ETHIOPIA | እየሳሳ ላለ እና እየተነቃቀለ ላለ ፀጉር 5 ፍቱን መፍትሄ በቤቶ እንዲህ ያድርጉ | በውጤቱ ይገረማሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @yenetena
    @yenetena  4 ปีที่แล้ว +259

    ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!

    • @dvdv3479
      @dvdv3479 4 ปีที่แล้ว +3

      Aloevera jell በባዶ ሆድ መጠጣት ለድርቀት ጥሩ ነው ሲባል ሰምቼ ነበር ምንያህል እውነት ነው በጣም የምፈልገው አርስ ስለሆነ አመሰግናለሁ

    • @ayniaaynia9036
      @ayniaaynia9036 4 ปีที่แล้ว +1

      ሠላም ላንተ ይሁን ዶክተር ዳኒ የኔ ጥያቄ ማር ጸጉር አያሸብትም ወይ? ሌላው ጸጉሬ በጣም ድርቀት አለው ኦሊቭ እና ኮከነት አንድ ላይ ተተቅሜያተው ግን ለውጥ የለውም ምን እንድጨምርበት ትመክረኛለህ? በተረፈ አምላኬ እግዚአብሔር ይባርክህ በብዙ እየተጠቀምኩ ነው

    • @semereabrham3961
      @semereabrham3961 4 ปีที่แล้ว +2

      God bless you brother. Thanks

    • @esateesate2555
      @esateesate2555 4 ปีที่แล้ว +3

      የእውነት ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ይባርክህ ውንድሜ

    • @esateesate2555
      @esateesate2555 4 ปีที่แล้ว +5

      ካአንተ ብዙ ነገር ነው የተማርነው ፈጣሪ ይባርክህ እባካችሁ እህቶቼ እኛ ደግሞ ላይክ ሼር እንዲሁም ኮሜንት በማረግ እንዲበረታታ እናድርግ እሱ ለኛ ብዙ ነገር እያሳወቀን ነው!!

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 4 ปีที่แล้ว +23

    የእውነት እግዛብሔርሽይስጥህ ወንድማችን እኛ ካንተ ብዙ ነገር ነው የእውነት የተማርነው ተባረክ!!!!

  • @ኤፍታህወለተትንሳኤ
    @ኤፍታህወለተትንሳኤ 4 ปีที่แล้ว +22

    እናመሰግናለን! በርታ ወንድሜ ጉሎ ዘይቱም እኮ 100%የኛ ነበር በልጅነት በሱ እየተጫውትን ነው ያደግነው አለማወቅም ይሁን የድህነት ነገር የቴክኖሎጂ ሀብት ማጣት ነገር ሆኖ ያደግንበትንም የኑግ ዘይት ውድ ሆኖብን እድሜ ለስ ግብግብ ሀብታሞች የኛን እየሸጡ የማናውቀውን የረጋ ዘይት እንድንበላ ተገደድን እንጅ ሁሉም ኑጉም ሰሊጡም ሱፉም ነበረን እድሜ ለምስኪኑ ገበሬ የተመረጠውን ሳይበላ ለከተማ ለሚያቀርበው አምላክ እንደናንተ ያሉትን ለህዝብ ጤና ተቆርቌሪ ዶክተሮች ያብዛልን

    • @ሀዊኪያ
      @ሀዊኪያ 3 ปีที่แล้ว

      በትክክል እውነት እኔ ልጅ ሆኜ ትዝ ይለኛል እንጀራ ልንጋግር ስንል ጉሎውን ከጎሮ አምጥተን ፈልፍለን ነበር ምጣድ ምናስስበት አይይይይ

  • @hildanarufael4013
    @hildanarufael4013 3 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከዚህ የበለጠ እውቀትን ይጨምርልህ ወንድሜ !

  • @rawanalbathali9312
    @rawanalbathali9312 3 ปีที่แล้ว +6

    ለኔ ነዉ የተሰራ ይሂ ቪዲወ በቃ ከላየ ላይ አለቀ እኮ እርዝመቱ ዉበቱ ይበቃኝ ነበር እናመሰግናለን የኛ መልካም መምህር💖

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 4 ปีที่แล้ว +5

    ዶክተር ዳኒ እግዚአብሔር የበለጠ ውቀት ይሙላብሕ ተባረክ

  • @ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ
    @ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ 4 ปีที่แล้ว +5

    የኛጤና ክበርልን ግልፅ በሆነ ትርጉም የምታስተምረን የምታስጨብጠን እውቀት እጅግ እናመሰግናለን ክበርልን በተለይ የፀጉር ችግር እኔጋም አለ መፍትሄም አላገኘሁም ነበር 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿ተባረክልን

  • @peace2all51
    @peace2all51 4 ปีที่แล้ว +18

    Our Dr. Brother, we are so blessed to have you on TH-cam to learn and benefit from your knowledge. God bless you!!

