ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ለእናቴ ያሳየዋት❗ማንኛውንም መጥፎ ምልክት ከፉትሽ ላይ የሚያሶግድ ውህድ ሚስጥር ❗ውጤቱን አይታቹ ፍረዱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 เม.ย. 2022
  • Music: Penny Whistle
    Musician: Jason Shaw
    URL: audionautix.com
    License: creativecommons.org/licenses/...

ความคิดเห็น • 309

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 2 ปีที่แล้ว +11

    ቃልዬ በጣጣጣጣጣም እወድሻለሁ የናትሽኝ ጨዋነት በናንተ በልጆቿዋ ይታወቃል የጨዋ ልጅ ጨዋ ናችሁ የአነጋገራችሁ እርጋታ ጨዋነታችሁን ይገልፃል ። ቃል ትንሽ ቅር የሚለኝ እንዳንዴ አንች ለምንድነው የአንግትሽን ማተብ የምታወልቂው? እታውርቂ ማተብሽን በምንም እንዳትቀይሪ ማተብሽን አድርግሽ ሳይሽ ደስ ትይኛለሽ ለእምነትሽ ክፍተት አትስጪ መላው ቤተስብሽን አምላክ ይጠብቃችሁ እወዳችሃለሁ

  • @etneshgegzabiher5951
    @etneshgegzabiher5951 2 ปีที่แล้ว +1

    እ/ር ይባርክሽ የዘራሸውን በልጆችሸ አግኚ ለእናትሽ እድሜና ጤነ ይሰጥልሽ።

  • @tigih.7181
    @tigih.7181 2 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኪ ቃልዬ እናትን ማስደሰት እና በእናት መመረቅን የመሰለ ነገር የት ተገኝቶ ጨዋታቸው ሁሉ አይጠገብም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ ትላላችሁ

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 2 ปีที่แล้ว +27

    ወይኔ ማሚ ጓደኛሽ መሠሉ በጣም በልጠውሻል ደስ ትላላችሁ ተባረኩ አይለያችሁ ምን አለ አሜሪካ ቢኖሩ ፍቅር የሆኑ እናት

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Awo betam amrobatal ❤️

    • @ashenafigebre892
      @ashenafigebre892 2 ปีที่แล้ว

      Wafers

    • @hikmatube9834
      @hikmatube9834 2 ปีที่แล้ว

      ረጂም እድሜ ያኑራችሁ 💐💐💐 ቃልየ በየስንት ቀኑ እንጠቀም

    • @user-hc9tx6is4b
      @user-hc9tx6is4b 2 ปีที่แล้ว

  • @hananegashwtekle7484
    @hananegashwtekle7484 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የዘራሸውን በልጆችሸ አግኚ ለእናትሽ እድሜና ጤነ ይሰጥልሽ።

  • @rasmealem9796
    @rasmealem9796 2 ปีที่แล้ว

    @ ቃልዬ በጣም ይምታምሩት እድሚ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን 🙏
    ቶሎ መውለድ እንዲህ እኩያ ልጅ እናደረሳለን የኔም ልጆች እንዲህ ነው የምንቀላልድ @ ልጅ ለነገሩ የእግዚአብሔር ስጦታ 🙏 ነው በ ፕላን አይሆንም

  • @user-uh8fz2hp7j
    @user-uh8fz2hp7j 2 ปีที่แล้ว +2

    አንቺም እናትሽም ደስ ትላችሁ። ሌላው የትንንሽ ልጆቻችሁን በዩቱብ ላይ ለአለም አለማሳየታችሁን እናደንቃለን። ያ አስተዋይነታችሁን ያሳየናል። ምክንያቱም ልጆች ነገ አድገው ያለፈቃዴ ለምን ለአለም አሳየሽኝ ነው የሚሉት።

  • @mimi-jf8kl
    @mimi-jf8kl 2 ปีที่แล้ว +1

    ዉይ ማዘርዬ ጨዋታቸዉ ኡፍ ጊዜ ተለዋዋጭ ይገርማል ለነገሩ የናቶቻችን ጊዜ አደለም የኛ ጊዜም ጥሩ ነበር እኮ
    የፈጠረን እድሜና ጤና ይስጠን ።

