ስድስት የተለያየ አይነት የሰላጣ ሶስ አሰራር ዘዴ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 77

  • @ayinyeyoutube8354
    @ayinyeyoutube8354 2 ปีที่แล้ว +10

    ብችል አዲሺ ላይክ ባደረግሁልሺ የኔ ባለሙያ በረቺልኝ ጎበዝ

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +11

    ስለመጣችሁ በጣም አመሰግናለሁ ወዳጆቼ መምጣታችሁ ካልቀረ ከተጠቀማችሁበት ላይክ ማረጋችሁን አትርሱ አስተያየትም ጻፉ እንደሁሌውም ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው ተባረኩ

    • @meronlissanework1615
      @meronlissanework1615 2 ปีที่แล้ว +1

      ሜሊዩ እኔ በበኩሌ በሁሉም ስልኬ ነው ላይክ ያርኩት ስራሽ ስረአትሽ ስው አክባሪነትሽ ከዚህም ሌላ ነገር ቢኖር ያስደርጋል። አይለውጥሽ ውዴ ሁሌም ከጎንሽ ነኝ በርቺ ከፍ በይ ሁሌም ማርያምን ።ግን ባንቺ ውስጥ ቤተስቦችሽን አያለሁ እንዴት አርገው ነው ያሳድጉሽ እነሱንም ሳላመስግን አላልፍም።ድንግልማሪያም ከነልጅዎ ትጠብቅሽ እስከቤተስብሽ።

  • @almazmengistu873
    @almazmengistu873 ปีที่แล้ว

    Ver interesting of preparing job well done keep it Up

  • @rahelmoges5891
    @rahelmoges5891 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጥ ነው። እጅግ ይባረክ።

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ሜልዬ ሁሉም ምርጥ አሰራር ነዉ ያካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ👌👌👍👍❤️🙏

  • @yeelsa
    @yeelsa 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ የበዛ ይሁን ማራኪ የዛሬው ስራሽ በጣም አስፈላጊ እና ጠቃሚ የሆነ ነው በጣም እናመሰግናለን ክበሪልን 😘🌹🙏👈

  • @gtiruworkhailu4674
    @gtiruworkhailu4674 2 ปีที่แล้ว +1

    ሚሉዬ እጅግ በጣም ባለሙያ ነሽ።👏 አመሠግናለሁ 🙏

  • @genzebeshete282
    @genzebeshete282 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም የኔ ጎበዝ ባለሞያ 👍 ቀላል ነው ብዙ ትምርት ነው አምናገኝበት ❤🙏

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 2 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ አሰራር ነው ብዙ ሰላጣ ተጠቃሚ ስለሆኩኝ ወደጃቸዋለው 🙏🙏😘

  • @mekditerefe868
    @mekditerefe868 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዚት ባለሙያ 👍👍👍

  • @Millian-f1h
    @Millian-f1h ปีที่แล้ว +1

    ሜሉ ቤተሰቦችሽ ተድላዎል እረኛም ተርፈሻል ጀግኒት ማሚ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeblewongelBedane
    @SeblewongelBedane 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም የምወደው ነገር ከእኔ የተሻለ ስላሳየሽኝ እመስግናለሁ

  • @azebmengistu9629
    @azebmengistu9629 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በጣም ባለሙያ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @abrahamtesera1045
    @abrahamtesera1045 ปีที่แล้ว

    Good job 👏 I love it

  • @ኖላዊኖላዊ
    @ኖላዊኖላዊ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ሜሉ በርች

  • @yakutabdurahman2309
    @yakutabdurahman2309 2 ปีที่แล้ว

    ሜሉየ በጣም አመሰግናለሁ ፣እድሜና ጤናን ይስጥልን የምታቀርያቸው ነገሮች ሁሉ ሞክሬ በጣም ወድጃቸዋለሁ፣የበቀደሙ ምስር በእንቁላል ልዩ ነው

