ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይሄ ልጅ በእውነት ድንቅ ነው ብሰማው ውዬ ባድር አይሰለቸኝም። የሚደንቅ እውቀት በረቀቀ ሳይንስ እምነትን የእግዚያብሔርን መንግስት አጥርቶ ማየትና መፅሐፍ ቅዱሳዊ በሆነ ድንቅ ጥበብ እውነትን መተንተን እንደዚህ አይነት እንቁ የሆነ ወንድም በእውነት በደንብ መያዝ የሱንም የኖህ መርከብ TH-cam Chanel ብንደግፍ ብዘ ወጣት ይጠቅማል። በዘመኑ የሌላ ሐይማኖት አሁን ብዙ ወጣት የሚያጠምዲት በባዶ እውቀት በመጮህ ብዙ ሰራ በመስራት ይገኛሉ እኛ ኦርቶዶክሰሳውያን እንደዚህ አይነት ድንቅ ወንዶም በደንብ ብናግዝ አምላክ ይርዳን 🥰😍❤️🙏
ሓይልን በሚሰጠን በክርስቶስ ኢየሱስ ሁሉን እንችላለን 😊 ኢትዮጵያ ላይ ክፉ መንፈስ ይጨነቃል
እኔ ግን አንድ ነገር የምለው ጌታችን መምጫው ደርሷል ስለዚህ ጆሮን ጭው የሚያደርግ ነገር መስማት ግዴታችን ነው እየሱስ ክርስቶስ በደምህ አንፃን ✝️✝️
አሜን
በደሙማ አነፃን እኮ ነፅተሽ መጠበቅ ነው እንጂ ድጋሚ መቶ ተሰቅሎ ያንፃሽ?
የእውነት ነው ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው የመዳን ቀን አሁን ነው
የዚህ ልጅ እውቀት ዋው በጣም ነው የማደንቀው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ
እግዚያብሄር ኃያል ነው በአንድ እፍታ የክፉዎችን አላማ ያፈርሳል
ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሁሉ ያድናል
Getachen Eyesus kirstos tolo na maranata atelum🎉 hooo
Amen amen amen
የውነት የሚያድን ከሆነ..!በኢትዮጵያ ያለውን ጦርነት ለምን አያድንም⁉️
ሁሉን በሚችል በክርስቶስ ሁሉን እንችላለን ቅዱስ እግዚአብሔር ለማይረባ አዕምሮ አትስጠን አንተ አድነን ከምሰማው ከምናየው ክፉ ነገር ጠብቀን
መረዳታችሁና ትውልድን የምታነቁበት ዘዴ በጣም ደስ ይላል ። ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የተናገረው የዘመን ፍፃሜ ነው! የሚያመለክተው! ጌታ ይመጣል! እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ማንቅያ ነው
አቦ ተጨንቃቹ አታስጨንቁን ይህ ምድር የኛ ነው ማንም አይወስድብንም ችግራችን ከሌላ አለም መጥቶ የሚቆጣጠረን ሃይል የለም የኛ ችግር በዘር በሃይማኖት በጥቅም ተቧድነው እኛን የሚያስጨንቀን መከራችንን የሚያበዛው አክራሪዎች ናቸው ባላየነው አይምሮአችንን ከማድከም አሜሪካን አውሮፖ በራሪ አካላት እያልን ባልተያዘ ነገር ስንጨነቅ ስለሩቅ አለም በህልም ስንጋዝ በራችን ላይ ሊዘርፈን ሊገድለን ሊያጠፋን የቆመ የሰው አውሬ በዘር ትደራጅቶ ህዝብን እየገደለ ያለው ወንበዴው ነው እናተ ለህዝብ ካዘናቹ ህዝብን ከወረረው ጠላቱ እንዴት እንደሚከላከል አስተምሩት ሰውን አታጀዝቡት
አንብቡ።የኛም እኮ የነሱ አስፈፃሚዎች ናቸው።ለማወቅ ጣሩ።
አንብብ እነሱ አስፈጻሚ ናቸው
እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን እንጂ ከባድ ዘመን ላይ ነን ያለነው ።
በጣም ትክክል ነህ ይፎ የሚባል ፍጡር አልፈጠረም አልነበረም አይኖርም ከመፅሀፍ ቅዱስ እና ከቁርአን ላይ የሌላ አለም ፍጡር የለም ያለውም ተነግሯል ይህ ለሀይማኖተኛ ሰወች እና ሀይማኖተሰዊ አስተምሮ ለተማሩ ሰወች ሀሰት መሆናቼው ግልፅ ነው
እኳን አድርሳቹህ ለቅዱስ እሩዬል በሀል አገራችንን ሰላሟን ያብዛላት ይህንን ልጂ ስወደዉ እድሜ ይስጥህ መምህር ፀጋክ ይብዛልክ ጋዜጠኛዉም ባለሞያዋችንም ጨምሮ ልብ ያለዉ ልብ ይበል ፈጣሪ ይጠብቀን❤❤❤❤
እሩዬል ከመጽሐፍ ቅዱስ ካለ ጥቅሱን ከሌለ ኢየሱስ በቂ ነው።
ወገኖቼ የመዳን ቀን አሁን መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ስም እየሱስ ብቻ ነው ያለነው የመጨረሻው ዘመን ላይ ነው አሁንም ጊዜ አለ ኑ ወደ ጌታ ንስሀ ግቡ
እንደናንተ አይነት ተስፋ የሚሰጡን ሰዎች ስላሉ እግዚአብሔር ይመስገን
ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኙ አድርጎ ለተቀበለ ሰዉ የትኛዉም በዓለም ለሚሆኑ ነገሮች ስጋት ፣ጭንቀት የለበትም።ምክንያቱም ያመነዉ ጌታ ፣የተቀበለዉ ጌታ በሰማይና በምድር የለዉን ሁሉ ስለሚቆጣጠር።
እንግዲ እስከመጨረሻው የሚፀና እርሱ ይድናል ይላል እስከመጨረሻው ከሚፀኑት ያርገን እኛ ምን አቅም አለን
እንደ አፋችሁ ያድርግላችሁ ፤ ጠንቋዮች፤ ሰው መሰል ፍጡር የለም ከሰው በስተቀር ምክንያቱም እግዚአብሔር የሰውን ልጅ በእራሱ አምሳል ፈጠረ ይላል ቃሉ
እናመሰግናለን ይህ አርክ ሊኩን አስቀምጥርንንንን።።
አርአያ በጣም እናመሰግናለን ከሻንበል ጋር የነበራችሁው ቆይታ አስተማሪ ነው በርቱ
ስለውሉም መዳንይለም ይውቃል ❤❤እሱ ይጠብቀን ❤❤
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ብዙ ነገር አሳውቃችሁናል በርቱ ትውልዱን አድኑ ጆሮ ያለው ይስማ ዛሬ ለመዳን
የሚገርመኝ የሚደንቀኝ የሰው ልጅ ፈጣሪ አምላክንና ዲያቢሎሰ ሰይጣንን ማወዳደሩ ነው። ምናልባት ሰይጣን ከመላእክቶች ጋር ወይም ከሰው ጋር ሊያወዳድረው ይችላል። ግን ሁሉን ከፈጠረ ጋር አይወዳደርም ክልክል ነው። እግዚአብሔር ከፈለገ ይህን ዓለም ወደ አልነበረው ይወሰደዋል።
እራሱ ዲያቢሎስ እኮ ነው ራሱን ከፈጣሪ ጋር እያወዳደረ ያለው እና ተከታዮቹ ደግም አምላካችን ያሉት
እነሱ (የጨለማዉ...) ኢሄን ሁሉ አለምን ለመቆጣጠር ሲሰሩ የእውቀት የፍጥረታት ጌታን የምናመልክ ህዝቦች ምን እየሰራ ነዉ!??? ግራ ግብት አለኝ ,ወገን ከክፋ ይጠብቀን ዘንድ እንፀልይ❤🙏🙏🙏👏👏👏
እኔ ይምጠይቀው ወንድማችን ሻምበል እንዳለው በዮሃስ ራዕይ ጠቅሶ በመጨረሻው ሁሉም በግልም ሆነ በመንግስት ደረጃ ማንም ካለው ዓለምን አንድ አድርጎ ከሚይዘው ከሚስጥርኛው ውጭ መሆን አይችልም የተባለውን በቂ ማብራሪያ እፈልጋለው።
Wow wow! Thank God for this man! Let’s keep him in our prayers. Protection in the mighty name of Jesus!
አገር የመክፈት ምዕራፍ الفتح 48:16قُل لِّلْمُخَلَّفِينَ مِنَ الْأَعْرَابِ سَتُدْعَوْنَ إِلَىٰ قَوْمٍ أُولِي بَأْسٍ شَدِيدٍ تُقَاتِلُونَهُمْ أَوْ يُسْلِمُونَ ۖ فَإِن تُطِيعُوا يُؤْتِكُمُ اللَّهُ أَجْرًا حَسَنًا ۖ وَإِن تَتَوَلَّوْا كَمَا تَوَلَّيْتُم مِّن قَبْلُ يُعَذِّبْكُمْ عَذَابًا أَلِيمًاከአዕራቦች ወደ ኋላ ለቀሩት በላቸው፡- «የብርቱ ጭካኔ ባለቤት ወደ ኾኑ ሕዝቦች (ውጊያ) ወደ ፊት ትጥጠራላችሁ፡፡ ትጋደሏቸዋላችሁ፤ ወይም ይሰልማሉ፡፡ ብትታዘዙም አላህ መልካም ምንዳን ይሰጣችኋል፡፡ ከአሁን በፊት እንደ ሸሻችሁ ብትሸሹም አሳማሚን ቅጣት ይቀጣችኋል፡፡»የላሚትዋ ምዕራፍ البقرة 2:132وَوَصَّىٰ بِهَا إِبْرَاهِيمُ بَنِيهِ وَيَعْقُوبُ يَا بَنِيَّ إِنَّ اللَّهَ اصْطَفَىٰ لَكُمُ الدِّينَ فَلَا تَمُوتُنَّ إِلَّا وَأَنتُم مُّسْلِمُونَበርሷም (በሕግጋቲቱ) ኢብራሂም ልጆቹን አዘዘ፡፡ ያዕቁብም (እንደዚሁ ልጆቹን አዘዘ)፡፡ «ልጆቼ ሆይ! አላህ ለናንተ ሃይማኖትን መረጠ፤ ስለዚህ እናንተ ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጂ አትሙቱ» (አላቸው)፡፡የዒምራን ቤተሰብ ምዕራፍ آل عمران 3:102يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ حَقَّ تُقَاتِهِ وَلَا تَمُوتُنَّ إِلَّا وَأَنتُم مُّسْلِمُونَእናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ተገቢውን መጠንቀቅ ተጠንቀቁት፡፡ እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙቱ
ሳድሶች እድሜ ጤናን ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Thank you for inviting Shambel...intelligent gentleman...❤
ወንድሞቸ መንቃት አለብን.❤
ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ የሁሉ ጌታ ነው ! እሱን ብቻ በማወቅና በማመን እንድናለንና እሱን ብቻ ስበኩን እንጂ ስለጥልቁ ግንዛቤ በዘዴ ማስተማራችሁንና ማስፈራራታችሁን አልቀበለውም ።
መንፈሳዊ መስላችሁ በተጠና መንገድ ስለ ሰይጣን ሃያልነት አትንገሩን ሀያል እግዚአብሔር ብቻ ነው ! እሱ ከክፍ ሁሉ ያድነናል ተብሎ ተፅፍል ! እግዚአብሔር ብቻ ስበኩ እንጂ በዘዴ ስለሰይጣን አታስተምሩን !
እንዲ ብርት እንዳረጋችሁልን ዘመናችሁ ይብራ አንተን ቀን ሙሉ በየቀኑ ብሰማ አልሰለችም ።
እንቁ የሆነ ልጅ ነው ተባረክ
Good to see you Araya !
ሻምበል ወደ ሚዲያ የምትታይበት ጊዜ አልነበረም ቢሆንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እናመሰግናለን በርቱ
ሻምበል ጥሩ ትመረምራልክ።የመረጃ ሰው መሆን በጣም ይጠቅማል።በነካ እጅክ እስቲ የሮትሺልድ ቤተሰቦች ለምን ናሳን እንደመሰረቱ እና የflat earthን ሚስጥር የሚያወጡ ሳይንቲስቶችን እንደሚያስወግዱ መርምር እና ንገረን።ከሌላ አለም የሚሉትን...ነገር እንዲሁም የአንታርክቲኩን secret እንድታውቅ ይረዳሃል።ጌታ ይባርክህ!
Girum dink gelesta new enamesegnalen awuko memory tiru new Tebareku! SHAMBEL Edmena Tena yistihe temirehe astemarken!!!
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ስለምታነቁን እናመስግናለን
በጣም ጥሩ መረጃ ነዉ
በጣም ነው የምወዳችሁ አንቁን❤❤
እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል !!!!!
Wendeme Begeta Jesus seme yetasere yehune telote betame Wesage neger newe geta lymeta dersoale mawerate becha aydeleme telote.
በእርግጥ ትንሽ እውነተኛ ታሪክ የተናገርከው አለህ ግን ለአለም ያልተገለጠውን አንተ ገለጥክልን እና ነቃን ሆሆሆ!
አበቱ ማሰተዋል ስጠን፣እነ ምላችሁ ላይክ ለማድረግ ይከብዳል እንደ!!!
Enamesegnalen Egziabher yistilin
ይፎ የሚባል የለም አወ ልክ ነህ የሀይማኖት ሰው የሆነ እና ስለሀይማኖቲ የተማረ ሁሉ ይፎ ተረት ተረት መሆኑን ያውቃል ተምሮ ያልገባው ከሆነ በስተቀር በቁርአንም በቅዱስ መፅሀፍም የሌላ አለም ፍጥሮች ካሉም የነሱ ስምተነግሮናል ሌላው ሁሉ ልብ ወለድ እና ውሼት ነው
አንደኛ ነኝ ዛሬ
ሽ አመት ኑሩልን
እግዚአብሔር ይስጠልኝ አገልግሎት ይባርክልን!!!!!!! በእውነት ትልቅ ስራ ነው!!!!! እኔ እውቀት የ የለኝም ሁሉ ነገር ጥሩ እያልኩ ነበር መፍትሔውስ ምንድን ነው? በግልጥ ወደእነሱ መንገድ ካስገቡ ን ?
Ye FETARI Selam lenante yihun sadissoch ❤ dessus yilal maberachu rasu ❤️🫲🫠 hulleam eyeneqan neaw yalenew lenantem FETARI bechernetu mengedun yabralachu tebareku wendmochea ❤️❤️❤️🙏🖐
ጌታ ሆይ ይቅር በለን
ሰበር ዜና።ዛሬ ኬንያ ኡጋንዳን ተከተለች።ኬንያም የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻን በመቃወም ጠበቅ ያለ ህግ አረቀቀች።ኢትዮጵያስ?😢
ይገርማል
በግራህ1000በቀኝህ10000ይድቃሉ
ወይ ጉድ እግዚያብሔር ይማረን
እግዚአብሔር እምላክ በቸርነቱ ይጠብቅህ።
Tebarek wendime
ፀሎት አይለያችሁ
Taberaku❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሪፍ ፕሮግራም ነው።
Biritish got talent lay eyetaye yaley magical show mn yahil ewinet new???
ሰላም ሻምበል ከዚህ በፊት ምድር ከተፈጠረች እሄን ያህል ቢሊየን ዓመት ሉሲ ሚሊየን ዕድሜ አላት የሚሉትን እንዴት አስበዉት ነዉ ? አንድ ቀን እነግራችሀለሁ ብለህ ነበር እና ላስታዉስህ።
ሠላም ሣድሥዎች እየሰራችሁት ያለው ስራ አበረታች ነው በዬ አምናለሁ ነገር ግን የክፋን ሀይል ልነዋጋበት የምንችለውን መርህና ስረአት ያካተታችሁት አይመሰለኝም ይህን ውጊያ በብቃት ለመወጣት አናንተ መረጃን ብቻ ነው ይህ ደሞ የውጊያ አቅድ እንጂ በራሱ ውጊያ አደለም ስለዚህ 1ኛ -ከመረጃው በሆላ ለ ተወሰነ ደቂቃ መሰረታዊ የመንፈስ ውጊያ ትምህርት 2ኛ-መረጃና አውቀታዊ ትምህርቱን በመንፈሳዊ የውጊያ ጥበብ ማስታጠቁን ጨምሩበት አለበለዝያ በገዛ መሳሪያችን የመረጃ ክምችት መሸነፋችን አይቀሬ ይሆናል።እውነታን ሳንሸሽ አንስራ ድሉ የእግዚአብሔር ልጆች ነው!!! ሻሎም
Thank you Keep up the good work bro ❤
❤ I like what you are giving
እግዚአብሔር አለን ግን የመጨረሻው ግዜ እደ ደረሰ ምልክት ነው
ሳድስ 👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🕊🕊🕊🕊🕊
egzabher yetbqachu
ጥያቂ አለኙ የፀሐይ ስፀልዮ በጣምታበራለች በሚሰደንቅ እኔ ጌታ ነዉየምለዉ የፀሐይ አምላክ እግዚአብሄርየሰራዉ በጣም ችግር አለ ከእኔ እርዱኝ
Oo silus kidus mehareni....
Igziabher yestlan
ውይይቱ መልካም ነበር ሆኖም ግን የጠላችሁትን አካል መልእክት የምታሰራጩት። በጥልቅ እሰቡበት፣ ደግሞ መንፈሳዊና ሐይማኖታዊ በልተማ ከማውራት ለያይታችሁ ብትመለከቱ የበለጠ ጠቃሚና ወደ ችግሩ መፍቴ ቀለል ያለ ሰያደርገዋል።
❤❤❤❤❤❤❤❤
Enkuan aderesachihu. Minew betsomu? Yasaznal kahn gabzachihu qurt? Teqelaqlobachihual. Lenegeru yazegajechiw pente timeslegnalech
እኛ ምን እናድርግ
ንሰሀ እንግባ😢
የፈለጋቹ በዚ ቻናል መምህር ሻንበልን ታገኙታላቹ ጎብኙት ታተርፋላቹ .""Noah's Ark - የኖህ መርከብ
የዚህን ላጅ ዮቱዮብ ሊኩን አስቀምጡልን
ሀ ግስ ሉ ካይብ የሚሉት ህፃናት ግን ስለምታወሩት ጉዳይ ሲሰሙ ጤና አያጡም???? ህፃናትን ይመጥናል ወይይይይይ
የወንድማችን ቻናል የምታውቁ ፃፉልኝ ❤❤❤
እንደዛ ኮሆነ በሰሞኑ መነጋጋሪያ ሆነው የነበረው አቤል ብሃኑ ኤርያ 51 ደፍሬ ሄድኩ ብለው አንድ መርሃ ግብር ሰርቶ ነበር፡፡በለመደው ደንቃድንቅ በሚመስል ቀለል አድርጎ አቅርቦ ነበር አኮ! እና እዛ ቦታ ማንም የማይሄድ ከሆነ ለምን ሄደ እንዴት ሄደ ያስብላል! ክርስቶስ ሆይ ከዚህ ትውልድ ታደገን!
እሱ እኮ ቆየ ሰይጣንንንን ማለማመድ ከጀመረ የምር እኔ በጣም ቆየሁ መከታተል ተዉኩት
@@tigisit2534አው አቤል ብረሃኑ ብዙ ግዜ ስለ መናፍስቱ ቀልድ እያስመሰለ ያሳያል ያለማምዳል አንድ የማረሳው ኮሚት ሰጭ አቤል ይፎ ትውዳለህ። የሚል ነበር ሰውየው ቁርኝት አለው
እሱም እኮ ቅጥር አላለፈም ወደ ውስጥ መግባት እንደማይቻል ተናግሯል
Ufo የጥልቅ ዓለም መናፍስት እንጂ ከሌላ ዓላም የመጡ በስልጣኔ የላቁ ኣይደሉም። ሳጥናኤል ከኣዳም ልጅነት ውጪ ሌላ ፍጡራን ኣሉ ብለን በእግዚኣብሄር ላይ ጥርጣሬ እንዲፈጠር የታለመ ነው።
ኤርያ51ንን የወይንዋ ልጅ ጎብኝቶ ላይቭ አስጎብኝቶናል
ግን ወደ ውስጥመግባት እንደማይቻል እሱም ተናግሯል
ምን እያልክ ነው ? የቱጃሮቹ ሞት ለመስዋእትነት ቀርበው ነው የምትለው ? ከሮዝቻይልድ ቤተሰቦች ጋር ምን ኣገናኘው ? ትንተናህ ኣልገባኝም።
ናይስ
Watch out
የድግል ማርያም ልጅ በደሙ ይሸፍነን
4 nagi zari
ብዙ ነገር ነው ሚባለው ነገር ኝ እኮ ማስጠንቀቂያ በዙ ማስጠንቀቂያ ለ ሰርን የ አንቲ ማተር ፕሮጅክት ከሳይንቲስቶች ሳይቀር ከ ማይታየው አለማት ሳይቀር ተሰጥቶ ነበር ግ ን ይሀው አፕሪል 8 እውነትኛ አደረጉት
Noah’s Ark-የኖህ መርከብ
100%%%%
እስቲ በማስረጃ አውራ "ተረት ተረት ከአባቶቻችሁ " ነው የተማራችሁት
Area51 ቦታው ቬጋስ ነው የሚገኘው ቬጋስ ማለት ደግሞ የሀጥያት መነሀሪ ነው
ArayaNoah’s Arch ebakih not Noah Archs 🙄
' የማይታወቁ ሰው መሰል ፈጡር ፈተው ለቀውብናል' ብለህ የለጠፍከከው... የቱ ጋር ነው ልጁ እንደዚህ ብሎ የተናገረው??? አብይ ይልማ እንዳንተ ዋሽቶ አያውቅም።ለዚህ ቻናል የማትመጥን ቅልብልብ ነገር ነህ። በዚህ ወሸትህ ማንም ሰው እንኳን ሰብስክራይብና ላይክ ሊያደርግ ይቅርና' ድጋሚ እንደማያይህ አታውቅም?
Ene milew lik tinatna mirmir yaderk professor yimesl tintena sitseu yigermal. Ye Fereg seregnoch eza yetebeterekutn sebsbeh atedemo ezh ppl le youtube dollar $ mesebseby taderqwalh ? Lebas hulaa!
Airia 51 yembalew bota manm ayegebam ketebal Abal yasayn hast nw malt nw
ሻምበል አበራ አትሳሳት ታይታኒክ የሰመጠችበት ምክንያት እግዚአብሄር ቢመጣ እንኳን ይቺ መርከብ አትሰምጥም ብለዉ ስለተዘባበቱ ፈጣሪ መኖሩን እና ምንም እንዳልሆነች ያሰየባት ነዉ ። ማንም በዚ ምድር ከ እግዚአብሄር በላይ የለም
ይሄ ልጅ በእውነት ድንቅ ነው ብሰማው ውዬ ባድር አይሰለቸኝም። የሚደንቅ እውቀት በረቀቀ ሳይንስ እምነትን የእግዚያብሔርን መንግስት አጥርቶ ማየትና መፅሐፍ ቅዱሳዊ በሆነ ድንቅ ጥበብ እውነትን መተንተን
እንደዚህ አይነት እንቁ የሆነ ወንድም በእውነት በደንብ መያዝ የሱንም የኖህ መርከብ TH-cam Chanel ብንደግፍ ብዘ ወጣት ይጠቅማል።
በዘመኑ የሌላ ሐይማኖት አሁን ብዙ ወጣት የሚያጠምዲት በባዶ እውቀት በመጮህ ብዙ ሰራ በመስራት ይገኛሉ እኛ ኦርቶዶክሰሳውያን እንደዚህ አይነት ድንቅ ወንዶም በደንብ ብናግዝ አምላክ ይርዳን 🥰😍❤️🙏
ሓይልን በሚሰጠን በክርስቶስ ኢየሱስ ሁሉን እንችላለን 😊 ኢትዮጵያ ላይ ክፉ መንፈስ ይጨነቃል
እኔ ግን አንድ ነገር የምለው ጌታችን መምጫው ደርሷል ስለዚህ ጆሮን ጭው የሚያደርግ ነገር መስማት ግዴታችን ነው እየሱስ ክርስቶስ በደምህ አንፃን ✝️✝️
አሜን
በደሙማ አነፃን እኮ ነፅተሽ መጠበቅ ነው እንጂ ድጋሚ መቶ ተሰቅሎ ያንፃሽ?
የእውነት ነው ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው የመዳን ቀን አሁን ነው
የዚህ ልጅ እውቀት ዋው በጣም ነው የማደንቀው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ
እግዚያብሄር ኃያል ነው በአንድ እፍታ የክፉዎችን አላማ ያፈርሳል
ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሁሉ ያድናል
Getachen Eyesus kirstos tolo na maranata atelum🎉 hooo
Amen amen amen
የውነት የሚያድን ከሆነ..!
በኢትዮጵያ ያለውን ጦርነት ለምን አያድንም⁉️
ሁሉን በሚችል በክርስቶስ ሁሉን እንችላለን ቅዱስ እግዚአብሔር ለማይረባ አዕምሮ አትስጠን አንተ አድነን ከምሰማው ከምናየው ክፉ ነገር ጠብቀን
መረዳታችሁና ትውልድን የምታነቁበት ዘዴ በጣም ደስ ይላል ። ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የተናገረው የዘመን ፍፃሜ ነው! የሚያመለክተው! ጌታ ይመጣል! እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ማንቅያ ነው
አቦ ተጨንቃቹ አታስጨንቁን ይህ ምድር የኛ ነው ማንም አይወስድብንም ችግራችን ከሌላ አለም መጥቶ የሚቆጣጠረን ሃይል የለም የኛ ችግር በዘር በሃይማኖት በጥቅም ተቧድነው እኛን የሚያስጨንቀን መከራችንን የሚያበዛው አክራሪዎች ናቸው ባላየነው አይምሮአችንን ከማድከም አሜሪካን አውሮፖ በራሪ አካላት እያልን ባልተያዘ ነገር ስንጨነቅ ስለሩቅ አለም በህልም ስንጋዝ በራችን ላይ ሊዘርፈን ሊገድለን ሊያጠፋን የቆመ የሰው አውሬ በዘር ትደራጅቶ ህዝብን እየገደለ ያለው ወንበዴው ነው እናተ ለህዝብ ካዘናቹ ህዝብን ከወረረው ጠላቱ እንዴት እንደሚከላከል አስተምሩት ሰውን አታጀዝቡት
አንብቡ።የኛም እኮ የነሱ አስፈፃሚዎች ናቸው።ለማወቅ ጣሩ።
አንብብ እነሱ አስፈጻሚ ናቸው
እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን እንጂ ከባድ ዘመን ላይ ነን ያለነው ።
በጣም ትክክል ነህ ይፎ የሚባል ፍጡር አልፈጠረም አልነበረም አይኖርም ከመፅሀፍ ቅዱስ እና ከቁርአን ላይ የሌላ አለም ፍጡር የለም ያለውም ተነግሯል ይህ ለሀይማኖተኛ ሰወች እና ሀይማኖተሰዊ አስተምሮ ለተማሩ ሰወች ሀሰት መሆናቼው ግልፅ ነው
እኳን አድርሳቹህ ለቅዱስ እሩዬል በሀል አገራችንን ሰላሟን ያብዛላት ይህንን ልጂ ስወደዉ እድሜ ይስጥህ መምህር ፀጋክ ይብዛልክ ጋዜጠኛዉም ባለሞያዋችንም ጨምሮ ልብ ያለዉ ልብ ይበል ፈጣሪ ይጠብቀን❤❤❤❤
እሩዬል ከመጽሐፍ ቅዱስ ካለ ጥቅሱን ከሌለ ኢየሱስ በቂ ነው።
ወገኖቼ የመዳን ቀን አሁን መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ስም እየሱስ ብቻ ነው ያለነው የመጨረሻው ዘመን ላይ ነው አሁንም ጊዜ አለ ኑ ወደ ጌታ ንስሀ ግቡ
እንደናንተ አይነት ተስፋ የሚሰጡን ሰዎች ስላሉ እግዚአብሔር ይመስገን
ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኙ አድርጎ ለተቀበለ ሰዉ የትኛዉም በዓለም ለሚሆኑ ነገሮች ስጋት ፣ጭንቀት የለበትም።ምክንያቱም ያመነዉ ጌታ ፣የተቀበለዉ ጌታ በሰማይና በምድር የለዉን ሁሉ ስለሚቆጣጠር።
እንግዲ እስከመጨረሻው የሚፀና እርሱ ይድናል ይላል እስከመጨረሻው ከሚፀኑት ያርገን እኛ ምን አቅም አለን
እንደ አፋችሁ ያድርግላችሁ ፤ ጠንቋዮች፤ ሰው መሰል ፍጡር የለም ከሰው በስተቀር ምክንያቱም እግዚአብሔር የሰውን ልጅ በእራሱ አምሳል ፈጠረ ይላል ቃሉ
እናመሰግናለን ይህ አርክ ሊኩን አስቀምጥርንንንን።።
አርአያ በጣም እናመሰግናለን ከሻንበል ጋር የነበራችሁው ቆይታ አስተማሪ ነው በርቱ
ስለውሉም መዳንይለም ይውቃል ❤❤እሱ ይጠብቀን ❤❤
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ብዙ ነገር አሳውቃችሁናል በርቱ ትውልዱን አድኑ ጆሮ ያለው ይስማ ዛሬ ለመዳን
የሚገርመኝ የሚደንቀኝ የሰው ልጅ ፈጣሪ አምላክንና ዲያቢሎሰ ሰይጣንን ማወዳደሩ ነው። ምናልባት ሰይጣን ከመላእክቶች ጋር ወይም ከሰው ጋር ሊያወዳድረው ይችላል። ግን ሁሉን ከፈጠረ ጋር አይወዳደርም ክልክል ነው። እግዚአብሔር ከፈለገ ይህን ዓለም ወደ አልነበረው ይወሰደዋል።
እራሱ ዲያቢሎስ እኮ ነው ራሱን ከፈጣሪ ጋር እያወዳደረ ያለው እና ተከታዮቹ ደግም አምላካችን ያሉት
እነሱ (የጨለማዉ...) ኢሄን ሁሉ አለምን ለመቆጣጠር ሲሰሩ የእውቀት የፍጥረታት ጌታን የምናመልክ ህዝቦች ምን እየሰራ ነዉ!??? ግራ ግብት አለኝ ,ወገን ከክፋ ይጠብቀን ዘንድ እንፀልይ❤🙏🙏🙏👏👏👏
እኔ ይምጠይቀው ወንድማችን ሻምበል እንዳለው በዮሃስ ራዕይ ጠቅሶ በመጨረሻው ሁሉም በግልም ሆነ በመንግስት ደረጃ ማንም ካለው ዓለምን አንድ አድርጎ ከሚይዘው ከሚስጥርኛው ውጭ መሆን አይችልም የተባለውን በቂ ማብራሪያ እፈልጋለው።
Wow wow! Thank God for this man! Let’s keep him in our prayers. Protection in the mighty name of Jesus!
አገር የመክፈት ምዕራፍ الفتح 48:16
قُل لِّلْمُخَلَّفِينَ مِنَ الْأَعْرَابِ سَتُدْعَوْنَ إِلَىٰ قَوْمٍ أُولِي بَأْسٍ شَدِيدٍ تُقَاتِلُونَهُمْ أَوْ يُسْلِمُونَ ۖ فَإِن تُطِيعُوا يُؤْتِكُمُ اللَّهُ أَجْرًا حَسَنًا ۖ وَإِن تَتَوَلَّوْا كَمَا تَوَلَّيْتُم مِّن قَبْلُ يُعَذِّبْكُمْ عَذَابًا أَلِيمًا
ከአዕራቦች ወደ ኋላ ለቀሩት በላቸው፡- «የብርቱ ጭካኔ ባለቤት ወደ ኾኑ ሕዝቦች (ውጊያ) ወደ ፊት ትጥጠራላችሁ፡፡ ትጋደሏቸዋላችሁ፤ ወይም ይሰልማሉ፡፡ ብትታዘዙም አላህ መልካም ምንዳን ይሰጣችኋል፡፡ ከአሁን በፊት እንደ ሸሻችሁ ብትሸሹም አሳማሚን ቅጣት ይቀጣችኋል፡፡»
የላሚትዋ ምዕራፍ البقرة 2:132
وَوَصَّىٰ بِهَا إِبْرَاهِيمُ بَنِيهِ وَيَعْقُوبُ يَا بَنِيَّ إِنَّ اللَّهَ اصْطَفَىٰ لَكُمُ الدِّينَ فَلَا تَمُوتُنَّ إِلَّا وَأَنتُم مُّسْلِمُونَ
በርሷም (በሕግጋቲቱ) ኢብራሂም ልጆቹን አዘዘ፡፡ ያዕቁብም (እንደዚሁ ልጆቹን አዘዘ)፡፡ «ልጆቼ ሆይ! አላህ ለናንተ ሃይማኖትን መረጠ፤ ስለዚህ እናንተ ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጂ አትሙቱ» (አላቸው)፡፡
የዒምራን ቤተሰብ ምዕራፍ آل عمران 3:102
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ حَقَّ تُقَاتِهِ وَلَا تَمُوتُنَّ إِلَّا وَأَنتُم مُّسْلِمُونَ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ተገቢውን መጠንቀቅ ተጠንቀቁት፡፡ እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙቱ
ሳድሶች እድሜ ጤናን ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Thank you for inviting Shambel...intelligent gentleman...❤
ወንድሞቸ መንቃት አለብን.❤
ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ የሁሉ ጌታ ነው ! እሱን ብቻ በማወቅና በማመን እንድናለንና እሱን ብቻ ስበኩን እንጂ ስለጥልቁ ግንዛቤ በዘዴ ማስተማራችሁንና ማስፈራራታችሁን አልቀበለውም ።
መንፈሳዊ መስላችሁ በተጠና መንገድ ስለ ሰይጣን ሃያልነት አትንገሩን ሀያል እግዚአብሔር ብቻ ነው ! እሱ ከክፍ ሁሉ ያድነናል ተብሎ ተፅፍል ! እግዚአብሔር ብቻ ስበኩ እንጂ በዘዴ ስለሰይጣን አታስተምሩን !
እንዲ ብርት እንዳረጋችሁልን ዘመናችሁ ይብራ አንተን ቀን ሙሉ በየቀኑ ብሰማ አልሰለችም ።
እንቁ የሆነ ልጅ ነው ተባረክ
Good to see you Araya !
ሻምበል ወደ ሚዲያ የምትታይበት ጊዜ አልነበረም ቢሆንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እናመሰግናለን በርቱ
ሻምበል ጥሩ ትመረምራልክ።የመረጃ ሰው መሆን በጣም ይጠቅማል።በነካ እጅክ እስቲ የሮትሺልድ ቤተሰቦች ለምን ናሳን እንደመሰረቱ እና የflat earthን ሚስጥር የሚያወጡ ሳይንቲስቶችን እንደሚያስወግዱ መርምር እና ንገረን።ከሌላ አለም የሚሉትን...ነገር እንዲሁም የአንታርክቲኩን secret እንድታውቅ ይረዳሃል።ጌታ ይባርክህ!
Girum dink gelesta new enamesegnalen awuko memory tiru new Tebareku! SHAMBEL Edmena Tena yistihe temirehe astemarken!!!
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ስለምታነቁን እናመስግናለን
በጣም ጥሩ መረጃ ነዉ
በጣም ነው የምወዳችሁ አንቁን❤❤
እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል !!!!!
Wendeme Begeta Jesus seme yetasere yehune telote betame
Wesage neger newe geta lymeta dersoale mawerate becha aydeleme telote.
በእርግጥ ትንሽ እውነተኛ ታሪክ የተናገርከው አለህ ግን ለአለም ያልተገለጠውን አንተ ገለጥክልን እና ነቃን ሆሆሆ!
አበቱ ማሰተዋል ስጠን፣እነ ምላችሁ ላይክ ለማድረግ ይከብዳል እንደ!!!
Enamesegnalen Egziabher yistilin
ይፎ የሚባል የለም አወ ልክ ነህ የሀይማኖት ሰው የሆነ እና ስለሀይማኖቲ የተማረ ሁሉ ይፎ ተረት ተረት መሆኑን ያውቃል ተምሮ ያልገባው ከሆነ በስተቀር በቁርአንም በቅዱስ መፅሀፍም የሌላ አለም ፍጥሮች ካሉም የነሱ ስምተነግሮናል ሌላው ሁሉ ልብ ወለድ እና ውሼት ነው
አንደኛ ነኝ ዛሬ
ሽ አመት ኑሩልን
እግዚአብሔር ይስጠልኝ አገልግሎት ይባርክልን!!!!!!! በእውነት ትልቅ ስራ ነው!!!!! እኔ እውቀት የ የለኝም ሁሉ ነገር ጥሩ እያልኩ ነበር መፍትሔውስ ምንድን ነው? በግልጥ ወደእነሱ መንገድ ካስገቡ ን ?
Ye FETARI Selam lenante yihun sadissoch ❤ dessus yilal maberachu rasu ❤️🫲🫠 hulleam eyeneqan neaw yalenew lenantem FETARI bechernetu mengedun yabralachu tebareku wendmochea ❤️❤️❤️🙏🖐
ጌታ ሆይ ይቅር በለን
ሰበር ዜና።
ዛሬ ኬንያ ኡጋንዳን ተከተለች።
ኬንያም የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻን በመቃወም ጠበቅ ያለ ህግ አረቀቀች።
ኢትዮጵያስ?😢
ይገርማል
በግራህ1000በቀኝህ10000ይድቃሉ
ወይ ጉድ እግዚያብሔር ይማረን
እግዚአብሔር እምላክ በቸርነቱ ይጠብቅህ።
Tebarek wendime
ፀሎት አይለያችሁ
Taberaku❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሪፍ ፕሮግራም ነው።
Biritish got talent lay eyetaye yaley magical show mn yahil ewinet new???
ሰላም ሻምበል ከዚህ በፊት ምድር ከተፈጠረች እሄን ያህል ቢሊየን ዓመት ሉሲ ሚሊየን ዕድሜ አላት የሚሉትን እንዴት አስበዉት ነዉ ? አንድ ቀን እነግራችሀለሁ ብለህ ነበር እና ላስታዉስህ።
ሠላም ሣድሥዎች እየሰራችሁት ያለው ስራ አበረታች ነው በዬ አምናለሁ ነገር ግን የክፋን ሀይል ልነዋጋበት የምንችለውን መርህና ስረአት ያካተታችሁት አይመሰለኝም ይህን ውጊያ በብቃት ለመወጣት አናንተ መረጃን ብቻ ነው ይህ ደሞ የውጊያ አቅድ እንጂ በራሱ ውጊያ አደለም ስለዚህ 1ኛ -ከመረጃው በሆላ ለ ተወሰነ ደቂቃ መሰረታዊ የመንፈስ ውጊያ ትምህርት 2ኛ-መረጃና አውቀታዊ ትምህርቱን በመንፈሳዊ የውጊያ ጥበብ ማስታጠቁን ጨምሩበት አለበለዝያ በገዛ መሳሪያችን የመረጃ ክምችት መሸነፋችን አይቀሬ ይሆናል።እውነታን ሳንሸሽ አንስራ ድሉ የእግዚአብሔር ልጆች ነው!!! ሻሎም
Thank you
Keep up the good work bro ❤
❤ I like what you are giving
እግዚአብሔር አለን ግን የመጨረሻው ግዜ እደ ደረሰ ምልክት ነው
ሳድስ 👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🕊🕊🕊🕊🕊
egzabher yetbqachu
ጥያቂ አለኙ የፀሐይ ስፀልዮ በጣም
ታበራለች በሚሰደንቅ እኔ ጌታ ነዉ
የምለዉ የፀሐይ አምላክ እግዚአብሄር
የሰራዉ በጣም ችግር አለ ከእኔ እርዱኝ
Oo silus kidus mehareni....
Igziabher yestlan
ውይይቱ መልካም ነበር ሆኖም ግን የጠላችሁትን አካል መልእክት የምታሰራጩት። በጥልቅ እሰቡበት፣ ደግሞ መንፈሳዊና ሐይማኖታዊ በልተማ ከማውራት ለያይታችሁ ብትመለከቱ የበለጠ ጠቃሚና ወደ ችግሩ መፍቴ ቀለል ያለ ሰያደርገዋል።
❤❤❤❤❤❤❤❤
Enkuan aderesachihu. Minew betsomu? Yasaznal kahn gabzachihu qurt? Teqelaqlobachihual. Lenegeru yazegajechiw pente timeslegnalech
እኛ ምን እናድርግ
ንሰሀ እንግባ😢
የፈለጋቹ በዚ ቻናል መምህር ሻንበልን ታገኙታላቹ ጎብኙት ታተርፋላቹ .""Noah's Ark - የኖህ መርከብ
የዚህን ላጅ ዮቱዮብ ሊኩን አስቀምጡልን
ሀ ግስ ሉ ካይብ የሚሉት ህፃናት ግን ስለምታወሩት ጉዳይ ሲሰሙ ጤና አያጡም???? ህፃናትን ይመጥናል ወይይይይይ
የወንድማችን ቻናል የምታውቁ ፃፉልኝ ❤❤❤
እንደዛ ኮሆነ በሰሞኑ መነጋጋሪያ ሆነው የነበረው አቤል ብሃኑ ኤርያ 51 ደፍሬ ሄድኩ ብለው አንድ መርሃ ግብር ሰርቶ ነበር፡፡በለመደው ደንቃድንቅ በሚመስል ቀለል አድርጎ አቅርቦ ነበር አኮ! እና እዛ ቦታ ማንም የማይሄድ ከሆነ ለምን ሄደ እንዴት ሄደ ያስብላል! ክርስቶስ ሆይ ከዚህ ትውልድ ታደገን!
እሱ እኮ ቆየ ሰይጣንንንን ማለማመድ ከጀመረ የምር እኔ በጣም ቆየሁ መከታተል ተዉኩት
@@tigisit2534አው አቤል ብረሃኑ ብዙ ግዜ ስለ መናፍስቱ ቀልድ እያስመሰለ ያሳያል ያለማምዳል አንድ የማረሳው ኮሚት ሰጭ አቤል ይፎ ትውዳለህ። የሚል ነበር ሰውየው ቁርኝት አለው
እሱም እኮ ቅጥር አላለፈም ወደ ውስጥ መግባት እንደማይቻል ተናግሯል
Ufo የጥልቅ ዓለም መናፍስት እንጂ ከሌላ ዓላም የመጡ በስልጣኔ የላቁ ኣይደሉም። ሳጥናኤል ከኣዳም ልጅነት ውጪ ሌላ ፍጡራን ኣሉ ብለን በእግዚኣብሄር ላይ ጥርጣሬ እንዲፈጠር የታለመ ነው።
ኤርያ51ንን የወይንዋ ልጅ ጎብኝቶ ላይቭ አስጎብኝቶናል
ግን ወደ ውስጥመግባት እንደማይቻል እሱም ተናግሯል
ምን እያልክ ነው ? የቱጃሮቹ ሞት ለመስዋእትነት ቀርበው ነው የምትለው ? ከሮዝቻይልድ ቤተሰቦች ጋር ምን ኣገናኘው ? ትንተናህ ኣልገባኝም።
ናይስ
Watch out
የድግል ማርያም ልጅ በደሙ ይሸፍነን
4 nagi zari
ብዙ ነገር ነው ሚባለው ነገር ኝ እኮ ማስጠንቀቂያ በዙ ማስጠንቀቂያ ለ ሰርን የ አንቲ ማተር ፕሮጅክት ከሳይንቲስቶች ሳይቀር ከ ማይታየው አለማት ሳይቀር ተሰጥቶ ነበር ግ ን ይሀው አፕሪል 8 እውነትኛ አደረጉት
Noah’s Ark-የኖህ መርከብ
100%%%%
እስቲ በማስረጃ አውራ "ተረት ተረት ከአባቶቻችሁ " ነው የተማራችሁት
Area51 ቦታው ቬጋስ ነው የሚገኘው ቬጋስ ማለት ደግሞ የሀጥያት መነሀሪ ነው
Araya
Noah’s Arch ebakih not Noah Archs 🙄