ጋዜጠኛ ፀገነት ይልማ የብራንድ አምባሳደር ሆነች!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 56

  • @Damenu-mx1ch
    @Damenu-mx1ch 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    እሰይ እንኳንም ሆነች ይገባታል የEbs የሰው እንባ አባሽ ነች እሷና ዮኒ ፈጣሪ ያክብራቸው❤❤❤❤❤

    • @romantola5947
      @romantola5947 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ba tikikil yene Marr tsaganat & honi

  • @SolomonGebremeskel-r1x
    @SolomonGebremeskel-r1x 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ፀዲ በጣም ነው የምንወዳት እንኳን ደሥ አለሽ በርትተሽ ስሪ ከባድ ሐላፊነት ነው እንደ ኢቢኤስ ቲቪ ከዮኒ ጋር መሳቅ እዛ የየየለለለምምም ok

    • @hayathayu2936
      @hayathayu2936 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ግን ብራንድ አምባሳደር ማለት ምን ማለት ነዉ ማለቴ ሰራዉን ማሰተዋወቅ ነዉ አይደል?

  • @fromsawako7366
    @fromsawako7366 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ አምባሳደር ሊሆን ነው

  • @elisaworku6637
    @elisaworku6637 14 นาทีที่ผ่านมา +1

    አባሣደርፀጊ ተባረኪ

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 59 นาทีที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደስ እለሽ ይገባሻል ፀጊዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 😘

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደስ ያለሽ :: የኔ እናት ታታሪ ሠራተኛ ናት ❤❤❤

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይገባታል እሳና ዮኒ መልካም ናቸዉ❤❤❤

  • @ZedMesfin-z8w
    @ZedMesfin-z8w ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጸጊ እንኳን ደስ አለሽ በጣም ነው የምወድሽ

  • @mesaywegayehu5388
    @mesaywegayehu5388 11 นาทีที่ผ่านมา

    ዋዎ ፀዲ እጅግ ጎበዝና ትሁት ሴት ናት ሙህርም ናት ታስታውቃለች ይገባታል

  • @elisaworku6637
    @elisaworku6637 17 นาทีที่ผ่านมา

    ፀጊን በጣምነዉ የምወዳት እንኳን ደስ አለሽ

  • @ሉሲአፋር
    @ሉሲአፋር 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይገባታል ክብር ለሚገባቸው እውቅና ክብር እንስጣቸው

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለባሙዋ ሴት ፅግዬ እንኩዋን ድስ አለሽ 🥰🙏🏾🥰🙏🏾 መልካም ዕደል ተመኘሁልሽ 🥰🙏🏾🥰🙏🏾

  • @Askal-i2t
    @Askal-i2t 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይገባታል❤❤❤

  • @ሁሉንእንደግዜው
    @ሁሉንእንደግዜው 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይገባታል ጨዋ ናት እንካን ደስ አለሽ ፀጊ

  • @sirakmekonnenofficialchann9051
    @sirakmekonnenofficialchann9051 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጣም ጎበዝ የሚዲያ ሴት እህታችን ነች በርቺ

  • @ጋልማርያምኪሓ
    @ጋልማርያምኪሓ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ ማዓረይ 🎉🎉❤❤❤

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 23 นาทีที่ผ่านมา +1

    የድካምሽ ውጤት ነው🎉

  • @kidistg2244
    @kidistg2244 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፀጊ እንኳን ደስ ያለሽ👈🙏

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 46 นาทีที่ผ่านมา +1

    ፀጊ የኔ ውድ ይገባሻል

  • @crstianorolando7549
    @crstianorolando7549 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያርግላት

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
    @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይቅናሽ ቤቴ ሲያልቅ ደግሞ ምስግና አቅረባለሁ 🎉

  • @AbdurahmanAhmed-f2q
    @AbdurahmanAhmed-f2q 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይገባታል፡በጣም፡ነው፡የማከብራት፡በምትሰራው፡ሰራ፡ሁሉ

  • @lemlemnegash9618
    @lemlemnegash9618 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Congratulations 🍾

  • @miningtadesse249
    @miningtadesse249 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይገባሻል ፀጊ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @LiAa400
    @LiAa400 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንደው ስለሷ የተሻለ እሚናገር ደና ሰው አጣቹህ

  • @behailuadem8851
    @behailuadem8851 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሰይ እሰይ እሰይ እንኳን ደስ አለሺ ፀጊ

  • @RahelTube12-y8x
    @RahelTube12-y8x 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Nice❤❤

  • @elsatesfaye312
    @elsatesfaye312 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Enqwan dese slechte sagent ❤❤❤❤❤

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤ yargelat

  • @KaliKali-m5o
    @KaliKali-m5o ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፀጊ ይገባሻል

  • @destakeremela5137
    @destakeremela5137 57 นาทีที่ผ่านมา +1

    ምንድነው የብራንዱ ስም እስቲ በግልፅ ተናገሩ

  • @medhanithailu2710
    @medhanithailu2710 43 นาทีที่ผ่านมา

    Wasn’t she an ambassador for Chia seed a few months ago? Well, yimechish Tsegi

  • @Yohannesethiopia1995
    @Yohannesethiopia1995 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @crstianorolando7549
    @crstianorolando7549 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይ ጎንደሬ አለመተትና አለተንኮል ስራ የላቸውም

    • @destakeremela5137
      @destakeremela5137 58 นาทีที่ผ่านมา

      ምን ማለት ነው ???

  • @SlamKASA
    @SlamKASA 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሙስሊሞቺ በአላህ ክርስቲያን ኖቺ በማርያም ❤እሲ 10ሺ እድገባ እርዱኚ❤🎉

    • @LetebrhanSahle-l4z
      @LetebrhanSahle-l4z 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Eshi gin lenem

    • @SlamKASA
      @SlamKASA 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @LetebrhanSahle-l4z እሺ ውዴ

    • @hayathayu2936
      @hayathayu2936 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ደምሬሻለሁ

    • @SlamKASA
      @SlamKASA ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @hayathayu2936 ገልቤ❤🙏

  • @MubarekTilahun-f9q
    @MubarekTilahun-f9q ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    woregnoch...zeregnoch

  • @Iam1QueenT
    @Iam1QueenT ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በዛውም ምከሩዋት ዮናስን አላናግር እያለች ቀደም ቀደም አፍ አፉን እያለች የምታደናቅፈውን ተይ በሉዋት ረጋ እንድትል

    • @kingcell4953
      @kingcell4953 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ayi wdza mknga

    • @EyaelJesus
      @EyaelJesus 57 นาทีที่ผ่านมา

      እነሱ እኮ ተነጋግረው በጋራ ነው የሚሠሩት ይግባባሉ ምን ዶላችሁ?

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us 53 นาทีที่ผ่านมา

      ምቀኛ

  • @teyebaaderejee
    @teyebaaderejee 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለሰላሌ ህዝብ ድምፅ ሁኑ😢

  • @beidilaberihu5799
    @beidilaberihu5799 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ygebasha tsegiye❤❤❤🎉🎉🎉

    • @AhmedK-x6e
      @AhmedK-x6e 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Masi nure100000000000❤❤❤❤❤

  • @maryalain9236
    @maryalain9236 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @aster8918
    @aster8918 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @maryalain9236
    @maryalain9236 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @maryalain9236
    @maryalain9236 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