Leul Sisay - ባቅሜ _ Baqme Track 08 (Official Audio)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 146

  • @henokdenku
    @henokdenku 9 หลายเดือนก่อน +107

    ትውልዱ 🔥እሳት ሆኑዋል እሳት የሆነ አልበም !!!!!!!❤❤❤❤❤ ከዳዊት ፅጌ አልበም በዋላ በዚያ ደረጃ የወደድኩት !!! ስምን መላክ ያወጣዋል እውነትም ልኡል 👍👍👍👍👍👍👍

  • @Dani-oh1bu
    @Dani-oh1bu 9 หลายเดือนก่อน +32

    ምህረታብ ያልተነገረለት ጀግና ዜማ ደራሲ🤗👏👏

  • @MeOne-l6i
    @MeOne-l6i 9 หลายเดือนก่อน +26

    በእውነት እናመስግላለን ጆሮችን እንደዚህ አይነት ዘፍን መስማት ናፍቆት ነበር promotion አደራ በድንብ ስራበት አብሶ Tiko tiko ላይ መልካም እድል 🎉

    • @danielmeshesha
      @danielmeshesha 9 หลายเดือนก่อน +1

      Tiko tiko😂😂 ere gedelkegn bro

  • @user-ef7go
    @user-ef7go 9 หลายเดือนก่อน +23

    ዘፋኝ ነን የሚሉትን የዘመኑ አልቃሽ እንቧጮዎች ለ አንድ አመት የቤት ልጅ ልታረጋቸው ነው ይመችህ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @Nebiha574
      @Nebiha574 9 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂ጆሯችን ደቁሮ ነበር🎉

    • @abaygezahegn3734
      @abaygezahegn3734 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @yadlii9341
    @yadlii9341 9 หลายเดือนก่อน +43

    Leule የመጀመሪያ single "ቀረሁ እንጂ" በኃላ ስጠብቅ ነበር Album አላሳፈርከንም ቆንጆ ስርዓት ያለው ስራዎች💪💪👍👍👌👌👌

  • @tadiyosdegh3615
    @tadiyosdegh3615 9 หลายเดือนก่อน +11

    በ ነ ያሬድ ነጉ ጆሯችን ደንቁሮ ነበር።ገና አሁን ዘፈን ሰማሁ ።ምን አይነት አልበም ነው በፈጣሪ😊😊😊

  • @hilarybalewgiza5698
    @hilarybalewgiza5698 9 หลายเดือนก่อน +10

    የኔ ውድ እንዴት እንደምወድህ እንደችሎታህ እውቅናህንም ከፍ የሚያደርግ አልበም ይሁንልን መልካም ዕድል❤❤❤❤

  • @shambelakele3437
    @shambelakele3437 9 หลายเดือนก่อน +7

    ከዳዊት ፅጌ በኃላ ደስ የሚል አልበም ምድረ ዘፋኝ መስፈርቱ ይህ አልበም ነው አስብበት ❤❤❤❤

  • @MohammedAli-xm3vt
    @MohammedAli-xm3vt 9 หลายเดือนก่อน +11

    አንችየዋ part is ……… simply wow🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @SabaBerhe-ub1dy
    @SabaBerhe-ub1dy 9 หลายเดือนก่อน +6

    ዜማ ደራሲው የልቡን ሠላም ነው በሙዚቃ ያሠማን ምሕረትአብ ክብረት ይስጥልን ሠላም የሆነ ሠላም የሚሠጥ ሙዚቃ

  • @tenaamda6642
    @tenaamda6642 9 หลายเดือนก่อน +5

    ለያዳድ ስራክ ምንም ቃል የለኝም ለኔ ከ 90 በዋላ ልብ የሚያረካ ስራአገኘው ተሰምቶ አይጠገብም ጀግናው በርታ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ADDIS1341
    @ADDIS1341 9 หลายเดือนก่อน +3

