ደማቁ የ ዓለማየሁ ገላጋይ "ማዕበል ጠሪ ወፍ" መጽሐፍ ምርቃት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 52

  • @seyoumnaramo8026
    @seyoumnaramo8026 8 หลายเดือนก่อน +11

    ጌታ ፡ አምላክ ፡ የበለጠ ፡ ዕድሜ ና ፡ ጤና ፡ ይስጥህ ፡ ደራስ ዓለማየሁ፡ የሀገር ፡ የኢትዮጵያ ፡ ሀብት ፡ ነህና!!!

  • @tsehaykora591
    @tsehaykora591 8 หลายเดือนก่อน +2

    የመፀሀፍ ምርቃት ላይ ባትጠራኝም 18ኛውን መፀሀፍ በማሳተምህና በማስመረቅህ በጣም ደስ ብሎኛል እደራ 48ኛ መፀሀፍህን ስታስመርቅ እደራ እንዳትረሳኝ እክባሪህ ገነት

  • @kiyeberhane1259
    @kiyeberhane1259 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሌክሶ እንኳን ደስ አለህ። ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልን

  • @EmumariaGech
    @EmumariaGech 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አለህ አሌክስ🎉🎉🎉❤❤🎉🎉

  • @ዬርዲ-አ8ዀ
    @ዬርዲ-አ8ዀ 8 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜና ጤና ብቻ የምመኝልክ

  • @TomasHaile-iz9ff
    @TomasHaile-iz9ff 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሌክሶ እንኮን ደሰ ያለ የኔ ወንድም የ አምሮ ምግብ ፈጣሪ አብዝቶ እዉቀትን እና እድሜ ከጤና ጋር ይስጥ።

  • @marticool8700
    @marticool8700 8 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደስ አለህ አሌክሶ❤❤❤❤ ስስታችን እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤

  • @mekonnenyohannesabera7444
    @mekonnenyohannesabera7444 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሊክስ እድሜ ከጤና ይስጥልን ብዕርህ አይንጠፍብን

  • @solomonyosef6768
    @solomonyosef6768 8 หลายเดือนก่อน

    ለዋልያ ባለቤት እና አዘጋጆች🙏🙏🙏🥰 እረጅም እድሜ ከጤና ለአሌክስ❤️🙏🤲🙌✊

  • @mafitube8502
    @mafitube8502 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስ አለክ አለኪሶ

  • @woldu100
    @woldu100 8 หลายเดือนก่อน +2

    ጋሽ ስብሐት ባለመካተቱ አዝኛለሁ:: 😢

  • @AsnakeTsegaye-tl8rx
    @AsnakeTsegaye-tl8rx 8 หลายเดือนก่อน +1

    hagerachin ethiopian awaki ayasatate🙏🙏🙏

  • @GgGg-ix1cm
    @GgGg-ix1cm 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንኩዋን ደስ አለህ አሌክስ

  • @R.A52
    @R.A52 8 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ ያለህ ጋሽ አሌክስ በጣም ነው እምወድህ❤❤❤

  • @TatekeZebera
    @TatekeZebera 8 หลายเดือนก่อน

    አሌክሥ እንኳን ደሥ ያለህ

  • @Nahusenay123
    @Nahusenay123 8 หลายเดือนก่อน +2

    Congratulations dear Alex!

  • @bekaluhaile5909
    @bekaluhaile5909 8 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አለህ አሌክሶ። I can't wait to read ❤❤

  • @afroMedia2022
    @afroMedia2022 8 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደስ አለህ ውድ አሌክስ!❤

  • @AleMenor
    @AleMenor 8 หลายเดือนก่อน

    አሌክሶ በሰም ገለህ በወርቅ እያዳንከን ተቸገርን እኮ።ኸረ እድሜ ከጤና ተመኘው

  • @TatekeZebera
    @TatekeZebera 8 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደሥያለህ አሌክሥ..........

  • @sologeta7866
    @sologeta7866 9 หลายเดือนก่อน +2

    Alemayehu he is legendary

  • @fikrutasew1287
    @fikrutasew1287 7 หลายเดือนก่อน

    Blessed Alex

  • @abreiloomovalleytubekinfu4589
    @abreiloomovalleytubekinfu4589 8 หลายเดือนก่อน

    Blessing 🎉🎉🎉

  • @AbdulmejidYesuf
    @AbdulmejidYesuf 8 หลายเดือนก่อน

    አሌክስ 🎉እንኳን 🎉

  • @FilmonBokretsion-k8m
    @FilmonBokretsion-k8m 8 หลายเดือนก่อน

    Alexo betam yemwedo derasi❤❤

  • @danielbishaw2072
    @danielbishaw2072 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሌክስን የመሰሉትን እያበዛልን እንደኔ አይነቱን ቂል ፈጣሪ ቢቀንሰው ሀገራችን የት በደረሰች ?
    ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ።

    • @alemayehudesta2529
      @alemayehudesta2529 8 หลายเดือนก่อน

      A little respect for your self man , I know you showed much respect for the writer & his work,but being polite & humble doesn’t mean humiliate or curse yourself .

    • @alemayehumammo2261
      @alemayehumammo2261 26 วันที่ผ่านมา

      @@alemayehudesta2529 Well said

  • @MesfinTaye-e4n
    @MesfinTaye-e4n 8 หลายเดือนก่อน +1

    Go 4k. We need more Alex

  • @SodoDoto
    @SodoDoto 8 หลายเดือนก่อน

    Cheers Alekso !!!

  • @Biniyamabiil
    @Biniyamabiil 8 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አለህ

  • @mejuna8589
    @mejuna8589 8 หลายเดือนก่อน

    የዚህ ዘመን ምልክት አሌክሶ❤

  • @meseretbaye8328
    @meseretbaye8328 8 หลายเดือนก่อน

    Alex Enamesegnalen 🙏❤️,

  • @sunnaiabraha3554
    @sunnaiabraha3554 8 หลายเดือนก่อน

    አሌክስ እናመሠግናለን

  • @Ayalew-zv5ey
    @Ayalew-zv5ey 8 หลายเดือนก่อน

    Enwedhaln

  • @HanaHanna-x9b
    @HanaHanna-x9b 8 หลายเดือนก่อน

    waw❤ andegna

  • @yehulashetGelagay
    @yehulashetGelagay 8 หลายเดือนก่อน

    Alex.bekeber.lay.keber.agegn.bezu.leftehal.edme.ketena.yestelen

  • @khalid_jo12
    @khalid_jo12 8 หลายเดือนก่อน

    🖤 ኦ ስለለቃችሁልን እናመሠግናለን

  • @aman7077
    @aman7077 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gezahegnshirmeka4404
    @gezahegnshirmeka4404 8 หลายเดือนก่อน

    ማንኛውም ቋንቋ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ከትምህርት ስርዓቱ ከወጣ ዕጣ ፈንታው ምን እንደሚሆን አይጠፋንም። ቀስ በቀስ ከጽሑፍ ቋንቋነት ወደ ንግግር ቋንቋነት መቀየሩ አይቀሬ ነው። እየቀጨጨ ሄዶ ሄዶ የመክሰም አደጋ ይገጥመዋል። ልክ የሳባና የግዕዝን ዕጣ ፈንታ አይነት ማለት ነው። አማሪኛችን በዚህ ማዕቀፍ ውስጥ መሆኑን ለአፍታም አንዘንጋ። ዘላቂ መፍትሄ እናፈላልግለት፤ እናብጅለት።

  • @AbuneLibanosZeMetae
    @AbuneLibanosZeMetae 8 หลายเดือนก่อน

    የዕብድ ውሾች ዘር

  • @Hulegebyoutube
    @Hulegebyoutube 8 หลายเดือนก่อน

    yemetehaf drset nebergn storywn aytachhu mesthafu editatem madreg tchlu yhon

  • @siscotekaligne1651
    @siscotekaligne1651 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤✌️✌️✌️

  • @GashawMekie-sz2ro
    @GashawMekie-sz2ro 4 หลายเดือนก่อน

    abe gubegna lemen aligebam ? bealu girma sitera abem meterat neberebet bye asibalehu lemin mil kale melis alegn

  • @abghabesh
    @abghabesh 7 หลายเดือนก่อน

    nigigiru bicha yemitafit migerm tefetro new endet yale metadel neew rejim edme ante yesew lik talak sew

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @comemusic6928
    @comemusic6928 8 หลายเดือนก่อน +1

    ስብሀት ገ/እግዚአብሔር ለምን አልተካተተም

  • @birhanuWendmu
    @birhanuWendmu 8 หลายเดือนก่อน

    ምርቃት የሚለውን ብታስተካክሉት ምን አለበት

    • @besaqneber
      @besaqneber 8 หลายเดือนก่อน

      ምንድነው መባል ያለበት? ሁሌም እኔም የተሻለ ስም እየፈለግኹ ስለሆነ ነው መጠየቄ

  • @ReobMisbah-wo2kg
    @ReobMisbah-wo2kg 8 หลายเดือนก่อน

    መፅሀፎችህ ምቾት ይሰጡኛል አቦ አንተም ምቾት አይለይህ አሌክሶ!

    • @abdulazizabujabir5406
      @abdulazizabujabir5406 8 หลายเดือนก่อน +1

      ታለ ቤባንያ በፍቅር ስም የተጠላው እንዳልተጠላ

  • @mulugetabiazentakele
    @mulugetabiazentakele 11 วันที่ผ่านมา

    boring lecture !@Tewodros