  • @mryamm6582
    @mryamm6582 13 วันที่ผ่านมา +1

    Wow wow wow wow wow wow baxim liyuuuu new Thanks my brother ❤❤❤

  • @happya-r4i
    @happya-r4i 4 ปีที่แล้ว +3

    D/r ከልብ አመሰግንሃለው በጣም የተቸገርኩበት ጉዳይ ስለሆነ ደስ ብሎኛል
    ሌላው ዶ/ር የወር አባባ እንደማንኛው ሴት ልጅ ወር ጠብቆ አይመጣም አራት ወር ሶስት ወር እየቆየ ይመጣል በዛ መሀል ሄዴ ይነፋል በጣም ቀዝቃዛ ቦታም ላይ ያልበኛል ይሞቀኛል በጣም እራስ ምታት ህመም አለ ፔሬድ ሲመጣ ግን ህመሙ ይጠፋል እና ወር አበባ እስኪመጣ ድረስ በጣም እታመማለው እየተዛባ የሚመጣበት ምክንያት ሊገባኝ አልቻለም እባክህ በዚህ ዙሪያ ቪዲዮ ብትሰራልን

    • @progressivemind994
      @progressivemind994 4 ปีที่แล้ว

      የማህጸን ሕክምና አሁኑኑ አግኚ እህቴ።

    • @happya-r4i
      @happya-r4i 4 ปีที่แล้ว

      @@progressivemind994 አመሰግናለው።
      ሄጃለው ምንም ችግር የለውም ይላሉ የወሊድ መቆጣጠሪያ ነጩን ትቼ ቀዮን ብቻ እንድጠቀም ይመክሩኛል አንዴ ተጠወምኩ በትክክል መጣ ለመቀጠል ግን ፈራሁ አላገባሁ ወንድ አላውቅም በስደት ነው ያለሁት
      የወሊድ መቆጣጠሪያ ብዙ ሴቶችን ያመክናል ስሉኝ ስጋት አደረብኝና ነው የተውኩት
      ሌላ ሀኪም ሄጄ ደግሞ

    • @happya-r4i
      @happya-r4i 4 ปีที่แล้ว

      Primolut -Nor አዘዙልኝ ለአንድ ጊዜ ነው የተጠቀምኩት ድጋሚ መድሃኒቱን ማግኘት አልቻልኩም ፋርማሲ ሄጄ ስጠይቅ ቀድመው ፊቴን ያዮና የለም ይሉኛም ምክንያቱ አልገባኝም በጣም ተቸገርኩ
      ስደት አይኑ ይጥፋ በሀገሬ ቢሆን በራሴ ቋንቋ የፈለኩበት ሀኪም ሄጄ እታከማለው ለዛ ነው ዶ/ርን ምማጽነው መላ የሚለን ነገር ቢኖር እንደ እኔ የተቸገሩ ይኖራሉና።

    • @progressivemind994
      @progressivemind994 4 ปีที่แล้ว +1

      @@happya-r4i አሁን ተረድቼሻለሁ።ሌሎች እህቶች እንዳንቺ ስጋታቸውን እና ጭንቀታቸውን ሲገልጹ እሰማለሁ።Hormonal contraceptives ያላቸውን ጠቀሜታ እና side effects በደንብ ማንበብ ከቻልሽ አንዱ ላይ ትወስኛለሽ። ግን ተስፋ ሳትቆርጪ የተለያዩ መፍትሔዎችንም ጨምረሽ ምክሪ።ዶ/ር ዳንኤል ባጋጣሚ ካልመለሰልሽ Doctors Ethiopia በሚለው telegram page ላይ ጥያቄሽን ጠይቂ ምክር ልታገኚ እንደምትችይ አምናለሁ። እግዚአብሔር ይማርሽ: ይፈውስሽም።

    • @happya-r4i
      @happya-r4i 4 ปีที่แล้ว

      @@progressivemind994 አሜን አሜን ከልብ አመስግናለው
      ሁሌ ጎግል ገብቼ ስሜቱን እየጻፍኩ search እያረኩ የዚህ ምልክት ነው የዛ ምልክት ነው ሲለኝ በጣም እረበሻለው እስቲ በቴሌግራም እገባለው

