ብዙዎችን ያስደነቀ❗️ፀጉር የሚያሳድግ እና የሚያፋፋ ❗️የጭቃ ቅባት ውህድ❗️ለልጆች እና አዋቂ የሚሆን

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 260

  • @user-bq7in2xo3k
    @user-bq7in2xo3k ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው እምከታተልሽ የምትሰሪያቸው ነገሮች በሙሉ በጣም ጠቃሚ ናቸው የኑሮ ዘዬሽ ከኔ ጋር ተመሳሳይ ነው እመአምላክ ትጠብቅሽ በርቺልኝ

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ሁሌም የምትሰጪው መረጃ ትክክል እና እውነት ነው

  • @helinagirma6776
    @helinagirma6776 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም እናመሰግናለን ቤታችን የምናገኛቸው ውህዶች ናቸው

  • @user-hm2xf5pb1b
    @user-hm2xf5pb1b 2 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት የተቸገርኩት ፀጉሬ ምንም አይነት ቅባት አላርሰው እያለ በድርቀት ብዛት ተበጣጥሶ አለቀ ሞክሬው ከሰራልኝ በእውነት አላውቅም በምን ቃል እንደማመሰግንሽ የእናቴ ልጅ

  • @eli-solhabshatube8625
    @eli-solhabshatube8625 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ቆንጆ ለልጄ በጣም ነው የምቸገረው የነበረው. ...... ዳይ ወደውህድ

  • @yemaryamfikir6288
    @yemaryamfikir6288 2 ปีที่แล้ว +13

    ይሄማ ስጠብቀው የነበረ ነገር ነው ሁሌም ጥያቄያችንን ስለምትሰሪ አመሰግናለው የልጄ ፀጉር በጣም አስቸጋሪ ነው እና ሁሌ እንዳለቀሰች ነው እስቲ ሰርቼ እሞክርላታለው ተባረኪ ድንግል ትጠብቅሽ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear ❤️ 😘

    • @konjokonjo2758
      @konjokonjo2758 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/Xdyxe_sqfz00adjVdbbFnw.html

  • @mahdertadesse884
    @mahdertadesse884 2 ปีที่แล้ว

    Thank you. I love it. It works very well thanks konjit

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 2 ปีที่แล้ว +5

    thanks sis for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏

  • @user-us2nz7vg6i
    @user-us2nz7vg6i 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ 🌹💐

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much I will try it 🙏🌺🌺🌺

  • @betiroyal7245
    @betiroyal7245 2 ปีที่แล้ว +1

    ቆዳችንን አንቀባምዴ ፀጉሩን ብቻ ነው በተረፈ እርካታሽ ደስስ ይላል ሚጣፍጥ አደበት🥰🥰

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 2 ปีที่แล้ว

    Thank u zemenyeee , 😍😍😍😍 ye hulunem kebat proportion roughly betenegerin more teru new kaleye.

  • @michotmandefro7442
    @michotmandefro7442 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን

  • @user-ps2je3uh6h
    @user-ps2je3uh6h 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህ ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @deborahethio9999
    @deborahethio9999 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ መለኛ👌👏👏እናመሰግናለን👍💚💛❤

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ቃልዬ ስማርት

  • @rahelmoges9403
    @rahelmoges9403 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬ እባክሽ sunscreen ጥሩ የምትይውን አሳውቂኝ ሙቀቱ ፀሀዩ አልተቻለም

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 2 ปีที่แล้ว

    ይሄማ ለኔም ነው ቃልዬ በጣም ጠቃሚ ነገሮችን ናቸው በጣም እናመሰግናለን በርችልን

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Eshi bettyee yene konjo ❤️💝

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቃልዬ በርቺ እኔም እሞክተዋለሁ ጸጉሬ መድረቅ ጀምረዋል ተባረኪ

  • @hannapetros4307
    @hannapetros4307 2 ปีที่แล้ว

    Thank u I will try now kalya!!!

