ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላምና ጤና ይብዛላችሁ፣ሰብስክራይብና ላይክ በማድረግ ቻናሌን ስለምታበረታቱ አመሠግናለሁ።የተጠቀምኳቸውን ቅመሞች (description box) ውስጥ አስቀምጫለሁ።
Zed er teye Ketchup aserar asayen ?😔
Hi sis thanks for your fabulous show but I had a question I love senafece I buy different it’s not working for me plz let me know which one is the right item thanks
@@monicalove4162 አሺ አመሰግናለሁ
@@terytill3652 senafich and gomenzer have same colour, but the taste is different try again white/yellow senafich (yellow mustared).
@@zedhabeshafood2518 okay thanks I tried the small mustard seeds kind brown color I let you know
ይገርማል በድሮ ግዜ መልክ ይስጠኝ እንጂ ሞያ ከጎረቤት ይባላል !!!!ዘንድሮ ሞያ ከእንተርኔት ደስ ይላል በርችልን 👏👏👏🙏❤️
🤣🤣🤣
ክክክክክክክ
ትክክል
እድሜ ይሥጠንጅ ገና ሥት እናያ አቤት ኢኮኖሚ አአላህ ሆይ እረጅም እድሜና ጤና ከፍቅርጋ ወፍ ቀን ያረብ
በጣም ደስ የሚል አሠራር ነው እጅሽ ይባረክ ሰላጣ ለሚወድ ጥሩ አሠራር ነው ፨፨💞
በጣም የምፈልገውን ነገር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ
ደመረሽኝ ይሆን
በጣም ምርጥ የሰላጣ ቅመም ነው ያዘጋጀሽው እናመሰግናለን እጆችሽ ይባረኩ።
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እንኳን በሰልስም መጣሽ የኔ ባለሙያ በርችልኝ የኔ ቅመም ሰላምሽ ይብዛልኝ
wawww yammy 😋 realy like it i will try in my home thankyou sister keep it up ❤❤❤❤
ከሶስት አመት በሕላ ባየውም comment ከመስጠት አልቆጠብም በጣም እናመሰግናለን እምፈልገው ስራ ነው ተባረኪልኝ ታየኝ ጥፍጥ ያለ ሰላጣ ስሰራ እድሜ ይስጥልኝ
አመሰግናለሁ
በጣም ጎበዝ ነሽ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬአለው እጅሽ ይባረክ፡ ለኔ ምርጥ ባለሙያ ኢትዮጵያዊ እናት፡
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ቆንጆ ድሬሲንግ ነው ገና ሳየው ተባረኪልን ትልቅ ሙያ ነው የምታስተምሪውኔ ባለሙያ።
ጎበዝ የኔ ቆንጆ መጣም እናመሰግናለን
ዜድዬ እናመስግናለን ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን ቆንጆ አስራር ነው🙏❤️
Thank you. Good job ❤
ዜድ ባለሙያ የምፈልገው ነበር እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👍👏👏
ሐና ሐናምን ይደረግ ዘይቱ በሽተኛ አረገንእኮ አመሰግናለሁ
ተባረኪ የኔ ውድ
እሰይ ተባረኪሊኝ እህቴ ሰሁን እሰራለሁ የተባረከ ይሁንልሸ ❤❤❤
በጣም ነወ ማመስግነው❤
Balemuya nesh ejish yibarek❤
እጅሽ ይባረክ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽኝ እህቴ አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ በጣም ውስጤ የነበረ ጥያቄ ነው የነገርሽኝ ውዴ!😘😘😘
ቆነጆ ነው ተባረኪ
Betam yamral admena tena ystesh xegawn yabzalsh ehtewa enamsgenalen
🎉🎉🎉ዋው በጣም ጥሩ!!!!
አንቺ ጎበዝ እናት ባለሙያ ተባረኪ🎉🎉❤
አሜን
እናመሰግናለን
really thanks a lot! Tebareki!
ጎበዝ እህቴ በርቺ❤
ሲያዩት ያስጎመዣል ጎበዝ ነሽ🙏👍
እጅሽ ይባረክ
አሜን አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ፣ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ።
በጣም በጣም እናመሰግናለን:: በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው:: ጥያቄ አለኝ:: ሎሚ ለምን አልተጠቀምሽም:: ማወቅ ፈልጌ ነው::
Adese temelekahe nenge berehe eshe marey🙏🏼🇪🇷🙏🏼
ኦርጋን ያልሽውን አብራሪልን
ኦሬጋኖ ጦስኝ ነው።
ድንብላል ማለት ነው ድንብላል ድሮ ባን ላይ እናቶቻችን ይጠቀሙበታል ጣሊያን ኮርጃ ለፒዛ ይጠቀሙታል።
ጦስኝ እይደለም ካለወቁ የተሳሳተ መልስ አትስጡ
በጣም እናመሰግናላን የኔ ባለሞያ
Wawww. Betam amesgnshalew. Moyashn adenkalew tebareki🙏❤️
Abokadow sament yekoysl?
