🛑"መሥራት ከምችለው በታች እንድሰራ ተገድጃለሁ!"ኤፍሬም ሥዩም (የ 'ይሁዳ ድልድይ' ደራሲ) ⭕️ ክፍል አንድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 47

  • @ermihabteshzeray5343
    @ermihabteshzeray5343 2 ปีที่แล้ว +17

    በጣም የምወደዉ ገጣሚ ወግ አዋቂ በጣም ልባም በጣም ጀግና በጣም ወግ አዋቂ ገጣሚ ክርሥቲያን

  • @alsekela
    @alsekela ปีที่แล้ว +1

    እዚህ ቤት በጣም የምወደዉ ነገር በየ ቦታዉ የማይገኙ ዉድ የጥበብ ሰዎችን የምናይበት የተረጋጋ መንፈስ ያላቸዉ ጥበበኞችን ስለማገኝበት በጣም ይመቸኛል 🙏❤ ኤፍሬም ስዩም እዉነት የጥበብ ሰዉ ነህ እርጋታህ ብቻ በቂ ነዉ ❤🙏ቀኔ ዘ መጀመር 😊

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤፌሬም (ሶሊያና) በዚህ የውውይት መድረክ ሰሰላየሁህህ ደስ ብሎኛል

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 2 ปีที่แล้ว +4

    ኤፍሬምን ስለሚሰራው ስራ ሲያወራ በማየት ደስ ብሎኛል የሚቀጥለውን በናፍቆት እጠብቃለሁ::

  • @tefaraabayu9421
    @tefaraabayu9421 2 ปีที่แล้ว

    ገጣሚ ኤፍሬም ስዩም ድንቅ ነህ!!!

  • @abdulazizabujabir5406
    @abdulazizabujabir5406 ปีที่แล้ว

    በትክክል ኤፍሬም አብዛኛው ሰው በድንገትና በምናልባት ነው የሚኖረው ማህበረሰቡ ይሄን አኗኗር የቀዳው ከገዠው ከመንግስታችን ነው

  • @zakariaNIGUSSIE
    @zakariaNIGUSSIE ปีที่แล้ว

    ንፋስ ጎርፍ ማዕበል......

  • @yohannesfekadu7768
    @yohannesfekadu7768 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ደስ ይላልና በርቱ

  • @bab4476
    @bab4476 2 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ነህ ኤፍሬም ወንድሜ ሕዝቤ በፖለቲካ ዳቦ ሰክሮ በብሔርተኝነት ቀጭጮ ራሱን መግራት አልቻለም 👌

  • @EsuSEMARIYA
    @EsuSEMARIYA 7 หลายเดือนก่อน

    ቀፋፊ ማንነት ወይንም ስብእና ያለው ጎበዝ ገጣሚ

    • @Brukwakjira
      @Brukwakjira 8 วันที่ผ่านมา

      እሺ የኛ ፍፁም ንፁህ፣ የኛ የክርስቶስ አይነቱ ማንነት ያለው ገጣሚ!😂😂😂👎👎👎 የደደቦች አለቃ፤ ፈርደህ ሞተሃል ። ራስህን ፈትሽ መጀመርያ!

  • @endytek4866
    @endytek4866 2 ปีที่แล้ว +2

    እነደዚህ ያለ ያወቀ የተመራመረ ሊቅ ምሁር ኢትዮጵያ ብዙዎች ናቸው።ጥሩ አቀራረብ ነው። ሊቁ እንዳሉት ከይሁዳ የበለጡ ቆራጭ ፈላጭ ቆራጭ ከሀዲዎች ሞልተዋል።

  • @cheguveraab
    @cheguveraab 2 ปีที่แล้ว +8

    ደራሲ ገጣሚ ኤፍሬም እባክህ የጥበብህን ትሩፋት የብዕርህን ጠብታ እንጠብቃለን ። እና እባክህ ምንም ቢሆን የተፈጠርክለት ሙያ ነው እና ተስፋ ቆርጠህ አታስቆርጠን።

  • @wuletaentertainment8290
    @wuletaentertainment8290 2 ปีที่แล้ว +5

    ገጣሚ ቸርነትንም በነካ እጃቹ ጀባ በሉን።

  • @woseneassfie9586
    @woseneassfie9586 2 ปีที่แล้ว

    Interesting conversation!

