Leul Sisay - አይናማዬ _ Aynamaye Track 11 (Official Audio)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • Leul Sisay First Album "ልዑል" heylink.me/leu...
    አይናማዬ
    ግጥም እና ዜማ
    ሞገስ ተካ
    ቅንብር ሚክሲንግ ማስተሪንግ
    ኪሩቤል ተስፋዬ
    ቤዝ - ጊታር
    ኪሩቤል ተስፋዬ
    ቴነር - ሳክስ
    ዘሪሁን በለጠ
    Producer
    Melaku sisay
    Follow us
    Facebook _ / leulsisayprince
    Instagram _ / leulsisaypr. .
    Tiktok _ / leulsisayprince
    Copyright 2023, ©Leul Sisay. All rights reserved.
    #leul #ልዑል #music #leulsisay #first #album

ความคิดเห็น • 150

  • @ADDIS1341
    @ADDIS1341 9 หลายเดือนก่อน +77

    አርብ እለት ሌሊት ይሄንን አልበም ሳዳምጠው አደርኩኝ ነገር ግን ኤር ፎኔን አድርጌው እያዳመጥኩት ድንገት እንቅልፍ ይዞኝ ጭንልጥ እንዳለ ጠዋት ስነቃ ኤር ፎኔ ተበጥሶብኝ አገኘሁት እላዬ ላይ ተጠምጥሞብኝ ከዛ ዳግመኛ አላመናታውም መልሼ ቀጥዬው ደግመኛ ቁርሴን ከበላሁኝ በኋላ ሻይ ቡና እያልኩኝ የማለዳዋን ፀሐይ እየኮመኮምኩኝ ማዳመጤን ቀጠልኩኝ ይገርማል ❤❤❤ ዳግመኛ ትልቅ ተስፋ ልዑል ይጠብቀዋል ፈጣሪ ከዚህ በተሻለ ደግሞ ትልቅ ነገር እንዲያድለው በጥበበ አምላክ ፀሎት አደረኩኝ ልዑሌ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን ሙዚቀኛ ድምፃዊ የግጥምና ዜማ ደራሲ አዲስ ጌቱ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @lovelyjobi7617
      @lovelyjobi7617 9 หลายเดือนก่อน +1

      Awo betam megerem sira new anten ene lagegnek efelegaw so endet lagegnek

    • @osmanmoha-u4q
      @osmanmoha-u4q 9 หลายเดือนก่อน

      👍🏽👍🏽✅✅

  • @hilarybalewgiza5698
    @hilarybalewgiza5698 9 หลายเดือนก่อน +31

    የኔ ውድ እንዴት እንደምወድህ እንደችሎታህ እውቅናህንም ከፍ የሚያደርግ አልበም ይሁንልን መልካም ዕድል❤❤❤❤

  • @mikbuasashenafi2610
    @mikbuasashenafi2610 9 หลายเดือนก่อน +20

    ኣረ የአድማጭ ያለህ የጆሮ ፈውስ እዚህ ነው ያለው ወደ ልዑሌ አልበም ክተት! ልዑሌ በትዕግስት ጠብቀንህ አላሳፈርከንም ኪሩም አደገኛ ቤዚዝስትነቱን ይበልጥ እያሳየን መደመማችንን ቀጥለናል። ክበርልኝ 🙏🙏

  • @Seya_ebro
    @Seya_ebro 9 หลายเดือนก่อน +32

    አረ አዋጅ ❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አልበም ተሰርቷል

  • @mahibanteyrga
    @mahibanteyrga 9 หลายเดือนก่อน +10

    የዘመኔ ምርጥ አልበም ተመስገን በኛ ዘመንም ሙዚቃ ነበር ብለን ለማውራት እንችላለን❤🙏

  • @GezahegnDagim
    @GezahegnDagim 9 หลายเดือนก่อน +11

    ኧረ እናንተ ሰዎች ጌታን አስገረማችሁኝ we return to 80s tnx Moges tnx Kiru Thanks ልዑል ❤❤❤

  • @fanuelelias8197
    @fanuelelias8197 9 หลายเดือนก่อน +37

    በአልበም በመምጣትህ ደስ ብሎናል የማንም መጫወቻ ሆነን ሰንብተን ነበር በምርጥ ስራ ደርሰህልናል አናመሰግናለን በርታ!!!!

