ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ደስታዬ ደስታቺሁ ነው ደስታዬን ተካፍሉኝ / Amiro tube/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 3.6K

  • @amerayoutube8327
    @amerayoutube8327 3 ปีที่แล้ว +560

    ኤልፍ መብሩክ እንደኔ የሰው ደስታ ሚያስደስተው አለ የጀማአ

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475 3 ปีที่แล้ว +81

    Enkwan ደስ አለክ መልካም የስራ ዘመን ተመኝተናል

    • @sameerawdnish7216
      @sameerawdnish7216 3 ปีที่แล้ว +1

      ፈርዶዬ በአላህ እፈልግሻለው

    • @Hrutmadenamohammed
      @Hrutmadenamohammed 3 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @aadgctwz7698
      @aadgctwz7698 3 ปีที่แล้ว +1

      መብሩክ ወድማችን እኳን ደስ አለህ

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  3 ปีที่แล้ว +3

      አመሰግናለሁ ኑሩልኝ

    • @طيبهحبشي-ن3ج
      @طيبهحبشي-ن3ج 3 ปีที่แล้ว +1

      መብሩክ ወዲም አሚሮ

  • @ሙናቡታጀራጉራጌ
    @ሙናቡታጀራጉራጌ 3 ปีที่แล้ว +30

    ዋው ደስ ሲል ደስታችሁ ደስታችን ነው

  • @eve.5192
    @eve.5192 3 ปีที่แล้ว +283

    በአሚሮ ምርቃን የተደሰታችሁ ሁላችሁም ላይክ እያረጋችሁ እለፍኝ

  • @roudaabdl3908
    @roudaabdl3908 3 ปีที่แล้ว +57

    ኡሙ አሚሮ እንካን ለዚህ ቀን አበቃሽ እድሜሽን ያረዝመው ሀያቲ ያንቺ. ውጤት ነው

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 3 ปีที่แล้ว

    Ankoaan das alachuh Ethiopia lazalalam tanur 👍👍👏👏👏👏

  • @hamdi3047
    @hamdi3047 3 ปีที่แล้ว +72

    ማሻአላህ እንካን ደሰ አለህ ወንደሜ ወላሂ እባዬ መጣ. እኔ 8 ክላስ ነዉ አቄረጥኩኝ ወደ ሰትደ መጣሁኝኝኝ. አይይይይይይ. እሰኪ. እኔደ እኔ ትመረታቹ የሚናፈቂቹ. በላይክ አሰዉቁኝኝኝኝኝ

    • @zuzumohammed7832
      @zuzumohammed7832 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔ ወደ ዘጠኝ አልፌ ትቸው ነው የመጣሁት ትምህርት በጣም እሞክር ነበር አቋርጠዋለሁ ብየ አስቤም አላውቅም ስዴት ግን በግድ እንዳቋርጠው አስገደደኝ።ዘንድሮ አስራ አንኛ አመት ሆኖኛኛል ካቋረጥኩኝ ለሚቀጥለው አመት ግን ገብቼ መማር እፈልጋለሁ ትምህርት እድሜ አይገድበውም እናንተም ገብታችሁ ተማሩ

    • @makia3828
      @makia3828 3 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ እኔም

    • @ሀያትየአላህባሪያአል-ፈ5ዐ
      @ሀያትየአላህባሪያአል-ፈ5ዐ 3 ปีที่แล้ว

      እንደማመርውዴ

    • @sulthansultan5966
      @sulthansultan5966 3 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ መብሩክ እንኳን ደስአላጭሁ።ወድሞቸ

    • @manar1391
      @manar1391 3 ปีที่แล้ว

      የኔ ቢጤ አብሽሪ ለኸይር ነው ማማዬ

  • @medi2217
    @medi2217 3 ปีที่แล้ว +54

    የሰው ደስታ የሚስደስታችሁ ስብስክራይብ በማድረግ አሳዩኝ አይከፈልበትም

  • @asdaad9010
    @asdaad9010 3 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአላህ መጨረሻህን አላህ ያሳምርልህ ያኸይራ ወድሜ ማሻአላህ በብሩክ አልፍ መብሩክ እካን ደስ አለህ አሚሮ ደስታች ደስታችነዉ