    አርብ እለት ሌሊት ይሄንን አልበም ሳዳምጠው አደርኩኝ ነገር ግን ኤር ፎኔን አድርጌው እያዳመጥኩት ድንገት እንቅልፍ ይዞኝ ጭንልጥ እንዳለ ጠዋት ስነቃ ኤር ፎኔ ተበጥሶብኝ አገኘሁት እላዬ ላይ ተጠምጥሞብኝ ከዛ ዳግመኛ አላመናታውም መልሼ ቀጥዬው ደግመኛ ቁርሴን ከበላሁኝ በኋላ ሻይ ቡና እያልኩኝ የማለዳዋን ፀሐይ እየኮመኮምኩኝ ማዳመጤን ቀጠልኩኝ ይገርማል ❤❤❤ ዳግመኛ ትልቅ ተስፋ ልዑል ይጠብቀዋል ፈጣሪ ከዚህ በተሻለ ደግሞ ትልቅ ነገር እንዲያድለው በጥበበ አምላክ ፀሎት አደረኩኝ ልዑሌ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን ሙዚቀኛ ድምፃዊ የግጥምና ዜማ ደራሲ አዲስ ጌቱ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BereketTewbo
    @BereketTewbo 9 หลายเดือนก่อน +5

    TBH ke dawit tsige behula album seman

  • @bellabelle4932
    @bellabelle4932 9 หลายเดือนก่อน +4

    አበሻች ልባችን ትር የሚለው በደዚህ አይነት ዜማ ነው🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️

  • @KassimEndris
    @KassimEndris 9 หลายเดือนก่อน +6

    ወንድም እንባ ያቃል ወዶ ከተነካ ❤❤❤❤

  • @amenmelkamu2500
    @amenmelkamu2500 6 หลายเดือนก่อน +2

    ምህረትአብ ደስታ ክብር ይገባሀል
    ግጥም 10/10
    ዜማ10/10
    ሉሌ ያንቺ የተለየ ነው

  • @yishakalemayehu7798
    @yishakalemayehu7798 9 หลายเดือนก่อน +1

    ልዕል ለጆሮአችን ስለደረስክልን እናመሰግናለን 👐👐ግጥም ዜማ አንደኛ ምህረተአብ , ኪሩ ትችላላችሁ ❤️❤️ ኧረ ወገን እይታ ያንሰዋል share እያረግን 1m እናስገባው

  • @thomasadiman8493
    @thomasadiman8493 9 หลายเดือนก่อน +1

    የሲዲው ዘመን ናፍቆኝ ነበረ አሁን ግን እረካለው እንደ ቅርስ ቤት ሊቀመጥ የሚገባው አልበም ነው

  • @Smile99297
    @Smile99297 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አሪፍ ስራ ነው🎉🎉።ትግርኛ ሙዚቃህ comment mestet alchalkum kechalk astekaklew 🎉🎉💚💚💚💚

  • @segenestifanos7701
    @segenestifanos7701 9 หลายเดือนก่อน +3

    It is really beautiful and deep song. The first time when I saw ur clip, I was so attracted by ur looks and especially ur eyes..Your looks made me fall in love with ur songs..And I am listening to ur songs now..Hope u will do clips soon..And I love the song that u repeated from Gash Telahun ( Keremkuata)..kee it up. U r one of the best artist and very handsome also. Hope one day I will come to addis and meet u..I am foreigner❤

  • @firiwaktolesa8141
    @firiwaktolesa8141 9 หลายเดือนก่อน +3

    I saw u when I was in highschool when you was at Superstars contest. U r so talented bro

  • @fasilfasil2320
    @fasilfasil2320 9 หลายเดือนก่อน +2

    መግለፅ ይከብዳል ትለያለህ ልኡሌ

  • @tamesis1595
    @tamesis1595 9 หลายเดือนก่อน +2

    እረ ሊያሳብደኝ ነው ❤❤❤❤

  • @biruhkenayana2554
    @biruhkenayana2554 8 หลายเดือนก่อน +1

    #offfffffffffffffffffffffff .... like andee bcha new leka michalew...🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tadesseyared9249
    @tadesseyared9249 9 หลายเดือนก่อน +3

