ሱባኤ በቤታችን መያዝ እንችላለን ወይ? በሱባኤ አርምሞ እንዴት ይያዛል? በሱባኤ ተአቅቦ እንዴት ይያዛል? ወቅታዊ ትምህርት ክፍል አምስት!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 254

  • @samerawt
    @samerawt ปีที่แล้ว +201

    አባቴ በመስቀሎት መባረክ እፈልጋለሁ የኔ ትሁት ቅን እንደ ሙሴ ደግ እንደ አብረሀም ሰባኪ እንደ ጳውሎስ ትግስት እደእዮብ አባቴ እደርሶ ያለ አባት ያብዛልን የምትሉ ላይክ

    • @woinshetieta7479
      @woinshetieta7479 ปีที่แล้ว +2

      ቃልህይወትንያሰማልን እባኮትአባቴ ስልኮትን ፈልጌነው ወይዘወትርየሚያገለግልበትንደብርየምታውቁ ንገረሩ እህት ወንድሞቼ

    • @yehilenaenattube3463
      @yehilenaenattube3463 ปีที่แล้ว

      ​@@woinshetieta7479የሚያገለግሉት ወይን አምባ ማርያም ነው ከጎሮ አደባባይ አንድ ባጃጅ ነው።

    • @rahelmehari1991
      @rahelmehari1991 ปีที่แล้ว

      ​@@woinshetieta7479weynenbamaryam bietekrstyan new yemiageleglut meselen

    • @mammya1638
      @mammya1638 ปีที่แล้ว

      @@woinshetieta7479 ጎሮ ወይን አምባ ማሪያም

    • @MelatAddisu-bo8bz
      @MelatAddisu-bo8bz ปีที่แล้ว

      @@woinshetieta7479 ጎሮ ወይና አምባ ቤተክርስቲያን ነው ሚያገለግሉት

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว +31

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

    • @user-fu3gb6vp3v
      @user-fu3gb6vp3v 7 หลายเดือนก่อน +1

      😢አሜን. አሜን

  • @user-es2ut2fk3p
    @user-es2ut2fk3p ปีที่แล้ว +5

    እንዴናተ አይነት አባቶች ስለሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን አሜን ፫ ❤️🙏❤️🥰🥰🥰💒💒✝️ ጾሙን የበረከት ታድርግልን እመቤታችን ቅድስት ደንግል ማርያም 🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 ปีที่แล้ว +17

    ላባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @Ureal22
    @Ureal22 หลายเดือนก่อน +1

    ክብረት ይስጥልን አባታችን በእውነት ።

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v ปีที่แล้ว +12

    *_ጌታ ሆይ የወንጌልህ ቃል ለመስማት የብቃን የተዘጋጀን አድረገን_* 📚📚📚🌺🌺🌺
    *_ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ኣምላካችን ልኡል እግዚአብሔር የከበረና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን_* 📚📚📚🌺🌺🌺
    *_እኛም ቃሉ ስምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፍራ የእሱ ቅ ዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን_* 📚📚📚🌺🌺🌺

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደና መጡ ውድ አባታችን እንኳን ለቸ መድኃኔዓለም ወርኃዊ መታሰቢያ አደረሰን ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም በረከቶ ይድረሰን እንደ እርሶ ያሉ አባቶች ያብዛልን አባቴ ቸሩ አምላካችን ይጠብቆት ከመላው ቤተሰቦ❤

  • @asnakumekonenasnakumekonen5725
    @asnakumekonenasnakumekonen5725 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትን ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ትሁት አባታችን

  • @user-ny6hq1ch7v
    @user-ny6hq1ch7v 5 หลายเดือนก่อน +3

    ትምህርታቸው ውስጥ ሰርፆ ነው የሚገባው ፀጋውን ያብዛልን አባታችን
    በጸሎታችሁ አስቡ ጨንቆኛል 😢😢😢😢

  • @yehilenaenattube3463
    @yehilenaenattube3463 ปีที่แล้ว +4

    አቤት የእግዚአብሔር ቃል እኮ እንዴት ነው ልብን የሚየረሰርሰው ።እኛ ልብ ቢኖረን እርሶስ እንደዚህ ፍትፍት አድርገው አጎረሱን።ከአግዚአብሔር የኛንም ልብ ይክፈትልንና በሱባኤ አናታችንን አማ ፍቅርን በህይወታችን የጎደለንን ነገር ሁሉ እንድንጠይቅ እርሷ የአምላክ እናት ትርዳን አሜን።

