Leul Sisay - ሆድዬ _ Hodye Track 01 (Official Audio)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • Leul Sisay First Album "ልዑል" heylink.me/leu...
    ሆድዬ
    ግጥም - ወንደሠን ይሁብ
    ዜማ - ምህረትዓብ ደስታ
    ቅንብር ሚክሲንግ ማስተሪንግ
    ኪሩቤል ተስፋዬ
    ቤዝ - ጊታር - ኪሩቤል ተስፋዬ
    Producer
    Melaku sisay
    Follow us
    Facebook _ / leulsisayprince
    Instagram _ / leulsisaypr. .
    Tiktok _ / leulsisayprince
    Copyright 2023, ©Leul Sisay. All rights reserved.
    #leul #ልዑል #music #leulsisay #first #album

ความคิดเห็น • 475

  • @leulsisay
    @leulsisay  4 หลายเดือนก่อน +54

    ሠላም በመላው ዓለም ለምትገኙ ለመላው የሙዚቃዎቼ ወዳጆች አድናቂዎች በሙዚቃ አልበሜ ላይ የሁላቹንም ሀሳብ እና አስተያየት አይቻለሁ አንብብያለሁ በደሰታ ተቀበያለሁ ለፍቅራችሁ ለድጋፋቹ እጅግ በጣም ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን አቀርባለው !
    በእዉነቱ ወደፊት ለምሰራቸው ስራዎች የበለጠ የተሻለ ሥራ እንደሚጠበቅብኝ ነው ያሳየኝ !
    ሁላችሁንም በድጋሚ ከልብ አመሰግናለሁ እዎዳቹሃለው ! 🙏🙏🙏

    • @frehiwotfikadu2364
      @frehiwotfikadu2364 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

    • @classical702
      @classical702 3 หลายเดือนก่อน +1

      በርታ እውነት በዚህ ዘመን ይሄን የመሰለ ስራ ስላቀረብክ በጣም አድርጌ ነው የማደንቅህ ፈጣሪ ከክፋ አይን ይጠብቅህ ገና ብዙ እጠብቃለሁ።

    • @tarikuendale5130
      @tarikuendale5130 2 หลายเดือนก่อน

      You are the next Teddy Tadesse.
      Berta.

    • @ghh65
      @ghh65 หลายเดือนก่อน

      @@leulsisay የድሮ ዘፈን አዳማጭ ፡ አድናቂ ነኝ እና ከ አዲሱ ከናንተ ከ90 ዎቹ ቦጏላ ከመጣቹት ፡ ውስጥ ከማደንቃቸው አንዱ አንተ ነህ በድምፅ ብቻ ሳይሆን ሳይህ እርጋታ ና ትህትና አነብባሓለው ከ ስነስርዓት ጋር ካልተሳሳትኩ ፡ እና ያለህን ከላይ የተጠቀሱትን ጨምሮ ካለህ ተሰጦ ጋር አሳድገህ ፡ እነ ጋሽ መሀሙድ ፡ ጋሽ ጥላሁን (ነብስ ይማር) የደረሱበት ደረጃ ላይ እንደምትደርስ ተስፋ አለኝ እነሱም ሲጀምሩ እንዳንተው ነበሩ፡ በርታ ሌላም ሞያ ጨምርበት በሙዚቃ ብቻ አይኖርም ፡ እያልኩ መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ

    • @adissnegash
      @adissnegash หลายเดือนก่อน

      Betam betam aref sera bew ❤❤❤ mareyamn❤

  • @alex1992-Lij
    @alex1992-Lij 9 หลายเดือนก่อน +518

    የዚህ ዘፈን ትልቁ ስህተቱ ማለቁ ብቻ ነው!!❤

    • @ww5440
      @ww5440 9 หลายเดือนก่อน +6

      😁😁

    • @eyusham4453
      @eyusham4453 9 หลายเดือนก่อน +4

      Eko😁😁

    • @YaredZemedikun-mn5jl
      @YaredZemedikun-mn5jl 9 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂፧👍👍

    • @SITINAAHMED-rf2mw
      @SITINAAHMED-rf2mw 9 หลายเดือนก่อน +6

      ❤ቢሲንካ....❤

    • @makimak3653
      @makimak3653 9 หลายเดือนก่อน +2

      Exactly

  • @yared_tesfaye
    @yared_tesfaye 9 หลายเดือนก่อน +57

    Leul Sisay ማለት የጊዚው የኢትዮጵያ ሙዚቃ ልዑል🥷እና የወደፊት የኢትዮጵያ ሙዚቃ ንጉስ🤴የሚሆን ድምጻዊ ነው 💯 ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚመጥን አልበመ ስለሰጠህን እናመሰግናለን፡፡🔥

  • @dawitdessie5065
    @dawitdessie5065 9 หลายเดือนก่อน +110

    This arrangement remembering me Tewodros Tadesse's #Zimita album.