  • @thetruthwillsetyoufree736
    @thetruthwillsetyoufree736 4 ปีที่แล้ว +9

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር!!! እንዳልከዉ በሆርሞንና በምግብ እጥረት ምክንየጣ የሚመጣን የጸጉር መሳሳት መለያ መንገዶችን እን ችግሩ ሆርሞን ሲሆን መታከሚያ መንገዶች ብታሳዉቀን መረጃዉን ሙሉ ያደርገዋል፡፡

  • @esateesate2555
    @esateesate2555 4 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ወንድም እኔ ቃላት የለኝም ተባረክ

  • @genetgenet1651
    @genetgenet1651 4 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተርዬ ምን እንደምል አላውቅም በእውነት እግዚአብሔር አንተን እና ቤተሰቦችህን ይባርክ ።ፀጉሬ በጣም ቆንጆ የሚባል ነበር ከጊዜ በሃላ ተለወጠ እናም በጣም ተቸግሬ ነበር እግዚአብሔር ይስጥልኝ አሁኑኑ ያልከውን ሁሉ በተግባር እጀምራለው ለውጡን አሳውቅሀለው አመሰግናለው ።

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 4 ปีที่แล้ว +22

    እባክህን ስለሆርሞን ተጨማሪ ቪዲዮ ብሰራልን ተባረክ!!

    • @khadikhadi6484
      @khadikhadi6484 4 ปีที่แล้ว

      Batm inem sile hormone yehone nagr maweq ifeligalew.

    • @masimtube671
      @masimtube671 3 ปีที่แล้ว

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @zainabendris7955
      @zainabendris7955 3 ปีที่แล้ว

      የአይረን እና ባይታሚን ዲ እጥረት አለብኝ ዶክተር

  • @selamawitmamo1381
    @selamawitmamo1381 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ሀሪፍ ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው ያቀረብክልን ተባረክ

  • @Heran224
    @Heran224 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እባክህ ዶክተር ስለ ሆርሞን ችግር አቅርብልን

  • @tayetube862
    @tayetube862 3 ปีที่แล้ว +4

    የሽንኩርት ውሃ በጣም አሪፍ ነው

  • @hnyybelay8129
    @hnyybelay8129 3 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ለምትሰጠን ትምርህት ወይም ምክር እግዚአብሔር አምላክ ያሰብከዉ ይሳካልህ እድሜና ጤና ይሰጥህ ።

  • @dawitsafewo1937
    @dawitsafewo1937 4 ปีที่แล้ว +9

    Thank you so much for what you’re doing for our community ,it’s amazing you’re making a difference God Bless you more.

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው የማደንቅህ በርታ እንዳንተ አይነቱን ምርጥ ፈጣሪ ያብዛልን።

  • @selamawitwassie9758
    @selamawitwassie9758 4 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር ዳኒዬ አንደኛ ነህ እናመሰግናለን ብዛልን

  • @nf7198
    @nf7198 4 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ዶክተር ሁሌም የምታውቀውን ስለምታካፍለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @lubabasaied5907
    @lubabasaied5907 4 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን ዶክተር ለውፍረት የሚሆኑ ነገሩችን ብታስረዳኝ

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናልፕን"ዶክተር"የኔጤና

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ 4 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ዳክተር እድሜና ጤና ይስጥልን በርታልን

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው ሽኩረንንን ዶክተር እኔ ራሱ ተቸግሪነበር ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ ።ጉበዝነህ

  • @ሀዲነኚየወሎልጅለያውምወል
    @ሀዲነኚየወሎልጅለያውምወል 4 ปีที่แล้ว +3

    በርታልን እናመሰግናለን መልካምሰው

  • @ሰላምለአገሬ-መ4ኰ
    @ሰላምለአገሬ-መ4ኰ 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነተኛ የሚናገር ሰው አንተ ብቻ ነህ ኑርልን

  • @yamiaebebe4744
    @yamiaebebe4744 3 ปีที่แล้ว +4

    God bless 🙏 you Aboundently. You are one of a kind person. Thank you for taking your time for your people.