  • @ሁለተጌወርጊስ
    @ሁለተጌወርጊስ ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ተስፋ መግስትን ያዉርስልን አሜን❤

  • @amaamm2416
    @amaamm2416 ปีที่แล้ว +6

    አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @TewedeedewAyele-ud6kj
    @TewedeedewAyele-ud6kj 2 หลายเดือนก่อน +1

    አባቴበመስቀላችሁመዳሰስእፈልጋለሁ፣በፀሎታችሁአስቡኝ፣አሜን❤❤❤ተወደደውአየለነኝ፣ፀሎታችሁያስፈልገኛል፣በጣምእየጨነቀኝነው፣በሰውሀገርነውያለሁት፣ቃለሰማይትያሰማልንእድሜይስጥልን፣አሜን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 6 หลายเดือนก่อน +1

    እናንተን አባት የሰጠን አምላካችን ልዑል እግዝአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ህወት ቃለ በረከት ያሠማልን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን 🤲🤲🤲

  • @lamrotte91
    @lamrotte91 ปีที่แล้ว +6

    አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክልን የሰማነዉ የተማርነው በልባችን ያሳድርብን አባ ይፍቱኝ

  • @fikademamo6373
    @fikademamo6373 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንቁ አባታቺን በእድሜ በፀጋ ይፀብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @abiylema673
    @abiylema673 ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ❤❤❤

  • @user-qx9wk9dn2j
    @user-qx9wk9dn2j 7 วันที่ผ่านมา

    Ameen Ameen Ameen Waaqaayo saagalee jireenyaa isiin haa Dhaageesiisuu Tolee nii Dhaageefaan Abbaa Keenyaa nuuf Jiiraadhaa Umurii dheeraa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elesabetgelaw1059
    @elesabetgelaw1059 ปีที่แล้ว +6

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን!

  • @yerusalemgebresellase2440
    @yerusalemgebresellase2440 ปีที่แล้ว +7

    አባታችን እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት ኑሩልን በፅሎትዎ አስቡን እንወድዎታለን ተቸግረናልና

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 ปีที่แล้ว +7

    🎚አሜን🤲ቃለ ህይወት ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲

  • @rekikaweke5791
    @rekikaweke5791 ปีที่แล้ว +4

    ግብረሰዶሞችን ተቃወሙልን ለተቃውሞ ሰልፉ ድምጽ ሁኑልን።! የግብረሰዶሞች እርኩሰት በአምላካችን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የወደመ ይሁን እባካችሁ ሀገራችንን በጋራ አናድን

  • @user-nw4xw7dd6g
    @user-nw4xw7dd6g ปีที่แล้ว +2

    ቅድስ እግዚአብሔር እነደ እርስዎ ያለ አባትና መምህር ሰለሰጠን ክብር ምስጋና ይድረሰው በተለይ ለቅድስት ድንግል ማርያም ያለዎት ፍቅር ከሁሉም ይበልጣል በተለይ እናት እያለን እናት እንደለለን አንሁን የምትሉት ቃላት መቼም አልረሳውም

  • @user-nc7yh9wm9f
    @user-nc7yh9wm9f ปีที่แล้ว +11

    አንኳን በሰላም መጡ ክቡር አባታችን በረከቶን ይድረሰን ❤❤

  • @hanajppe-zv3bb
    @hanajppe-zv3bb ปีที่แล้ว

    አባ ሠላም ኖት ትምኸርቶት ትግሥቶት አቤት መታደል ነው በረከቶ ይደርብን❤❤❤

  • @alemkabed9540
    @alemkabed9540 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜንንንን

  • @user-ne8qg4kr9t
    @user-ne8qg4kr9t 26 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ከሆነ እንደኛ ሰው ኖት ግን በምድር ላይ የሚያስቀያ የእግዚአብሔር ቸርነት እርሶ ላይ አያለሁ አሁንም እግዚአብሔር አይለዮት እኛ ብዙ በደላችንን በንስሀ ለመቅረብ የነብስ ህመማችን በእርሶ ተግፃፅ እንመለሳለን🙏✝️❤ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን🙏✝️❤

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው አስብኝ ለሁላችን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችን ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን

  • @Get-z7z
    @Get-z7z 13 วันที่ผ่านมา +1

    የአገልግሎት ዘመንሆን ያርዘምልን አባታችን ይፍቱኝ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 ปีที่แล้ว +4

    .አሜን.አሜን.አሜን::የተከበሩ.ንፁህ.ቅዱስ.አባታችን.እድህ.ሲያስተምሩ.እደት.ደስ.የሚል.ከማር.የጣፈጠ.ከወተት.የነፃ.የቤዛዊተአለም.ስሟ.በእዉነት.የናትነት.ምልጃዋ.የፊት.የማያስመልስ.አገት.የማያስቀልሠዉ.ከስደት.በሠላም.መልሳን.ፈቃዷ.ይሁንልን::ለአባታችን.የማቱሠአላምን.እድሜ.ይስጣቸዉ::

  • @ehhe8436
    @ehhe8436 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን በጸሎት አሳበ ውለታ ጊዮርጊስ በለው 💒✝️🤲

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እወዶታለው ከእግዚአብሔር ቀጥሎ መንፈሳዊ ህይወት እንዲስተካከል እንድተጋ ምክንያት የሆኑኝ አባቴ ኖት 🥰 ኑሩልኝ🥰🥰🙏

    • @astergetachew4629
      @astergetachew4629 ปีที่แล้ว +1

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

    • @astergetachew4629
      @astergetachew4629 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @astergetachew4629
      @astergetachew4629 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @astergetachew4629
      @astergetachew4629 ปีที่แล้ว

      አባታችን ባለን ቦታ ሲሉ አልገባኝ ለምሳሌ እኔ ብዙውን ጊዜ ብፅልይም መልስ አላገኘሁም የራሴ የምላቸው ወዳጆቼ እያሳደዱኝ ነው እባክዎት እባታችን በፀሎትዎ አስቡኝ እኔ አልቻልኩም እመቤቴ ትርዳኝ

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j ปีที่แล้ว +9

    ሠላም እግዚአብሔር ይብዛላቹ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሠቦች ውይ በተለይ ለኛ ለስደተኞች🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ይስጥልን አባታችን

  • @user-df1qz3ef7r
    @user-df1qz3ef7r หลายเดือนก่อน

    አባቴ እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @AzebTadele
    @AzebTadele ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ፀጋዉን ያብዛሎት ፈጣሪ ከክፉነገር ይጠብቅልን ቤተሠዎች ፆም መችነው ምጀምረዉ

    • @user-dg6jj3iy4n
      @user-dg6jj3iy4n ปีที่แล้ว

      ሠኞ ነሀሤ 1

    • @AzebTadele
      @AzebTadele ปีที่แล้ว +2

      @@user-dg6jj3iy4n እሺ አመሰግናለሁ የባቶቻችን ፆም ፀሎት ፈጣሪ ይቀበልልን እመቤታችን ፆም ፀሎታችን ከልጅዋጋ ታሳርግልን ፆሙ ለሀገራችን ሰላም የታመሙት የሚፈወሱበት በረከት የሚጨምሩበት ፆምፀሎት ይሁንልን

  • @bekibogale7250
    @bekibogale7250 ปีที่แล้ว +4

    አባቴ እንኳንደህና መጡ እንዲያዉ መከራዉ እየበዛብኝ ነዉ በፀለት ያስቡኝ ወለተ ኪዳን ብለዉ

  • @zedyemaryamlij659
    @zedyemaryamlij659 ปีที่แล้ว +3

    ቃሌ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከታችሁ ይደረብኝ የእመቤታችን በረከቶ ይደረብን