    • @hagos-zi9jt
      @hagos-zi9jt 9 หลายเดือนก่อน +2

      ዜማው ደሞ ትንሽ የአስቴርን ብርዱ አልተስማማኝም የክረምቱ የሚለውን😮

    • @yonasabera1659
      @yonasabera1659 9 หลายเดือนก่อน

      ere aymeslim.@@hagos-zi9jt

    • @amanoria5301
      @amanoria5301 9 หลายเดือนก่อน +6

      hhhh really bro.የሀገር ቤት ወጣት ናት የሚለውን የT.Taddese ዘፈን ይመስላል

    • @صحبهالصبحيه
      @صحبهالصبحيه 9 หลายเดือนก่อน +2

      0:25

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 9 หลายเดือนก่อน +1

      @@amanoria5301🫢🥹🤎 my favourite all time Album

  • @NaodTesfeye-d9t
    @NaodTesfeye-d9t 3 หลายเดือนก่อน +6

    ልኡል የምር ይንተን ዘፈን ሳያዳምጡ ሚውል ካለ እውነት እሱ ሰው አይደለም 😅😅😅😅

  • @yousephalamerew5648
    @yousephalamerew5648 9 หลายเดือนก่อน +34

    በጣም ትችላላቹ ሁላቹም🎉🎉🎉ኪሩ ሌላ ከተማ ምሬ ምርጥ ዜማ ነው ወንዴ አሪፍ እይታ አሪፍ ግጥም
    ልዕል ምርጥ አልበም 🔥🔥🔥🔥🔥

  • @tigstetekle768
    @tigstetekle768 9 หลายเดือนก่อน +31

    እሄን የመሰለ ሙዚቃ እንድንሰማ ሀገራችን ሰላም ገበያዉን ጥጋብ አድርግልን አምላኬ ሆይ

  • @Fasiltessema-uy5kg
    @Fasiltessema-uy5kg 9 หลายเดือนก่อน +92

    wow 😮 በእዉነት በዚህ አልበም የተሳተፋቹ በሙሉ ክብር ይገባቹሀል ድንቅ ስራነዉ Amazing 🤔 ልኡሌ በእዉነት የወደፊቱን የኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ 👑 ትነግስበታለህ :: ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amhara_Prevails
    @Amhara_Prevails 9 หลายเดือนก่อน +12

    subscribe and like እያደረጋችሁ guys and ladies . ዝም ብሎ ሙዚቃውን አጣጥሞ ብቻ መሄድ ሼም ነው😊

  • @hilarybalewgiza5698
    @hilarybalewgiza5698 9 หลายเดือนก่อน +19

    የኔ ውድ እንዴት እንደምወድህ እንደችሎታህ እውቅናህንም ከፍ የሚያደርግ አልበም ይሁንልን መልካም ዕድል❤❤❤❤

  • @GezahegnDagim
    @GezahegnDagim 9 หลายเดือนก่อน +14

    እስቲ አንደ ከመቀመጫችን ብድግ ብለን 👏👏👏 ለወንደሰን ይሁብና ምህረተአብ ደስታ ❤ ልዑልና ኪሩ በየዘፈኑ ብዙ ብያለሁ

  • @betatilahun
    @betatilahun 9 หลายเดือนก่อน +14

    የሚገርም ሙዚቃ
    no words
    የቴዲ ታደሰን ሙዚቃዎች ምሰማ ያህል ነው ልቤን ደስ ያለው
    የሆነ ረጋ ያለ ቆንጆ ሙዚቃ
    በርታ ቆንጅዬው

  • @AzmerawAyele
    @AzmerawAyele 9 หลายเดือนก่อน +26

    መልካም እድል ልዑሉ❤ የኔ አመል(ሞገስ ተካ)🎉❤፣ መልኬ በቃኝ (ቴዲ አፍሮ)🎉❤ ልዩ ናቸው!