  • @zedseidtube1808
    @zedseidtube1808 3 ปีที่แล้ว +49

    Congratulated amiro እንኳን ደስ አለህ አላህ ለቁም ነገር ያብቃህ

  • @binthabeshawyit9341
    @binthabeshawyit9341 3 ปีที่แล้ว +19

    ማሻ አላህ አልፍ መብሩክ አሚሮ ደስታህ ደስታችን ነዉ እሲክ አሚሮ ሲደሰት የተደሰታችሁ እንደኔ

  • @maryamsiraj1420
    @maryamsiraj1420 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ማሻ እላህ እንካን ደስ አለህ እሚሮ ጎበዝ እኛም ደስ ብሎናል መልካም የስራ እድል ይሁንልህ

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ኑሩልኝ

  • @sssadaaachannel322
    @sssadaaachannel322 3 ปีที่แล้ว +37

    እባየ ነው የመጣው ተመራቂሳይ እኔምበሠሀን አጠባ እናበነጭ እሩዝ በመቀቀል ዲግሪ አጊቻለሁ የመዳም ቅመሞች ላይክ አረጉኝ አትለፉኝ

  • @ሰላምፍቅርነኝ
    @ሰላምፍቅርነኝ 3 ปีที่แล้ว +15

    ደስ ብሎናል እንኳ ደስ አላቹሁ 🇪🇹🇪🇹🌹👌👌🏆🏆🏆🏆👨‍🎓👨‍🎓👨‍🎓

  • @mmedina6068
    @mmedina6068 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ የዛሬው ደስታየ የተለየ ሆነ ወላሂ ማሻ አላህ አሚሮየ እኳን ደስ አለህ ባባየ የሰው ደስታ የሚያስደስተው እደኔ በናታችሁ👍👍👍 አሳዩኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌺🌺🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሚሮ ደስታህ እስከመጨረሻ አላህ እዲያደርግልህ ትልቅ ምኞቴ ነው

  • @የማርያምብቸኛዋየድንግልል
    @የማርያምብቸኛዋየድንግልል 3 ปีที่แล้ว +23

    ጉበዝ ሙያ በልብ ነው እስካሁን ተማሪ መሆኑን ሳይነግረን መጨረሻውን እንዲህ ሲበቃ ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ

  • @ሀዲነኝየአላህባሪያየረሱል
    @ሀዲነኝየአላህባሪያየረሱል 3 ปีที่แล้ว +18

    ተምሬ ነበረ እስከ ዘጠነኛ አሁን ሁኛለሁኝ የመጥበህ ዘበኛ ለማንቻውም እንኳን ዴስ ያለህ አሚሮ ወንዲሜ

  • @gddfds520
    @gddfds520 3 ปีที่แล้ว +1

    እሚር ማሻአላ ኮግራይጅሌሽን

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @rahmabentseid7260
    @rahmabentseid7260 3 ปีที่แล้ว +6

    በሰወች ደስታ መደሰት ስትጀምር ልብህ ጤነኛ መሆኑን ታረጋግጣለህ እኔ ስላንተ ደስብሎኛል መብሩክ አሚር

  • @mtube3391
    @mtube3391 3 ปีที่แล้ว +16

    እንኳን ደስ አለህ አሚሮ ኡም አሚሮ ክክክ አይናፋሮቹ አንገታቹህን ደፋቹህኮ ጎበዝ ቀጥሉበት እሽ 1000000መብሩክ አሚሮ በቁርአን ሂፍዝም የምትመረቅ አላህ ያድርግህ

  • @alhamdulilahalakulihel6970
    @alhamdulilahalakulihel6970 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረከላ አሚሮየ አልፍ መብሩክ እንኳን ደስ አላቺሁ ደስታችሁ ደስታችን ነው

  • @munthatube8383
    @munthatube8383 3 ปีที่แล้ว +137

    እስኪ እንደኔ የአሚር ደስታ የስደሰታቹ በላይክ እ😍

    • @ሀያትየአላህባሪያአል-ፈ5ዐ
      @ሀያትየአላህባሪያአል-ፈ5ዐ 3 ปีที่แล้ว +1

      እንደማመርውዴ

    • @munthatube8383
      @munthatube8383 3 ปีที่แล้ว

      ኑ እንደማማር

    • @munthatube8383
      @munthatube8383 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክረይፕ አርጋቹ ኮሜንት አስቀምጡልኝ እኔ ደሞ ኮሜንቱን አይቼ ሰብስክራይፕ አርጌ ኮሜንት ለስቀምጥላቹ ወላሂ ብያለዉ

