ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዶ/ር እንዳለ ጌታ!! በርታ!ትውልዱ የማንበብ (የማወቅ) ልምድ ቢኖረው!?ሲያጨበጭቡ! እርግማን ይሁን ምርቃን!ቢለዩ።
1፡ በዕውነት የእኛ መባረክ የማንንም መረገም አያስፈልግም። 2፡ በሌላው ውድቀት የሚደሰት ራሱ ወዳቂ ቢሆንስ? 3፥ "ሰውን እንደ ራስህ ውደድ" ከሕግጋት አንዱ ነው። 4፡ ኢትዮጵያ ብቻ ሳትሆን፡ መላው አፍሪካ ታይቶ በማይታወቅ ዂኔታ መባረካቸው አይቀሬ ነው። ዕምነት፣ ተስፋና ፍቅር ጸንተው ይጠበቁ!
"ሰው አድርገኝና ሰው ይግረመው" ንጉሥ ዳዊት ለልጁ ሰሎሞን "ሰው ሁን" ያለው ሰው መሆን ማለት እንደ ሰው ክብርን አውቆ መኖር ስለሆነ ነው። እንደ ሰው ሰው' መሆን ያቃተው ቤቱ ይቁጠረው።ወንድም እንዶ'!
ሰዉ መሆንህ ሰው እዲገረም ነው?
@@eabeni16 የሰው'ነት ክብር ጠብቆ መኖር ሰውን ካላስገረመ ምን ሊያስገርም ይችላል። ምክንያት ለእዚህች ግልብጥ ዓለም መመሰቃቀል ዋነኛው ሰበቡ እንደሰው የሰው'ነትን ልክ ሚዛን ጠብቆ ያለመኖር ነው። ሩቅ ሳንሄድ ሀገራችን ላይ በሰው መነሾ'ነት ምን'ያልሆነ ያልተፈመ አለ። "መገረም!"እኮ ይጋባል። በሰውነት ልኬት አኑረኝ እንደማለት…ካጠፋሁ ይቅርታ🙏
@@sileshegirma2909 ሰው መሆን ሊያውም አንተ እዳልከው ክብርን አውቆ መኖር በጣም ሚያስገርም ሊሆን ይችላል ግን የኝ ሰዉ አርገኝ የሚል ለፈጣሪ መጠየቅ ሰው እዲገረም ሳይሆን ሰው መሆን በከበደ አለም ውስጥ ፈጣሪ ለሚወደው ሰውነት መብቃት በመመኘት እንጂ ሰው አይቶን እዲገረምብን በፍጹም አደለም ያለዛ ጥያቄው በራሱ መሆን የፈለግነውን ሰውነት ያፈርሰዋል
መልካም አሳቢ ቅን ልቦና ከለ ሰዉ በዚኽ ልክ እንዳንተ ሙሉ ሰዉ መሆን እንደሚችል ምሳሌ የምትሆን ነኽ።
dear mr endale geta
ቀጥሉበት እናመሰግናለን!!!
እነሱ ከጠፉ ማን ያደንቀናል ባይሆን የእኛ ከፍታ ሲመጣ የእነሱ ውድቀት ይሆናል እኛን ለዚህ ደረጃ አብቅተውናል 4።
በጣም እናመሰግናለን እንዳለ ጌታ በርታልን ከዚህ ገጽ በጣም ብዙ ነገር ተምሬያለሁ
dr endale real dr zemenh yibarek
እውነት የምንደርስባት ስህተት ናት❤
የአንድ አፈር አፈሮች የምተለውን ግጥምህን አስታወስከኝ አንድ ሆነን ባዶ በመሆናችን አንድ ሽንኩሩ ጋን ሁሌም የንሞላ አባካችሁ ሽንኩሩ ደፍነን አንሞላ
Tebarek Efrem🙏
❤❤❤❤
ማነው ድሃ እንድትሆኑ የፈረዳቹ? ይቅርታ ግን ኢትዮጵያውያን 'ኮ የተሳሳተ ስምዒት የተረት ተረት የሚተርርኩት ሰዎች ያላት ኣገር ናት።ክርስቶስ የብቻችን ነው ብላቹ የሚትሰብኩት ልዩ ናቹ?

ማነው ድሃ እንድትሆኑ የፈረዳቹ? ይቅርታ ግን ኢትዮጵያውያን 'ኮ የተሳሳተ ስምዒት የተረት ተረት የሚተርርኩት ሰዎች ያላት ኣገር ናት።
ክርስቶስ የብቻችን ነው ብላቹ የሚትሰብኩት ልዩ ናቹ?