  • @HelukaBuna
    @HelukaBuna 9 หลายเดือนก่อน +22

    እንደውም ማልቀስ ነው ስራዬ እንኳን ማስለቀሻ አግኝቼ😢

    • @LemlemTamene-i4s
      @LemlemTamene-i4s 5 หลายเดือนก่อน

      አይዞን😢

    • @Amangebereyesus
      @Amangebereyesus 5 หลายเดือนก่อน

      ሰዉ ቢሄድ ሰዉ ይመጣል እና 09😂😂

    • @tube-vm7kc
      @tube-vm7kc 3 หลายเดือนก่อน

      Ewnte new 😢😢😢

  • @abelmengistu9936
    @abelmengistu9936 9 หลายเดือนก่อน +8

    የሆነ የውስጤንማ ነግሬሃለው ሰው እንዴት የራሱ ታሪክ ይዘፈንለታል አንደኛ በቃ አልቅሼ የሰማውት ሙዚቃ ነው

  • @tsionmaryam409
    @tsionmaryam409 9 หลายเดือนก่อน +10

    ከረጅም ጊዜ ቡሃላ ቆንጆ ዘፈን ሰማሁ 𝓣𝓱𝓪𝓷𝓴𝓼 𝓛𝓮𝓾𝓵🙏❤️

  • @Merrykebe-2121
    @Merrykebe-2121 9 หลายเดือนก่อน +10

    ምንም የማይወጣለት ምርጥ አልበም 👏👏👏በርታ ገና ብዙ እንጠብቃለን ,መስማት ማቆም አልቻልኩም ,በዘፈኖቹ ተመስጬ ከስራ መባረሬ ነዉ።ልዑል ጀግና እናመሰግናለን ይሄንን የመሰለ አልበም ስለሰጠከን🙏👏👏

    • @Nebiha574
      @Nebiha574 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @kidistmandefro5873
    @kidistmandefro5873 9 หลายเดือนก่อน +9

    የነኤፍሬምን የነነዋይን የነ ፀሀዬን ዘመን መለስከው ምርጥ ነው በርታ

  • @BezaKulu-b7z
    @BezaKulu-b7z 9 หลายเดือนก่อน +8

    እንደ ስምህ ልዑል የሚያደርግህ ሙዚቃ ነው በርታልን ልዑላችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @mikiyasmamo
    @mikiyasmamo 9 หลายเดือนก่อน +5

    ገና አልበሙ ሳይወጣ ነው ምርጥ ስራ ይዘህ እንደምታስደምመን ያመንኩት ዋው እጅ ነስቻለው ቃል የለኝም እንዲህ ያለ ለጆሮ የሚጣፍጥ ስራ መስማት ናፍቆኝ ነበር::የምጠላውን track እየፈለኩ ነበረ!!!!!!

  • @ናርዶስያብስራ
    @ናርዶስያብስራ 9 หลายเดือนก่อน +9

    ማርያምን በቃ ብጠብቅም አልቅጨኝም ትችላለህ

  • @TibebuArgaw
    @TibebuArgaw 9 หลายเดือนก่อน +1

    የምጠላው ትራክ እየፈለኩኝ ትራኮችን ጨረስኳቸው። ምን አይነት እርጋታ ነው ምን አይነት ቅንብር ነው?

  • @namotube1867
    @namotube1867 8 หลายเดือนก่อน +3

    "እቴ...ገላ አፈር ነው/2
    ማፍቀር ካልመዘነው"
    Deep message 👌

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene 9 หลายเดือนก่อน +5

    በዚህ አልበም የተሳተፋችሑ በሙሉ አንደኛ ናቹህ የሚገርም ስራ ነው ልዑል 🙏

  • @NaodTesfeye-d9t
    @NaodTesfeye-d9t 2 หลายเดือนก่อน +3

    Bezi alebem katerfekut nger binor Etiyuopå Hager ande ke Aliyase mlka behuwal and akenbari agegihe Kerbale betam nw ymnewdehi❤❤❤❤

