ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከሜካብ የፀዳ ፊት ማየት ደስ ሲልኝ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው
Subscribe enderarge konjo
@@samerytube9478 እሽ ውዴ
ወውውውው ደስ ሲሉ ከሜካብ የዐዳ ፊት ማየት እንዴት ደስ ይላል
😂😂😂🤔
amen amen yene kojooo
ፍቅራቹው ፈጣሪ ያብዛላቹው ግን የእናቴ ምትክ ናት የምትሉ አይባለም እንደ እኔ እናት ማንም አይተካትም እናት ከሞትች እናት አይተካም፡ሚስት ግን ከሞቶች ሌላ ሚስት ታመጣላቹው ሚስት አክቡርዋቸው አፍቅርዋቸው እንጂ በእናት አትተኩ
ትክክል. ወድም.
@@ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ዠ4ወ ትክክል አይባልም ማንም እናትን የሚተካ የለም በሚዲያ ላይ አባቴ. እናቴ እያሉ በጣም ይደብራል ሚስትህ ሚስትህ ናት አለቀ
እህት. ትክክል. ያልኩት. እኮ.ሚስት. እዴት. በእናት. ተካለች. ላለው. ልጂ. ነው. እኔም. እዳቺ. ነው. ሀሳቤ. እህት.
@@ራህማወሎየትክክል. ያልኩት. እህት. እናትን. በሚስት. አትተኩ. ላለው. ልጂ. ነው. እህት. አሁንም. ሚስት. ሚስት. ናት. እናት. ግን. መተኪያ. የሌላት. እድ. እና. እድ. ብቻ. ነች
ትክክል
ከሜካፕ የጸዱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሴቶች😘 መልካም የትዳር ጊዜ ይሁንላቹ
አሜን አሜን አሜን
አሚን ነይ ወዴ ቤቴ ጎራ በይ
ሜካፕ እኮ ሀራም ነዉ ማማየ እኛ አንሰማ ብለን ነዉ እንጂ እኔም ተጠቅሜ አላቅም እግዚአብሔር ይመሰጀን
ዬኔ ምርጥ ሀበሾች ስታምሩ የአብረሀም እና ዬሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ
@@ኢትዮጵያየሰላምሽተመልሶያ አለ ሜካፕ የሚሂደው ትንሽ ናቸው
እንዴት ደስ ይላሉ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ የአብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ ውለዱ ክበዱ😍😍😍😍
አብርሃም ወሳራ በሜዳ አለእዴ ???
@@tsigeredaetuneshi5497 እውነት ነው በሜዳ ያብረሀም የሳራ ፀጋን ማገኘት እደዋዛ ውይይይይ ከነሱ ተመልካቹ እደነዚህ ዳቆን ተብየወች ምእመኑም ዳቆኑ ያላከበረው እያለ ገደል ይገባል እፉ ያናዳሉ
@@tsigeredaetuneshi5497 sunscribe enderarge konjo
ዋውው ደስ ሲሉ ።እኔም በጉጉት ሞትኩላቹ ፍቅራቹን ያብዛው
ከእሁድ እስከሁድ በሰላም ያደረሰን ፈጣሪ ይመስገነው 100 አመት ያኑረን
amen
አሚንን
አሜንንንንንንንንንን
አሜን
እኔ መዳም በድጋሜ ቪዛየን ለማደስ ተበርክካ ጠይቃኛለች እኳን ደስ አለሽ በሉኝ
ክክክክክክ እንደተንበረከከች ያስቀርልሽ ባህሪዋ አይቀየርብሽ
እንኲንደስአለሽ.ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
Kkkk
የታባቷ እሺ እንዳትያት ትነሽ ትበርከክ
kkkkkkkkkk enkan dess aleshe kkkk
ዛሬ መፈንቅለ ስደት ላደርግ ነው መልካም ምኞታችሁን ግለፁት ወገኖቼ
አልገባኝም
Kkkkkkk
መልካም. እድል. እህት. ግንይቅርብሽ. ማር
ክክክክክክክ
@@hananry7106 ማሬ 28 አመቴ ልጅ ሳልወልድ የስደት ኑሮ ወይ አይጎድ ወይ አይሞላ
ተምበርክኮ አግብቶ አበርክኮ ከሚያኖር ወንድ ፈጣሪ ይጠብቃቹ በተለይ ስደተኞች ።
አሚን
አሚንክክክክክክ
አሜን፣አሜን
ደስ ትላላች በዚች አለም ላይ ከሚወዱት ጋ አብሮ መኖር መታደል ነው መልካም የትዳር ጊዜ ወልዳችሁ ሳሜ ለኛም ለስደተኞቹ ከደዚህ አይነቱ ያድለን አሜን
ኣልሀምዱሊላህ ረበል ዓለሚን 8 ቀን ቀረኝ ሀገሬ ልገባ ለሁላችንም ኣላህ ኸይሩን ይምረጥልን ማን እንደ ሀገር ።ድሮ ድሮ ልጄ ለልጅህ ነበር ቤተሰብ ኣሁን በኢ ቢ ኤስ ሆነ ትዳር ይሳካላቹ😃😃😃😃😃😃😃
አላህ በሰላም ያስገባሽ ኡክቲ
@@zebibayimer2540 ኣሚን ማማየ
ሰላም ግቢ ማማዬ እውነትሽን ነው እኔስ ያልገባኝ መጀመሪያ ቤተሰብ ጋ ሽማግሌ ተልኮነው ዝም ብለው አጅብ በድሮ ስርዓት ሀቢቢ ስላገባከኝ ውድድድ የኔ ንጉስ
በሰላም ለአገርሽ ያግባሽ
@@fatama1233 ኣሚን ማማየ
እባካችሁን መሸሻ ይሙት አምጡልን ናፍቆናል
USA hije
ክክክክ
እኔም ናፍቆኞል መሸሻ ይሙት
ደስ ሲሉ የዛሬው ለየት ያሉ ናቸው መጨረሻችሁን ያሳምራላችሁ
ዋው ከመካፕ የፀዳ ፈት ሰታምሩ አቦ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ውለዱ ከበዱ💏💏💏💋💋💋💖💖💖👍👌😎🙎💐💐💐💌
በጣም ደስ የሚሉ የተረጋጉ ጥዶች ደስስስስ ሲሉ። መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ። 👏👏👏👏
በእውነት በቤቱ ያጽናችሁ ፍጻሜያችሁም በቤቱ ይለቅ ትዳራችሁም የአብርሃም ና የሳራ ይንላችሁ
እለተ ሰንበቱ ትዳራቹ እንደ አብራሀምና እንደ ሳራ ይባርክላቹ
Amen amen
@@lloveyoutigray4348 subscribe enderarge konjo
እውነተኛ ፍቅር እድህ ነው እግዚያብሔር አምላክ ለሁላችንም ንፁህ አፍቃሪ ይስጠን አሜን ፫
Amen!!!