  • @Muday-Werk
    @Muday-Werk 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ እንዴት ነሽልኝ ውዴ? የልጄ ፀጉር በጣም ነው የሚያስቸግረኝ በጣም ጠንካራ ነው ምንም ብቀባው አይፍታታም! እስኪ እሞክረዋለሁ ከሰራልኝ ገላገልሽኝ!

  • @maramawitgecho7347
    @maramawitgecho7347 2 ปีที่แล้ว

    Thanks sistu tbarky

  • @destamakonen2002
    @destamakonen2002 ปีที่แล้ว

    ውነትም ዘመናዊት ይመችሽ እናመሰግናለን

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 6 หลายเดือนก่อน

    Wow thank you. It is a good information !

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ቃል ቆንጆ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear ❤️ 😘

  • @mekdesgetaneh7276
    @mekdesgetaneh7276 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም በቀላሉ ማግኝት የሚቻል ውህድ ነው እናመሰግናለን ዘመናዊት !! የፅጉርሽ ጥቁረት በጣም ያምራል የተፈጥሮ ነው ወይንስ ቀለም አለው እስቲ ምን አይነት ቀለም ጥሩ ነው

  • @bmtq
    @bmtq 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ቃልዬ 🙏🌸💕 ቤተሰብ እንሁን ውዶቼ💕🌸🌸🌸

  • @Zenchoice1
    @Zenchoice1 2 ปีที่แล้ว

    Is Using living conditioner bad for hair?

  • @roraworldartwisdomyoutubec3458
    @roraworldartwisdomyoutubec3458 2 ปีที่แล้ว +5

    ዘመናዊት ደርባባ እናመሰግናለን 🙏😍

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +1

      Thank you my dear ❤️ 😘

  • @zinetadem1813
    @zinetadem1813 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን እህቴዋ እስኪ የሰምሰም ዘይት ቅባት አጠቃቀም አሳይን በአረበኛ ሰሌጥ ነው መሰለኝ ስሙ

  • @zeynyayimam9043
    @zeynyayimam9043 2 ปีที่แล้ว

    ማሻሏህ በጣም ሀሪፍ ነው

  • @mesitube8868
    @mesitube8868 2 ปีที่แล้ว

    Thank you sister ❤❤❤

  • @Selamenesh
    @Selamenesh ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል😍😍

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 2 ปีที่แล้ว +3

    Hi Kaleye how often can we wash our hair? I have curly hair

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 2 ปีที่แล้ว +1

    ተቀብተን እንቆያለን ፡የኮኮናት ቅባት ትንሽ ሽታ ስለው ፡ቃል

  • @chaltiyeedo8295
    @chaltiyeedo8295 2 ปีที่แล้ว +17

    ዋው አድናቂሽ ነኝ ፀጉሬ በፀጉሪሽ ቀንቶ እየረዘመ ነው ❤️

  • @selamfilagot8586
    @selamfilagot8586 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር ስወድሽ እኮ ሳላደንቅሽ አላልፊም ሌላው ደግሞ ዘመናዊት ጠጅ ሰርቼ ሲጥም በ ርች።

  • @dibodibo8106
    @dibodibo8106 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ተባርክ ጥያቄ አለ ምንም ሁማን ሄር ተጠቅሜ አላውቅም ግን ፍት ላይ በጣም ገባ እያለ ነው ምን ይሻላል???

  • @salemgemechu5891
    @salemgemechu5891 2 ปีที่แล้ว

    Thanks sis

  • @edelawitmelkam5176
    @edelawitmelkam5176 2 ปีที่แล้ว +2

    Great job ❤

  • @firdosmohammed7104
    @firdosmohammed7104 2 ปีที่แล้ว

    Kali, አልመንድ ዘይቱን በወይራ ዘይት መቀየር ይቻላል?