በጣም ነው የምትመቺኝ
Zedye ejish yibarek yesalad dressing angezam beka
God bless ur hands!!
በጣም ጎበዝ ዜድዬ👌💕
Thank you tabareke for sharing
wow Thank U
ተባረኪ ስፈልግነበር
God bless you 🙏 ❤
ጀግናነሺበርቺ
Tosegn yebale origano be Amarign
እናመሰግናለን። ስሞችን አንዳንዶቹን በአማርኛ ብትገልጫቸው እኛ ጋ ከሌሉም ምትክ የምንጠቀማቸውን ብትጠቅሻቸው በተረፈ በድጋሜ እናመሰግናለን።❤
በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እወነት
ሴላንችሮና የድንብላል ቅጥል ልዩነ ት አለው ሌላው ኦሬጋኖ በአማርኛ ምን ይባላል??
Ejsh ybarek
እግዚአብሔር ይመስገን።
በጣም ጤና ነው ምታስተምሪው ብርክ በይልኝ.
Zed wow konjo new betam 💖
ዜድዬ በጣም አርፍ ነው ባለሙያ👌
በጣም ነው እማመሰግንሸ በረችልኝ በጣም ጎበዝ ነሽ
እናመሰግናለን ተባረኪ 🙅🙅🙅🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ዜድ።ኦሬጋኖ ጦስኝ ማለት መስሎኝ ነበር።
I know the same here. ኦርጋኖ and ጦስኝ አንድ ናቸው::
ኦርጋኖ ኮሰረት ነው ጦስኝ አይደለም
Looks delicious. Thanks for sharing.
ስወድሽ የኔ ባለሙያ የተባረከ ይሁን
Gobez nesh thanks
Thank you sister
Organo ሚባለው midenew
ቃል የለኝም ትችይ አለሽ
Kimemochu gin tinsh be esta ytamesalu weys zimblen new minfechew
Tosegne ena origano leyunetu mendenew????
ቆንጆ ነው ፡፡፡፡ኦርጋኖን በአማርኛ እባክሽ
ጦስኝ ማለት ነው
በጣም ቆንጆ ነዉ👌እናመሰግናለን
Thank you.❤
Thank you for sharing 👌👍
ኦርጋኖ ምንድን ነዉ
ሰላም ለዚህ ቤት ተደምረናል በጣም ቆንጆ ነው ❤️
Thank you so much!
Organo mndnew
wow!! yummy
Tebareki, Endert new Yemiderekew?
ቅመሞቹን በእንግሊዘኛ ምን እንደሚባሉ ብትጵፊልን ወይ ብትንግሪን ጥሩ ነበር::
እናመሰግናለን እህቴ ግን ኦርጋኖ መንድነው አልገባኝም ብትገጭው
what is oregano /
ጦስኝ ማለት ነወ። እሱም አገራችን ሞልቷል።
Awesome
ኦርጋኖ ምንዲን ነዉ
Can u tell me the name of oregano in amharic??
Besobila newe
Tosign new yemibalew
I have seen you got 2 wrong massage.1. basilka is besobla in
ጦስኝ ነው የሚባለው ባአማርኛ
Tosegn yebalae
There is a red one red pepper and also there are other kind of mustard seed... white, brown and black too.
ጨው ሌላ ቢሆን ችግር አለው
Hi selam sunflower ስትፈጪው ቅርፊቱ እንዴት ነው ሚሆነው?
እናመሠግናለን። ሆኖም ግን ሱፍ በባህሪዉ ጠንካራና የማይደቅ በመሆኑ እንዴት ሰይጠል ይሆናል ?ወይም ደረቁን ፈጭቶ ካልተነፋ ቆዳዉ እጅግ ጠንካራ ነዉ አሁን ባዘጋጀሽዉ ሁኔታ እንዴት ለመመገብ ይቻላለል?
ባጭሩ አድርጊው
Yes origano inamahricጦስኝ
Ww arf asrara new enamsginaln batigst new yasrashewu betasba ognalhu
ደመራችሁኝ ከዚህ ቤት
ያልገባኝ ነገር ኦሪጋኖና ጦስኝ ልዬነት አለዉ ወይ? ኦሪጋኖ በእንግሊዝኛ መሰለኝ
Organo ጦስኝ ነው
Very good
Men chemeresh new?