ወልዳቹ ክበሩ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ
እኔም fb ላይ አይቶኝ አበዱሁ አለኝ 😌😌እኔም እሽ አልሁት በሚቀጥለው አመት እንጋባለን እሱ ጀርመን ነው እኔ ደግሞ ዱባይ እስኪ እግዚአብሔር መጨረሻቺሁን ያብዛላቺሁ በሉን 🤣🤣🤣🤣እንዳንፋታ
ያሳምርልሽ
ኤልሻዳይ የልቦናሽን ያሳካልሽ ማማየ
@@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ 😘😘😘
@@gggyyy8570 😘
እመብርሃን የልብሽን መሻት ትፈፀምልሽ እማ
😍😍እኔ fb ላይ ፈቅረ ጀምሪያለሁ ያዝልቅልሸ በሉኝ ማሮቾ 👍👍 አኔም ተሰፈ አለኝ ከሰደት መለሰ 🤠 እኛም ለክብረ ያበቃን መለካም ተመኝሁ
አረተይ እንዴታለቅሽ ወላሂ ይቅረብሽወላሂ እራሥሽአይተሽአግቢ አገረግቢላ ብሀላ ድመትመሥሌየጠበቀሽ እንደሆነእንዳትለድሚ
@@semiraseid825 እግዚአብሔር ያቃል ከሆን ይሆናል ከልሆን ይቀራል
ይቅርታ እህት በጓደኛ ቢሆን ይሻላል የተዋወቃችሁት በኤፍ ቢ ይከብዳል ያች ውሳኔ ነው ግን ብርሽን አምስት ሳቲም እዳትልኪ መቸም እኛ እኳ የነካንን አናውቅም በሆነ ነገር ይገቡና ይወስድብናል ተጠቀቂ እሽ
@@ገብረኤልዋሰጠበቃይ እሽውደ ለማንኛውም ማንነትን አጣረ ወደእዚህ አለሁሽይልሻል ግንሌላሤት ይዞታገኝዋለሽ ምክኒያቱም ወላሂ ለብረብቻየሚፈልግሽ
@@ፍቅር-ጘ9ወ ማር ወላሂ ያፍዝየደግሥአላቸው የምረሥላየሁትነው አንደምአልፈልግይልሻል ብሀላየሡመሆንንሥታቁ መላክአይቀረም አይደል እያልሽ እንደህሆንኩ ይልሻል ከዛትልከለሽ እንደህያልሽ ጊዜን ብረሽንመጨረሠ እኔካአታግቢአልልሽም ማንነቱን በደብአደረግሽ አጣሩ የዛሮ ወንድ የአሥረሣንቲብ ፍሥታልነው ማር አብሽረ ግን ይቅረታ
ከሜካፕ የጸዱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሴቶች እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው
ሰፖራይዝ እንደኔ የሚወድ ማነው 👍
ዋው ደስ ስትሉ እግዚአብሄረ ቀሪ ዘመናችሁን ይባረክላችሁ
ሴቶቹበተፈጥሮ ቆንጆ ናቸው ስታምሩ
Subscribe enderarge konji
ወይ ደስ ሲል ደሞ ኅደኛሞች መሆናችሁ በአሁን ሰአት ቅን ኅደኛ ማግኘት በጣም ይከብዳል።በእውነት እንደእናንተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን።እግዚአብሔር አምላክ እስተመጨሻውአይለያችሁ
የእውነት ታምራላችሁ ይበልጥ ጋደኝነታችሁ አስቀናችኝ ሁሌም አይለያችሁ
ዋው የጓደኛነት ፍቅራችሁን ሳላደንቅ አለመልፍም በጣም ደስ ይላል ካሁን በሆላ ፍቅራችሁ ይብዛ
መልካም ትዳር ግን ግን ዲያቆን ከሆናችሁ በቤተ ክርስቲያን ነው ማግባት ያለባችሁ ሲቀጥል ……ብቻ አልፈርድም እግዚአብሔር ይማረን 🙏
በትክክል አግቢኝ ተብሎ አይጠይቅም ዲያቆን በቤተክርስቲያን ስርአት ይጠይቃል እንጅ ይህን ነገር አባቶች እንዴት ያዩታል ?አንፈርድም ግን ማስተዋሉን ይስጠኝ
@@nigistyoutube682 አዎ እህቴ ዲያቆን ከሆነ ይተዋቁ እና ከዛ በቤተ ክርስትያን ስርአት ድንግልናቸዉ ጠብቀዉ ይጋባሉ እንጂ እንደ አለማዊ አይደለም ማስተዋል ይስጠን እህቴ
እንደኔ ምን ችግር አለው ቀለበት አላሰሩም በስነስርአት ያው ፍቃድዋ ለመጠየቅ ይሆናል ለማነኛውም በአሁን ስአት በቤተክርስትያን በግባት መታደል ነው ለሁላችን የተባረከ ትዳር ይስጠን
ሳስበው ያፈረሱት ይመስለኛል በተለይ 9 አመት የኖሩት ስረአቱን የጠበቁ ይመስልሻል
አቤት ሤቶች ውበታቸው የሌለነው ከሜካፐ ነጻ አርቲሥቶች ምድረ ዱቄቶች እነዚህ ልጆች መቶ ግዜ እናንተን ይቦንሡዋቸዋል በእውነት ሁለቱም ቀለበት የተደረገላቸው ልጆች ዋው ብያለሁ ቫዝሊንም አልተቀብም ከንፈራቸው ኮንፊደንሥ ማለት ይሄነው 💐💐💐💐👌👌👌👌🙋🙋
አሁንስ ሰርፕራይዝ መደረግ አማረኝ እስኪ እንደኔ ሰርፕራይዝ የሚወድ ሰብስክራይብ ያርገኝ
kkkkkkabeser mAma Egam Adkan Enhonln
ክክክ እሺ እኔ ጋር ጎላ በይ ሰብ አድርጌሻለሁ
ዋውውውው ደስ ሲሉ የኛም ተራ ሲደርስ በኢቢ ኤስ እንመጣለና 😂😍😍😍
ለኛ ለስደተኞች ፈጣሪ በሰላም ለሀገራችን አስገብቶ ዘላቂታ ያለው ትዳር ልጅ ይስጠን ይስጣቹ ውዶቼ
👍
አሜንንን
አሜን አሜንአሜን ማማዬ
Amen Amen Amen
ደስ ሲሉ ባሎችም ሚስቶችም ናቹራል ዉበታቸዉን ጠብቀው አለባበሳቸው ምንም አይነት አርተፊሻል ሳይጨምሩ ተዉበዉ የቀረቡ ቆንጆወች ትዳራችሁ ይባረክ
እኔምላችሁ ብዙ ግዜ እነሻቃሌቴ እንከዳለን ግን ለምነው ገንዘብ የሚል ብቻ የሚያጋጥመን
አይዞን ማማየ ለበጎነዉ
Ewuntegna selehonin new sew bikedan fetari yikisenal
😆😆
ብዙ ጊዜ ሩህሩህ ስለሆንነው ወዶች የሚነጥቁን ጠንካራ ሴትግን ብሯን አትበትንም ትዳር ወይ ፋቅር በብር ሳይሆን በኢማንና በንፁህ ልብነው
የዋህ ስለሆን ነው የዋህ ደግሞ ብዙ ግዜ ይሸወዳል ግን አንድ ቀን ለኞም ጡሩ ነገር ይወፍቀናል
እንኳን ደሥሥሥ አላችሁ ሴቶቹ ደስ ሲሉ ሜካፕ የለ ምን የለ ንፁህ የእግዚአብሔር ፍጥረት ወንዶቹ ግን ዲያቆን ነን ሲሉ ሰማሁ ልበል ምንም አልልም እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ ይስጠን ብያለሁ
ወንድሞቸ ምን ነካችሁ በቤተክርስቲያን ብታደርጉት ምን ነበር በት ለማንኛውም መልካም ትዳር
Desss telalchu EGZABHER mechersahewn yasmrew ::setochu betam rega yalu nachew menm Make-up Yelm Hulum tefetro new wow 👍🏽👍🏽👍🏽
ዋዉዉዉ ደስ ይላል እኔ ወደ ሀገሬ መሄድ እፈልጋለዉ መዳብ ተበርክካ ከጠየቀችኝ አልሄድም
ሀኒየ ማርርርርር ጥሎብእ ሁሌምእወድሻለሁ ባይሺባይሺ አልጠግብሺም😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍
የኔ. ቢጫወባ. መቸይሆን. ሰርፕራይዝ. የምታረገኝ. እየጠበኩህነው
ሃሃ
Lol
ክክክክክ
😂😂😂😂
😂
ጎደኛሞች በእውነት ደስ ይላል ፍቅራችሁ ያዝልቅላችሁ በዛ ላይ ወንዶችም ሴቶችም ተመሳሳይ ልብስ በጣም የምወደው ነገር ነው ተግርሜም አድንቄም አለፍኩ መልካም ትዳር
ፍቅር ጥሩ ነው ግን ግን የዳቄን ሕግ የቤተክርስትያን እንደዚህ ነው
እኮ እኔም ግራ ገባኝ
ዋው ደሥይላሉ መልካም ፍቅር ይሁልላቻሁ
Eko yigerimal
እኔም ግራ ተጋባሁ እኮ ሲመስለኝ ዋና ዳቆን አደሉም
Ye zendro dekuna degmo
EBS አልተቻላቹም😊👍👍👍👍👍👍 ልጆቹ ደሞ የመጪ ነው የተመቹኝ 😍😍😍Tedarachuu ይባርክ👏👏👏👏
ሴቶች ተመቻቹህኝ ዱቄት የለ የፈረሥ ፀጉር የለም ምርጥ ሴቶች አለባበሳቹህ ወንዶችም ሴቶችም ስታምሩ ትዳራቹህ የተባረከ ይሁን ደስ ይላል
ዋዉ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁን
እሁድ እሁድ ቀኑ እንደሚፈጠን የሥራቀንም እንዲ ቢሮጥ ጥሩነበር በተለይ ማዳም ቤት ስቱል
ቀኑ በጣም ነው የሜሮጠው እህት
መርዝም bch
Ewnat naw eko eheta lelaw kan tol tol beyalek
Enanem
የደምወዝ ቃን ግን አይፈጥንም. ኪኪኪኪኪ
ታገቢኛለሽ ብሎ መጠየቅ ደስታን ይፈጥራል መልካም ጋብቻ ።
በስደት አለም ያላችሁ እህት ወንድሞች ጌታ በሰላም ለሀገራችን አብቅቶ ለወግ ማእረግ ያብቃን።
ደስ ሲሉ ወንዶቹ አስተዳዴጋቸው እስካሁን በፍቅር መኖራቸው እነዚህ በፍቅር ኑሩ ውለዱ ክበዱ😍😍😍
ደሥ ሥትሉ ፈጣሪ ያብርሀምና የሣራ ትዳር ያርግላችሁ❤❤❤❤ ፏፏፏ ታድላችሁ መጨረሻችሁ ይመር ወልዳችሁ ሳሙ በስደት ያላችሀለ እህት ወድሞቼ የኛንም ሂወት ያሥተካክልልን
🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ማዳሜ ያቺ ጥሩ መሆን የኔ አሳብ አለመሙላት ተደምሮ ለዝህ ክብር ሳልበቃ ቀረሁ
ወይኔ ጉዴ ሰፕራይዝ የተደረጉት እኳን እንዴ እኔ አልተቀጠቀጡም ወላሂ አቀጠቀጠኝ ከቶ የት ተቀምጠህ ነው የኔው ጉድ ክክክክክ
ክክክክክክክክ አይዞሽ አላህ ያለው ነው ሚሆነው
ክክክክክክክክ
Kkkkkkkkk
Zebiba Yimer kkkkk😂😂
የህይወት ዘመናችሁ መንገዳችሁ ይባረክ
እንዴት ደስ ይላል የትዳር ነገር ስሆን ብዙ ተመልካች የላገባን ፈጣሪ ጥሩ ትዳር ይስጠን እንደው የኔ አዳም አታንገላታኝ እስኪ ሰርፕራይዝ አድርገኝ😃😃
Najat Najat ነይ ላግባሽ
መጣው
Najat Najat አትፈልጊም?