  • @seadayimer7090
    @seadayimer7090 3 ปีที่แล้ว +7

    መብሩክ አሚሮ ጎበዙ congratulation 😍😍😍😍😍👍

  • @rahimaahmed875
    @rahimaahmed875 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አሚሮየ እንኳን ደስ አለህ ደስታህ ደስታችን ነው ላገረ እም ጠቅም አላህ ያድረግ

  • @tube6989
    @tube6989 3 ปีที่แล้ว +9

    እረ የአሚሮ እናት ሳዱላ መሠለች 1000 መብሩክ እንኩዋን ደስ አላችሁ

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
    @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 ปีที่แล้ว +20

    Congratulations 👏👏እንኳን ደስስስስስ አላችሁ አሚሮ🌹🌹🌹🌹

  • @salimsdilbago2864
    @salimsdilbago2864 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአ አላህ ኡም አሚር መብሩክ እንኳን ደስ አለሽ ጨምሮ በሁሉም በአኬራም በዱንያም ለሀገርም ለዲንም ለወገንም ጠቃሚ ተጠቃሚ አላህ ያድርግህ ያድርግልሽ

  • @ሀቢባ-ቈ5ጐ
    @ሀቢባ-ቈ5ጐ 3 ปีที่แล้ว +9

    እኛም በሰላም ላገር አብቅቶን ያስር አመት የስደት ቆይታ በቅርቡ እምንመረቅ ያርገን እረ ድምፅ ሁኑልን ሳዉድ እድከፈትልን

  • @etoeto4192
    @etoeto4192 3 ปีที่แล้ว +6

    እልልልልልልልልልልል እልፍመብሩክ ብያለሁ ኡሙአሚሮ እንኳን ደስ አለሽ ቆንጆ አላህ ይባርክልሽ ልጅበልጅነት ማለት እንዲህነው

  • @rahmaahmed2507
    @rahmaahmed2507 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአሏህ እንኮን ደስ አላችሁ የዚሬ አበባወች የነገ የኢትዮጵያችን ፍሬወች በተማራችሁበት ሀገራችሁን ቤተሰባችሁን እምትጠቅሙበት አሏህ ያድርጋችሁ እደጉልን ተመንደጉልን ❤️❤️❤️❤️🥺🥺

  • @fyesuf9491
    @fyesuf9491 3 ปีที่แล้ว +13

    ማሻ አላህ መብሩክ ኡሙ አሚር ታድለሽ ልጅ እኮነው የምትመስይው

  • @መሬምቢንትሙሀመድ
    @መሬምቢንትሙሀመድ 3 ปีที่แล้ว +7

    መብሩክ አሚርዪ ወንድሜ እንኳን ደስ አለህህህህህሀ ወይ ሰው ለፊቶ ውጤቱ ሲያገኝ ደስ ይላል አላህ ማአክ አኸይ ።

  • @mhtaht9994
    @mhtaht9994 3 ปีที่แล้ว

    ገና አዬሁት ኡም አሚሮ ይችን ኮሜንት አንብቢልኝ እንኳን ደስ አለሽ ልጅ ወልዶ እንድህ ጥሩ ደረጃ ሲደርስ ደስታው ወዴር የለውም እና እኔ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ አሚሮ አንበሳ Congreaa

  • @ZafarIqbal-cz7nr
    @ZafarIqbal-cz7nr 3 ปีที่แล้ว +10

    የሠው ልጂ የደከመውን ሣገኝ ነው ለቁም ነገር ያብቃህ አሚሮ ግን አንዲ ነገር ልምከርህ ፀጉርህን አታባልጠው እሥላም የሠላም ዲነው

    • @fatimafatima4430
      @fatimafatima4430 3 ปีที่แล้ว

      Maashaa aalaa raabii bideenaa garii siifaaketuu haabiibii

  • @mekibintedristube6726
    @mekibintedristube6726 3 ปีที่แล้ว +6

    አሚሮ እንኳን ደስስስስ አለህ ወንድሜ
    Congregation
    ኡሙ አሚር አልፍ መብሩክ ብያለሁ
    እስኪ ማነው እንዴኔ የሰው ደስታ የሚያስደስተው