  • @netsanetthomas8803
    @netsanetthomas8803 9 หลายเดือนก่อน +10

    የሚገርመው እንስትሩመንቱ ባጠቃላይ የሙዚቃው ይዘት የነ ኬኔዲን ዘመን ይዳስሳል ልዑሌ አልበም ብሎ ዝም ብቻ 👏👏👌👌

    • @lule11
      @lule11 9 หลายเดือนก่อน +1

      በደንብ ኣስተውለሽዋል የኔ እህት የነ ሩሃ ባንድ ሪትም ልክ እንደ ሙሉ ባንድ ቅንብር ነው። ክሩቤል ተስፋዬ በደንብ ሰርቶታል።🙏

  • @samridesta5080
    @samridesta5080 9 หลายเดือนก่อน +4

    ልኡልዬ ምን አይነት ቃል እንደምጠቀም አላዉቅም በጣም ምርጥ ስራ ነዉ ሁሉንም ነዉ የወደደኩት ምርጥ ስራ ነዉ ከሙዚቃዉ ነፍስ ስር ያላችሁት ባለሙያዎች ሁላችሁም ጥሩ ስራ ስለሰራችሁ እዉነት ሳላደንቃችሁ አላልፍም ጎበዞች በርቱ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @netsanetthomas8803
    @netsanetthomas8803 9 หลายเดือนก่อน +10

    ሞገስ ተካ አልተቻለም ልዑሌ ያንተ የድምፅ ውበት እና ብቃት እንዳለ ሆኖ 👏👏👏👏

    • @hyper-novaa
      @hyper-novaa 9 หลายเดือนก่อน +1

      ግጥሙ ነው ዜማው?

    • @netsanetthomas8803
      @netsanetthomas8803 9 หลายเดือนก่อน +1

      በግጥሙም በዜማውም ነው እንጂ

    • @hyper-novaa
      @hyper-novaa 9 หลายเดือนก่อน

      @@netsanetthomas8803 betam arif new

  • @rahelshimelis6695
    @rahelshimelis6695 9 หลายเดือนก่อน +8

    ሙዚቃ ለካ አሁንም አለ.....! በጣም ግሩም ሙዚቃ ነው የሰራኸው በርታ....!

  • @ethiotube2143
    @ethiotube2143 9 หลายเดือนก่อน +17

    ብዙ ሰው የራሱ አይናማ እንዳለችው እርግጠኛ ነኝ ... በጣም የሚገርም አልበም ነው እውነት መልካም እድል ልዑል Brother ❗✌

  • @YewhaAmlak
    @YewhaAmlak 9 หลายเดือนก่อน +9

    Leule there is something primitively soothing about this music and It went to my nervous system and making me feel 100 feet tall ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ keep shining super talented super cute super lovely super sweet super model I am so excited about your album release ❤❤❤❤❤❤

  • @AydeferTesfaye-qv5yc
    @AydeferTesfaye-qv5yc 9 หลายเดือนก่อน +3

    አይናማዬ ስለ ልጅነት ፍቅር ባይሆን በጣም ደስ ይለኝ ነበረ የ ግል አስተያየቴ ነው...... ምንም የማይወጣለት የዘመኑ ምርጥ ስራ ነው ልዑል በርታልን 💪

  • @samytekle471
    @samytekle471 9 หลายเดือนก่อน +9

    መክረሚያዬ ....ደስ የሚል ሙዚቃ !!!!

  • @AsnakeSinesibhat
    @AsnakeSinesibhat 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሪፍ ሥራ ነው፣ ድምጽህ በራሱ የተለየ ቅላጼ ቢኖረውም ሞገስ ተካ በሰጠህ ሥራዎች ላይ የእርሱ ቅላጼ የተጫነህ ይመስላል። በቀጣይ ሥራዎችህ ላይ በራስህ ቅርጽ ለመምጣት ሞክር። በተረፈ ምርጥ ሥራ ነው።

  • @Mercy-r4h
    @Mercy-r4h 9 หลายเดือนก่อน +2

    እረ ከዚህ ልጅ ጋር አገናኙኝ ፍቅር ሳይዘን አልቀረም😢 ለማንኛውም መየአመቱ ምርጥ ሙዚቃ❤❤❤❤❤

  • @Zeha_1
    @Zeha_1 9 หลายเดือนก่อน +6

    Best album of the year 🔥🔥🔥🔥

  • @abyssiniamedia7701
    @abyssiniamedia7701 9 หลายเดือนก่อน +1

    የልጅነት ሚስቴን ባያት እማልጠግባትን እያየሁ እየኮመኮምኩት ነው:: Thank u bro. U did a good job.