መጣው አልኩ እኮ
ደስ ይላል በእውነት ፈጣሪ ፍጻሜውን ያሳምርላቹሁ
የአራት አመት ፍቅረኛዬ ሞተብዙ ጊዜ በጣም ከመዋደዳችንና ከመፋቀራችን የተነሳ አንለያይም እየተባባልን በቃላቶች እንገልፅ ነበር ዛሬ ግን ዳግም ላንገናኝ ተለያየን😭😭😭😭😭
sorry
እግዚአብሔር ያፅናሽ ነብሱን በገነት ያኑርልን
ፈጣሪ ያፅናሽ
Ayzoshi mamaye
ayzosh yen wudi😭😭😭
ዋዉ ደስ ሲል የእዉነት ይህ ደሞ ለየት ያለ ነዉ እግዝአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ አብረዉ አድገዉ አብረዉ ተምረዉ አብሮ ማግባት ምን አይነት ደስታነዉ
ትዳራችሁ ይመር ግን የናቴ ምትክ እያላችሁ አትዋሹ እናትን ማንም አይወክልም
ክክክክክ እኮ ውሽታሞች
ወንድ ልጅ ትዳርውስጥ ሲገባ ስልቹ ነው
@@ድእንግልማርያምየኔናት 😂😂😂
😂😂😂😂ወይትንሳይ በጣምከወደደችዉ ሽማግሌዉም ይቅር ምኑም ይቅር የኔ ፍቅር ደስትለኛለህ ፈታያልክነህ
ከትዳሩ ይልቅ የበለጥ ደሥሥ የሚለው የጓደኛሞቹ ፍቅር አቦ ያዝልቅላችሁ ትዳራችሁም ይባረክ 😘♥♥♥♥
Wow EGZIBHER YEMSEGEN 🙏🙏🙏 belswan yetebek firiwan yibelale yelale yeEgzibher kale!!! Tedarachwun egzibher yibarkilachu!!! Selam lEthiopian!
ያደለው እንዲህ ነው የሰላም ያድርገው ደስ የሚል የ ፍቅር ግዜ ይሁንላቹህ አረ ለኔም እስቲ ባል ፈልጉልኝ እንደዚህ ሰርኘራይዝ የሚያደርገኝ
Hana Bekele eko
ባል ባ ፍላጋ አይሆንም ብሆንራሱ ፈክ ኛው ሶ እዳላቹን ታብቁ ቺኮቼ 😀😃😃
ቃል ያጥረኛል በጣም የምታስቀኑ ፍቅረኛሞች እና ጓደኛሞች ናቸው እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርከው
ደስ ስትሉ 😍😍እሲኪ ላኛም ይስጠን
Balah.fikad.andiken.yihonal.lemin.beimo.anaworam
ሐኒይ በጣም ይምወደሽ እመቤቴ ካቸጋትሁን አደናቂሽነኛ አችን ይምግልፀብት ቃላት ይለኛም
ከዱቄት የፀዳ ፊት ማየታችን እክለኛነን እኛም እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎናል💓
ደስ ትላላችሁ ያልገባኝ ነገር ቢኖር ዳቆን ነን ማለታችሁ ነው ምክኒያቱም ዲያቆን የእራሱ የሆነ ክብር አላቼው በዚህ መልኩ አይመስለኝም ትዳር የሚመሰርቱት
መልካም የፍቅር ዘመን ያድርግላችሁ እህት ወንድሞቸ እደት ደስ ይላል
ዋውውውውው ደስ ሲል እንኳን ደስአላችሁ❤❤❤
*ጉድ በል ጎንደሬ አለ ያገሬ ሰው በቃ ልጅህን ለልጄ ብሎ መሰጣጠት ቀር አጃኢብ ነው*
እሰይይይይ በጣም ደስ ትላላቹ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመናቹሁ እግዚአብሔር ይባርክላቹ💖💖💖💖💖💖
ክክክክክእኔንም ማዳምዛሬተንበርክካለመችኝ ለመሄድየቀረኝ3ወርነው አትሂጅብኝ አንዳመትእንካንቀጥይልኝ ብርእጨምራለውአለች ኝ
ኪኪኪ እኳን ለዚህ አበቃሺ
እሺ አልሽ ትንሽ ትንበርከክ ክክክክ
@ዘይነብthank ዘይነብ ማማየ ለምንተመልሸልምጣብየከግራላይየምወድቅ መምጣከፈለኩ የሳቤትብቻነውያለ ሲጀመሪ3አመት ሰርቸ እረፍትሂጀመጥቸነው አሁንሂጀከመጣውሁለትአመት ሊሞላኝ3ወርነውየቀረኝለዛነው መቀጠልየማልፈልገው
ሀሀሀ ወላሂ ከልቤ ነው ያሳቅሽኝ
በጣም ደስ የሚሉ ፍቅረኛሞች ባህላዊ ክብራቸውን የጠበቁ አይን አፋር የሚባሉ ናቸዉ በዚህ ዘመን ከየት ተገኙ ገርሞኛል በተረፈ ትዳራሽሁን ይባርክላችሁ
እንጋባ ካላገባሽ
በጣም ደስ ይላል ዋው እንዲህ ያማረ ትዳር ይስጠን ፈጣሪ መጣመር ያማረው ያረጋል ቀለበትየኔ አለማግባት መንግስት እጅ አለበትፍትህ በስደት ላለነው
ክክክክክክ
ዋው ደስ ሲሉ እግዚአብሔር የአብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
ዳቆን ሁኖ የሀይማኖት መምህር ሁኖ በዝሙት ቆይተናል ብሎ ባደባባይ ማውራት አይከብድም ! ማለቴ ለእምነታችሁ ክብር ስባል ! ለሎች አራያ ስለምትሆኑ
በጣም የሚያሳዝነዉ እንዲህ ያለዉን የባህል ወረራ Ebs እንደ ትልቅ ቁምነገር ለህዝብ ማቅረቡ ነዉ።እኛ ኢትዮጵያዉያን የራሳችን የሆነ የጋብቻ ወግና መአረግ አኩሪ ባህል አለን።ሴት ልጅ በየሜዳዉ ታገቢኛለሽ ወይ እየተባለች የግብዝነት ፍቅር በምእራባዉያን ያለ እንጂ የኛ ባህል አይደለም አባቶቻችን አላቆዮልንም።ሴት ልጅ በክብር በሽማግሌ ተጠይቃ ቤተሰቧችዋ በሽማግሌ ደጅ ተጠንተዉ ነዉ ጋብቻ የሚፈጸመዉ በየመንገዱ የጠለቀ ቀለበት በየመንገዱ ይወልቃል።አይናችን እያየዉ ያለዉ እዉነት ይህ ነዉ ባህላችንን አታጥፎ።
እኔ ግን ያልገባኝ ነገር ቢኖር #ዲያቆን ነን አላችሁ ግን በቤተክርስቲያን ስርአት መሆን አለበት አነጋገራችሁ እኔ እንደማቀው በድቁና ፍቅረኛ አይባልም ምክንያቱም ድቁና እኮ ሁለቱም ከነ ክብረ ንፅህናቸው ሆነው የሚተጫጩበት ሲሆን #እጮኛ ነው የሚባለውም የእጮኝነት ግንኙነታቸውም በቤተክርስቲያን ስርአት እስኪጋቡ ድረስ ግንኙነትን አያደርጉም እናተ ግን እኔ እናተ እንዳላችሁት ፍቅረኛ ማለት ወስባዊ ግንኙነት እንደጀመረ ነው ይህ ደግሞ ድቁናችሁን አፍርሳችኋል ማለት ነው #እዚጋ ግን ልናገር የምፈልገው ነገር ቢኖር ሰርፕራይዙን ማድረግ የለባችሁም ማለቴ አይደለም ለእጮኛችሁ ሰርፕራይዝ ማድረግ የለባችሁም ብዬ መቃወሜ አይደለም ከላይ እንደገለፅኩት በድቁናችሁ ስርአት በቤተክርስቲያን አስተምህሮና ስርአቷ መሆን አለበት እንደ #ድቁናችሁ ማለቴ ነው ፍቅረኛ ሳይሆን እጮኛ ነው የሚባለው ምክንያቱም ሁለቱም የተለያየ ትርጉም ስላላቸው #ፍቅረኛ የሚለው ከድቁና ጋር ስለሚጋጭ ማለት ነው።#በዚሁ አጋጣሚ ለሌሎችም የማስተላልፈው ነገር ቢኖር የእናተን ያክል ባላውቅም የቤተክርስቲያንን ስርአቷን ጠብቁ አብሶ አገልጋዩች እባካችሁ ስጋዊ ፍላጎት ወይም አለማዊው አያዝላችሁ እጅ አትስጡት እላለሁ
በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁ እስከመጨረሻ አላህ ያድርግላችሁ !!!እኔ ግን fbን አምኘ ሠው አልቀርብም ዋናው እድል ነው ግን ጥሩም ሠው እንደዚህ ሊገኝ ይችላል
አር በስማብ ፍሲቡክን እዳትምኑው
ማግባቱ ቀርቶ በታጨኹ እስቲ ፈልገልኝ ..... ወገን ለወገን ደሞ ቆንጆ ነኝ
Wadimeen lidaarishii
Sew bet kuch bilesh ket yimetal bali demo konjina tidar ayihonim bal kefelakshi agershi gibi
Kkkkkkkkk wallhye batami yaskisege ufffff enami endacawe
ኧረሤቱ ሸምየሚባልነገርአለ ምንሁናችሁነው አሞትይኑራችሁክክክክክክክክ
@@የመዳምሸቃላነኝ ere siystelu 🙄😏😏wode birku nacho
Nice couple God Bless you I Wish You To Get Mirage In Ethiopian Orthodox Church!!!