  • @shamsa1309
    @shamsa1309 3 ปีที่แล้ว +10

    ማሻአለሀ መቢሩሩሩክ ኡሚ እና አምሮ እንኳን ደስስ አለቹ የለይክ ጁንታውች ድራሻቹ ይጥፈ የሰው ደስታ እንዴት አያስደስተቹም ከሰው ተፈጥራቹ ሰው ከሆነቹ ሆ

  • @zeynebahussen3852
    @zeynebahussen3852 3 ปีที่แล้ว +6

    አላህ በትልቅ ቁምነገር ያብቃህ የአሚር እናትም እንኳን ደስ ያለሽ ከዚህ በላይ ደስታ የለም ለእናት

  • @ጁጁወሎየዋ-ደ1ወ
    @ጁጁወሎየዋ-ደ1ወ 3 ปีที่แล้ว +41

    እኔማ ማን ተመረቂ አለኝ ሐማም እጠቢነዉ ያለኝ ተምሬ ተምሬ እንኳን ደሥ ያለህ

  • @taibataiba202
    @taibataiba202 3 ปีที่แล้ว

    መብሩክ መብሩ እንካንደስአለህማዘርእንካደስአለሽ አላህ እርጂምእድሜናጤናስቶሽ እሚጦር ያርግሽ አላህ አስብክበት ያድርስህ

  • @ጀናቢንትባባ
    @ጀናቢንትባባ 3 ปีที่แล้ว +19

    ኮንግራ አሚሮ እንኳን ደስ አለክ እኔም መዳሜ በቤት ጽዳት እና በሀማም አጠባ መርቃኛለች ኮንግራ በሉኝ

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ 3 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ እኔ በ10ደግሪነዉ የተመርኩት

    • @sultanalkurdi1245
      @sultanalkurdi1245 3 ปีที่แล้ว

      ማሻአላግ

    • @mahataher2707
      @mahataher2707 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🎓

    • @samiamattar9342
      @samiamattar9342 3 ปีที่แล้ว

      መሻ አላህ እንካን ደስ ያላችሁ ለሁላችሁም መብሩክ አለይኩም

    • @thomahmohammad4428
      @thomahmohammad4428 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

  • @ሀገሬናፍቀኝSከስልጤ
    @ሀገሬናፍቀኝSከስልጤ 3 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ለዚች ቀን አበቃክ መሸ አለህ የበለጠም ትልቅ ደረጃ ድረስ

  • @hvgyty3350
    @hvgyty3350 3 ปีที่แล้ว

    Congraltions. ለሁላቹም. እኳንደሥአላቹ. ደሥይላል. የሰውደሥታ. የራሥደሥታነው. ማሻአላህ. አላህይጠብቃቹ

  • @fafi9441
    @fafi9441 3 ปีที่แล้ว +11

    ማሻ አላህ እንኳን ደስ ያለህ ማን ነው እንደኔ ይሠዉ ደስታ የሚያስደስተው😍👍በላይክ

  • @zeharatadese5085
    @zeharatadese5085 3 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአላ አሚርየ ኮግራ ብያለሁ እኔም ምርጥ እሩዝ ስርቸላት ለመዳም መርቀችኝ. እናተድስላይክ እምታደርጉት ልጆች ጤንነታችሁ ያሳስባል.

  • @eimanhawa7820
    @eimanhawa7820 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ

  • @t2y3g2gtttq5
    @t2y3g2gtttq5 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደስ አላቹ በዚህ መሀል ስንት እናት እንጨት ለቅማ ያስተማረች ትኖራለች

  • @ሀዩነኝያላህባሪያ
    @ሀዩነኝያላህባሪያ 3 ปีที่แล้ว +10

    ማሻ አላህ መብሩክ ወድማችን አሚሮ እደውም ኡሙ አሚሮ ደስታችን ነው አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

    • @lababa7893
      @lababa7893 3 ปีที่แล้ว

      እንዳመር፡ውደ

    • @medinaseid-sq9qw
      @medinaseid-sq9qw 3 ปีที่แล้ว

      @@lababa7893 ማሻአላህወድሜእንኳንደስአለህ

  • @aminaa4058
    @aminaa4058 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እማየ ስወድሽ ከልቤነው እንካንም ደስ አለሽ የእናቶች ደስታ ውስጤነው