  • @rohamaterunhe6676
    @rohamaterunhe6676 2 ปีที่แล้ว +2

    እናትና ልጅ በጣም ነው ደስ የምትሉት እኛ እራሱ ማዘር ወደ ሀገር ቤት ሲሄዱ ሚናፍቁን 😍😍😍

  • @birkefekadu5506
    @birkefekadu5506 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ታስቀናላችሁ ድንግል
    ማር ያም ትጠብቃችሁ፣
    እኔ ኢትዮጵያ የምሰማው
    እናት ልጅ ተጣላ ፣ነው ግን
    ማሚ እግዚአብሔር ይደዎታል
    በልጆች ተባርከዋል ፣እድሜ
    ጤና ይስጣችሁ ።

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 ปีที่แล้ว

    ማሚ ውብብብብብ እምር ብለሻል ኪዳነምህረት እድሜ ጤና ትስጥልን 💕💕💐
    ቃል ውብብብብ አቤት ስታምሩ እግዚአብሔር አይለያችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው ቃላትም ጠፋብኝ የውስጤን ለመፃፍ ኑሩልኝ 👏👏💕

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 ปีที่แล้ว +1

    እዴ ብቻሽንማ አታምሪም አለች አይ እናት አለም አሣቅሽኝ ዘመናችሁ ይባረክ።

  • @user-dw3bf3tp3c
    @user-dw3bf3tp3c 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የናትና የልጅ ረጋታ እንደት እንደሚያስደስተኝ አቦ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ማዙካ የኔ ውብ ረጋ ያለች ኡፍፍ እናትነት❤❤👈👈

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 2 ปีที่แล้ว

    እናትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ,አሜን .
    የአባትሽን ነፍስ በአፀደ ገነተ ከቅዱሳን ዘንድ ያሳርፍልሽ አሜን .
    እናትሽም አባትሽም በጣም ውብ ነበሩ አሁንም እናትሽ ውብና የተረጋጋች እመቤት ናት ፈጣሪ ቤተሰባችሁን ይባርክ .መልካም የትንሳዬ በአል ይሁንላችሁ አሜን.

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ደርባባ እናት የምር የኔም እናት ልክ እንደሳቸው ነች በጣም ዘናጭ ግን የናትነቱዋን ወግ ያለቀቀ ስወዳቸው ማዘርዬ እድሜ እና ጤና ይስጦት ደስ ስትሉ እድሜ እና ጤና ተመኘሁ አራሱዋም በርታ በርታ በይ ሜሊዬ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ታድለሽ፣ እኔም ወ/ሮ እጅግን ነው የማክለው ቢጎዲንማ በኛ ጊዜ ነበር በተለይ ቅዳሜ ከፅዳት በኋላ በፀሐይ አድርቀን ፀጉራችን ልዩ ነበር

  • @hannaGtube
    @hannaGtube 2 ปีที่แล้ว +1

    እናትሽ ደስ ስትል ጨዋ እናት ደግሞ ቆንጅዬ ረጋ ያለች ነች በጣም ወደድኳት

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 2 ปีที่แล้ว +7

    ዋውውው እናትና ልጅ ደስስስስ ስትሉ ግን ሜሉዬን ደብቃችሁ ትዝናናላችሁ ደስ የሚለው ግን በሕልሜ ከኖሀየ ጋር አየሗት ደስ አለኝ ሕጻኑ ግን በቀላል አልታይም ብሏል እንግዲህ እንጠብቃለን ብቅ እስከሚል ብርታት 🙏❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +1

      She will come yene konjo 💝

  • @metitube5366
    @metitube5366 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ እውነት በጣም ነው የተለወጠችው እህትሽ ነው የምትመስለው አምሮባታል ውይ ቃልዬ ውዴ ተበለጥሽ ገና በአንድ ወሩ ጉድ ነው

  • @frehiwotayalewteshome3184
    @frehiwotayalewteshome3184 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ የምትሰሪያቸው ነገሮች በጣም ጠቃሚ ናቸው። ግን እባክሽን የምትጠቀሚያቸውን ፕሮጀክቶች ሊንኮቹን ከስር አስቀምጭልን።ተባረኪ

  • @Sebleabesha
    @Sebleabesha 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ እናትሽ እና አንቺ እህትማማች መሰላችሁ በጣም ታምራላችሁ ጥያቄ ምን መሰለሽ አይንስር ለሚያብጥ ምን ምክር አለሽ እባክሽ❤️😍🥰 ቫይታሚን ቅባት ያልሽውን ፖስት አርጊው

  • @selumaethiopia7756
    @selumaethiopia7756 2 ปีที่แล้ว

    awww so glad to see kalye and Ejigay.....u guys should make. more videos before she back home....can't wait to see u all.