  • @happya-r4i
    @happya-r4i 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ዶ/ር ካስተር ኦይል ጀምሬ ጸጉሬን ሲያከረድድብኝ ተውኩት አሁን አንተ ባልከን መሰረት እሞክረዋለው ኦሊቫ ኦይል ኮኮናት በጣም ለጸጉር ተስማሚ እንደሆነ እኔ ምስክር ነኝ

  • @Mercylovefaith
    @Mercylovefaith 4 ปีที่แล้ว +4

    God bless you and ur Family for your great help

  • @genzebeabate2571
    @genzebeabate2571 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @מלכםימני
    @מלכםימני 4 ปีที่แล้ว +3

    አመሰግናለሁ

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt 3 ปีที่แล้ว +1

    እምናመሰግናለን ወድማችን

  • @Joseph_spider15
    @Joseph_spider15 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏😊

  • @dehabg1571
    @dehabg1571 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አመስግናለሁ ብዙ ግዜ እከታተላለሁ እኔ ሀይፓ ታይሮይድ ሳላውቀው ከሞት ነው የተረፍኩት እዚ አሜሪካ እየኖርክ አላወቁትም ነበር በየ 3ወር ደም እስጣለሁ ምክንያቱም ክሎቲንግ 2 ግዜ ስለመጣብኝ እና ካወቁት በሃላ ጨረሩን አደረጉልኝ አሁን የታይሮይድ መድሀኒ እወስዳለሁ ሰውነቴ ተመልሳል ግን ፀጉሬ አልተመለስም ምድሀኒቱን መውሰድ ከጀመርኩ 3 አመት ሆነኝ እና ስለፀጉሬ ምንትመክረኛለህ ፀጉሬ በጣም ሄዳል አመስግናለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @tsedaleedeto2688
    @tsedaleedeto2688 4 ปีที่แล้ว +3

    Melkam Gena Dr. Daniel for you and your family. Appreciate my fantastic brother.

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @HAAAlove
    @HAAAlove 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሰግናለን 👏👏👏🙏🥰

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839 4 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር ተባረክ 🙏🙏

  • @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
    @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 4 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ዶክተርዬ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ከልቤ አመሰግንሀለው ትልቅ እርዳታ ነው ትልቅም ቅንነት

  • @burtey6105
    @burtey6105 4 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-ኘ8ጀ
    @እግዚአብሔርታላቅነው-ኘ8ጀ 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን ወንድማችን

  • @mimimalatu31
    @mimimalatu31 4 ปีที่แล้ว +13

    ዶክተር እናመሰግናለን (እቆዳችን ላይ የሚወጣ ነጭ ነጥብጣብ በምን እደምናጠፋዉ ቢደወ ስራልን በጣም ተቸግራለሁ እፊቴ ላይ ሳይቀር ወቶብኝ)?????????

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Dr. ተባረክ ጌታ ጥበቡን ያብዛልክ.

  • @heldanaafework597
    @heldanaafework597 4 ปีที่แล้ว +4

    Stay blessed Dr.Dani

  • @Jeremylol13-jemy
    @Jeremylol13-jemy 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምናመሰግንህ ዶር ዳኒ እስካ ዛሬ እያቀረብክልን ካለው ለእኔ ያልጠቀመኝ ነገር የለም ያለ ምንም ክፍያ እያደረግክልን ላለው ድንቅ ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ

  • @seblewengelhailu3247
    @seblewengelhailu3247 4 ปีที่แล้ว +3

    Thanks dr bless you more !!!

    • @yenetena
      @yenetena  4 ปีที่แล้ว

      So nice of you

  • @naneamen4825
    @naneamen4825 4 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ! Dr .አንደኛዋ ጠያቂ እኔ ነኝ 10Q ተባረክልኝ

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 4 ปีที่แล้ว +3

    Thank you so much Dr.

    • @yenetena
      @yenetena  4 ปีที่แล้ว

      Most welcome!

  • @abayneshhassen976
    @abayneshhassen976 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አቀራረብ ነዉ ብዙ ትምህርት አገኘች

  • @mesiabera5729
    @mesiabera5729 4 ปีที่แล้ว +3

    God Blessed You Bro!!!

  • @yeneneshgebire1648
    @yeneneshgebire1648 3 ปีที่แล้ว

    ዶክተር አንተ የምታስተምረኝን አብዛኛውን አየተጠቀምኩበት ነው በህይወቴ ብዙ ለውጥ አምጥተሀል አመሰግናለሁ ተባረክ

  • @ለሁሉምአላህአለ
    @ለሁሉምአላህአለ 4 ปีที่แล้ว +3

    እባክህ ዶክተር ዳኒኤል ሰለ የመሀፀን ጊርጊዳ ለይ ትናንሽ ኢጢ መፍቲሄ ወይም መድሀኒት ንገረኝ

    • @hiwetaneshedengel2484
      @hiwetaneshedengel2484 4 ปีที่แล้ว

      ለሱማ እግዝያብሔር ነወ መፍትሄወ ጸብል ሄገ እምብርሀን ማህጸንሽን ትዳብሰለሽ

  • @desta5885
    @desta5885 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አመስግናለሁ። እሞክረዋለሁ ውጤቱን እፁፍልሀለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @ሰላሜነሽያምላክእናት
    @ሰላሜነሽያምላክእናት 4 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር እባክህ ስለ ሆርሞን ስራልን!!