ድስ ይላል የኔ ግራ ጎኒ የት ነህ
እረ የኔውስ የት ነህ ሳላቅህ ናፈከኝ
አቤት እዛህ ነኝ
ወየ እየኝ ከዚህ
አደ ቀን ይመጣል።ውዴ
አረ ኢ፣ቢ፣ኤስ፣ እንተዋወቃለን ዎይ??? ታገብኛለሽ ዎይ??? በርቱ ሁሉ ነገራቹ ደስ ይላል። ዋዉ አምላክ የተባረከ ትዳር ያርግላቹ።
ደስ ይላል ግን በቤተ ክርስቲያን ቢሆን በጣም ጥሩ ነበር ድያቆን ስለ ሆናችሁ ማለቴ ነው በተረፈ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
አዋ
ዋውውው በጣም ያምራል የዛሬ ከእነ አለባበሳችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በጣም ታምራላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ
አረ እኔም ባሌ ትላንት ከሀገር ለጓደኛዬ ቀለበት ላከልኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ ያልጠበኩት ነገር
ድንግል እናቴ አንቺ ጠብቂኝ እኮን ደስ ያለሽ
ፀሎት ሳታስደርጊ እዳትለብሽው
ወዮ ሃሃሃሃ
@@yweyinharg8729 እንዴ ለምን
@@yweyinharg8729 አረ እኔ ወዲያው ነው ስከፍተው እራሱ ደንግጭ ቶሎ እጅ ላይ ለማድረግ የፈጠንኩት
የምር እደዛሬ ስቄም ደስ ብሎኝም አያቅም ደስ ስትሉ በማሪያም እድህ ነው የእውነት ፍቅር የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ትዳራችሁን ይባርክ
ዲያቆን ነን ስትሉ ሰማሁ ልበል ሁናችሁ አታውቁም ምክንያቱም ስነ ስርአቱን እንደዚህ አይደለም
እኔም
ክክክ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ትክክለኛ ዳቆን ጎረቤት ነበሩኝ እነዚህ ግን ከእነዛ ጋር ማች አላደረጉልኝም ዉሸቴን ነዉ እንዴ ዉድ ኦርተዶክሶዎች ካጠፋሁ ይቅርታ
በትክክል አፈረስው መስለኝ በጣም ስህተት ነው የስሩት
አረ የኔም ጥያቄ ነው ዲያቆን ከጋብቻ በፊት ፍቅረኛ ይይዛል እንዴ🤔 ባይሆን ድቁናቸው አፍርሰው ይሆናሉ
ባሁን ሰአት ድያቆኖች ትንሽ አስቸጋሪ ናቸው ያው ሁሉም ባይቶኑም
ደስ የሚሉ ሴቶች ናቸው ትዳራችሁ ይባረክ
እኔ ግርም የሚለኝ ወንዶቹ ምንም አይነት የሠወነት አካላቸወ አይታይም አለባበሣቸወ ታዲያ ሤቶች ምነወ እደዚህ ተገላለጣችሁ እረ ተወ ይቺ አለም ከቱ ናት ራሣችሁን ሸፈኑ ባካችሁ
سح
ማሬ አንችስ እንዴት ነሸ
በትክክል እማ ኢቺ አለም ከንቱ ናት ማስተዋልን ይስጠን።
seada Mhommed Tekekel mamay😆😊😊😊😍
ትክክል ማር
ዋዉ ደስስሉ ፈጣሪ ሁላችንም ይሄን ቀን ያድለን💚💛♥
Des tlalachu Egziabher Amlak Ye Abreham Sara tdar Yarglachu
በእውነት መጨረሻችሁን እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ ስርዓታችሁ ደስ ይላል
እኔኮ አታፍሩም ደሞ. በፍቅር ኖርን ዳቆን ነን. ስትሉ. ዚና ይፈቀዳል እደ ከከከከ አልሀምዱሊላህ
ከዛም አልፎ ደሞ በእኛ አስተምህሮ ዲያቆን ሆኖ በቤተክርስቲያን ስርአት አለሁ በተክሊል በቁርባን ያገባል እንጅ ቀለበት መጀመሪያ አያደርግም ምክንያቱም ባባቶች ተበርኮ ምህላ ፈፅመው ስጋው ወደሙን ወስደው ነው ቀለበት የሚያደርጉት እነዚህ ከስርአት ያፈነገጡናቸው ዲቁናቸው ይሻራል ግን አንፈርድም ፈራጅ እግዚአብሔር ነው ልቦና ይስጣቸው ነገ ሌሎቹም ይቀጥላሉ ።
በኢስላም ውስጥ በስመ ኢስላም የፈጣሪ ህግን የማጠብቅ እንዳለ ሁሉ በክርስትናም ውስጥ ተሀድሶ ክልቶሊክ ሌላም እምነት በስሙ የሚነግዱ አሉ እምዬ የሮቶዶክስ ክርስና ይህን አታስተምርም በፍፁም ቀለበት ምናምን የሚባል የለም ይህን አታስተምርም ከጋብቻ ውጭ የሚደረግ ነገር ከቤተክርስቲያን አስትምሮ ውጭ ነው
አታካብዱ እግዚያብሄር ፍቅርን አይጠላም በፍቅር ቆየን ማለት ተኛን ባለግን አላሉም እስኪ ካለኛ ፅድቅ የለም አትበሉ
ሀሳቡ በጣም ደስ ይላል ግን ለቤተሰብ እንዴት ነው ሽማግሌ የሚላከው
ተቃዉሞ አለን የቤተክርስቲያን ስራት አይደለም ምንድነዉ ታዳ ዳቆን ከሆናቹ እዚህ ምን አመጣቹ እረ እናስተዉል
ውይይይ እነዚህ እኮ የበንጠ ተላላኪ ናቸው አትያዝላቸው ኦርቶዶክስ ለማስደብ ነዉ ልቦና ይስጣቸው ፈጣሪ አሜንንንንንንን ፫
@@azemeraazemar1543 አሜን ማስተዋል ይስጠን
በርግጥ ልክ ነሽ ግን ይሁን አናጣጥላቸው ባይሆን ከስተታቸው ሌላው እንዲማር ቢደረግ ደስ ይለኛል
ስርግ እኮ አደለም
እረ እኔም ግራ ገብቶኛል
አቤት ስነስርዓታቸው ብቻ ይበቃል ሴት ናቸው እውነት በሁሉም ነገር አይናፋር ሴት የምወድ እስኪ like ግጩኝ👍
ደስ ይላል ግን በዲቁና አገልግሎት ላይ ከሆናችሁ እንዴት?........
እኔም ገርሞኛል ምን አይነት ግዜ ደርስን
@selam le Ethiopia እዴት ችግር የለውም ያለ ስርአተ ተክሊሊ ድቁናው አይቀጥልም
የኔም ጥያቄነው ?እንዴ ለምን ?