  • @user-lc7tk2yw7t
    @user-lc7tk2yw7t 2 ปีที่แล้ว

    Des tlalachu, Tebareku. Tnq inmekurowalen🙏

  • @mesidemise4459
    @mesidemise4459 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት የዉበት ሳሎን ስታምሩ የሀበሻ ምርጦች ተባረኩ።

  • @abeba7037
    @abeba7037 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግዬ የኔ ውድ እናት ምርጥ እናት እድሜሽ ይርዘም ከሙሉ ጤና ጋር ሑላችሑም ተባረኩ ውድድ

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር የሆናችሁ ቆንጆዎች እናትና ልጅ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 2 ปีที่แล้ว

    የሚገርምሽ ቃልዬ እናታችሁ እኮ ከናንተ የበለጠ በጣም ቆንጆ ናት በወጣትነቷማ ተይ! እንግዲ አይወራ

  • @tigistasfaw6121
    @tigistasfaw6121 2 ปีที่แล้ว

    ማሚዬ አምሮብሻል እሰይ ደስ ይላል በጣም አትጥፍ ደስ ይላል ፕሮግራማችሁ

  • @liayhagos8530
    @liayhagos8530 2 ปีที่แล้ว +19

    ቃልይ እናትሸን በጣም ነዉ የወድኩልሸ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ለናቶቻችን

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Thank you liyee❤️

  • @meseretwerede6118
    @meseretwerede6118 2 ปีที่แล้ว +1

    ታድለሻል የእናት ጋደኛ እግዚአብሔር። እድሜና ጤናን ይስጣችሁ።

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 ปีที่แล้ว

    Nice vidio easy mix. Ow Zemenawit come on you r asking mom"Begodin neber"? Please! Mom Thank you for sharing your childhood memories!

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 2 ปีที่แล้ว

    ማሚዬ በጣም ነው የምወዳት ቃልዬ እኔ ፊቴ ተበላሽቷል መላ በይኝ

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 2 ปีที่แล้ว +4

    ማዘር በጣም ደስ የሚሉ እናት እውነት ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ቃልዬ ላችም እውቀቱን ይጨምርልሽ የምታቂውን ሳትሰስቺ ስለምታሰውቂን አመሰግናለሁ ውድድድድድድድድድ🥰❤

  • @compunour1250
    @compunour1250 2 ปีที่แล้ว

    ስላማችሁ ብዝት ይበል TH-cam የምከፍተው እናተን ለማየት ነው በጣም ነው የምወዳችሁ ንግግራችሁ እርጋታችሁ አቤት ስወደው

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 ปีที่แล้ว +2

    ልክ ነሽ ወ/ሮ እጅግ እኛ ሰነፍ ሆነን ነው አደይ አበባ እኔ አክስቴን በተነጎረ ቅቤና ከአሰኳል እንቁላል ጋር አድርጋ አየተቀባች ማዲያት አጥፍቶላታል

    • @hiwottsegaye8220
      @hiwottsegaye8220 2 ปีที่แล้ว

      እንዴት ነዉ የምትቀባዉ?

  • @burtkanaa6395
    @burtkanaa6395 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቃልየ

  • @rakiraki6975
    @rakiraki6975 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ደስ ትላላችሁ ልክ እኔና እናቴ ነው የምትመሣሠሉት

  • @samrawitaboye3892
    @samrawitaboye3892 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬ ታድለሽ በጣም ደስ የምትል የምታስቀና እኔ በጣም በሂወቴ የማዝነው እናቴን ሳላውቃት ነው የሞተችው እናንተን ሳይ እናቴ ይበልጥ ናፈቀችኝ ማሚዬ እእእእእእእእእእእእእእእ ረጅም እድሜ ይስጥሽ በጣም ነው ምወዳችሁ