  • @zewditubekana902
    @zewditubekana902 4 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ዳንኤል በጣም እናመሰግናለን መልካም ሰዉ ነህ እድሜ ይሰጥህ🙏🙏🙏 ከነቤተሰብህ እንኮን መጣህልን

  • @birtukantezigera1433
    @birtukantezigera1433 3 ปีที่แล้ว +6

    የሆርሞን ችግር መኖሩን በምን አውቃለሁ የኔን ፀጉር አንተ ያልከው ነገር ሁሉ በጣም ገጥሞታል ከቻልክ ዶክተር ብትመልስልኝ አመሰግናለሁ

  • @hareguadesta433
    @hareguadesta433 3 ปีที่แล้ว +1

    Hi doctor Daniel thanks

  • @hannu7898
    @hannu7898 4 ปีที่แล้ว +3

    Gena video ayich salchers new like yemadergew. I'm confident enough it's important

  • @merry5936
    @merry5936 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @SirajTuha-cs5uo
    @SirajTuha-cs5uo ปีที่แล้ว +5

    የሆርሞን ችግር ስራልን

  • @marakiye7986
    @marakiye7986 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ዶክተር
    እባክህን ለማርገዝ የሚጠቅሙ ምክሮችን ብዙ ግዜ ጠይቄህ ነበር

    • @weletemikaela9762
      @weletemikaela9762 4 ปีที่แล้ว +4

      መፆም, መፀለይ ,መስገድ እና ለ ቅዱስ እሩፋየል ቃልኪዳን ስለተሰጠው ፀበሉን ጠጭ እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @yetmyetwahdolji5404
      @yetmyetwahdolji5404 4 ปีที่แล้ว

      አረ ለማርገር አጥብቀሽ ፈጣሪሽን ጠይቂ

  • @asterbelhu6349
    @asterbelhu6349 4 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ እባክህ ባለፈው የጠየኩህን ስለ ሆርሞን ታብሌት የወር አበባ ያለጊዜ ሲቆም ጥቅሙና ጉዳቱን ንገረን

    • @yenetena
      @yenetena  4 ปีที่แล้ว

      ጥያቄውን ትንሽ ያብራሩልኝ

    • @asterbelhu6349
      @asterbelhu6349 4 ปีที่แล้ว +2

      @@yenetena ጥያቄዬ የብዙ ኢትዮጵያን ችግር ነው ያለእድሜ ከ35-40 የወር አበባ መቆም ነው ብዙዎቹ ዝም ብለው ሲኖሩ እኔ ግን አውሮፓ ስለምኖር የህክምና ባለሞያ በማማከር ያለጊዜ ሲጠፉ አጥንት ይሳሳል የስካር እና የልብ ችግር ሊያመጣ ይችላል በማለት ሆርሞን ታብሌት አዘውልኝ እሱን በመውሰድ እገኛለው ግን ደግሞ ጉዳት ሊኖረውይችላል ጥናቱ ገና ነው ብልው ነበር በተፈጥሮ ያጣነውን ነገር ቤሌላ በመተካት ታብሌቱን እንድተው ይህንን እጥንተህ ብታቀርብልኝ ጥሩ ነው ብዙዎች ያለጊዜ እያጡ እይተቸገሩ ነው በተለይ አገር ስንቀይር

  • @sunnightfantye8899
    @sunnightfantye8899 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @peace3791
    @peace3791 3 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ደግሞ ቢቻለኝ አስር ግዜ ላይክ አደርግህ ነበር: የምታውቀውን ተዝጋጅተህ በሚገባን መልኩ በማካፈልህ አመሰግናለሁ::

  • @marthaghebre502
    @marthaghebre502 4 ปีที่แล้ว +1

    አድሜና ጤና ይስጥህ ትልቁ ችግሬ ነው የነገርከኝ በርታ ኑርልን

  • @hannagezehagn8303
    @hannagezehagn8303 4 ปีที่แล้ว +8

    ሰው እንዴት ትሩ ነገር የሚያረግለትን ሰው አመሰግናለው ማለት ያቅተዋል ዶክተር ዳንኤል ዩሀንስ ቪዲዬውን እከታተላለው በታም የሚገርምና ከፍለን እንካን የማናገኘውን ትምህርት እየሰተን ነው ለምንድነው 👎 ይሄንን ምልክት የምትተቀሙት በታም መመስገን የሚገባው ሰው ነው እባካችው አመስግኑት ማመስገን ካልቻላችው እለፍት ይሄ ምልክት ለሱ አይገባውም ለሱ 👍👍👍👍👍👍👍 ይሄ ነው የሚገባው እግዚአብሔር ይስትክ