በጣም ይገርማል ብቻ እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን
ራኪዬ እወድሻለሁ በጣምምምምምም እና ስትቆሚ እግርሽን አትደራርቢው
ከሜካብ የፀዳ ፊት ማየት ደስ ሲልኝ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው
Subscribe enderarge konjo
@@samerytube9478
እሽ ውዴ
ወውውውው ደስ ሲሉ ከሜካብ የዐዳ ፊት ማየት እንዴት ደስ ይላል
😂😂😂🤔
amen amen yene kojooo
ፍቅራቹው ፈጣሪ ያብዛላቹው ግን የእናቴ ምትክ ናት የምትሉ አይባለም እንደ እኔ እናት ማንም አይተካትም እናት ከሞትች እናት አይተካም፡ሚስት ግን ከሞቶች ሌላ ሚስት ታመጣላቹው ሚስት አክቡርዋቸው አፍቅርዋቸው እንጂ በእናት አትተኩ
ትክክል. ወድም.
@@ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ዠ4ወ ትክክል አይባልም ማንም እናትን የሚተካ የለም በሚዲያ ላይ አባቴ. እናቴ እያሉ በጣም ይደብራል ሚስትህ ሚስትህ ናት አለቀ
እህት. ትክክል. ያልኩት. እኮ.ሚስት. እዴት. በእናት. ተካለች. ላለው. ልጂ. ነው. እኔም. እዳቺ. ነው. ሀሳቤ. እህት.
@@ራህማወሎየትክክል. ያልኩት. እህት. እናትን. በሚስት. አትተኩ. ላለው. ልጂ. ነው. እህት. አሁንም. ሚስት. ሚስት. ናት. እናት. ግን. መተኪያ. የሌላት. እድ. እና. እድ. ብቻ. ነች
ትክክል
ከሜካፕ የጸዱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሴቶች😘 መልካም የትዳር ጊዜ ይሁንላቹ
አሜን አሜን አሜን
አሚን ነይ ወዴ ቤቴ ጎራ በይ
ሜካፕ እኮ ሀራም ነዉ ማማየ እኛ አንሰማ ብለን ነዉ እንጂ እኔም ተጠቅሜ አላቅም እግዚአብሔር ይመሰጀን
ዬኔ ምርጥ ሀበሾች ስታምሩ የአብረሀም እና ዬሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ
@@ኢትዮጵያየሰላምሽተመልሶያ አለ ሜካፕ የሚሂደው ትንሽ ናቸው
እንዴት ደስ ይላሉ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ የአብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ ውለዱ ክበዱ😍😍😍😍
አብርሃም ወሳራ በሜዳ አለእዴ ???
@@tsigeredaetuneshi5497 እውነት ነው በሜዳ ያብረሀም የሳራ ፀጋን ማገኘት እደዋዛ ውይይይይ ከነሱ ተመልካቹ እደነዚህ ዳቆን ተብየወች ምእመኑም ዳቆኑ ያላከበረው እያለ ገደል ይገባል እፉ ያናዳሉ
@@tsigeredaetuneshi5497 sunscribe enderarge konjo
ዋውው ደስ ሲሉ ።እኔም በጉጉት ሞትኩላቹ ፍቅራቹን ያብዛው
ከእሁድ እስከሁድ በሰላም ያደረሰን ፈጣሪ ይመስገነው 100 አመት ያኑረን
amen
አሚንን
አሜንንንንንንንንንን
አሜን አሜን አሜን
አሜን
እኔ መዳም በድጋሜ ቪዛየን ለማደስ ተበርክካ ጠይቃኛለች እኳን ደስ አለሽ በሉኝ
ክክክክክክ እንደተንበረከከች ያስቀርልሽ ባህሪዋ አይቀየርብሽ
እንኲንደስአለሽ.ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
Kkkk
የታባቷ እሺ እንዳትያት ትነሽ ትበርከክ
kkkkkkkkkk enkan dess aleshe kkkk
ዛሬ መፈንቅለ ስደት ላደርግ ነው መልካም ምኞታችሁን ግለፁት ወገኖቼ
አልገባኝም
Kkkkkkk
መልካም. እድል. እህት. ግንይቅርብሽ. ማር
ክክክክክክክ
@@hananry7106 ማሬ 28 አመቴ ልጅ ሳልወልድ የስደት ኑሮ ወይ አይጎድ ወይ አይሞላ
ተምበርክኮ አግብቶ አበርክኮ ከሚያኖር ወንድ ፈጣሪ ይጠብቃቹ በተለይ ስደተኞች ።
አሚን
አሚንክክክክክክ
amen
አሜን አሜን አሜን
አሜን፣አሜን
ደስ ትላላች በዚች አለም ላይ ከሚወዱት ጋ አብሮ መኖር መታደል ነው መልካም የትዳር ጊዜ ወልዳችሁ ሳሜ ለኛም ለስደተኞቹ ከደዚህ አይነቱ ያድለን አሜን
አሜን
ኣልሀምዱሊላህ ረበል ዓለሚን 8 ቀን ቀረኝ ሀገሬ ልገባ ለሁላችንም ኣላህ ኸይሩን ይምረጥልን ማን እንደ ሀገር ።
ድሮ ድሮ ልጄ ለልጅህ ነበር ቤተሰብ ኣሁን በኢ ቢ ኤስ ሆነ ትዳር ይሳካላቹ😃😃😃😃😃😃😃
አላህ በሰላም ያስገባሽ ኡክቲ
@@zebibayimer2540 ኣሚን ማማየ
ሰላም ግቢ ማማዬ እውነትሽን ነው እኔስ ያልገባኝ መጀመሪያ ቤተሰብ ጋ ሽማግሌ ተልኮነው ዝም ብለው አጅብ በድሮ ስርዓት ሀቢቢ ስላገባከኝ ውድድድ የኔ ንጉስ
በሰላም ለአገርሽ ያግባሽ
@@fatama1233 ኣሚን ማማየ
እባካችሁን መሸሻ ይሙት አምጡልን ናፍቆናል
USA hije
ክክክክ
እኔም ናፍቆኞል መሸሻ ይሙት
ደስ ሲሉ የዛሬው ለየት ያሉ ናቸው መጨረሻችሁን ያሳምራላችሁ
ዋው ከመካፕ የፀዳ ፈት ሰታምሩ አቦ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ውለዱ ከበዱ💏💏💏💋💋💋💖💖💖👍👌😎🙎💐💐💐💌
በጣም ደስ የሚሉ የተረጋጉ ጥዶች ደስስስስ ሲሉ። መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ። 👏👏👏👏
በእውነት በቤቱ ያጽናችሁ ፍጻሜያችሁም በቤቱ ይለቅ ትዳራችሁም የአብርሃም ና የሳራ ይንላችሁ
እለተ ሰንበቱ ትዳራቹ እንደ አብራሀምና እንደ ሳራ ይባርክላቹ
Amen amen
@@lloveyoutigray4348 subscribe enderarge konjo
እውነተኛ ፍቅር እድህ ነው እግዚያብሔር አምላክ ለሁላችንም ንፁህ አፍቃሪ ይስጠን አሜን ፫
Amen!!!