ለጥያቄዬ ጥሩ ምላሽ ስለሰጠሽኝ ከልብ አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ ችግር የለም
What is the name of your blender?
Vitamix
ኦርጋኒክ ምን ቅጠል ነው በአማርኛ
ኦርጋኖ ምንድነው
እህይ ጦስኝ በእንግሊዝኛ ምን ይባላል
thyme ይባላል፡
ሰላም ለህጻናት ይሆናል እማ
እህቴ የቃላት ትርጓሜሽንና የእንግሊዝኛ አጠቃቀምሽን አስተካክይ
Thanks
Thank u🙏🙏🙏
ኦርጋኖ በኛ ምንድነው
yamral thak u
ሰላምና ጤና ይብዛላችሁ፣
ሰብስክራይብና ላይክ በማድረግ ቻናሌን ስለምታበረታቱ አመሠግናለሁ።
የተጠቀምኳቸውን ቅመሞች (description box) ውስጥ አስቀምጫለሁ።
Zed er teye Ketchup aserar asayen ?😔
Hi sis thanks for your fabulous show but I had a question I love senafece I buy different it’s not working for me plz let me know which one is the right item thanks
@@monicalove4162
አሺ አመሰግናለሁ
@@terytill3652
senafich and gomenzer have same colour, but the taste is different try again white/yellow senafich (yellow mustared).
@@zedhabeshafood2518 okay thanks I tried the small mustard seeds kind brown color I let you know
ይገርማል በድሮ ግዜ መልክ ይስጠኝ እንጂ ሞያ ከጎረቤት ይባላል !!!!ዘንድሮ ሞያ ከእንተርኔት ደስ ይላል በርችልን 👏👏👏🙏❤️
🤣🤣🤣
ክክክክክክክ
ትክክል
እድሜ ይሥጠንጅ ገና ሥት እናያ አቤት ኢኮኖሚ አአላህ ሆይ እረጅም እድሜና ጤና ከፍቅርጋ ወፍ ቀን ያረብ
በጣም ደስ የሚል አሠራር ነው እጅሽ ይባረክ ሰላጣ ለሚወድ ጥሩ አሠራር ነው ፨፨💞
በጣም የምፈልገውን ነገር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ
ደመረሽኝ ይሆን
በጣም ምርጥ የሰላጣ ቅመም ነው ያዘጋጀሽው እናመሰግናለን እጆችሽ ይባረኩ።
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እንኳን በሰልስም መጣሽ የኔ ባለሙያ በርችልኝ የኔ ቅመም ሰላምሽ ይብዛልኝ
wawww yammy 😋 realy like it i will try in my home thankyou sister keep it up ❤❤❤❤
ከሶስት አመት በሕላ ባየውም comment ከመስጠት አልቆጠብም በጣም እናመሰግናለን እምፈልገው ስራ ነው ተባረኪልኝ ታየኝ ጥፍጥ ያለ ሰላጣ ስሰራ እድሜ ይስጥልኝ
አመሰግናለሁ
በጣም ጎበዝ ነሽ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬአለው እጅሽ ይባረክ፡ ለኔ ምርጥ ባለሙያ ኢትዮጵያዊ እናት፡
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ቆንጆ ድሬሲንግ ነው ገና ሳየው ተባረኪልን ትልቅ ሙያ ነው የምታስተምሪውኔ ባለሙያ።
ጎበዝ የኔ ቆንጆ መጣም እናመሰግናለን
ዜድዬ እናመስግናለን ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን ቆንጆ አስራር ነው🙏❤️
አመሰግናለሁ
Thank you. Good job ❤
ዜድ ባለሙያ የምፈልገው ነበር እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👍👏👏
ሐና ሐና
ምን ይደረግ ዘይቱ በሽተኛ አረገንእኮ አመሰግናለሁ
ተባረኪ የኔ ውድ
እሰይ ተባረኪሊኝ እህቴ ሰሁን እሰራለሁ የተባረከ ይሁንልሸ ❤❤❤
በጣም ነወ ማመስግነው❤
Balemuya nesh ejish yibarek❤
እጅሽ ይባረክ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽኝ እህቴ አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ በጣም ውስጤ የነበረ ጥያቄ ነው የነገርሽኝ ውዴ!😘😘😘
ቆነጆ ነው ተባረኪ
Betam yamral admena tena ystesh xegawn yabzalsh ehtewa enamsgenalen
🎉🎉🎉ዋው በጣም ጥሩ!!!!
