👉🏾የንስሐ አባት ሳይኖረኝ፣ ንስሐም ሳልገባ፤ ሱባኤ መግባት እችላለሁ ወይ❓

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 14

  • @damakesimedia9986
    @damakesimedia9986 18 วันที่ผ่านมา

    እናመሠግናለን አባታችን ጥሩ ትምህርት ነው ያስተማሩን ።እኔም ራሡ ቀጣይ ሐምሌ ወር ላይ ወደ ሀገሬ እገባለሁ ።አሁን ለጊዜው ውጭ ሀገር ነኝ ።የንስሐ አባት አሉኝ ።ነገር ግን ለፍልሰታ ለኪዳነ ምህረት ፆም ሱባኤ እገባለሁ ብዬ አቅጄ ነበር አሁን ይሄንን ትምህርት በመስማቴ መጀመሪያ ለንስሓ አባቴ ተናግሬ መግባት እንዳለብኝ ተረድቻለሁ በርቱልን አባታችን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር አድርጌያለሁ መልካም ቆይታ ።

  • @kelemm8046
    @kelemm8046 2 ปีที่แล้ว +2

    ስላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን እውነት ነው ነፍስ አባት ሊኖረነን ይገባናል የይሐንስ ንስሀ ተመልካቿቺ እኜ ሃይማኖቴ ሳይገባኚ ፍጣሬየን አሳዝኛለሁ

    • @hulumyalfal1197
      @hulumyalfal1197 ปีที่แล้ว

      የፍልሰታ ፆም ሱባዔ ላይ ቅዳሜ እና እሁድ እንዴት ነው መመገብ ያለብን? በሶ እና ቆሎ የምንበላ ከሆነ ምን ያህል መመገብ እንችላለን

  • @emabetaemabeta6254
    @emabetaemabeta6254 2 ปีที่แล้ว +3

    ሠላም ለናንተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሠቦች ከይቅርታ ጋ በውስጥ አናግሩኝ

  • @anabak2549
    @anabak2549 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @gghguj612
    @gghguj612 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን በስደት ያለነውስ

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 ปีที่แล้ว

    አባቴ በውስጥ ብያነግሩኝ❤

  • @HelufAbadi
    @HelufAbadi 3 หลายเดือนก่อน

    ሠላም እደምን አላቹ በውስጥ አናጉሩኝ
    peals ከይቅርታ ጋር

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 ปีที่แล้ว

    አባ ስልኮትን

  • @yeserashmalede1687
    @yeserashmalede1687 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እያቆራረጡኑና በዝግታ ነው የሚናገሩት ከይቅርታ ጋር

    • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
      @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል ปีที่แล้ว

      ወይ እኛ እና ምን ይጠበስ 😢 እረ ትህትናን እንማር ሆ ከዚህ በላይ ምን ይሁኑ ምነው የዛሬልጂ ካልሆንህ አልሺ እስኪ አባታችን ፓትራሊኩን እያቸው መንፈስ ቅዱስ በውስጣቸው የተሞላ ሰለሆነ ቀስ ያሉ ናቸው መቀዠቀዠ መናፍቅን እያቸው

  • @ፍቅርሠላም-ፐ5ዠ
    @ፍቅርሠላም-ፐ5ዠ ปีที่แล้ว

    አስቸኳይ ጥያቄ ሠላም ይሁን አባታችን
    በሱባኤ በሶት ቀን ይሆን ወይስ አይሆንም ንገሩኝ

  • @kidistabera9788
    @kidistabera9788 ปีที่แล้ว

    Bewst lemamager felge neber endet new