    ባቅሜ አድናቂህ ነኝ 🎉

  • @mylordjesus1975
    @mylordjesus1975 9 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ልጅ ግን ድምጹ ማዲንጎን እየመሰለኝ

  • @nebiyatasmamaw
    @nebiyatasmamaw 9 หลายเดือนก่อน +2

    finally our ears can hear sometimes magical ,beautiful music God bless you bro

  • @user-Hanu
    @user-Hanu 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሉሌ🎼🖤🥰🤗ባንተ አለመገረም አይቻልም

  • @solsh6467
    @solsh6467 9 หลายเดือนก่อน +1

    You should have included something about Ethiopia.
    And probably one for your mom.

  • @MedinaKassa-x7x
    @MedinaKassa-x7x 9 หลายเดือนก่อน

    Ye 6amet lfat kentu alkerem ke jerbah yalutnm chemro hulachihum bertu

  • @kiraabigarotube2217
    @kiraabigarotube2217 9 หลายเดือนก่อน

    አልበም እንዲህ ነው የሚሰራው

  • @firiwaktolesa8141
    @firiwaktolesa8141 9 หลายเดือนก่อน +2

    All tracks are 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥No word

  • @tinsaetilahun-o4w
    @tinsaetilahun-o4w 9 หลายเดือนก่อน +2

    ደርሶ ከፍቶታል ❤❤❤

  • @Afomiya-t2b
    @Afomiya-t2b 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wowwwww🎉 I got another favorite song

  • @mekonnonmulugeta9340
    @mekonnonmulugeta9340 9 หลายเดือนก่อน

    ዋው ትክክለኛውን መንገድህን ይዘሀል በቃ ምንም እዳልሰራህ መስለህ ለሌላ ስራ ተዘጋጅ ደረጃህ ሌላ ነው ይመችህ

  • @lidiyalidu3401
    @lidiyalidu3401 9 หลายเดือนก่อน +2

    All tracks 🔥thanks ❤ keep it up bro💪🏼

  • @waltenguswarkaw821
    @waltenguswarkaw821 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የወደድኩት በተለይ ይሔን ከ'መልኬ በቃኝ' በመቀጠል በሁለተኛ የወደድኩት። ትችላለህ የጠፋውን የሙዚቃ ስም መልሰኸዋል።

  • @yonasabiye5679
    @yonasabiye5679 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው የወደድኩት፡፡ እውነት ጎበዝ ነህ በርታ

  • @adugnafissiha
    @adugnafissiha 9 หลายเดือนก่อน +1

    ከግጥም ግጥም ከዜማም ዜማ ከቅንብርም ቅንብር
    ምርጥ ስራ ❤

  • @EliyasHailu-hh9qe
    @EliyasHailu-hh9qe 9 หลายเดือนก่อน

    ልዑሌ በጣም አሪፊ ስራ ነው ሁሉኑም ሰምቼዋለው ቆንጆ አልበም ነው በርታ እግዚአብሔር ካአንተጋር ይሁን 🙏🙏👍👍

  • @MintesnotGetu-rc4yw
    @MintesnotGetu-rc4yw 9 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ልዑሌ የተዋጣለት አልበም 🙏🔥

  • @temu_rb7147
    @temu_rb7147 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wow wow girum new betam congratulations

  • @rozinageremew4072
    @rozinageremew4072 9 หลายเดือนก่อน +1

    I love it,listing it for 1st time traveling from dubai to ajman you made my day❤❤❤❤❤❤

  • @nxjddjdndndns
    @nxjddjdndndns 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shumetgetahun4791
    @shumetgetahun4791 9 หลายเดือนก่อน +1

    The artist of the year.🤩🤩🤩🤩🤩

  • @TeshomeBuraka-n9f
    @TeshomeBuraka-n9f 9 หลายเดือนก่อน +1

    Baye ajayiba lihuliye tileyalek ❤❤❤

  • @FantahunMalese
    @FantahunMalese 9 หลายเดือนก่อน +1

    " ጥፍጥ ምጥን ክውን ያለ ስራ ነው ❤❤❤

  • @AbduseJemal-d1n
    @AbduseJemal-d1n 7 หลายเดือนก่อน

    እንዲህ ነው አልልህም ወላሂ አንድ ሚመረጥ የለህም በኔ አይን!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @FoziaymohamMohamd
    @FoziaymohamMohamd 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @getachewkebede7191
    @getachewkebede7191 9 หลายเดือนก่อน

    Waw! ..hayelegna akerareb gerami kefta yalew sera new...