  • @user-rc2vb4qc2o
    @user-rc2vb4qc2o 2 ปีที่แล้ว +1

    የእህቴ ጸጉር በጣም አስችጋሪ የማይበጠር ነው በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቅን ክበሪልኝ 💋💋

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear ❤️ 😘

  • @enanuenanu1239
    @enanuenanu1239 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን እህታችን 🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear ❤️ 😘

  • @andinetgetachew4231
    @andinetgetachew4231 2 ปีที่แล้ว

    Betam enamesegnalen KALYE eski letekore anget ena ej yehone wuhd sriln

  • @awetkumilachew2193
    @awetkumilachew2193 2 ปีที่แล้ว

    Thank you. Mabeteryaw yet new yemagenew?

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km 2 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ነው ግን ውይ ውይ ዘማናዊትዬ ሰርቼ ተቀብቼ እንዴት ልተኛ ይሄን ተቀብቼ ለሊት ተነስቼ ነው የታጠብኩት ተቀብተን ከተወሰነ ሰአት ቦኃላ መታጠብ አለብን ኮኮሱ ደሞ ይሸታል

  • @ahllamahllam5152
    @ahllamahllam5152 2 ปีที่แล้ว

    Erguze nasheda sawenateshe camara lebale ena setaware tefasheshe yekorartale kahona dase yelale mamene samelgn malunume❤❤❤

  • @ethioabytube-3602
    @ethioabytube-3602 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing yene wudi kalye

  • @lilihabtamu78
    @lilihabtamu78 2 ปีที่แล้ว +3

    Love it thanks ❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear ❤️

  • @abebechmekebib3710
    @abebechmekebib3710 2 ปีที่แล้ว +2

    Its a big relief for my kids. Tnks sis. ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear ❤️ 😘

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 2 ปีที่แล้ว

    Wow you have beautiful hair

  • @akliloualam9452
    @akliloualam9452 2 ปีที่แล้ว

    ምንም የእኔ በለሞያ ስወድሽ ተባረኪ❤

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁሌም ምርጥ ትሪትመንቶችን ነው ምታመጭልን በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ቃል ውብብብብብ 💕💕👏👏👏👍👍👍

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      💝💝💝💝

  • @tsegiambaye479
    @tsegiambaye479 2 ปีที่แล้ว

    Wude 💕😍💝💕 berchiln ene mlsh lcd coconat oill fesash yihonal ena baby care chikaw kbat yihonal?

  • @hayatmohamed8152
    @hayatmohamed8152 2 ปีที่แล้ว +3

    Hello, Zemnyt what kind of sunscreen do you use? Can you please send me the link in the description below. Thanks

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +1

      I will put it on my story eshi

    • @hayatmohamed8152
      @hayatmohamed8152 2 ปีที่แล้ว

      Eshi yen konjo amsgnahu

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 2 ปีที่แล้ว +1

    ለነገሩ ፀጉር ከተፈጥሮ ነው ያንችም የእናትሽም በጣም ነው የምታምሩት ተፈጥሮ ለግሶአችሁ ነው ቢሆንም እንክብካቤ ጥሩ ነው እሞክረዋለሁ የኔ ቆንጆ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ አዎ ልክ ነሽ

  • @zortihomemade5143
    @zortihomemade5143 ปีที่แล้ว

    በጥም ደሰ ይላል ፀጉሸ ተባርክ

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ያምራል

  • @metages
    @metages 2 ปีที่แล้ว +6

    ቃልዬ: ቪዲዎችን ማየት ከጀመርኩ ቆይቻለሁ አስተያየት ብዙም አልፅፍም LIKE ማድረግ ግን የሚቀድመኝ ያለ አይመስለኝም😁👍 ከነቤተሰብሽ ስራሽ ልዩ ነው በርቺ ለማለት ነው:

  • @abebatewolde9201
    @abebatewolde9201 2 ปีที่แล้ว

    ተባርኪ የልጄ ፅጉር ቆንጆ ነው ግን የተለያየ ቅባት ሞክሬለሁ ወዛም የሚያደርግ አጥቼ ነበር እግዚአብሔር ይባርሽ የኔ ቆንጆ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Amen amen yene konjo thank you 😊 🙏

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ ቃልዬ የኔ ለዩ ናፍቆት እኮ ነሽ ፍቅርሽ አዙሮ የደፋኝ ቀን ማነው ተጠያቂው??? አመሰግናለሁ ከነ ልጆቼ አዘጋጃለሁ እሞክራለሁ ውድድድድድ ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      💝💝💝

  • @emus323
    @emus323 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you 🙏 betam sister, this is going to help a lot to my little princess’s long hair( my full time job😄)!

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j 2 ปีที่แล้ว

    ካሊዬ ቆንጆ ከለር ያለው ጭቃ ቅባት ለልጄ ለፀጉር ይመቻታል ግን ፊቱዋን ሲነካው እያበላሽባት አልተመቸኝም ነበርና ይሄ ንፁህ ነገር ነው ያሳይሽን እሰራዋለሁ አመሰግናለህ ጎበዝ በርቺ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +1

      Yes my dear it is natural and very easy to make 😉

  • @YN-uy9fn
    @YN-uy9fn 2 ปีที่แล้ว

    Hi Kal, Straight Ahead የሚባል flat iron recommend ታደርጊያለሽ? Which brand do you use?

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      I have to take the picture my dear sorry I don't remember the name

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      But I will share the name I recommend from Amazon eshi

  • @rakiraki1003
    @rakiraki1003 2 ปีที่แล้ว

    Thank you kall እግዚአብሄር ይባርክሽ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Amen amen yene konjo ❤️ 🙏

  • @letsexploretogether4512
    @letsexploretogether4512 2 ปีที่แล้ว

    Welcome kaliye 😍 will try it .

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Thank you my love ❤️

  • @hulegebmedia4915
    @hulegebmedia4915 2 ปีที่แล้ว

    ማሬ በጣም እኮነዉ የምወድሸ

  • @eysusyadenaleysusfekernaw627
    @eysusyadenaleysusfekernaw627 2 ปีที่แล้ว

    Wow wow ena serchu batam aref naw yabazal yabakwlal tabarki

  • @rowfoodletay1314
    @rowfoodletay1314 2 ปีที่แล้ว

    ሰለም ቃል ቆንጅ ነው 🥰🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Eshi yene konjo thank you 😊 🙏

  • @umumohammed1144
    @umumohammed1144 2 ปีที่แล้ว

    መልሽልኝ እባክሽ! Hormone alebgn yalmokerkut yetegur wuhd yelem 1 amet mnm lewut yelem lena meftha?

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 2 ปีที่แล้ว +1

    tnx for sharing ቃልዬ የኔ ቆንጆ የልጄ ፀጉር ጫፍ ጫፉ ችፍርግ ያለ ነው እሰራላታለሁ እስኪ እና ደሞ የፊት እስቲም ሊንኩን ጠይቄሽ ነበር አላየሽውም መሰለኝ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +1

      Eshi yene konjo sorry didn't see that Limited-time deal: Facial Steamer EZBASICS Ionic Face Steamer for Home Facial, Warm Mist Humidifier Atomizer for Face Sauna Spa Sinuses Moisturizing, Unclogs Pores, Bonus Stainless Steel Skin Kit(Blue) www.amazon.com/dp/B085SXWL5Y/ref=cm_sw_r_apan_i_dl_H133E7G0JNK00D8T6RF9

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685 2 ปีที่แล้ว

      @@zemenawit tnx dear

  • @Fiyori-ye6qv
    @Fiyori-ye6qv 2 ปีที่แล้ว

    Wawwwww qalye የሄ ሞ ለኔ ነው ስንታጠብ ብቻ ነው ወይ በፈልለግነው ሰዓት መጠቀም ይቻላል amesgnalew ❤️❤️❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +1