  • @sifangirma8942
    @sifangirma8942 2 ปีที่แล้ว +1

    ሮዝመሪ አንደኛ ነው Thank U Dr💚👌

  • @esateesate2555
    @esateesate2555 4 ปีที่แล้ว +57

    እህት ወንድሞቼ በፈጣሪ ስም ቆይ ይህ ቪዲዮ ዲስላይክ የሚያስደርግ ነው አረ ፈጣሪ ማስተዋል ይስጠን

  • @kidistwoldemicheal2441
    @kidistwoldemicheal2441 4 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek

  • @selamnigatu2493
    @selamnigatu2493 4 ปีที่แล้ว +3

    አዲስ ገቢ ነኝ እናመሰግናለን ዶከተር እኔ ግን በጣም ያስጨነቀኝ አንደ ነገር አለ እባክህ መፍትሔ ካለህ መላ በለኝ በፊቴ ላይ በጣም ጥቋቁር እና ቡኒ የመሳሰሉ ነጠብጣብ አለብኝ በተለይ በፀሀይ ግዜ በጣም ይበዛል ዶክተር የእርሶን ምክር እፈልጋለሁ

    • @154messi
      @154messi 3 ปีที่แล้ว

      አዲስ ከሆንሽ ነባር ስትሆኝ ይጠፋል።

  • @haymanotayelgn3885
    @haymanotayelgn3885 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ይብዛልክ ወድሜ ስለመልካም ስራክ ተባረክ

  • @ሻሎም-ኰ1ዸ
    @ሻሎም-ኰ1ዸ 4 ปีที่แล้ว +5

    Dr pleaseስለ ታዮራይድ ስራልን

  • @mekedsalemu940
    @mekedsalemu940 3 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር በጣም ነው የማመሰግነው ለውጡን እያየወት ነው ተባረክ

    • @ashuwon4376
      @ashuwon4376 3 ปีที่แล้ว

      minun new yetetekemkew

  • @seidmersa465
    @seidmersa465 3 ปีที่แล้ว +3

    ስለ ሆርሞኑ ቪዶ ስራልን

  • @asterbelay540
    @asterbelay540 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ የባይኦቲን ና ኦሜጋ ሶስት የሚተካ ምግብ አለ ወንድም ዳንኤል፡፡

  • @mesayworku6408
    @mesayworku6408 4 ปีที่แล้ว +4

    ሠላም ዶክተር ባዮቲን ፈርማሢ ጠይቄ ሳይድ ፊክት አለው አሉኝ እና ምን ትለኛለህ

  • @yanitgirma
    @yanitgirma 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ዶክተርዬ እንኳን ደና መጣህ እግዚአብሄር ይባርክህ ቤተሰብህን ሁሉ ይጠብቅልህ ክበርልን

  • @webituberhanu6251
    @webituberhanu6251 3 ปีที่แล้ว +6

    የሆርሞን ችግር ከሆነ ምንድነው መፍትሄው?

  • @hirutgodana9479
    @hirutgodana9479 4 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር እናመሰግናለን መልካም ምሸት

  • @khadizakhadiza1956
    @khadizakhadiza1956 3 ปีที่แล้ว +4

    አሁን ይህ ትምህርድ ህክምነን የዘላ ነዉ እኮ ለምን ድስ ለይክ አደረገቹ ድሮስ ሀበሻ መቼ እዉቀት ይወድለተል ቱ ዉድ ዶ/ር ይቀጥሉ እነመሰግነለን አላህ ይስጥልን🌹🌹🌹🌹💪💪💪💪💪

    • @ethioboys10
      @ethioboys10 3 ปีที่แล้ว +1

      ድሮስ ሀበሻ እያሉ መተቸት ነውርም ነው ። ሀበሻ ወይም ኢትዮጵያዊነት መልካም ነገሮቻችን ይበዛል ! በትንሽ ደካማ ሰዎች ሁሉንም መጨፈለቅ ከነውርም ነውር ነው ። እዚህ ቪዲዮ ላይ ከ17ሺህ በላይ like ያደረገው ሰው ጃፓናዊ ወይም ግብፃዊ አይደለም ኢትዮጵያዊ ሀበሻ እንጅ !
      በተጨማሪ በማንኛውም ዓለም የዩቱብ ቻናል ውስጥ አስገራሚ ጠቃሚ ቪዲዮች ትምህርቶች ላይ dislike አለው በእኛ ብቻ ያለ አይደለም ።