  • @marymengistu2881
    @marymengistu2881 ปีที่แล้ว

    ሚሊዬ እናመሰግናለን

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 2 ปีที่แล้ว

    ሜሊዬ ሲያምር እጅሽ ይባረክ

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 2 ปีที่แล้ว

    እጆችሽ ይባረኩ ሜሉዬ የኔ ባለ ሞያ 👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏

  • @elsakebede8634
    @elsakebede8634 2 ปีที่แล้ว

    የእኔ ጎበዝ እህት አስገርመሽኛል ሰላጣ ነገሮች በጣም ነው ምወደው ሶስ ግን ከተለመደው ውጭ ሞክሬ አላውቅም ጥሩ እውቀት ነው ተባረኪ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 ปีที่แล้ว

    so good pefect

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሜሉ

  • @ሁሉምለበጎነው-ጐ5ቨ
    @ሁሉምለበጎነው-ጐ5ቨ 4 หลายเดือนก่อน

    በርች

  • @salemeyu9858
    @salemeyu9858 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባርውክ ሜሊዬ

  • @kidestsimma1067
    @kidestsimma1067 2 ปีที่แล้ว

    Memeye malatya yelegnem tebareke betam new yetekemegne.

  • @haimity8591
    @haimity8591 2 ปีที่แล้ว

    ሜሉ ከማቃቸው በተሻለ ብዙ አማራጭ ስላሳየሽን እናመሰግናለን፨፨

  • @MeseretGirma-rk4po
    @MeseretGirma-rk4po ปีที่แล้ว

    So amazing ❤

  • @betelhemeshetu8870
    @betelhemeshetu8870 2 ปีที่แล้ว

    Millyie Konjo arife new.😍

  • @emebettilahun7789
    @emebettilahun7789 2 ปีที่แล้ว +1

    ሜሊዪ ድሬሲግ ነበር ችግሬ እግዛብሔር ይባርክሽ

  • @emebettilahun7789
    @emebettilahun7789 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣሽ ሜሊዬ

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 2 ปีที่แล้ว

    melliye enkuan dehna metash❤👏👏👏

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ሰላም ቆየሽኝ የኔ ውድ

  • @teemarmesfin2250
    @teemarmesfin2250 2 ปีที่แล้ว +1

    ሜሊ በጣም አሪፍ ነው 👌👌አንድ ቪዲዮ ላይ pressure cooker ,microwave መጠቀም አልፈልግም ስትይ ሰምቼሽ ነው i know ምክንያት ይኖርሻል ልታካፍይን ትችያለሽ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +3

      አዎ ማይክሮዌቭ ምሁራን እንደሚናገሩት በጨረር ስለሆነ ምግቡ የሚሞቀው ለካንሰር ያጋልጣል ይላሉ ፕሬዠር ኩክ ደግሞ በሀይለኛ ሙቀት ምግቡን ስለሚያበስለው የምናገኘው ምግብ ቫይታሚን በ0 ይባዛል ስራን ሊያቀል ይችላል ነገር ግን ከምንም በላይ ጤና

  • @azeblisanework98
    @azeblisanework98 2 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ሞክሬው በጣም ሚጣፍጥ ነበር ሜሉ በpalson rice cooker ሩዝ እንዴት አድርግ እንደምሰራበት ብታሳይን ስለቀና መልስሽ አመሰግናለሁ፡፡

  • @እግዚእናዘተዋዶ
    @እግዚእናዘተዋዶ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉ ሽኮር

  • @tisgereda8051
    @tisgereda8051 2 ปีที่แล้ว

    ሜልዬ በጣም ጠቅሞናል አንቺ ብቻ በርቺ እኛም ላይክ እናደርጋለን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      እሺ ጽግዬ አመሰግናለሁ

  • @sabrinakedir4197
    @sabrinakedir4197 2 ปีที่แล้ว

    Melly mar nyami

  • @yakutabdurahman2309
    @yakutabdurahman2309 2 ปีที่แล้ว

    የእውነት ካለኝ ሞያ ላይ ልዩ ጠአም ልዩ ጤናማ lifestyle እንዲኖረኝ አድርገሽኛል አመሰግናለሁ

  • @astersamuel6513
    @astersamuel6513 2 ปีที่แล้ว +2

    ታዪ ያልሽው ምንድነው ምን ማለት ነው? በአበሽኛ አቀራርበሽ ንገሪን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ታሂኒ የሰሊጥ ድልህ ማለት ነው

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 2 ปีที่แล้ว

    አይ ሜሊዬ የኔ ቅመም ተባረኪ አቦ ልዩ ነው። በጣም ወድጄዋለሁ ሁሉንም። ማሂኒ ምንድነው??