      You can use it any time but it would be great if you use it when you wash your hair 😉

  • @almaztarekey3286
    @almaztarekey3286 2 ปีที่แล้ว

    ልዩ ነሽ

  • @hanayesemataliji5452
    @hanayesemataliji5452 2 ปีที่แล้ว

    Yena wud selam lanchi yihun ehit 1neger laschegrshi new yihn ayiteshi endatalfi peles ena bzu giza bahar enahadalen ewuhawu betam chewim new ena tsegura betam new yemibetatesewu ena degmo lefit yemihu peles 🙏

  • @beetlemtaddasa4138
    @beetlemtaddasa4138 2 ปีที่แล้ว

    Baxam dasilal tebarkii wide

  • @MsChurch2010
    @MsChurch2010 2 ปีที่แล้ว

    Egziyab ybarksh sis

  • @bruktaitnegash6244
    @bruktaitnegash6244 ปีที่แล้ว

    ቫዝሊን፣ ኮክናት ኦይል አልመንድ ኦይልና ብላክ ካስተር ኦይልን አንድ ላይ አድርገን ብንጠቀምስ ካስተር ኦይሉ የሚያመጣው ችግር አለ?

  • @meronayalewmekonnen6238
    @meronayalewmekonnen6238 2 ปีที่แล้ว +4

    የሁል ግዜም ጥያቄ ነበር ቃልዬ ግን አንቺ የተጠቀምሻቸውን ቅባቶች እኔ አላገኝም እና በምን አይነት ቅባት ልተካቸው please ቃልዬ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +2

      የኔ ውድ የምታገኝውን ተጠቀሚ ችግር የለውም የኔ ቆንጆ

    • @meronayalewmekonnen6238
      @meronayalewmekonnen6238 2 ปีที่แล้ว +1

      እሺ አመሰግናለው ቃልዬ

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 2 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኪልኝ 🙏❤ ደስ የሚል ውህድ ነው💞💐

  • @Feven600
    @Feven600 2 ปีที่แล้ว

    ነገውኑ እሰራዋለው ፀጉር የሚያበዛና የሚያረዝም ለልጆች ስሪልኝ ውዴ ልጄ ፀጉርዋ ለስላሳ ነው ከፊትና ከሃላ የለውም ቤቢ ሄር ነው በቃ ምን ላርግላት እስኪ መላ ኣምጪ

  • @belinhabeshabt1438
    @belinhabeshabt1438 2 ปีที่แล้ว

    selam kalye enkuan dehna metash wude eshi betam amsegnalehu anchen meketatel kejemerku tsegure laye ena fete laye betam tiru lewt aychebetalehu gn keberlgn yene wudi egzabher endeme ketena gar yadelesh 🙏wude 🥰🥰❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Amen amen yene konjo thank you 😊 🙏

  • @rasmealem9796
    @rasmealem9796 2 ปีที่แล้ว

    ይሄማ ስጠብቀው የነበረ ነገር ነው ሁሌም ጥያቄያችንን ስለምትሰሪ አመሰግናለው የልጄ ፀጉር በጣም አስቸጋሪ ነው እና ሁሌ እንዳለቀሰች ነው እስቲ ሰርቼ እሞክርላታለው ተባረኪ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Amen amen yene konjo thank you 😊 🙏

  • @hulegebmedia4915
    @hulegebmedia4915 2 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ባዝሊን ነዉ እህቴ የሬት ባዝሊን አይሆንም እደ ደሞ ኦይል ያለኝ ካሰተር ና አብካዶ ኦይል ነዉ