አንቺ ጎበዝ እናት ባለሙያ ተባረኪ🎉🎉❤
አሜን
እናመሰግናለን
really thanks a lot! Tebareki!
ጎበዝ እህቴ በርቺ❤
አመሰግናለሁ
ሲያዩት ያስጎመዣል ጎበዝ ነሽ🙏👍
አመሰግናለሁ
እጅሽ ይባረክ
አሜን አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ፣ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ።
በጣም በጣም እናመሰግናለን:: በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው::
ጥያቄ አለኝ:: ሎሚ ለምን አልተጠቀምሽም:: ማወቅ ፈልጌ ነው::
Adese temelekahe nenge berehe eshe marey🙏🏼🇪🇷🙏🏼
ኦርጋን ያልሽውን አብራሪልን
ኦሬጋኖ ጦስኝ ነው።
ድንብላል ማለት ነው ድንብላል ድሮ ባን ላይ እናቶቻችን ይጠቀሙበታል ጣሊያን ኮርጃ ለፒዛ ይጠቀሙታል።
ጦስኝ እይደለም ካለወቁ የተሳሳተ መልስ አትስጡ
በጣም እናመሰግናላን የኔ ባለሞያ
አመሰግናለሁ
Wawww. Betam amesgnshalew. Moyashn adenkalew tebareki🙏❤️
አመሰግናለሁ
Abokadow sament yekoysl?
በጣም ነው የምትመቺኝ
Zedye ejish yibarek yesalad dressing angezam beka
God bless ur hands!!
በጣም ጎበዝ ዜድዬ👌💕
Thank you tabareke for sharing
wow Thank U
ተባረኪ ስፈልግነበር
God bless you 🙏 ❤
ጀግናነሺበርቺ
Tosegn yebale origano be Amarign
እናመሰግናለን። ስሞችን አንዳንዶቹን በአማርኛ ብትገልጫቸው እኛ ጋ ከሌሉም ምትክ የምንጠቀማቸውን ብትጠቅሻቸው በተረፈ በድጋሜ እናመሰግናለን።❤
በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እወነት
አመሰግናለሁ
ሴላንችሮና የድንብላል ቅጥል ልዩነ ት አለው ሌላው ኦሬጋኖ በአማርኛ
ምን ይባላል??
Ejsh ybarek
እግዚአብሔር ይመስገን።
በጣም ጤና ነው ምታስተምሪው ብርክ በይልኝ.
Zed wow konjo new betam 💖
ዜድዬ በጣም አርፍ ነው ባለሙያ👌
አመሰግናለሁ
በጣም ነው እማመሰግንሸ በረችልኝ በጣም ጎበዝ ነሽ
እናመሰግናለን ተባረኪ 🙅🙅🙅🙏🙏🙏
አሜን አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ዜድ።ኦሬጋኖ ጦስኝ ማለት መስሎኝ ነበር።
I know the same here. ኦርጋኖ and ጦስኝ አንድ ናቸው::
ኦርጋኖ ኮሰረት ነው ጦስኝ አይደለም
Looks delicious. Thanks for sharing.
ስወድሽ የኔ ባለሙያ የተባረከ ይሁን
አመሰግናለሁ
Gobez nesh thanks
Thank you sister
Organo ሚባለው midenew
ቃል የለኝም ትችይ አለሽ
አመሰግናለሁ
Kimemochu gin tinsh be esta ytamesalu weys zimblen new minfechew
Tosegne ena origano leyunetu mendenew????
ቆንጆ ነው ፡፡፡፡ኦርጋኖን በአማርኛ እባክሽ
ጦስኝ ማለት ነው
በጣም ቆንጆ ነዉ👌እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ
Thank you.❤
Thank you for sharing 👌👍
ኦርጋኖ ምንድን ነዉ
ሰላም ለዚህ ቤት ተደምረናል በጣም ቆንጆ ነው ❤️
Thank you so much!
Organo mndnew
wow!! yummy
Tebareki, Endert new Yemiderekew?
ቅመሞቹን በእንግሊዘኛ ምን እንደሚባሉ ብትጵፊልን ወይ ብትንግሪን ጥሩ ነበር::
እናመሰግናለን እህቴ ግን ኦርጋኖ መንድነው አልገባኝም ብትገጭው
what is oregano /
ጦስኝ ማለት ነወ። እሱም አገራችን ሞልቷል።
Awesome
ኦርጋኖ ምንዲን ነዉ
Can u tell me the name of oregano in amharic??
Besobila newe
Tosign new yemibalew
I have seen you got 2 wrong massage.
1. basilka is besobla in