  • @kiditnega2789
    @kiditnega2789 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን በርታልን

  • @tgzak8071
    @tgzak8071 4 ปีที่แล้ว +5

    ሀይ ዶ.ር የኔ የሆርሞን ችግር ይመስለኛል ምክንያቱም ባንድ ግዜ ነዉ ስስና ባዶ የሆነዉ እና እባክህ መላ በለኝ የሬትና የጉሎ ዘይትም ሞክሬየለዉ ምንም መፍትሄ የለዉም

  • @heyatmuluneh831
    @heyatmuluneh831 4 ปีที่แล้ว +1

    Dr.በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ሞክሬ መፍቴ አላገኘሁም ነበር አስቲ ይህን ከ 5 አንድን እሞክረዋለሁ።
    Thank you

  • @mahidemisse8422
    @mahidemisse8422 3 ปีที่แล้ว +5

    በሆርሞን ችግር ስለሚመጣው የፀጉር መርገፍ ችግር ስራልን

  • @nunuyemane5014
    @nunuyemane5014 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ሰለመልካም ተግባርህ

  • @zowitravelfamily9102
    @zowitravelfamily9102 4 ปีที่แล้ว +3

    guys check vitamin D dificency also

  • @helenabraha2059
    @helenabraha2059 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek Dr. Dani indante kumenegergnoch yubzulign

  • @aaalll2565
    @aaalll2565 3 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር እባክህ በሆርሞን ምክንያት የሚነቃቀል ከሆነ ምንድነው ማድረግ ያለብን ምናይነት ሀኪምስ ጋር ነው የምንሄደው ትክክለኝ የምንሄድበትን ንገረን

  • @SaSa-wh6oy
    @SaSa-wh6oy 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ትክክል እኔ ከሊባኖስ እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @154messi
      @154messi 3 ปีที่แล้ว

      ማን ሀገር ጠየቀሽ

  • @ainidaddy3619
    @ainidaddy3619 4 ปีที่แล้ว +40

    በሽተኛ ሰው አለ እዴ የሄንን ጥሩ ነገር ዲስ ላይክ የምታደርጉት ይቀር ይበላችሁ

    • @sifanbr4499
      @sifanbr4499 3 ปีที่แล้ว +1

      Awo mehon alebet sew melkam negar ayiwedim

    • @mimishadanial7647
      @mimishadanial7647 3 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ ስለማያቁ ነው የሱን ጥቅሙኑም ጉዳቱንም እና አውቀው አይመስለኝም በክፋት አይደለም ካለማወቅ ነው

    • @melate5163
      @melate5163 3 ปีที่แล้ว

      Aini faddy ayegermeshi weyi yegna sew Eko kefu new

    • @nagariteriba2203
      @nagariteriba2203 3 ปีที่แล้ว

      የሰዎች ችግር ምን እንደሆን ለማወቅ ይከብዳል

  • @cbacbacba8392
    @cbacbacba8392 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል

  • @sinawusinawu8197
    @sinawusinawu8197 4 ปีที่แล้ว +11

    እኔ አንዷ ነኝ በጣም እየሳሳ ነው ፀጉረ

  • @asmarech591
    @asmarech591 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሔረ ይባረክህ

  • @babyapp6180
    @babyapp6180 3 ปีที่แล้ว +3

    ፀጉሬን ብላጭ አሪፍ ፀጉር አይበቅልልኝም ወይ pls Ngerugn

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 4 ปีที่แล้ว

    በተረፈ በሙያህ የምታውቀውን በማጋራትና ጤንነታችንን ጠብቀን እንድንኖር ለምታደርገው ቀናነት ከልብ እናመስግናለን

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 4 ปีที่แล้ว +153

    10 ዲስ ላይክ ምንድነው ችግራችሁ ወንድማችን የሰጠው ትምህርት ወሳኝ ነው

    • @ውቢትኢትዮጵያ
      @ውቢትኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว +29

      ፀጉር የሌላቸው human hair የሚጠቀሙ ይሆናሉ😄😄😄

    • @muleman9590
      @muleman9590 4 ปีที่แล้ว +3

      97 ደርሷል

    • @beboriga5113
      @beboriga5113 4 ปีที่แล้ว

      Docterye,endatneh,selamih,yibzalign,ene,docter,yehormon,chigir,maletim,hormonesh,tinish,new,alegn,docteru,yewer,abebaye,tolo,aymetam,stgure,degmohulgiza,sabetirew,yiwetal,betam,stegure,ahunbetam,alkual,yemitilegn,kale,docter,ebakih