  • @eagleeye1829
    @eagleeye1829 9 หลายเดือนก่อน +5

    አጥንትን ሰርስሮ ሚገባ ሙዚቃ ። ቅንብሩ A+

  • @EleniHasf8786
    @EleniHasf8786 9 หลายเดือนก่อน +8

    I am in love... not only the music, but the spirit of the songs are Real .. so REAL. 👏👏❤ በጣም ጎበዝ ::

  • @HanaGbremedhn
    @HanaGbremedhn 9 หลายเดือนก่อน +6

    አድናቆቴ ከክላሲካሉ ይጀምራል ❤ቀጣዩ👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @አደይአደይ-ኘ9ዀ
    @አደይአደይ-ኘ9ዀ 9 หลายเดือนก่อน +3

    ገና አልበሙ ሳይወጣ ነው ምርጥ ስራ ይዘህ እንደምታስደምመን ያመንኩት ዋው እጅ ነስቻለው ቃል የለኝም እንዲህ ያለ ለጆሮ የሚጣፍጥ ስራ መስማት ናፍቆኝ ነበር

  • @tamiruworku2087
    @tamiruworku2087 9 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄ አልበም ዛሬ ብቻ አይደለም ከ10 ዓመት ቡኋላ በደንብ ይደመጣል።

  • @ZemaMusicTube
    @ZemaMusicTube 9 หลายเดือนก่อน +10

    what a song Lyrics melody arrangement 🔥🔥🔥🔥

  • @thehabeshagames2759
    @thehabeshagames2759 9 หลายเดือนก่อน +3

    U guys have no idea በቀን ስንቴ እንደማዳምጠው ይሄን አልበም ❤

  • @abiy7266
    @abiy7266 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኪሩቤል ለባንዶች live ሥራ እንዲመች አድርገህ አሬንጅመንቱን መሥራትህን ወድጄዋለሁ:: በተረፈ በአጠቃላይ ድንቅ ሥራ ነው:: በርቱ!!!

  • @hirut758
    @hirut758 9 หลายเดือนก่อน +4

    መቼም የማይሰለች ስራ ነው ልዑሌ በርታ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @zelalemeshetu4170
    @zelalemeshetu4170 9 หลายเดือนก่อน +9

    The lyrics video ... ❤❤❤ big up to the editor

  • @year3472
    @year3472 9 หลายเดือนก่อน

    ህዝቤ ኮምኩም ዝምብለህ አይከፈልበት . ለኮንስርት ስትመጣ በነፃ ላለመግባት እሞክራለሁ $100 ብቻ ይኖረኛል 😂

  • @FantahunMalese
    @FantahunMalese 9 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤ የሚገርም ❤❤
    ❤ ስራ ❤❤
    ❤ነው ❤❤

  • @yishakalemayehu7798
    @yishakalemayehu7798 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመን አይሽሬ አልበም 🔥🔥 ልዑል ሁሉን አሟልቶ የሰጠክ ድንቅ ዘፈኝ ነክ 👑👑 በዚ ሰዓት ከዚህ አልበም ውጪ ሙዚቃ ኤጭ ❤️❤️

  • @binimantube2197
    @binimantube2197 9 หลายเดือนก่อน

    ያየው ሰው ከ200,000 በላይ ነው :: sebscribe ያረገው ግን 39,000 ነው sebscribe እናርገው

  • @እማላላገኝሽኣትናፍቂኝ
    @እማላላገኝሽኣትናፍቂኝ 9 หลายเดือนก่อน +3

    የምር 😢 ይህን ሙዚቃ ስሠማ ኣለቅሳለሁ

  • @shimageez7662
    @shimageez7662 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ❤ አጠገቤ ሆነሽ እኮ ጠፋሽብኝ እባክሽ ተመለሺልኝ 8 ዓመታት ሙሉ ተሰቃየዉብሽ😭❤😭❤

  • @bekalumollabeks5451
    @bekalumollabeks5451 9 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ የጥበብ ሰዎች የተጣመሩበት ገራሚ ግጥም፣ ዜማ፣ቅንብር!ልዑል አንተ ደሞ ነፍስ ዘራህበት!

