ዝነኛዋ ዘፋኝ የአጋንንት አለቃ ነኝ ብላ ዘፈን አወጣች!! የሰው ስጋ ስትበላ እዩ!! የሐገሪቱ መሪ ነፍሱን መሸጡ በወንድሙ ተጋለጠ!!Abiy Yilma,ሳድስቲቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

ความคิดเห็น • 366

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 ปีที่แล้ว +60

    እግዝኦ ማርና ክርስቶስ😢 አቤቱ መድሀኒዓለም አባቴ ከዚህ ከክፉ ዜመን በቸርነት ሰውረን😢 ልጆቻችን እግዚአብሄር ሆይ አንተ በቁዱስ መስቀልህ እጠርልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @genetbekele8017
    @genetbekele8017 ปีที่แล้ว +23

    አብይ ወንድሜ በጣም ነውየማደንቅህ ቤዛ በጣም ነው አለባበስሽን ሁሉ ነገሪሽን የምወድልሽ❤❤❤❤

  • @tsiyecherelij3709
    @tsiyecherelij3709 ปีที่แล้ว +17

    ቤዝዬኮ ማማርሽ ከልቧ ክርስቲያን መምህሬ የኛ አንጀት አርስ እወዳችዋለው እመ አምላክ ትጠብቃችሁ❤❤

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት ปีที่แล้ว +92

    እግዚኦ ተሳእለነ ሰንቶቻችን እንከተላቸው ነበር በጭፍን እድሜ ለናንተ እድሜ ለ day 7 አነቃቹን በናንተ ላይ አድሮ እየሰራነው ክርስቶሰ በደሙ ይሸፍናቹ ማራናታ

  • @samueldesalegn6565
    @samueldesalegn6565 ปีที่แล้ว +25

    ዘፈን ሁሉ የጥልቁ መንፈስ ዝማሬ ነው። ዘፋኞች የእግዚአብሔርን መንግስት የማይወርሱትም ለዚሁ ነው። ዘፈን ሀጥያት ነው!!

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 ปีที่แล้ว +14

    እሷ በግልፅ ዘፈነችው እንጂ ስንቶቻችን በየጓዳው እራሳችንን አስልፈን ሰተናል። ኦ አባት ሆይ እባክህ ታደገን! እባክህ ባለማወቅ በማወቅ የተዘፈቅነውን አድነን

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 ปีที่แล้ว +20

    ስብሐት ለአብ ስብሐት ለወልድ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤት የመጨረሻው ዘመን አዬ ወዬላቸው ማራናታ

  • @ayelebeyene7856
    @ayelebeyene7856 ปีที่แล้ว +12

    መንፈሱ በኢየሱስ ስም የተመታ ይሁን!!

  • @Ruthdimple16
    @Ruthdimple16 ปีที่แล้ว +7

    Btw የኦባማ ሚስት ፆታው የቀየረ ወንድ ነው እኔ አይቼው ነበር ከነ ማስረጃ ልጆቹም የነሱ አደሉም ካልተሳሳትኩኝም ሃበሻ ናቸው ይባላሉ ከህፃናት ማሳደግያ የተወሰዱ ናቸው ይባላል ፈጣሪ መጨረሻችን ያሳምርልን😢🙏😢😢😢

    • @MisikirKeya
      @MisikirKeya 5 หลายเดือนก่อน +1

      አውነት ይመስለኛል

  • @AbrehamEjeigu
    @AbrehamEjeigu ปีที่แล้ว +4

    የደመቀን ፎቶ ያስቀመጣችሁት ለማታለያ ነው? ???ከሆነ ባለጌዎች ናቹ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta ปีที่แล้ว

      ደመቀም ያው ነው በእትዮጵያ ይህና ያህል ህዝብ ሲያልቅ ቁጭ ብሎ እያየ አይደል

  • @DG-iw4jy
    @DG-iw4jy ปีที่แล้ว +5

    ኤሬ አልበዛም? ሁሉን ተወት አድርጉና ወንጌል ስበኩ የእግዚአብሔር ቃል "ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ አዉጁ ስበኩ" ብሎናል ስለዚህ ወንጌል ነፃ ያወጣል እንጂ መወነጃጀል ማንንም ነፃ አያወጣምና "ፅድቃችን የመርገም ጨርቅ ነው" የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ቤዛችን እኛን ልያድነን በመስቀል ላይ ተቸንክሯል ደሙን አፍሷል የተሳሳተ ቢኖር እንኳን በፀሎት እንርዳዳ ቃሉን እናስተምር እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

    • @behailuderbe9553
      @behailuderbe9553 ปีที่แล้ว

      አይ መናፍቅ የእናንተ ስራኮ ነው የ666 ትንቢት አስፈፃሚ በየ አዳራሹ የምትዘሙቱት የምትጨፍሩት

    • @Selammedia9385
      @Selammedia9385 ปีที่แล้ว

      አታላይ ! ውሸታም !

    • @AsmamawuMatewos
      @AsmamawuMatewos 9 หลายเดือนก่อน +2

      ከዲያብሎስ ጋር ተዋጉ እሱ ከናንተ ይሸሻል

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
    @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ ปีที่แล้ว +31

    አብይ ትልቅ ሰው የመጨረሻው ዘመን ትውልድን የምታነቃ ሀዋርያ ነህ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ አይናችን ጀግናችን ነህ የምትሰራው ስራ እግዚአብሔር ውለታህ ይክፈልህ በህወት መዝገብ ይፃፍቅ

  • @emumiftah2467
    @emumiftah2467 ปีที่แล้ว +26

    የማይሰማ ጉድ የለም አላህ ሆይ መከራችንን በእምነታችን አታድርግብን ባንተ መንገድ ላይ አጽናን 😢ሞት ለተፈረደበት የአማራ ህዝብም አንተ ሰላሙን አውርድልን😢😢

    • @BetelhemAlmayehu
      @BetelhemAlmayehu ปีที่แล้ว

      666 bemechereshaw zemen endemimeta hizb Hulu tenekake endiyadergu yenegeren metshafkidus bicha nw. sew hoy nika Madan bemanim yelem mengeste semay megebiya menged eyesus bicha nw.

    • @SalamSalam-wv9to
      @SalamSalam-wv9to 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ያረብ

  • @tesfagetachew6586
    @tesfagetachew6586 ปีที่แล้ว +12

    እግዚኦ አምላኬ ሆይ እንደቸርነትህ ጠብቀን አቤቱ ሆይ ስለእናትህ ብለህ ጠብቀን አሳልፈህ አታስጠን ከልለን 😢😢😢

  • @benzm6583
    @benzm6583 ปีที่แล้ว +2

    ሰዎች ይሄ ራሱ ጭራቅ የመሰለ ሰው!!!!!! እንዴት ስለ ጭራቅ ያስተምራችኋል ....አገር ውስጥ እያስፋፋ ነው...እየተሸወዳችሁ ነውና ....ይህንን ሆረር ከሚዲያ ቢወገድ የሚል አስተያየት አለኝ.....

  • @abiyotasfaw8764
    @abiyotasfaw8764 ปีที่แล้ว +11

    My heroes, I have no words to thank you, may the almighty God bless you

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ ปีที่แล้ว +11

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ምን አይነት ዘመን ላይ ነው የደረስነው እግዚአብሔር ይማረን ይቅር ይበለን መምህር አብይ እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 ปีที่แล้ว +2

    እንካን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ የሚካኤል አደረሳችሁ ውድ መምህሬ በጣም ነው እማከብርህ እግዚአብሔር። በሞገሱ ይጠብቅህ

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede6613 ปีที่แล้ว +3

    ይሄ ቅዝታም ስውይዬ ሃይ የሚለው ስውጠፋ ማለት ነው? እራሱ ሴጣንን እያስተዋወቀን ነው እሱ አንተ ራስህ ሴጣን ነህ!!! ሆዳም ለገዘብ ብለህ ትቀባጥራለህ!!!

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta ปีที่แล้ว

      ሂድ እራሳቹ ጠብቁ ተጠንቀቁ አለ እንጂ ወርኛ ኢሉምናቲ

  • @tarikenew2614
    @tarikenew2614 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ታስቃላቹ ስለ ኦባማ ያወራቹት ለአጋንንት እራሱን የሸጠ ማለት ለነዋይ ያደረ አሁን ታዋቂ ስለሆነ ወንድሙን የተወ ለማለት ይሆናል በቀጥታ አምላኪ ነው ለማለት ይከብዳል

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire4560 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ልጆቻችንን ይጠብቅልን ሚሰማው የሚታየው ሁሉ ይዘገንናል
    የምንወጣው በፀሎት ብቻ ነው ። ሣድስ ሚዲያዎች እና የሣድስ ሚድያ ቻናል ቤተሰብ የሆናችሁ ሁሉ ከሚታየው ከሚሰማው ክፍ ነገር ሁሉ ሀያሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይጠብቀን 🙏

  • @muneeralabeeb3990
    @muneeralabeeb3990 ปีที่แล้ว +2

    እናት በሀይማኖት ሰምፖለታከ ማውራት እራሳችሀን መርምሩ😝😝😝😝😝

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ ጠብቀን

  • @Edengirma-g3f
    @Edengirma-g3f ปีที่แล้ว +1

    እና ከፊት የለጠፋችሁት ፎቶ የደመቀ መኮንን ካቀረባችሁት ጋር ምን አገናኘው አንዲት አርፍተ ነገር እንኳን ስለ እርሱ ስትናገር ፎቶውን የተጠቀማችሁበት ምክንያት አልገባኝም የምሰጡት መረጃ ጥሩ ሆኖ ሳለ ተመልካች ለማግኘት ከምታወሩት እርእስ የማይያያዝ ሰው ፎቶ አትጠቀሙ ይወርድብኛል

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 ปีที่แล้ว +2

    አቢይ ካለ 666 እና ካለ አውሬው ወሬ የለህም?እስቲ ቀይረው።ካሰብክበት ወጣቱ ፈሪሃ እግዚአብሔር እንዲኖረው ጊዜውን በአልባሌ እንዳያውል ሌላም መልካም ነገር እንዲሰራ ማበረታታት እና ማስተማር ትችላለህ።ያንተ ጭንቅላት በእነእከሌ ላይ ጣት ከመቀሰር ባለፈ ሊሰራ ይችላል ።

    • @YorDanos-hi5pk
      @YorDanos-hi5pk ปีที่แล้ว +1

      አተ በግዜው ደድበሀል 😂

  • @maedotmillion6880
    @maedotmillion6880 ปีที่แล้ว +6

    ኦ ጌታ ሆይ በምህረትህ ጐብኘን፡፡ መንገድህን አሳየን፡፡

  • @Hanibalzerihun739
    @Hanibalzerihun739 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ እያለኝ ነዉ ይሄን ፕሮግራም የምከታተለዉ❤❤❤❤

  • @emumiftah2467
    @emumiftah2467 ปีที่แล้ว +6

    ግን ደመቀ መኮነን የሰይጣን አምላኪ ነው ወይስ ምንድን ነው ግልጽ አድርጉልን እኔ በራሴ የኢትዮ ባለስልጣናት ብዙዎቹ የሰይጣን አምላኪ ናቸው ብየ አምናለሁ ምክንያቱም ለወንበራቸው የንጹሀን ደም ግብር ያደረጉ ናቸው😢😢😢

  • @tewodroshailu7298
    @tewodroshailu7298 ปีที่แล้ว +2

    አይ አብይ ይሄን በግ ህዝብ አገኘው ብለህ ተጫወትበት

  • @leulteshome-gq9ng
    @leulteshome-gq9ng ปีที่แล้ว +6

    ወንድሜ አብዝቶ ይባርክህ
    ፈጣሪ በቅዱስ መንፈሱ ይጠ
    ብቅህ የሚሰማ ካለ ይስማ

  • @adu-genet
    @adu-genet ปีที่แล้ว +7

    ቤዚ አለባበስ ከ ድምፅ ጋር አንደኛ❤

  • @rodasgirma6471
    @rodasgirma6471 ปีที่แล้ว +3

    አይ ቲቪ በምን አይነት ትርጉም አብይ ይልማ ቲቪ ይሆናል አብይ በ ኤ አይደል እንዴ የሚጀምረው ኤቲቪ አይደል መሆን ያለበት?

    • @afro90s78
      @afro90s78 ปีที่แล้ว

      hahahaha enem gira new yagabagn min aynet meles endemiset guguchialew

  • @tigsttruneh36
    @tigsttruneh36 ปีที่แล้ว +2

    ሰጀመር ዘፈን ሲባል በአጠቃላይ ሀጥያት ነው እኛ ክርሰቲያኖች እቢ ብለን እንዘፍናለን እናዘፍናለን እንጂ መፀሀፍ ቅድሰ ዘፋኝ መንግሰተ ሰማያት እንደማይገባ ይናገራል ሰለዚህ ማንኛውም ዘፈን ሀጥያት ነው።

  • @Asfawyenatulij
    @Asfawyenatulij ปีที่แล้ว +4

    ሰውየው በ2007 ዓም ወደእትዮጵያ ከመጣ ግዜ ጀምሮ እየፈሰሰ ያለውን ደም በንመለከት እንኳን እስከ ዛሬ ይሄው አልቆመም ። አስተጋብቶት የሄደው ነገር ይኖር ይሆን ?

  • @elaeluw.9416
    @elaeluw.9416 ปีที่แล้ว +6

    Memher Abiy and Bezawit may God bless and protect you both.

  • @liyuminte-ov2dh
    @liyuminte-ov2dh ปีที่แล้ว

    የመጨረሻው ዘመን ምልክት አበሻ እኮ ይሄንን አሁን ወዶት ቁጭ ብሎ የሚያይ አለ እግ/ር ያንቃን አብይዬ ቤዝዬ ተባረኩልን እንወዳችኋለን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 ปีที่แล้ว +4

    ይች ጋዜጠኛ በጣም ትመቸኛለን ድምጿ ነጎድጓድ የሆነች ልጅ።

  • @tekabetsegaye3735
    @tekabetsegaye3735 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን.እድሜና.ጤና.ይስጥህ.ልጆቻችንን.እግዚያብሔር.ይጠብቅልን.ዘፈን.ሀጢያት.እደሆነ.በደንብ.ማብራሪያ.ስጥልን.አንገታቸው.ላይ.ማህዝብ.አድርገው.ለሚዘፍኑ.ማብራሪያ.ይሆናል🎉🎉🎉🎉

  • @ፍትህቲዩብ
    @ፍትህቲዩብ ปีที่แล้ว

    ይሰውረን እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏😞😞😞😞

  • @embetnegash9454
    @embetnegash9454 ปีที่แล้ว +1

    እና ከቤት አንውጣ...አይ ራፐሩ አንተ የሰይጣን ከሚባለው TH-cam ጋር ዶላር እየሰራህ ኑሮ ያማረረውን ሰው ሌላ ሂራር ታወራለህ...እንደ አይነት ቁጭ በሉ አይቼ አላውቅም ዶጃ እኮ አይደለም የጨነቀን

  • @embetnegash9454
    @embetnegash9454 ปีที่แล้ว +1

    ከቶ ለዚህ ህዝብ ማን ይሆን የሚራራለት? በቀኝ በግራ፣ ከፊት ከኋላ ተወናበደ እኮ፣ ተዋከበ፣ መቆሚያ መቀመጫ አጣ፣
    መንግስት ከቤቱ ያፈናቅለዋል፣ ታጣቂ በስጋ ይገድለዋል፣ የኑሮ ውድነት አቅሉን ካሳተው አመታት ተቆጥረዋል፣ አነቃቂዋች ነን የሚሉት ግራ የገባውን የኢትዮጵያ ህዝብ አዳራሽ ዘፍዝፈው ኪሱን እያወለቁት ነው፣ ይህው ደግሞ ከቶክቻው ጋር "ሜሴንጀርስ" በሚል መጠሪያ ራፕ ሲያደርግ የምናውቀው አብይ ይልማ "መምህር" የሚል ማስክ አጥልቆ ህዝቡን የመንፈስ ጭንቀት ውስጥ ከቶ አረፋ እያስደፈቀው ነው፣ መአት ነው የሚያወራው፣ የቪዲዬው ግራፊክስ ብቻ የጭንቅላት ነርቭ በጥሶ ይጥላል፣ የመንፈስ ጭንቀት ውስጥ ይከታል፣ ያለው ተከታይ ቀላል እንዳይመስላችሁ፣ አንዱ ቪዲዬ ከ200k በላይ ተመልካች አለው፣
    ገንዝብ አምጥታችሁ "ሳድስ" ቲቪን ሳተላት ላይ ካልሰቀልኳት ፕሮግራሜን አቆማለሁ፣ ካቆምኩ ደግሞ ልጆቻችሁ የኢሉሚናቲ መጫወቻ ይሆናሉ፣ እስከዛሬም ያቆምኳቸው እኔ ነኝ ይላቸዋል፣ ያላቸውን ሰጥተው ነጠላ ዘርግተው መለመን የጀመሩ እናቶች አሉ ይባላል፣ ለራፐሩ ለመስጠት፣ የ'QAnon ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት መሆኑ ነው፣
    የሚያውራን ነገር የሚያምንበት ይመስለኛል፣ ወይም መጀመሪያ እንደ ቀልድ ጀምሮት ከመደጋገሙ ብዛት የራሱን ቅዥት ያመነው ይመስለኛል፣ እንዲህ ያለ ሰው መጨረሻ ደግሞ የታወቀ ነው፣ የጫት ገረባ በጉያው ይዞ፣ ሰንደል ፀግሩ ውስጥ ሻጥ አድርጎ በአንድ እግር ነጠላ ጫማ አዲስ አባባን ሲያካልልት የምንታዘብበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም፣

  • @getnetbrnan7182
    @getnetbrnan7182 ปีที่แล้ว +1

    ያልሆነ ነገር ያልተፈጠረ ሰውን አታሳስት ምታወራው ሁሉ አንድም እውነት የለለው እራስህ የፈለሰፍከውን ነው የሰማህውን አለማወቅ ሀጢያት አይደለም በምድር ላይ የሰው ስጋ ሚበላ ሰው የለም አንተን ሚከተሉህ ያንተን ወሬ ሚሰሙ አንደኛ ያልተማሩ ምንም ማያውቁ ሁለተኛ ስልክ አዲሳቸው የሆነ ከቴክኖሎጂ ጋር በቅርቡ የተዋወቁ ሰወች ናቸው አጋጣሚ ምሰራቸው በዲዬ ሲመጡልኝ ሳየው ማይሆን ነገር ያልሆነ አብዛኛው ለምን ፖለቲካ አተነትንም ያለውቀትህ ዝብለህ ከምትዘባርቅ

  • @kondaleabate9857
    @kondaleabate9857 ปีที่แล้ว

    Tebarekeeee memehireeee

  • @honey48757
    @honey48757 ปีที่แล้ว

    Bertu Bertu Jeginochachin ❤❤👍👍👍 Eniwedachualen 🤗🤗❤️❤️❤️
    Fetari Edmeyachun Yarzimew 🤲🤲💚💛❤️

  • @rahelkifle8829
    @rahelkifle8829 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ የአባቶቻችን አምላክ የሰራዊት ጌታ ሀያሉ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ ከክፉ ዘመን ልጆቻችንን እኛንም ወጣቱንም አንተ ጠብቅልን ኢትዮጵያ ሀገራችንን በቅዱሳን ሰዎች ሙላት

  • @mikesmb203
    @mikesmb203 ปีที่แล้ว +1

    እረ አባይ አደለም ወንድሜ ሌላው እውነት ነው ደም የጠማቸው ነው

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ አድነን አቤቱ ሰውረን ሉሲፈር ይወደቅ እግዚአብሔር ይክበር

  • @Ethio_360_studio_Dc
    @Ethio_360_studio_Dc ปีที่แล้ว +3

    አቤት አለባበስ ሴቶች በዚች ልጅ ቅኑ

  • @myturn2002
    @myturn2002 ปีที่แล้ว +1

    እፃናት እዳያዩ እያልክ አንተ ለምን ይህንን ሁሉ መናዘዝ ልጆቹ የማያዩት እንዳይመስልክ ያዩታል እባክህን ስለውጪ ሽልን አውጥታ የምትበላ ማሳየት በጣም ታሳዝናለህ አንተ እራሱ እያስፈራራህን ነው የመጣህው እናዝናለን

  • @yohanesmengesha1525
    @yohanesmengesha1525 ปีที่แล้ว

    በትክክል ተመልሳል ልክ ነክ አብያችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @frehiwotkefle6519
    @frehiwotkefle6519 ปีที่แล้ว +2

    ቤዝዬ እንዴት እንደምወድሽ ፈጣሪ ባህሪሽ እንዳይቀየር የጠብቅሽ

  • @mignotlulu7590
    @mignotlulu7590 ปีที่แล้ว +1

    why u put a picture that has nothing to do with ur programme...that is cheating..what a shame...actually all u do is for money only..it is clear..i feel sorry for ur followers

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር ปีที่แล้ว +8

    በነገራችን ላይ ሣድስ ያለ መምህር አብይና ቤዚ ደስ ብሎኝ ራሱ አላይም ሁሌም ኑልን።

    • @amyentadese6914
      @amyentadese6914 ปีที่แล้ว +4

      ለደስታ ነው እንዴ ለመማር ነው እንጂ ሲጀመር ሌሎቹም መምህሮች እወቀትን ለማስጨበጥ ነው እንጂ አንተን ለማስደሰት አደለም ደስታን ትተህ እውቀትን ጨብጥ

    • @TGMTG
      @TGMTG ปีที่แล้ว +1

      ​@@amyentadese6914እለፊያት ከመውደዷ የተነሳ ነው❤😂

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር ปีที่แล้ว

      @@amyentadese6914 ሴት ነኝ እናቱ አንች ተማሪ እወቂ እኔ ደግሞ ስለምወዳቸው ነው የምከታተላቸው እንጅ ካልታወርሽ በስተቀር ማንም ሳያስረዳሽ ዓለም ላይ እየሆነ ያለውን ነገር መረዳት ትችያለሽ ክርስቲያን ከሆንሽ ደግሞ ስለመጨረሻው ዘመን መጽሐፍ ቅዱስ ላይ በግልጽ ተቀንጡኣል እና ነገር በደላላ አትሁኝብኝ ።

  • @KonjiteTagess-ub6lg
    @KonjiteTagess-ub6lg ปีที่แล้ว +3

    በኢየሱስ ስም ሥራው ይፊረስ. ውንድሞቼ ጌታ ይባሪካችው እግዚአብሔር ለውላችንም ማስተዋልን ይስጠን

  • @tigisttadesse1648
    @tigisttadesse1648 ปีที่แล้ว +2

    የእኔ ወንድም፤ ምን እንደምልህ እንኳን ቃላት ያጥረኛል፤ እድሜና ጤና ይስጥህ፤ ፀጋውን ያብዛልህ፤ ከሥራ ባልደረቦችህ ጋር በሙሉ፤ መልካም ቀን ይሁንላችሁ፤

  • @redwanekedir4529
    @redwanekedir4529 ปีที่แล้ว +1

    አንተ እራስክ ሴጣን nk

  • @asmeromase3630
    @asmeromase3630 ปีที่แล้ว +2

    Obama 666
    And የደመቀ መኮንን ስእል
    ያማል ቅኔው ጀግና ነህ

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ዘፈን የምባል መስማትም እልፈልግም

  • @Nazrawi11
    @Nazrawi11 ปีที่แล้ว +1

    የ ሳጥናኤል ጎል ኢትዮጽያ ስለሚለው መፅሐፍ ለምን የሆነ ነገር አትሉንም ትውልዱን ያነቃል

  • @mametube6767
    @mametube6767 ปีที่แล้ว +1

    በርግጥ ደመቀ መኮንን የአማራን ህዝብ ሽጧል
    ከርዕሳችሁ ጋር የማይገናኝ ከሆነ የሱን ፎቶ ለጥፋችሁ ስለለጠፋችሁት ፎቶ ምንም ሳትናገሩ ተመልካች ለማግኘት ብላችሁ ህዝብላይ የማታለል ወንጀል ፈፅማችሁአል ይሄ ከናንተ አይጠበቅም ተአማኒነት ያሳጣችሁአል አስተካክሉ

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  ปีที่แล้ว

      When we talk about Obama, we R talking about Demeke…..If U understand what we mean, it is an easy calculation 🧮

    • @mametube6767
      @mametube6767 ปีที่แล้ว +1

      @@abiyyilmasaddistv ወንድም ስለ ኦባማ እያወራህ የለጠፋከው ምስል የደመቀን ነው በተቃራኒው ደግሞ የኦባማን ምስል መለጠፋ ሲገባህ እሱን አላደረክም ሌላው በአማረኛ ነው ኘሮግራምህን የምታቀርበው የግእዝ ሆሄያት ጠበቃነኝ የምትል ሰው በአማርኛ ለፃፍኩልህ አስተያየት በእንግሊዝኛ ነው የመለስክልኝ

    • @shewayeergate923
      @shewayeergate923 ปีที่แล้ว +1

      የኔም ጥያቄ ነው????

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta ปีที่แล้ว +1

      አማራ ሲጨፈጨፍ ዝም ብሎ ያየ አማራ ያው ሴጣን ነው ከአብይ ሚስት ጀምሮ አማራ ናት አልተባለም እናተ እራሳቹ ማወገዝ አለባቹ መበቀልም አለባቹ አማራ ሆኖ ይህ ሁሉ አማራ ሲገፋ ዝም ያለ አማራ አይደለም በጥቅም የተገዛ ገርድ ነው

  • @Kalkal21898
    @Kalkal21898 ปีที่แล้ว +5

    መምህር አብይ እና ቤዛ በጣም እናመሰግናለን። አብይ እባክህ ዘፈን ምን ያህል ሀጢያት እንደሆነ ሰፋ ያለ ፕሮግራም አቅርብልን እባክህ ብዙ ሰዎችን ማዳን ይቻላልና

  • @pastordebebelemma2180
    @pastordebebelemma2180 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድም አቢይ ፕሮግራማችሁን ወድጄዋለሁ ለሁ እኔ በሰልክ ላገኝ ችሁ ፈልጌ በሰልካችሁ ደጋግሜ አላገኘኋችሁም ሌላ ሰልክ ካላችሁ እባካችሁ ላኩልኝ

  • @mekdjib4829
    @mekdjib4829 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 ปีที่แล้ว +1

    እረ ሲዘገንን !እግዚኦ መአርነ ክርስቶስ

  • @afro90s78
    @afro90s78 ปีที่แล้ว +1

    2 tiyake algne mimelslgn kale!! ye demeke mekonen picture lemendenew yetetekemew?
    Lelaw demo gira yagabagn i tv malet endet hono new Abiy Yilma tv malet mihonew???

  • @helinagetachew4089
    @helinagetachew4089 ปีที่แล้ว +5

    You are saving lives of Ethiopian generation, if they listen 👂

  • @wesenbelihu
    @wesenbelihu ปีที่แล้ว +1

    sijemer swe alnberchem!!! fetari hoye yiker belen bezmnachen mehonu yasazinal abey e/r miheretun yilakilen

  • @znashbetemaryim6916
    @znashbetemaryim6916 ปีที่แล้ว

    አግዚኦ ምን አይነት ጉዱ ነው ከምንሰማው ሣድሰ በርቱ ትውልደ ታደጉት

  • @tegestteshomebelayneh4822
    @tegestteshomebelayneh4822 ปีที่แล้ว

    ደመቀ የእንግሊዝ ተወካይ ለምን ሆነ??!!!
    ለምን ከጠቅላይሚንስትርነት የማይወርደው?????መልሱ ለናንተ።በተረፈ ሰልጥነው በኢትዮጵያ የተመደቡ ናቸው የሚመሩን።

  • @asebeteferi2596
    @asebeteferi2596 ปีที่แล้ว

    እያስተማራችሁን ነው ወይስ የእነሱን አለም እይስተዋውቃችሁን ነው፡፡ ይህ ነው እየመሰለኝ ያለው፡፡

  • @rodasgirma6471
    @rodasgirma6471 ปีที่แล้ว +2

    እህቴ እግዚአብሔር ይስጥሽ እግዚአብሔር ያክብርልን ከነ ግርማ ሞገስሽ ተመለሽልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @birhan3282
    @birhan3282 หลายเดือนก่อน

    የትኛውም ዘፈን ሃጢአት መሆኑን ቅንብሩም ከጥልቁ ነው በግልፅ በመናገራችሁ ተባረኩ።

  • @anethio
    @anethio ปีที่แล้ว +1

    ዘፈን ክልክል ነው የሰይጣንም ነው ስትፈልጉ መዝሙር ትላላችሁ ስትፈልጉ ዘፈን የታኦት ነው ትሉናላቹ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta ปีที่แล้ว

      ትሽ የኦርቶዶክስ መዝሙር ትክክለኛ መዝሙር መናፍቅ ከሆንሽ የእናተ ከሙዚቃ ምንም አይለይም።

    • @anethio
      @anethio ปีที่แล้ว

      99% መጠጥ ቤት ውስጥ ዘፋኙ ኦርቶዶክስ ነው መዝሙር መዝሙር እያላቹ አታላዝኑ መናፍቃን ሁላ

  • @santaqudah3412
    @santaqudah3412 ปีที่แล้ว

    ሚገርም ነው እሩቅ ሳንሄድ እዚዉ ሀገራቺን መመልከት እንቺላለን በአቶ መለስ ጊዜ ጦርነት የሚባል ነገር አልነበረም ብዙም ደም አይፈስም ነበር እንዳሁኑ የኑሮ ዉድነትም የለም ነበር አሁን ግን ዶክተር አብይ ስልጣን ላይ ከወጣ ጀምሮ ኢትዮጵያ ንጹሃን zegochuwan በግፍ እያጣቺ ነው አብይ አህመድ lesetan ግብር እየገበረነው የንጹሃን ደም በከንቱ እየፈሰሰ ነው እራብ የኑሮ ዉድነት ሰዉን chirashi ሊያሳብደው ነው መለስ ግን እንደሚመስለኝ ከሆነ ሀህዝቦቼን ደም ላንተ አልገብርም ስላለ ይሆናል ስላልተመቻቸው የገደሉት መነዉ እሱ በኖረ ኖሮ ቢያንስ ህዝቡ ጠግቦ ባያድር እንክዋ እንዳሁኑ አይራበም ነበር ሰዉም በዚ ደረጃ እርስ በርስ አይቸፋቸፍም ነበር አሁን እራቡን እንቻል? ጦ ጦርነቱን እነቻል ተሰቃየን እኮ ለኢትዮጵያ ፈጣሪ እድረስላት 🙏

  • @Mari-mh7yn
    @Mari-mh7yn ปีที่แล้ว +1

    እሄ እርምጃ ሊወሰድበት ይገባል ግብሬ ሰዶምን ሴጠናዊ ሴራ ነው እና በጣም በፍጥነት እየ በዝ ነው መንግስት ዝም ብሏል ከኛ የሚገባው እንቃወማለን በፃሎትም መትጋት አለብን እግዚአብሔር ክፎቹን ሰወች እግዚአብሔር ያዋርዳቸው 🙏🙏🙏

  • @marde684
    @marde684 3 หลายเดือนก่อน

    አቤት ፕሮሞሽን የሰይጣን ዓለምን በዚህ ደረጃ ማስተዋወቅ

  • @AnaAna-mr1zc
    @AnaAna-mr1zc ปีที่แล้ว

    ክበሩልኝ ዘፈን ሚባል የአጋንንት መስዋእት እንደሆነ ያህል ተሰማኝ ጠላሁም

  • @berket2497
    @berket2497 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሪ ፀጉርሽ ተሸፍኖ አለባበስሽ አምሮ ቆንጅዬ ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቀጥይበት

  • @Godisgood-fk7rq
    @Godisgood-fk7rq ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ውስጥ መቅረዝ የሚባል የልጆች ሆስፒታል ተከፍቷል እሸቱ መለሰ እያስተዋወቀላቸው ነው ግን ሎጎው ቢታሰብበት

  • @rucha6231
    @rucha6231 ปีที่แล้ว

    የአጋንንት አለቃ ስለሆነች የሲዖል ስቃይ አይቀርላት እንደውም በሷይብሳል አግንንቱ አያስጥሏግም ያን ጊዜ እግዚዖ መሃረነ

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኦ አቤቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ

  • @Eyosiyas_dereje
    @Eyosiyas_dereje ปีที่แล้ว

    😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ እግዚአብሄር ሆይ እባክህ ቶሎ ና።

  • @abdllog1723
    @abdllog1723 ปีที่แล้ว

    የእኛ መሪዎች የሳይጣን አምላክ መሆናቸው እኮ ግልፅ ነው የሚሰሩት ሰራ ማየት ነው

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 ปีที่แล้ว

    #ዘፋኝነት ሁሉ ሐጢአት ነው። የእግዚአብሔርን መንግስት ያሳጣናል። እና ዘፋኝም ዘማሪም መሆን የሚቻል የሚመስላቸውን ምዕመኖቻችሁን አስጠንቅቁ⁉️😢

  • @ጆኒ-ጨ7በ
    @ጆኒ-ጨ7በ หลายเดือนก่อน

    ደስ ደስ ትላላችሁ እ/ር ይጠብቃችሁ የዘመኑ መጨረሻ ስለሆነ ምን እንጠብቃለን እግዝኦ ንስሀ እንግባ እግዚአብሄር ያሸንፋል 🎉🎉🎉

  • @alexslulu9782
    @alexslulu9782 ปีที่แล้ว

    ስይጣን ኢየሱስ በመሰቀል ላይ በሰራው ስራ ተሸንፋል የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ የንግስታት ንጉስ ነው ዘፋኞሽ ላይ የሚጠቀመው የሚሰራው ስይጣን ስራው ይፍረስ

  • @chakachandelolo2236
    @chakachandelolo2236 ปีที่แล้ว

    ስለ እግዚአብሔር ማስተማር ስቻል ስለሰይጣን አብዝቶ ማውራት በራሱ ሰይጣን-አምላክነት ነው።

  • @kemalabdulaziz1661
    @kemalabdulaziz1661 3 หลายเดือนก่อน

    የደመቀን ፎቶ ታዲያ ለምን ፕሮፋይል ተጠቀማችሁ? ይህ ሚዲያ ኢሉዥናል ኮተት ዉሸታም ሚዲያ ነው፤ ምንም እርባና የሌለው ነገር ላይ ነው ጊዜ የሚያባክነው......

  • @KirosHadish
    @KirosHadish 5 หลายเดือนก่อน

    አንተ ግነ እግዚአብሔር ነው የገለጠልህ የሄ ሁሉ ለምን በጌታ በኢየሱስ ሰም እማንቃወማት ጌታ ይባርክህ

  • @Seyoum-yt9yz
    @Seyoum-yt9yz ปีที่แล้ว

    ይህ አደንቀዉ ነበር አንድ ቀን ዱባይ ባለዉለታችንናት ድሮን የሠጠችን እያለ ስያሞግስ ነበር። የሰሜኑ ጦርነት ደግፎ

  • @GOODMAN-s5l
    @GOODMAN-s5l 9 หลายเดือนก่อน

    በፍሥለታ ፆም አሣቦ መፃሃፍ መቸብቸብ 😅 ዘመኑ ምንም አላለም ሠው ነው ክፉ የሆነው ዘመንን አትውቀሥ !!!!!

  • @nigatuaylate3555
    @nigatuaylate3555 ปีที่แล้ว

    ለዚህ ነው ዘፋኝ ወደ መንግስተ ሰማያት አይገባም የተባለው!

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ምንጉድ ነው ምንሰማው ምናየው እግዚኦ ማሕረነ ክርስቶስ አገራችንም አየ ተራረዱ አይደል ኢትዮጵያን አስባት

  • @firewbonga2930
    @firewbonga2930 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ እና ወንድማችን መምህር የእውቀት አባታችን ሠላምህ ይብዛ
    ፑሮግራሞችህን እከታተላለሁ ነገር ግን አንዳንድ አስተያየቶችህ ግራ ያጋባኛል ለምሣሌ በዚህ ፑሮግራም ለይ መስቀል ቤዛነህ ስትል ይሰማል ቤዛ የሆነልን መስቀል ወይስ እየሱስ ይሄን የምጠይቅህ ፑሮግራሙ መንፈስ ሳይንሣዊ ስለሆነ ነው የእውነት የአለምን ክፋት እያጋለጥክ እነደሆነው ሁሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አንዳንድ ግራ የሚያጋቡ ትምህርቶችን ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ የሆኑ የእግዚሐብሔርን ክብር የሚጋፋውን ለምን አታጋልጥም በቤተክርስቲያኗ ውስጥ ስዕል ያድናል መስቀል ያድናል እየተባለ ይሸጣል ምእመናኑ ይህን ሲሰበኩ ስላደጉ እየሱስ ያድናል ሲባሉ ይቆጣሉ ደማቸው ይፈላል እውነት ከእየሱስ ውጪ ሌላ መዳኛ መንገድ አለ?_ በአርሴማ _በአቡኤ በተክለሃይማኖት በስዕል _ወዘተረፈ ይዳናል? እውነት ለትውልዱ እያሰብክ ከሆነ ብዙ መቅረፍ ይጠበቅብሃል
    ለማይናገር ለማያይ ከመንገድ ለይ በአስር ብር ገዝቶ ቤቱ ግርግዳ ለይ በሚስማር ቸንክሮት ስዕልኑ ያድነኛል ብሎ የሚሰግድ ምዕመን አሁን ላመጡት ለመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ መልስ ለሚመልሠው አሻንጉሊቲ የማይሠግድ ይመስልሃል ቤተክርስቲያኗስ ይሄን ለምዕመኗ ማትሸጥ ይመስልሃል?ምክኒያቱም ይሄኛው ይሻላል ከማይናገረው ስዕል ።
    የዓለም ክፋቷን ገና ሊሆን ላለው እና እየሆነ ያለውን ነገር ለህዝብ መናገር መልካም ቢሆንም ከዛ በላይ ግን ከመጽሐፍ ቅዱሱ ውጪ የሆኑ አስተምሮቶን መቃወም ያስፈልጋል መንፈሳዊ ነገሮችን የምታመሳክረው በመንፈስ ቅዱስ ታግዘው ከፃፍልን ሃዋሪያቶች ከመጽሐፍ ቅዱስ ስለሆነ ሌላው ገድል ድርሣን አያስፈልግም መጽሐፍ ቅዱስ በቂ ነው በድፍረት ይሄን መቃወም አለብህ ካልሆነ መንፈስ የሚለውን ርዕስ ማንሣት ይኖርብሃል ።
    በዓይናችን ውስጥ ያለውን ስንጥር ሳይሆን ግንድ ሣናይ የሠው ዓይን ውስጥ ያለን ጉድፍ እንደመጠቆም ይሆንብሃል ፑሮግራሙ።
    በመጨረሻ የፑሮግራሙን እርዕስ ስትጠሩ ሙለውን ጥሩት( ስን) አታጉዱሏት መንፈስ በሉ የግሌ አስተያየት ነው በርታ በርቱ ሠላሟ ይብዛ የሃገራችን እየሱስ ጌታ ነው!!!!

  • @berhanberhan6692
    @berhanberhan6692 2 หลายเดือนก่อน

    ልክ ነው እንደ መሪ ለምሳላ እንደ ኢትዮጵያ ነው እናቃለን አገራችን ላይ ይህ ነው እይሆን ያለው

  • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ

    ጥያቄ ሙዚቃ ዘፍኞች በሙሉ ለሰይጣን ይገብራሉ ማለት ነው እኝስ የሰማነው የጨፍርነው በመንፍሱ ተበላን ማለት ነው❓እግዚኦ ዘፈኞች እግዚአብሔር ይይላችሁ የእት እንዳደርሱን ተመልከቱ ወገኖቼ😥

  • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ

    ጥያቄ ሙዚቃ ዘፍኞች በሙሉ ለሰይጣን ይገብራሉ ማለት ነው እኝስ የሰማነው የጨፍርነው በመንፍሱ ተበላን ማለት ነው❓እግዚኦ ዘፈኞች እግዚአብሔር ይይላችሁ የእት እንዳደርሱን ተመልከቱ ወገኖቼ😥

  • @ayalewnessibu4834
    @ayalewnessibu4834 ปีที่แล้ว

    መምህር ምስጋናዬና አድናቆቴን እየቸርኩህ ያልገባኝ ነገር የሰው ልጅ ላይ የክርስቶስ ደም ካለ መናፍስቱ ሲጠጡት አያቅጥላቸውም የክርስቶስ ሀይል ስላለ ማለቴ ነው መልስህን ጓጉቼ እጠብቃለሁ።አመሰግናለሁ

  • @EftA124
    @EftA124 ปีที่แล้ว +3

    እየሱስ በደጅ ነው ‼️