  • @FeteneM
    @FeteneM 9 หลายเดือนก่อน

    የ ዓመቱ ምርጥ አልበም እንደሚሆን አልጠራጠርም

  • @jhoncrypto45
    @jhoncrypto45 9 หลายเดือนก่อน +1

    album of the year

  • @TinaTina-lq8kr
    @TinaTina-lq8kr 9 หลายเดือนก่อน

    Semen melake yawetwal enathen betam selmetwede lenatehe yalhe feker akeberote batekly batesebhen selmtwede asetedadegem yewesenwal zemenhe yebareke

  • @BiniamEndale-nf6ob
    @BiniamEndale-nf6ob 9 หลายเดือนก่อน

    Mariyamn dink sira yehen zefen lemsmat sint taxi yazku🇪🇹👏

  • @simegnMaru-e5y
    @simegnMaru-e5y 9 หลายเดือนก่อน

    ልዉሌ ከቴዲ ጋር ይመሰላል ተባረክ የኔ ቆጆ

  • @temu_rb7147
    @temu_rb7147 9 หลายเดือนก่อน +1

    I like minor songs🎉

  • @Abush-db2yh
    @Abush-db2yh 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤

  • @kalidokulubali8950
    @kalidokulubali8950 9 หลายเดือนก่อน

    Hulategna dawit tsige iwunat.old yehone ቃና አለው

  • @azeblegse5481
    @azeblegse5481 9 หลายเดือนก่อน

    Kale yelegnem yemigerem

  • @gezehirpo7804
    @gezehirpo7804 9 หลายเดือนก่อน +1

    Good job 🎉❤❤❤

  • @abrhambuze
    @abrhambuze 9 หลายเดือนก่อน

    👑ልዑል 👑ከመሬት እየተነሳሽ የምዘፍኝ ሁላ አሁን ጉድሽ ፈላ የት ትገብ ይሁን የ ሄን አልበም ከሰማችሁ በኋላ ዝንብላችሁ መዝፈን አቁሙ

  • @AsterHailu-h8g
    @AsterHailu-h8g 9 หลายเดือนก่อน

    ሰምህ ባንተ ላይ አየሁት ልኡል❤

  • @abiybelsti20
    @abiybelsti20 9 หลายเดือนก่อน

    U should hv added some songs for country, mothers love or any new ideas buts is a good job 🎉

  • @Melat-t8b
    @Melat-t8b 9 หลายเดือนก่อน

    ስርአትህ ብቻ ይበቃል ጥሩ ስራ ነው በርታ ሉሌ

  • @fitsumchel6206
    @fitsumchel6206 7 หลายเดือนก่อน

    Leul is on the road to be the future tedy afro and tedy tadese. Keep it up you shiny boy❤

  • @elsabetzula2008
    @elsabetzula2008 9 หลายเดือนก่อน

    Yemeretoch meretochee🎉🎉🎉🎉🎉 meret Sera new bereta🎉❤❤❤

  • @HanuniDani
    @HanuniDani 9 หลายเดือนก่อน

    Realiy belive me ur amazing guy.
    And ur small Teddy afro.
    Gud bless uuu

  • @ferezerabraham2047
    @ferezerabraham2047 8 หลายเดือนก่อน

    ሉሌ ብታምንም ባታምንም ቀኑን ሙሉ አልፋታህም ❤❤❤❤❤

  • @Mule1219
    @Mule1219 9 หลายเดือนก่อน

    Unique album yegna tewuled jegena neh bertalen

  • @HappyDubala-nd3qk
    @HappyDubala-nd3qk 3 หลายเดือนก่อน

    liul አስደማሚዉ የኔ ጌታ

  • @AbiAbi-k6r
    @AbiAbi-k6r 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤የኔ አንደኝ ነክ ኦክ 🙏🙏🙏💞💞💞💞