አሜን አሜን አሜን
አሜን
ወልዳቹ ክበሩ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ
Subscribe enderarge konjo
አሜን አሜን አሜን
እኔም fb ላይ አይቶኝ አበዱሁ አለኝ 😌😌እኔም እሽ አልሁት በሚቀጥለው አመት እንጋባለን እሱ ጀርመን ነው እኔ ደግሞ ዱባይ እስኪ እግዚአብሔር መጨረሻቺሁን ያብዛላቺሁ በሉን 🤣🤣🤣🤣እንዳንፋታ
ያሳምርልሽ
ኤልሻዳይ የልቦናሽን ያሳካልሽ ማማየ
@@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ 😘😘😘
@@gggyyy8570 😘
እመብርሃን የልብሽን መሻት ትፈፀምልሽ እማ
😍😍እኔ fb ላይ ፈቅረ ጀምሪያለሁ ያዝልቅልሸ በሉኝ ማሮቾ 👍👍 አኔም ተሰፈ አለኝ ከሰደት መለሰ 🤠 እኛም ለክብረ ያበቃን መለካም ተመኝሁ
አረተይ እንዴታለቅሽ ወላሂ ይቅረብሽወላሂ እራሥሽአይተሽአግቢ አገረግቢላ ብሀላ ድመትመሥሌየጠበቀሽ እንደሆነእንዳትለድሚ
@@semiraseid825 እግዚአብሔር ያቃል ከሆን ይሆናል ከልሆን ይቀራል
ይቅርታ እህት በጓደኛ ቢሆን ይሻላል የተዋወቃችሁት በኤፍ ቢ ይከብዳል ያች ውሳኔ ነው ግን ብርሽን አምስት ሳቲም እዳትልኪ መቸም እኛ እኳ የነካንን አናውቅም በሆነ ነገር ይገቡና ይወስድብናል ተጠቀቂ እሽ
@@ገብረኤልዋሰጠበቃይ እሽውደ ለማንኛውም ማንነትን አጣረ ወደእዚህ አለሁሽይልሻል ግንሌላሤት ይዞታገኝዋለሽ ምክኒያቱም ወላሂ ለብረብቻየሚፈልግሽ
@@ፍቅር-ጘ9ወ ማር ወላሂ ያፍዝየደግሥአላቸው የምረሥላየሁትነው አንደምአልፈልግይልሻል ብሀላየሡመሆንንሥታቁ መላክአይቀረም አይደል እያልሽ እንደህሆንኩ ይልሻል ከዛትልከለሽ እንደህያልሽ ጊዜን ብረሽንመጨረሠ እኔካአታግቢአልልሽም ማንነቱን በደብአደረግሽ አጣሩ የዛሮ ወንድ የአሥረሣንቲብ ፍሥታልነው ማር አብሽረ ግን ይቅረታ
ከሜካፕ የጸዱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሴቶች እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው
ሰፖራይዝ እንደኔ የሚወድ ማነው 👍
ዋው ደስ ስትሉ እግዚአብሄረ ቀሪ ዘመናችሁን ይባረክላችሁ
ሴቶቹበተፈጥሮ ቆንጆ ናቸው ስታምሩ
Subscribe enderarge konji
ወይ ደስ ሲል ደሞ ኅደኛሞች መሆናችሁ በአሁን ሰአት ቅን ኅደኛ ማግኘት በጣም ይከብዳል።በእውነት እንደእናንተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን።እግዚአብሔር አምላክ እስተመጨሻውአይለያችሁ
የእውነት ታምራላችሁ ይበልጥ ጋደኝነታችሁ አስቀናችኝ ሁሌም አይለያችሁ
ዋው የጓደኛነት ፍቅራችሁን ሳላደንቅ አለመልፍም በጣም ደስ ይላል ካሁን በሆላ ፍቅራችሁ ይብዛ
መልካም ትዳር ግን ግን ዲያቆን ከሆናችሁ በቤተ ክርስቲያን ነው ማግባት ያለባችሁ ሲቀጥል ……ብቻ አልፈርድም እግዚአብሔር ይማረን 🙏
በትክክል አግቢኝ ተብሎ አይጠይቅም ዲያቆን በቤተክርስቲያን ስርአት ይጠይቃል እንጅ ይህን ነገር አባቶች እንዴት ያዩታል ?አንፈርድም ግን ማስተዋሉን ይስጠኝ
@@nigistyoutube682 አዎ እህቴ ዲያቆን ከሆነ ይተዋቁ እና ከዛ በቤተ ክርስትያን ስርአት ድንግልናቸዉ ጠብቀዉ ይጋባሉ እንጂ እንደ አለማዊ አይደለም ማስተዋል ይስጠን እህቴ
እንደኔ ምን ችግር አለው ቀለበት አላሰሩም በስነስርአት ያው ፍቃድዋ ለመጠየቅ ይሆናል ለማነኛውም በአሁን ስአት በቤተክርስትያን በግባት መታደል ነው ለሁላችን የተባረከ ትዳር ይስጠን
ሳስበው ያፈረሱት ይመስለኛል በተለይ 9 አመት የኖሩት ስረአቱን የጠበቁ ይመስልሻል
አቤት ሤቶች ውበታቸው የሌለነው ከሜካፐ ነጻ አርቲሥቶች ምድረ ዱቄቶች እነዚህ ልጆች መቶ ግዜ እናንተን ይቦንሡዋቸዋል በእውነት ሁለቱም ቀለበት የተደረገላቸው ልጆች ዋው ብያለሁ ቫዝሊንም አልተቀብም ከንፈራቸው ኮንፊደንሥ ማለት ይሄነው 💐💐💐💐👌👌👌👌🙋🙋
አሁንስ ሰርፕራይዝ መደረግ አማረኝ እስኪ
እንደኔ ሰርፕራይዝ የሚወድ ሰብስክራይብ ያርገኝ
kkkkkkabeser mAma Egam Adkan Enhonln
ክክክ እሺ እኔ ጋር ጎላ በይ ሰብ አድርጌሻለሁ
ዋውውውው ደስ ሲሉ የኛም ተራ ሲደርስ በኢቢ ኤስ እንመጣለና 😂😍😍😍
ለኛ ለስደተኞች ፈጣሪ በሰላም ለሀገራችን አስገብቶ ዘላቂታ ያለው ትዳር ልጅ ይስጠን ይስጣቹ ውዶቼ
👍
አሜንንን
አሜን አሜንአሜን ማማዬ
አሚን
Amen Amen Amen
ደስ ሲሉ ባሎችም ሚስቶችም ናቹራል ዉበታቸዉን ጠብቀው አለባበሳቸው ምንም አይነት አርተፊሻል ሳይጨምሩ ተዉበዉ የቀረቡ ቆንጆወች ትዳራችሁ ይባረክ
እኔምላችሁ ብዙ ግዜ እነሻቃሌቴ እንከዳለን ግን ለምነው ገንዘብ የሚል ብቻ የሚያጋጥመን
አይዞን ማማየ ለበጎነዉ
Ewuntegna selehonin new sew bikedan fetari yikisenal
😆😆
ብዙ ጊዜ ሩህሩህ ስለሆንነው ወዶች የሚነጥቁን ጠንካራ ሴትግን ብሯን አትበትንም ትዳር ወይ ፋቅር በብር ሳይሆን በኢማንና በንፁህ ልብነው
የዋህ ስለሆን ነው የዋህ ደግሞ ብዙ ግዜ ይሸወዳል ግን አንድ ቀን ለኞም ጡሩ ነገር ይወፍቀናል
እንኳን ደሥሥሥ አላችሁ ሴቶቹ ደስ ሲሉ ሜካፕ የለ ምን የለ ንፁህ የእግዚአብሔር ፍጥረት ወንዶቹ ግን ዲያቆን ነን ሲሉ ሰማሁ ልበል ምንም አልልም እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ ይስጠን ብያለሁ
ወንድሞቸ ምን ነካችሁ በቤተክርስቲያን ብታደርጉት ምን ነበር በት ለማንኛውም መልካም ትዳር
Desss telalchu EGZABHER mechersahewn yasmrew ::setochu betam rega yalu nachew menm Make-up Yelm Hulum tefetro new wow 👍🏽👍🏽👍🏽
ዋዉዉዉ ደስ ይላል እኔ ወደ ሀገሬ መሄድ እፈልጋለዉ መዳብ ተበርክካ ከጠየቀችኝ አልሄድም
ሀኒየ ማርርርርር ጥሎብእ ሁሌምእወድሻለሁ ባይሺባይሺ አልጠግብሺም😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍
የኔ. ቢጫወባ. መቸይሆን. ሰርፕራይዝ. የምታረገኝ. እየጠበኩህነው
ሃሃ
Lol
ክክክክክ
😂😂😂😂
😂
ጎደኛሞች በእውነት ደስ ይላል ፍቅራችሁ ያዝልቅላችሁ በዛ ላይ ወንዶችም ሴቶችም ተመሳሳይ ልብስ በጣም የምወደው ነገር ነው ተግርሜም አድንቄም አለፍኩ መልካም ትዳር
ፍቅር ጥሩ ነው ግን ግን የዳቄን ሕግ የቤተክርስትያን እንደዚህ ነው
እኮ እኔም ግራ ገባኝ
ዋው ደሥይላሉ መልካም ፍቅር ይሁልላቻሁ
Eko yigerimal
እኔም ግራ ተጋባሁ እኮ ሲመስለኝ ዋና ዳቆን አደሉም
Ye zendro dekuna degmo
EBS አልተቻላቹም😊👍👍👍👍👍👍 ልጆቹ ደሞ የመጪ ነው የተመቹኝ 😍😍😍Tedarachuu ይባርክ👏👏👏👏
ሴቶች ተመቻቹህኝ ዱቄት የለ የፈረሥ ፀጉር የለም ምርጥ ሴቶች አለባበሳቹህ ወንዶችም ሴቶችም ስታምሩ ትዳራቹህ የተባረከ ይሁን ደስ ይላል
ዋዉ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁን
እሁድ እሁድ ቀኑ እንደሚፈጠን የሥራቀንም እንዲ ቢሮጥ ጥሩነበር በተለይ ማዳም ቤት ስቱል
ቀኑ በጣም ነው የሜሮጠው እህት
መርዝም bch
Ewnat naw eko eheta lelaw kan tol tol beyalek
Enanem
የደምወዝ ቃን ግን አይፈጥንም. ኪኪኪኪኪ
ታገቢኛለሽ ብሎ መጠየቅ ደስታን ይፈጥራል መልካም ጋብቻ ።
በስደት አለም ያላችሁ እህት ወንድሞች ጌታ በሰላም ለሀገራችን አብቅቶ ለወግ ማእረግ ያብቃን።
ደስ ሲሉ ወንዶቹ አስተዳዴጋቸው እስካሁን በፍቅር መኖራቸው እነዚህ በፍቅር ኑሩ ውለዱ ክበዱ😍😍😍
ደሥ ሥትሉ ፈጣሪ ያብርሀምና የሣራ ትዳር ያርግላችሁ❤❤❤❤ ፏፏፏ ታድላችሁ መጨረሻችሁ ይመር ወልዳችሁ ሳሙ
በስደት ያላችሀለ እህት ወድሞቼ የኛንም ሂወት ያሥተካክልልን
🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን
ማዳሜ ያቺ ጥሩ መሆን የኔ አሳብ አለመሙላት ተደምሮ ለዝህ ክብር ሳልበቃ ቀረሁ
ወይኔ ጉዴ ሰፕራይዝ የተደረጉት እኳን እንዴ እኔ አልተቀጠቀጡም ወላሂ አቀጠቀጠኝ ከቶ የት ተቀምጠህ ነው የኔው ጉድ ክክክክክ
Kkkk
ክክክክክክክክ አይዞሽ አላህ ያለው ነው ሚሆነው
ክክክክክክክክ
Kkkkkkkkk
Zebiba Yimer kkkkk😂😂
የህይወት ዘመናችሁ መንገዳችሁ ይባረክ
እንዴት ደስ ይላል የትዳር ነገር ስሆን ብዙ ተመልካች የላገባን ፈጣሪ ጥሩ ትዳር ይስጠን እንደው የኔ አዳም አታንገላታኝ እስኪ ሰርፕራይዝ አድርገኝ😃😃
Najat Najat ነይ ላግባሽ
ክክክክክ
መጣው
Najat Najat አትፈልጊም?
