ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ለማግባት የግድ ሱባኤ መግባት ያስፈልጋል?/የትዳር አጋሬ እንዴት ልወቅ ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 พ.ย. 2022
  • #ለማግባት_የግድ_ሱባኤ_መያዝ_ያስፈልጋል?
    #ሚስጢረ_ተክሊል_ጋብቻ_holy_wedding_eotc_jerusalem_Ethiopian_news
    #subscribe_share_like_comment
    የብርሃን እናት በድምፅ
    • የብርሃን እናት : ክፍል 15: ከፀ...
    • ታላቅ ሥራን ለእኔ አድርጎዋልና : ...
    • የሐዲስ ኪዳን ደብረ ሲና : በዲ/ን...
    • ከእመቤታችን በሱባኤ መልስ የምናገኝ...
    የቅዱስ እስጢፋኖስ ታሪክ
    • የቀዳሜ ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ ታሪክ
    እግዚአብሔር ማመስገን
    • እግዚአብሔርን ማመስገን : ክፍል 3...
    የቅዱስ ጎለጎታ ቀራንዮ ቤተክርስትያን እየሩሳሌም
    • የቅዱስ ጎለጎታ ቤተክርስትያን / ቀ...
    ፍኖተ መስቀል /ህማማተ መስቀል /የመከራ መንገድ
    • ፍኖተ መስቀል በእየሩሳሌም በተለያዩ...
    ትንሳኤ በቅድስት ሀገር እየሩሳሌም ጎለጎታ ዴር ሱልጣን ገዳም
    • ትንሳኤ በቅድስት ሀገር እየሩሳሌም ...
    እየሩሳሌም ጎለጎታ,ዴር ሱልጣን ገዳም
    • እየሩሳሌም,ጎለጎታ ,ዴርሱልጣን
    telegram.org/dl
    / ayalkibet.tigistu.52

ความคิดเห็น • 20

  • @arasiaamman-zp6kz
    @arasiaamman-zp6kz 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን ቃሉን የምናከብር ያድርገን በቃሉ የምንኖር ያድርገን።

  • @user-pl6dc5js6l
    @user-pl6dc5js6l 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንን ቃለ ህይወት ናሠማልን ወድማችን 👏👏👏❤

  • @geriegelne6324
    @geriegelne6324 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @geriegelne6324
    @geriegelne6324 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🕊

  • @Hana_tube
    @Hana_tube ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድማችን ሰላምሕ ይብዛልን አሜን በእውነት ቃለ ኅይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @user-lz2mx4tf4h
    @user-lz2mx4tf4h 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pb1db6cp2s
    @user-pb1db6cp2s 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማግባት መዉለድ መባረክ እፈልጋለዉ ግን ሚመስለኝ ወንድ ኣጣሁ ኣምላኬ ሆይ እባክህ እባክህ እባክህ ልለምንህ የተባረከ ትዳር ስጠኝ

    • @emahostube
      @emahostube  6 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር በጸሎት መጠየቅ

    • @user-pb1db6cp2s
      @user-pb1db6cp2s 6 หลายเดือนก่อน +1

      ከጠየኩት 5 ኣመት ኣልፎኛል ምናልባት ሃጥያቴን በዝቶ የሆን??

    • @sarareda6948
      @sarareda6948 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም እንደዛዉ ግን ፈጣር ሳታቃርጥ ጠይቅ🎉

    • @samrawitT-c8q
      @samrawitT-c8q 25 วันที่ผ่านมา

      ቅድስ አርሴማ ገዳም ሄደሽ ሱባኤ ግቤ ባንድ ግዜ አይሆንም ​@@user-pb1db6cp2s

  • @greateview.4366
    @greateview.4366 ปีที่แล้ว +1

    ሴት እምትባል ከኔ ከራቀች 7 አመት ሆነኝ...ምን ላድርግ ማግባት ደሞ ፈልጋለሁ ?

    • @emahostube
      @emahostube  ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር በፀሎት በሱባኤ መጠየቅ

    • @greateview.4366
      @greateview.4366 ปีที่แล้ว

      @@emahostube ከስራ ጋር የሚሆን ሱባኤ አይነት ካለ ብጠቁመኝ ከቻልክ ። ጧት ወጥቼ ማታ ስለምገባ ነው።

    • @emahostube
      @emahostube  ปีที่แล้ว +3

      @@greateview.4366 በእርግጥ በስራ ሆኖ ሱባኤ መግባት ይከብዳል ....ግን ቢያንስ የአርምሞ ሱባኤ እንኳን ባይቻል ..የተአቅቦ ሱባኤ ማድረግ ትችላለህ/ሽ ...ይህም ቢያንስ ሰዎች ሲጠይቁን ..መልስ መስጠት ና አስፈላጊ በሆነ ግዜ ማውራት ይጠይቃል
      ጠዋት ውዳሴ ማርያም
      ማታም ውዳሴ ማርያም ..
      ከበረቱ መዝሙረ ዳዊት ...አርጋኖን መጨመር
      ....በስራ ቦታ ደግሞ ...የፀሎት ሰዓታት ሲደርስ ...አቡነ ዘበሰማያት ና ሰላም ለኪ መድገም ...
      በቀረው የስራ ግዜ ግን " የዳዊት ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ ኃጥእ ነኝና " እያሉ ሁልግዜ ደጋግሞ መፀለይ ...
      አስቀድሞ ንሰሃ መግባት ...ያስፈልጋል ..ምፅዋት መጨመር ...
      በቀን አንድ ግዜ መመገብ ...
      ሱባኤው ለ ሶስት ቀን ወይም ለ ሰባት ቀን ከበረቱ ለ አስራ አራት ቀን ይሞክሩ ...
      ስግደትን ይጨምሩበት ...ጥያቄያችን ከተመለሰ መልካም ካልተመለሰም እግዚአብሔር ምክንያት ስላለው በሌላም ግዜ በፀሎት በሱባኤ ፈጣሪን መጠየቅ ያስፈልጋል

    • @greateview.4366
      @greateview.4366 ปีที่แล้ว

      @@emahostube እግዜር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ !!!