  • @HaileMuler
    @HaileMuler 9 หลายเดือนก่อน

    Bro tchillaleh yemuzika ewket yelegnm gin zemaw andand bota temesasay ymeslal

  • @KasuMamo-fx8lf
    @KasuMamo-fx8lf 9 หลายเดือนก่อน

    ዋው መረዋ ድምፅ

  • @DfsDf-kz5sg
    @DfsDf-kz5sg 9 หลายเดือนก่อน

    አረ አተስ እደስምክ ማር ነክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HebtamuBruk
    @HebtamuBruk 8 หลายเดือนก่อน

    Egzar,yestelegn,music,erbogn,neber,tegebku

  • @helinawoldesellasie
    @helinawoldesellasie 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ስራነው በርታ ሉእል❤❤❤❤

  • @abelgzaw8748
    @abelgzaw8748 9 หลายเดือนก่อน

    wowwwwwwwwwwwwwwww..... mnm malet aychalm beautiful

  • @ላልከንብ
    @ላልከንብ 9 หลายเดือนก่อน

    ዳግማዊ ዳዊት ፅጌ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @linawondosen7002
    @linawondosen7002 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም በጣም የሚወደድ ዘፈኖች ናቸው

  • @bellabelle4932
    @bellabelle4932 9 หลายเดือนก่อน

    🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥😇😇😇

  • @asbedagnachew5895
    @asbedagnachew5895 9 หลายเดือนก่อน

    አ. ን. ቺ. ዬ. ዋ ....❤

  • @rahmet123
    @rahmet123 9 หลายเดือนก่อน

    tebarek wendemalem ❤❤❤❤

  • @namotube1867
    @namotube1867 8 หลายเดือนก่อน

    አንቺዬ ዋ!😊

  • @MohammedYimer-ey3jh
    @MohammedYimer-ey3jh 9 หลายเดือนก่อน

    Wow betam new mileyew wendmewa bertalgn tleyaleh

  • @TikdemRegassa
    @TikdemRegassa 9 หลายเดือนก่อน

    ልዑል እንደ ስሙ ልዑል አይደል እንዴ።

  • @RedietTadesse-we2zo
    @RedietTadesse-we2zo 9 หลายเดือนก่อน

    Emigerm albem thank you liule❤

  • @TerseyTersey
    @TerseyTersey 9 หลายเดือนก่อน

    እዉነትም ልውል❤

  • @uploadvideos6324
    @uploadvideos6324 9 หลายเดือนก่อน

    Wow A Like Full Album. Bravo Leul

  • @hareggosaye1590
    @hareggosaye1590 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ገራሚ ድምፅ ከዜማ ጋር።

  • @Helenmengistu-d4v
    @Helenmengistu-d4v 9 หลายเดือนก่อน

    betam yamral luila yabed new

  • @Helenmengistu-d4v
    @Helenmengistu-d4v 9 หลายเดือนก่อน

    betam yamral luila yabed new

  • @henockak1
    @henockak1 9 หลายเดือนก่อน

    i love that.

  • @סנאיתאבבה
    @סנאיתאבבה 9 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ነው ❤❤❤

  • @dawitnigussie
    @dawitnigussie 9 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ ስራ ነው በርታ❤🎉

  • @besut355
    @besut355 9 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉 yeknah ambesaw👍👍

  • @MeseretLemma-u6k
    @MeseretLemma-u6k 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤wuyi leule

  • @MeseretLemma-u6k
    @MeseretLemma-u6k 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤i have no word

  • @Selina_115
    @Selina_115 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🔥🔥🔥🎶🎶🎶🎶

  • @ezopbroadcast6731
    @ezopbroadcast6731 9 หลายเดือนก่อน

    #iam_first

  • @ezopbroadcast6731
    @ezopbroadcast6731 9 หลายเดือนก่อน

    #iam_first