  • @taifali1204
    @taifali1204 9 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሄር ይመስገን አባታችን ቃለሂውት ያሰማል❤❤❤

  • @HfgGff-wu6oz
    @HfgGff-wu6oz ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z ปีที่แล้ว +1

    አባቴ እግዚአብሔር ይስጥልን የተግባር ሰው ክርስቲያን ያድርገን አሜን

  • @user-nm8xn1rx5o
    @user-nm8xn1rx5o 9 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለሂወት ይሰማልን

  • @user-yb9ib8ox4v
    @user-yb9ib8ox4v 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎት አስቡኝ 😥

  • @genetshibeshigenet9517
    @genetshibeshigenet9517 ปีที่แล้ว

    Egzihaber yemesgen qalheyot yasemalen tsegawun yabzalen amen amen amen

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 7 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @user-qk6xe5vd4h
    @user-qk6xe5vd4h ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማል በእድሜ ይጠብቅልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን ኣሜን

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 ปีที่แล้ว +3

    Abatochachin bereketo ayileyen yideribin Amen edmena Tena yistot yinurulin!!!des alegn

  • @henna9179
    @henna9179 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @haregwinetesfaye384
    @haregwinetesfaye384 10 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጌ ማርያም አፀደ ማርያም የእህቴ ወለተ ሕይወት ገብረ ፀድቅ ገብረ ሕይወት ወለተ ገብርኤል በፀሎት አስብን

  • @yetmworkbelehu8451
    @yetmworkbelehu8451 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሚ ጤና ያድልልን ከርሱ ትምርት የተጠቀመ ያቀዋል

  • @dawitvlog21
    @dawitvlog21 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏

  • @RESPECT-cd7nf
    @RESPECT-cd7nf ปีที่แล้ว +2

    Edmae selam tena yestelen SEGAWOEN YABZALEN AMEN.

  • @kidisthailu4686
    @kidisthailu4686 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቀሲስ ሄኖክ ያስተማሩንን የምንተገብርና ፍሬ የምናፈራ ያድርገን። አባታችን ቀሲስ ሄኖክ በእየእለቱ የሚውሉትን ቅዱሳን ተራ በተራ እርእስ እያደረጉ ቪዲዪ ቢለቁልን በጣም ደስ ይለኛል።ወይን አምባ ማርያም ከ እመቤታችን ታምረ ማርያም በኋላ በእየለቱ የሚውሉትን ቅዱሳን ታሪክ ሲያስተምሩን ውስጤ በጣም ነበር ደስ የሚለኝ ።

  • @dagimmekonnen2395
    @dagimmekonnen2395 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @tebygebru3169
    @tebygebru3169 ปีที่แล้ว

    በጾሎታቹ አስቡኝ ደካማ ነኝ አሜን አባታችን ወለተ ሃና ወልደሜካኤል ብላቹ ❤🙏🙏🙏

  • @mamayesami4064
    @mamayesami4064 ปีที่แล้ว +4

    Enqane beslame metelne abtachene temsegene hulme yemayeselche denkie abte edmewene yarezmelne 🤲🤲🤲

  • @ZelalalemAwgchew
    @ZelalalemAwgchew 7 หลายเดือนก่อน

    አባታችን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏💝💝💝

  • @user-bd7tk3oq4h
    @user-bd7tk3oq4h 10 หลายเดือนก่อน

    ፀጋዉን ያብዛልወት

  • @GetacheeTegegn
    @GetacheeTegegn 25 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @-channel-yh1kc
    @-channel-yh1kc ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እኛም የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን አሜን
    እባካቹ ምእመናን ወለተ መድህን እና ኪዳነማርያም ብላቹ በፀሎት አስቡልኝ 😥🤲

  • @zinashtekalgne3284
    @zinashtekalgne3284 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @werkegosa2835
    @werkegosa2835 3 วันที่ผ่านมา

    amen amen amen 💖🙏💖💖🙏💖

  • @almaasalmas3845
    @almaasalmas3845 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 ปีที่แล้ว +2

    Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean❤🏅😀.