    • @ethimaryam9617
      @ethimaryam9617 2 ปีที่แล้ว

      Azosh ete Egeziabher nbsachwn yemarlen

  • @tadlaal9123
    @tadlaal9123 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም እህት ዘመናዊት ሠላማችው ይብዛ እሟ በጣም አሪፍ ሥራ ነው የምትሠሪው እውነት የሆነ ነገር በፊለፊት የሚትጠቀሚው እሜ እኔ በጣም የተቸገርኩት ለፊቴ የፀሀይ ቅባት ነው ምንም ነገር አይሥማማኝም ውህዶቹን ተጠቅሜ ምንም ባልቀባሥ ችግር አለው የሚሥማማን አላገኘውም ፌር ደግሞ ነጭ ነው የሚያረኝ

  • @user-gs3zm7jc9u
    @user-gs3zm7jc9u 2 ปีที่แล้ว

    ዋው የሚሉ እናት አደት አደምታምሪ በሰማም የበደ ነው ፎቶው ወይኔ አሁንም በጣም ቆንጆ ነሽ ፈጣሪ አረጅም እድሜ ተመኘሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አሜሪካ ተሰምቶሻል እክብካቤው ቀጥይ ቃል

  • @ahati1499
    @ahati1499 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ስታምሩ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 😘😘

  • @amlaabdu6883
    @amlaabdu6883 2 ปีที่แล้ว

    ቃሊየ ደስ ሰትሎ እህትሺስ ደህና ነቺ ልጆቺስ ደህና ናቸው ጨዋ ቤተሰብ ደስ ስትሉ ማሚሺ ደግሞ ደስ ትላለቺ

  • @mihiretgetachew2392
    @mihiretgetachew2392 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ለእናትሽ ረጅም እድሜ ይስጥልሽ። እኔ በቅርቡ ኦላይ ክሬም መጠቀም ጀምሬ ፊቴ ላይ አገጬ እና ጉንጬ አካባቢ ክብ የሆነ ነጫጭ ነገር ወጣብኝ እንዴት በተፈጥሮ ነገር ልንከባከበው መፍትሔ ካለ ቃልዬ

  • @forgivebeforeyoupray6053
    @forgivebeforeyoupray6053 2 ปีที่แล้ว

    Shikorinatat 😍 such an amazing sweet mom. Now we know where u got ur inside out beauty!

  • @hwoldearegay
    @hwoldearegay 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው አገራችን ኢትዮጵያ ድሮ በጣም ደስ ትልነበር ሰዉም ፍቅር ነበረው አሁን ተበላሽ

  • @user-eq8zs4ez5n
    @user-eq8zs4ez5n 2 ปีที่แล้ว

    እውነት በጣም ማሚዬ እድለኛ ነሽ

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ስታምሩ እድሜ ከጤና ላችም ለናትሽም

  • @tarikuaaberra2180
    @tarikuaaberra2180 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ እጆች ሽ በባረኩ ለእናትሽ ምታረጊው ነገር ደስ ይላል ተባረኪ .... አንድ ጥያቄ አለኝ ፊት ላይ ሬት ፀጉር ያውጣል ይባላል

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 ปีที่แล้ว

    ወይዘሮ እጅጋየሁ የኔ ደርባባ ባለሞያ የሴት ወይዘሮ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 2 ปีที่แล้ว +1

    Wudid... ደስ ትላላችሁ ማሚዬ በተለይ ለዛቹ !

    • @azebfisseha7665
      @azebfisseha7665 2 ปีที่แล้ว

      ቤት ተክለናል በየመንገዱ ተክርቶ 10 ብርር ይሸጣል !

  • @lelabelete7905
    @lelabelete7905 2 ปีที่แล้ว

    ፍቅር የሆናችሁ ቆንጆዎች እናትና ልጅ ዘመናችሁ ይባረክ. love u

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 2 ปีที่แล้ว +20

    በጣም ነው የምታምሩት እናትሽ የመጨረሻ ቆንጆ ርግት ያለች ደስ የምትል እናት ናት እግዚአብሔር በጤና ያቆይልሽ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Amen amen yene konjo ❤️

    • @tigestshomedecor5849
      @tigestshomedecor5849 2 ปีที่แล้ว

      አሜን እውነት ብለሻል .

