หลายเดือนก่อน

    He is blessed

  • @yaredtekelyohannes18
    @yaredtekelyohannes18 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @user-ww8bz8zm2e
    @user-ww8bz8zm2e 2 หลายเดือนก่อน

    ታህድሶ አትልም

  • @nebiatandemicael1210
    @nebiatandemicael1210 3 หลายเดือนก่อน

    Ellllllllllllllllll❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🥰🥰🥰

  • @nasamscadane5302
    @nasamscadane5302 3 หลายเดือนก่อน

    arogie nehe dedebe

    • @rachelfetene4336
      @rachelfetene4336 3 หลายเดือนก่อน

      ስድብ ከድያብሎስ ነው