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 8 หลายเดือนก่อน +4

    ቴዲ እፍሮ እግዚአብሔር ይባርክህ እንተ መልካም ስው ስትስጥ የማትሳሳ እድሜ ዘመንህን ስውን እየረዳህ የስውን ማደግ የምትፈልግ ስው ኑር ዕድሜህን ያርዝመው

  • @amsaluchekol288
    @amsaluchekol288 9 หลายเดือนก่อน +1

    አንደኛ ♥2016 ምርጥ በዚህ ሰዓት ለወጣቶች እናመሰግናለን

  • @ADDIS1341
    @ADDIS1341 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚገርም ❤❤❤❤❤❤❤አንደኛ ሙዚቃው ቅንብር ድምፅ ጥራት በጣም በጣም ወድጄዋለው እኔ ነበርኩኝ እንደተጫነ አውርጄ ያዳመጥኩት እንደተለቀቀ ዋው ዋው ❤❤❤❤ እና ደግሞ ልዑሌ እኔ በግሌ አንድ ቻሌንጅ በፌስ ቡክ ገፄ ጀምሬያለው ቻሌንጁ ከልዑል ሲሳይ የመቻቸን ሙዚቃ አጠር ያለ ቻሌንጅ ሰርታቹ ላኩልኝ የሚል ነበር 🎉ሽልማትም አዘጋችቼያለው 1ደኛለወጣ ባለ 25 ብር ካርድ 2ተኛ ለወጣ 15ብር 3ተኛ ለወጣ 10ብር የሞባይል ካርድ በግሌ ሸልማለው ብያለው .ስለዚህ አንተ ደግሞ የኔን ፌስ ቡክ ገፄ ላይ ገብተህ ሀሳብህን አስፍር የፌስ ቡክ ገፄ ይሄ ነው ስሙ Nahom Alemayehu (Addis Getu) ይላል አደራህን ልዑሌ

  • @redietendetlarg7539
    @redietendetlarg7539 9 หลายเดือนก่อน +2

    wow የእውነት ክብር ይስጥልኝ ወንድሜ

  • @tinsaetilahun-o4w
    @tinsaetilahun-o4w 9 หลายเดือนก่อน +3

    ጆሮዬ አሁን ምግብ አገኘ❤❤❤

  • @bekalutamene5699
    @bekalutamene5699 9 หลายเดือนก่อน +3

    ሉሌ የ ዘፈንከዉ የኔ ህይወት ነዉ😢😢

  • @thhff
    @thhff 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ልኡልዬ ቢሰሙ በሰሙ አይጠገቡም እየደጋገምኩ የምሰማው ቀጥልበት❤❤

  • @KassimEndris
    @KassimEndris 9 หลายเดือนก่อน +3

    ገላ አፈር ነው ፍቅር ካላጀበው ❤❤❤❤

  • @user-Hanu
    @user-Hanu 9 หลายเดือนก่อน +4

    በጉጉት የተጠበቀዉ ምርጥዬ ስራ🎼🥰

  • @yamrotyemer5037
    @yamrotyemer5037 9 หลายเดือนก่อน +6

    Ohhh voice! Ohhh poem! I fell in love with this music👏💛

  • @JenniferAllen-k6p
    @JenniferAllen-k6p หลายเดือนก่อน

    Lopez Christopher Walker Kimberly Jones Donald

  • @be_tehetina
    @be_tehetina 9 หลายเดือนก่อน +4

    Kirubel went all out on this one.😮 Amazing amazing collaboration yagere lijoch 🎉🎉🎉🔥

  • @አላህየብቻየንአትተወኝ
    @አላህየብቻየንአትተወኝ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም

    • @mulualemdekbew6563
      @mulualemdekbew6563 9 หลายเดือนก่อน

      እኔም🥺🥺🥺🥺🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kirubelteshome5069
    @kirubelteshome5069 9 หลายเดือนก่อน +2

    አቅሙ እንዳለህ አዉቀው ነበር ❤❤❤❤

  • @Kemirtoch_mehader
    @Kemirtoch_mehader 9 หลายเดือนก่อน +3

    በጉጉት እየጠበቅን ነው

  • @mintesnotteshal1197
    @mintesnotteshal1197 8 หลายเดือนก่อน +2

    እንደስምህ ሙዚቃውም ልዑል ነው

  • @RosalieBaker-c9n
    @RosalieBaker-c9n 16 วันที่ผ่านมา

    Taylor Deborah Thompson William Perez Scott

  • @EliltaTv
    @EliltaTv 9 หลายเดือนก่อน +2

    ትችላለህ መልካም እድል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ቆንጆ አዲስ አልበም ዳዊት ጽጌ ነበር የሰጠን አሁን አንተ መጥተሃል ___ ኡ ፍ ከቡዜ ያሬድ ከቢጫ ወባ ገላከልከን