  • @saraali7593
    @saraali7593 2 ปีที่แล้ว +2

    Beautiful family . Love to watch you

  • @tube9777
    @tube9777 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ናችው ተከባከቢያችው እህትበጣም ደሰ ሳሰትሉ

  • @abebechmekebib3710
    @abebechmekebib3710 2 ปีที่แล้ว +8

    ቃሉ በጣም የሚገርም ነው። ለልጆቼና ለኔ ወዲያው ነው የሞከርኩት የሚገርም ለውጥ። ❤
    በየቀኑ ብጠቀምላቸው ችግር አለው ወይ? ት/ቤት ውለው ሲመጡ ጥቁር ብለው ነው የሚመጡት።
    ማሚ ግን በዚህ አይነት መመለሷን እንጃ 👌 🤔

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ይቻላል ተጠቀሚው እሺ 💝

  • @serkalemnegede5289
    @serkalemnegede5289 2 ปีที่แล้ว

    ሃሃሃሃ 😀😀 እናትሽ ስለ ቾኩ ስትናገር እኔም ያኔ አደርግ ስለ ነበር ትዝ አለኝ (አንቺ ) ያልኩበት ምክንያት ገባሽ አይደል 😀😀😀😀

  • @bisrathalibo2853
    @bisrathalibo2853 2 ปีที่แล้ว

    ሰታምሮ እግዛብሄር ሪጀም ዕደም ይሰጣቹ .🙏🙏🙏

  • @fekadutsiyon1145
    @fekadutsiyon1145 2 ปีที่แล้ว

    Wow❤❤❤tameralacew Ayeleyacew Mami regem edeme yeseteshe nurilen Abebaye😍😍😍

  • @zebi8440
    @zebi8440 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ በጣም ታምራላቹ እድሜና ጤና ይስጣቹ እና ለኣይናችን ስር ኣናስነካውም ነው ያልሽው እኔ ኣይኔ ስር ጥቁር ሆነብኝ እና መሸብሸብ ነገርም ጀምረዋል እና ምን ልጠቀምለት ኣሁን ያሳየሽን ይሆናል እባክሽ መልሽሊኝ ማሬ

  • @laelnaam7539
    @laelnaam7539 2 ปีที่แล้ว

    Wow Looks mom and daughter so beautiful
    God blessed you guys more 🙏🙏🙏I like you guys when you taking 💝💝💝🌹🌷🌹🌷🌹

  • @assasdf156
    @assasdf156 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆጆ እመብርሀን ትባርክሽ

  • @mishu372
    @mishu372 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን በጣምምምምም ታምራላችሁ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear ❤️

  • @kiyatelila1570
    @kiyatelila1570 2 ปีที่แล้ว

    Wow wudoche betam newu das yemitlut enat ena lij edme ena tena temegnewu

  • @mkalabe7741
    @mkalabe7741 2 ปีที่แล้ว +2

    What a beautiful mom and daughter, family. God bless you and your family 🙏 🙏🙏✝️👏💖💖💖💚💛❤

  • @woinshetasegdew2065
    @woinshetasegdew2065 2 ปีที่แล้ว

    Zemi tebareku enes?

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 2 ปีที่แล้ว

    እናትና ልጆች በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱልን

  • @user-dq5gs5ks2p
    @user-dq5gs5ks2p 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ሚሉ እናት የሳቸዉ ዉጤትነዉ ያንቺምስርአት እድሜ ይስጣቸዉ ለናትሽ❤

  • @chachi4700
    @chachi4700 2 ปีที่แล้ว +13

    ውበት keቤቱ ነው ❤ አረ ምንም ባታሳዩን እንዲሁ ቁጭ ብላቹ ብታወሩም ኣትጠገቡም❤🥰😍

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune?.