  • @tsigaredagaromsa6063
    @tsigaredagaromsa6063 2 ปีที่แล้ว

    F 1st respect 4 u🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏Amane malet kelay meberer lemen malet kentu ketate ........Amane malet new yemishalew lek neh fya yadekemal gen Amane belenale🙏🙏🙏🙏

  • @hanamule2069
    @hanamule2069 2 ปีที่แล้ว

    Andebete retu sw sinager menfes yadesal enamessgennalen betam🙏

  • @R.A52
    @R.A52 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅሬ ሶልያና ተናገረች መሰል ሞደው ገጣሚ😍😍😍

  • @fsumtadesse7461
    @fsumtadesse7461 ปีที่แล้ว

    ሶልያና ድንቅ ገጣሚ

  • @media1827
    @media1827 2 ปีที่แล้ว +1

    ካስትሮን የሚመለኝ ለኔ ብቻ ነው ግን! ኤፊ

  • @bab4476
    @bab4476 2 ปีที่แล้ว +2

    የጥበብ ሰው ተስፋ ከቆረጠ እኛ ምን ሊውጠን ነው?🤔🤔

  • @fnottube2532
    @fnottube2532 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው። ስንቱ ነው ቤተክርስቲያን የሸጣት?
    በውኑ አሁን ቤተክርስቲያንን እየሸጡ ያሉት እንዴት እግዚአብሔር ቢመጣ ለመሸጥ ወደኋላ ይላሉ?
    ከይሁዳም የባሱ አሉ!

  • @hibirttubemultimedia2295
    @hibirttubemultimedia2295 2 ปีที่แล้ว

    ዳ/ር እጅግ በጉ ስራ እየሰራችሁ ነው። ነገር ግን ወገብ ብጥስ የሚያደርገው ነገር ምትቆራርጡት እና ደግሞም የተቆረጠውን ቶሎ ምትጭኑበት ነገር እንዴት እንደሚያበሳጭ።

  • @bettytesfaye5038
    @bettytesfaye5038 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የምወደው ሰወሰ የምወደው ፕሮግራም ላይ❤
    መሳተፍ ለምንፈልግ የት እና መቼ ነው?

  • @Yonana16
    @Yonana16 ปีที่แล้ว

    አንባቢ ነኝ ለማለት የተዝረከረከ ሀሳብ የሚያቀርቡ ታዳሚዎች ፕሮግራሙን ያቀረዝዙታል ማይክ ከያዙ በኋላ ነው ምን ልጠይቅ ምን ላውራ ሚሉት ስለዚህ ጥያቄዎች ተጣርተው በወረቀት ነው መቅረብ ያለባቸው

  • @alinalin6408
    @alinalin6408 2 ปีที่แล้ว

    እስከመቼ ታፈነን

  • @EsuSEMARIYA
    @EsuSEMARIYA 7 หลายเดือนก่อน

    እንዳለ ጌታ ከበደ ምን ሆነህ ነው ብናስፈርመው የምትለው በሰላም ነው ?

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว

    🤲💐❤️🤝💚💛❤️👍🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐👏👏👏👏

  • @abdulazizabujabir5406
    @abdulazizabujabir5406 2 ปีที่แล้ว

    ቦታው ግን የት ነው ፕሮግራሙ የሚቀርብበት

    • @besaqneber
      @besaqneber 2 ปีที่แล้ว

      4 ኪሎ ከቱሪስት ሆቴል በጀርባ ወረድ ብሎ ኢክላስ ህንፃ ውስጥ

  • @addisasegid8189
    @addisasegid8189 2 ปีที่แล้ว

    menem arat kelo eklas henthsa kaa qanu aser sate kedame magagete becha!

  • @bekideresetube8178
    @bekideresetube8178 2 ปีที่แล้ว

    እዚህ program ለመታደም የት እና መቸ ነው መስፈርቱስ ምንድን ነው?