  • @seadi9207
    @seadi9207 3 ปีที่แล้ว +4

    መሸአላህ። መጨረሻህን አላህ ያሳምርልህ ወድሜ አሚር

  • @እማወድሻለሁ-ጘ3ቐ
    @እማወድሻለሁ-ጘ3ቐ 3 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሰው የለፋበትን ውጤቱን ሲያን እንዴት ያስደስያል እንካን ደስ አላህ እሙ አሚርም እንካን ደስ አለሺ ።

  • @alhamdulillahalekulihall3292
    @alhamdulillahalekulihall3292 3 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አልፍ መብሩክ እንካን ለዚህ አበቃህ እሙ አሚር እንካን ደስ አለሽ

  • @zebu4271
    @zebu4271 3 ปีที่แล้ว +31

    ዲስ ላይክ የምትሉ ሁላቹም ጁንታ ነገር ናቹ😒

  • @ወሎለገሂዳyouTube
    @ወሎለገሂዳyouTube 3 ปีที่แล้ว +4

    አሚሮ እንኮን ደስ አለህ እኔም የሠዉ ደስታ የሚያስደስተዉ👍👍 በመዳም ቤት በክሎሮክስና በድቶል ተመራቂለሁ😛😂

  • @allahisone5773
    @allahisone5773 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ መልካም የሥራ ዘመን ይሁንልህ እሙ አሚር እኝኳን ደሥ አለሽ congregation

  • @munatubemuna3546
    @munatubemuna3546 3 ปีที่แล้ว +4

    አሙርርር የልጄ ስም ነው እናም ወንድምህንም ስመለከት ኡሙ አሚርንም ስመለከት ልክ ራሴን እና ልጆቼን ሙሰላቹ. እና የኔንም እንዳንተ ቁሜ ለማስመረቅ ያንምብቃኝ ትንሽ ነው ሚቀረኝ ዱአ አድርግልኝ ሀቢቢ የምር እምባዬ ነው የቀደመኝ የናትህን ደስታ እኔን አድርጌ ነው ያለቀስኩት

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  3 ปีที่แล้ว

      አላህ ያሰብሺውን ሁሉ ያሳካልሸ ልጆችሽም ለማስመረቅ ለመዳር ለመኮል ያብቃሽ በጣም እናመሰግናለን ኑሪን

  • @Mary-k9b4g
    @Mary-k9b4g 3 ปีที่แล้ว +9

    መብሩክ እህታችን እኮን አብሮ ደስ አለን ሙስሊም ተምሮ ሲመረቅ ያስደስታል

    • @mareymabebawtube733
      @mareymabebawtube733 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል
      አላህ. ለዱኒያም ለአኸራም. ጠቃሚ እውቀት ይስጠው

    • @sanianoria1715
      @sanianoria1715 3 ปีที่แล้ว

      በቅንአት ሴብስክሬይብ አርጊኞ

    • @ehetedubai8196
      @ehetedubai8196 3 ปีที่แล้ว

      መብሩ ክ አሚሩ

  • @ፋፊላኮመርዛ
    @ፋፊላኮመርዛ 3 ปีที่แล้ว

    ኮንግራ ጁሌሽን ማሻአላህ ማሻልላህ
    መልካም ሰው ብቻ አይደለህማ ማሻአላህ የመጀመርያ ድግሪ ውውውው በጣም ደስ ይላል እንኳን ለዚህ አበቃህ ።

  • @susuujimmayarabbiharmeekko6921
    @susuujimmayarabbiharmeekko6921 3 ปีที่แล้ว +3

    Mashaallah menegna metadael nw enat masdeset egnas alen hulee sedet nu setlen yemanhed hule Mas lekes 😭😭😭😭😭

  • @فوزيهسعيد-ت8ك
    @فوزيهسعيد-ت8ك 3 ปีที่แล้ว +16

    ስታምር ሙስሊም በመሆናችሁ ደስተኛነኝ

    • @yohannesyajohn5711
      @yohannesyajohn5711 3 ปีที่แล้ว +1

      በመጀመሪያ እንኳን ደስ ኣላቸው ለተመራቂዎች እና ለቤተሰቦቻቸው።
      ነገር ግን እኛ ከጠባብ እና ከጽንፈኛ ከሃይማኖት እና ከዘረኚነት።እንውጣ።
      ሰው መሆን እና እንደሰው ብናስቭ ። የበለጠ ሃይማኖተኛ መሆን እንችላለን።