መጣው አልኩ እኮ
ደስ ይላል በእውነት ፈጣሪ ፍጻሜውን ያሳምርላቹሁ
የአራት አመት ፍቅረኛዬ ሞተ
ብዙ ጊዜ በጣም ከመዋደዳችንና ከመፋቀራችን የተነሳ አንለያይም እየተባባልን በቃላቶች እንገልፅ ነበር ዛሬ ግን ዳግም ላንገናኝ ተለያየን😭😭😭😭😭
sorry
እግዚአብሔር ያፅናሽ ነብሱን በገነት ያኑርልን
ፈጣሪ ያፅናሽ
Ayzoshi mamaye
ayzosh yen wudi😭😭😭
ዋዉ ደስ ሲል የእዉነት ይህ ደሞ ለየት ያለ ነዉ እግዝአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ አብረዉ አድገዉ አብረዉ ተምረዉ አብሮ ማግባት ምን አይነት ደስታነዉ
ትዳራችሁ ይመር ግን የናቴ ምትክ እያላችሁ አትዋሹ እናትን ማንም አይወክልም
ክክክክክ እኮ ውሽታሞች
ወንድ ልጅ ትዳርውስጥ ሲገባ ስልቹ ነው
@@ድእንግልማርያምየኔናት
😂😂😂
😂😂😂😂ወይትንሳይ በጣምከወደደችዉ ሽማግሌዉም ይቅር ምኑም ይቅር የኔ ፍቅር ደስትለኛለህ ፈታያልክነህ
ከትዳሩ ይልቅ የበለጥ ደሥሥ የሚለው የጓደኛሞቹ ፍቅር አቦ ያዝልቅላችሁ ትዳራችሁም ይባረክ 😘♥♥♥♥
Subscribe enderarge konjo
Wow EGZIBHER YEMSEGEN 🙏🙏🙏 belswan yetebek firiwan yibelale yelale yeEgzibher kale!!! Tedarachwun egzibher yibarkilachu!!! Selam lEthiopian!
ያደለው እንዲህ ነው የሰላም ያድርገው ደስ የሚል የ ፍቅር ግዜ ይሁንላቹህ አረ ለኔም እስቲ ባል ፈልጉልኝ እንደዚህ ሰርኘራይዝ የሚያደርገኝ
Hana Bekele eko
ባል ባ ፍላጋ አይሆንም ብሆንራሱ ፈክ ኛው ሶ እዳላቹን ታብቁ ቺኮቼ 😀😃😃
ቃል ያጥረኛል በጣም የምታስቀኑ ፍቅረኛሞች እና ጓደኛሞች ናቸው እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርከው
ደስ ስትሉ 😍😍እሲኪ ላኛም ይስጠን
Balah.fikad.andiken.yihonal.lemin.beimo.anaworam
ሐኒይ በጣም ይምወደሽ እመቤቴ ካቸጋትሁን አደናቂሽነኛ አችን ይምግልፀብት ቃላት ይለኛም
ከዱቄት የፀዳ ፊት ማየታችን እክለኛነን እኛም እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎናል💓
ደስ ትላላችሁ ያልገባኝ ነገር ቢኖር ዳቆን ነን ማለታችሁ ነው ምክኒያቱም ዲያቆን የእራሱ የሆነ ክብር አላቼው በዚህ መልኩ አይመስለኝም ትዳር የሚመሰርቱት
መልካም የፍቅር ዘመን ያድርግላችሁ እህት ወንድሞቸ እደት ደስ ይላል
ዋውውውውው ደስ ሲል እንኳን ደስ
አላችሁ❤❤❤
*ጉድ በል ጎንደሬ አለ ያገሬ ሰው በቃ ልጅህን ለልጄ ብሎ መሰጣጠት ቀር አጃኢብ ነው*
እሰይይይይ በጣም ደስ ትላላቹ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመናቹሁ እግዚአብሔር ይባርክላቹ💖💖💖💖💖💖
ክክክክክእኔንም ማዳምዛሬተንበርክካለመችኝ ለመሄድየቀረኝ3ወርነው አትሂጅብኝ አንዳመትእንካንቀጥይልኝ ብርእጨምራለውአለች ኝ
ኪኪኪ እኳን ለዚህ አበቃሺ
እሺ አልሽ ትንሽ ትንበርከክ ክክክክ
@ዘይነብthank ዘይነብ ማማየ ለምንተመልሸልምጣብየከግራላይየምወድቅ መምጣከፈለኩ የሳቤትብቻነውያለ ሲጀመሪ3አመት ሰርቸ እረፍትሂጀመጥቸነው አሁንሂጀከመጣውሁለትአመት ሊሞላኝ3ወርነውየቀረኝለዛነው መቀጠልየማልፈልገው
ሀሀሀ ወላሂ ከልቤ ነው ያሳቅሽኝ
ክክክክ
በጣም ደስ የሚሉ ፍቅረኛሞች ባህላዊ ክብራቸውን የጠበቁ አይን አፋር የሚባሉ ናቸዉ
በዚህ ዘመን ከየት ተገኙ ገርሞኛል በተረፈ ትዳራሽሁን ይባርክላችሁ
እንጋባ ካላገባሽ
በጣም ደስ ይላል ዋው እንዲህ ያማረ ትዳር ይስጠን ፈጣሪ
መጣመር ያማረው ያረጋል ቀለበት
የኔ አለማግባት መንግስት እጅ አለበት
ፍትህ በስደት ላለነው
ክክክክክክ
ዋው ደስ ሲሉ እግዚአብሔር የአብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
ዳቆን ሁኖ የሀይማኖት መምህር ሁኖ በዝሙት ቆይተናል ብሎ ባደባባይ ማውራት አይከብድም ! ማለቴ ለእምነታችሁ ክብር ስባል ! ለሎች አራያ ስለምትሆኑ
ትክክል
በጣም የሚያሳዝነዉ እንዲህ ያለዉን የባህል ወረራ Ebs እንደ ትልቅ ቁምነገር ለህዝብ ማቅረቡ ነዉ።እኛ ኢትዮጵያዉያን የራሳችን የሆነ የጋብቻ ወግና መአረግ አኩሪ ባህል አለን።ሴት ልጅ በየሜዳዉ ታገቢኛለሽ ወይ እየተባለች የግብዝነት ፍቅር በምእራባዉያን ያለ እንጂ የኛ ባህል አይደለም አባቶቻችን አላቆዮልንም።ሴት ልጅ በክብር በሽማግሌ ተጠይቃ ቤተሰቧችዋ በሽማግሌ ደጅ ተጠንተዉ ነዉ ጋብቻ የሚፈጸመዉ በየመንገዱ የጠለቀ ቀለበት በየመንገዱ ይወልቃል።አይናችን እያየዉ ያለዉ እዉነት ይህ ነዉ ባህላችንን አታጥፎ።
እኔ ግን ያልገባኝ ነገር ቢኖር #ዲያቆን ነን አላችሁ ግን በቤተክርስቲያን ስርአት መሆን አለበት አነጋገራችሁ እኔ እንደማቀው በድቁና ፍቅረኛ አይባልም ምክንያቱም ድቁና እኮ ሁለቱም ከነ ክብረ ንፅህናቸው ሆነው የሚተጫጩበት ሲሆን #እጮኛ ነው የሚባለውም የእጮኝነት ግንኙነታቸውም በቤተክርስቲያን ስርአት እስኪጋቡ ድረስ ግንኙነትን አያደርጉም እናተ ግን እኔ እናተ እንዳላችሁት ፍቅረኛ ማለት ወስባዊ ግንኙነት እንደጀመረ ነው ይህ ደግሞ ድቁናችሁን አፍርሳችኋል ማለት ነው
#እዚጋ ግን ልናገር የምፈልገው ነገር ቢኖር ሰርፕራይዙን ማድረግ የለባችሁም ማለቴ አይደለም ለእጮኛችሁ ሰርፕራይዝ ማድረግ የለባችሁም ብዬ መቃወሜ አይደለም ከላይ እንደገለፅኩት በድቁናችሁ ስርአት በቤተክርስቲያን አስተምህሮና ስርአቷ መሆን አለበት እንደ #ድቁናችሁ ማለቴ ነው ፍቅረኛ ሳይሆን እጮኛ ነው የሚባለው ምክንያቱም ሁለቱም የተለያየ ትርጉም ስላላቸው #ፍቅረኛ የሚለው ከድቁና ጋር ስለሚጋጭ ማለት ነው።
#በዚሁ አጋጣሚ ለሌሎችም የማስተላልፈው ነገር ቢኖር የእናተን ያክል ባላውቅም የቤተክርስቲያንን ስርአቷን ጠብቁ አብሶ አገልጋዩች እባካችሁ ስጋዊ ፍላጎት ወይም አለማዊው አያዝላችሁ እጅ አትስጡት እላለሁ
በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁ እስከመጨረሻ አላህ ያድርግላችሁ !!!እኔ ግን fbን አምኘ ሠው አልቀርብም ዋናው እድል ነው ግን ጥሩም ሠው እንደዚህ ሊገኝ ይችላል
አር በስማብ ፍሲቡክን እዳትምኑው
ማግባቱ ቀርቶ በታጨኹ እስቲ ፈልገልኝ ..... ወገን ለወገን ደሞ ቆንጆ ነኝ
Wadimeen lidaarishii
Sew bet kuch bilesh ket yimetal bali demo konjina tidar ayihonim bal kefelakshi agershi gibi
Kkkkkkkkk wallhye batami yaskisege ufffff enami endacawe
ኧረሤቱ ሸምየሚባልነገርአለ ምንሁናችሁነው አሞትይኑራችሁክክክክክክክክ
@@የመዳምሸቃላነኝ ere siystelu 🙄😏😏wode birku nacho
Nice couple God Bless you I Wish You To Get Mirage In Ethiopian Orthodox Church!!!