    • @besaqneber
      @besaqneber 2 ปีที่แล้ว

      መስፈርት ሰው መሆን።
      ቦታ ኢክላስ ህንፃ 4 ኪሎ ከቱሪስት ሆቴል በጀርባው ወረድ ብሎ
      ቀን ቅዳሜ ቅዳሜ
      ሰዓት ከሰዓት ከ 10 ሰዓት ጀምሮ

  • @bab4476
    @bab4476 2 ปีที่แล้ว +1

    ባለ ኮፍያው ራስታ የጠየከውን ጥያቄ መምህር ዘበነ ቢሰማህ ገራሚ መልስ ይሰጥህ ነበር ሲቀጥል ይሁዳ ተፀፅቶ ንስሀ አልገባም ስለዚህ እንዴት ነው የክርስቶስ ወዳጅ የሚሆነው?🤔🤔

    • @yeshihareggebrehiwet7932
      @yeshihareggebrehiwet7932 2 ปีที่แล้ว

      የምወደው ገጣሚ።መፅሀፋ በሲዲ አለወይ። እራሱ ሲያነብ ነው የሚያምረው።

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว

    Beakimih lik bitnager melkam neber.
    Yeyihudan tarik tetsifo yetekemetew isun anmesil zend ingi! Imnet yemitayut hulu bemayitayew indeteseru mamen new! Filsifina kehone mebitachuh new! Bechelema wust honachuh be melkam kalat memret ina meselochachihun sebsibachuh yemitimesegagenu kehone iwur iwurun ayimerawumina yizuachew gedel yigebal! Ye Greek felasfawoh yadergu yeneberewun amets iwunet new, iskemecheresha indemiketil. Seitanim indale hulu!

  • @eatsaladwell1033
    @eatsaladwell1033 ปีที่แล้ว

    ግን እኮ ይሁዳ የንሰሀ ጊዜ ተሰጥቶት ነበር አልተጠቀመበትም እንጂ: ሁላችንም ውሀ እና እሳቱን የመምረጥ መብት ተሰጥቶናል: እሳቱን ስንመርጥ አምላክ የፍቅሩን የንስሀ እድሜ እየሰጠን ነው መጠቀም አለመጠቀም የባለቤቱ ነው እንጂ

  • @ethiopiaaberach7062
    @ethiopiaaberach7062 2 ปีที่แล้ว +1

    ከበረታህ እራስህን ከተከተልክ እንደ ኤፍሬም ትሆናለህ።

  • @dagmd7913
    @dagmd7913 2 ปีที่แล้ว +1

    ዕውቀት አንደበተ እርዕቱነት በአንድ ላይ ኤፊ ትለያለህ

  • @fasikasisay7750
    @fasikasisay7750 2 ปีที่แล้ว

    Kataye2222

  • @jonatatube9721
    @jonatatube9721 2 ปีที่แล้ว

    እንዳለ አሜሪካ ሄዶ አልነበረም እንዴ

    • @besaqneber
      @besaqneber 2 ปีที่แล้ว

      ተመለሷል።

  • @tianastyle2139
    @tianastyle2139 2 ปีที่แล้ว

    ሱስ የስንቱን ህይወት አበላሽ?! 😭

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 11 หลายเดือนก่อน

    አቤት የደራሲ አይታ የድንገቴ ሀገር የምናልባት ሀገር ይሄ ወድቆ የሄ መጥቶ ብለን በውሽት ተስፋ የምንኖርባት ሀገር መቼ ይሆን ፖለቲካኞች አንደዢ ያሉ ደራስያን አንተንና አበባው መላኩን ቢሰሙኮ በመሪ አይታ ብቻ ከመመራት ስርዓተ መንግስት መስርተን ሰው ሳይሆን ሕግ ይመራን ነበር

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว

    Yetetsafelinima yezelealem hiwot ininor zend ingi. Ke 12tu dekemezamurt inde aandu hono sale belibu gin ametse. Diabilosim besemay melak neber. Beametsegnanetu yekibir botawun teneteke. Kekidusan melaikit inde aandu mehonu kerto, seitan diabilos tebilo lemecheresha tebarere. Bede tilkum teworewore. Getachin medhanitachin Ijesus kristos dagim limeta sikareb Letikit gizem yifetal etc....

  • @fasikasisay7750
    @fasikasisay7750 2 ปีที่แล้ว

    Ephi❤❤❤🫡