ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በርቱ ፋኖ አሁንም በፍጥነት አድእዲሆን ግፊአድርጉ አማራመዳኛው አድነትብቻነው
Thanks!
በቃሉ እና በላይ አሳት😍
በቃሉ ጎበዝ ነህ ትችላለህ በርታ
Viva ETHIO news
ሰዎች ምን ማለት ነው?ንፁሃን የሚለው ገላጭ አይደለም::
FANO + TDF for new Ethiopia
አብይ አህመድ ተወጥሯ። ከህወሓት ጋር ፊት ለፊት መግጠም አይፈልግም። እርስ በርስ በማጣላት ጊዜ ለመግዛት ሙከራው አልተሳካም። ኤርትራንና ፋኖን እንዋጋ የሚለውም የህፃን ጨዋታም ለህወሓት አልተዋጠለትም። እንዲያውም ተባርቋል። አብይ አቅም ስለሌለው ህወሓት ደም አሽትቷል። አብይን ለመቅበር በየአቅጣጫው የሀይል ማሰባሰብ ተጠናቋል። በቅርብ ቀናት ህፃኑ ንጉስ የፈራውን የጥምር መንግስት ለማቋቋም ጥሪ እንደሚያቀርብ ይጠበቃል።
👍👍👍👍👍
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉
የቡና ሀሜት ወሬ😂😂😂
አብይ ሀህመድ ይህን ሁሉ ያውቃል ግን እዳያደርጉ ማዘዝ ለምን አልቻለም ?
ብርሀኑ በቀለ አማራ ክልል , ገዳም ይመታ,ቤተክርስቲያን ይመታል ፋኖ ይኖር ይሆናል ተብሎ የተጠረጠረ ሁሉም ይመታል ያለ ሰው ነው!!
በቃሉ፣ ትህነግ አካታች ነበር ስትልስ? በርግጥ ስለ ትህነግ ምንነት ተረድተኽ ነበር? ወይስ ካሁኑ መንጋ ጋር በማነፃፀር ይሆን?ትህ ነግ አግላይ እና ከፋፋይ ነበር!!
ብአዴን ካልተወገደ፣ ኢትዮዽያ መፍረሷ አይቀሬ ነው!!
ጋዜጠኛነት ስራ ለናንት አይሆንም ከያየሰው ሽመልስ ተማሩ አሊያም ባላቹበት አገር ከብት ጠብቁ
@@HKg-f7s እስኪ ከብት ግዛላቸው ካንተ በተጨማሪ ማለት ነው።
በርቱ ፋኖ አሁንም በፍጥነት አድእዲሆን ግፊአድርጉ አማራመዳኛው አድነትብቻነው
Thanks!
በቃሉ እና በላይ አሳት😍
በቃሉ ጎበዝ ነህ ትችላለህ በርታ
Viva ETHIO news
ሰዎች ምን ማለት ነው?ንፁሃን የሚለው ገላጭ አይደለም::
FANO + TDF for new Ethiopia
አብይ አህመድ ተወጥሯ። ከህወሓት ጋር ፊት ለፊት መግጠም አይፈልግም። እርስ በርስ በማጣላት ጊዜ ለመግዛት ሙከራው አልተሳካም። ኤርትራንና ፋኖን እንዋጋ የሚለውም የህፃን ጨዋታም ለህወሓት አልተዋጠለትም። እንዲያውም ተባርቋል። አብይ አቅም ስለሌለው ህወሓት ደም አሽትቷል። አብይን ለመቅበር በየአቅጣጫው የሀይል ማሰባሰብ ተጠናቋል። በቅርብ ቀናት ህፃኑ ንጉስ የፈራውን የጥምር መንግስት ለማቋቋም ጥሪ እንደሚያቀርብ ይጠበቃል።
👍👍👍👍👍
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉
የቡና ሀሜት ወሬ😂😂😂
አብይ ሀህመድ ይህን ሁሉ ያውቃል ግን እዳያደርጉ ማዘዝ ለምን አልቻለም ?
ብርሀኑ በቀለ አማራ ክልል , ገዳም ይመታ,ቤተክርስቲያን ይመታል ፋኖ ይኖር ይሆናል ተብሎ የተጠረጠረ ሁሉም ይመታል ያለ ሰው ነው!!
በቃሉ፣ ትህነግ አካታች ነበር ስትልስ? በርግጥ ስለ ትህነግ ምንነት ተረድተኽ ነበር? ወይስ ካሁኑ መንጋ ጋር በማነፃፀር ይሆን?
ትህ ነግ አግላይ እና ከፋፋይ ነበር!!