  • @Аристарх-й9с
    @Аристарх-й9с 16 วันที่ผ่านมา

    Lewis Richard Rodriguez Jeffrey Lewis Carol

  • @tiebumengesha981
    @tiebumengesha981 9 หลายเดือนก่อน +2

    መቆየትህ ለዚህ ውብ ስራ ከሆነ ይሁን ብ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HaniFeruz
    @HaniFeruz 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ምርጥ ስራ ነው ልዑሌ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @zelalem1602
    @zelalem1602 9 หลายเดือนก่อน +2

    ልኡል በጣም ደስ ይላል ጀግና

  • @hanna9833hhj
    @hanna9833hhj 9 หลายเดือนก่อน +1

    Manew gn enedene teddy tadessen ba new version eyesema yemeselew uuffa merteye warek yehone sera lene new legened nk what an amazing album berta leule yne leulee baretalene wedede aregehalew

    • @betatilahun
      @betatilahun 9 หลายเดือนก่อน

      i feel like that

  • @SherylWhittemore
    @SherylWhittemore 18 วันที่ผ่านมา

    Robinson Dorothy Hernandez Maria Thomas David

  • @PennyPax-zl5pp
    @PennyPax-zl5pp 20 วันที่ผ่านมา

    Thompson Matthew Walker Sarah Lewis Joseph

  • @yonasabiye5679
    @yonasabiye5679 9 หลายเดือนก่อน

    በሰብስክሪፕሽን መሸጥ ያለበትን አልበም ነው በነጻ የጫንከው፡፡ በውነት ግጥም ዜማና ቅንብር የተዋጣ ነው፡፡ የአንተም የድምጽ ተሰጥዖ የሚገርም ነው በርታ

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 9 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው አንደኛ ነው

  • @CarmenQuincy-g2h
    @CarmenQuincy-g2h วันที่ผ่านมา

    Moore Ronald Garcia Laura Martin Jessica

  • @MsgeGolla
    @MsgeGolla 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ለ ኢትዮጵያ እንድንሰማው 🥰

  • @ZolTube2112
    @ZolTube2112 8 หลายเดือนก่อน

    ከቅርብ ጊዜ ወደህ ዳዊት ፅጌ፣ልዑል ሲሳይ፣ማስተዋል እያዩ፣አዲስ ለገሰ፣አስቻለው ፈጠነ፣ያለምወርቅ ጀምበሩ፤አፀደ ማርያም፣ዮሳን፣ አንዱአለም ጎሳ ፣የማርያም፣ አረ ስንቱን ብቻ የኢትዮጵያን ሙዚቃ ከፍ አድርጎ ሚረከብ ትውልድ እየመጣ እንደሆነ ነው ሚሰማኝ። በርታልን👌👌

  • @DelamareKaloumib
    @DelamareKaloumib 12 วันที่ผ่านมา

    Hernandez Lisa Harris Paul Thompson Donald

  • @zemedualemu4977
    @zemedualemu4977 8 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና ነክ

  • @DavonCurran
    @DavonCurran 23 วันที่ผ่านมา

    Wilson George Robinson David Jackson George

  • @natnaelasaye2115
    @natnaelasaye2115 9 หลายเดือนก่อน +3

    The quality of the arrangement and production matchs ዝምታ album by Tewodros Tadesse👌

    • @hellenabeje
      @hellenabeje 9 หลายเดือนก่อน

      Credit for the arrangements throughout the entire album, I believe, goes to the legendary Abegazu Kibrework Shiota.

    • @natnaelasaye2115
      @natnaelasaye2115 9 หลายเดือนก่อน

      Oh, really?