  • @kedijamuhammed8629
    @kedijamuhammed8629 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ እንኳን ደስ አላችሁ ወላሂ ሳያችሁ እንባዬ ቀደመኝ እንደዚህ በደስታ እንደተመረቃችሁ የምትጠቀሙበት ለሀገር ለወገን የምትሰሩበት የምትደሰቱበት አላህ ያድርግላችሁ

  • @سمرمحمد-ث9ب
    @سمرمحمد-ث9ب 3 ปีที่แล้ว +26

    ታድለህ እናትህን አቅፈህ ሰስማት ሳላስበው አለቀስኩ ማነው እንደኔ በእናት የሚቀና

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo 3 ปีที่แล้ว +5

    አልሀምዲላሊ በሂወቴ ትልቁ ደስታየ የተመረኩ ቀን ነበር ችግሩ ግን ተስፋ አስቆርጦ ስደትን የመረጠኩት ስራ ባለማግኘቴ ነው ብዙ ተከራትቸ ነበር አላህ የፈቀደውን አደረገ

  • @yyreqhg6307
    @yyreqhg6307 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባረከላህ መብሩክ እንኳን ደስ አላችሁ አሚሮ በጣም ደስ ብሎኛል ጎበዝ

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  3 ปีที่แล้ว

      ሹክረን አመሰግናለሁ ኑሪልኝ ያሰብሺው ይሳካልኝ

  • @shamma1059
    @shamma1059 3 ปีที่แล้ว +3

    OMG CONGRATULATIONS BRAVO AMUUU

  • @habibaahmed7400
    @habibaahmed7400 3 ปีที่แล้ว +26

    ማሻ አላህ ባሌም ቀጣይ ሳምት ይመረቃል ዱአ አድርጎልኝ ኢንሻ አላህ

    • @rahemt7625
      @rahemt7625 3 ปีที่แล้ว

      አላህ ያሳካለት እህቴ

    • @seadatube42
      @seadatube42 3 ปีที่แล้ว

      ኢሻአላህ ተመሩቆው ደህና ስራአ ያግኝልሽ እህት

    • @m.o3412
      @m.o3412 3 ปีที่แล้ว

      ሀቢባዬ የት ሀገርነሽየኢትዮ የጓደኛየን ስምነው የያሽው

    • @habibaahmed7400
      @habibaahmed7400 3 ปีที่แล้ว

      @@seadatube42 አሚን ያረብ ማማዬ

    • @habibaahmed7400
      @habibaahmed7400 3 ปีที่แล้ว

      @@m.o3412 የኩታበር ልጅ ነኝ

  • @ራህሜነኝተስፈኛዋ
    @ራህሜነኝተስፈኛዋ 2 ปีที่แล้ว

    እስከዛሬ ተማሪ መሆንህን አናቅም ማሻአላ ተባርከላ ውድ ተመራቂወች በሙሉ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @munamuna5399
    @munamuna5399 3 ปีที่แล้ว +4

    ለተመራቂውበሙሉ cogera melkam yeser zemn💐💐💐

  • @ggwgsvhbbw5193
    @ggwgsvhbbw5193 3 ปีที่แล้ว +5

    Baga gammade🤜🤛💯💯💯✅✅✅✅✅✅✅✅😭😭😭💘💘💘💋💋💋💋💋💋

  • @sofiyamohammed2126
    @sofiyamohammed2126 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ መብሩክ በጣም ደስ ይላል እሙ አሚር እንኳን ደስ አለሽ

  • @aeshaahmad8135
    @aeshaahmad8135 3 ปีที่แล้ว +11

    እኔምተምርቄ ልብሱን ላኩልኚ በምንእደተመረቅሁልገራችሁ በመዳምስራምርአንበምርአንሆኜ እኳንደሳላችሁ

    • @manar1391
      @manar1391 3 ปีที่แล้ว

      እኔ ውዴ

    • @majedsisi5508
      @majedsisi5508 3 ปีที่แล้ว

      ለሰው ልጅ ልብሱ ሳይሆን አስተሳሰቡ ነው የኔ ወንድም በልብስ አትገዛ የምችል ቢሆን እግዚአብሔር ምን የአንድ ወር ደሞዝ አድል እንዴ