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +1

      የሰሊጥ ድልህ

  • @sararuthtube
    @sararuthtube 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አሜን ሳርዬ እንኳን ሰላም ቆየሽኝ

  • @makedagebrehiwot3546
    @makedagebrehiwot3546 2 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ

  • @zelalembekele9490
    @zelalembekele9490 2 ปีที่แล้ว

    Enamesgnalen yena balemoya kmemem eko nesh

  • @Hash_malmedia-zw4sb
    @Hash_malmedia-zw4sb 11 หลายเดือนก่อน

    ሶስ ለሠላጣ ብቻ ነው ምንጠቀመው

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 2 ปีที่แล้ว +2

    ፆም ገባ የፆም

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      እሺ ኤፍሬም የዛሬውን ለጾም ነው የሰራሁት

    • @unitedminleke2king
      @unitedminleke2king 2 ปีที่แล้ว

      @@Mellyspicetv አመሰግናለሁ

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 2 ปีที่แล้ว

    እስከዛሬ የት ነበርሽ ፅሚ ሊወጣ ነው

  • @emebetayele4401
    @emebetayele4401 2 ปีที่แล้ว

    ሜሊ እንዴት ነሸ! ዝንጅብል እና ነጭ ሽንኩርት በድርቁ ፈጭትን መጠቅም እንችላልን ውይ?????

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አለሁልሽ እምዬ በሚገባ እንችላለን

  • @Biru-n9z
    @Biru-n9z 10 หลายเดือนก่อน

    ማግባት አንችን ነው❤

  • @yakutabdurahman2309
    @yakutabdurahman2309 2 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉየ የስቶክ ወይም መረቅ አሰራር ብታሳይን ማለትም የአትክልት ገለባ በመጠቀም ለምሳሌ ካሮት ድንች ልጠን ገለባውን እንዴት ለምግቡ ግብአት እንደሚሆን ውሀ ከመጨመር ፣በፊት የሰራሽው ካለ ሊንኩን ብታስቀምጪልኝ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      እሺ የኔ ውድ በቅርብ ጠብቂኝ

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 2 ปีที่แล้ว

    ሚጥሚጣ ዘያት አለንዴ???? ስምቼ አላውቅም

  • @meronyealmaz4001
    @meronyealmaz4001 2 ปีที่แล้ว

    ሜሉ መጨረሻ የሰራሻቸው አልገባኝም ምን ምን ድናቸው ከአቮካዶ በፊት ሁለቱ?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አንደኛው የሰሊጥ እልህ ነው(ታሂኒ) ሌላኛው ደግሞ ማስታርድ ለበርገር የምንጠቀምበት እነዚህን ነው የተጠቀምኩት

  • @menbereassefa719
    @menbereassefa719 ปีที่แล้ว

    What is Tahini in Amharic?

  • @magygebreyesus2715
    @magygebreyesus2715 2 ปีที่แล้ว

    💙

  • @-Ele
    @-Ele 2 ปีที่แล้ว +1

    🌹የሀገሬ ልጆች አህሌን ፊኩም ኑ👉 የሙስሊም ልጆች የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚👉🏻 ኑ ሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹👍🌻🌹

  • @meronlissanework1615
    @meronlissanework1615 2 ปีที่แล้ว

    Kelly ባለሞያ

  • @emawayishtigabu9965
    @emawayishtigabu9965 ปีที่แล้ว

    ViNegar

  • @alemneb8794
    @alemneb8794 2 ปีที่แล้ว

    Selam selamendet nesh all family 👪 lelijoch bektfo and beatclit yemisera asayin berchi

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      እሺ አለምዬ ሰላም ነን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @le1785
    @le1785 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @eskedar9016
    @eskedar9016 2 ปีที่แล้ว

    ሜሊዬ ማዮኒዝ ፆም አለው?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      የጾምም የፍስክም አለ የጾሙን በቅርብ አሳያለሁ

  • @emawayishtigabu9965
    @emawayishtigabu9965 ปีที่แล้ว

    AppL clDER viNEAR

  • @tisgereda8051
    @tisgereda8051 2 ปีที่แล้ว