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 3 ปีที่แล้ว +2

      Thanks Doctor

    • @fekadutsiyon1145
      @fekadutsiyon1145 3 ปีที่แล้ว +3

      Ewunet beleshal sis enesu noremal edalonu new yemegebag

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል እሞልረዋለሁኝ በብዛት ሁሉም ነገር ሞር በምግብ ቢሆን ጥሩ ነበር ከቫይታሚ ወይም ከታብሌት እኔ ቫይታሚኖችን አልወድም ለዛ ነው ተባረክ

    • @yenetena
      @yenetena  4 ปีที่แล้ว

      ዘይቶቹን መጠቀም የሊቮራ ጁስ መጠቀም ይቻላል

  • @nejatnurhussein2999
    @nejatnurhussein2999 4 ปีที่แล้ว +5

    ዶክተሩ ካለው በተጨማሪ የቀይ ሽንኩርትና ዝንጅብል ጁስ አናት አናት መቀባት ከዛ ለ1 ሰአት አቆይቶ መታጠብ እኔ እራሴ እምጠቀመው ነገር ነው ግን junk እየበላን supplement ብንወስድ ጥቅም የለውም እና ምግባችንን እናስተካክል እኔ ፅጉሬ በ relaxer damaged ከሆነ በሃላ ማደግ እንቢ ብሎኝ ነበር ተግሞም ይነቃቀል ነበር trace minerals እና silica እወስዳለሁ essential oil እቀባለሁ msm powder ከ vitamin c ጋር እወስዳለሁ እንድህ አይነት ፅጉር በህይወቴ ኖሮኝ አያቅም long and thick

    • @yodit
      @yodit 4 ปีที่แล้ว

      Yenie ehet enezihen yetetekemshachew negerochen ke oil and powder besteker lelocu bemen melku new yemiwesedut? Kalaschegerkush btexfilign des yelegnal! amesegnalew

    • @nejatnurhussein2999
      @nejatnurhussein2999 4 ปีที่แล้ว

      @@yodit ቀይ ሽንኩርትእና ዝንጅብል በሽንኩርት መፍጫ አንድ ላይ እፈጨውና አጠለዋለሁ ከዛ አናት አናቴን እየከፈልኩ እቀባዋለሁ በ3 ሳምንት አንዴ ሌላው ባዬቲን እኔ ፈሳሹንነው እምወስደው liquid biotin ፅጉር ለማብዛት ግን msm powder ስወስድ ነው በጣም የበዛው ከፓውደር vitamin c ጋር በቀን 3 ግዜ ግማሽ የሻይ ማንክያ ቅንድቤና የአይን ሽፋሽፍቴን አብዝቶታል ሌላ ምግብሽ ነው ፕሮቲን እንቁላልና ሳርዲን እበላለሁ protein powder እና እርጎ ለውዝ አትክልቶች እና ፍራፍሬ እበላለሁ ዳቦ ሩዝ ፓስታ አልበላም እንቅልፍ በቀን ከ7 እስከ 8 ሰአት እተኛለሁ ስፓርት እሰራለሁ yoga አሁን ጅም ስለተዘጋ ውሀ 8 ብርጭቆ በቀን እጠጣለሁ

    • @yodit
      @yodit 4 ปีที่แล้ว

      Betam amesgenshaw mels sleseteshegn msm poweder ke Amazon new yagegneshew?

    • @nejatnurhussein2999
      @nejatnurhussein2999 4 ปีที่แล้ว

      @@yodit ከAmazon ማግኘት ትችያለሽ ግን powder መሆኑን አረጋግጪ ክኒኑ ከሆነ ያወፍራል filler ስላለው አሳ ዘይት በየቀኑ ውሰጅ ብርድ አገር እምትኖሪ ከሆነ vitamin D ውሰጅ ከቻልሽ trace minerals ውሰጅ our soil is deprived ከምግብ ብዙ ሚነራልስ ማግኘት አይቻልም ፅጉርሽ እንደሚያድግ እመኝ ስለፀጉርሽ መጥፎ ነገር አትናገሪ እራስን የመንከባከብ ግዜ በየቀኑ ይኑርሽ እኔ የምሰራው yoga እቤት ውስጥ 15 ደቂቃ ነው yoga class መግዛት ካልፈለግሽ ነፃ class አላት yoga burn Zoe ብለሽ በዩቱብና Facebook ታገኛታለሽ አቮካዶ በየቀኑ ብይ መልካም እድል