  • @tube-me3pd
    @tube-me3pd 3 ปีที่แล้ว +9

    ግን ዲስ ላይክ እመታርጉ ስወች ጤነኛ ናቺሁ

  • @fuvugfgv3555
    @fuvugfgv3555 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ መሻአላህ አላህ ስራ ይስጥክ ተመርቆ ስራ ማጣትም ያናዳል ለፍቶ ተምሮ እኮን ዴስ አለክ😘😍💋💗💗💗💓💓❤❤❤💖💖💕💔😚😙😙😙😘😘💋💋💋💋💋💋

  • @kshabesha5464
    @kshabesha5464 3 ปีที่แล้ว +13

    እናቱም ተመራቂ የመሰለችው እንዴኔ ማነው

  • @samuser9414
    @samuser9414 3 ปีที่แล้ว +5

    Congratulations

  • @rabiara9019
    @rabiara9019 3 ปีที่แล้ว

    አሚሩ ጀግና ነህ. ማሻ አላህ ለእናትህም አኳራሀት ወንድም. ከዩቱቭ እርቂነበር. ደስታህን. መብሩክ ልበልህ. ልወጣነው. መጨረሻህንም አላህ ያሳምርልህ. መልካም ቦታ ይግጠምህ ወንድም

  • @tube-me3pd
    @tube-me3pd 3 ปีที่แล้ว +3

    ሁላችሁም እኮን ድስ አላችሁ የልፋታቺሁ ዋጋ ነው

  • @kedimyaleewuket8582
    @kedimyaleewuket8582 3 ปีที่แล้ว +5

    Congratulations 🌹

  • @user4003
    @user4003 3 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ
    አሚሮ እንኳን ደስ አለህ ለእናትህም እንኳን ደስ አለሽ በልልኝ በአላህ ፍቃድ በእናትህ ድካምና ልፋት ለዚህ ደርሰሀል የእናትህ ነገር አደራ ዳግም በጀነት መመርቅ አለ ጀነት ከናት እግር ስር ናት ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @الحمدللهالحمدلله-س4د
    @الحمدللهالحمدلله-س4د 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አሚሮዬ ደስታህ ደስታችን ነው እኳን ደስ አለህ የኔ ጌታ ጥሎብኝ የስራ ሠው ስወድ

  • @ፈፌነኝወሎየዋ
    @ፈፌነኝወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻአላህ ተባርክ እሮህማን ደስ ስትሉ ደስታቹሁ ይብዛልኝ

  • @ኡሙአፍናንየላህባርያኡሙአ
    @ኡሙአፍናንየላህባርያኡሙአ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ ተባረከላህ አሚሮዬ ኮንግራ መብሩክ በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን ደስ አላችሁ አኗርዬ እንኳን ደስ አለህ አንተም እንኳን ለዚህ አበቃህ ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስላየሁክ በጣም ደስ ትላላችሁ መብሩክ ለሁላችሁም ለመላው የወሎ ኬሚሴ ተመራቂዎች በሙሉ ኮንግራ ብያለሁ

  • @የወሎልጅነኝ-ዐ3ገ
    @የወሎልጅነኝ-ዐ3ገ 3 ปีที่แล้ว

    አሚሮ ብዘገይም ማሻአላህ ልበልህ ያረብ አተ የምትፈልገውን ይሙላልህ እናትህንም የምታከብር ያድርግህ ጎበዝ ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @semirabesher6999
    @semirabesher6999 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ አልፍ መብሩክ አሚሮዬ እኳን ደስ አለህ ዉዴ

  • @aloeidaloeid3471
    @aloeidaloeid3471 3 ปีที่แล้ว

    ማሸአላ አልፍ አልፍመብሩክ የእናቶችህደሥታ ማየትያሥደሥታልየናትህን ዉለታከፍይ ያርግህ

  • @ነኝስዴተኛ
    @ነኝስዴተኛ 3 ปีที่แล้ว

    እሙአሚሮ ማሻአላህ እንኳንስ አለሺ እኔም ዴስታቺሁ አስዴስቶኛል ወላሂ

  • @atikang5922
    @atikang5922 3 ปีที่แล้ว

    አሚሮ ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ ደስታህ ደስ ታዬ ነው ወላሂ ብኖር እመጣ ነበር ግን በሩቁ ሆኘ መብሩክ ብያለሁ🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌳🌳🌳🌳🌳🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @meki3191
    @meki3191 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለህ አሚሮ ኡም አሚሮም እንኳን ደስ አለሽ የልፋትሽ ውጤት ነው