  • @mekdesyimer2731
    @mekdesyimer2731 9 หลายเดือนก่อน +4

    Omg I love this one❤aynamaye, thank u Leule 👍😍

  • @younigdjks
    @younigdjks 9 หลายเดือนก่อน +6

    አሁን አዳሜ በልጅነት ያሳለፈዉን የፍቅር ጋደኛዉን እያሰበ ሼር ሊያረግ ነዉ ይሄን ዘፈን😂😂አስታዉሰነዉ የማናቀዉን የልጅነት ፍቅርን አስታወስከን❤❤

    • @lovelyjobi7617
      @lovelyjobi7617 9 หลายเดือนก่อน

      Hahahaha eko yeteresachewanm bedenb yasetawusu

    • @edenamare5990
      @edenamare5990 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

  • @yishakalemayehu7798
    @yishakalemayehu7798 9 หลายเดือนก่อน +1

    ግጥም ዜማ ድምፅ ሁላችሁም በዚ ሙዚቃ ላይ የተሳተፋችሁ ክብር ይገባችዋል 🙏🙏 የዘመኑ ዘፋኛች አልበም እንዴት እንደሚወጣ ከዚህ ተማሩ .....ልዑል ትችላለህ ❤️❤️❤️

  • @ermiastekeba7462
    @ermiastekeba7462 9 หลายเดือนก่อน +2

    Good luck Its a Great album
    Nov,28 2016

  • @tesfainterteinment9998
    @tesfainterteinment9998 9 หลายเดือนก่อน +4

    THIS SONG IS MY CHOICE FROM UR ALBUM

  • @eyuelua5331
    @eyuelua5331 9 หลายเดือนก่อน +4

    ይቅናሽ bro🤙

  • @እናቴኑሪልኝ-ኘ6ኀ
    @እናቴኑሪልኝ-ኘ6ኀ 9 หลายเดือนก่อน +4

    ሚገርም ነው ትችላለህ በርታ ብሮ❤❤

  • @mubarekshakiew1641
    @mubarekshakiew1641 9 หลายเดือนก่อน +4

    Congratulations bro ur first album 🎉🎉🎉🎉

  • @evanatube1605
    @evanatube1605 9 หลายเดือนก่อน +3

    Moges teka akeberkuk

  • @abebayehukasim1984
    @abebayehukasim1984 9 หลายเดือนก่อน +2

    የልጅነቴ ፍቅሬን ማወድስበት ድንቅ ስራ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏::

  • @eskadmasbogale1621
    @eskadmasbogale1621 9 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ገራሚ Albeum ነው እናመሰግናለን ልዑል ❤

  • @yafet3595
    @yafet3595 8 หลายเดือนก่อน +1

    ክርስቲና ❤👁

  • @AnanuAnanu-e2m
    @AnanuAnanu-e2m 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ልኡልዬ የኢትዮጲያ አይዶል ምርጥ ከእርጋታ ጋር

  • @راكانحبيبي-ق3ن
    @راكانحبيبي-ق3ن 9 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ከየመን ነኝ ያንተን ዘፈንእና ድምፀ አድናቂ ነኝ ማለት በጣም ነው የማደቅህ እወደሃለሁ

  • @jewesejosanson5141
    @jewesejosanson5141 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እውነተኛ ታሪክ ነው ፣ ተጋበዙልኝ 😢

  • @JohnyGecho
    @JohnyGecho 3 หลายเดือนก่อน

    Yemr i apologise but I didn't like the first music but now i see how great musician he is it's amazing i love your sound i love the music bravo

  • @راكانحبيبي-ق3ن
    @راكانحبيبي-ق3ن 9 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ብዙም አማረኛ አልችልም የተወለዱኩት ባቲ ወሎ ነው

  • @MeskeremAyele-d3u
    @MeskeremAyele-d3u 9 หลายเดือนก่อน +3

    ሚገርም ነው መልካም እድል❤❤❤

  • @ba7359
    @ba7359 9 หลายเดือนก่อน

    የልጅነት ጓደኛዬን ያሁን ፍቅረኛዬን ይበልጥ ፍቅራችንን ያፋፋንበት ሙዚቃ ነበር ብዬ እንደ ታሪክ ላውጋችሁ እኔን ከስደት ዓለም በጉጉት ስትጠባበቅ የነበረች እቅዳችን ህልማችን ተስፋችን በአንድ ቀን ህመም የኔ የምላትን የወደፊት ህይወት አጋሬን በሞት ተነጠኩ ይህ ሙዚቃ መጀመርያ ያሰማችኝ እሶ ነበርች ስሰማው ሳላስበው እምባዬ ይወርዳል መቼም የማረሳው ሙዚቃ ነው ለኔ !