ድስ ይላል
የኔ ግራ ጎኒ የት ነህ
ክክክክክ
እረ የኔውስ የት ነህ ሳላቅህ ናፈከኝ
አቤት እዛህ ነኝ
ወየ እየኝ ከዚህ
አደ ቀን ይመጣል።ውዴ
አረ ኢ፣ቢ፣ኤስ፣ እንተዋወቃለን ዎይ??? ታገብኛለሽ ዎይ??? በርቱ ሁሉ ነገራቹ ደስ ይላል። ዋዉ አምላክ የተባረከ ትዳር ያርግላቹ።
ደስ ይላል ግን በቤተ ክርስቲያን ቢሆን በጣም ጥሩ ነበር ድያቆን ስለ ሆናችሁ ማለቴ ነው በተረፈ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
አዋ
ዋውውው በጣም ያምራል የዛሬ ከእነ አለባበሳችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በጣም ታምራላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ
አረ እኔም ባሌ ትላንት ከሀገር ለጓደኛዬ ቀለበት ላከልኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ ያልጠበኩት ነገር
ድንግል እናቴ አንቺ ጠብቂኝ እኮን ደስ ያለሽ
ፀሎት ሳታስደርጊ እዳትለብሽው
ወዮ ሃሃሃሃ
@@yweyinharg8729 እንዴ ለምን
@@yweyinharg8729 አረ እኔ ወዲያው ነው ስከፍተው እራሱ ደንግጭ ቶሎ እጅ ላይ ለማድረግ የፈጠንኩት
የምር እደዛሬ ስቄም ደስ ብሎኝም አያቅም ደስ ስትሉ በማሪያም እድህ ነው የእውነት ፍቅር የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ትዳራችሁን ይባርክ
ዲያቆን ነን ስትሉ ሰማሁ ልበል ሁናችሁ አታውቁም ምክንያቱም ስነ ስርአቱን እንደዚህ አይደለም
እኔም
ክክክ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ትክክለኛ ዳቆን ጎረቤት ነበሩኝ እነዚህ ግን ከእነዛ ጋር ማች አላደረጉልኝም ዉሸቴን ነዉ እንዴ ዉድ ኦርተዶክሶዎች ካጠፋሁ ይቅርታ
በትክክል አፈረስው መስለኝ በጣም ስህተት ነው የስሩት
አረ የኔም ጥያቄ ነው ዲያቆን ከጋብቻ በፊት ፍቅረኛ ይይዛል እንዴ🤔 ባይሆን ድቁናቸው አፍርሰው ይሆናሉ
ባሁን ሰአት ድያቆኖች ትንሽ አስቸጋሪ ናቸው ያው ሁሉም ባይቶኑም
ደስ የሚሉ ሴቶች ናቸው ትዳራችሁ ይባረክ
እኔ ግርም የሚለኝ ወንዶቹ ምንም አይነት የሠወነት አካላቸወ አይታይም አለባበሣቸወ ታዲያ ሤቶች ምነወ እደዚህ ተገላለጣችሁ እረ ተወ ይቺ አለም ከቱ ናት ራሣችሁን ሸፈኑ ባካችሁ
سح
ማሬ አንችስ እንዴት ነሸ
በትክክል እማ ኢቺ አለም ከንቱ ናት ማስተዋልን ይስጠን።
seada Mhommed Tekekel mamay😆😊😊😊😍
ትክክል ማር
ዋዉ ደስስሉ ፈጣሪ ሁላችንም ይሄን ቀን ያድለን💚💛♥
Des tlalachu Egziabher Amlak Ye Abreham Sara tdar Yarglachu
በእውነት መጨረሻችሁን እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ ስርዓታችሁ ደስ ይላል
እኔኮ አታፍሩም ደሞ. በፍቅር ኖርን ዳቆን ነን. ስትሉ. ዚና ይፈቀዳል እደ ከከከከ አልሀምዱሊላህ
ከዛም አልፎ ደሞ በእኛ አስተምህሮ ዲያቆን ሆኖ በቤተክርስቲያን ስርአት አለሁ በተክሊል በቁርባን ያገባል እንጅ ቀለበት መጀመሪያ አያደርግም ምክንያቱም ባባቶች ተበርኮ ምህላ ፈፅመው ስጋው ወደሙን ወስደው ነው ቀለበት የሚያደርጉት እነዚህ ከስርአት ያፈነገጡናቸው ዲቁናቸው ይሻራል ግን አንፈርድም ፈራጅ እግዚአብሔር ነው ልቦና ይስጣቸው ነገ ሌሎቹም ይቀጥላሉ ።
በኢስላም ውስጥ በስመ ኢስላም የፈጣሪ ህግን የማጠብቅ እንዳለ ሁሉ በክርስትናም ውስጥ ተሀድሶ ክልቶሊክ ሌላም እምነት በስሙ የሚነግዱ አሉ እምዬ የሮቶዶክስ ክርስና ይህን አታስተምርም በፍፁም ቀለበት ምናምን የሚባል የለም ይህን አታስተምርም ከጋብቻ ውጭ የሚደረግ ነገር ከቤተክርስቲያን አስትምሮ ውጭ ነው
አታካብዱ እግዚያብሄር ፍቅርን አይጠላም በፍቅር ቆየን ማለት ተኛን ባለግን አላሉም እስኪ ካለኛ ፅድቅ የለም አትበሉ
ሀሳቡ በጣም ደስ ይላል ግን ለቤተሰብ እንዴት ነው ሽማግሌ የሚላከው
ተቃዉሞ አለን የቤተክርስቲያን ስራት አይደለም ምንድነዉ ታዳ ዳቆን ከሆናቹ እዚህ ምን አመጣቹ እረ እናስተዉል
ውይይይ እነዚህ እኮ የበንጠ ተላላኪ ናቸው አትያዝላቸው ኦርቶዶክስ ለማስደብ ነዉ ልቦና ይስጣቸው ፈጣሪ አሜንንንንንንን ፫
@@azemeraazemar1543 አሜን ማስተዋል ይስጠን
በርግጥ ልክ ነሽ ግን ይሁን አናጣጥላቸው ባይሆን ከስተታቸው ሌላው እንዲማር ቢደረግ ደስ ይለኛል
ስርግ እኮ አደለም
እረ እኔም ግራ ገብቶኛል
አቤት ስነስርዓታቸው ብቻ ይበቃል ሴት ናቸው እውነት በሁሉም ነገር አይናፋር ሴት የምወድ እስኪ like ግጩኝ👍
ደስ ይላል ግን በዲቁና አገልግሎት ላይ ከሆናችሁ እንዴት?........
እኔም ገርሞኛል ምን አይነት ግዜ ደርስን
@selam le Ethiopia እዴት ችግር የለውም ያለ ስርአተ ተክሊሊ ድቁናው አይቀጥልም
የኔም ጥያቄነው ?እንዴ ለምን ?
በጣም ይገርማል ብቻ እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን
ራኪዬ እወድሻለሁ በጣምምምምምም
እና ስትቆሚ እግርሽን አትደራርቢው