  • @erhemahassen5450
    @erhemahassen5450 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እንኳን ዴስ አላችሁ በተለይ ማዘርህ አላህ መጨረሻውን አሳምሮ ለሀገርም ለቤተሰቦችህም እምጠይቅ ያርግህ ወንድም

  • @fekirethiopia7082
    @fekirethiopia7082 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አልፍ መብሩክ ኡሙ አሚሮ እካን ደስ አለሽ አሚሮ አላህ እካን ለዚህ አበቃህ ❤❤🌹🌹🌹🌹እኔ የሚገርመኝ ነገር ዲስ ላክ የምታረጉ ሰዎች ግን ከሰው አልጠፈጠራችሁም ልበል እራሴን ደስታ ብቻ አይባልም በሰውም ደሰታ መደሰት ሰበአዊነት ነው እኔ የሰው ደሰታ ከመደሰትም አልፎ ያሰለቅሰኛል ወላሂ አሚሮ እካን ደአላችሁ 👍🌹

  • @ኡኽትሙባረክነኝወሎየዋ
    @ኡኽትሙባረክነኝወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህህህህህ
    ወላሂ ከምንም በላይ ነው ደስ የሚለው
    ኡሚ አሚር እኳን ለዚህ አበቃልሽ ልጅሽ ደስስስስስ ነው ያለኝ

  • @ሰላሜነሽማሪያም-ዸ1ፀ
    @ሰላሜነሽማሪያም-ዸ1ፀ 3 ปีที่แล้ว

    እንኴን ደስ አላችሁ ፈጣሪ ይመስገን ለዚህ ስላደረሳችሁ
    እሙ አሚር እንኳን ደስ አለሽ የልፋትሽ ውጤት ስላየሽ ደስ ይላል መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ አሚሮ

  • @kamilahuseen8880
    @kamilahuseen8880 3 ปีที่แล้ว

    ያልፋህባት ዉጤት እንድ ሲሆን ዳስ ይላል ዎለህ ኡፍፍፍፍ ማሻአላህ ላማም እንኮን ዳስ አለሽ ባልልኝ አምሮዬ 👍👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hnegnyehafizochiaedinaqi6625
    @hnegnyehafizochiaedinaqi6625 3 ปีที่แล้ว

    Congratulations amiro masha allah yewunt betam new des yalegn temari mehonihn aelaqim neber bedigami congratulations 🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓

  • @ኡሙሠልማን
    @ኡሙሠልማን 3 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ መብሩክ አሚሮ እንኩዋን ደስ አለህ እኩዋን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ

  • @honeytube914
    @honeytube914 3 ปีที่แล้ว

    ዋው የኔ መልካም ወንድም Congratulations
    ማሚየም እንኳን ደስ ያለሽ

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ. ማሻአላህ. ማሻአላህ. ተባረክ አላህ. ሀቂቃ. በጣም በጣም. ተደስትኩ.
    አሚሮ. አላህ. በሚጠቅም. እውቀት. ያድርግልህ

  • @ethiopiahagerekurate1434
    @ethiopiahagerekurate1434 3 ปีที่แล้ว

    Wa wr wb
    እንኳን ደስ ያላችሁ አሚሮና ኡሙ አሚሮ
    ደስታህ ደስታችን ነው ውደዋ
    የእኔ ል ጅ ሲመረቅ አኔ እናቱ
    በስደት አሳለፍኩት አልሀምዱሊላህ አለኩልሀል
    ተመራቂዎች ሁሉ እወዳችሇል
    የኢትዮጵያ የነገ ተስፋዎች

  • @ሀለውያየኬሚሴልጅ
    @ሀለውያየኬሚሴልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ የኔም ወድም፡20ቀንነውየቀረው፡ሊመረቅ፡ኢንሻአላህ፡ደስትላላችሁ

  • @tg5279
    @tg5279 3 ปีที่แล้ว

    አሚርየ አላህ ያሳድግህ እናትክንም እንኳን ደስ አላቸዉ ስወድህ የልጀን ስም ነዉ ደሞ ያያዝከዉ

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ እኔም ልጅሽ ነኝ በቃ ከአሁን ቡሀላ

  • @sameratheselitaselita3788
    @sameratheselitaselita3788 3 ปีที่แล้ว

    ኡከን ደስስስስስስ አለክ ዎዲሜ ለበለጠዉም አለሀ የብቀህ