  • @eyosseshetu97eyossyeshetul97
    @eyosseshetu97eyossyeshetul97 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ጥሩ ውህድ እሞክረዋለው እኔ የምልሽ የጸሀይ መከላከያ ስቀባ ያጠቁረኛል ምን ትያለሽ በዚህ ጉዳይ ላይ መልስ እጠብቃለው

  • @etagenayele1489
    @etagenayele1489 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ እባክሺ ለማዲያት ካለሺ

  • @seyebelaydagi5830
    @seyebelaydagi5830 2 ปีที่แล้ว

    Yene konjo sewodesh iko.....tebarkiling

  • @tigselam
    @tigselam 2 ปีที่แล้ว

    Hi Please can you tell me the vitamin creme
    Thanks

  • @elizabethamsalework3006
    @elizabethamsalework3006 2 ปีที่แล้ว

    Good mother you say exactly true . Use meskeal flower instead of ird . Ird Is to aggressive foto face. My mother She prepare for me meskel flower my face Is so nice

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ልጆችሽን አሳይን

  • @assasdf156
    @assasdf156 2 ปีที่แล้ว

    እናት እንዴህ ደስ ሲላት በጣም ደስ ይላል

  • @munthahassem3347
    @munthahassem3347 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉዋዉ ታናሽና ታላቅ መሠላቹ ❤

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 2 ปีที่แล้ว

    ከናትሽ ብዙ ትምህርት እናገኛለን የተባረካችሁ ቤተቦች ናችሁ

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይባርካችሁ

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 2 ปีที่แล้ว

    you are blessed

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ እርድ ስቀባ ፊቴ ቢጫ ሆኖ ይቀራል ምን ላርገው ወይ ማሚዬ የድሮ ፀሀይ እንዳሁን አልነበረም አለች አሁን ፀሀይዋም ጨክናለች

  • @user-jx3sq1zp6u
    @user-jx3sq1zp6u 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካቹ እኔን እሞክራለሁ

  • @elleni4658
    @elleni4658 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ታምራላችሁ ቆንጆዎቹ

  • @user-ih8mv7ce7b
    @user-ih8mv7ce7b 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @wolfgangreimers271
    @wolfgangreimers271 2 ปีที่แล้ว

    Des setelu fetari edmen tenan yesetachu wedoch 💞😘

  • @beautifulethiopiaforever836
    @beautifulethiopiaforever836 2 ปีที่แล้ว

    zemenawit tadea beayatesh wetesh newa ! selewebet mister yawekeshew! enateshen edemena tena yestelish serashem betam web new

  • @mimiakalu8314
    @mimiakalu8314 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘመናቹ ይባረክ

  • @habibabalaker6320
    @habibabalaker6320 2 ปีที่แล้ว

    Mashallah batame tameralchu enatesh batame tachawache nachwe Allah ragem edme katenagar yistachu hulem endazhu yemrbachuh😍😍😍😍😍

  • @almaztarekey3286
    @almaztarekey3286 2 ปีที่แล้ว

    ታምራላችሁ

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 ปีที่แล้ว

    ሰታምሩ እናትናልጂ😍😍💗💗

  • @user-lt3gl4ld5o
    @user-lt3gl4ld5o 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅልሽ እናትሽን

  • @kalkidantesfaye2518
    @kalkidantesfaye2518 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጦች ናቹ እናትሽ በጣም ደስ የምትል ነች

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 2 ปีที่แล้ว

    you looking beautiful guys god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @selamlalem2062
    @selamlalem2062 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you 🙏 beautiful family 👪 ❤ 🙏 ♥

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 2 ปีที่แล้ว

    THANK you ❤❤❤😍😍🙏🙏🙏TEBAREKUU

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 2 ปีที่แล้ว

    Beautiful family God bless you 🙏 ❤️

  • @meskrmegrma2018
    @meskrmegrma2018 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እዴት ደስ እደምትሉ

  • @senaittola5346
    @senaittola5346 2 ปีที่แล้ว

    You have beautiful Mom God bless you

  • @kidest7selasea208
    @kidest7selasea208 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ማሮች ደስ ስትሉ ❤️😍❤️😍❤️😍😍😍😍❤️❤️❤️

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 2 ปีที่แล้ว +1

    Seriously , Kaleya your mom color is change and keep going beautiful 👍👍👍👍👍

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +1

      Yes she is looking great thanks 😊 😀

  • @mistremekonnen7639
    @mistremekonnen7639 2 ปีที่แล้ว

    What is the Vitamin E cream brand. where we can find?