  • @amenberha9075
    @amenberha9075 2 ปีที่แล้ว

    Good job 👍🏾

  • @selamfilagot8586
    @selamfilagot8586 2 ปีที่แล้ว +1

    የሠራሽው ያምራል እሞክራለሁ ሌላው እንድሰሩልን የምፈልገው ለሽበትና መንታ ለሆነ ፀጉር ሆዴ በጣም እወድሻለሁ

    • @birtukan259
      @birtukan259 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔም ጥያቄ ነው ፀጉሬ በሙሉ መንታነው የሚገርመው አንዱላይ ከሶስት ያላነሰ ቅጥል አለበት ምንይሻለኝ በቆርጠውም መልሶ ይበቅላል😥😥

  • @zahrah8488
    @zahrah8488 ปีที่แล้ว

    Very good

  • @alemalem2380
    @alemalem2380 ปีที่แล้ว

    ማርኮ ነሺ በቃ ጠጉሬ እንደምያድግ ተስፋ አለኝ ♥️

  • @almazkebede6802
    @almazkebede6802 2 ปีที่แล้ว

    ዘመናዊት ይህ ቅባት ለልጄ ብቻ ነው እንዴ የሚሆነው?

  • @martabelay4242
    @martabelay4242 2 ปีที่แล้ว +3

    The problem is how you go outside with such oily hair & very warm temperature. It even also ruin clothes

  • @user-mp3ro2ef2z
    @user-mp3ro2ef2z ปีที่แล้ว

    እኅቴ እኔ ጸጉሬ እየተነቀ አስቸገረኝ ምን ላድርግ እባክሽን ምክርሽን እሻለሁኝ ??

  • @user-ds9me4pf9r
    @user-ds9me4pf9r ปีที่แล้ว

    Hi mare endet nesha benatishs Ene baqerabua weda hagera beta legaba nebare gin fitea betama tebalshebyei benatishs Mala bayia

  • @zenasease1265
    @zenasease1265 2 ปีที่แล้ว +4

    ጆጆዋ ዘዪት በፍቶ አሳዪኘ

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ትልቁ ችሬ ይሄ ነበር ተባረኪልኝ.

    • @tsigeredagetachew6342
      @tsigeredagetachew6342 2 ปีที่แล้ว

      ፀጉሬ በጣም ይደርቅብኛል በተለይ ጫፉ ና ከመሀል እስቲ ሞክረዋለው

  • @amsaleshemelash9822
    @amsaleshemelash9822 2 ปีที่แล้ว +1

    Could you please show or put it description ingredients thank you 🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Eshi I will my dear

  • @meseretchernetzewide9108
    @meseretchernetzewide9108 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቃልዬ 😍😍😍😍

  • @selamtekele1120
    @selamtekele1120 2 ปีที่แล้ว +3

    ገና አልሞከሩም ግን ያንችን ውህድ ሞክሬ ሁሌም ውጤታማ ነው ።አመሰግናለሁ

  • @user-li2oz9xm8j
    @user-li2oz9xm8j 2 ปีที่แล้ว

    ፀጉሬ ከርዳዳ አጭር ነው ልጠቀመው? እጅሽ ይባርከው

  • @heyo9246
    @heyo9246 2 ปีที่แล้ว +7

    You don't know how much this will help thank you 🤩 you are loved ❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Yess my dear thank you 😊 😘

    • @user-us2nz7vg6i
      @user-us2nz7vg6i 2 ปีที่แล้ว

      💕♥️♥️ሰላም

  • @bontuwaliso8440
    @bontuwaliso8440 2 ปีที่แล้ว

    Yene konjo batam des yelal igzabher yibarkish

  • @user-bh9kn2gz4s
    @user-bh9kn2gz4s 2 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ ፀጉር ማሳነሻ ካለሽ መላ በይኝ ሁሌም ለሳሳ ምናም ነው እምባላው እረ ለብዙ ፀጉርስ ለመቀነስ እኔ በጣም ብዙ ሁኖ አጭር ነው

    • @halimasaeed9238
      @halimasaeed9238 2 ปีที่แล้ว

      እኔ እራሡ ይበዛል ግን አያድግም