  • @EthiopiaHagere-n8u
    @EthiopiaHagere-n8u 9 หลายเดือนก่อน +2

    ያበደ ነው ይላሉ የዘመኑ ልጆች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfalemshawel5949
    @tesfalemshawel5949 9 หลายเดือนก่อน +1

    Migerm sera new keep it up bro 💯 migerm new

  • @TerefeYimen
    @TerefeYimen 9 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ይባርክህ አሪፍ ስራ ነው በርታልን

  • @bekitech
    @bekitech 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ የሚገርም የሞገስ ተካ ስራ

  • @FebenHussen
    @FebenHussen 9 หลายเดือนก่อน +1

    አረ አይናማዬ የት ነሽ ❤❤❤

  • @beakaltilahungessesse5759
    @beakaltilahungessesse5759 9 หลายเดือนก่อน +2

    Good nice keep it up

  • @abitamedia8102
    @abitamedia8102 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wow best album 🥰🥰🫶🫶

  • @lule11
    @lule11 9 หลายเดือนก่อน

    ማነህ ያሬድ ነጉ ቁጭ ብለህ ሙዚቃ ከዚህ ኣልበም ተማር ! ሳላስብ ጸልየ ከማለት ኣስበህ ዘፈን ብትዘፍን ይሻላል። ሉሌ make up class እማ ስጥልኝ። የማንም ጀማሪ ጆራችን ሲፈነጩበት ነበር።

    • @lovelyjobi7617
      @lovelyjobi7617 9 หลายเดือนก่อน

      Kikiki hahaha uff jorowachen tebelasheto neber bene yared fetare hoy ahun bedenb yesemuna yemaru keze

    • @osmanmoha-u4q
      @osmanmoha-u4q 9 หลายเดือนก่อน

      ✅✅✅✅

  • @rasmesfin1393
    @rasmesfin1393 9 หลายเดือนก่อน +1

    Really its coolll album

  • @BTYOUTUBEVIDEOS-q6s
    @BTYOUTUBEVIDEOS-q6s 9 หลายเดือนก่อน +2

    🎉🎉🎉Seatu derese Wow

  • @senaittt2356
    @senaittt2356 9 หลายเดือนก่อน

    ልዑልዬ የእውነት ልዑል ነህ ድንቅ ስራ እጅግ በጣም እናመሰግናለን በሁሉም እድግ በልልን እንወድሀለን እናደንቅሀለን በጣም የኛ ዕንቁ

  • @ikramikru6425
    @ikramikru6425 7 หลายเดือนก่อน

    በርታ አንተ እጅግ እሚገርም ስራ ነዉ የሰራህዉ ካንተ አሁንም ብዙነገር እንጠብቅአለን ልዑሌ

  • @AzemraWole
    @AzemraWole 9 หลายเดือนก่อน

    አይናማዬ አንደኛ ነው ብዙ ዘመን ወደሀላ እንዳስብ አረግህኝ ደስ የሚል ድምጽ ፈጣሪ ጥበቡን ይጨምርልህ ❤❤❤❤

  • @diamond16tube
    @diamond16tube 9 หลายเดือนก่อน +1

    #1

  • @SisayYeshewawork
    @SisayYeshewawork 9 หลายเดือนก่อน +1

    Yemigerm sera new
    Moges teka enamesgenalen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WudeBuzunaa
    @WudeBuzunaa 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyerusJarry-x9w
    @EyerusJarry-x9w 9 หลายเดือนก่อน

    Betam setebekew yenebre alebem new wow beka kale yelegnem nurelegn yena ayenama endat endemewed eko

  • @mikiastesfay7749
    @mikiastesfay7749 9 หลายเดือนก่อน +1

    Special🎉🎉🎉

  • @راكانحبيبي-ق3ن
    @راكانحبيبي-ق3ن 9 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ባቲ ብትዘፍን ደስ ይለኛል

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም እሚገርም ስራ ነዉ

  • @BTYOUTUBEVIDEOS-q6s
    @BTYOUTUBEVIDEOS-q6s 9 หลายเดือนก่อน +1

    Melkam edel ልዑል 👏👏👏👏

  • @FenetawMuhammed-mj4rg
    @FenetawMuhammed-mj4rg 7 หลายเดือนก่อน

    አቦ ይመችህ ሉኡሌ

  • @HiwotOn
    @HiwotOn 9 หลายเดือนก่อน +1

    wawo 🥰🥰🥰🥰 1000sih amt zefn

  • @geletawemiy
    @geletawemiy 9 หลายเดือนก่อน +1

    it will extreme viral bro

  • @AmareGebeyaw-kp3ih
    @AmareGebeyaw-kp3ih 8 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖ

  • @etsgenetetsgent7154
    @etsgenetetsgent7154 9 หลายเดือนก่อน

    የተርጋጋክ ምርጥ ልጅ የቴዲ ምትክ አንተ ተገኝህ የምር ቆንጆስራ ነው

  • @dawitgetachew3197
    @dawitgetachew3197 หลายเดือนก่อน

    Wowo geram sira new

  • @bellabelle4932
    @bellabelle4932 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ግጥም ዜማ ድምጽ❤🔥

  • @sisayketema1144
    @sisayketema1144 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ ይመችክ

  • @Tedtube33
    @Tedtube33 9 หลายเดือนก่อน +1

    First

  • @JerryJerry-f6e
    @JerryJerry-f6e 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዘፋኝ ብሎ ዝም ❤❤❤

  • @mdakmal7242
    @mdakmal7242 9 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ አልበም

  • @Papi-q8p
    @Papi-q8p 9 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abelshimels2377
    @abelshimels2377 8 หลายเดือนก่อน

    oooooooooooo this music👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @dagikiya
    @dagikiya 9 หลายเดือนก่อน

    Amazing! he sounds like Moges Teka himself :) a soothing tune !!!

  • @ChereChere-k5j
    @ChereChere-k5j 9 หลายเดือนก่อน +1

    Beroooooooooo

  • @Tsinu-i1u
    @Tsinu-i1u 4 วันที่ผ่านมา

    Yalgenat fiker ayersam😢

  • @Tsinu-i1u
    @Tsinu-i1u 4 วันที่ผ่านมา

    Yalgenat fiker ayersam😢

  • @edenriem5277
    @edenriem5277 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @solobest4831
    @solobest4831 9 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @EdenbasazinEnate
    @EdenbasazinEnate 9 หลายเดือนก่อน +1

    Emigerem album new ❤ melkam edel

  • @almyyoutube95
    @almyyoutube95 9 หลายเดือนก่อน

    በርታ ቆጆ ስራ ነው

  • @ashenafikassahun2195
    @ashenafikassahun2195 9 หลายเดือนก่อน

    leule seleyetegnaw track lawera begeta hulum #anedegna naw abu yekenak bro 👏✌️👍

  • @wbeyaseteng7718
    @wbeyaseteng7718 9 หลายเดือนก่อน

    ማርያምን በጣም ጀግና ነህ ሉኡል ምርጥ አልበም ነው መልካም እድል 🙏🙏🙏

  • @HaniFeruz
    @HaniFeruz 8 หลายเดือนก่อน

    ምንም ቃል የለኝም ልዑል በጣም ነው ምናመሰግነው 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fikrtegizachew
    @fikrtegizachew 9 หลายเดือนก่อน

    Yetewatalet sera 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼

  • @amhara-00
    @amhara-00 9 หลายเดือนก่อน

    betam wub new teberek gobez

  • @Gech29
    @Gech29 9 หลายเดือนก่อน

    🎩
    😁
    👕👍Great!
    👖
    ልዩ ነው 👏👏👏👏

  • @hanademse6559
    @hanademse6559 9 หลายเดือนก่อน

    አይናማዬ ነሽ እኔን ነው
    መሰል ወዬ👌😍💃

  • @saberinalovefifi2293
    @saberinalovefifi2293 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤Woyen sewodehe astawosekagi ya ligenatan woyawo mamota new

  • @MuluMulu-ru9mf
    @MuluMulu-ru9mf 6 หลายเดือนก่อน

    ከቃልበላይነው
    ፈጣሪይጠብቅህ

  • @lekalf8471
    @lekalf8471 9 หลายเดือนก่อน +1

    🙌🔥

  • @FetysKdr
    @FetysKdr 9 หลายเดือนก่อน

    Lena betame jegena nek wed wedema fetarey yetebekeh

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤🎉🎉❤❤

  • @AnatUae
    @AnatUae 9 หลายเดือนก่อน

    Wawwwwwwwwwwwwwwww❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eyob1st
    @Eyob1st 9 หลายเดือนก่อน

    Kezi album wechi mesemat alechalekum ❤

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @rahmet123
    @rahmet123 9 หลายเดือนก่อน

    sher like yegebawal leoule ❤❤❤❤

  • @gebemengistu5724
    @gebemengistu5724 9 หลายเดือนก่อน

    ልዑሌ በጣም ምርጥ አልበም❤❤❤❤ ቆንጆ የበሰለ አልበም ❤❤❤❤

  • @rufu3986
    @rufu3986 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @harmilatasew7527
    @harmilatasew7527 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ትችላለህ አስደማሚ ነህ በርታ ❤

  • @dejenereda8976
    @dejenereda8976 9 หลายเดือนก่อน

    wow betam new ye wodedikut❤❤❤❤❤