  • @DebbieCox-s2u
    @DebbieCox-s2u 29 วันที่ผ่านมา

    Thomas Elizabeth Taylor Cynthia Martin Larry

  • @MerleneHaislip-v3r
    @MerleneHaislip-v3r 16 วันที่ผ่านมา

    White Dorothy Lee Donald Young Thomas

  • @edenmesfin8647
    @edenmesfin8647 9 หลายเดือนก่อน

    #Meheretab_desta የግጥምን ለዛ መልሰሀል።.... ልዑል ዘመናችንን እምናስታውስበትን አልበም ነው የሰጣችሁን። ኪሩቤልም አለህ ድርሻ።😊

  • @biniyamgicha3480
    @biniyamgicha3480 5 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ዘፍን ወንድሜን ያስታውሰኛል በተለይ ``ቃል ቃል ቃል`` ስንት ነገር ቃል የገባልኝ ወንድሜ ቃሉን አጥፎ ከዚህ ዓለም ልረፍ ብሎኝ የሚፈልጉትን ሁሉ ትቶ ሲሄድ

  • @MichaelStevens-u9s
    @MichaelStevens-u9s 11 วันที่ผ่านมา

    Lee Deborah Lewis Christopher Brown Cynthia

  • @JacksonBandons-u6o
    @JacksonBandons-u6o 24 วันที่ผ่านมา

    Wilson Christopher Lee Robert Thompson Dorothy

  • @ENDEGENAFIKADU
    @ENDEGENAFIKADU 9 หลายเดือนก่อน

    የሙዚቃ መሳሪዎቹ ድምፅ የልጁን ድምፅ ሸፍኖታል አንዳንድ ቦታማ ምን እንደሚልም አይሰማም በጣም ችግር አለበት

  • @ngusukasye
    @ngusukasye 8 หลายเดือนก่อน +1

    በቃላት ሊገለፅ አይችልም ኡፋ❤❤

  • @ThackerayAudrey-j5g
    @ThackerayAudrey-j5g 9 วันที่ผ่านมา

    Lewis Charles Moore Angela Anderson Ronald

  • @AbegaAble
    @AbegaAble 17 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @selamkebede1043
    @selamkebede1043 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሉሌ ከዚ ዘፈን ፍቅር ያዘኝ ምን ይሻለኛል ❤❤❤❤

  • @Mela-s9k
    @Mela-s9k 9 หลายเดือนก่อน +3

    Am lucky one to listen your masterpiece❤

  • @tomfriphilips2801
    @tomfriphilips2801 11 วันที่ผ่านมา

    Lee Laura Robinson George Taylor Betty

  • @MichealSardina-y8t
    @MichealSardina-y8t 10 วันที่ผ่านมา

    Lopez John Thompson Jennifer Robinson Lisa

  • @mekdesfekre3863
    @mekdesfekre3863 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሆድዬ❤ufffa

  • @aregashabera2558
    @aregashabera2558 9 หลายเดือนก่อน +1

    My favorite song in ur album
    Good job 👑👑
    Uffffffffffffff kale kale kale .....

  • @RogerJonathan-x3v
    @RogerJonathan-x3v 18 วันที่ผ่านมา

    Miller Jose Martin Susan Taylor Kevin

  • @matteresaudley7568
    @matteresaudley7568 13 วันที่ผ่านมา

    Walker Maria Jones Jessica Martin Matthew

  • @sisayketema1144
    @sisayketema1144 9 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ አልበም ነው ልኡል ደስ ይላል🎉🎉❤❤

  • @rob21112
    @rob21112 9 หลายเดือนก่อน +4

    Congrats brother! That is a huge milestone!!

  • @gabreilomsson-hc3zc
    @gabreilomsson-hc3zc 17 วันที่ผ่านมา

    Lee Jennifer Williams Amy Jones Mark

  • @sabagebrehiwot6250
    @sabagebrehiwot6250 9 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ልዬ ሙዚቃ ነው ቢያዳምጡት የማይሰለች ልዬ ተሰጦ ።ድንቅ ተሰጦ ነው ተባረክ ፈጣሪ ይመሥገን ድንቅ ሆነህ ሰለተፈጠርክ ልዬ አሰተዳደግ ሰላደክ ቃላት የለኝም ተባረክ !!!!

  • @Girumpino
    @Girumpino 9 หลายเดือนก่อน +2

    🎉ፓ ቆንጆ ሙዚቃ ✌️✌️

  • @RobertGerber-s2y
    @RobertGerber-s2y 21 วันที่ผ่านมา

    Jones Lisa Martinez Edward Lee Eric

  • @thomasadiman8493
    @thomasadiman8493 9 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡ ❤❤❤❤❤❤❤❤በቃ ማመን አልቻልኩኝም በዚህ ዘመን ነው ግን የነ ጥበቡ ,የነ ታሜ የቴዲ ,