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasemalen memhr Egziabher yistelen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Habeeba-oz7rp
    @Habeeba-oz7rp ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄረ ይመሥገን ለአባታቺን ቃለህይወትያሠማልን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j ปีที่แล้ว

    እንኩዋን ለቅድስት ድንግል ማርያም ፃመ ፍልሰታ አደረሰን በሰላም ጀምረን ለመፈፀም ያብቃን
    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን

  • @user-ss8ui7lk7v
    @user-ss8ui7lk7v ปีที่แล้ว

    አባታች ቃለህወት ያሰማልን

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x ปีที่แล้ว

    አባታችን ቅል ህይውት ያሰማልን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጥልን በረክታችው ይደረበኝ አሜን 🤲🤲🤲

  • @Tango88X500
    @Tango88X500 ปีที่แล้ว

    kale hiwet yasemalen abatachen leul egzihabeher tsomun lemeheret ena lebereket endiyaderegelen kedus feqadu yehun

  • @meron9318
    @meron9318 ปีที่แล้ว +7

    አባታቹን ፡ ይፍቱን ይባርኩኘ አባቴ እኔ በማነብበት ግዜ በምራቅ ይሞሌል አዳዴ ዉኀዋለዉ አዳዴ እተፋዋለዉ በመሀበር ፀሎት ላይ ድምጼንከፍ አርጌ በምጸልይበት ሰአት አስቸገረኘ እባኮት ምን ላርግ

  • @seifealigaz4897
    @seifealigaz4897 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ፀጋውን ጤናውን እድሜውን አብዝቶ ይስጥልን አባታችን

  • @SinaMekuria
    @SinaMekuria หลายเดือนก่อน

    Kale hiwet yesemalen abatchen betselotot asebugn

  • @musseteklit2860
    @musseteklit2860 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ይስማዓልና።እግዚአብሔር ዓስቢ ቅዱሳን ይኽፈልካ ኣቦና።

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን

  • @atsede9259
    @atsede9259 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @bahiruagodanakondale2599
    @bahiruagodanakondale2599 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በፀሎት አስቡን

  • @gdysguhdteyc9654
    @gdysguhdteyc9654 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤

  • @JesusChrist-xc9jd
    @JesusChrist-xc9jd ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። በጸሎትዎ ያስቡን።

  • @ehhe8436
    @ehhe8436 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃልህ ህይወት ይሰማኛል አሜን

  • @kisha6166
    @kisha6166 ปีที่แล้ว

    አባ ቃለ ህይወት የሰማልን የጨነቀኝን ጥያቄ ስለመለሱልን

  • @melataklilu1095
    @melataklilu1095 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @user-tm1pf8py8h
    @user-tm1pf8py8h ปีที่แล้ว

    ኣባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥል ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @medimt1285
    @medimt1285 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-vk6pd1eb7i
    @user-vk6pd1eb7i ปีที่แล้ว

    አግዚኢብሑር ይመሰገን 🙏💕አሜን💕🙏አሜን🙏💕አሜን🙏💕💕

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @genethaile6050
    @genethaile6050 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 ปีที่แล้ว

    Egzabher yimasgen Amen Amen Amen Abbatachin egzabher ermena xena yesxachu qal hiwot yasemalin Abbatachin

  • @beza5202
    @beza5202 ปีที่แล้ว

    አባቴ በፀለወት ያስቡኝ ሁለተ ሰበት

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 ปีที่แล้ว

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @frehiwotsahele3862
    @frehiwotsahele3862 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማል ።

  • @baleybaley
    @baleybaley ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰ 14:22 :42 አሜን

  • @hanitilahun4726
    @hanitilahun4726 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-wn5fx5yu4r
    @user-wn5fx5yu4r ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤ 26:27

  • @user-qg7dw5dt5y
    @user-qg7dw5dt5y ปีที่แล้ว

    አሜን፡አባታችን ቃለህይወት ይሰማልን

  • @bolelemattube5239
    @bolelemattube5239 ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም እናመሰግናለን። ቃለሕይወት ያሰማልን። ልጆት ነኝ ከወይናባ ማርያም

  • @netsanetAbreh-ql8yq
    @netsanetAbreh-ql8yq ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን