What u guys are recommending is amazing, esp on the gashena front. Considering how strategic the place is, i think its better to push for it at any cost. This is a no brainer!
Thank you for the update . I recommend if your news is supported by displacing the map and locations of the news to make the information clear to audience who doesn't know the area very well
ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
ልዩ ሀይል ሚኒሻ የኛ ጀግኖች
ዲል ዲል ለወሎ
💪💪💪💪
ኢንሻአላ አላሕ ይገዛቸው አይ ቤተሠቦቸ ሐይቅ ናቸው
@@wollobetamhara8642
ዱአ አሪጊ እህቶቸ አሀይቅ ነበሩ
ቤተሰቦቸ ከመሪሳ አልወጡም በምን ሁኔታ እዳሉ ወላሁ አእለም
ፋኖ እኮ ሀይወቴ ነው ክብር ለመከላከያ ሠራዊት🐅🐅🇪🇹💪
አይ ፍኖ ጀግኖቸ በርቱልኝ::
ትኩረት ለተንታ የሚመለከተው አካል ከውድመት ይታደግልን
ጀግኖቻችን ፍኖወች አላህ ይጠብቃችሁ
የምትሰጡት መረጃ በአብዛኛው እውነት ነው፡፡ ሀይቅ አካባቢ በነበረው ሁኔታ የሰጣችሁት መረጀ ትክክል ነው፡፡ በርቱ
ክብር ለፍኖ ለመከላከያ ሰራዊት
💪💪💪 ፋኖ 💪💪💪
Great information!
ድል ለፋኖ ❤❤❤ድል አማራ ህዝብ ❤❤❤❤❤
ፋኖና ልዩ ሀይላችን ለዘላለም ይኑሩልን እነሱ የመንግስት ሴራ ነውጅ አማራን ነፃ ያወጡ ነበር
አቤት ምላስ መከላከያ አማራ ምድር የሚሞተው ለእናቱ ነው ? እግዚአብሔር ያያል እናንተ ባታዩት
ቁንጫ ሁላ ዘረኛ
የምታቀርቧቸው መረጃዎችና ጥቆማዎቻችሁ በጣም ጥሩ ናቸው፤በርቱ።
መክላከያ በዚህ አየሂደ ነው አይባልም። መረጃ ስትሰጡ መጠንቀቅ አለበን።
እነሱ ሰራዊቱ የት ጋ እንዳለ ጠፍቶዋቸው? ከዛው ከመከላከያ ትኩስ መረጃ ይደርሳቸዋል። ምነነካችሁ? "ኢትዮጵያ ትፍረስ ስሟ ይቀየር" የሚሉ ከፓርላማ ገብተው ፊጥ ያሉበት መንግስት ሀገር የሚመራበት ዘመን ላይ ነው ያለነው። ገና የመድፍ ጥይት ሊያቀብሉዋቸው ይችላሉ። መረጃ ቀላሉን?
እናመሰግናለን ወንድሞቼ🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌
ትኩረት ለጊራና ለወረባቦ ለሀብሩ
የሀገሬ ልጅ ደምሪኝ
በርቱ ጎበዞች ናችሁ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አማራየ 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭💔💔
ያረብ የአማራን ህዝብ አተጠብቀው ድሉን አጎናጥፋቸው
ድል ለመላው ለአማራህዝብ ፋኖ ፋኖ የአማራ ኩራት
ልክ ነው በውጫሌ መስመር እንዳለ እነሱ ነበሩ ያሉት መክላክያ ክገባ ጠራርጎ ያውጣልናል ተመስገን መልካሙን ነገር አስማን🙏
አየር ሀይላችን ደጀናችን!!!
እናመሰግናለንፍትህለወሎህዝብ
መከላከያ ያለበት ቦታ ባትገሎፁ ጥሩ ነዉ
ውድ የኢትዮ ኒውስ ጋዜጠኞች ዛሬ ደሴ አንድ የትግራይ ተወላጅ ከአማራ የወለዳቸውን ሁለት ወንድ ልጆቹን በጥይት ተኩሶ ገደላቸው😭😭😭😭😭በጣም ያማል
" አስተኳሾች " ስትሉ ፡ የወገን ባንዳ ይሁን ፡ ከጁንታው በኩል ሰርጎ ገብ ይሁን መለየት አይቻልም ። እና የተብራራ ግልጽ መረጃ ቢሆን ይመረጣል ።
ሰፈሩን በደንብ የሚያዉቅ የወገን ባንዳ ነዉ እሽ አስተኳሹ እሽ ካሀዲ ናቸዉ መገደል አለባቸዉ
ሁለቱንም ዓይነት ይጠቀማሉ። ባንዳም ሰርጎ ገብን።
@@mershaewnetu673 አስተኳሾቹ የዉስጥ ባንዳ ናቸዉ ማለትም ሰፈረንና አካባቢዉን የሚዉቁት ናቸዉ
እናመሰግናለን በለጠና በላይ አላህ ይጠብቃቹህ ስለጋሸና የተናገርከው የኔን ሃሳብ ገለፅክልኝ ለሁሉም አማካኝ ቦታናት ዝምታው እስከመቸነው ?? ሰውም እረሃብ ጎዳው አዝመራ መሰብሰቢያው ነበር ግን እነሱው አጭደው እየወሰዱት ነው ! በዚያ አካባቢኳ እርዳታ አልሄደላቸውም ትኩረት ያስፈልጋል ድምፅ ሁኑልን !!!
በሺ የሚቆጠር ላይክ ባንድ ጊዜ የሚሰጥ ቢሆን እናንተን ደጋግሜ ላይክ ባረኳችሁ ነበር አይዟችሁ በርቱ፣👍👍👍
እኳን ደህና መጣቹሁ ❗ይህን ሚድያ እናሳድግ እምችል በገንዘብ እማችል ሸር ላይክ ግዴታ
This is my reliable source I watch every morning far away from home.
ደህና አደራችሁ ❓❓
እውነተኛ የመረጃ ምንጮች🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጣችሁ ለትክክለኛው መረጃ እናመሰግናለን በርቱ
ለጁታው ግዜ መስጠት ብዙ ዋጋ ያስከፍላል እግር በእግር. እየተከተሉ ማፅታት አለበት ካለበለዛ ግዜ ከተሰጣቸው የተዳከመውን ሀይላቸውን ለማጠናከር ይጠቅማቸዋል
ቸር አሰማኝ🙏
ቤተሰብ ስለወልድያ, መርሳ, ስሪቃም አድስ ነገር ካለ ዘግቡልን🙏ስለመርጃችሁ እነመሰግነል እግዚአብሔር በቃ ይበለን😥
What u guys are recommending is amazing, esp on the gashena front. Considering how strategic the place is, i think its better to push for it at any cost. This is a no brainer!
ጥሩ መረጃ ነዉ ፈጣሪ በቃቸሁ ባለን
ወዱሞቼ በርቱ
ድልለፍኖ
እናመሰግናለን ብዘገዩም ስለ ላሊበላ ምን አዲስ መረጃ አለ
ላሊበላ ሺምሺሀ የነበር ሀይል ግማሺ ወደ ገጠር ገብተዋል አሁን ላይ ላሊበላ ሰው የለም እሚበላ የለም ወደ ገጠር ገብተዋል
እንኳን ደህና መጣችሁ ሰለ እውነተኛ መረጃችሁ እናመሰግናለን ያው ነገ እሁድ ነው አፍጥጨ መዋሌ ነው😀 ሰላም ለሀገራችን ይሁን
Your effort is encouraging. However , it is mandatory to respect confidentiality of the military movement and its supplies.
Thank you for the update . I recommend if your news is supported by displacing the map and locations of the news to make the information clear to audience who doesn't know the area very well
ንገሩን ስለ ጋሸና ምን እንደሆነ እጠብቃሁ በሰፊው የከረመበትን ስቃይ
ምሪጥ ጋዜጠኞች በሪቱ
ሰለቸኝ ደከመኝ ሳይሉ ለሚያደሪሱን
ላክ ሽሪ አሪጉ
ስለ ወረባቦ የሰማ በፈጣሪ ንገሩኝ???
ስለመረጃው አናመሰግናለን በርቱልን
ሰላም ለናተ ታማኝ ምንጮቻችን
እኔምለው በላይ በጠለ አንድ ጥያቄ አለኝ ም /ኢ ታ አበባው ታደሰና ብ /ጀ ተፈራ ማሞ እውነት በሂወት አሉ ??? ወሎ እንደዚህ ሲራቆት ሰምተዋል ወይስ ምንድነው ሚሰጥሩ ??? ኧረ ጠይቋቸው
ሰላም ወድሞች ፈጣሪ ይድርስልን በጣም ያሳዝናል
ጀግኖቹ በርቱ
ስለመረጆው እናመሰግናለን
እንኳን ደሕና መጣችሁ አቤቱ በቃችሁ በለን እደቸርነትሕ አምላኬ እኔስ ጨነቀኝ በልደታ ማሪያም እፍፍፍ እስከመቼ አትጨክንብን አምላኬ
እንኳን ደና መጣችሁ ኢላሂ ኸይር ያሰማን እስኪ ላዳምጥ
እንተ መረጃችሁ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት
Be wise
እግዚአብሔር የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን😢 እናመስግናለን ስለመረጃችሁ
ፋኖን አደራጂ እና አስገቡአቸው
አማራን አስጨረሱን የአማራ ባንዳ እና ህዝብ ይጠብቃል የተባለዉ የጦር በለስልጣናት አላህ ይጥፋቸዉ 😭😭😭😭
Thank you Ethio news 💚💛❤️for the up to the minutes news analysis. Both በለጠ እና በላይ are professional by giving us well balanced information 👌🏽
ንግግርን ከአቶ ገዱ ተማሩ ፍጹም ጨዋነት የተሞላ ንግግር
እየማረኩ መቀለብ ለምን ያስፈልጋል ማሰናበት ነውእንጂ !!
በእውነቱ ከሆነ እናንተ የምትሠጡትን መረጃ እውነታ እንዳለው እተማመናለሁ በርቱ
አህለን. ኸይር አሰማንንን
ፋኖ እኮ ይለያል እንኮን ደህና መጣችሁ
መገን ፋኖ!
ዱብ ዱብ እንደ በረዶ- በልጅነቱ በረሃ ለምዶ::( ነፍጠኝነት ወይም ፋኖነት የ ኢትዮጵያዊያን በተለይ ደግሞ የ አማራው ህ/ብ የልጅ አስተዳደግ ዘዴ ውጤት ነው::ድልን ከመቀናጀትና ከማጣጣም ጋር ደግሞ ከፍተኛ ግንኙነት አለው ብል ማገነን አይሆንም!):: ድል ለ ኢትዮጵያዊያን!
ጨንቆኝ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ
ሀይቅ ስልክ አይሰራም ለምን?
አማራ አማራ አማራ ደጋግመህ አስብ ቀዬህን አገርህን ለቀህ መሸሽ ውርደትን እንጂ ኩራት እንዳልሆነ መረዳት ይገባል ታግለህም ሸሽተህም ሞት አለ ምርጫው ያንተው ነው
አማራ አስብ ጠላትህ በመሬትህ እፈነጨበት ነው ሚስትህንም እየደፈረ ነው ሰብልህ እያወደመ ነው ወንዱን ብልት እየቆረጠ ነው ታድያ አማራ ሆይ ምን እየጠበክ ነው እቤትህ ድረስ መቶ እስከሚያዋርድ ነው ወይ የምትጠብቀው ? መሸሽ ቀየን መልቀቅ ውርደት ነው አስብ ለጀግናው ፋኖ ሚሊሻ ለጀግናው መከላከያች ክብር ይድረሳችሁ
ምርጦች ናችሁ የምር እና ስለሃይቅ የተናገራችሁት በትክክልነው የቦታውስም ቀጤ(አድሱ ሰፈር ከሆስፒታሉ አካባቢ)እናባዶቤት ውስጥሆነው እዛደግሞ የትግራይ ተወላጆች ያሉበት ሰፈርነው የእባብ ልጅሌላ ስም አለውእንደ?
ፋኖ እና ልዩ ሀይል በጣም ጉበዝ ናቸው እያስበላቸው ያለው መከላከያ ነው
መከላከያ እኮ የጁታዉ ታክሲ ናቸዉ
በርቱ
You have to send all these information to military officiellt. I am following that your information is very valuable.
አይ ቤተሰቦቻችን😭ወረባቦ እንደት ይሆን ሀይቆች ወደ ደሴና ኮምቦልቻ ሸሽተዋል
ሀይቅ ብዙ ሰዉ ቆሰለ እናቴ እህቴ ወንድሞቼ የትናችሁ እኔ ማበዴነዉ ዋሄሎሰፈር ሸሙሳ ሰፈር ሀይለኛ መሳሪያ እየወደቀነዉ ዋ ቤተሰቤ ድምፃቼዉ ናፈቀች
የትግራይ ህዝብን እርዳታ እያስገባ ነዉ መንግስት የሚስጨርሰን ለምን እርዳታዉ ወደ ወሎ አይሂዲም እዉነት አብይ አህመድ ይህን ስራ ካሰራሀዉ የህዝቡ እንባ ከስልጣንህ ያዉርዲህ አላህ ሆይ አንዲ ነገር በል ዝም አትበለን እዘንልን በካፊር በባንዳ በሌባ አለቅን ካንተ የሆነ ሰራዎት ላክባቸዉ ያረህማን አሚን ያረበል አለሚን
እሪዳታ መሰለሽ እደ የሚያስገቡት
መሳሪያ እኮ ነዉ
መግስቱ እኮ እንኳን ህዝብ ቤተሰብ ማስተዳደሪ አይችልም
Factual and fair news!!
ድቡኮ ተያዘ የሚባለዉ ምን ያህል እዉነት ነዉ?
በርቱትኩርትለተንታየአላህአተእገዘንያርቢ
ሰላም እኳን ደህና መጣችሁ በርቱ 👍👍👍
ፍትህ ለወሎ ህዝብ
እውነት ነው ጋሸና ላይ ምንም አይነት እንቅስቃሴ የለም ጋሸና ከተያዘ አራት ወር ለምን ይሆን ችልታ የበዛበት እዛ ቦታ ላይ የገቡትን የመከላከያ ሀይል ማስወጣት ሁሉ አለ ግን ለምን ????ደሴ ስለቀረበ ብቻ አሁን ላይ ሩጫ ለሰሜን ወሎ ግን ማንም ምንም አይነት ትኩረት ሰቶት አያቅም ነበር ብቻ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስባት
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ እየሆናችሁን ትገኛላችሁ እናመሰግናለን!!
በሌ ዝርዝር ዕለታዊ መረጃ በምትሰጥበት ጊዜ በላይ ጣልቃ
ገብቶ አስተያየቱን(ማብራሪያ) ሲሰጥ ሀሳቡን እንዲጨርስ በሌ ዕድል እየሰጠኸው አይደለም እየተደማመጣችሁ ቀጥሉ።
በተረፈ አስራት እያላችሁ ጀምሮ የምትሰጡት መረጃና የምታቀርቡት ዝግጅ ጥራት, ታማኝነት እና የህዝብ ወገንተኛነት ከተሟላ የጋዜጠኝነት ስነ-ምግባር ጋር
የተዋጣላችሁ የህዝብ ልጆች መሆናችሁን ያረጋግጣል!!
ለምትሰጡን መርጃ እናመሰግናል በርቱ
ኩታበር መሥመር ደሴ እየተጠጉ ነዉ ልዩ ኃይል እነሱ ቦታ ከያዙ ቡሃላ ነዉ የገባዉ እንዴት ሊሆን ነዉ
እንኳን ደህና መጣችሁ
እባካችሁ አትጥፉ እውነተኛ መረጃ የምናገኘው እውነተኛ መረጃ ከናንተ ነው ዴሞቼ
አሞሞ ከሀይቅ ወዲህ ነው እንዴት በሽብርተኛው ሊኖር ይችላል?
የምትሠጡት ወቅታዊ መረጃ የሚጠቀምበት አካል ካለ ጥሩ ነው። በተለይ የጠላጥን አቀማመጥና አንቅስቃሴውን መጠቆማችሁ መልካም ሆኖ ነገር ግን የወቀንን የእንቅስቃሴ አቅጣጫ መጠቆም ለጠላት መረጃ መስጠት ስለሚሆን ስለወገን መረጃ ባይነገር ጥሩ ነው።
አረ ፍጥነት ፍጥነት በቴከኖሎጅ ዘመን ፍጥነት ያስፈልጋል ሚዲያችሁን እንፈልገው ነበር ግን ፍ.ጥ.ነ.ት...
ኧረወዳ ከመከላከያ ተስፋ ቆርጫለሁ እልቅ ለፋኖ ለልዩ ሀይላችን ግዳፍ እናድርግ
የሚገርመሙ እያንዳንዱን መንደርና ሰርጥ በጨለማ መንገድ የሚመራቸው ማን ይሆን ?
እንዴት አደራችሁ ወንድሞቻችን ከጧት እስከ ማታ የምከታተለው የእናንተን ትክክለኛ መረጃ ነው በአሁኑ ዜናችሁ ያሳሰበኝ የአካባቢው ተወላጅ በመሆኔ ቦታውን በሚገባ ስለማውቀው ሐይቅ ነፃ ከበጣች አመሞ ት/ቤት ውስጥ ካሉ አደገኛ ነው አመሞ በሐይቅና በደሴ መካከል ያለች በዋናው ጐዳና ላይ የምትገኝ ከተማ ናት እና በደንብ ብታጣሩ ልባችን ያርፋል
ግን እውነቱነው ለምድነው ከኢትዩ የማይወጡት የማይጨሩሷቸው
እረየናፈቀኝቀን ሠላም መሥማትነዉ መቸ ነዉ ጦር እሚጠፋዉ ህዝቡ አለቀ ፍትህህህህህህህ
አማራ ክልልል ማዳበሪያ ያድርጋቸው እነዚህ የተርገሙ
ፍትህ ለሣለድላ ለአባሠል ማርየ ❗
ፋኖዎቻችን የአባቶቻቸዉን ታሪክ የሚደግሙ ጀግኖች ናቸዉ የአማራ ልዩሃይልናፋኖዎቻችን የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸዉ ልዩሃይል ዉስጥ ፋኖን ታገኛለህ ልዩሃይሉ ዉስጥ ደሞ ፋኖንን ታገኛለህ የአንድ አባት ልጆች ናቸዉ የነዚህን ጀግኖች በተለይ ፋኖን ከሕዝብ ለመነጠልና መስዋትነቱን ለማኮሰስ በብዓዴን በኩል የሚደረገዉ አሳፋሪ ስራ ታሪክ የማይረሳዉ ክስተት ነዉ ፋኖን ሲያይ አይኑ የሚቀላዉ አቶ ደጉ ሰሞኑን የተናገረዉን ሰምተናል አዲስ የተፈጠረዉ የአማራ አደረጃጀት ምንያህል ሕመም እንደሆነበት እያየን ነዉ አሁን ባለዉ ሁኔታ ወጣቱ ወደመከላከያ ወደ ልዩሃይል እንዲቀላቀል ጀግኖቻችን ጥሪ እያደረጉ በዚህ መሳተፍ የማይችሉ ደም ፋኖን በመቀላቀል እንዲደራጁ ከፍተኛ ስራ እየተሰራ ነዉ አቶ ገዱ ሰፈር ዉስጥ አትደራጁ ይሄ አያስፈልግም ይለናል ትላንት ለአማራዉ መከታ የሚሆን ልዩሃይል በበቂ ሁኔታ ይሰልጥን ሲባል እምቢኝ አሻፈረኝ ሲሉን የነበሩት እነሱ ናቸዉ ዛሬ ደርሶ የአማራ ተቆርቋሪ ለመምሰል ጩኸት የሚያሰሙን ትላንት እንደራጅ እንዳልን ተደራጅትን ቢሆን ኖሩ የማንም መገደኛ ቀያችንን አይወረዉም ነበር ዛሬም አቶ ገዱና መሰሎቹ ከጌቶቻቸዉ የተሰጣቸዉን ትዛዝ ለማሳካት ባይጋጋጡ የተሻለ ነዉ ፋኞዎቻችን በደማቸዉ ታላቅ ታሪክ መፃፋቸዉን ይቀጥላሉ የአቶ ገዱን አትደራጁ ለቅሶ አንሰማም በፋኖነት መደራጀታችንን እንቀጥላለን ድል ለአማራ ሕዝብ ክብርና ምስጋና ለልዩሃይላችን, ለፋኖናሚሊሾቻችን ክብር ለእዉነተኛ ጀግና መከላከያ ሰራዊቶቻችን ሞት ለባንዳዎችና የስልጣን ጥመኞች
ወረባቦ ቢሥቲማ ይደሡላቸው
ተሁለደሬ 014ዋሄሎ እንደት ነው 026 ጭምር ስልክ ዝግነው
Selam endet nachihu
በአማራ ከተሞች አንድ ጀበና ለስልሳ ከቦ የሚውለው ወጣት፣ከተሞችን ለወንበዴው አስረክቦ በየመጠለያ ጣቢያው እየተረዳ ያለው ወጣት በጣም ያበሳጫል። ተሰብስቦ ሥልጠና ማግኜትና መፋለም አለበት። በዚህ ጉዳይ ዘገባ ሥሩበት!
ይገርማል እኮ ቁጭ ብሎ ወሬ
@@ayditube1337የጀበና ቡና ነጋዴ ወይም የቡና ሱሰኛ ነው ቁጭ ብሎ የሚያወራ። ይሄ ደግሞ ሸክም ነው፤ዕዳ!
ሰላም
ፍጣሬ ።ስራቸውን ያድርቅልን
ሰቆጣን ነፃ ማውጣት ጥሩ ነው ግን ምን ዋጋ አለው? አንድን አካባቢ ነፃ አውጥቶ ቁጭ ማለት ተመልሶ ለመልቀቅ ምክንያት እየሆነ ነው።ሰቆጣን ነፃ አውጥቶ ወደ አበርገሌ ከዚያም ወደ መቀሌ ከልተሄደ ፋይዳ ያለው ውጤት ማግኘት አይቻልም
አውሮፕላናችን ምን ይሠራል? የሚግተለተለውን የወያኔ ሠራዊት፣ ለመዝረፍ የመጣውን ትግሬ፣ ተሳቢ መኪና አይደበድብም? በትግራይ ውስጥ ያሉ መሠረተ ልማቶች ሁሉ መውደም አለባቸው። ይህን ሁሉ ውድመት በአማራ አስከትለው ዝም ሊባሉ አይቻልም። የተዋጉት ከልጅ እስከ ሽማግሌ ሆነው ነው። የትግራይ ህዝብ አጠቃላይ ነው የወጋን።